kkkkkkkkTsadi Makana Eyesusin alwakshum laka Makana Eyesus iko 1 Ras geta Eyesus bicha nw ya alat Enda Orthodox 19 Ras yalachim machem aynoratimim silazi baminem ke enante ga birhanina Calama nw sistu..
Mariayam Ethiopiawi net,Muse Ethiopia wust Tamare,Eyesus Ethiopia mato naber Yamilow Ebzi Saba Ethiopiawi nw behil iko Tinesh nager nw ere ba rasachin tarik rasu bak nw tawun wushat.wushat ateyat nw atiyat dagmo mot yamatal. mot dagmo ye zalalem saperation from God nw
ኤርሚ ዘመንኸ ዘርሕ ይባረክ ለብዙዎቻችን ቀላል የማይባል ግንዛቤ እያገኘን ነዉ ወንጌል ያሸንፋል ❤❤❤❤❤❤❤❤
ኤርሚ ተባረክ ፍትፍት ነው የምታጎርሰው ሳናላምጥ ዋጥ ብቻ ነው!!!!
My God bless you Ermi❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር በዘመናት ሁሉ ሰው ይልካል ኤርሚ በዚህ ዘመን ላለን የተሰጠን ወንድም ነው በሲዝኑ ብንጠቀምበት መልካም ነው ተባርኩ ሁላችሁም❤
አዎ
ወንድም ዔርምያሥ
ቅዱሡ ቃልም ይላል
ዕግዚአብሔር ተዋጊ ነዉ
ሥሙም አግዚአብሔር ነዉ
ይላል የእኛ ጌታ ዕዉነት ነዉ
ሥንቱን ችግሬን የከበደኝን ሁሉ
እየቀደመና ዕየተዋጋ ያሥመለጠኝን
ሣሥበዉ አይለካም እኮ ፀዲዬዬዬዬዬዬ
እሕታችን ጴንጤዎች ጋር ያለሸን ግንኙነት ሥወደዉ እነሡም በጣም
አክብረዉሸ የሆነ የቤተሠብ አይነት
ፍቅር ነዉ የማዬዉ የምሠማዉ ዕኔም
ቆይቶ ነዉ የገባኝ ኤርምያሥ ወንድሜ
ጋ እየገባሑ መሥማትና መማር የጀመርኩት አንድ አመት ተኩል
ሖነኝ እንጂ ልክ እንዳንቺ ኦርቶዶክሥ ነኝ እኔም ነገር ግን ለብዙ አመታት በጣም ነበር ባለማወቅና በልጅነት ባሕሪ የምጠላቸዉና የምሠድባቸዉ ጴንጤዎቹን ግን
*****ሥደት***
ሑሉን ነገር ያሥጀምርሻል ።
ጴንጤ ልጅ ነች ከአረፍኩባቸዉ
የእርዶክሥ ሠዎች በዘዴ ለቅቄ
ወጥቼ ወደ ሌላ ሥቴት እንድሔድና
የሠላም ኑሮን እንድጀምር ያረገችዉ
የአዲሥአባ ልጅ ዕኔ እመአምላክ እሧ
ደግሞ ***********ኢየሡሥ *****
እያለች **********ከዛ በኋላ ጌታ ሖይ
ይቅር **********በለኝ ለካ ሠዉ ናቸዉ
ወይ ልጅነት ብዬ ዘመድ አረኳቸዉ የሠዉ ልጅ ሠዉ በመሖኑ ብቻ መከበር አለበት የሚለዉ ነገር በዉሥጤ ገባ ያንን የሠላም ኑሮ እንድጀምር ትልቁን
ሚና ተጫወተችልኝ በዓዕምሮዬ የማትጠፋዉ ልጅቷ ትባረክና ደግሜ
ማግኘት ግን አልቻልኩም የሐያ አራት
24 አመት
ታሪክ ነዉ
የምነግርሸ
ፀዲዬ ችግር የለዉም
እነሡን ማዉራት ማግኘት
መነጋገር መረዳዳት ችግር
የለዉም ዕሕት ወንድሞቻችን
ፀዲዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ❤
በጣም ነዉ የምወድሸና የማከብርሸ
በርቺልን ለእኔ ሥለ እዉነት ነዉ የምልሸ
ድፍረት ነሸ ባንቺ የበለጠ እንድቀርባቸዉና እንድጠጋቸዉ
ረድተሸኛል ለማለት ነዉ ቃለ ህይወትን
ያሠማልን ሑላችሑንም በጣም ነዉ ትምሕርት የምናገኘዉ ከልቤ ሥነግርሸ
ብዙ የማላዉቀዉን አሥተምሮኛል ወንድም ዔርምያሥ ይባረክና ።
ኤርሚያስ የሚገርም እውቀት ነው ያለው
ጣጡስ ሚናስ ጊዎርጊሥ እጨጌ መጥቆራ እረ ሥንቱ ከምትሉ ኑ ወደ ብርሓኑ ወደ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ኦርቶዶክሣውያን መጥቆራ ን ነው የምታመልኩት የፈረጎ ልጆች አይዞአችሑ ጭንቀት ያዛችሑ ባዶ ጩኸታችሑ ተዘከዘከ ኤርምዬ የዘመኑ የወንጌል አርበኛ እውነቷን ፍርጥርጥ አድርጎ አሣያቸው ።
የኤርሚያስ እውቀት ይገርማል ታድለህ ኤርሚ
ዋው! እብራዊት,ቢንያም,ኤፍሬም,ኤርሚ,ዳጊ ሁላችሁም ጀግኖች እና ሙሁራን መሆናችሁን አሳይታችኋል
ያባቴ ልጆች ጌታ ኢየሱስ ዘመናቹ ይባረክ
እሺ አሁን ታቦት የለም? ምነው አገራችን እንዲህ ስትታመስ ዝም አለሳ? መምህር ፍቅረ ማርያም ፊደል ይገድላል አውቄ ጨርሻለሁ አይባልም
❤
ዲያቆን የመፅሐፍ ቅዱስ እውቀት የለህም እባክህ ህዝቡን አታጣመው
Elelelelelelele ye Orthodox setoch tenestowal.
Debora tensh.
Gobez set nesh.
እውነት ለምን ይጠላል ? እውነት ጌታ ስለሆነ
ነው እዉነት ሲነገር የሚያስጠላቸው በክፋ መንፈስ ሰለተያዙ ናቸው ።
እስቲ እግዚአብሔር ያሳያችሑ ሰው እንዴት ሰባት ጊዜ ሞቶ ሰባት ጊዜ ተነሳ ስትሉ አታፍሩም እረ ሼም ሼም ሼም ሼም ሼም እፈሩ ኦርቶዶክሦች የደብተራ መጫወቻ ከምትሖኑ ኑ ወደ ብርሓኑ ወደ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ።
Ye getayen mot siyakalelut newwaa😢😢..yekr yblacheww !!
Getha yiberki ermi zamani yilalami❤❤❤❤❤❤❤
Erimi,,zemenhn,,yebarek,,,yewengelu,,kunch,neh❤❤❤❤❤❤❤
Ayeee Orthodox 😂😂😂 Ye Teret Teret Gotera !!
😂😂😂😂Ayeee Orthodox Beka ke Ewuket netsa hezb 😮😅😅😅😅😮😮😮😮
ግሩምና፣ድንቅ፣መረጃ፣ኤርሚያስ፣የዘመኑ፣ምርጥ፣
ኤርሚ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ኣርቶዳክሳዊያን የኤርሚን የምትጠሉ ዛሬ ታሪካችን ገድል ተዳፈነው የድርሳነ ሚካኤልን ጥንጥዋን መፅሐፍ አገታችው ላይ አንጠልጥላችሁ ትራሳችው አርጋችሁ ነበር ምትዛሩት ዛሬ አበሳ አበባ ፈለጋ እነ ልደት ጋዲሳ ወንጌልን አምነው አደለም ሸመደድ
ታሪክ በታሪክነቱ መልካም ነው።አንዳንድእውነቶችን መካድ የሌለባቸውን አንካድ? ንጉሡ አልዘመቱም?የተባለው ትክክል አደለም በጣም ልቤ ውስጥ የቀረው ነጮች በጥቁሮች ተሸነፉ እንዳይባል፡ግርካዊ ጄኔራሉን የጦርነቱ የበላይ ለማድረግ የተሄድበትርቀት አስቡት።በኢትዮጴያ ወንጌል የገባው በባርነት ተሽጠው ምጽዋ ላይ ሆነው ሲጠባበቁ የሲውድን ሚሽኖች የወለጋው ተወላጅ የሆነውን አናሲሞስና ጒደኞቹን ተዋጅተዋቸው ወንጌልን አስታጣጥቀው እንደላኩቸው ሊዘነጋ አይገባም።ይህ ጊዜ ከአዳዋ ጦርነት በፊት ነበር።ወ/ኤርሚያስ እውነትን በኃል ለመግለጥ ባትሞክር በንግግርህ ደግሞ የሚያስቆጣ ቃል ባትጠቀም።ከዚህ በተረፈ በውይይትህ በምትገልጠው እውነት ኦርቶዶክስን እየናጣት ስለሆነ በርታ ጌታ ይርዳህ።
ዲያቆን እንደአንተ አይነት ዲንጋይራስ ነው ሀይማኖትን እያበላሸ እና አገር እያጠፋ ያለው። ስትጠይቅ አጠያየቅህ እራሱ ያስጠላል።
Ermias you're the gift of God to the Lost souls 🙏🙏🙏🙏 please encourage them to read the Bible.
እሂ ትውልድ ኢርሚን መጠቀም ይሻልሀል አትቃወሙ
Everything is mystery in orthodox WHY??????????
ኤርሜ❤❤❤❤❤❤ትባርክ። 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ኤርሚዬ የእግዚአብሔር ቃል ታጣቂ እኮ ነህ ..ብሩክ ሁንልን ዘመንህ ይለምልም 🥰🥰🥰❤❤❤❤❤
የፅቅ ስም /ማዕረግ/ስም አለዉ አገልጋዩ አቶ ለማለት ማንም አይድፈር ‼️
ወ/ዊ ኤርምያስ አበበ ናቸዉ ።❤❤
Ke Ewuket Netsa Nachu. Koshasha Debtera !!
ዲያቆን ችግርህ እምነት የለህም ተናጋሪዎች ትገቡና አፋቹ ልቅ ነው በተለይ ኤርሚን ተማገቱት በ እውቀት ተረት ብቻ የመታወሩ
ደብተራ ጠንቃይ እያመናቹ ተረክ ሲነገር በ ኤረሚ እውነታን ለማጣጣል አትራራጡ
ኤሪሚ የወጌል አረበኘ ነወ ታሪክ አወራደብተራው ኺድና መተትኸነ ስራ ውጣ
ዲያቆን አንተስ ይህንነ ለመጠየቅ ማነህ ሂድን ጉግል አርግ ኤርሚን ለማጣጣል የምትሞክር እውቀት ካለህ ተናገር
😂😂😂 Giworgis😅😅😅
ኢርሜ የአንተ የወንጌል አርበኛ የምትሞግተው በእወቀት ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!
ጠላህን ጠግበህ ነው አይደል የመጣከው ደብተራው ሰከን በል አንተ መተተኛ
መናፉቅ ማለት ተጠራጣሪ ከሆነ መፅሀፉ ቅዱስን የሚጠራጠሩ ከመፅሀፉ ቅዱሱ ተጨማሪ ያስፈልጋል በቂ አይደለም የሚሉ መናፉቅ ናቸው ማለት እኮ ነው ሰዎች ሰው የጻፈው እንዴት ሀይማኖት ይሆናል መፅሀፉ ቅዱስ እኮ ትንቢቶቹ እንኳን መሬት ጠብ አይሉም አሁን እያየን ያለው የሰዶም ፣የ666፣የጦርነቶች ለኒኩለር መዘጋጀት ሁሉ በቃሉ አለ ነገር ግን ገድላን እና ድርሳናት ትንቢት የላቸው፣ጥልቅ የክርስቶስ ትምህርት የላቸው ስለሰው ነው የዘከዘኩት ለነገሩ ከግብፅ የመጡት ፖትሪያርኮች ከአፄ ዘርአ ምንፉቅና ጋር ተደምሮ የኢትዮጰያን ኦርቶዶክስ ቤ/ክ ለምንፉቅና ዳረጓት ያው ባለነጠላዎቹ ተደባዳቢ፣መተት ተጠቃሚ፣ውሸት ተናጋሪ፣መሀላ ወዳጆች፣ለቅርፆቅርፅ ሰጋጆች፣ወንጌልና መፅሀፉ ቅዱስ ለፔንጤ የሰጠ ትውልድ፣በዘፈን ኮንሰርቶች፣ለሜት፣ጥላቻ፣በዝሙት መጠጥ ሺሻ የወደቀ ፣ከክርስቶስ ይልቅ ሀይማኖት አምላኪ ትውልድ የበዛበት ሆኗል ተጠያቂ የለ መምህራኖች በብሄር የተሳሰሩ በሙስና የተጠላለፉ ይህ ሁሉ ኢየሱስን በገሀድ በመጥላታቸው ግን እንዳይጠረጠሩ ስሙን ብቻ ይጠራሉ አያምኑትም ከሱ ይልቅ የማርያም ስእለ አድኖ የሚሏትን የሴት ስእል ያመልካሉ በእርግዝና ሰበብ ያመልኳታል ይህ ህዝብ ባለማወቅ ውሸቶቹን ከትውልድ ለመጠበቅ በውሸት ይከላከሉታል ክርስቶስ ይርዳ😢
ጸዲ ዛሬ ውድድ አረኩሽ ጎበዝ ነሽ።
ታድያ አሁን ኢትዮጵያ
ንግስቲ ሳባ የኢትዮጵያ ታሪክ ብቻ ነው።
የቀንድ አፍሪቃ ያሉት ሃገራት የንግስት ሳባ
አይመለከታቸውም
ፀዲ እንዴት እንደምወድሽ እውነትን ፍለጋ ስላለው ትጋትሽ
እግዚአብሔር እረዳን ከማለትና ስእል እረዳን ከማለት እውነቱ የቱ ነው? እግዘብሔርን ማመን አይሻልም እንዴ ?በኦርቶዶክሳዊያን ልብ ላይ እንዴት ስእል እንደነገሠ አስተውሉ ።
አቦ ኤድሚ ተባረክ
Abet kinat !! Eremi lay Kinat Alebachu.
Orthodox Teklala Bado chenkelat weyy setasaferu . Ere Metsehaf kidus Anbebu
Bemasrja eyemetal
Ermiyaas ye Egzabher sew New.
ሚሺነሮች:- የኢትዮጵያን ሕዝብ በፈንጣጣ ክትባት:- በተላላፊ በሽታ ክትባት:- በውሀ ቁፋሮ;- ት/ቤቶች እንደ ወስንሰገድ ት/ቤት:- እንደ ንጉሥ ወ/ጊዮርጊስ ት/ቤት የመሳሰሉት ሁሉ በዼንጤዎች የተሰሩ ናቸው::
ፍቅረማሪያም የተባልከው ታሪክን በማስረጃ ብታደርገውስ
ጌታ ይገስፆህ ጊወርጊስ አገርን ኢትዮን አይጠብቅም
ይህን ለባለቤቱ ነው
ሁለት ነገር መመለስ ያለበት ጥያቄ አለ።
1 ኢትዮጵያ የአሁኑ መቸ ነው እንደአገር የቆመች ይህን በትክክል መመለስ ይገባል።
2 ኤርትራ እንደአገር ከኢትዮጵያ አካል የነበረቹው ከመቸ ነው።
ይህን ሁለቱ መልስ ካልተሰጠ የሚደረግ ያለ ንግግር ትርጉም የለውም።
የኢትዮጵያ የ 3000 ዓመት ተረት ነው የሚሆኑ ያለው።
በታሪክ መሰረት ብታይ ግብጽ ብቻ ነው እንደአገር የምትታወቅ ይነገራል።
ኢትዮጵያ ከጣልያ ግዛት እንደአገር የቆመች ነው።
ሚሺነሮች:- በኢትዮጵያ ለት/ቤቶች ሁሉ ደብተር እስክርብቶ መማሪያ መፅህፍት በማቅረብ መድሀኒት በመስጠት ያደረጉት ውለታ የሚረሳ አይደለም::
ኤርሚ ተባረክ
የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴን መርዐ እውራን ሚሺነሮች በእርዳታ ነው የከፈቱት:- የቆቃ የኤሌክትሪክ ማመንጫ ግድብ በሚሺነሮች እርዳታ የተገነባ ነው::
Orthodox Teklala sedeb becha newo yemtawkut Metsehaf kidus Anbebu
ermias shilelawun tewu,mawurat yefelakewun awura..
Fikira mariam Wushat gin Tarik masirak kaza ke abatachewu wushatamu lamadachewu la nagaru ;;;;Ye Wollaga Dambidollo Makana Eyesus sintagna Amet Eyakebarech nw bile tayik majamaria?Ye tarik Leboch?Ortho bicha nw Adw ley alalem baza ley Muslim Wondimoch Alnabarum?
Missionary yaliseraw min ale Hospital water pipe,.....
ምነዉ ፀዲ ኤርሚን ቂቤ ልጥበስ አለችሳ? አላማዋ ምንድን ነዉ?ጌታ ሆይ
የምን ታቦት ነው የምን ስእል ነው የለነው እኮ በአዲስ ኪዳን ዘመን ነው እንደዚሕ አይነት ኮተት ይዞ ለሙግት መቅረብ ጥሩ አይደለም ቀኑ 23 ስለሆነ ብቻ ጎርጊሥ አገዘን የሚለው ተረት ተረት ይደብራል የአባቶቻችን ን ጀግንነት ተጋድሎ አታጣጥሉት ኦርቶዎች
😂😂😂😂😂😂😂😂 Orthodox Teklala sedeb becha chuhet becha newo yemtawkut Metsehaf kidus Anbebu
I think fkre selam yemibal sew,he is mad.
Orthodox gen weyene sitasafiru. 😂😂😂
😮Orthodoxoch Gen Afachu sikefet Wetachu Badonetachu Eyetegalete newo ere weyem zem Belu kalawekachu. 😅😂😂
መካነ እየሱስ 65 አመቶዋ ነው ። 140 አይሆንም
የሚያሸበሽብ የኦርቶ ሥዕል... 😂😂😂
እማሆይ ጸዲ ፣ ጭራቁ መጥቆራን ያወቀችው በኤርምያስ ነው! 😂
he said geniues geniues,nothing he knows.talkative person.
Men Abesachachu ?
የፖለቲካ ሰው አይደለሁም ግን ለምን እህታችን ኤርትራዊያኖች ስትል አቋረጣቹት? ለማንኛውም ኤርትራ ቅኝ ግዛት ተገዝታለች ኢትዮጲያ ግን አልተገዛችም ከዚ ምን አስተዋላቹ? መልሱን ለናንተ እናም ኤርትራና ኢትዮጲያ ድሮ አንድ ላይ ስለነበሩ በኦርቶዶክስነት እስከዛሬ ኤርትራ ጎርጊስን ታምናለች ግን ለኤርትራ ጎርጊስ ምኗም አይደለም ለዛም ነው ኦርቶዶክስ ጭፍን አመለካከት ያላቸው ማለቴ ለፍጡር እንደዚ መቆርቆራቸው ያሳዝናል ኤርሚዬ ግን የወንጌል አርበኛ ተባረክ በእጥፍ ፀጋው ይብዛልህ
Debtera !!
ያለማውቃችሁ መቸኮላችሁ ነው ፈረንጅ ይላል ትንሽ እውቀት አደገና ነዉ አዋቂ በዝምታ ይሰማል ትእግስት አለው አላዋቂ ንፍት ይለቀልቃል አሉ።
Orthodox teklala sedeb becha chuhet becha newo yemtawkut Metsehaf kidus Anbebu
Adam hospital too
በቀጥቁር ተሸነፍ ከማለት ማምለጫቸወን ለመግጥ መሆኑን እወቅ
Ermiye ,arbedebed alitemerkim?????
Sebeb??😂😂 Fesam Debtera !!
ጊዮርጊስ ማለት የግብፅ ገበሬ ነዉ
የአሮጊቶች ተረት ከሚመስል ራቅ ይላል የእግዚአብሔር ቃል ኦርቶዶክስ እስከ መች ድረስ ነዉ ተረት ተረት የምታወሩት ይህንኑን እያወራችሁ ጌታ ሊመጣባችሁ ነዉ ብታመልጡ ይሻላል በልጁ የሚያምን የዘላለም ህይወት አላዉ በልጁ በኢየሱስ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቁጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ህይወትን አያይም ተብሎ ተፅፏል ዮሐንስ 3 እስከ መቼ አይናችሁን በጣዖት ላይ ትተክላላችሁ ጌታ ይድረስላችሁ
Sekaramu Fikeremaryam 😂😂😂😂
Esek belew ersachew afetsim pata sedeb aykem
Abet wurdet !! Orthodox Badoo
ጊዮርጊስ ኢትዮጵያዊ ነው እንዴ?
እንግሊዛዊ ወታደር
@genetbogale2544 እና ታዲያ ከቀኝ ሊገዙን ከመጡት ጋር ነበር ማለት ነው?
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
Debtera😂????
kkkkkkkkTsadi Makana Eyesusin alwakshum laka Makana Eyesus iko 1 Ras geta Eyesus bicha nw ya alat Enda Orthodox 19 Ras yalachim machem aynoratimim silazi baminem ke enante ga birhanina Calama nw sistu..
ቀደም ሲል ክሊኒኮችና ሆስፒታሎች በተለይ ለምኒልክ ሆስፒታልና ለጋንዲ ሆስፒታል መድሀኒቶችና ቁሳቁሶችን ሚሺነሮች ባለውለታ ናቸው::
Me new ferahh????
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉
የአይጥ ምስክሯ ዲንቢጥ
Ermine tikikil
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ኧረ ቃለህይወትም ነበረች
ቅቅቅቅ ወይ አባ
ዳጊ አስተዋይ
He knows nothing.he talks like a kid.
It looks like Ethiopia didn't win . Engle win. So sad. It looks like we are not.
ካካካካ
ካካካ
ይህ ስዕል አድኖ
የቅቅቅ
ኦርቶዎች ተረት ልማዳችሁ ነው
Mariayam Ethiopiawi net,Muse Ethiopia wust Tamare,Eyesus Ethiopia mato naber Yamilow Ebzi Saba Ethiopiawi nw behil iko Tinesh nager nw ere ba rasachin tarik rasu bak nw tawun wushat.wushat ateyat nw atiyat dagmo mot yamatal. mot dagmo ye zalalem saperation from God nw