Ethiofact: ጃዋር አንድ ነገር ማድረግ ከቻለ የአብይ ብልፅግና ወር አይቆይም ዶ/ር ዮናስ ብሩ -12 January 2025

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 101

  • @desalegndawit9182
    @desalegndawit9182 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Dr Yonas's commitment and tranparency is appreciable.

  • @ethioethio4061
    @ethioethio4061 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አብይን በጣም እንድወደው የሚያደርጉኝ ሰዎች

  • @TaMBiz-o8o
    @TaMBiz-o8o 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የኢትዮጵያን ሕዝብ አንድ አድርጎ በተሻለ ይመራል የተባለው ከአጅሬዎቹ ይባስ ሆኖ ተገኘ ይኽ ቀንዱን ጭንቅላቱ ውስጥ የደበቀ ሱፍ ለባሽ የሕዝብ ደም ጠጪ መሪ በአንፃራዊ ሰላም እና ኑሮ እየኖረ የነበረን ሕዝብ በለየለት አጋጭቶ እና ከፋፍሎ እርስ በእርስ አጫክኖ በማጋደል በአራጁ ሸኔ ድብልቅ መከላከያ የሐገር ዜጎች በማስገደል ምድራዊ ኑሮን በአስከፊ አንሮ የቁም ሲኦል ያደረገ ሰይጣናዊው መሪ አብይ አህመድ በመልአክትአዊው ተዋጊ የአማራ ሕዝባዊ
    ፋኖ ብቻ ሳይሆን በእሳተ ጎመራ የሚሳደድ የዘመናችን የመሬት እና የሰማይ መርገምት ሆኗል !!!

  • @genetberhane4682
    @genetberhane4682 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Excellent Analysis! THANKS

  • @ermijob3139
    @ermijob3139 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Dr. Yonas, precisely figured out the problem, and he provided a solution.

  • @FethiyaAshab
    @FethiyaAshab 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፖለቲከኞች እንደምታወሩት ሳይሆን ለህዝቡ አላህ ይድረስለት

  • @walelignfikadu7483
    @walelignfikadu7483 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የቀበሮዋ ታሪክ ትዝ አለኝ
    የፍየል እንትን ይወድቅልኛል ብላችሁ እያንጋጠጣችሁ ትኖራላችሁ

  • @hassenhamze5399
    @hassenhamze5399 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku8734 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ፊደል መቁጠር ሙሁርነት አያሳይም። ከናንተ ምንም አንጠብቅም። አታቁማ። የኦሮሞ ፖለቲከኞች አንድ ናቸው 100%። ኢትዮጵያ ከፈለገች ትገልብልጥ። አማራ የሚድነው በአማራ ፋኖ ብቻና ብቻ ነው።።።

  • @TaricKingo-l2s
    @TaricKingo-l2s 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዶክተር ዮናስ ልክ ነው ምክንያቱም ለጆሐር ዳግም መምጣት ዋናው ተዋናይ ፋኖ አንድ መሆን አለመቻሉ ነው እራሳቸው አንድ መሆን ያቃታቸው እንዴት ሌላውን ኢትዮጵያ ከመፍረስ ሊያድን ይችላል ወይ ብንል መልሱ ግልፅ ነው እኛ ስድስት ወር ሙሉ አንድ ሁኑ ብለን ስንለምን መልስ አጣን አሁን ብልፅግና ለመውደቅ ጫፍ ላይ ነው ታዲያ ፋኖ አንድ ሆኖ ለህዝብ የሚጠቅም አጀንዳ ይዞ ካልመጣ ኢትዮጵያ ትጥፋ? እኔ በበኩሌ ፋኖ አጠቃላይ አንድ ባለመሆኑ ሀገር ሊጠፋ ነው ቢያንስ ከአብይ የሚገላግለን ማንንም መደገፋችን የግድ ይሆናል ፋኖ በህዝብ ዉስጥ የገነባው ቤት ሊፈርስ ጫፍ ደርሶአል እኔ የምለው ጠመንጃ ይዞ መዋጋት ብቻ ነፃ አያወጣም አንድ ሆኖ ትግሉን ካልመራ ፋይዳው ምንድነው? ፋኖ ለራስህ ስትል አንድ ሁን እንቢ ካልክ ድንጋይ ነው ብለው ይጥሉሀል እያ ለ ነው ህዝቡ ሀቁን ፋኖ ተቀብሎ ጊዜ ሳይፈጅ አንድ ይሁን

  • @BeNegashti
    @BeNegashti 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Amhara people after all this problem Amhara people never back off . Fano ye Ethiopia lege 💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻

  • @nasirabdu482
    @nasirabdu482 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ራስ ወዳድ አንሁን እባካችሁ ደ

  • @ofiinbulaa7528
    @ofiinbulaa7528 9 นาทีที่ผ่านมา

    Jawar is Solution

  • @Mussa-hasse
    @Mussa-hasse 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኢትዮጵያ መቼም መቼም አትፈረስም !!!

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku8734 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ጅል አማራ የለም። ኢትዬጵይን ተገልባጣለች ፈርሳለች። ህዝባችንን ገልፋለች ዘርፋለች።።ድል ለአማራ

  • @zumalazar9290
    @zumalazar9290 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ለምን ይፀፀተዋል ? ለምን የገደለዉን መንግሰት ላይ አናተኩረም

  • @መሰረትዋሱ
    @መሰረትዋሱ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጁሀር ጁሀር አትበሉብን የተረፈውን ህዝብለመጨፍጨፍ ሜንጫ ይዘኽውጣ እያለህዝብን ከህዝብ ያባላ ወረርሽኝ ኢትዮጽያ የተማረ ጠፋቶነው

  • @hagsjjsusjs9532
    @hagsjjsusjs9532 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    aye mesay endhe honhe kerhe

  • @SadamJemal-hv5yn
    @SadamJemal-hv5yn 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    Jawar is king of king

    • @AHw-v7q
      @AHw-v7q 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Lol

    • @YohannesChekol-l5n
      @YohannesChekol-l5n 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Galla can’t be a king

  • @Ahmed-u7w1f
    @Ahmed-u7w1f 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Doctor weys bere???

  • @gashawzegeye6856
    @gashawzegeye6856 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😊😊

  • @SisayKidane-c4d
    @SisayKidane-c4d 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Hule afune yekftale!

  • @Bora-h1q
    @Bora-h1q 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    If you are so much suspicious, why don't you leave him alone.

  • @Bekele-w1r
    @Bekele-w1r 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዝንብ ቢሰበሰብ መግላሊት አይከፍትም።

  • @salkel8617
    @salkel8617 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ጅዋር ምን፡ኣጠፋ ? በግልጽ ንገሩና፨ ተከብብያለሁ ስላለ ? ሰው የገደለ መንግስት ተጠያቂ ከማረግ ይልቅ ለምን ዝም ብለህ ኣልሞትክም ብሎ ጀዋርን መክሰስ በጣም ኣሳፋሪ ነው።

  • @aberabekele3585
    @aberabekele3585 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጥያቄ ለዶር ዮናስ "ከጀዋርና ከኦነግ አብዛኛዉ የኦሮሞ ሕዝብ ማንን የምደግፍ ይመስሎታል???

  • @Mohammedarebu-s6w
    @Mohammedarebu-s6w 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጁዋር መሀመድ ከፋኖጋር ሁነህበሲኦል ላለውህባችሁ ድረሱለት አላህ ከናንተ ይሁን

  • @MethaneJagema
    @MethaneJagema 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለምን አትበድም

  • @SolomonTilahun-er2hu
    @SolomonTilahun-er2hu 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Docter, you are tired alot, becouse you love your country, I respect u, long live, Doctor, I hope u will see Ethiopian Renaissance resurrection.

  • @getmer5301
    @getmer5301 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጀዋር ቄሮንና ፋኖን ለማዋሃድ ቢሞክር በኦሮሞ ሕዝብ ዘንድ ዛሬ ያለውን ተሰሚነት ሙሉ በሙሉ ስለሚያጣ እንደዚህ ዓይነቱን ቁማር ይጫወታል ማለት ጅልነት ነው።

  • @walelignfikadu7483
    @walelignfikadu7483 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለምን ከወያኔ ጋር እርቅ አደረገ ብላችሁ አብይን ከተቃወማችሁ ገደል ግቡ!! ወያኔ ተጨፍጭፋ ማለቅ አለበት ካላችሁ ስህተት ነው‼ ሁሉ ነገር በእርቅ መፈታት አለበት

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk 19 นาทีที่ผ่านมา

    Wayne and ONGE Shanne did hate propaganda for 40 years but Amhara people did not know anything about this things!

  • @ZewduAlameraw
    @ZewduAlameraw 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አልጸጸትም ምንጬ ምንድር ነው

  • @EyobLidiya
    @EyobLidiya 53 นาทีที่ผ่านมา

    ሌላ የለክም ሼባው 😂😂😂😂

  • @mekonnenteklemariam3273
    @mekonnenteklemariam3273 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መሳይ አንተ የሚመጣውን ፖለቲከኛ ሁሉ አሜን ብለህ የምትቀበል ቦይ የተቀደደለት ውኃ ነህ። አቋም የለህም።🙏🙏🙏

  • @hamidru8275
    @hamidru8275 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አንተ መሳይ ምን አድርግ ነወ የምትለው አብይ ለምን የብሄር ፖለቲካ ይቀየራል ለምን ይሻሻላል ኘው የምተትለው ማናቸውንም አትመን በፍየል ዘመን በግ አትሁን ።

  • @Sintayehu-dh9nj
    @Sintayehu-dh9nj 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አሁን እናንተ ለሀገር አስባችሁ ነው? ኢትዮጵያን ለጅሐር ለደ/ር አብይ እንዲወሰኑ የሰጣቸው እግዚሐብሔር ነው? ወሳኙ እግዚሐብሔርና ሕዝቡ ነው እንጅ እናንተ እያሟረታችሁ የምትመኙት አይደሐም።

  • @AbebechYaregal
    @AbebechYaregal ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከአብይ የማይሻል ኢትዮጵያዊ የለም

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዮናስ ኦፎፌ !!! ጃዋርም አብይም ቄሮም ጠረ እማራ ናቸው

  • @JigjigaNewsChannel
    @JigjigaNewsChannel 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በጀዋር መፀፀት አለመፀፀት መጠነቁን ተዉና። lets discuss on the way forward.

  • @ofiinbulaa7528
    @ofiinbulaa7528 15 นาทีที่ผ่านมา

    I think you all want him to compromise on his basic conviction.. it's your turn guys try to move away from extremism on the right

  • @adi889
    @adi889 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    I think it's native to think Jawar is better option. Both have comon goal and it's against Ethiopia,

  • @MuhammedAli-he7fs
    @MuhammedAli-he7fs 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወይ ትንተና ከእናንተ ይልቅ ስቃዩን ያየው ህዝብ ምን አይነት ፍላጎት እንዳለው ብታውቁ ይሻላል

  • @clouds-jl3zt
    @clouds-jl3zt 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ante belo DR medra dengye Ras

  • @Cripto244
    @Cripto244 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጇዋር ሞሃመድ Ethiopia out of oromia እያለ ሲቀስቅስ የንብረ ብዙ ሽህ ህዝብ ያስጨፈጨፈ እጁ በንፁሃን ደም የተጨማለቀ ፋሽስት ነው :: ለፍርድ ይቀርባል

  • @yareddawit2021
    @yareddawit2021 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    TPLF were better than the others because TPLF members are Ethiopians they born here they are not coming out side

  • @tadessekassahun8937
    @tadessekassahun8937 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Dr.Yonas you are a true and well versed scholar. I tried to listen and understand Jamar’s new approach to Ethiopian politics, but I am disappointed. He is still an Oromo nationalist full of false narratives, which is the basis of his outlook.I fully agree with you this Oromo nationalism is a quasi nazi ideology, which is very dangerous. Jawar couldn’t be trusted as far as he is not freed from “Oromuma”Once again I thank you Dr Yonas telling the scientific truth and urge you to enlighten compatriots.

  • @AmM-n2v
    @AmM-n2v 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    I disagree with your poor analysis, in favour of J.

  • @nuruahmedin5232
    @nuruahmedin5232 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጆሀር መሀመድ ሀይማኖቱ ይታወቃል። ፈጣሪውን ይፈራል። አብይ የራሱንም ሀይማኖት የሚያውቅ አይመስለኝም። ከሀዲ የሆነ ሰው ነው።

  • @ZewduAlameraw
    @ZewduAlameraw 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ንሰሐ ቅጽበታዊ ነው

  • @AHw-v7q
    @AHw-v7q 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yonas became disappointed

  • @legesskhaledtufa4518
    @legesskhaledtufa4518 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በቃ አልፀፀትም ይህ ነው

  • @JigjigaNewsChannel
    @JigjigaNewsChannel 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አንድ ፖለቲከኛ ከያዘዉ መስመር አሁን ላይ እንደማይሰራ ተረድቶ ከታጠፈ ወንጀል አይደለም።

  • @fuaduwado2800
    @fuaduwado2800 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ከጥላቻ ውጡና ጀዋርን ደግፉ ተወደደም ተጠላ እሱ ይችላል ጀዋርን በብቃቱ የሚያክሌ አንድ ሰው ኢትዬጺያ ውስጥ የለም

    • @AddisAbeba-p9s
      @AddisAbeba-p9s 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ጋላ ጋላ ነው ።

    • @hailachin7104
      @hailachin7104 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂​@@AddisAbeba-p9s

    • @fuaduwado2800
      @fuaduwado2800 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@AddisAbeba-p9sፊን ፊኔ ፊኔ ነው አንተ ዱንዙዝ መሃይም😅

  • @YENEWORKTEKLE-n5t
    @YENEWORKTEKLE-n5t 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይ ዕድላችን ከጅዋር የተሻለ አማራ ምሁር ጠፍቶ ነው:: ምሁር የተባላችሁ አሳፋሪ ናቸው:: ስለሱ ስታወሩ አታፍሩም ወይ:: ከተደለደለችሁበት የደሃውን ጩኸት ዳባ ልበስ ያላችሁ ካሊፎርኒያ ትምህርት ይሁናችሁ:: የተደገፋችሁበት ሸንበቆ አንድ ቀን ይሰበራል:: ህዝብ እንዳያልቅ የረባ ነገር ስታደርጉ አትታዪም:ህሊና ቢሶች ናችሁ

  • @asefaeshete4987
    @asefaeshete4987 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መሣይ በምኑ ነው ጀዋር ግንባር ቀደም የሚሆነው? ዶር መሣይስ እንዴት ነው ጀዋር ቄሮን ማዘዝ ማደራጀት ይችላል ግን ፋኖን ፋኖን እንዴት ነው ከፋኖስ እሱን የሚያነጋግረው ማን ነው ጀዋር እኮ አማራን ሲያስገድል የነበረ እጁ በደም የተጨማለቀ ቄሮና ፋኖ -ive & +ive የሆኑ አዝናለሁ መሣይና ዶር ዮናስ በተለይ መሣይ ጭራሽ ቃለመጠይቅ ለማድረግ ማሰብህ አዝናለሁ መሣይ

  • @Ahmed-u7w1f
    @Ahmed-u7w1f 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ke fano johar le ethiopia yibegal lebo😂😂

  • @traditionaltube809
    @traditionaltube809 15 นาทีที่ผ่านมา

    አቤት አቤት ትልቁ የሰላም እንቅፈት ታሪክን በስህተት አምኖ እንደ መፀፀት ትረርክት ነው ብሎ ግትር መሆን ነው፡፡ አኖሌ ላይ ይሰመርበት፡፡ ሌላው ጥላቻ ማለት ኦሮምያ ላይ ተወልዶ አርባ አመት ኖሮ ኦሮምኛን መናገር ካለመቻል የበለጠ ጥላቻስ ከወዴት ሆኖ ነው ኦሮሞን በአማራ ጥለቻ መወንጀል ፡ እውነትን ተቀብሎ አምኖና ተፀፅቶ ይቅርታ በማለት ታሪክን ለመማሪያ አድርጉ ሰላምን መፍጠር ይቻላል፡፡ ክህደት ግን በቁስል ላይ ስንጥር እንደመስደድ እንዳይሆን እራሳቸችሁ ልትጠነቀቁ ይገባል ፡፡ ስለ ጀዋር ፀፀት እለፉት ያጠፈው ካለ ወዶ አይፀፀትም አረት፡፡ የወሎየው ልጅ አማራ ነኝ፡፡

  • @zewduz6015
    @zewduz6015 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይ እናንተ አሜሪካ ና አውሮፓ ያላችሁት ተምረናል ባዮች ትላንትና ጀዋር ኦሮሞ ፈርስት ኢትዮጵያ ሰከንድ ብሏል ብላችሁ ስትጮሁ ነበር ዛሬ ደግሞ ኢትዮጵያን ይምር እያላችሁን ነው ? እረ እለመማሩ ይሻላል

  • @yaredmelesse2834
    @yaredmelesse2834 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Hulet dingayoch.borch bicha koshashoch nachu.tebedu

  • @seidhussen4547
    @seidhussen4547 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምንድነው ጀዋር ጀዋር ምትሉት
    ህዋሃት ለማጠል የተነገረውን ንግግር
    እየቀነጨበቹ ጀወር እንዲ ብሎ ነበር እንደዚ ተነግሮ ነበረ ምትሉት የዘኔ በተነገረው የህዋትን መንግስት ሙሉለሙሉ ደምስሶታልአለቃ ፡፡ወደደቹም ጠለቹ jawar is kingkasu yateshala hasab kelachu amtu

  • @YeshiworkBelayneh
    @YeshiworkBelayneh 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጀዎር የፈራው ፉኖን ነው

    • @fuaduwado2800
      @fuaduwado2800 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😅

    • @Ahmed-u7w1f
      @Ahmed-u7w1f 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ke fano Johar yshalal fesam

  • @ofiinbulaa7528
    @ofiinbulaa7528 18 นาทีที่ผ่านมา

    Mind you these guys doesn't even mention what is going on in Axum. Fitih le Axum muslimoch

  • @asfawgetachew713
    @asfawgetachew713 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Don't fool yourself in ethiopian poltical context politicians are not solution to current ethiopian poltical crisis. The poltical actors are diverse forces and different interst they have . So no politician will smart in this poltics

  • @JemsBond-d2n
    @JemsBond-d2n 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በመሰረቱ አልፀፀትም ማለት ስህተት አልፈፀምኩም ወይም አለዝም ማለት አይደለም።ማለትም የተፈፀሙት ችግሮች
    እኔ ማንንም ለመጉዳት አላማ ኖሮኝ አይደለም ማለቱ ነው።ከተፀፀተ እማ ትግሉን ማድረግ አልነበረብኝም ማለት ነው።እነ በወቅቱ የተናገርኳቸው ጠቅሞኛል ማለቱ ነው።እስክ በምን ይፀፀት ንገሩን?

  • @clouds-jl3zt
    @clouds-jl3zt 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    merzze ye hona ba oromowoche telacha yesakara sewuye. astassabu yewarada qoshasha shmagelye

  • @asfawgetachew713
    @asfawgetachew713 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Messay don't shape Juwar's Mouth or saying. You were doing the same thing to Abiy .Go and read what subconscious mind set means. Is he the only man ethiopia have??? There are a lot of non poltician technocrat that can lead the country. For your TH-cam income Jauwar is the perfect guest for you.

  • @LetebrhanTeferi
    @LetebrhanTeferi 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጁሀር ቀርቶ ከአቢዪ የማይሻል ዜጋ በኢትዮጵያ ውስጥ የለም ። ይኸ ምሁር ተብየው ደሞ ህወሓት 100 አመት የመግዛት እቅድ ነበረው በሬ ወለደ ውሽት ስትሰማ ያማል ምን ጉድ ነው ?

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk 8 นาทีที่ผ่านมา

    If juhar Mohammed think deeply like all Ethiopian people can live together than divided, this is very very good idea. I heard Juhar Mohammed interview with Reyote. Reyote is asked him the key question and I gave him Great Appreciation for this good question. But Juhar Mohammed couldn't answer the question very well and he was turning around and around like this Dr. explained. basically, juhar Mohammed is a lair because he did a lot of things before and he spoke a lot of things. However, he refused on Reyote media to believe what he did in last year. This kind lair is mistrust him in public minds.

  • @AHw-v7q
    @AHw-v7q 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Lol....

  • @clouds-jl3zt
    @clouds-jl3zt 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ye oromo hezzeben chfchafe yelalye medra bekete

  • @clouds-jl3zt
    @clouds-jl3zt 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    95 la 5 roto messaye yemebalye ya araggoche sebseb gaztagna

  • @YohannesChekol-l5n
    @YohannesChekol-l5n 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Why you comparing jawar and Abeye zebra and donkey 🫏 🫏🫏🫏🫏yonas the donkey Econmist and joker we don’t need all of you

  • @YohannesChekol-l5n
    @YohannesChekol-l5n 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Messay stop positive comments about Jawar that is not your business you are crossing the red line

  • @YohannesChekol-l5n
    @YohannesChekol-l5n 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    This is brand new Agenda about Jawar both of you promised big money 💰 from jawar so we don’t need your dirty politics again jawar is American citizen plus he doesn’t want to be an Ethiopian citizen

  • @aberabekele3585
    @aberabekele3585 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጥያቄ ለዶር ዮናስ "ከጀዋርና ከኦነግ አብዛኛዉ የኦሮሞ ሕዝብ ማንን የምደግፍ ይመስሎታል???

  • @YENEWORKTEKLE-n5t
    @YENEWORKTEKLE-n5t 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይ ዕድላችን ከጅዋር የተሻለ አማራ ምሁር ጠፍቶ ነው:: ምሁር የተባላችሁ አሳፋሪ ናቸው:: ስለሱ ስታወሩ አታፍሩም ወይ:: ከተደለደለችሁበት የደሃውን ጩኸት ዳባ ልበስ ያላችሁ ካሊፎርኒያ ትምህርት ይሁናችሁ:: የተደገፋችሁበት ሸንበቆ አንድ ቀን ይሰበራል:: ህዝብ እንዳያልቅ የረባ ነገር ስታደርጉ አትታዪም:ህሊና ቢሶች ናችሁ

    • @TofikTemesgen
      @TofikTemesgen 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ሰለ አማራ ምሁር ሰለ ኦሮሞ ምሁር ሳይሆን ሰለ ጀዋር አልፀፀትም ባለው ነው እየተወያዩ ነው።

  • @aberabekele3585
    @aberabekele3585 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጥያቄ ለዶር ዮናስ "ከጀዋርና ከኦነግ አብዛኛዉ የኦሮሞ ሕዝብ ማንን የምደግፍ ይመስሎታል???