ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ብዙዎች በተለያየ ምክንያት ሊያደምቁ ይችላሉ እኔ ግን ወንድም በእግዚአብሔር ቤት ስጋና ዳሙን ተከፈለ ማለዳ ተነስተው በፊትም ተንበርክኬ አባባ ያልኩ አባቴ አሁንም ይፈልግሃል እባክ ወደ ቤተክርስቲያን ተመለስ እግዚአብሔር የምረታ አምላክ ነው ዓለም ከንቱ ናት አንድ ቀን ጥለን ለምን ሄድ የዘላለም መኖርያችን ሰማይ እንዳናጣ እህት ወንድሞች የመዳን ቀን ዛሬ ነው እርሱም አሁን በተለያየ ሱስ ዘፈን በሌላ መንገድ ያላቹ ተመለሱ ወደ እግዚአብሔር 🙏🙏🙏 please we miss you so come back Church 😢😢😢
ስለ መዳን መወያያት ከፈለግ ''ቃሉ ይነገራል ''''የሚል የዮቱብ ቻናል አለ ያንተን መዳን አለመዳንን ቼክ ታደርጋለህ እባክህ አንዴ ገብተህ ታየው
ተባረክ(ኪ)
Q3wunuuu
@@በቃቻወ ወንድም ወይም እህት ብርሃን ከጨለማ ጋር ምን ህብረት አለው ይላል ቅድስ የእግዚአብሔር ቃል ስለዚህ ዘፈንንም ሆነ ዘፋኝንም ጎበዝ በለየ እያበረታታ ይ ስለ ኢየሱስ መዳን ለኔ ማውራትን ለሌላው ማውራት አይችልም መጀመሪያ ዘፋኝ ዘፈን ሀጢአት እንደ የነገረው
@@በቃቻወ😂😂😂
ብርክቲ ምትባይው አትቅለብለቢ ከሰው አፍ ላይ አትንጠቂ ብዙ ከመለፍለፍ ማዳመጥን ምረጪ ጥድፍ ጥድፍ ማለት ጎበዝ አይስብልም ብዙ ቦታ ስላየውሽ ነው ዮኒ ከመሰለ ሰው ጋር ሆነሽ ግብረገብ ተማሪ ዮኒዬ ❤
እጅግ በጣም 🤔
አቤላ አድናቂህ ነኝ አንዳንዴ ግን ገጸ ባህሪ ላይ ታናድደኛለህ ቢሆንም ወድሀለሁ ❤❤❤ሰላምህ ይብዛ ከነቤተሰብህ❤❤❤
አቤል ደስ የሚል ገፀ ባህሪ ነውአልፎ አልፎ ግን አናዳጅ ነው እስራኤ አድናቂህ ነኝ
በጸዲ ፋንታ ያለችው ልጅ ስራ ክቡር ነው በርቺ እንደምክር ካስፈለገ ትንሽ ባትቸኩይ ጥሩ ነው ለዮኒ ለመጠየቅ ጊዜ ልትሰጪው ሞክሪ እህቴ
በትክክል ገልፀሻታል እህቴ የኔም አሥተያየትነው
እስራኤል የምንወድክ የምናከብርክ አስተዋይ ወጣት እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክልክ😍❤🙏
እስራ ወደ ልጅነትክ አምላክ ጌታ እጁን ዘርግቶ ይጠብቃል መቼም ሁሉን ታውቃለህ አለም ሳቀድምክ ግን ቅደማት ጌታ መልካም ንው ምልክት አለብክ ተበልተክ አትቀርም
Wuyy awo yimalsew
እስራኤል ስም አያምርም አቤል ነዉ የሚሄድብህ ደግሞ አደይይይ ብሎ የሚዘፍነዉ ነገር በጣምነዉ ደስስስየሚለኝ በጣምነዉ የሚያምረዉ አቤልናአደይን ስወዳቸዉ ❤❤❤❤❤
ተዋናይ እስራሔል ጎበዝ እርግት ያለ ልጅ እናከብርሀለን
በመጀመርያ እስራኤልን በመጋበዛችሁ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ስቀጥል...ቀጣይ ሳምንት ዘመኑ ነጋን ብትጋብዙልን በድጋሚ በጣም ነዉ ደስ ሚለኝ እባካችሁ LIKE አድርጋችሁ ድምፀን ከፍ በማድርግ ተባበሩኝ
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾👈🏾👈🏾
በናታቹ ሁናተ አቅርቡልን
አቤላ ይመችህ አቦ እንወድሃለን ❤ ከይወኔ ጋር መገናኝት በራሱ ትልቅ እድል ነው ይመቻቹሁ❤❤❤
አቤል ፀባይህ በዝሁ ይቀጥልልህ አድናቂህነኝ
አቤላ❤ዮኒየ ምርጥ ሰው ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በተረፈ ጋዜጠኛዋ በጣም ለወሬ ተቅለበለበች ለዮኒ ፋታ አልሰጠችውምኮ ወይ ተፈጥሮ ረጋ በይ እህቴ❤
Abethi sethi Meknyhit 😁😁😁😌
ምርጥ ተዋናይ ነው👍👍👍
ወይ ከኢየሱስ ወይ ከአለም ምረጥ እንጂ ሶስት መንገድ የለም ። ሙዚቀኛነትህ ለኢየሱስ ወይስ ለአለም? ጌታ ይርዳህ ወንድሜ❤
የራሳችሁን ኑሩ እዝም ሙዚቃ ነው እዚም ሙዚቃ ነው ልዩነቱ ምንድ ነው?ሲቀጥል በቅድሚያ የራስ ጉድፍ ማውጣት ይሻላል የሌላውን ከመመልከት።
@@mezeretworku3030 agree 👍 with you
ከእናንተ ቸርች ከመጨፈር የአለም ዱርዬ ይሻላል
በዕውነት መልካም ስነ ምግባር ምስጋና ለቤተሰችህ ይድረሳቸው።
አቤላ ምርጥ ሰው ይመችህ
ጨዋ ኢትዮጵያዊ ❤ እረጋ ያለ ልጅ
እስራኤል ቆንጆ❤❤
አቤልየ በጣም የምወድህ ተዋናይ❤❤
ጌታ ወደ ቤቱ ይመስል ግን ይከብዳል ኢየሱስ አሁንም ይመስል ......
እኔ የማትገቡኝ ምን ብሎ ነው ይሻል አይሻልም የምትሉት?🤔
God be with you and serve
ዮኒዬ ሰው አክባሪ ውዴ
አሠላሙአለይኩም ስደት የመረራችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ አሏህ ይፍቃችዉ አላህ አገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን የኔ ማደግ የሚስደስታችዉ ቅኖችየ ፎሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አድርጋችዉ አስደስቱኝ
አሚንንን አሚንንንንንን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen ❤ 🙏
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ አሚን እህት
አቤልየ ስወድህ በአደይ ድራማ አድናቂህነኝ❤❤❤
ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ጠብቆ ያሰባቹትን ያሳካላቹ
Amen Amen Amen
Abel mndnew filmun besreat lkekuln
ሁለችንም. ድምፅ. ኢኑሁን. ለይተችን. ለለይለ. ኑርሠቦ. አመነ. ሁለችንም
ስወደው ይሔንን ልጅ እና የቱርኩ ተዋናይ ኢሚር በፍቅር ነው የምወዳቸው 🥰🥰ዮኒዬ😘
እናተ ክፉዎች ለምን ላይክአታደርጉም ቱ🤣🤣🤣🤣 አቤል የኔ ፍልቅልቅ ስወድህ😘😘
I like Bruktawit❤❤
አቤል ምርጥሰው በፍቅርነውየምወድህ❤❤
ወይ ወይጥበብ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው የጥበብ መጨረሻ እግዚአብሔርን ማፍቀር ነው።ገላትያ 5፣20/21/22
አቤላ ምርጥ ሰው
አላህይጠብቅህ አደይለይነውየማቀው እርጋታውየሆነ ወድሜንይመስለኛል ❤❤
ምርጥ ሰው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Abela mieti sew gin and andande adenine sitanadidat tanadidenyaleh enji❤❤
Yonii very humble Men ❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤል@እሥራኤል የአደይንነገርምንእያስብክነው❤❤❤❤
እኔም በጣም ደስተኛ ነኝ የምወደውን ስራ ነው የምሰራው
አቤል ስላየሁ ደስ ብሎኝል
ወይ ወይጥበብ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው የጥበብ መጨረሻ እግዚአብሔርን ማፍቀር ነው።ገላትያ 5፣20/21
እውነትህን ነው እኔም ቪዲዮ ብሰራ ምንድነው ምሰራው ብዬ ይጨንቀኛል
አቤሎ እርጋታ ስርአት መልክ አቋም ፀባይ ትወና አሟልቶ ነው የሠጠህ በርታ
❤❤❤ፀዲሻይበአሜሪካዘናፈታእያለችነው
አንድም ቀን ለቃለመጠየቅ እኔ ያልኳቸዉን አርቲስቶችን ጋብዘዉ አያዉቁም እስኪ ዛሬ ይሳካልኝ ዘመኑ ነጋን ጋብዙል ???
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
ጎበዝ በርታ
Yene konjo wondime Abel 😊❤
Tsegi Yet ሄዳ ነው😊አቤላ ምርጥ ሰው😊
USA nat
አቤል ግን ወንድሟ ይመስላል አደይላይ የሠራችው ልጅ ሜካብ የማቶደው
sew alemen atrifo nebsun gin beyagodel mn yetekmewal geta yeshalehal wendme
አቤልዬ ፎቃዬ ስወድህእኮ❤❤❤❤❤
እስራኤል ❤❤❤
አደይን አቅርቡልን❤❤❤
አቤልዬ የኔ ትሁት ❤❤❤
አቤልዬ ስወድህ የኔ ወድም ከምወደው ሰው ተመሳስሎብኝ ሲናፍቀኝ አስሬ አተ ማየው ነገርስ ስነ ስርአትህ የኔ ውብ ትህትና ቁጅና እኔ ምወደው ከለርህ ጥርስህ ባጠቃላይ እወድሀለሁ ወድሜ❤❤❤❤
ማን ነው አቤል?😂😂
😂😂😂😂😂
እስራኤል ነዉ አደይ ድራማ ላይ አቤል ሁኖ ስለተወነዉ
@@MamoMihiretuእስራኤል ነዋ ውይ መመሳሰል ቻይው😂😂😂
@@ዮወርድ Awo 😘😘😀😀😀
አቤልዬ ቤተክርስቲያን ሳይሆን ቸርች አትልም ምክንያቱም ሙዚቃ ስጫዋት አልክበዚህ መልካም አቆምህ እውነተኛዋን መንገድ እውነተኛዋን ሀይማኖት ያዝ።
አቤልዬ😊❤❤❤
Jesus loves you
Birukti gerami gazetegna
ወድሜ ወደሚወድህ ጌታ ተመለስ
ስወድህ የምር ኡፋ
ፅጌስ?አቦ የፕሮግራም ሰው አትቀያይሩብን እኝክ
አቤልዬ❤
Wow❤
ፀዲዬ የት ሄዳ ነው
አሜርካ
ዋዉዉዉዉዉዉ አቤላ ❤❤❤❤
የእኔ ቆንጆ የሀገሬ ልጅ
ፀግዬዬ የት ሂዳ ነዉ
Abeliye batam new yemiwadik mirxiye konjo lij
አቤል ፍቅር
ወደ ኦርቶዶክ ቤተክርስቲያ ገብተህ እግዚአብሔር አገልግል በጣም ትሁት ነህ ፣ ፀጋህ ለ እግዚአብሔር ነዉ፤
ቀጣይ አደይን😅❤
ፀጊ የት ሄዳ ነው ግን????
አሜሪካ
አቤላ የሴቶች መረብ
የደቡብ ልጆች እናምናለን እኮ❤
አቤላየ
Uuuuuùfffffffff yoniyee siwodiko ❤
ሁኔንም አመጡልን
አቤላላላላላላ
my crush❤
❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
Oh wow good love me🩷🩷💝
The lady needs to work on her journalism skills. Sometimes she asks and answers the same question, and she speaks for too long.
ነጺስ የት ሄደች😢 አምጡልኝ ስወዳት❤❤❤
አሜሪካ ናት
❤🎉
እነጋገሩ እራሱ ትሁት ነው
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ጋዜጠኛዋ ተረጋጊ በጣም ተቅለበለበች ረጋ በይ እንዴ 😮
ኢቢኤስ ፌክ ኒውስ
❤😘😘👍
Kunjina, ergata ena chilota 1gna
Wuye eisire fegegitahin siwediwu
Weyyyyy satazefnut
Yoniye taznanaleh abo bsinka😂Lijitu gn betam tfetnalech ende gazetegna rega btiyi tiru new ehte
Bednq srawochu yemnawqew enkoan dena metah!!!!
እንዴው ለመሆኑ በህይወትህ ደስተኛ ነህ???
Yedankbetn ken yemiyadnhn yadanehn getan atrsa alemum mgnotum yalfal
ብዙዎች በተለያየ ምክንያት ሊያደምቁ ይችላሉ እኔ ግን ወንድም በእግዚአብሔር ቤት ስጋና ዳሙን ተከፈለ ማለዳ ተነስተው በፊትም ተንበርክኬ አባባ ያልኩ አባቴ አሁንም ይፈልግሃል እባክ ወደ ቤተክርስቲያን ተመለስ እግዚአብሔር የምረታ አምላክ ነው ዓለም ከንቱ ናት አንድ ቀን ጥለን ለምን ሄድ የዘላለም መኖርያችን ሰማይ እንዳናጣ እህት ወንድሞች የመዳን ቀን ዛሬ ነው እርሱም አሁን በተለያየ ሱስ ዘፈን በሌላ መንገድ ያላቹ ተመለሱ ወደ እግዚአብሔር 🙏🙏🙏 please we miss you so come back Church 😢😢😢
ስለ መዳን መወያያት ከፈለግ ''ቃሉ ይነገራል ''''የሚል የዮቱብ ቻናል አለ ያንተን መዳን አለመዳንን ቼክ ታደርጋለህ እባክህ አንዴ ገብተህ ታየው
ተባረክ(ኪ)
Q3wunuuu
@@በቃቻወ ወንድም ወይም እህት ብርሃን ከጨለማ ጋር ምን ህብረት አለው ይላል ቅድስ የእግዚአብሔር ቃል ስለዚህ ዘፈንንም ሆነ ዘፋኝንም ጎበዝ በለየ እያበረታታ ይ ስለ ኢየሱስ መዳን ለኔ ማውራትን ለሌላው ማውራት አይችልም መጀመሪያ ዘፋኝ ዘፈን ሀጢአት እንደ የነገረው
@@በቃቻወ😂😂😂
ብርክቲ ምትባይው አትቅለብለቢ ከሰው አፍ ላይ አትንጠቂ ብዙ ከመለፍለፍ ማዳመጥን ምረጪ ጥድፍ ጥድፍ ማለት ጎበዝ አይስብልም ብዙ ቦታ ስላየውሽ ነው ዮኒ ከመሰለ ሰው ጋር ሆነሽ ግብረገብ ተማሪ ዮኒዬ ❤
እጅግ በጣም 🤔
አቤላ አድናቂህ ነኝ አንዳንዴ ግን ገጸ ባህሪ ላይ ታናድደኛለህ ቢሆንም ወድሀለሁ ❤❤❤ሰላምህ ይብዛ ከነቤተሰብህ❤❤❤
አቤል ደስ የሚል ገፀ ባህሪ ነው
አልፎ አልፎ ግን አናዳጅ ነው እስራኤ አድናቂህ ነኝ
በጸዲ ፋንታ ያለችው ልጅ ስራ ክቡር ነው በርቺ እንደምክር ካስፈለገ ትንሽ ባትቸኩይ ጥሩ ነው ለዮኒ ለመጠየቅ ጊዜ ልትሰጪው ሞክሪ እህቴ
በትክክል ገልፀሻታል እህቴ የኔም አሥተያየትነው
እስራኤል የምንወድክ የምናከብርክ አስተዋይ ወጣት እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክልክ😍❤🙏
እስራ ወደ ልጅነትክ አምላክ ጌታ እጁን ዘርግቶ ይጠብቃል መቼም ሁሉን ታውቃለህ አለም ሳቀድምክ ግን ቅደማት ጌታ መልካም ንው ምልክት አለብክ ተበልተክ አትቀርም
Wuyy awo yimalsew
እስራኤል ስም አያምርም አቤል ነዉ የሚሄድብህ ደግሞ አደይይይ ብሎ የሚዘፍነዉ ነገር በጣምነዉ ደስስስየሚለኝ በጣምነዉ የሚያምረዉ አቤልናአደይን ስወዳቸዉ ❤❤❤❤❤
ተዋናይ እስራሔል ጎበዝ እርግት ያለ ልጅ እናከብርሀለን
በመጀመርያ እስራኤልን በመጋበዛችሁ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ
ስቀጥል...ቀጣይ ሳምንት ዘመኑ ነጋን ብትጋብዙልን በድጋሚ በጣም ነዉ ደስ ሚለኝ
እባካችሁ LIKE አድርጋችሁ ድምፀን ከፍ በማድርግ ተባበሩኝ
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾👈🏾👈🏾
በናታቹ ሁናተ አቅርቡልን
አቤላ ይመችህ አቦ እንወድሃለን ❤ ከይወኔ ጋር መገናኝት በራሱ ትልቅ እድል ነው ይመቻቹሁ❤❤❤
አቤል ፀባይህ በዝሁ ይቀጥልልህ አድናቂህነኝ
አቤላ❤ዮኒየ ምርጥ ሰው ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በተረፈ ጋዜጠኛዋ በጣም ለወሬ ተቅለበለበች ለዮኒ ፋታ አልሰጠችውምኮ ወይ ተፈጥሮ ረጋ በይ እህቴ❤
Abethi sethi Meknyhit 😁😁😁😌
ምርጥ ተዋናይ ነው👍👍👍
ወይ ከኢየሱስ ወይ ከአለም ምረጥ እንጂ ሶስት መንገድ የለም ። ሙዚቀኛነትህ ለኢየሱስ ወይስ ለአለም? ጌታ ይርዳህ ወንድሜ❤
የራሳችሁን ኑሩ እዝም ሙዚቃ ነው እዚም ሙዚቃ ነው ልዩነቱ ምንድ ነው?
ሲቀጥል በቅድሚያ የራስ ጉድፍ ማውጣት ይሻላል የሌላውን ከመመልከት።
@@mezeretworku3030 agree 👍 with you
ከእናንተ ቸርች ከመጨፈር የአለም ዱርዬ ይሻላል
በዕውነት መልካም ስነ ምግባር ምስጋና ለቤተሰችህ ይድረሳቸው።
አቤላ ምርጥ ሰው ይመችህ
ጨዋ ኢትዮጵያዊ ❤ እረጋ ያለ ልጅ
እስራኤል ቆንጆ❤❤
አቤልየ በጣም የምወድህ ተዋናይ❤❤
ጌታ ወደ ቤቱ ይመስል ግን ይከብዳል ኢየሱስ አሁንም ይመስል ......
እኔ የማትገቡኝ ምን ብሎ ነው ይሻል አይሻልም የምትሉት?🤔
God be with you and serve
ዮኒዬ ሰው አክባሪ ውዴ
አሠላሙአለይኩም ስደት የመረራችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ አሏህ ይፍቃችዉ አላህ አገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን የኔ ማደግ የሚስደስታችዉ ቅኖችየ ፎሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አድርጋችዉ አስደስቱኝ
አሚንንን አሚንንንንንን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen ❤ 🙏
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ አሚን እህት
አቤልየ ስወድህ በአደይ ድራማ አድናቂህነኝ❤❤❤
ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ጠብቆ ያሰባቹትን ያሳካላቹ
Amen Amen Amen
Abel mndnew filmun besreat lkekuln
ሁለችንም. ድምፅ. ኢኑሁን. ለይተችን. ለለይለ. ኑርሠቦ. አመነ. ሁለችንም
ስወደው ይሔንን ልጅ እና የቱርኩ ተዋናይ ኢሚር በፍቅር ነው የምወዳቸው 🥰🥰ዮኒዬ😘
እናተ ክፉዎች ለምን ላይክአታደርጉም ቱ🤣🤣🤣🤣 አቤል የኔ ፍልቅልቅ ስወድህ😘😘
I like Bruktawit❤❤
አቤል ምርጥሰው በፍቅርነውየምወድህ❤❤
ወይ ወይጥበብ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው የጥበብ መጨረሻ እግዚአብሔርን ማፍቀር ነው።
ገላትያ 5፣20/21/22
አቤላ ምርጥ ሰው
አላህይጠብቅህ አደይለይነውየማቀው እርጋታውየሆነ ወድሜንይመስለኛል ❤❤
ምርጥ ሰው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Abela mieti sew gin and andande adenine sitanadidat tanadidenyaleh enji❤❤
Yonii very humble Men ❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤል@እሥራኤል የአደይንነገርምንእያስብክነው❤❤❤❤
እኔም በጣም ደስተኛ ነኝ የምወደውን ስራ ነው የምሰራው
አቤል ስላየሁ ደስ ብሎኝል
ወይ ወይጥበብ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው የጥበብ መጨረሻ እግዚአብሔርን ማፍቀር ነው።
ገላትያ 5፣20/21
እውነትህን ነው እኔም ቪዲዮ ብሰራ ምንድነው ምሰራው ብዬ ይጨንቀኛል
አቤሎ እርጋታ ስርአት መልክ አቋም ፀባይ ትወና አሟልቶ ነው የሠጠህ በርታ
❤❤❤ፀዲሻይበአሜሪካዘናፈታእያለችነው
አንድም ቀን ለቃለመጠየቅ እኔ ያልኳቸዉን አርቲስቶችን ጋብዘዉ አያዉቁም እስኪ ዛሬ ይሳካልኝ ዘመኑ ነጋን ጋብዙል ???
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
ጎበዝ በርታ
Yene konjo wondime Abel 😊❤
Tsegi Yet ሄዳ ነው😊
አቤላ ምርጥ ሰው😊
USA nat
አቤል ግን ወንድሟ ይመስላል አደይላይ የሠራችው ልጅ ሜካብ የማቶደው
sew alemen atrifo nebsun gin beyagodel mn yetekmewal geta yeshalehal wendme
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
አቤልዬ ፎቃዬ ስወድህእኮ❤❤❤❤❤
እስራኤል ❤❤❤
አደይን አቅርቡልን❤❤❤
አቤልዬ የኔ ትሁት ❤❤❤
አቤልዬ ስወድህ የኔ ወድም ከምወደው ሰው ተመሳስሎብኝ ሲናፍቀኝ አስሬ አተ ማየው ነገርስ ስነ ስርአትህ የኔ ውብ ትህትና ቁጅና እኔ ምወደው ከለርህ ጥርስህ ባጠቃላይ እወድሀለሁ ወድሜ❤❤❤❤
ማን ነው አቤል?😂😂
😂😂😂😂😂
እስራኤል ነዉ አደይ ድራማ ላይ አቤል ሁኖ ስለተወነዉ
@@MamoMihiretuእስራኤል ነዋ ውይ መመሳሰል ቻይው😂😂😂
@@ዮወርድ Awo 😘😘😀😀😀
አቤልዬ ቤተክርስቲያን ሳይሆን ቸርች አትልም ምክንያቱም ሙዚቃ ስጫዋት አልክ
በዚህ መልካም አቆምህ እውነተኛዋን መንገድ እውነተኛዋን ሀይማኖት ያዝ።
አቤልዬ😊❤❤❤
Jesus loves you
Birukti gerami gazetegna
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
ወድሜ ወደሚወድህ ጌታ ተመለስ
ስወድህ የምር ኡፋ
ፅጌስ?አቦ የፕሮግራም ሰው አትቀያይሩብን እኝክ
አቤልዬ❤
Wow❤
ፀዲዬ የት ሄዳ ነው
አሜርካ
ዋዉዉዉዉዉዉ አቤላ ❤❤❤❤
የእኔ ቆንጆ የሀገሬ ልጅ
ፀግዬዬ የት ሂዳ ነዉ
Abeliye batam new yemiwadik mirxiye konjo lij
አቤል ፍቅር
ወደ ኦርቶዶክ ቤተክርስቲያ ገብተህ እግዚአብሔር አገልግል በጣም ትሁት ነህ ፣ ፀጋህ ለ እግዚአብሔር ነዉ፤
ቀጣይ አደይን😅❤
ፀጊ የት ሄዳ ነው ግን????
አሜሪካ
አቤላ የሴቶች መረብ
የደቡብ ልጆች እናምናለን እኮ❤
አቤላየ
Uuuuuùfffffffff yoniyee siwodiko ❤
ሁኔንም አመጡልን
አቤላላላላላላ
my crush❤
❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
Oh wow good love me🩷🩷💝
The lady needs to work on her journalism skills. Sometimes she asks and answers the same question, and she speaks for too long.
ነጺስ የት ሄደች😢 አምጡልኝ ስወዳት❤❤❤
አሜሪካ ናት
❤🎉
እነጋገሩ እራሱ ትሁት ነው
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ጋዜጠኛዋ ተረጋጊ በጣም ተቅለበለበች ረጋ በይ እንዴ 😮
ኢቢኤስ ፌክ ኒውስ
❤😘😘👍
Kunjina, ergata ena chilota 1gna
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
Wuye eisire fegegitahin siwediwu
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
Weyyyyy satazefnut
Yoniye taznanaleh abo bsinka😂
Lijitu gn betam tfetnalech ende gazetegna rega btiyi tiru new ehte
Bednq srawochu yemnawqew enkoan dena metah!!!!
እንዴው ለመሆኑ በህይወትህ ደስተኛ ነህ???
Yedankbetn ken yemiyadnhn yadanehn getan atrsa alemum mgnotum yalfal
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።