Guys thankyou especially kubur ato Tefera Walwa I have a big respect .Because he’s one of working hard for this country .some people don’t test good. But That’s the truth. So Ethiopian like any country we can have what’s we want . But the problem is in this country too many Banda.
It is understandable how difficult the road was. The hardest job in any profession is to bring change in attitude of people whom you work with. Harder than cast iron is attitude to break, a change to we can is the beginning of the end. what furthermore inspired me, is you guys have learned from errors of previous mega projects like Grand Renaissance Dam that could drain hard earned foreign and local currency. This is insightful decision not to joke over pennies of the poor nationals. Thank you for the wise decision made. I really like to appreciate Tefera Waluwa for his understanding of the project & dedication he made unlike most generation of his age. It wont be right not to thank Tefera and all others who were involved in its inception of the project. Many of us really understood it wrongly. Stay blessed
in my understanding, this is not a communication satellite, so it wont work for internet, tv, and phone communication. However, a big step forward for remote sensing, weather forecast, geographical and ecological studies. Communication satellite will follow next.
This device was initially put into action since 2013, which in fact took six years to launch It on the long March rocket, although the entire work has relied on China, somehow it is a great scheme of the then PM Meles together with the River Nile dam, by the way, when is the Alfa Meles Missile project completion?
በርቱ የአገራችን ብርቅዬ ልጆች ኢትዮጵያን ከፍታ ላይ እንደምታደርሷት አልጠራጠርም
ይህ ለኔ ለጳውሎስ ምን እንደሆነ ባወቃችው ኖሮ ያየውትን አይታችሁ ቢሆን ኖሮ ለእግዚአብሔር በፍርሃት ወድቃችሁ ትሰግዱ ነበር
ስለሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እግዚአብሔር ይመስገን አሜን!!
እንኳን ደስ አለሽ ሀገሬ
አረ በርቱ አላህ ያበርታቹ ደስ የሚል ነገር ነው ጋዘጠኞቸም በርቱ
Ethiopia has so many genius and educated people. I’m so proud of you all
God bless you
ጋሽ ተፈራ ዋልዋ ስላየዎት በጣምደስብሎኛል ከስንት አመት ብዋላ
እድሜና ጤና ይጠልኝ አባቴ
ታርኩን በታርክ የምመለስ ትዉልድን ለመፍጥር ከሆነ አሁን ያለንበትን ሁኔታለማሻነፍና የቀጣዩን ሰላም ለማምጣት እያንዳንዱ ትዉልድ ለሀገር ለተቀን ልያስብና ዘረኝነትና ትምከተኝነትን በጋራ ልዋጋ ይገባል፡፡
እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይጠብቅ አላሰሩ ያሉትን መዥገሮች እግዚአብሔር ያሳልን ፍቅርንና ሰላምን ለምንፈልግ እግዚአብሔር ፍቅርንና ሰላምን መያያዝን ይስጠን አሜንን
ሀገሬ ይገባሻል በሚቀጥለው ሳተላይት ስትልክ ፆለትም አብራችሁ ላኩ ወደ ጌታ ስለምትቀርብ ሀገራችንን ፍቅር በፍቅር ያድርግልን ዘረኝነትን ያንሳልን የድሮ አይነት ደጋግ ሰወች ያድርገን የሰለጠነ እንድንሆን በሚቀጥለው ሳተላይት አብራችሁ ላኩ እንዳትረሳ አብይየ ጀግናየ
ለሁሉም ሚዲያዎች ህዝብን የሚያባላ ፕሮግራም እና ትውልዱን የሚደነዝዝ ዘግጀት ከምታቀርቡ እንዲህ አይነት ፕሮግራም ብታዘጋጁ ቴክኖሎጂ እና ፈጠራ ለኢትዮጵያ ማምጣት
Wiy aleke ende hhhhh
salasbewko semetku wedefit yemigermu diloch yitebkunal ketebaberin mebertat alebn
" መልካም እድል ላገሬ ኢትዮጵያ"
Guys thankyou especially kubur ato Tefera Walwa I have a big respect .Because he’s one of working hard for this country .some people don’t test good. But That’s the truth. So Ethiopian like any country we can have what’s we want . But the problem is in this country too many Banda.
Wow...Africa is slowly rising again. It's about time. Yes we can👏🏾👏🏾🙏🙏
Great ! Job. Thanks for all your hard work and effort for making this dream come through ! Ethiopia ! Will always be proud of your hard work ! 👍
Abatachin Edmena Tena yestot. Full of wisdom and intelligent man.
በርቱልን እ/ር እጃችሁን አይምአችሁን ጉልበታችሁን ይባርከው
It is understandable how difficult the road was. The hardest job in any profession is to bring change in attitude of people whom you work with. Harder than cast iron is attitude to break, a change to we can is the beginning of the end. what furthermore inspired me, is you guys have learned from errors of previous mega projects like Grand Renaissance Dam that could drain hard earned foreign and local currency. This is insightful decision not to joke over pennies of the poor nationals. Thank you for the wise decision made. I really like to appreciate Tefera Waluwa for his understanding of the project & dedication he made unlike most generation of his age. It wont be right not to thank Tefera and all others who were involved in its inception of the project. Many of us really understood it wrongly. Stay blessed
ትክክል ነው ሰውይው ያልው አኛያ ኢትጵያኖች በወሬ ነው ይኑርንው ወርቅ አለ ማህድን አለ ይያልን ነው ይኑርንው አወን ግን ወሬ አይጥቅምም ዳይ ወደሰራ ሁሉም በትሰማራብት ጥንካራ መሆን አልብት ልጆችን በመክታትል ጥንካራያ ይትማር ትዉልድ ማፋራት አልብን ከዝርኝንት ከጎጥኝንት ከወርኖች አገርን ለማፋርሰ ከምልፋልፋ ሰውች በምራቅ ኢትዩጵያን ማሳድግ ይሁላችንም አላፋንት ነው
በርቱ በርቱ እምየ ኢትዬጲያን ከፍ አድርጏት አደራ እኛ እድለኞችነን ብየ አምናለሁ ከኢትዮጲያ መወለደ እዝህ ገረድ ሀኘ እንካን ከኢትዮጲያ መወለደን ሳስብ እኮራለሁ
የሰው ዘር ሳተላይት ያመጥቃል የብሄር ዘረኛ ያገር ሀብት ይሰርቃል እባካችሁ ልብ ግዙ
Excuse የህ ሳትላይት የተጠነሰሰዉ እኮ በነዛ visioner hard workers የትግራይ ለጆች ( ህዋሓቶች) ከ6ዓመት በፊት ነው:: ዝም ብለሽ ኣትቀደጂ ዓቢሽ ቢሆን የሰራው ቢኖር አሉባልታ, ጥላቻ, ውርደት, አገርን ለኣርቦች አሳልፎ መሸጥ, የአገር ኣውራ ተቆርቁኣሪ የሆኑት enginer, ጀነራሎች, የክልል መሪዎች እና ሌሎች መግደል ማሰር, ሌባ ያል በቀን ባንኮችን ማዘረፍ. .. እና እያለ... ይቀጥላል:: በኣፉ ግን የሰውን ስራ የራሱ አስመስሎ ያቀርባል ለባ ነው::
ይቅር በለኝ አብይዬ ስለሰደብኩህ ስለ ጠረጠርኩህ😢😢😢😢😢🙏
አንዴት ነው ለስልክ ኢንተርኔት ለቲቪ ጥቅም ይውላል አስቲ ዘርዘር ኣርጎ የሚያስረዳኝ ባለሙያ ካለ ፣ ኣደራ ካድሬዎች ወተት አንዳገኘች ዝንብ በየቦታው ጥልቅ አያላችሁ ኣስተያየት መስጠት ኣቁሙ
Yes
ዲያስፖራ ኢትዮጵያ ይህቺ ሳትሆን ወደ ፊት የሚመጥቁት ሳቴላይቶች ናቸው የሚችሉት
በእኔ አስተያየት ይሄ በስልጣኔ አስመስሎ ትልቁን የዳቢሎስ ስራ ነው አሜን ብለን የተቀበልነው
in my understanding, this is not a communication satellite, so it wont work for internet, tv, and phone communication. However, a big step forward for remote sensing, weather forecast, geographical and ecological studies. Communication satellite will follow next.
This device was initially put into action since 2013, which in fact took six years to launch It on the long March rocket, although the entire work has relied on China, somehow it is a great scheme of the then PM Meles together with the River Nile dam, by the way, when is the Alfa Meles Missile project completion?
woyine hulem gugute nbr sateelite ethiopia wust endjemer .aki nbr satellite min aynet tekm ende nbr .thanks GOD for every thing.AHunim geze saywosed satellatch endwonechef newu megnote
I was a big dreamer it's time to work for it.
Thank You
Congratulations Ethiopia
I remember that weather channelachen zenab meta hula yelehena next week yezmbal😂😂yemechew😊
ሳተላይቶች ልናያቸው እንችል ይሆን?
ተብቁ ነገ ኢትዮጲያ ነዳጅ ባይገኝ እልልልልልልልልልልልለልልልልል ነዋ የምለው መዳምን ትቻትነው የምፈረጥጠው አለቀ 😂😂😂😂
ክክክክክክ ይሄነዳጅጭምነው እጀአይራችን እርካሽ ቢሆንልን የት በደረሥን ነበር ማማየ አላሕ አለን ኢሻአላሕ
Welcome ♥♥
አሁን ወደሕዋ የሄደችው ሳተላይት ብሄር ምንድ ነው
።
Kkkkkkkkk🤣🤣
Ethiopia tebalalech💚❤💛
የጥንቶቹ ትክክለኛ ኣመለካከት ነበራቸው፣ የጋልሊዮ ጋሊሊ ኣመለካከት ከመቀበላችን በፊት። መሬት የማትነቃነቅ የረጋች ነች። ጨረቃ፣ ፀሃይ፣ ከዋክብቶች ሁሉም በመሬት ኣናት ላይ ሆነው ይነቃነቃሉ እንጂ መሬት እራሷ በፀሃይ ዙሪያ ኣትዞርም። ኣልበርት ኣንስታይንና ሊቁ ኒኮላስ ተስላም ሳይቀር የመሬትን እንቅስቃሴ የሚያጤን መሳሪያ የለም ብለዎል።
በስልሳዎቹ የሰውልጅ በነበረው ቴክኖሎጅ ጨረቃ ላይ ካረፈ፣ እንዴት ተኩኖ ነው በኣሁኑ በጣም በመነጠቀው ቴክኖሎጂ ጨረቃ ላይ ማረፍ ያቃተው?
Ethiopa hgara genk nagar naw ysrahew
Ya ethiopey mhranohahen asdasatun
Wé hope à lot to Abiy and its High officials to help scolars !
gena min tayto yektelale selqm l Ethiopia
ምነው የአዲሷ ሳተላይት እስከመጨረሻው አልታየም? ወዴት ሄደች? ዩፎ ጠለፋት እንዴ? ወይስ ኢትዮጵያን አላገኘችም?
ሰማይ ላይ ሳተላይት ከማምጠቃችን በፊት ፡
ምድር ላይ ወያነን ማጥፋት ኣይሻልም !
We don’t have time for bitch people ksewu betach yaregen yeirs beirs mebalat nw sew sizi bizu ngr yaregal igna ware inawura
ትክክል!
ኢትዮጵያ ገንዘብም ሆነ ከፍተኛ እውቀት ያላቸው ልጆች አሏት።
ኢትዮጵያ እስከአሁን በስፔስ ምርምር ላይ ትኩረት ሰጥታ ስትሰራ አልነበችም። የስፔስ ምርምር ተቋምም በቅርብ ነው የተጀመረው። በዮኒበርስቲዎችም ሰለ ስፔስ ምርምር ትምህርት አይሰጥም ነበር። በአጠቃላይ ሰለ ሰፔስ ምርምር ማንም የመንግሥት አካል ትኩረት አልሰጠውም ነበር።
ሰለ አንድ ታላቅ ነገር ምርምር ለማድረግ፣ መጀመሪያ ሰለ አስተሮኖሚና ሌሎች ትምህርቶች በዮኒበርስቲዎች ትምህርት እንዲሰጥ ማድረግ፣ ይህ ካልተቻለ ተማሪዎችን ወደ ውጭ አገር ልኮ ማስተማር።
Ygarahen hora
ተፈራ ዋልዋ አንድ ወቅት የህውሀት ባለስልጣን ሆነህ እንዳልተቸህ ነበር መከላከያ ውስጥ ያ ሁሉ አልፎ እንካን ለዚህ አደረሰህ
Bandana bandiraw
ብርቱ ብርቱ አብይ ብርቱ ይሄ ሁሉ ምቀኛ ያላደከመህ
Tefera walwa sile semay mirimir???🤣🤣😂🤣😂🤣😂
i am sure he got some knowledge about space science
@@buda2851 Yeah Iam thinking the same.
ተፈራ ዋለዋ እንተ ነብስ በላ አሁን ንስሀ ስትገባ ደግመህ የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ ሳትጠይቅ ህዝብ ፊት ትመጣለች ያሳፍራል
Nega Abebawu እናንተ ግን እግዚአብሔርን አትፈሩም? ምሁራንን ማሳደድ ምን ይሉታል? "ነብሰ በላ" ትላለክ ምን ሲያረግ አየሀው? ሁሉንም ጨፍልቆ ማውገዝ ጥሩ አይደለም::
በእኔ አስተያየት ይሄ በስልጣኔ ተንተራስቶ አስመስሎ የዳቢሎስን ሴራ ነው የተቀበልነው
Mogne nah ende ye Dybros sirana science layi enji
ሞኝ ነህ እንዴ, በደንብ እየተጠቀምከው ስትመጣ ትባንናለህ...
የዛኔ ልዩነቱን ታውቀዋለህ
አይ ተፈራ እስኪ መጀመሪያ በደና በምድር ላይ ኑር።
ሰማይ ላይ ሳተላይት ከማምጠቃችን በፊት ፡
ምድር ላይ ወያነን ማጥፋት ኣይሻልም !
ሁለቱን ምን አገናኛቸው???
gebreyesus weyane bendenante aynet yesew anjet yelelachew feriwoch yelelit chrak new kerashn lemawtat yesewn erdata meteyek yasafral.lene gn weyane lemebtuna letkmu zeb yekome budn(hzb) malet new
ሰማይ ላይ ሳተላይት ከማምጠቃችን በፊት ፡
ምድር ላይ ወያነን ማጥፋት ኣይሻልም !
GebreYesus እሷም ወደ ምድር በታች ትመጥቃለች በቅርቡ
ይህ ጥረትና ፕላን የዛሬ አመት ሳይሆን የተጀመረው በኢህአዲግ ዘመን በአላሙዲን ብር እገዛ የተጀመረ ነው ልክ እንደ አባይ ድልድይ... ስለዚህ ከንቱ ርካሽ ስድባቹን ተው:: ወያኔም ሆነ አልሆነ ሁሉም ለኢትዬጵያ ነው የሚሰራው...
ክማስተማር እንጅ ክማጥፋት የትም አለም ውጥዒት ተገኝቶ አያቅም። እድሜ ልካችን ስንገዳደል አይደል እንዴ የኖርነው? እስኪ አሁን ደግሞ ተማምረን እንየው። አይሻልም ጀለስ?