ዲን ላይ ያለ በቂ እውቀት የመናገር መዘዝ❗| ኡስታዝ አህመድ አደም | ሀዲስ hadis | ustaz ahmed adem |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 31

  • @baleyuowegalebi5982
    @baleyuowegalebi5982 ปีที่แล้ว +1

    የአላህ ያረብ

  • @ከፈንኪስየለውም
    @ከፈንኪስየለውም 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩምአላህ ኸይርያሸኽ አላህእረዥምእድሜናጤናይስጦዎት

  • @dfdfg9066
    @dfdfg9066 หลายเดือนก่อน +1

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ በለዋል ረሱል ሱላላህ አለይሂ ወሰለም አለወቂነት ወረዴት አደለም መጄመረያ ኢልም ይቀደማል። ያረብ አላህ ምጨረሻችንን ያሣምርልን

  • @apsaramobile1580
    @apsaramobile1580 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ. አዉቃዉ ከሚያሰዉቁት የዲርጋን የረቢ

  • @khadeija1484
    @khadeija1484 28 วันที่ผ่านมา

    የረቢ ሰሚታኒ የሚኒ ጠቅመዉ አለህ የድርጋኒ ❤❤❤❤

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 2 ปีที่แล้ว +3

    አሳሳቢ ነው ጎበዝ አላህ ከሚጠላው ነገር ሁሉ ይሰውረን!

  • @MaryamMaryam-g9v
    @MaryamMaryam-g9v 2 หลายเดือนก่อน

    አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ
    ጀዛከለህኸይረንኡስታዝአልሀምዱሊላህ
    ሡለላሁአለይሂወሰለምሡለላሁአለይሂወሰለምአሚንንንአሚንንን🤲🤲🤲🤲🤲🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 2 ปีที่แล้ว +3

    አህለን ሼካችን አላህ ባላቹበት ይጠብቃችሁ

  • @umuselmantube594
    @umuselmantube594 2 ปีที่แล้ว +1

    እይ ወሏህ ትክክል ነህ ኡሥታዙና አላህ ያቆይልን ጀዛከላሁ ኸይረን ያአላህ በጣም ከባድ ዘመን ላይ ነው ያለነው ብቻ አላህ መጨረሻችንን ያሣምርልን 👍👍👍👍👍

  • @HussainAwolMD
    @HussainAwolMD 2 ปีที่แล้ว +4

    አሏሁ ሱብሀነሁ ወተአላ ከነ ሙሉ ቤተሰበዎ ከክፉ ነገር ይጠብቀዎት

  • @zabibazabiba7605
    @zabibazabiba7605 2 ปีที่แล้ว +3

    ያረብ እስኪ እሡ በሚወደው መገድ ላይ ሁነን ይግደለን

  • @naheemanaheema3327
    @naheemanaheema3327 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ሡበሀነ ወተአላ ያዘንላቸዉ ሢቀሩ ዘመኑ😭 ዪሣ ዝናል አላህ ዪሂድና ጀዛክ አላህ ኸይረ

  • @اناالمسلمالحمدلله
    @اناالمسلمالحمدلله 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋ ነፍሴ ያረቢ እዘንልን

  • @زينب-ح8س6م
    @زينب-ح8س6م 2 ปีที่แล้ว +1

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاكم خيرا

  • @fatoomabdu1483
    @fatoomabdu1483 2 ปีที่แล้ว +1

    አሚንንንንንንያረብ

  • @اللهموغفرنورحمنيالله
    @اللهموغفرنورحمنيالله 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛካአላሁኸይሪን

  • @semirakasaw911
    @semirakasaw911 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ትቅባይነት ያደረግልን አላህ እድሜና ጤና ይሰጥችሁ ሁሉየም በመልካም ስረ አላህ እሚንጠቅወም ያድረግን ወሰታዝችን አላህ ይጠብቅል ያረብ ሁሉምየ ሰላምችሁን ይብዛልን ያረብ አላህ የሚንታግብረ ያድረግን የሰማናው እንጠቅምበት በዱአችን ሁሉየም አሰብኝ እህቴች እንድሁም ወንድሜች አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን ያረብ አልሚን

  • @apsaramobile1580
    @apsaramobile1580 2 ปีที่แล้ว

    የአላህ ሆይ. ልቤን. በንታ. ፊቅር. ሙላልኚ

  • @romejuhar2388
    @romejuhar2388 2 ปีที่แล้ว +1

    Allah edmewotin yarzmew

  • @asfvgsdd1702Fa
    @asfvgsdd1702Fa 2 ปีที่แล้ว +1

    ያረብ

  • @samsusamsusamsusamsu8927
    @samsusamsusamsusamsu8927 2 ปีที่แล้ว +2

    ያራቢ የእዉቀትን በር ክፈትልኝ

  • @رحيمةرحيمة-ف7ب
    @رحيمةرحيمة-ف7ب 2 ปีที่แล้ว +1

    جزاكم الله خيرن جزا
    አላህ ከእንደዚህ አይነት ዝቅጠት ያዉጣን ጥሩ ምክር ነዉ ለእንደኔ አይነት ለፍላፊ ሁሉ ጠቃሚ ምክር ነዉ ።اسأل الله ان يهديني و يهدي الجميع
    اللهم صل وسلم على سيدنا وحبيبنا محمد

  • @فاطمهمحمد-ف1د6ك
    @فاطمهمحمد-ف1د6ك 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛክ አላህ ኸይረን

  • @HussainAwolMD
    @HussainAwolMD 2 ปีที่แล้ว +2

    💜💜💜

  • @fatoomabdu1483
    @fatoomabdu1483 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @narty46
    @narty46 2 ปีที่แล้ว +1

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር .አላህ ይጠብቀን እንጅ በአሁኑ ሠአት አላዋቂወች በዝተዋል ።ጭንቀቱ በዱኒያ ላይ ለሚያያቸዉ ፣ለሚያዳምጣቸዉ ፣ታዋቂ ለመምሠል በድን ላይ ሥንቱ ነዉ እሚቀልደዉ ??ይህ ሁሉ የነገ የመጨረሻ ቤቱን የዘላለሙን ካለ ማሠብ ነዉ።አላህ ይጠብቀን

  • @HussainAwolMD
    @HussainAwolMD 2 ปีที่แล้ว

    جزاكم الله خيرا

  • @AminaDaawud
    @AminaDaawud 3 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn 2 ปีที่แล้ว

    አሰለማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ውድ የሀገሬ ልጆች አሏህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ መልካም መሆን መታደል ነው የህሌናም እረፍት ነው አሏህ ከመልካሞች ያድርገን ያረበና

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 ปีที่แล้ว +5

    ➡️ ሸህ አብዱረህማን አሰእድይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል። 【በዱንያ ላይ በኸይር ነገር የሚሽቀዳደም ሰው አሔራ ላይም በጀነት ቀዳሚ ነው።】
    ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ የነብያቶችን ታሪክ ፈትዋ ያገኛሉ👍👍✅✅✅

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 8 วันที่ผ่านมา

    አላህ ሂድያ ይስጠን