በርከት ያሉ ፍትዋ ኡስታዝ አህመድ አደም

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 55

  • @ToybaToyba-og1hi
    @ToybaToyba-og1hi 6 หลายเดือนก่อน

    ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር

  • @monbd9554
    @monbd9554 ปีที่แล้ว +8

    በሰማንዉ ተጠቃሚ ያርገን ኡስታዝ ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 ปีที่แล้ว +3

    ሱብሀንአላህ ዲናችን እኮ ለሁሉ ነገር መፍትሄ አለው አልሃምዱሊላህ

  • @Rahma-vu3yl
    @Rahma-vu3yl 8 หลายเดือนก่อน

    አላህ በሠማንው እምንጠቀም ያርገን ያሪብ

  • @zeynabshiffa8821
    @zeynabshiffa8821 ปีที่แล้ว +1

    በሰማንበት እምንጠቀም አላህ ያድርገን ኡስታዝ እውቀትን ባሳወቁ ቁጥር አላህ ኸይርጀዛዎን ይክፈልዎ

  • @nejate923
    @nejate923 10 หลายเดือนก่อน

    አስተግፊሩላህ ወአቱቡ ኢለይሂ

  • @kubra-hy3bn
    @kubra-hy3bn 6 หลายเดือนก่อน

    ሠለላሁአለይሂወሠለ ጀዛክአላህኸይርኡሥታዝ አንተምበተናገርከውእኛምበሠማነው እምንጠቀምያድርገን

    • @hani-xk7ws
      @hani-xk7ws 5 หลายเดือนก่อน

      Amiiin

  • @taybat536
    @taybat536 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህኸይር ኡስታዝ

  • @saadadubai9441
    @saadadubai9441 ปีที่แล้ว +4

    ጀዛክ አላህ ኸይረ አላህ ይጠብቃችሁ

    • @user-vn1fy7dw7g
      @user-vn1fy7dw7g ปีที่แล้ว

      ጀዛክ አላህ ኸይረ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @amriaamri8494
    @amriaamri8494 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ

  • @user-mu9qi1ic7k
    @user-mu9qi1ic7k 10 หลายเดือนก่อน

    በሰ ማንውእምንጠቀምያድርገንኡስታዝጀዛከላከያር

  • @biwzbigs7893
    @biwzbigs7893 ปีที่แล้ว +1

    ስሽርክ ስለሸህ ሁሴን ጅብሪል

  • @makkamohammad827
    @makkamohammad827 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛህአላህከይር

  • @user-oh4qq7rn8f
    @user-oh4qq7rn8f ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላ ከይር

  • @Tube-bn1yn
    @Tube-bn1yn 2 ปีที่แล้ว +7


    ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
    ﴿بلِّغوا عني ولو آيَةً﴾
    “ከኔ የሰማቹትን አንዲትም አርፍተ ነገር ብትሆን አስተላልፉ።”
    📚 ቡኻሪ ዘግበውታል 3461
    📌 በዚ ሀዲስ ነቢዩ (ﷺ) እንደሚነግሩን፦ ‘ከኔ የሰማቹትን አንዲትም አርፍተ ነገር ብትሆን አስተላልፉ።’ ከኔ ሱና እና ቁርአን የተማራችሁትን የሰማችሁትን ለሰዎች ሁሉ አድርሱ እንደማለት ነው።
    ┄┉┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄🌹

  • @EeEe-ct5zk
    @EeEe-ct5zk ปีที่แล้ว

    ወዓለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
    ጀዛከላህኸይር በሰማነዉ የምንጠቀም ያድርገን ያረብ☝😢

  • @whffdsa4206
    @whffdsa4206 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @zenetali5636
    @zenetali5636 ปีที่แล้ว

    አላህህይርጀዛህንይክፍልህ ኡስታዜ

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 ปีที่แล้ว

    ሠለሏህ አለይሂ ወሰለም

  • @Adh7-ng7pj
    @Adh7-ng7pj ปีที่แล้ว

    አላህ እርሱም እድሜ ይስጥልን

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 ปีที่แล้ว +1

    ያ አላህ አንተው ጠብቀን

  • @Awol891
    @Awol891 ปีที่แล้ว +2

    منذُ تلكَ الليلة لم تصلني أي رسالة منك؟ ، حسنًا هذا ليس غريبًا لكنه يؤلمُّني كثيرًا ، والغريب أنني بكل مرة أُقرر الا أنتظر منك شيئًا ، وأن أمضي وأتركَ الأمر للصُّدف ، لطالما كانت تأتيني بك.

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 ปีที่แล้ว

    አላሁምመ ሠሊ ወሰለም ወባርክ አለ ነብዩና መሀመድ

  • @najalet3792
    @najalet3792 ปีที่แล้ว

    ጄዘክ አለህ ኡስተዛ በሐጁ ዙር የኔም የበሌ ወለጁ ኢንደዚ ገጠመቸዉ በዘየተነሰ ሊጁቹን ተሰደቡ

  • @user-yd3wo2qz2c
    @user-yd3wo2qz2c ปีที่แล้ว +1

    Aslamalekm warmartah wabarakath

  • @aehribu-welolegabo
    @aehribu-welolegabo 2 ปีที่แล้ว +2

    አሰላማሊኩምወራህመቱላሂወበረካትሁእራህማየእደትነሺ ያረቢአላህሆይሀገራችንንሰላምያርግልንበዱአበርት ኡስታዝጀረኩአላህኸይርእደሜንጤናአላህይስጥልን እራህማየ አትጥፊማማየ

  • @samerasaidi5284
    @samerasaidi5284 ปีที่แล้ว

    👍👍👍

  • @user-st5ze3nz6q
    @user-st5ze3nz6q 7 วันที่ผ่านมา

    ሡለላሁአለይሂወሰለምጀዛክአላህኸይርኡሥታዝአንተምበተናገርከውእኛምበሠማነው
    እምንጠቀምያድርገንአሚንንንንአሚንንንንአሚንንንንንንንንን🤲🤲🤲🤲🤲👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍☝️☝️☝️

  • @selamtube21
    @selamtube21 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ራህሚዬ እህቴ እንኩዋን ደህና መጣሽልን እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @nurmedia2170
    @nurmedia2170 ปีที่แล้ว

    አስላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አላህ አገራችንን ስላም ያርግልን ጀዛካላህ ከይር ወደቻናላችን ተቀላቀሉ ሼር

  • @user-lt4hl1mx9q
    @user-lt4hl1mx9q ปีที่แล้ว +1

    ረህምት ሲልክ ቁጡሩ

  • @alemkasahun1766
    @alemkasahun1766 ปีที่แล้ว

    አላህ ኸይሩን ይወፍቀን

  • @user-up2iz3sx3i
    @user-up2iz3sx3i 8 หลายเดือนก่อน

    ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር ሰትዋ መጠየቅ እፈልጋለሁ ግን ቁጥር አላገኛሁ ቁጥር ላኩልኝ ባረከላሁ ፈኩም

  • @rejebyassin8123
    @rejebyassin8123 ปีที่แล้ว

    Aselamu alykum werhmtulah webrkathu wandma ehutoch teyaku naberu deruruy naberu

  • @user-mw9nu8gt8h
    @user-mw9nu8gt8h ปีที่แล้ว

    ኧሰላሙለይኩም ጀዛከላ ኸይር ጥያቄ አለኝ አንድ ሴትና አንድ ወንድ ለመጋባት ወስነው ትንሽ ለመቆየት ስልክ ላይ ማውራት አይችሉም ወይቻላል

  • @mmmonmooomn6293
    @mmmonmooomn6293 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሞላሁ ኸይረን ኡሥታዝ ፈትዋ እምጠይቅበትን ቁጥር ስጡኝ ባረከላሁ ፊኩም

  • @hayathhayath1124
    @hayathhayath1124 ปีที่แล้ว

    ስልክካለተባበሩኝ

  • @user-jr2fl3uq1n
    @user-jr2fl3uq1n 7 หลายเดือนก่อน

    የኡስታዝን ቁጥር የምታውቁ ጥያቄ ለመጠየቅ ነበር

  • @hani-xk7ws
    @hani-xk7ws 7 หลายเดือนก่อน

    ሰለሙ አለይኩም ኡስተዝ እኔ በፊት በለመወቄ ብዙ ስተት ውስጥ ገብቸለው አለህ መይፈቅደውን ዝሙት ሰርቸለው እነ አሁን ስደት ለይ ነኝ ከፍተኘ ጭቀት ውስጥ ነኝ የለፈውን ሰስብ የመኘል መተ መተ መተኘት አልቸልኩም ኡስተዝ መፍትሄው ምድነው ቢየስቀድሙኝ ሰለሙአለይኩም

    • @hani-xk7ws
      @hani-xk7ws 7 หลายเดือนก่อน +1

      ቁጥር ለኩልኝ

  • @BusyLine-oy7fi
    @BusyLine-oy7fi ปีที่แล้ว

    ኡሥታዝ አልሀምዱሊላህ ከዛሬ ሁለት አመት በፊት አድ መቶ ሀያ ሽብር ልኬ አሁን ሥት ብረ ተረፎኛል ብየ ሥጠይቅ አጋውቱ የወለድ ነው እናም 6700 አለህ አሉኝ እኔ አልፈልግም አልኩኝ ብሩ ምን መሆን ነው ያለበት

  • @user-yt5zk7wq5o
    @user-yt5zk7wq5o 7 หลายเดือนก่อน

    ቁጥራቸውን የምታውቁ ተባበሩኝ

    • @ashahmohmad_1009
      @ashahmohmad_1009 6 หลายเดือนก่อน

      እኔ ራሱ ፋጋለሁ

  • @fawziaahmed7773
    @fawziaahmed7773 ปีที่แล้ว

    ቁጥራቸውን ተባበሩኝ የምታቁ😊😊😊😊😊

    • @user-yt5zk7wq5o
      @user-yt5zk7wq5o 7 หลายเดือนก่อน

      ቁጥራቸው አገኛች ተባበሩኝ ለኔም

  • @biwzbigs7893
    @biwzbigs7893 ปีที่แล้ว

    መዙማና መዘዙ የሚለውን