ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የኔ ጌታ አይዞክ ለሰው ቦታ አትስጥ ዋነው ጤና ነው አሁንም ጤናህን ይስጥክትምህርትህን ቀጥል እዳትተው እስፖርት ጀምር
የኔ ድቡሽቡሽዬ እግዚአቤሄር እድሜና ጤና ይስጥክ ዋናው ጤና ነው❤❤❤🎉🎉🎉ሰው የፈለገውን ቢል አይሰማክ ሰው ከመናገር ወደ ሆላ አይልም ልቦና ይስጠን አሜን🙏🙏🙏
የሚገርም አስተያየት ❤❤❤❤
@@queenzuzu710 አመሰግናለሁ ❤🙏❤
@@rasayifat5726 እኔ በጣም ወፍራም ነበርኩ እና ዱባ ቀጮ የማይሉኝ የለም እና አሁን ደሞ የአረብ ሀገር ስራ አከሳኝ ከዛ ደሞ ምን ሆነሽ ከሳሽ ያገኛኝ ሰው በሙሉ አስጨነቁኝ ስለደረሰብኝ ነው እንጂ ከመሬት ተነስቼ አይደለም ከኔ አልፎ ባለቤቴን ቤተሰብን ምን ሆና ነው የከሳችው ይሎቸው ነበር እናደድ ነበር የምሸከመው እኔ
አስተዋይና ትሁት ልጅ ነው ፈጣሪ ይርዳህ
Baba chigir yelewum xot xot rut ante yiqanisal gana lijnehina tena yistihk wendime egsabherin seliy ishi yisamal geta!!☝️👍👏👏👏❣️❣️❣️
አይዞህ የኔ ጌታ ትምህርትህን ቀጥል። ተሰፋ አትቁረጥ❤❤❤❤❤❤ልጂ ሰለሆንክ አገር ተረካቢም ነህ።
😢😢 ሱበሀን አላህ የአላህ ሥራ አላህ ያሥተካክልህ ወገናችን አላህየ መጨረሻየን አሳምረልኝ
ፀበሌ ተጠመቅ ፃም ሰግደት ሰገድ ወንድም ፋጣሪ ይጠብቅህ
አላህ ያሥተካክልህ ውፈረትህን ወደኖረማል ጤነኝነት ይቀይረልህ አላህ ታአምረኛ ነው አብሺረ ጭቀትህን ያሳልህ
ትልቅ ይቅርታና አንድ ሀቅ!!ሀገሬን ወክዬ የምትለው ምንነቱን ነው የምትወክለው😮ይልቅ እንዳልከው በተቻለ መጠን ወደትልቅ እድሜ ሂደህ ሌላ በሽታዎች ተጠራርተው ከመያዝህ በፊት እና ችግር ውስጥ ከመግባትህ በፊት ይህንን ውፍረት ሲሆን ማጥፋት ወይንም መቀነስ አለብህ ያ ነው ለሀገር ማስተማሪያ ማለት እንጂ ተፈጥሮ ነው እያሉ ለአይምሮ መንገር ጥሩ አይመስለኝም በርታ ጎብዝ ውጪ ያሉ ወፍራሞች ከልባቸው የተነሱ ችለዋል አንተ ደግሞ ከፈለግክ ቆራጥ የአበሻ ልጅ ነህ በርታ በርታ እንዳትረታ😊🎉
አይዞክ ወንድሜ እግዝአብሄር በነገር ሁሉ መልካም ነው ዋናው ሙሉ ጤነኛ መሆን ነው
የኔ አሳዛኝ የኔ መልከመልካም አደበትህ መረጋጋትህሥ ደሥ ሲል
ጤናህን እንዳይጎዳህ የግድ መቀነስ አለብህ ፀበልም ተጠመቅ ወንድሜ ደስ የሚል ልጅ ነው
አይዞህ ወዲም ዋናው ጤና ነው የኛ ሰው ብዙ ነው የሚያወራሁ የሰው ወሬ ጭራሽ እዳሰማ
አይዞህ ወንድሜ ይስተካከላል ፆም ጥሩ ነው እስፖርት ስራ ቀስ በቀስ ይለወጣል 🎉🎉
ድቡሽቡሽ. የእግዚአብሔር ስራው ግሩም ነው የሚገርመው ባተ እድሜ የሚሆን ልጅ አለ እኔ የምሰራ በት ቦታ ያረብ ልጅ ነው ግን በህክምና ምንም ለው አላሳየም በምግብ ይሻላል ማስቱካከል ያለብህ
ሕግዚአብሄር ስራው ድንቅ ነው እራኤል ውአ አቅርቢለት ለእንግዳሽ
አይዞህ ወድም ይሄ የእግዚአብሔር ስራ ነው እግዚአብሔር ደግሞ ያጥፋልህ በርታ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ የምትሳደቡ ደግሞ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ
የኔ አባት እኔ የምሠራበት ልጅ እዳተ ነበር ግን አሁን በስፖርት ባመጋገብ አሁን ቀንሶል በጣም እሚሄደዉ በግሩ ነዉ አይዞህ ቀጠሮ አትያዝ
በርታ እና ራስህን በምግብ መንገድ በመጏዝ salary ጁስ green apple ሲርብህ ቆሎ ነገር እየበላህ በርታ ሰዎች በውፍረትህ ከሰደቡህ ለበጎ ቀይረው ሰውነትህ ለመቀነስ ተጠቅምበት የኔ ወንድም ተፈጥሮ ብሎ ነገር የለም ራስህን አትሸውድ ወፍራም ሆነህ ተወለድክ ማለት ዘለአለም ወፍራም ትሆናለህ ማለት አይደለም የደም አይነትህን እወቅ ማለትም ምን አይነት የደም አይነት ነህ ? ከዛ እምትመገበውን ይነግርሀል ቡዙ በመብላት ሳይሆን እምትመገበው አይነት ነው ዛሬ ልጅ ስለሆንክ ውስጥህ ጤነኛ ይሆን ይሆናል እድሜ ስትጨምር ግን አደጋ ነው
ወንድሜ እመነኘ እግዚአብሔር ከሰዉ ለይቶ እንዲህ አያደርግም እኔ የምመክርህ ስገድ ጹም ጸልይ ድራሹ ይጠፋል እመነኝ የኔ አባት አንተ እንደምትለዉ ሳይሆን የክፉ ጠላት ነዉ ታሸንፈዋለህ ስገድ ግድ የለህም
ሀኪም የሚልህን በቻ ተከታተል በተቻለ እንደማንኛውም ጤናውን ለመጠበቅ እራሱን እንደሚንከባከብ ሰው እራስህን ተንከባከብ እዚህ በኛም ባለንበት በተመሳሳይ ሁኔታ ውስጥ ያሉ አሉ የሚቻልህን እየሞከርክ ነው በርታ ሴፍ በሆነ መንገድ እረፍት እያደረከ በደንብ ዎክ አድርግ የምትችላቸውን የእንቅስቃሴ ስራዎች አዘውትረህ ስራ በትርፍ ጊዜህካገኘህ አትክልቶች አበቦችን ትከል ጊቢህን አስጊጥ
የኔ ወድምጠንካራ ሁን እግዚአብሔር መልካም ነው የሚወደውን ነው ፈተና ያለው ትምህርት ተማርሁሌም ፆለትአርግ ከቤቱ አትራቅ የሚሳነው የለም ያቅልህ በርታ እንወድሀለን ❤❤❤❤
አይዞን ብሮ ተፍ ተፍ በይበት ጥዋት አትተኛ ተነስተህ ሮጥ እሺ ባባ
አይዞክ እንደውም ያምርብሃል ግን ተጠንቀቅ ለወደፊት ችግርእንዳይፈጥርብህ ግንያምርበታል ❤❤❤❤❤❤❤❤
Minu new yemiyamrbet
ተመስገን❤ ዋናው ጤና ነው እኔም ልደርስብክ ነው 80 ደርሻለሁ ፈጣሪ ይርዳን እንጂ ዉፍረት ከባድ ነው
እኔም 80😢😢😢ከባድ ነው
እኔ 75😢😢😢😢
This is not a blessing guys! It's an alarming health problem! You should take care!
@@ياالله-د6ب ውድዬ እራስሽን ጠብቂ ፈጣሪም ይርዳሽ እንደ ቀልድ ወፍረን መቀነስ አቃተን በእንቅስቃሴ ቢከሳ እኔ ነበርኩ ምከሳው እናም ጥንቃቄ ይሻል ውፍረት
@@bahiretalk በጣም መተንፈስ አልቻለም እኮ ደህና ነኝ ይላል ግን አተነፋፈሱ ይጨንቃል ፈጣሪ ይርዳው
አይነጥላ ታወፍራለይ ፆለት አድርግ ስገድ አይዞህ እግዚአብሔር ሁሉን ያስተካክለዋል በፆለት በርታ
አይዞክ ወንድሜ በርታ 🙏 ራሄልየ ትህትናሽና አቀራረብሽ በጣም ጎበዝ ነሽ ይበልጥ ቀጥይበት ባርችየ👌💕
ወሃ የለትም 😢😢😢😢😢😢ልጅ ትንብሎት ዝም ትለሌች በፈጣሪ ስም😢😢😢
ሲያሳዝን ጋዜጠኘዋ ዉሀ አቅርቢ በጣም እያሳለዉ ነዉ ምስኪን ዉስጤ የተሰማኝ በጣም ሚዲያላይ ምስክርነት ሰምቻለሁ መንፈስ ሰዉነቷን በጣም አወፍራት ፀበል ሄዳ የዳነች አለች ሱባኤ ፀበል ጠጣ በርሜል ቅዱስጊወርጊስ ሄድ ማረያምን ትድናለህ 😢😢😢😢
በትክክል እህቴ
@@ቲጂየቅዱስሚካኤልልጅነኝጠ አብሮ የተወለደ መንፈስነዉ እደዚህ እሚያስጨንቀዉ እድናለሁ ብሎ ከሄደ እመኔኝ ድኖይመጣል
ኧረ ኮሜታተሮች መፈስ ምናምን ምንድነው ሰውን ሌላ ጭንቀት ውስጥ ምትከቱት አሞኝ አያቅም እናቴ ወፍራምነች እያለነው ምድነው ምትቀባጥሩት@@Eldana-j5j
አው።ውሃ እንኳን የለም
ይሄ የተፈጥሮ ሖርሞን የሚያመነጨው ነው አልታመመም እዚህም አሉ እነደዚህ ገን ጣፋጭ እና ብዙ እንዳይበሉ ይመከራሉ ይኼ እንዳለው በተፈጥሮ ነው ከጊዜ በሁዋላ በራሱ ያመጣው አይደለም ለምን ያሳዝናል እኛ ጤነኛ ነን ከምንለዉ የተሻለ ብሩህ ተስፋ ያለው ደስተኛ ሰላም አእምሮ የተጎናጸፊ ሳይማረር ስአብናውን የጠበቀ ልጅ ነው ማበረታታት ነው የሚገባ አያሳዝንም
እግዚአብሔር ሰጦታ ነው እደሜ እና ጤና የሰጥህ ጋዜጠኛ ግን ውሃ የለም ?ጥያቄ ሸ ደሙ ?አተጨናነቀው😢
የኔ ጌታ በጣም ነው ያሳዘንከኝ ከባድ ነው በተለየ መልኩ ኢወት ይከብድአል በገዛ ሰውነትህ ታስረሀል ትልቅ ስቃይ ነው
በርትቶ ከሰራ አይቆይም ይቀንሳል ጀምሮ መቀነስ ግን ጭራሹን ዉፍረት ይጨምራል በርታ ወገናችን
ወንድሜ እኔ ምንም ኪሎ ሁን አንተ ታውቀዋለህ ግን በፈጣሪ ልብህ በስብ የተሸፈነች ስለሆነ ልብህ ባልታሰበ ሰአት ቀጥ ስለሚል ለጤንነትህ አስበህ ቀንሰም ኑር እድሜህን እባክህ እራስህን ጠብቅ ይሄ የፈጣሪ ጰጋ ሳይሆን ተትሮይድህን ቼክ ማድረግ አለብህ የሚያከሳም አለ የሚያዋፍርም አለ ስለዚህ በምግም ሳይሆን ብትታየው ጥሩ ይመስለኛል ውፍረት መጥፎ ነው ስትተኛም እንደልብህ መተኛት አትችልም መተንፈስ ያቅትሀል ስትራመድም እንደዛው እንደምንም ብለህ ጂም ሂድ ምግብህን አስተካክል ተራመድ ስለዚህ ውፍረት በሽታ ነው ቀንስ ወንድሜ
በጣም ትክክል ነሽ የኔ ውድ ይህ ትኩረት የሚያስፈልገው ነገር ነው ህመም የለብኝም ይበል እንጂ የጤናም አይደለም በዚህ ውፍረት ምክንያት የሚመጣ ችግር እንዳይኖር በቀላሉ መታለፍ የለበትም። እኔ ራሴ ተፈጥሮዬ በጣም ቀጭን ነኝ ውፍረት የሚባል ነገር እኔ አካባቢ አይደረስም ነበር ግን ጤናዬን ለመጠበቅ በየዓመቱ ቼክ አደርግ ነበር እናም በጣም ጤነኛ ነሽ ነበር የምባለው ስኳር ደምግፊት የሚባሉ ነገሮች የለብኝም እና ዕድሜም እየጨመረ ሲመጣ ስኳር መታየት ጀመረ ከዛ ክትትል ጀመርኩኝ አሁን ሁሉም ምልክቶቹ በሙሉ የሚሰማኝ ስሜት ሁሉ ዱሮም ጀምሮ ነበረብኝ ሰውነቴ ሙቀት የሚለቅብኝ ምላሴ ስንጥቅጥቅ ማለቱ ለሊት ላይ ልቤ በኃይል መምታቱ እና ላብ ማላቡ ሁሉ የዱሮ ነው ልቤን ቼክ አድርጌ ጥሩ ነው ተባልኩ ታይሮይድም ችግር አልነበረብኝም ግን አሁን ይኸው የስኳር ህመምተኛ ነኝ እና ምን ለማለት ፈልጌ ነው ህመም የለብኝም ላለው ነገር አሳሰበኝ ለዚህ ነው ብቻ ፈጣሪ ጣልቃ ይግባ ጂም የእግር መንገድ የመሳሰሉትን ቢበረታ ጥሩ ነው ለራሳችን ኃኪሞች እኛው ነን እላለሁ ውዴ።
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች!!
😂
ከባለታሪኩ እና ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች ከሚለው ጋር ምን አገናኘው?
ዱቄት ምን ያገናኘዋል እስቲ ቀፎ
you are brave with a beautiful smile kid it is not easy gena be 80 puond enkuwan endet endemikebden sewnetachen
ወድሜ በርሜል ጊወርጊስ ህድና ሞክር የእግዚአብሔር ስጦታነው ምንም ማድርግ አይቻልም
ግዙ ደሰ የሚል ልጂ ነው ከነ ቤተሰቡ ❤
አይዞህ ምንም ተስፋሳ ሳትቆርጥ sport ስራ እናቶቻችን ሰውነት ይሞላል ይጎላል...ይላሉ ..ይህ ውፍረትታሪክ ይሆናል ..
አይዞህ ወድሜ ዋናው ጤና መሆንህ ነው
Greetings from California your an amazing young man and you have great potential too
እግዚአብሔር ይባርክ ውድ ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በዚህ ኑሮ ውድነት ወፍረህ ወፍረህ... የነጮቹን እርዳታ እንዳታስከለክልን .. ለማንኛውም ቀልዱ ቀልድ ነው.. ውፍረት በሽታ ነው ወንድሜ ቶሎ ለመቀነስ ሞክር.. እንዳትቀጭ
የኔ ጌታ ሲያሳዝን እኔ 116 እማረራለሁ እሱ ገና19" አመቱ መጫወት መሮጥ ባለበት ግዚ ሰውነቱ አስሮት እግዚአብሔር ያንሳልህ የኔ ልጅ
ለጤንነቱ ትኩረት የሌለው በመሆን ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
He is so kind 💙
Keep up you will be just fine, thier is surgery if you get help 👍 from Greet Dr who works with this kind of case
ፆም ፀሎት አዘውትር ሰገድ ብዛት አይዞህ በርታ ጣፋጭ ስብ ነክ አትመገብ
menme aykahe egzyabhar amlake kfete khala ykdemlhe ❤❤❤
እንግዳ ስትቀበይ ውሃ አታቀርቢም ልጁ እያሳለው ነው
He can't brez his to beg e
ኢትዮጵያ ውስጥ ጋዜጠኛ ብለው ሰው ይጋብዛሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ክሊነክስ ውሀ በጭራሽ አያቀርቡምእንግዳ ስትጋብዙ ይህንን ሳታሞሉ አትጋብዙአንድ የታዘብኩት ተዋቂ ጋዜጠኛ ነው ስሙ ይቅር እና ሴት ናት ተጋብዛ እንባዋን የምትጠርግበት ከኮመዲና ሳብ አድርጎ ቀደድ አድርጎ እንኪ ሲላት በጣም ደነገጥኩ ነውር ነው
እውነት ከሆነ ስሙን ትናገሪ ነበር ወረኛ 😆@@sarabarkot1646
@@sarabarkot1646aqwalhu.sefu nwe yemiyaregwe
ውሃ ሰይፉና እሸቱቢቻናቸው የሚያቀርቡት
እስይ ዋናው ጤናህ ነው ሰውነት ባዳ ነው አድቀን ይጠፋል
እውነት ቅን ነህዋናው ጤናማ መሆንህ ነውእስፖርት ስራ ይጠፋል ምግብ ቀንስ
አልበላም አለኮ
ጭንቀት እኮ ነው የበለጠ የሚያወፍረው እኔም ብዙ አልበላም ግን ሰውነቴ ውፍረቱ በጣም ያስጠላል 😢😢😢😢😢😢ጭንቀት ነው
@@LalàSskj ጭንቀት ቢያወፍርማ አብይ ከመጣ ጀምሮ ቀጭን አይገኝም ነበር
Uuuuuffff yene getaa EgziAbiher ka Ante gar yihun yefateri sixotanwu minim Ayidelam😍😘
ጎበዝ የበሰለች ጠያቂ
Egziabher tena ysth yene wendm
ሡባሀንአላህ የአላህሥራብዙነው
ጤናማ ነኝ ብትልም እንዳልሆንክ ማወቅ ይቻላል። የሚያስልህ የጤና አይምሰልህ! ልጄ ሆይ በተቻለ መጠን ስፖርት ሥራ። የምትመገበውን መርጠህ መብላት።ተፈጥሮ ብለህ ተስፋ አትቁጠር።
እርችዬ ምርጥ ምርጥ እግዳ አቅርበሽልናል
ጎበዝ፡ጋዜጠኛ፡ነሽ፡በርቺ❤
መንፍስ ነው እንዲ ያውፍረው እውነት ፀበል፣ተጠመቅ ፀልይ ከመድነስ ትድናለክ
እኔም እደዛነዉ ያሰብኩት አብሮ የተወለደመንፈስነዉ ፀበል ሱባኤ ያስወግድለታል አንድ እህታችን ስትመሰክር ሰምቻለሁ ሰዉነቷን በጣም አወፍራት መንፈስ በርሜል ቅዱስ ጊወርጊስ ብሄድ እመኝኝ ድኖ ይመጣል
በየቀኑ አንዳንድ ሰዓት ስፖርት ቢሰራ በትክክል ሚያምር ቁመና ይይዛል ውፍረት ስንፍና ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
wanaw tena❤ desyilal tena yistih
የኔ ጀግና አይዞህ💪👈🤩🤩🤩🤩🤩🤩
በአንድ ጊዜ 100 ጥያቄ ትጠይቂዋልሽ በጣም ሲሬስ አደረግሽው።
Wendemachen.esport.sera.demo.egzabahe.tanegna.adrgo.new.yefteh.egezaber.yemsegen❤
Yimechih brother man ✌🏾... Tinish nat egiree 46 kutir nat 😄 hehe I love that.
ስፓርት ለመስራት ቀጠሮ አያስፈልግም ከአሁኑ ጀምር ብሮ
ማርያምን 👌
Damoo samir qonjoo❤❤❤❤❤❤ 🥰😍🥰
leave him alon እንዴ ነገረሽ በቃ እኮ የሖርሞን ጉዳይ ነው ተፈጥሮ ነው አለሽ he is a happy kid young man that is very important ለሰው ለጅ ከአእምሮ ነፃነት በላይ ምንም የለም ጤና መሆኑ ትልቀ ነገር ነው ባለሞያዎች አሉ let him be him self
በቀላሉ መቀነስ ይቻላል :አትጨነቅ። ፊልጵስዩስ 4;4-6። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በጣም ይወድሃል። እንወድሃለን።ዮሐንስ ;3:16
😂😂😂😂😂በሸሎ ሰበካ
❤❤❤ሁሉም ብአንድ ግዜ ለማድረግ አትቸገር! በ3 ደረጃዎች አድርገ ክብደትህ ባለበት Settled እንዲሆን አድርግ በዚያም ግዜ ውሰድን ከዚያም የመቀነስ እቅድም አስቀጥል ከዚያ በሃላ Target ወዳደረግከው ክብደት ከደረክ ቦሃላ አንድ ነግር ብቻ focus ማድረግ ይጠበቅብሃል ያውም ክብደትክ እንዳይጨምር ብቻ ይሆናል ትግልህ❤❤❤
በትክክልና ግልፅ ስብ ሲበዛ ፀረ ጤንነት ነው ። ምንም የሚያስደስት ነገር የለውም ያስደነግጣል እራስሽ እንዳልሺው ያውም በዚህ ዕድሜ ። ምነው ዶክተሮች ምክር ቢለግሱት። አሁን ራሱ አተነፋፈሱ ልክ አይደለም እየተቸገረ ነው የሚያወራው አተነፋፈሱ እውርም ይረዳል በአተነፋፈሱ
Brother , you have to spend majority of the day doing exercise and eat very very small portion for one year. Don’t make surgery your first choice
I'm proud of you 👏
እናቶቻችን "" ጥቁር እንግዳ "" ነው እንጂ ወፍራም እንግዳ አይሉም ተሳሳትሽ!!
እኮ😂😂😂
የታዘብኩት ነገር ቆይ ልጁ 158 ኪሎ ነኝ አለ ከዛ እናንተ 170 ቆይ ለምን ትዋሻላችሁ ትኩረት ለመሳብ
Eko eneme geremogmale
@@sdt3004 weshetam nachew ho gud eko nw
ተይ ባህላችንን አትርሸ እንጂ ገበያ ስንገበያይ እኮ ትንሽ መርቁን እንል የለ እሷም 12 ኪሎ መርቃለት ነዉ 😂😂ልጁ ግን አሣዝኖኛል አላህ ይርዳዉ
🤣🤣🤣🤣🤣🙏🇪🇷@@የርጎፍርፍር
@@የርጎፍርፍርክክክክክክ በኪሎ ለምተመን ሁሉ,ይጨመራል
እስፖርት ስራ ኢቲዮ ያለቹሁ አግዙት ማለቴ እስፖርት ስሰሩ ኡሱንም አሰሩት አበረተቱት እንደይሰለች
ዋው ጋዜጠኛዋ እርጋታሽ እና ስነ ስራዓትሽ👌🥰
በውሃ ጥም ቀጣቾው እንጂ አንደበትዋ ይጣፋጣል😂😂
Seratesh??yechi balege degmo melseh altewaaelijnm ababalewas??
የኔም ሰው ይህነው እሚአህለው ከልብሱ ነው የሚፀዳዳው 😢
200% ከእግዚአብሔር ጋር ማስተካከል ትችላለህ ወንድሜ በጣም ነዉ ምወድህ❤❤❤❤❤ በተቻለ እንቁላል ብላ ምግብ ስለሚዘጋ አቅሙ ካለህ አሳ ብላ ከዚያ ሻሀይ የዝጂብል ሻሀይ ጠጣ ወንድሜ ።ብርቱካን ከዝጂብል ጋር አርገህ ጠጣ
የተፈጥሮ ውፍረት ቢሆንም ማስተካከል ይቻላል ስፖርት ስራ አመጋገብህን አስተካክል ትቀንሳለህ
Ere min honachunew bizum albelam sew gin bizum beliche yimaslochawal ale siga demo albelam ale Iko🤨!
Akaamii Naga ketii biroWowwww❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶
በቀን አንዴ ብቻ ሰላጣ ያለ ጨው ያለ ዘይት በሎሚ ብትመገብ ካሮት ጥቁር ጎመን ያለ ጨውውና ዘይት ብትመገብ በርግጠኝነት ይስተካከልልሀል በሐይማኖትህ ጠንካራ ሆነህ በግርህ እየሄድ መጸበል ማስቀደስ ጾሙን በስትክክል መጾም እስከ 9ኝ መቆየት ሰውነትን ማስጨነቅ አለብህ
እስፖርት መገመር አለብህ ከምግብ ብዙ ጊዜ ውሃ መጠጣት ጥሩ ነው ግን እራስህ ጠብቅ ።
ሰው በውፍረት ይመፃደቃል ሲደብር ዛሬ አለመታመምህን ነው የምታየው? አትጃጃል። ቆንጆ ፒሮግራም? በል ብላ በደንብ።
የሰውን ዉሬ አትስማ በርታ
Yeni wedm des Emil sew new❤
እግረ ወፍራም ሳለ እግረ ቀጭን ይሞታል አሉ ከሰው የሚመጡ ለአስጨናቂ ንግግሮች ሁኔታዎች ቦታ ሳትሰጥ ከባለሞያዎች ምከር በተጨማሪ እንደማንኛውም ሰው የሚጠቅሙህን እንቅስቃሴ ለጤናህ ከሚበጁ ምግቦችን በምታገኘው መጠን ተመገብ የራስህን ምገብ አትክልት ፍራፍሬ አሳድግ ገና ልጅ ነህ ብዙ መስራት ትችላለህ ሰርተህ ማድረግ ያለብህን አድርገህ ስትጨርስ በቂ እረፍት አድርግ ኢነርጂህን መልሰህ ለማገኘት ያገዝሀል enjoy life እግዜር ያግዝህ በምታደርገው ሀሉ
እባክህ ወንድ እንዲህ ወፍራ የነበረች ልጅ አሁን በደንብ ቀንሳ ሰውነቷ በደብ ተስተካክሎላታልና እሷን አማክርና መቀነሻውን መንገድ ከሷ ልምድ ውሰድና ሰውነትህ እንዲስተካክል አድርግ ማራኪ ዩቱብ ቀርባ ነበር ልጅቷ
I have seen many a many kids with similar case successfully brought their weight to a normal BMI( body mass index ) meaning in your case to 75 -80kg
ኣይዞን ወንድሜ እኔ ወፍራም ሰዉ ለምን እንደሆነ ያሳዝነኛል ምክንያቱም ሰዉ ሚያስብክ ከሰዉ በላይ እንደምትበላ ጭንቅ እንዴሌሌክ ያስብሃል
ከምተሮች ጨዋዎች ❤❤❤❤
የኔ አባት❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
ቆንጆ ነክ ባባዬ❤❤
በአለም ላይ አይደለም ከሱ የሚበልጥ ብዙ ሰው አለ።
ጠያቅዋ ይቅርታ እያደረግሽልኝ ለተጠያቅዎቹ ወሃ ብታቀርብላቸ ጥሩ ነው😢
Yene wandeme 😢❤
Send him to sawa Eritrea 🇪🇷 for 6 months wefretu eza tetot yemetalishal 😂😂 I like his personality ❤️❤️❤️
አረ ምንም አይካህ ሰለሰው ቦታ አትስጥ። እግዝያቤር ጤና ሰቶሀል ።
yamenchal ylal.
ግን ስንት መቀመጫዎችን ሳብረኃል?
የኔ ጌታ አይዞክ ለሰው ቦታ አትስጥ
ዋነው ጤና ነው አሁንም ጤናህን ይስጥክ
ትምህርትህን ቀጥል እዳትተው እስፖርት ጀምር

ኢትዮጵያ ውስጥ ጋዜጠኛ ብለው ሰው ይጋብዛሉ
በሙሉ በሚባል ደረጃ ክሊነክስ ውሀ በጭራሽ አያቀርቡም
እንግዳ ስትጋብዙ ይህንን ሳታሞሉ አትጋብዙ
አንድ የታዘብኩት ተዋቂ ጋዜጠኛ ነው ስሙ ይቅር
እና ሴት ናት ተጋብዛ እንባዋን የምትጠርግበት ከኮመዲና ሳብ አድርጎ ቀደድ አድርጎ እንኪ ሲላት በጣም ደነገጥኩ ነውር ነው
እውነት ከሆነ ስሙን ትናገሪ ነበር ወረኛ 😆@@sarabarkot1646
@@sarabarkot1646aqwalhu.sefu nwe yemiyaregwe
ውሃ ሰይፉና እሸቱቢቻናቸው የሚያቀርቡት
እስይ ዋናው ጤናህ ነው ሰውነት ባዳ ነው አድቀን ይጠፋል
እውነት ቅን ነህ
ዋናው ጤናማ መሆንህ ነው
እስፖርት ስራ ይጠፋል ምግብ ቀንስ
አልበላም አለኮ
ጭንቀት እኮ ነው የበለጠ የሚያወፍረው እኔም ብዙ አልበላም ግን ሰውነቴ ውፍረቱ በጣም ያስጠላል 😢😢😢😢😢😢ጭንቀት ነው
@@LalàSskj ጭንቀት ቢያወፍርማ አብይ ከመጣ ጀምሮ ቀጭን አይገኝም ነበር
Uuuuuffff yene getaa EgziAbiher ka Ante gar yihun yefateri sixotanwu minim Ayidelam😍😘
ጎበዝ የበሰለች ጠያቂ
Egziabher tena ysth yene wendm
ሡባሀንአላህ የአላህሥራብዙነው
ጤናማ ነኝ ብትልም እንዳልሆንክ ማወቅ ይቻላል። የሚያስልህ የጤና አይምሰልህ! ልጄ ሆይ በተቻለ መጠን ስፖርት ሥራ። የምትመገበውን መርጠህ መብላት።ተፈጥሮ ብለህ ተስፋ አትቁጠር።
እርችዬ ምርጥ ምርጥ እግዳ አቅርበሽልናል
ጎበዝ፡ጋዜጠኛ፡ነሽ፡በርቺ❤
መንፍስ ነው እንዲ ያውፍረው
እውነት ፀበል፣ተጠመቅ ፀልይ ከመድነስ ትድናለክ
እኔም እደዛነዉ ያሰብኩት አብሮ የተወለደመንፈስነዉ ፀበል ሱባኤ ያስወግድለታል አንድ እህታችን ስትመሰክር ሰምቻለሁ ሰዉነቷን በጣም አወፍራት መንፈስ በርሜል ቅዱስ ጊወርጊስ ብሄድ እመኝኝ ድኖ ይመጣል
በየቀኑ አንዳንድ ሰዓት ስፖርት ቢሰራ በትክክል ሚያምር ቁመና ይይዛል ውፍረት ስንፍና ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤