Toni Kroos፡ The Unsung Midfielder ያልተዘመረለት ሚዛን ፣ ቶኒ ክሮስ! Fikir Yilkal Tribune Sport!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • #fikiryilkal#tribunesport#football#tonikross#realmadrid#footballplayers#

ความคิดเห็น • 42

  • @AradaMarketing
    @AradaMarketing 6 หลายเดือนก่อน +10

    ፍቅር አንተ ደግሞ የጋዜጠኞች ሜሲ ነህ❤

    • @eyobniguse-q7v
      @eyobniguse-q7v 6 หลายเดือนก่อน +1

      no messi he is ronaldo

    • @AradaMarketing
      @AradaMarketing 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

  • @osmiosmisha4602
    @osmiosmisha4602 6 หลายเดือนก่อน +1

    ግርም እሚለኝ ነገር ነው
    በቃ እሱ ይለያል ሲጫወት በፀጥታ ነው እኔም እሱን ስመለከት በፀጥታ ነው
    በቃ ይገርመኛል ለኔ ምርጡ የመሀል ሜዳ ተጨዋች ነው

  • @wegeshahandino8150
    @wegeshahandino8150 6 หลายเดือนก่อน +5

    እውነት ነው ''እንግሊዛዊ''ቢሆን ብዙ ይወራለት ነበር

    • @FedluEldale
      @FedluEldale 6 หลายเดือนก่อน

      ቀላል ያለውን የሌለውን ይቀባጡሩለታል😂😂😂እድኛነው ግን ምርጥ ነው በቃ

  • @fenan983
    @fenan983 5 หลายเดือนก่อน +1

    toni kroos fantastic player 😱😱😱👌

  • @abdibrahim63
    @abdibrahim63 6 หลายเดือนก่อน

    ማድሪድ ለዘመናት ለምን እንደሚጠቀምበት ሳይታለም የተፈታ እውነት ነው ብቃቱ ዘላቂ ነው

  • @reshidAhmed-k6o
    @reshidAhmed-k6o 4 หลายเดือนก่อน

    ፍቅር አተኮ ትለያልህ እዴት አርገህ ምተነትነበት መገድ ያስደንቅኛል ግን ምንዋጋ አለው ካልሆነ ሰውጋ እየሰራህ እዳያጋባብህ እፈራለው ላተ ግን ጥልቅ ክብር አለኝ በርታልኝ

  • @Ambassel
    @Ambassel 6 หลายเดือนก่อน +1

    በአቀራረብህ ወደ ቀድሞው የኳስ ፍቅራችንና ትዝታችን እየወሰድከን ነው::እነ ሄርናን ክሪስፖ ክላራን ሲድሆፍ ኔድቬድ ሊዛራዙ ጆርካይፍ ቦባን ራውል ጎንዛሌዝ ክላይቨርት ፓውሎ ማልዲኒ ዴልፔሮ ባላክ ኦካቻ አብዲ ፔሌ ብንዘረዝር ማለቂያ የላቸውም ብዙ ያልተወራላቸው የኳስ ኮከቦች::

  • @ehenewgetachew1014
    @ehenewgetachew1014 6 หลายเดือนก่อน

    ከፎቶ በተጨማሪ ቪዲዮ ጥታደርግበት? እላልሁ ፍቅር

  • @selamawimedia2778
    @selamawimedia2778 6 หลายเดือนก่อน +1

    ፍቅር...አንደበተ ርቱዕ የስፖርት ጋዜጠኞች የውሃ ልክ...

  • @NatnaelKetema
    @NatnaelKetema 6 หลายเดือนก่อน +1

    ያልተዘመረለት እውነት ነው ክሩስ ያልተዘመረለት ኳሰኛ ነው

  • @NatnaelBeza-sw7hk
    @NatnaelBeza-sw7hk 6 หลายเดือนก่อน

    ቶኒ ክሮሰ pass accuracy ድንቅ ክህሎት አለው

  • @ErwabetoMehari
    @ErwabetoMehari หลายเดือนก่อน +1

    wow toni

  • @amangamer6499
    @amangamer6499 6 หลายเดือนก่อน

    በፍር በማርያም ስለ isco በናትህ ትንሽ ነገር በለን እስቲ

  • @bezunehliuleseged8027
    @bezunehliuleseged8027 6 หลายเดือนก่อน +1

    ፍቅር ከእግር ኳስ ጋዜጠኝነት በዘለለ በኪነጥበብ ስራዎች ብመለከትክ ደስ ይለኛል !

  • @hussenagegnhu8360
    @hussenagegnhu8360 6 หลายเดือนก่อน

    Tony kross እንደዚህ አይነት ውብ እግር ካስ ተጨዋች አይቼ አላውቅም

  • @Smirh-cj1zy
    @Smirh-cj1zy 4 หลายเดือนก่อน

    ለእኔ የምንጊዜም ምርጡ ሚድፊልደር ቶኒ ❤

  • @user-xd7hy7od5nure
    @user-xd7hy7od5nure 6 หลายเดือนก่อน

    አረ ፍቅር የቺቻሪቶን 🙏🙏🙏

  • @ermiaswesenseged
    @ermiaswesenseged 6 หลายเดือนก่อน

    በእድሜዬ ከpaul schools ቀጥሎ የተፈጥሮ የመሃል ሜዳ Balance "Kroos" 🇩🇪🇩🇪

  • @bereketheliso7661
    @bereketheliso7661 6 หลายเดือนก่อน +1

    Ewnt nw the most underrated midfielder ...toni kroos

  • @abelsintie9441
    @abelsintie9441 4 หลายเดือนก่อน

    ፋቅር 👏👏

  • @jejeserkalem3594
    @jejeserkalem3594 6 หลายเดือนก่อน

    ሀገራችን ካሉ የስፓርት ጋዜጠኞች ፍቅር ፣ ኤፍሬም እና መንሱር ለናንተ ትልቅ ክብር አለኝ 🙏🙏🙏 ፍቅር ያንተ ደሞ እየደጋገምኩ ብሰማው እንኳን አይሰለቸኝም አድናቂህ ነህ 👌👌👌 ተመልካቾች ላይክ እና ሰብስክራይፕ ማረግ አትርሱ ።

  • @hayderdejene5459
    @hayderdejene5459 6 หลายเดือนก่อน

    የማይዳስሱትን እና የማይነካኩትን ስፖርታዊ ትንታኔ ስለምታቀርብልን ከልብ አመሰግናለሁ። ፍቅር ትለያለክ🎉

  • @AbduKareem-u2v
    @AbduKareem-u2v 5 หลายเดือนก่อน

    Ton kroos👑🔥
    Hala Madrid👑🔥
    Fikir one of my favorite journalist👑

  • @su72973
    @su72973 6 หลายเดือนก่อน

    King tony kroos
    ያልተዘመረለት የመሀል ሜዳ ጀግና
    ❤❤❤

  • @rawanhalaiba8722
    @rawanhalaiba8722 6 หลายเดือนก่อน

    ፍቅር አንተን መውደድ መችም አላቆምም👌

  • @munir798
    @munir798 6 หลายเดือนก่อน

    ኔክስት ኮቢ ሜኖ እንጠብቃለን🎉

  • @solomonsadebo2266
    @solomonsadebo2266 6 หลายเดือนก่อน

    Wow fikiri baxami naw miwodike ስለ alexarnder አንድ ቀኝ ixabiqalo🙏💖

  • @FuadFuad-kh4oh
    @FuadFuad-kh4oh 6 หลายเดือนก่อน

    ፍቅር አደነኛ ነክ

  • @esayasetana1806
    @esayasetana1806 6 หลายเดือนก่อน

    King of midfielder
    T@K ❤❤❤❤❤

  • @taddileshyoumno1921
    @taddileshyoumno1921 6 หลายเดือนก่อน

    ቶን ክሮስ❤

  • @AbduYesuf-u6p
    @AbduYesuf-u6p 6 หลายเดือนก่อน

    Halaa madrid❤❤❤

  • @ryanseid3541
    @ryanseid3541 6 หลายเดือนก่อน

    ፍቅር ስለ ብራዚላውይ. ቪኒሸት ጁኔር የህይወት ታሪክ ስራልን

    • @jejeserkalem3594
      @jejeserkalem3594 6 หลายเดือนก่อน

      ሰርቶለታል እኮ በደንብ ቸክ አርግ እኔ ሰምቸዋለው

    • @AbduKareem-u2v
      @AbduKareem-u2v 5 หลายเดือนก่อน

      ከዚህ በፊት ሰርቷል ደገግሜ ሰምቼዋለሁ

  • @fshahadish3946
    @fshahadish3946 6 หลายเดือนก่อน

    Right 🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍

  • @KhsoisjsjdhJshoishskss
    @KhsoisjsjdhJshoishskss 4 หลายเดือนก่อน

    Hi

  • @kibromkb_11
    @kibromkb_11 6 หลายเดือนก่อน

    ❣️

  • @mikelebaraki5269
    @mikelebaraki5269 6 หลายเดือนก่อน

    ቶኒ ከጀግኖች ጀግና

  • @natnael-u5s
    @natnael-u5s 6 หลายเดือนก่อน

    Toni kroos amazing