ETHIOPIA: ዜዶ-አንድ እንጀራ ለ ዶ/ር አብይ-ምርጥ አስቂኝ ቀልድ-ZEDO NEW Ethiopian very funny comedy

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • ETHIOPIA:
    ዜዶ-አንድ እንጀራ ለ ዶ/ር አብይ-ምርጥአስቂኝቀልድ
    -ZEDO NEW Ethiopian very funny comedy
    #HABTSHstudio

ความคิดเห็น • 210

  • @እሙልጃንናፋቂእሙ
    @እሙልጃንናፋቂእሙ 5 ปีที่แล้ว +20

    ዜዶ ሸበላው ድርሽዬ የሳቅ ንግስቷ ይመቻቹሁ ቁም ነገር አዘል ቀልዶቹሁ ይመቻሉ ትናፈቃላቹሁ ምርጦች

    • @bintmubarek3961
      @bintmubarek3961 5 ปีที่แล้ว

      Betam betam ewedachuhalew mesak betam new miwedew yemisikibet mikniyat silehonachu amesegnalew bertuligh

  • @fasikaadugna4673
    @fasikaadugna4673 2 ปีที่แล้ว +1

    ዜዶ 1ኛ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 5 ปีที่แล้ว +1

    ወይ የሄ ውዶች በጣም ታዝናናላችሁ
    ቁም ነገርም ታስጨብጣላችሁ 💚💛❤️️😍😀

  • @addisalemasratcell3040
    @addisalemasratcell3040 5 ปีที่แล้ว +1

    Wow ድሽዬ ጌታ ይባርክሽ እግዚአብሔር ነዉ እቺን ቀን የጨመረን ስሙ ይባረክ

  • @rozipapi2522
    @rozipapi2522 5 ปีที่แล้ว +11

    እናንተን ስሰማ ጭንቀት የለድብርት ምርጥዬዎች😘😘

  • @addisalemasratcell3040
    @addisalemasratcell3040 5 ปีที่แล้ว +3

    ዜዶ ድርሹ የገባችሁ አረዳ ኮ ናችሁ አቦ ይመቻችሁ 😘😛😘😘😘

  • @mamush2245
    @mamush2245 5 ปีที่แล้ว +4

    ዜዶ ኣሁን ኣሁን እኝህን ኣጏትህን እንደዚሁ በምናብ እየሳልኩዋቸው ነው በርቱ ምርጥ የኣዋሳ ልጆች ጥቁር ውሃ ቀብረር ትበል በናንተ

  • @እናቴውስጤናትየአባቴልጅ
    @እናቴውስጤናትየአባቴልጅ 5 ปีที่แล้ว +1

    ዜዶዬ ያንተ ሳቅህ ውስጤ ነው ድርሹዬ ምርጤ ምችት ይበላችሁ

  • @gerrygerry7204
    @gerrygerry7204 5 ปีที่แล้ว +2

    ድርሽይ መልክትሽ ነብሴን ነው ያስደሰተው ሰላምሽን ያብዛው ውድድድ ዜዶ ምርጥ

  • @ጄሪየመቤትልጅነኝከልደታ
    @ጄሪየመቤትልጅነኝከልደታ 5 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ እኮ ነክ ዜዶ ሳቅሽ ውስጤ ነው እኔ ጠፍቶብኛል ወስደሽብኛል የኔንም የሰውም ጨማምረሽ ብዬ ልጠርጥር ድር....ይመችሽ ሳቂልኝ

  • @ሁሉበእርሱሆነሁሉበእ-ቨ7ቸ
    @ሁሉበእርሱሆነሁሉበእ-ቨ7ቸ 5 ปีที่แล้ว +1

    ዜዶ ማኛ ይማቻችሁ የኔ ምርጦች ውድድድድድ የሚያደርጋችሁ

  • @teand5856
    @teand5856 5 ปีที่แล้ว +22

    እረ ዜዶ ምርጡ እባክሽ ስወድሽ ሳቅሽን አበድሪኝ ክክክክክክክክክክክክ

  • @selamselam1657
    @selamselam1657 5 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ምርጦች በጣም ነው የምትመቹት ፈጣሪውን የሚያመሠግን ሰው በጣም ነው ደስ የሚለኝ ድርሽዬ ይልመድብሽ

  • @mikamfirdos1058
    @mikamfirdos1058 5 ปีที่แล้ว +4

    ውይ ዜዶ የመጨ ነው የሚመቸኝ ቀልዱ ክክክክ
    ድርሽዬ ሳቅሽ ውስጤ ነው
    ሳቂው ምን አባቱ

  • @hananahmed9446
    @hananahmed9446 5 ปีที่แล้ว

    የሚርጦች ምርጥ ዜዶ ድርሹ

  • @solman2786
    @solman2786 5 ปีที่แล้ว +10

    ለዛ ያለው ምርጥ ቀልድ

  • @vphonetastic161
    @vphonetastic161 3 ปีที่แล้ว +2

    ሁሌም የናንተ አድናቂ ነኝ ይመቻችሁ

  • @lenadagm4848
    @lenadagm4848 5 ปีที่แล้ว +3

    ክክክክክ አይ ዜዶ ክክክክ ገዳይነክ ቀልደኞችን ሁሉ ዋጥካቸው እኮ

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 5 ปีที่แล้ว +1

    ድርሹ ሳቅሽ ደስስስስስስ ይለኛል

  • @abaaba8924
    @abaaba8924 5 ปีที่แล้ว +1

    kkkkkkkkkkkkkkዋው እናተ ስትመጥ ጭነቀት የለቃል

  • @እድልእብዕድናትእድልእብዕ
    @እድልእብዕድናትእድልእብዕ 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ቀልድ እደዚህ ነው ይከ ቶማስ የሚባል ኮሜዲ

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 5 ปีที่แล้ว

    Esey Tebareku.

  • @abenitabenit2700
    @abenitabenit2700 5 ปีที่แล้ว +1

    ምርጦች ❤

  • @tamirattamirat8187
    @tamirattamirat8187 4 ปีที่แล้ว +2

    Like

  • @worketamene6902
    @worketamene6902 5 ปีที่แล้ว +5

    እንደው ስወዳችሁ ❤️❤️ ድርሹ ድምፅሽ ማራኪ ነው የእውነት ፈታ ታረጋላቹ::

  • @ሳምራዊትሳምሪ
    @ሳምራዊትሳምሪ 5 ปีที่แล้ว

    ዜድ+ ድርሹ ስወዳቹ ሳቅሽ ውስጤ ነው

  • @rakiethiopia3558
    @rakiethiopia3558 5 ปีที่แล้ว +1

    ከፖለቲካ የፀዳ ነው ይላል እንዴ ሀይማኖትም ጨምረን በተሳካልን kkkkkkkkk😅😂 ዜድ ይበልጥ አሪፍ እየሆንክ ነው በርታ

  • @adonayassefa1156
    @adonayassefa1156 5 ปีที่แล้ว

    I love you guys

  • @DanielDereje-uh8qt
    @DanielDereje-uh8qt 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዜዶ ድርሹ ትለያላቹኦ ለዛ ያለው የበሰለ ጨዋታ

  • @hitlergains8298
    @hitlergains8298 5 ปีที่แล้ว +2

    Zedo the greatest comedian of our time

  • @ናታኔምነኝባገልግሎቴ
    @ናታኔምነኝባገልግሎቴ 5 ปีที่แล้ว +2

    ዜዶ አጉቴን ስላም በልልኝ ይመቻችሁ የኔ ማሮች

  • @yohanistadele8907
    @yohanistadele8907 5 ปีที่แล้ว +3

    ባንዳፍ አንድ እኩል ነን ከከከከከ

  • @behaylutafese1312
    @behaylutafese1312 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የሚያመኝ የድርሹ ጥርስ ውይይይይ ባልሽ ጥርስ በላ

  • @edengasheye8012
    @edengasheye8012 5 ปีที่แล้ว

    ዉይ ስወዳቸው በርቱልኝ

  • @sunnyzenbe9711
    @sunnyzenbe9711 5 ปีที่แล้ว

    ምርጥ አድናቂያችሁ ነኝ እትዬ ትሙት

  • @አሐ
    @አሐ 5 ปีที่แล้ว +6

    እኔኮ በጣም ነው የምወዳችሁ ከየት እንደምታመጡት ይህንን ለዛ እና ደስታ የሚስጥ ቀልዳችሁን አላውቅም ተባረኩ ግን የምመክራችሁ ነገር ቢኖር አትነጣጠሉ ስትነጣጠሉ ምንም አታምሩም እንደዚህ ስለምወዳችሁ ነው የእኔ ብቻ አስተያየት አይደለም አስቡበት ሻሎም።

  • @الحامدواللهالحامدواللهالنيامتا

    እረ በሳቅ ደከምኩኝ ሀሀሀሀሀሀ

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 5 ปีที่แล้ว

    እኔ እኮ ድርሹንና ዜዶን ብሰማቸው ብሰማቸው የማልጠግባቸው እንዴው ፖለቲካውንም ሁሉንም አይና ልክ ሲደክመኝ ልክ እነ ዲዘርት የናንተ ቀልድነው ማሳረጊያው እግዚአብሔር ይባርካችሁ በቅርቡ ብርቄም ሲጨመር በጣም ደስ አለኝ ከሱ ጋር በመስራታችሁ ብዙ ሚዲያ እረስቶት ነበር

  • @mulukengashaw2356
    @mulukengashaw2356 5 ปีที่แล้ว

    zedo Best of all!!

  • @messiethiopia5123
    @messiethiopia5123 5 ปีที่แล้ว

    Wow I love this stay bless

  • @መቅዲአባቴህይወቴአባወድሃ
    @መቅዲአባቴህይወቴአባወድሃ 5 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክ ውይ ስወዳቹ እኮ ምርጦቼ

  • @sewayeaberr2677
    @sewayeaberr2677 5 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክክ ዜድየ ሙቸምልልማት ልነሣወይ እዉስጤናት

  • @tubeb7035
    @tubeb7035 5 ปีที่แล้ว +3

    ክክክክክክክ ሺሻ ምያፍነዱት አየተያዙ ነው

  • @onlyone1112
    @onlyone1112 5 ปีที่แล้ว

    Love and respect.

  • @መታገስዋጋአለው-ኸ4ቘ
    @መታገስዋጋአለው-ኸ4ቘ 5 ปีที่แล้ว +1

    ሴቷንበጣምበአሳሳቋአስጠላኝ።
    ዜዶሸበላክክክክክክ

  • @unitityisstrenght6578
    @unitityisstrenght6578 5 ปีที่แล้ว +2

    አስቂኝ ወጣት ጥሩ ሥራ ......ግፉበተ
    የፈጠራ ሥራህ ይደነቃል የሰዉ ቀልድ አዳሸ አይደለህም።

  • @wabinagirma6718
    @wabinagirma6718 5 ปีที่แล้ว

    Your program so nice.

  • @ማሪፋጡለሀማሪፋጡለሀ
    @ማሪፋጡለሀማሪፋጡለሀ 4 ปีที่แล้ว +1

    😁😁😁

  • @abrishymune8233
    @abrishymune8233 4 ปีที่แล้ว

    Ymechachu !

  • @kingofkings7732
    @kingofkings7732 5 ปีที่แล้ว

    Maria instead of watching Trump on TV I love to watch my smart leader Dr Abey it makes me happy.

  • @ሀሎምያልፍል
    @ሀሎምያልፍል 5 ปีที่แล้ว

    ዋውውው 😍😍😍👌👌👍

  • @savedbyhisgracert8061
    @savedbyhisgracert8061 5 ปีที่แล้ว +1

    Waw waw Dersheye & Zedeye 🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩😍😍😍😍😍😍🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤗😍🤗😍😍🤗😍🤗🤩🤩🤩🤩😘😘😘😘😘

  • @amanred6475
    @amanred6475 4 ปีที่แล้ว

    እኔን እምያስቀኝ #የድርሻየን አሳሳቅ!!!😂😀😁!!!🙏🙏🙏

  • @KenoLmma
    @KenoLmma ปีที่แล้ว +2

    batam tamralachu

  • @alexdagne2812
    @alexdagne2812 5 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክ

  • @oneLove-vj9mx
    @oneLove-vj9mx 5 ปีที่แล้ว

    አረ በሣቅ አቡ ኑሩልን

  • @GezahagnHaylu
    @GezahagnHaylu ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤

  • @selamethiopiawti5971
    @selamethiopiawti5971 5 ปีที่แล้ว +2

    Mirtoch❤👏😂

  • @tenad7309
    @tenad7309 5 ปีที่แล้ว +5

    አይ ዜዶ? ስለ ጠ/ሚ ያልከው ተመቸኝ:: እኔም ቤቴ ከመጡ ብዬ አንዳንድ ነገር መጠባበቂያ አስቀምጣለሁ::

  • @zharajalaludin4798
    @zharajalaludin4798 5 ปีที่แล้ว +1

    ምርጦች ይመቻቹ

  • @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
    @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 5 ปีที่แล้ว

    ገና ሳወራ ነው የምትስቂው መጅመራያ ነው ቀልዱን የሜወራሽ ወቸው ጉድ

  • @habibahadji411
    @habibahadji411 5 ปีที่แล้ว

    betaminew yemiwedajiho qexilobeti

  • @meronmestawote2376
    @meronmestawote2376 5 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክ ደሰስትሊ!

  • @imissethiopiaisweartoomom3417
    @imissethiopiaisweartoomom3417 5 ปีที่แล้ว +2

    wow 👌👌👌👌

  • @1luv387
    @1luv387 5 ปีที่แล้ว

    Zedo u nailed it😂

  • @birukmesfin5027
    @birukmesfin5027 5 ปีที่แล้ว

    እረ ዜዶ....................................................

  • @sosenamaronsosenmaron2740
    @sosenamaronsosenmaron2740 5 ปีที่แล้ว +4

    ቴንሽን አቴንሽን ለዳና ኮኔክሽን ♥♥♥ይመቻቹ አቦ

  • @fozihusenfoozi9941
    @fozihusenfoozi9941 5 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkkkkkkkk 😀 😀

  • @tsinabarkot8393
    @tsinabarkot8393 5 ปีที่แล้ว +1

    ስታመሰግኚ ያምርብሻል ድርሹ ይብዛልሽ

  • @ሁሉምለበጉነዉ
    @ሁሉምለበጉነዉ 5 ปีที่แล้ว

    ምርጥሠዉነችሁ

  • @ተሁኝአትነካኩኝ
    @ተሁኝአትነካኩኝ 5 ปีที่แล้ว

    ቅቅቅቅቅቅ ሞቼም ለልማት ልነሳ ተመችቶኛል

  • @surafelteshome7512
    @surafelteshome7512 5 ปีที่แล้ว

    ዜድሹአችን ጠብ የለ

  • @yesibethigi
    @yesibethigi 5 ปีที่แล้ว

    ልዩወች

  • @ehitagegntekalign2406
    @ehitagegntekalign2406 2 ปีที่แล้ว

    💐🌺😀😂😂😂

  • @muraddelil2764
    @muraddelil2764 5 ปีที่แล้ว

    ምርጦች

  • @tenad7309
    @tenad7309 5 ปีที่แล้ว

    ወይ ድርሹዬ አያልቅበት ነሽ(ሳቅ)

  • @caaltuufiraol.5603
    @caaltuufiraol.5603 5 ปีที่แล้ว +1

    l like you guys.😍

  • @elenikagnew8473
    @elenikagnew8473 5 ปีที่แล้ว

    😅😅😅😅😅

  • @yonast.samuel233
    @yonast.samuel233 5 ปีที่แล้ว

    ዜዶ አመሱግናለው አሳኸኝ

  • @summerwulsebo6147
    @summerwulsebo6147 5 ปีที่แล้ว +2

    ለልማት ልነሣ ነው??????ያስቃል

  • @mesekeremdekacell5286
    @mesekeremdekacell5286 5 ปีที่แล้ว

    waaaaaaaa kkkkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @tigestkifle243
    @tigestkifle243 5 ปีที่แล้ว +16

    ከሀኪም በላይ ናችሁ

    • @hannateklemariam9270
      @hannateklemariam9270 5 ปีที่แล้ว +1

      Sakachu diyamir

    • @tutueshetu4290
      @tutueshetu4290 5 ปีที่แล้ว +1

      መሳቋ ጥሩ ሆኖ ግን ትንሽ ራቅ ብትዬ በተለይ በጆሮ ማዳመጫ ሳዳምጥ የእሱ ቀልድ ድምፁና የሴተ የሳቅ ደምፅ አይመጣጠንም ሴታ ስትስቅ ከጆሮዬ ድምፁን እቀንሳለሁ እሱ ሲጀምር ጨምራለሁ አሳሳቅሽ መጠኑ ይስተካከል

  • @ራህቱልቀልብራህቱልቀልብ
    @ራህቱልቀልብራህቱልቀልብ 5 ปีที่แล้ว +3

    😂😂😂😂😁😁😁በሳቅ

  • @bekabereket606
    @bekabereket606 3 ปีที่แล้ว +1

    እርፍ🤣

  • @tegalmbetametlekethemerttb3494
    @tegalmbetametlekethemerttb3494 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen tbareku

  • @መኖርክያኖረኛል
    @መኖርክያኖረኛል 5 ปีที่แล้ว +4

    ሸበላው እኮ የተዋጣለትቀልደኛነው ይመችህ የኔ አራዳ

    • @mbkebede
      @mbkebede 5 ปีที่แล้ว

      0+() ₩

    • @halep0aww967
      @halep0aww967 5 ปีที่แล้ว

      ወድኩህ የትላግኝህ ውድ

  • @tsigikalet9258
    @tsigikalet9258 5 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkkkk yemechachu abo

  • @mahelatmahemahelatmahe2298
    @mahelatmahemahelatmahe2298 5 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkkkkkkkkkkkk yana meritochi

  • @muletaengidawzinabie1303
    @muletaengidawzinabie1303 5 ปีที่แล้ว

    ክክክክክ.....እውነቱ ነው በዚህ ኑሮማ አዷም አታዋጣ!!!

  • @tg3766
    @tg3766 5 ปีที่แล้ว +4

    አተልጅ በዚህእድሜህ እድህቀልደህ የትልደርስነዉ ለማንኛዉም ምችትይበላችሁ ሁሌሳቁልን

  • @solomonshemels8986
    @solomonshemels8986 5 ปีที่แล้ว

    Kkkkkk zado.#1

  • @yanakkabado2149
    @yanakkabado2149 5 ปีที่แล้ว

    ልብ ያለው ልብ ይበል ልጆች ፊት ትኬት መቆረጥ.....ካካካካካካ

  • @fassikamekonene8077
    @fassikamekonene8077 5 ปีที่แล้ว

    Kkkk betame dese yelale

  • @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
    @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ 5 ปีที่แล้ว +4

    ክክክክክክክክክክክክክኮ

  • @BBIINNIIAAMM
    @BBIINNIIAAMM 5 ปีที่แล้ว

    Kkkkkk በጣም ነው የምወዳቹህ ፡ ኣቦ ምችት ይበላቹህ ።

  • @ghenetgebremedhin9335
    @ghenetgebremedhin9335 5 ปีที่แล้ว

    Betam melktachu des ylal beteley egziabhern mefrat yetbeb hulu megemeria new tkkl new egziabher eregm edme ystachu

  • @tikiklrenato1834
    @tikiklrenato1834 5 ปีที่แล้ว

    Besakkkkkkkk dekiem new mitdergen hahaha

  • @የወሎዋፍልቅልቅ-ዀ4መ
    @የወሎዋፍልቅልቅ-ዀ4መ 4 ปีที่แล้ว

    ግን ሴት ልጅ እደዚህ ላቃዋ እስገሚቀደድ መሳቅ የለባትም

  • @y7prime244
    @y7prime244 5 ปีที่แล้ว

    ኡፍ ዜዶ ይችህ

  • @saramsfan3962
    @saramsfan3962 5 ปีที่แล้ว

    በሳቅቅቅቅቅቅ