በሥራ ቃለመጠይቅ ወቅት ማጤን ያለባችኹ 6 ቁልፍ ነጥቦች/ 6 Key Points to Consider During a Job Interview.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.ย. 2024
  • ለአዲስ ሥራ ወይም የተሻለ የሥራ መደብ በመፈለግ የሥራ ማስታወቂያዎችን ተከታትለው ቢያመለክቱም ጥቂት የማይባሉ ሳያልፉ ይቀራሉ። ከማያልፉት ውስጥ የተሻለ የትምህርት ውጤት ያላቸው፣ በፅሁፍ ፈተና ወቅት ጥሩ ውጤት ያገኙ ሲሆኑ ከፍተኛ ግራ መጋባት ውስጥ ይወድቃሉ። ብዙ ሥራ ፈላጊዎች የሚወድቁት በቃለመጠይቅ (Interview ) ወቅት በቂ ዝግጅት አድርገው ባለመግባታቸው ነው። በዚህ ቪድዮ በጋዜጠኝነትና በሚድያ አመራር ከ20 ዓመታት በላይ ልምድ በተጨማሪ በጋዜጠኝት፣ በሕግ እና በድርጅታዊ አመራር ዕውቀት ያካበተው ጋዜጠኛ ፍሬው አበበ ጠቃሚ ልምዶቹን ያካፍለናል። መልካም ቆይታ።
    #Ethiopia #Vacancy #ebstv
    Ethiopia news/ Ebc / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state /Oromia region/Afar region/ Tplf / EBS / Jawar Mohammed | Shimles abdisa | Abiy Ahmed | Adanche abebe / Demeke mekonene / Mekelle / Bacha debele / Bahir dar / Ethiopia air lines/ Nile news / Gonder / The 3rd eye tobiya/ 3ኛው ዓይን ጦቢያ

ความคิดเห็น • 13

  • @HusseinMBasha
    @HusseinMBasha หลายเดือนก่อน

    Thank you🎉

  • @mitikubaye3925
    @mitikubaye3925 หลายเดือนก่อน

    big respect 🙏🙏🙏

  • @ashenafidemeke926
    @ashenafidemeke926 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @Roman_Tadesse
    @Roman_Tadesse 2 ปีที่แล้ว

    በርታ! ግሩም ነው።

  • @Yared-vq2zb
    @Yared-vq2zb 4 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ

  • @mamamamo100
    @mamamamo100 2 ปีที่แล้ว

    በርታልን ፍሬው

  • @dxbdxa2244
    @dxbdxa2244 2 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @AwolBiya-zt8qy
    @AwolBiya-zt8qy 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @Yared-vq2zb
    @Yared-vq2zb 4 หลายเดือนก่อน

    ለሰው በሚገባው ልክ ነው ምታስረዳው

  • @abrhamambole1733
    @abrhamambole1733 3 หลายเดือนก่อน

    ገንቢና ጥቅም ሃሳብ

  • @kelil977
    @kelil977 2 หลายเดือนก่อน

    10Q

  • @dxbdxa2244
    @dxbdxa2244 2 ปีที่แล้ว

    Www 😍

  • @DilnesaKassahun
    @DilnesaKassahun 2 หลายเดือนก่อน

    Be English degmo abearalin