ስለጋብቻ የማንን አስተምሮ ትቀበላላችሁ?የጳውሎስን ወይስ የማሜን//እፎይ/እሙ//ጰላድዎስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 73

  • @meronmaryo3477
    @meronmaryo3477 หลายเดือนก่อน +1

    Egziabher kantegar yehun Efoy🙏

  • @mariyammariya5773
    @mariyammariya5773 หลายเดือนก่อน +4

    እፎይ ወንድማችን በርታልን ጀግናችን ነህ ኑርልን ወንድማችን ስጦታችን ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ እሜን እሜን ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @SaifulRsna-p6v
    @SaifulRsna-p6v 16 วันที่ผ่านมา +1

    እፎየ የዘመኔ ሀዋሪያት

  • @AsaAsa-j6s
    @AsaAsa-j6s หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባው የፍቅር አምላክ ነው👏👏👏☺️☺️☺️☺️☺️☺️

  • @ኢቶቢያዊነኝ
    @ኢቶቢያዊነኝ หลายเดือนก่อน +8

    እፎየየ❤❤❤❤❤ማርያምስወድህ❤❤❤❤❤

  • @BikiMan-v9c
    @BikiMan-v9c หลายเดือนก่อน +6

    እፎየ እናመሰግናለን ፡ እፎይ ብለን በእምነታችን እየኖርን ነው። እግዚኣብሄ ይመስገን።

  • @Abc-mf8xj
    @Abc-mf8xj หลายเดือนก่อน +15

    እፎይ ግን ምን አይነት አይምሮ ነው አምላክ እግዚአብሔር የሰጠ ከቁርሃኑም ከመፀሐፍ ቅዱስም እንዲ እያጣቀሱ መናገር በእዛ ላይ ምዕራፍ እና ቁጥሩን ጭምር መጥቀስ ይሄስ አስገራሚ ነው የዘመናችን ክስተት ነክ እንደው አብታም ብሆን ኖሮ ክፍ ያለ ሽልማት ነበር የምሰጥ የነበረው ነገር ግን ከስጦታዎች ሁሉ በላጭ ጤንነት ነው ለእዚህ ደግሞ ሰጪ እግዚአብሔር ነው እሱ ጤና እና እድሜ ይስጥ ለዘመናት ኡስታዞቻቸው ሲሸውዱት የነበሩትን አንተ አፍርሰከዋል

    • @AsaAsa-j6s
      @AsaAsa-j6s หลายเดือนก่อน +3

      አሜን ሰው ከሚሰጠው እግዚአብሔር የሰጠው ይበልጣን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠው👏👏☺️☺️☺️☺️☺️

  • @miratatachane
    @miratatachane หลายเดือนก่อน +5

    ቁዱሰ ጳ ዉሎስ❤❤❤ እፎይ ጃግና በርታ ❤❤❤❤

  • @MariaS0l0m0n-f9s
    @MariaS0l0m0n-f9s หลายเดือนก่อน

    efoyi wufffffff biyebihalehk wudddd be egziabher fikir ❤❤❤❤❤

  • @direbe-r1f
    @direbe-r1f หลายเดือนก่อน +3

    ቁዱሰ ጳ ውሎሰ❤❤❤❤

  • @MeriKibru
    @MeriKibru 14 วันที่ผ่านมา

    እግዚያብሄር ይርዳህ ወንድማችን

  • @messeretbekele2888
    @messeretbekele2888 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታችን ክርስቶስ ሢወለድ አምላክ ለመሆኑ 2 አመት ተጉዘዉ መጥተዉ ሥጦታ በመሥጠት ሰግደዉለታል ትንቢቱም ተፈፅሟል ። አምላክ ነው

  • @Hayat-i7p5k
    @Hayat-i7p5k หลายเดือนก่อน

    በእወት እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን ቃለህወትን ያሠማልን❤❤❤

  • @MelakuEshetu-n4j
    @MelakuEshetu-n4j หลายเดือนก่อน +3

    እፎዪ ወንድሜ እንኩዋን ደህና መጣህ ደግሞ አምሮብሃል አሁንም እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛልህ ፡፡ በርታልን ወንድሜ ፡፡በእዚህ በአስከፊው እና በመጨረሻወ ዘመን ዋዜማ ላይ የተገኛችሁ እፎይ፤ አርዲ ፤ እሙ ፤ ክርስትያን እና ሌሎችም ስማችሁን የማላውቀው ወነድም እህቶቻችን እናነተ የጥበብ ፤ የማስተዋል ና የትእግስት ሰዎች፡፡ እኔ ስለ እናንተ ቃላት ያጥረኛል ፡፡ ስለ እናንተ ሳስብ በ እውነት እንባዪ ይመጣል ፤ ስለምወዳችሁ ስለማከብራቸቭሁ እና ስለማደንቃችሁ እሳሳላችሁዋለሁ ፡፡

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @mahinigaa6997
    @mahinigaa6997 หลายเดือนก่อน

    God Bless You efoyeeeeeeeeeeeeeee

  • @SolomonSeifu
    @SolomonSeifu หลายเดือนก่อน +1

    እሙ እኳን በሠላም ተመለሽ ድምፅሽም ወኔሽም ናፍቆን ነበረ የሴት ጀግና ነሽ የምር

  • @Rahel-qu7ef
    @Rahel-qu7ef หลายเดือนก่อน +1

    አህዝቭች ድግይ አይስምም እድ እግዝአብህር ይትብቅህ እፍይይይይ

  • @MuluBelay-e1p
    @MuluBelay-e1p หลายเดือนก่อน +1

    እንነዝህ ሰዎች ግን እንዴት ልባቸው ታወረ. እፎየ ለኛም በእምነታችን እንድንፀና እያደረግከን ነው ❤❤

  • @Rahel-qu7ef
    @Rahel-qu7ef หลายเดือนก่อน

    እፍይይእግዝአብህር ይትብቅህህ

  • @Marantajesus
    @Marantajesus หลายเดือนก่อน +1

    ሁሉ ሰው እንደ እፎይ መምሰል ሳይሆን ወደ ክርስቶስ መምሰል ነው ጥሩ,,,,but ልክ እንደ እፎይ ቃሉ መጥናት በደም ሁሉ ክርስትያን ደሞ ዋናው መንገድ ነው,,,ኣንተ ደሞ እፎይ ተባረክ

  • @tgabab6759
    @tgabab6759 หลายเดือนก่อน

    ጀግናችን

  • @Marantajesus
    @Marantajesus หลายเดือนก่อน

    Weyne be tigrna demo sitastemhr tiru neberu ante tebarek geta bedemu yishefinh

  • @fatumaahmed5728
    @fatumaahmed5728 หลายเดือนก่อน

    “እኔ ከራሴ አንዳች ላደርግ አይቻለኝም፤ እንደ ሰማሁ እፈርዳለሁ ፍርዴም ቅን ነው፥ የላከኝን ፈቃድ እንጂ ፈቃዴን አልሻምና።”
    - ዮሐንስ 5፥30

    • @Armageddon1221
      @Armageddon1221  หลายเดือนก่อน

      @@fatumaahmed5728 የላኪው ፍቃድ ምንድን ነው?

    • @fatumaahmed5728
      @fatumaahmed5728 หลายเดือนก่อน

      @Armageddon1221 የራሱን ፍቃድ የምድን ነው የማይሻው

    • @fatumaahmed5728
      @fatumaahmed5728 หลายเดือนก่อน

      የራሱን ፍቃድ ለምንድን ነው የማይሻው

    • @Armageddon1221
      @Armageddon1221  หลายเดือนก่อน

      @fatumaahmed5728 የኔን መልሽ

    • @tajumahammed2156
      @tajumahammed2156 หลายเดือนก่อน

      የላኪው ፋቃድ ከእሰራኤል ቤት ለጠፉት በጓች እንድ መልሰ ነው ፈጣሪ ፋቃድ የሰጠው ከሱ ፋቃድ ውጪ ውደ ሀህዛብ እንድይድ የተፈቀደው ከእሰራኤል ቤት ለገፉት በጓች ነው ምን ትላልክ​@@Armageddon1221

  • @RobilKalkidan
    @RobilKalkidan หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @Tfas10169
    @Tfas10169 หลายเดือนก่อน +2

    ይቅር ባይ ብትሆኑማ ሠይፍ አትስሉብንም ነበር
    ሠይፍ የሚያነሱ በሰይፍ ይጠፋሉ
    ይልሃል የይቅርታው ባለቤት

  • @Tesfaye-d4v
    @Tesfaye-d4v หลายเดือนก่อน +1

    እፎይ ቀጭኑ(ማሜ ብዙ ትንቢት ተናግሮ ነበር ግን አንድ ትንቢት ተሳክቶለታል👍ትንቢቱ እንዲህ ይላል:የካዕባ አፍራሽ እግሩ ቀጭን የሆነ አፍሪቃዊ ነው።😂😂😭😭

  • @EnyeMara
    @EnyeMara 29 วันที่ผ่านมา

    Efoye ye ieyesus krstos wetader enwedkalen nurlen

  • @maresketaf4308
    @maresketaf4308 หลายเดือนก่อน

    Efoy jegnachn

  • @MemeMelaku
    @MemeMelaku หลายเดือนก่อน +1

    የአረብወንዶች ስሜታቸውን የማይቆጣጠረለት ለዚነው የአረብሀገርሴቶች እናውቃለን ሰራተኞች

  • @KalabZanaba
    @KalabZanaba หลายเดือนก่อน +1

    ነብዩን አንብ እያለ ሲያሰቃየው እውነት ቅዱስ ገብርኤል ከሆነ መፃፍና ማንበብን ያስተምረው ነበር

  • @ለሁሉምመልስአለንስለክርስ
    @ለሁሉምመልስአለንስለክርስ หลายเดือนก่อน

    እፎይ በርታ ነገርግን ለምንድን ነው ቅዱሱን ሐዋርያ ጳውሎስን ከማይረባ ዝሙተኛ ገዳይ ና ወራሪ ጋር አንድ የምታወዳድር

  • @Tfas10169
    @Tfas10169 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ አጋንንት ማወቅ ዕውቀት ነው ይልሃል

  • @messeretbekele2888
    @messeretbekele2888 หลายเดือนก่อน

    ጌታ መሆኑን ስለታመነበት በሕፃንነቱ ነዉ ወደ ግብፅ ሀገር እንዳይገሉት የተወሰደ ዉ

  • @Elias-n5z1j
    @Elias-n5z1j หลายเดือนก่อน

    ከሌላ ሥው የቀርበ ቢሆን እሥታፍ ነበር አነተ እኮ ይህን ትውልድ የማይመጥን የጨቀየ አምሮ ነው ያለህ ካነተ ማር አይወስድም አር እንጂ

  • @BelaymelakuAnbessie-pb3fb
    @BelaymelakuAnbessie-pb3fb หลายเดือนก่อน +1

    ብርሃንን ከጨለማ ማወዳደር እንዴት ይቻላል ወንድም እኔ የጳውሎስን የአብርሃምን የይስሃቅን ጋብቻ እመርጣለሁ።

  • @fatumaahmed5728
    @fatumaahmed5728 หลายเดือนก่อน

    እፉኝ መጀመሪያ ካፓርቱን አምጣለት

  • @EzraMezemir
    @EzraMezemir หลายเดือนก่อน +1

    ማሜ ቅንዝራሙ😂😂😂

  • @messeretbekele2888
    @messeretbekele2888 หลายเดือนก่อน

    ቅዱስ ጳውሎስ ም ሊፅፈዉ ይችል ነበር ከአርዲት አንድ ነዉ

  • @fikreworkneh8503
    @fikreworkneh8503 24 วันที่ผ่านมา

    ጳውሎስ ወንጌል ሰባኪ እንጂ ነቢይ አይደለም ። እኛ ጌታ በቤተልሄም ከድንግል እንደሚወል እንደሚወለድ በነቢያት የተነገረውን እናምናለን ።ጥያቄው የጅል ጥያቄነው።

  • @Abc-mf8xj
    @Abc-mf8xj หลายเดือนก่อน +2

    አህዛቦች ቁርሃናቸውን የእፎይን ያክል እንኳን አያውቁትም ዝም ብለው በአረብኛ መቅራት ነው የሚያውቁት

    • @AsaAsa-j6s
      @AsaAsa-j6s หลายเดือนก่อน

      እኮ እየደበቁም ነው😮😂🥺🤣

  • @Tfas10169
    @Tfas10169 หลายเดือนก่อน +1

    ጳውሎስ ክርቲያኖችን ያሳድድ ስለነበረ
    በመብረቅ ነው የተመለሰው

  • @HiwotAbHiwot
    @HiwotAbHiwot 22 วันที่ผ่านมา

    እሙ እፎይ ከነገረሽ በተጨማሪ የሐዋርያት ሥራን የፃፈው ቅዱስ ሉቃስ ከ72ቱ እርድዕት አንዱ ሲሆን ጌታችን ኢየሱስ ከትንሳኤው በኋላ በኤማሁስ መንገድ ላይ ስለ እርሱ እያወሩ ሲሄዱ ካገኛቸው ሁለቱ ደቀመዛሙርትም አንዱ ነው ልክ እንዲሁ ቅዱስ ጳውሎስ የክርስቲያኖች አሳዳጅ እንደነበርና ጌታ በደማስቆ እንደተገለጠለት ወደ እነ አናንያ ተልኮ ዐይኑ ሲበራለት ለተልዕኮም መመረጡን በአካል ሆኖ የሰማና የሚያውቅም ጭምር ስለሆነ ያንን የቅዱስ ጳውሎስ ምስክርነት ፅፎታል ።በሐዋርያት ሥራ ቀለዮጳ ብሎ ስለራሱ እንደ ሁለተኛ ወገን አድርጎ ያወራው ቅ ሉቃስ የቅዱስ ጳውሎስንም መጠራት እንዴት እንደሆነ በሚገባ ያውቃል ። የሚገርሙው ግን ኢብን ከሲር አልቢዳህያ ወል ኒያህ ብሎ በከተበው መፅሐፉ ይኸው ሉቃስ በዘመኑ ሆኖ የከተበውን የቅዱስ ጳውሎስ አጠራር በግልፅ ኮፒ አድርጎ አስቀምጦታል። ልዩነቱ ቅዱስ ጳውሎስን በዛ ሙንገድ ላይ በጥፊ መትቶ የጣለው መልአክ ብሎ መግለፁ ብቻ እንጂ እያንዳንዱ ነገር የተወሰደው ከዚሁ ቅዱስ ሉቃስ ከፃፈው የሐዋርያት ሥራ ላይ ነው። ያሳደዳቸውም ክርስቲያኖች የነ ቅ ሉቃስ ህብረት በመሆናቸው በወቅቱ የሆነውን ይሄንን የቅዱስ ጳውሎስ ጥሪን በሚገባ ያውቃሉ

    • @HiwotAbHiwot
      @HiwotAbHiwot 22 วันที่ผ่านมา

      እሙ ሙርተድ ለአንቺ ትልቅ ክብር አለኝ እግዚሐብሔር ከክፉ ይጠብቅሽ በቤቱ ያፅናሽ። እፎይ ወንድማችን በርታ

    • @HiwotAbHiwot
      @HiwotAbHiwot 22 วันที่ผ่านมา

      1ኛ ዮሐንስ 1
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹ ስለ ሕይወት ቃል ከመጀመሪያው የነበረውንና የሰማነውን በዓይኖቻችንም ያየነውን የተመለከትነውንም እጆቻችንም የዳሰሱትን እናወራለን፤
      ² ሕይወትም ተገለጠ አይተንማል እንመሰክርማለን፥ ከአብ ዘንድ የነበረውንም ለእኛም የተገለጠውን የዘላለምን ሕይወት እናወራላችኋለን፤
      ³ እናንተ ደግሞ ከእኛ ጋር ኅብረት እንዲኖራችሁ ያየነውንና የሰማነውን ለእናንተ ደግሞ እናወራላችኋለን። ኅብረታችንም ከአባት ጋር ከልጁም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ነው።
      ⁴ ደስታችሁም እንዲፈጸም ይህን እንጽፍላችኋለን።

  • @جتوامنجوسو
    @جتوامنجوسو 13 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @AsaAsa-j6s
    @AsaAsa-j6s หลายเดือนก่อน +1

    4 ሴት እያመረጡ ለመሸክሸክ ነው 🤐🤣🤣😉 ይህ በእውነት ከሰይጣን ነው።😪😂😂😂😂

  • @Tfas10169
    @Tfas10169 หลายเดือนก่อน

    ቁርአን ስለ ሴቶች በገነት እንዴት
    እንደሚኖሩ አይናገርም እንዴ?
    ስለወንዶቹ ነው ያዬሁት
    የሚያገቧቸውን የሴት አይነቶችን
    ይዘረዝራል? በምድርም አራት
    ሴት እንዲያገባ የተፈቀደለትለወንድ ነው
    በክርስቲያን ደግሞ ብትችሉ በድንግልና
    ካልሆነ አንድ ወንድ ለአንድ ሴት የሚል
    አለ ታዲያ የቱ ይሻላል?

  • @fatumaahmed5728
    @fatumaahmed5728 หลายเดือนก่อน

    “እኔ ከራሴ አንዳች ላደርግ አይቻለኝም፤ እንደ ሰማሁ እፈርዳለሁ ፍርዴም ቅን ነው፥ የላከኝን ፈቃድ እንጂ ፈቃዴን አልሻምና።”
    - ዮሐንስ 5፥30

  • @SisaiSisai-m1m
    @SisaiSisai-m1m หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @fatumaahmed5728
    @fatumaahmed5728 หลายเดือนก่อน

    “እኔ ከራሴ አንዳች ላደርግ አይቻለኝም፤ እንደ ሰማሁ እፈርዳለሁ ፍርዴም ቅን ነው፥ የላከኝን ፈቃድ እንጂ ፈቃዴን አልሻምና።”
    - ዮሐንስ 5፥30

  • @fatumaahmed5728
    @fatumaahmed5728 หลายเดือนก่อน

    “እኔ ከራሴ አንዳች ላደርግ አይቻለኝም፤ እንደ ሰማሁ እፈርዳለሁ ፍርዴም ቅን ነው፥ የላከኝን ፈቃድ እንጂ ፈቃዴን አልሻምና።”
    - ዮሐንስ 5፥30

  • @fatumaahmed5728
    @fatumaahmed5728 หลายเดือนก่อน

    “እኔ ከራሴ አንዳች ላደርግ አይቻለኝም፤ እንደ ሰማሁ እፈርዳለሁ ፍርዴም ቅን ነው፥ የላከኝን ፈቃድ እንጂ ፈቃዴን አልሻምና።”
    - ዮሐንስ 5፥30

  • @fatumaahmed5728
    @fatumaahmed5728 หลายเดือนก่อน

    “እኔ ከራሴ አንዳች ላደርግ አይቻለኝም፤ እንደ ሰማሁ እፈርዳለሁ ፍርዴም ቅን ነው፥ የላከኝን ፈቃድ እንጂ ፈቃዴን አልሻምና።”
    - ዮሐንስ 5፥30

  • @fatumaahmed5728
    @fatumaahmed5728 หลายเดือนก่อน

    “እኔ ከራሴ አንዳች ላደርግ አይቻለኝም፤ እንደ ሰማሁ እፈርዳለሁ ፍርዴም ቅን ነው፥ የላከኝን ፈቃድ እንጂ ፈቃዴን አልሻምና።”
    - ዮሐንስ 5፥30

  • @fatumaahmed5728
    @fatumaahmed5728 หลายเดือนก่อน

    “እኔ ከራሴ አንዳች ላደርግ አይቻለኝም፤ እንደ ሰማሁ እፈርዳለሁ ፍርዴም ቅን ነው፥ የላከኝን ፈቃድ እንጂ ፈቃዴን አልሻምና።”
    - ዮሐንስ 5፥30

  • @fatumaahmed5728
    @fatumaahmed5728 หลายเดือนก่อน

    “እኔ ከራሴ አንዳች ላደርግ አይቻለኝም፤ እንደ ሰማሁ እፈርዳለሁ ፍርዴም ቅን ነው፥ የላከኝን ፈቃድ እንጂ ፈቃዴን አልሻምና።”
    - ዮሐንስ 5፥30