ስፖርታዊ አቀራረብ ይሉሃል እንዲህ ነው እንጂ! አንባቢው በግሩም ሁኔታ አድማጭን መመሰጡ ብቻ ሳይሆን ጠቅላላው አቀራረቡ ከእውነተኛና ምንም ማጋነን ከሌለባቸው ምንጮች መሆኑ እጅግ ያስደስታል::This’s how and where you can find the beauty of your own language, Amharic! Thank you and hope to see some more videos. Luv it…!!!
"Messi bcha michawet ymesl Argentina fit nesachiw, Messi 15 ametatn Argentinan belblu eyasebe tesekaye 💔💔" oohh really love it Messi finally the Greatest of All Time (GOAT) 🐐 🐐 🐐
The Last time I watched the World Cup was 2002 when Ronaldo won against Germany 🇩🇪. I watched this World Cup just to see Messi win. I have never been happy in any kinds of spots before like when I saw Messi finally won the World Cup. He didn’t win it just because he deserve it, he won it because he work hard for it. We fitness the best World Cup final ever.
ፍቅር እባክህን እባክህን እባክህን ከኮከቦች ገፅን አንተ ብብብብብች አቅርበው። ኤፍሬምን አለማድነቄ አደለም ግን አንተ የኮከቦች ከፅ ላይ ፍፁም ፍፁም ትለያለህ!!!!!!!!!!!!!!!!!!! I would like to say you are so so different,Fkr huge glory for your complet and extra compitative capablity.....
Vivi Argentina Vivi Argentina king Messa king messa Argentina Vivi Argentina king Messa king messa Argentina Vivi messa king messa king Argentina Vivi ❤️❤️❤️🌷🌷🌷⚽️⚽️⚽️
እንደጥኡም ሙዚቃ በከፋኝ ቁጥር እየከፍትኩ የማዳምጠው ድንቅ ዘገባ ! እጆችህ ይባረኩ ፍቅር ይልቃል !
እረጅም እድሜ ለንጉሱ !!!
❤❤ ሊዯ ..... ሊዯ..... ❤❤
ሁላችንንም እንደ MESSI* መጨረሻችንን ያሳምረው።
የሰው ልጅ በህይወት ዘመኑ እስካለ ድረስ የኳታሩን የ2022 የአለም ዋንጫ መቼም ቢሆን የሚረሳው አይመስለኝም በተለይ የምንግዜውም የፕላኔታችን የእግር ኳስ ምትሀተኛውን ሜሲን ስናደንቀውዉና ስንዘክረው እንኖራለን እኛ በሱ ዘመን መፈጠራችን በጣም እድለኞች ነን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን እግር ኳስ ያከበራትን አከበረችው
❤❤❤
እውነተኛ ማራኪ አገላለፅ 👏👏👏
እውነት መቸም እማትረሳ ቀን ❤❤❤❤
ስፖርታዊ አቀራረብ ይሉሃል እንዲህ ነው እንጂ! አንባቢው በግሩም ሁኔታ አድማጭን መመሰጡ ብቻ ሳይሆን ጠቅላላው አቀራረቡ ከእውነተኛና ምንም ማጋነን ከሌለባቸው ምንጮች መሆኑ እጅግ ያስደስታል::This’s how and where you can find the beauty of your own language, Amharic!
Thank you and hope to see some more videos. Luv it…!!!
ፍቅር አንተም congrraa የ ሜሲ አድናቂ እንደሆንክ ይታወቃል ። ታሪክ በአይኔ ስር ስታልፍ አየው ከእንግዲህ በኋላ የማየው ኳስ እንደ ቦነስ የሚቆጠር ነው ። ሜሲ ከችሎታው ውጭ የገዛኝ ትሁት ባህሪው ነው አለም በዚህ ደረጃ በጥፍሩ ቆሞ ለድሉ የፀለየለት ለሊዮ ብቻ ነው ብል ግነት አደለም ሀቅ እንጂ
ፍቅር ይልቃል እጂግ በጣም
አድናቂህ ነኝ ከልብ ጋዜጠኛ ነህ
ካየሁት በላይ ከደገፍኩት በላይ
ተንትነህ ስታቀርበው በእውነት ልብ ወስጥ ይቀመጣል በርታ ኩዋስን ዘውትር አንተ ዘግበው
messi king
messi magic
messi goat
ጨዋታውን ለመከታተል በባቡር ብንሄድም ከወረፋው ብዛት ጨዋታውን የተከታተልኩት ባቡር ውስጥ ሆኜ ነበር ። የመጨረሻው ፔናሊቲ ሲመታ ባቡር ውስጥ ያለን የተለያየ አለም ዜጎች ጩኸት ልብን የሚነካ ነበር ። ለካ ሜሲ ቻምፒዬን እንዲሆን የአለም ህዝብ ይፈልግ ነበር ። ሜሲን ለማየት የወጣው ህዝብ ለቁጥር አዳጋች ነበር ። ሜሲ የምንግዜም ምርጡ ተጫወች መሆኑን ይበልጥ አረጋግጧል ። ሜሲ የአለም ዋንጫን ባይበላም እንኳን እሱ የምንግዜም ኮኮብ ተጨዋች ነው ።
እኛም ደጋፊወችን በማስተባበር ላይ ነበር ያሳለፍንው ። የአርጀንቲና ደጋፊወች እጅግ ስሜታዊ እና በዋንጫው ናፍቆት የተራቡ ነበሩ ።
ኳታር ያሳየችን የአለም ዋንጫ ከሁሉም ለየት ያለ እና ሊረሳ የማይችል ትልቅ ክስተት ሆኖ አልፏል !!!
Ene behiwete 4 wc final aychalew gn ende wc 22 fxum alayehum uffff thanks God
@@emteemte3985 This was my 6th world cup n i'm 30 now
@@emteemte3985 edilegnoch nen
@@Tariktube23 unforgettable and amazing world cup !
@@abdurehimgumataw6455 betamm . Be eritrea malet hagere eyalew wc sinay betilik projector neber ena tesebsben snay des ylen neber yez3ndro wc gn lebchaye be laptop lebchaye be german hager eyetemarkugn sleminor tinsh debrogn neber gn chewetaw sijemer eskicheres drs des blogn ande sinaded ande sideset bewtret 12 dekikaw kenepenalty aleke dess blognal beteley bemessi betamm des blognal. Leferensawoch ke i0 dekika bohala beteley demo mbape mamesgen gid ylenal, mknyatu kaleqe seat goal asgebtew chewataw sleatafetuln
The GOAT is messi
ከዚህ በኋላ ምንም አይነት ኳስ ቢመጣ አያስደስተኝም 🐐vamos messi🤴
Enem
ፍቅር አንተ እራስህ የጋዜጠኞች ሜሲ ነህ
ትለያለህ እናመሰግናለን
ትሪቡን እስፖር የኔ ምርጫ ትመቹኛላችው ከናንተ ጋር ነን በርቱልን
በጣም ጥሩ እርገህ ነው ያቀርብከው ቀጥልበት እናመሰግናለን
Yሰው ልጅ በህይወት ዘመኑ እስካለ ድረስ የኳታሩን የ2022 የአለም ዋንጫ መቼም ቢሆን የሚረሳው አይመስለኝም በተለይ የምንግዜውም የፕላኔታችን የእግር ኳስ ምትሀተኛውን ሜሲን ስናደንቀውዉና ስንዘክረው እንኖራለን እኛ በሱ ዘመን መፈጠራችን በጣም እድለኞች ነን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን እግር ኳስ ያከበራትን አከበረችው
የህይወት ዘመኔ ምርጡ ጨዋታ ኦ ሊዮ ሜሲ🙏🙏❤❤❤💪💪💪💪💪💪
We love you messi goat 🐐 ❤king of football.❤🇦🇷🇦🇷🫶🏽⚽️
THE GOAT LEO MESSI
"Messi bcha michawet ymesl Argentina fit nesachiw, Messi 15 ametatn Argentinan belblu eyasebe tesekaye 💔💔" oohh really love it
Messi finally the Greatest of All Time (GOAT) 🐐 🐐 🐐
በጣም ደስ የምል ድምፂ እና ምጥን ያላ የዝና ዜና
Fikir tilayaleh... tribunoch yen mirtoch...
THE G.O.A.T OF THE MILLENIUM LEO.... congrats once again!!!!!!
በጉጉት አዳመጥኩ ደስ የሚል አተራረክ ግን ቶሎ አለቀብኝ ይመችህ
Messi is the Great of All Time
Football finally glorified it's source of beauty and art.
ሜሲ የእግር ኳስ መስፈርያ -ልክ ❤
The Last time I watched the World Cup was 2002 when Ronaldo won against Germany 🇩🇪. I watched this World Cup just to see Messi win. I have never been happy in any kinds of spots before like when I saw Messi finally won the World Cup. He didn’t win it just because he deserve it, he won it because he work hard for it. We fitness the best World Cup final ever.
The GOAT 🐐
ፍቅር እባክህን እባክህን እባክህን ከኮከቦች ገፅን አንተ ብብብብብች አቅርበው። ኤፍሬምን አለማድነቄ አደለም ግን አንተ የኮከቦች ከፅ ላይ ፍፁም ፍፁም ትለያለህ!!!!!!!!!!!!!!!!!!! I would like to say you are so so different,Fkr huge glory for your complet and extra compitative capablity.....
አኛ ደሞ ኤፍሬም የራሱ ጣዕም ስላለው እሱ ያቅርብ እንላለን
Huletum yichlalu
ለኔ አንተ እራሱ የድምጽ ሜሲ ነህ! ማርያምን አንተ ይህን ዘገባ እስክትሰራ በጉጉት ነበር የጠበኩት።
በጣም አሪፍ ነው ፍቅር እናመሰግናለን
Vamos argentina
ፍቅር እንደምን ከተብክ፡ ልዮ የሆነ አገላለጽ፡ እግዚአብሔር ይባርክህ።
Wow Fiker mert tereka new❤️
I am in love with ur golden voice,.......
We respect leo messi 10. and also fikir ana efri 🤙🤙🤙🤙
That was special
My Favorite am addicted to ur narations!
Me too i an eritrean but too much addicted with this you tuber
የሚገርም የአለም ዋንጭ ፍጻሜ
በሚገርም ድምጽ
በሚገርም አተራረክ
በሚገርም ታሪክ አገላለጽ
በሚገርም ቃላት አጠቃቀም
2022 የኳታር የአለም ዋንጫን ፍጻሜ ለማስታወስ ይሄን ደግሞ መስማት በቂ ነው
ከ90ዎቹ ጀምሮ እከታተልህ ነበር
ትችላልህ
ፍሰሃ ተገኝ፣ ፍቅር ይልቃል፣ ዳዊት ንጉሴ በ90ዎቹ እግር ኳስን ስታወሩት ትለያላችሁ
አመሰግናልሁ።
What a report!!!
King of kings the end
Kingo..👑
ከዚ ቡሃላ ማንም ብብላ አይደንቀኘም
ኢትዮጵያ ብትበላስ አንድ ቀን እግዚአብሔር ያለ ቀን
God bless you and your family
Vivi Argentina Vivi Argentina king Messa king messa Argentina Vivi Argentina king Messa king messa Argentina Vivi messa king messa king Argentina Vivi ❤️❤️❤️🌷🌷🌷⚽️⚽️⚽️
God bless the GOAT
Kal yelegnim leo
Beka 👋👋👋👋👋Football
he deserves ,what is foot ball ? ohhh what an art; what a success ,thanks fiker *
Ebakachun kalaschegrnachu ye ufc fighter yehiwet tarik lekkuln
ፍቅር አቦ ሁሉንም አንተ ብቻ ተርከው
Egir kuwas bante syteneten simetin yimarkal,ante liyu neh sitebikih neber,enkuwan metah
Messi messi messi
Mesi bezih ye alem wancha geno yewetabetna ye Arjantinana ye economic dqt yasresa tlq del neaw!!!!
መቼም የማይረሳ አለም ዋንጫ!!!!!!
እረ ስለ ኦሊቬ ዢሩድ
Atsasat Enatu adelechum mugub yemetsera yeganta nech
FIFA investigating the 3rd goal from Messi, b/c there was bench players in the field during the event....
what about the France when mbappe scored the second goal😂
Ere fekr gebrealen Ferna lela seralen
Whereosmaradona
Fkr ante lene mirtu zegabi neh
አልበዛም ?
አረ ምን ይበዛል
መች ይሰለቻላ ስለዚህ ገድል ስለ ሜሲ bro
ወደፊት ልጆቻችን search አርገው ይስሙት እንጂ
እንደዚህ በ ፍቅር ይልቃል
በ ኤፍሬም የማነህ
ተሰንዶ ይቀመጥላቸው🙏
አላነሰም ማለትህ ነው? ይህ እኮ ሜሲ ነው
ገና ምኑ ተነካ
fkr betam.new.yemadenkh.?
Bro why you get angry 😡 ? You must be France supporter.
አረ በቴሌግራም ኑልን
She was not his mother she is a chef of the Argentina football club for more than 8 years
ሁላችንንም እንደ MESSI* መጨረሻችንን ያሳምረው።