Anchor Media አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የአማራን ህዝብ ትግል ተቀላቀሉ። ''አብይ አህመድ ደካማ፥ አቅመ ቢስ፥ አረመኔ፥ በስልጣን ጥም ያበደ፥ ክፉ ነው''

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mesaymekonnen5
    Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

ความคิดเห็น • 535

  • @wilsonkasiya1838
    @wilsonkasiya1838 หลายเดือนก่อน +112

    በዘገይም ትክክለኛ ዉሳኔ ነው ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ❤❤❤❤

  • @MestugirmaZeleke
    @MestugirmaZeleke หลายเดือนก่อน +68

    ሰላም መሳይ የአማራ ጭቆና እና በደል የገባው ሁሉም ወደ ትግሉ ቢቁላቀሉ ጥሩ ነው ።ድል ለተገፋው አማራ ፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbebaTirukelem
    @AbebaTirukelem หลายเดือนก่อน +82

    ሰዉ በላዉ ዘንዶዉ አብይ አህመድ ፈጣሪ ከኢትዮጵያ ምድር ያጥፍህ 😭☝️

    • @destawmekonen-im2eb
      @destawmekonen-im2eb หลายเดือนก่อน

      metifat yalebet endante aynetu jilanfo new eshi

    • @user-ct6np1jt5e
      @user-ct6np1jt5e หลายเดือนก่อน

      The time is coming soon mashallah Mashallah

    • @user-ct6np1jt5e
      @user-ct6np1jt5e หลายเดือนก่อน

      ​@destawmekonen-im2eb no worries the time is coming mashallah Mashallah Mashallah! No more Oromuma! Fanos are on the way.

    • @AbebaTirukelem
      @AbebaTirukelem หลายเดือนก่อน

      @@destawmekonen-im2eb አራጆች ,ገዳይዎች, አፍኞች ጅል ጅላጅል ጅላፎ የጅል ጥርቅሞች አሁንም እግዚአብሔር የሰራችሁን ይሰጣችሁ

    • @eyrusegrma5661
      @eyrusegrma5661 หลายเดือนก่อน +1

      Mot le gala mengest Dell le Ethiopia hezb 😢😢😢😢😢

  • @gechtube-5366
    @gechtube-5366 หลายเดือนก่อน +109

    ገዱ ጀግና ናቸው ይቅርታ መጠየቅ የታላቅነት መለያ ነው እናመሰግናለን 🙏 ፋኖ ያሸንፋል ✊

  • @CepheusXVI-qg6wo
    @CepheusXVI-qg6wo หลายเดือนก่อน +125

    ትክክል ነው ❗ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የሰጡት አስተያየት ። ይቅርታ መጠየቃቸውም በጣም ትልቅ ነገር ነው ❗

    • @AzebAzeb-er3lp
      @AzebAzeb-er3lp หลายเดือนก่อน +3

      አልቀረብህም ይሄ ትግል ለመጥለፍ የመጣ ወንጀለኛ ፍርድ ሲገባው ጭራሽ አይኑን በጨው አጥቦ መጣ

    • @CepheusXVI-qg6wo
      @CepheusXVI-qg6wo หลายเดือนก่อน +4

      @@AzebAzeb-er3lp እንደ እርሶ ዓይነቱ ከፋፋኝ እና አስመሳኝ ለሆዱ የወደቀ አማራ ለፍርድ መቅረብ ያለበት ። አማራ አንገቱ አንድ ነው ‼️ አማራ ላይመለስ ተነስቷል ‼️ አማራ ላይጨርስ አይጀምርም ‼️

    • @BY-ul4zr
      @BY-ul4zr หลายเดือนก่อน +4

      ​@@AzebAzeb-er3lpካድሬው ተበልቶባችሃል

    • @BY-ul4zr
      @BY-ul4zr หลายเดือนก่อน +4

      ​@@CepheusXVI-qg6woካድሬው ተበልቶብሻል

    • @AzebAzeb-er3lp
      @AzebAzeb-er3lp หลายเดือนก่อน +2

      @@CepheusXVI-qg6wo ማነው ከፋፋይ ተያይዛችሁ ገደል ግቡ ምድረ ብአዴን እኔ በ አርሲ የምትኖር አማራ ነኝ ቤተሰቤ በ አንድ ዱድጓድ አምስት ስድስት ቀብረናል እኛ ብናልቅ እንኳን ክልሉ ላይ ያለው ቢያንስ ይቀጥላል ብለን ነው የምናግዘው እንጂ ሌላ ምን ይጠቅመኛል እያንዳድህ ለራስህ ስትል ታገል ገዱን ካልያስኩ ትግል አይሆንልኝም ማለት ግን ነውር ነው እረ ትንሽ እፈሩ

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn หลายเดือนก่อน +43

    ይቅርታ መጠየቅህ ትልቅ እውቀት ነው ❤❤❤ግን አረመኔ አይገልፁውም ይህ ሰው በላው አውሬ ደም ጠጭ እጅግ ክፉ ስርሀት ነው 😢😢😢 ድል ሞት ለታወጀበት አማሓራ ✊✊✊

    • @veracity8968
      @veracity8968 หลายเดือนก่อน

      ገዱ ለአሜሪካ የሲ አይ ኤ አንደኛ ሰላይ ነው ያው አነሱ ናቸው ተቃዋሚ ሁነህ ከዚህ የአማራን ፋኖ መሪ ሁን ያሉት ቁማሩ ሰፊ ነው ! አብይን ማባረር አንዳለባቸው ያውቃሉ ስለዚህ ለአብይ ተተኪ አነሱ ያሰለጠኑትን ሌላ አስመሳይ ሊጭኑ ነው ይሀው ነው የብ አዴን ኮተት መልሰው ሊሾሙና የዘር ፓለቲካ አንዲቀጥል ለማረግ ነው ! የአማራው ፋኖ ይህንን ይቀበላል ሌላ ጥያቄ ነው !!!

  • @getachewgedef23
    @getachewgedef23 หลายเดือนก่อน +42

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @yenus-zx7ov
    @yenus-zx7ov หลายเดือนก่อน +20

    እናመሰግናለን አቶ ገዱ ከረፈደ ቢሆንም ጥሩ ዉሳኔ ወስነዋል ድል ለአማራ ፋኖ❤

  • @BadryaBadrya-hz5nh
    @BadryaBadrya-hz5nh หลายเดือนก่อน +34

    ድል ለፋኖ❤❤❤ እናመሰግናለን አቶ ገዱ አዳርጋቸው ድል ለአማራ ህዝብ❤❤

  • @iam-amhara
    @iam-amhara หลายเดือนก่อน +107

    አቶ ገዱ አዳርጋቸው በቁርጡ ቀን የአማራን ትግል ርለተቀላቀሉ አናከብሮታለን❤❤❤

    • @abejilanfo
      @abejilanfo หลายเดือนก่อน +5

      ወልቃይትን ለህወሓት አሳልፎ የሰጠው ገዱ⁉️🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @ketselazelalem1646
      @ketselazelalem1646 หลายเดือนก่อน

      ​@@abejilanfoመጀመሪያ ብአዴን ነጻድርጅት አለመሆኑን አምነው አውቀው የገቡ የድርጅቱ አባል ሰጨም ነሽም መሆን አይችልም ሎሌና ምስ ለኔ ስለሆነ ስለዚህ ብአዴኖች ጠፍጥፎ ለፈጠራቸው ህወሀት በደንብ እንዲያገለግሉ ነው አሁን ደሞ የተረኛው ኦሮሙማ ታማኝ አገልጋዮች ናቸው

    • @destawmekonen-im2eb
      @destawmekonen-im2eb หลายเดือนก่อน

      ay ante dedeb mn takaleh

    • @KalkedanTesfaye-e9j
      @KalkedanTesfaye-e9j หลายเดือนก่อน

      Dedeb 😂😂

    • @ia6750
      @ia6750 หลายเดือนก่อน

      Amhara endezi kelo Ayakim

  • @ayalbasazen6893
    @ayalbasazen6893 หลายเดือนก่อน +32

    አረመኔ ብቻ ሳይሆን ደም ጠጪ አጋንንት ነው አግዚአብሔር ይገላግለን

    • @merimatadese9126
      @merimatadese9126 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረብ🎉🎉🎉

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze หลายเดือนก่อน +25

    አቶ ገዱ ትክክለኛ ውሳኔ ነው የወሰንከው ።ድል ለጀግናው ለአማራ ፋኖ !!!

    • @veracity8968
      @veracity8968 หลายเดือนก่อน

      ገዱ ለአሜሪካ የሲ አይ ኤ አንደኛ ሰላይ ነው ያው አነሱ ናቸው ተቃዋሚ ሁነህ ከዚህ የአማራን ፋኖ መሪ ሁን ያሉት ቁማሩ ሰፊ ነው ! አብይን ማባረር አንዳለባቸው ያውቃሉ ስለዚህ ለአብይ ተተኪ አነሱ ያሰለጠኑትን ሌላ አስመሳይ ሊጭኑ ነው ይሀው ነው የብ አዴን ኮተት መልሰው ሊሾሙና የዘር ፓለቲካ አንዲቀጥል ለማረግ ነው ! የአማራው ፋኖ ይህንን ይቀበላል ሌላ ጥያቄ ነው !!!

  • @user-yx5fu2dh1m
    @user-yx5fu2dh1m หลายเดือนก่อน +17

    ሁሉም ያልፋል አማራ አማራ አላችሁ አለን ድል ለጀግናው ፋኖ❤

  • @asmara3973
    @asmara3973 หลายเดือนก่อน +21

    እንካን ተፀፀታቹ የአማራ ህዝብን ክብሩን መልሱለት።

    • @maekel6789
      @maekel6789 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

  • @Hamdu-hv4to
    @Hamdu-hv4to หลายเดือนก่อน +18

    አቶገዱ ትክክለኛ ውሳኔ ነው አሁንም አረፈደም ድል ለሀገራችን💪💪

  • @mesimesi998
    @mesimesi998 หลายเดือนก่อน +10

    የሚዲያው ፊታዉራሪ መሳይ እናመሰግናለን ❤❤❤ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በ2008 ህዉሀት የምንጌዜም ጠላታችን የአማራን ህዝብ መሳሪያ ማሰወርድ ኡለብኝ ሲል አይሆንም ጥጃ ሰጦ የገዛዉን ክላሽ አላስወርድም ከቻላችሁ ግን ሙክሩ ያለዉን መቸም አንዘነጋዉም

  • @user-ws5ey2et5t
    @user-ws5ey2et5t หลายเดือนก่อน +17

    ሰላም መሰይ እንኳን በሰላም መጣህ ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለአማራ ፍኖ ድል ለአማራ ጀግኖቻችን ፍኖ ይችላል ያሸንፍል በጠንካራ ክንዱ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤

  • @habteshyeshi3881
    @habteshyeshi3881 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም እናመሰግናለን!! አቶ ገዱ አንዳርጋቸው

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 หลายเดือนก่อน +21

    እንኳን ለንሰሀ አበቃወት ክቡር አቶ አዳርጋቸው ቢዘገዩም

    • @mogesbrhanu8119
      @mogesbrhanu8119 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂የፓለቲካም ንሰሀ አለው እንዴ

    • @rozaroza5996
      @rozaroza5996 หลายเดือนก่อน +1

      @@mogesbrhanu8119 ያው ነው በስተመጨረሻ ተፀፅቷል

  • @MM-wj8mq
    @MM-wj8mq หลายเดือนก่อน +9

    እልሌልል !!!ትልቅ ፖለቲካዊ ድል ነው እናመሰግናለን አቶ ገዱ

  • @ዜናይታይህ
    @ዜናይታይህ หลายเดือนก่อน +4

    አቶ ገዱ እናመሰግናለን ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት እናከብርዎታለን ከታላቁን አማራ ጎን ስለሆኑ ክብር ይስጥልን ፈጣሪ!!!!!

  • @merimatadese9126
    @merimatadese9126 หลายเดือนก่อน +7

    ድል ለአማራ ድል ለፍኖኖ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-mv6ef6fh4k
    @user-mv6ef6fh4k หลายเดือนก่อน +21

    😂😊❤❤እሰይ ገዱዋ አዳረጋቸው ይህነው መሆን ያበት ድልልል ለአማራ ህዝብ ድል ለጀግኖች ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉ያረብ ድሉን በቅረብ አሳየን❤

  • @snr9054
    @snr9054 หลายเดือนก่อน +6

    እንኳን ወደ ፋኖ ትግል በሠላም ተቀላቀሉ አቶ ገዱ!! ተመስገን ጥሩነህ አማኃራን እያስጨፈጨፈ ያለው የጎጃሙ የለየለት ባንዳ ይህንን ሲሰማ ምን ይል ይሆን። እግዚአብሄር
    እንደሚወደው ይቅርታ ማድረግ መልካም ነው፣ ነገር ግን አምኃራው መታለል አይፈልግም። 💚💛❤️

    • @veracity8968
      @veracity8968 หลายเดือนก่อน

      ገዱ ለአሜሪካ የሲ አይ ኤ አንደኛ ሰላይ ነው ያው አነሱ ናቸው ተቃዋሚ ሁነህ ከዚህ የአማራን ፋኖ መሪ ሁን ያሉት ቁማሩ ሰፊ ነው ! አብይን ማባረር አንዳለባቸው ያውቃሉ ስለዚህ ለአብይ ተተኪ አነሱ ያሰለጠኑትን ሌላ አስመሳይ ሊጭኑ ነው ይሀው ነው የብ አዴን ኮተት መልሰው ሊሾሙና የዘር ፓለቲካ አንዲቀጥል ለማረግ ነው ! የአማራው ፋኖ ይህንን ይቀበላል ሌላ ጥያቄ ነው !!!

  • @kebedemichael7744
    @kebedemichael7744 หลายเดือนก่อน +23

    ጥሩ ነው....ነገር ግን ትግሉ እንዳይጠለፍ ጥንቃቄ ያስፈልጋል::

    • @HonyHony1282
      @HonyHony1282 หลายเดือนก่อน

      ገዱ ትግል ለመጥለፍ ነው የመጣዉ እስከ ዛሬ የት ነበር የዛሬዉ ይቅርታ ትልቅ ሴራ አለዉ የነ መአዛ መሐመድ እና የዘመነ ካሴ ቡድን ገዱን አዝሎ እየመጣ ነው ብዙ ነገር እናዉቃለን በዙም ኮንፍረንስ አድርገዉ ያወሩት ድምፃቸዉ ተቀድቶ በእጃችን ላይ ነው

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 หลายเดือนก่อน +8

    ጀግናዉ መሳይ በርታ 💚💛♥👍👍👍🙏🙏🙏

  • @hshshhsshwhyeh
    @hshshhsshwhyeh หลายเดือนก่อน +7

    ድል ለአማራ ፋኖ 💪🦅

  • @user-jm9ji7cu1e
    @user-jm9ji7cu1e หลายเดือนก่อน +19

    አቶ ገዱ ሁሉም ነገራችው አማሀራ ናቸው ❤

  • @zenatzenat1766
    @zenatzenat1766 หลายเดือนก่อน +15

    አማራነት መሆን መታደል ነው አማራነት በሰባአዊነት የተገነባነባ ነው

  • @everbestethiomusic
    @everbestethiomusic หลายเดือนก่อน +20

    ቢረፍድም ወሳኝ እርምጃ ነው።

  • @abuhaile6517
    @abuhaile6517 หลายเดือนก่อน +10

    ቢዘገይም እንኳን እዉነቱን አፍርጠው የህዝብ ትግል ተቀላቀሉ። በቀጣይ አገዛዙንና አሰራሩን በመጋለጥ ህዝብ በደንብ አውቆ እንዲታገል እንደሚረዱ ተስፋ አለኝ።

  • @BekalumulatDesalegn
    @BekalumulatDesalegn หลายเดือนก่อน +8

    እናመሰግናለን አቶ ገድ

  • @aledwake
    @aledwake หลายเดือนก่อน +8

    Messay ❤ the great 🙏 your work is wonderful and you will be proud not only today but also tomorrow and forever

    • @wait8618
      @wait8618 หลายเดือนก่อน

  • @antenehyeshiwas2596
    @antenehyeshiwas2596 หลายเดือนก่อน +7

    እድሜ ሲያስተምር እንዲህ ነው

  • @lmlemtesfaye-9151
    @lmlemtesfaye-9151 หลายเดือนก่อน +13

    ገዱ ይቅርታ መጠየቁ ትክክል ነው

  • @YesatnayelgolEthiopia
    @YesatnayelgolEthiopia หลายเดือนก่อน +5

    መሳይ የምር አተ አስተዋይ ሰዉ ነህ እንወድሀለን እናከብርሀለን አብይ አህመድ በሰዉ ደም የተጠመደ የፍልስፍና መፃሐፍ አንባቢይ ከሰወች ጋር መግባባት እማይችል ጨካኝ አረመኔ ነዉ ይህን መታገል አለብን መሳይ ምርጥ አርበኛ ታገይ ጀግና ነህ

  • @user-gp1qb6kj8w
    @user-gp1qb6kj8w หลายเดือนก่อน +9

    heart warming news. great thanks.

  • @MohedeguWelo
    @MohedeguWelo หลายเดือนก่อน +12

    ትልቅ ድል ከለውጡ ቡሃላ 3 ቀን በአካል ስብሰባ ሲመሩ በተጨማሪ በፓርላማ ሲታገሉ አይቻለሁ አጥንቻለሁ ከልምዳቸው ከተሞክሯቸው የእሳቸው ትግሉን መቀላቀል ለድሉ ማስፈጠር ነው፣ግን አሁን ባንዳው ሲጫጫ ሲያጣጥል ከተገኘ ሲጠና ተከፋይ ነው

  • @yalamfrieyeshita9080
    @yalamfrieyeshita9080 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ፡ ይመስገን

  • @ashebirwondimu5726
    @ashebirwondimu5726 หลายเดือนก่อน +2

    Great! Thank you very much, Honerable Ato Gedu for joining the freedom struggle.

  • @TesfayeEyob-ew9jw
    @TesfayeEyob-ew9jw 25 วันที่ผ่านมา

    በጣም ታዝብያሎ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ወንድሞቼ ተመለሱ

  • @MamaFG1382
    @MamaFG1382 หลายเดือนก่อน +11

    ድል ለፋኖ
    ትክክል ውሳኔ

  • @yohannesdemeke4275
    @yohannesdemeke4275 หลายเดือนก่อน +6

    good decision ፋኖ ወደፊት

  • @Bg63yejfw
    @Bg63yejfw หลายเดือนก่อน +9

    ድል ተገፍተው አማራ

  • @user-kh7kd6cy4u
    @user-kh7kd6cy4u หลายเดือนก่อน +6

    አቶ ገዱ አንዳርጋቸው እርስዎ ይቅርታ መጠየቆት ትልቅነት ነው ነገር ግን የህዝባችንን ስቃይና መከራ የሀገራችንን ውርደትና መሳቂያ እንድትሆን ያረግናት እኛ ህዝቦች ነን በመሀይምና በደንቆሮ በወራዳ በዱርዬ መሪ ኢትዮጵያ ስትመራ ቁጭ ብለን አጣምረን እያየን ያለነው እኛ ህዝቦች ነን የታሪክ አተላዎች የንእናት ጡት ነካሾች ነን

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 หลายเดือนก่อน +2

    ዋውውውው ሁሉም ከውነትጋ ይቀላቀሉ ድል ለፍኖ🎉🎉🎉❤

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 หลายเดือนก่อน +4

    Mesay blessed God bless Ethiopia

  • @mekonnenwoldemichaelgirma2339
    @mekonnenwoldemichaelgirma2339 หลายเดือนก่อน +6

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @MezgebuGetachew-nn1sd
    @MezgebuGetachew-nn1sd หลายเดือนก่อน +9

    ገዱ ትክክለኛ ውሳኔ ነው የወሰነው ገዱ ሀገር ለቀው ሰለወጡ ብቻ ሳይሆን በምክር ቤቱ ፊትለፊት ያሳዩት ዘመን የማይሽረው ትግል አድርገዋል

  • @user-kd1zq9zh8z
    @user-kd1zq9zh8z หลายเดือนก่อน +6

    እውነትብቻመታገልነው

  • @Ahmed-r1w
    @Ahmed-r1w หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለፋኖአችን ከወሎ ናሸንፋለን

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 หลายเดือนก่อน +8

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @tanatube8833
    @tanatube8833 หลายเดือนก่อน +10

    "አቅመቢስና አረመኔ" ትክክለኛ አገላለጽ!

  • @suzyaraya5843
    @suzyaraya5843 หลายเดือนก่อน +6

    Well done !!! More ministers to follow Ato gedu foot stapes😊. Enough is enough

  • @b.6015
    @b.6015 หลายเดือนก่อน +5

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ሁሉም ሰው የሆነ ሁሉ ከአማራ ጎን ሆኖ ይከን ደም መጣጭ ማሳት ግደታ ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Selmmillion
    @Selmmillion หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ

  • @user-zc3cs4gm6f
    @user-zc3cs4gm6f หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለአማራ ህዝብ አላህ ያድርግልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @habteshyeshi3881
    @habteshyeshi3881 หลายเดือนก่อน +2

    ገዱ አንዳርጋቸው ❤❤❤

  • @rosarcalm2769
    @rosarcalm2769 หลายเดือนก่อน +2

    That is how you start foreignness peace and harmony and let’s move on to our bright future together by understanding supporting FANO and The Amhara people Ethiopia is waiting FANO❤

  • @BetelhemMolla
    @BetelhemMolla หลายเดือนก่อน

    እድሜና ጤና ይስጥስ ፈጣሪ እሚሳነዉ ነገር የለም ሀሉንም ያስተካክለዉ

  • @emebetyesfaye4853
    @emebetyesfaye4853 หลายเดือนก่อน +10

    ጋሼ ገዱ እንወዶታለን እረጅም እድሜና ጤናን ይስጦት ምንም ቢሆን ከሕዝብ ጎን መሆን ይሻላል

  • @user-cj8el6vo5z
    @user-cj8el6vo5z หลายเดือนก่อน +11

    ጀግና አባታችን ❤❤❤❤

  • @ethio-eritreamotivation9285
    @ethio-eritreamotivation9285 หลายเดือนก่อน

    ሙሉ ለሙሉ ማመን አያስፈልግም ! መጠራጠሩም አይከፋም ! ድል ለአማራ ድል ለፋኖ 💪

  • @user-tk6yq7gd4g
    @user-tk6yq7gd4g หลายเดือนก่อน +4

    አቶ ገዱ ትክክለኛ ውሳኔ ነው ❤❤❤

  • @user-zc3cs4gm6f
    @user-zc3cs4gm6f หลายเดือนก่อน

    ረዥም እድሜ ለአቶ ገዱ አንዳርጋቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Senait-Senait
    @Senait-Senait หลายเดือนก่อน

    Messayachen thank you

  • @user-hd2cs8df6b
    @user-hd2cs8df6b หลายเดือนก่อน

    ትክክልል ሀገራችንን ተዋርዳለች በታሪክ እንደዚህ ያለ ውርደት ተዋርደን አናቅም

  • @mehaderatnafu8030
    @mehaderatnafu8030 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ፋኖን መቀላቀሎን ድል ለጀግናው ፋኖ ❤💪🇨🇬

  • @janemoha4420
    @janemoha4420 หลายเดือนก่อน +2

    Selam selam.. le Ethiopia.Amlak ke Ethiopia gar yihun ,Ameen.🎉❤

  • @ruhamaሚዲያ
    @ruhamaሚዲያ หลายเดือนก่อน +4

    ዋው ምንም ብዘገይም ጥሩነው መቀላቀልህ

  • @ayyaana9918
    @ayyaana9918 หลายเดือนก่อน +5

    የቀድሞው የጥበቃ ሰራተኛ ተመስገን ጥሩነህም ይቀላቀላል ።

    • @jjyisak1575
      @jjyisak1575 หลายเดือนก่อน

      እንዲህ እየናቃችሁት ... ከሰይጣን ጋር ቢሰራም አልፈርድበትም..!

  • @habteshyeshi3881
    @habteshyeshi3881 หลายเดือนก่อน +1

    ገዱ❤❤❤❤

  • @ametmaryamdessa276
    @ametmaryamdessa276 หลายเดือนก่อน +8

    ገና ሲመልሽ አብዲሳ ይቀላቀላል ይህን አሪመኒ ራቆቱ ይቀራል

    • @mataralsuwaidi3463
      @mataralsuwaidi3463 หลายเดือนก่อน

      😢ዋናዉ ገዳዩ ገና ለህግ እራሳዉን እየጎተትን እናቀርባለን።

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው። የማይቀረው ውድቀታቸው ሲደርስ አብይ በግድ አዞኝ ዉ እኔ ምንም አላጠፋሁ ማለቱ አይቀርም።

  • @badmawededu6078
    @badmawededu6078 หลายเดือนก่อน +9

    ገዱ አንዳርጋቸውን የሚሰማ፣ የሚያምንና የሚከተል አማራ ብቻ ሳይሆን በተግባር ኢትዮጵያዊ የሆነ ሁሉ ነው፡፡
    ገዱ አንዳርጋቸው ትግሉን መቀላቀል መላው አማራ ትግሉን እንዲቀላቀል ቦይ የሚከፍትና አውራ ጎዳ የሚሆን ነው፡፡ ጉዞ ወደፊት ነው እና ለወደፊት መሆን የሚችልን ትኩረት መስጠትና መተግበር ግድ ይላል፡፡ ገዱ አንዳርጋቸው ለወደፊት በተለያየ መንገድ ትልቅ አስተዋጽ ማድረግ የሚችል ነው፡፡ የአማራ ህዝብ በተለይም የገጠሩ ህዝብ ከማንኛውም የብአዴን ካድሬም ሆነ አመራር በተለየ ገዱ አንዳርጋቸውን ያውቃል፣ ያምናልና ይከተላል፡፡ የብአዴን ካድሬ በተለይም መካከለኛውና ዝቅተኛው ሁሉም በሚባል ደረጃ ገዱ አንዳርጋቸውን ያውቃል፣ የተለየ ክብር ይሰጣልና ይከተላል፡፡
    ስለሆነም የእሱ ትግሉን መቀላቀል የብአዴን ባንዳ ካድሬና ሌላው ወራውን እየከዳና ከባንዳነት እየተላቀቀ ህዝቡን በመምረጥ ትግሉን እንዲቀላቀል የሚያደርግ ነው፡፡ መላው የአማራ ህዝብ በተለይም ገጠሬው ትግሉን ተቀላቅሎ የተጋድሎው አካል እንዲሆን የሚያደርግ ነው፡፡ በመሆኑም የአማራ ሜዲያዎች ገዱ አንዳርጋቸው ስላለፈው እንደተጸጸተና ይቅርታ እንደተየቀ፤ ከአሁን ጀምሮ ግን ትግሉን ተቀላቅሎ እየተፋለመ መሆኑን በተደጋጋሚና በተከታታይ በመዘገብ በተለይም ገጠሬው የአማራ ህዝብ አንዲያውቅና ሁሉም የትግሉ አካል እንዲሆን ማደረግ አለበት፡፡ መላው የአማራ ገጠር ህዝብ ገዱ አንዳርጋቸውን ያከብራል፤ ያምናልና ይከተላል፡፡ ካድሬውም እንደዚሁ ነው እና እሱ ትግሉን መቀለላቀሉን ሁሉም አማራ መስማት እና እሱም ትግሉን እንዲቀላቀል መደረግ አለበት፡፡

    • @kebedemichael7744
      @kebedemichael7744 หลายเดือนก่อน

      ጥንቃቄ ግን ያስፈልጋል...ዝም ብሎ ዘው ማለት የለም::

    • @AzebAzeb-er3lp
      @AzebAzeb-er3lp หลายเดือนก่อน

      @@badmawededu6078 አማራን ለ ፴ዓመት ያስጨፈጨፈው ወልቃይትን ፈርሞ የሰጠው ከ ወሎ ከሚሴ ዞንን ለመስጠት አማራን ያፈናቀለው ሕዝብን የሸጠው ብአዴን ገዱ ነው ወይስ ሌላ ገዱ አለ ? ምን ጉድ ነው አማራ የወጋ ቢረሳ የተውጋ አይረሳ ይላል ግን እዚህ ውስጥ ገዱ ገዱ የምትሉ አማሮች ናችሁ ወይስ ሌላ ገዳዩን የሚያወድስ አማራ እኔ አላውቅም ትግል ለመጥለፍ በ አዲስ አበባ ኤርፖርት የውጣን ሰው እንዲ ማሽቅበጥ ምን ይባላል

  • @user-pl9jd1ql9u
    @user-pl9jd1ql9u หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤አቶ አንዳርጋቸው
    ህዝብን መታደግ ማለት ይህ ነው አንተ ለአንተ
    ሳይሆን ለኢትዮጵያ ህዝብ ነፃነትና መሰረት
    ነው የጣልከው ❤ድ❤ል ❤ለ ❤ፋ❤ኖ

  • @fasicaatre9437
    @fasicaatre9437 หลายเดือนก่อน

    ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ እናመሰግናለን አቶ ደጉ አንዳርጋቸው

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 หลายเดือนก่อน +6

    ያም ሆነ ይህ ፋኖ ወደ ስልጣን ሲመጣ ባጠፈው ጥፋት ይጠየቃል እ

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 หลายเดือนก่อน

      ተዉ እንደዚህ እያላችሁ አማራውን እየከፋፈላችሁ ሰዉ ከትግል አታርቁ።

  • @Esu1616
    @Esu1616 หลายเดือนก่อน

    ድልልልል ለፋኖኖኖኖኖኖ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @mesfinbedane8184
    @mesfinbedane8184 หลายเดือนก่อน

    የቀን ጉዳይ ነው እግዛብሔር ደግ ዘመን ያመጣል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tk7ye7db4o
    @user-tk7ye7db4o หลายเดือนก่อน

    ፍትህና ይቅርታ ለራሳችን አይደለም። ለሌው ወይንም ለይቅርታ ጠያቂው ነውና፤ ከዚህ በኃላ እኔ በበኩሌ ከአቶ ገዱ ጋር ነኝ።

  • @eyobgebremariam5451
    @eyobgebremariam5451 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks you the one.

  • @sofyaabdela6450
    @sofyaabdela6450 หลายเดือนก่อน +1

    አቶ ገዱ ሁሌ አንዳይነት አላህ ይጠብቅህ 💚💛❤️

  • @user-ln2ud1js5w
    @user-ln2ud1js5w หลายเดือนก่อน

    መሳይ ጀግናው

  • @DawitGrmay-o1c
    @DawitGrmay-o1c หลายเดือนก่อน

    Selam

  • @Swungne
    @Swungne หลายเดือนก่อน +7

    የአቶ ገድ አንዳርጋቸው ውሳኔ አንኮን ለማራን ለመላው ኢቲዬጲያ ተስፋ ነው

  • @user-ji1xs3fl1x
    @user-ji1xs3fl1x หลายเดือนก่อน +1

    ለአማራ ህዝብ መሬዉም ተመሪዉም ፋኖ ብቻ ነዉ ይቅርታ በማረጋቸዉ tank you ሊባሉ ይገባል

  • @dawittube1786
    @dawittube1786 หลายเดือนก่อน +7

    ገዱ ታሪክ እየሰራ ያለ ቅን ልብ ያለው ጀግና ሰው ነው።

  • @Awake.726
    @Awake.726 หลายเดือนก่อน

    አማራ ንቃ!!

  • @Gemini88867
    @Gemini88867 หลายเดือนก่อน +1

    ድራማ ነው!!!!!!!!!!

  • @user-cn1hk3kt3j
    @user-cn1hk3kt3j หลายเดือนก่อน +2

    Mesay keep it up you are really a man of Ethiopia

  • @ZemenGetnet-qw8pc
    @ZemenGetnet-qw8pc หลายเดือนก่อน

    Respect ! Messay mekonnen

  • @mulugetasheta2125
    @mulugetasheta2125 หลายเดือนก่อน +2

    Welcome

  • @mugadnewsnetwork8494
    @mugadnewsnetwork8494 หลายเดือนก่อน

    አቶ ገዱ ትልቅ ክብር አለን🙏🙏 ቶሎ ሳይነቁ በመቅረታቸው ነው እንጅ ሁላችን ተሸውደናል።
    ህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ላይ ያደረጉት ንግግርም ቀላል አይደለም።
    ጀግና ነዎት🙏🙏

  • @Wondmuz
    @Wondmuz หลายเดือนก่อน +1

    አቶ ገዱ ከስህተቶ በመመለስዎና በመጸጸትዎና ይቅርታም የበደሉትን ህዝብ ይቅርታ መጠየቅዎ ትልቅነትዎን ያሳያል እናመሰግኖታለን

  • @user-vz4ld4hk1w
    @user-vz4ld4hk1w หลายเดือนก่อน

    የእዉነት እንዲሆንልን እንመኛለን አቶ ገዱ እርምጃዎት ምን እንደሚመስል እናያለን

  • @SmilingMarineShark-cw7op
    @SmilingMarineShark-cw7op หลายเดือนก่อน +1

    እ/ር ቀረዘመኑን በሰላምያኑረው

  • @MuhammadFkr
    @MuhammadFkr หลายเดือนก่อน +4

    ያርብ

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ወገኖች

  • @tomorrow9473
    @tomorrow9473 หลายเดือนก่อน +1

    ገዱ አንዳርጋቸው ፋኖን መቀላቀሉ ጥሩ ዉሳኔ ቢሆንም ከአሁን በኋላ ስልጣን ላይ መቀመጥ የለም ትግሉን መደገፍ ጥሩ ነዉ።

  • @meskineway4162
    @meskineway4162 หลายเดือนก่อน

    ቢዘገይም ጥሩ ውሳኔ ነው አማራ ይቅር ባይ ነው ይቅር ብሎታል ድል ለአማራ ህዝብ እናሸንፋለን