ኬንያን ለአመፅ የዳረጋት ስህተት ተረክ ሚዛን Salon Terek

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 มิ.ย. 2024
  • ኬንያን ለአመፅ የዳረጋት ስህተት በአብዱልሰመድ ሙሃመድ ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ salon terek
    አዘጋጅ አብይ ሰኢድ
    በአብዱልሰመድ ሙሃመድ / ሞሼ ዳያን / አብይ ሰኢድ / ሄኖክ ገለታው / አለማየሁ ግርማ / ፍሩት መስፍን / ጥላሁን አክሊሉ / ታምራት መቻል
    Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
    The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
    #EthiopianHistory #Ethiopia
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 114

  • @mihretuminase9445
    @mihretuminase9445 3 วันที่ผ่านมา +21

    ዝም ብላችሁ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ አትበሉ የኬንያ ህዝብ ጀግና😮😮😮

    • @senaitalayou6819
      @senaitalayou6819 2 วันที่ผ่านมา

      Ethiopia eko 86 zer yalebat ager nat yegna tigil le tekeda zer new endet erebish lemanisat yichalal? Kenya gin and zer new abirew lemenesat yikelal your is wrong idea sorry.
      .

    • @Jon19939
      @Jon19939 วันที่ผ่านมา

      የመጨረሻ ጀግና ህዝብ ብራቮ ኬኒያ ልጆች !! ቦቅቧቃ የኢትዮጵያ ህዝብ

  • @user-nb8hl4jd5p
    @user-nb8hl4jd5p 3 วันที่ผ่านมา +19

    እንደዉ የአፍሪካ መሪዎች እስከመቼ ነዉ ሆዳቹ የሚሞላው የናተ ሆድ ሞልቶ ለዜጎቻቹ የምታስቡት 😢😢😢😢

    • @SelamSelam-om8gq
      @SelamSelam-om8gq 3 วันที่ผ่านมา

      ለምን ሆኖ ብሎ መጠየቅ ያቃታችሁ መሪዉ ለምን ተክስ ጨመረ ብሎ መጠየቅ ያቃታችሁ እናንተ አትገርሙምና ነዉ

  • @MuhamedAminAhmed-hu1tz
    @MuhamedAminAhmed-hu1tz 3 วันที่ผ่านมา +36

    ለጎሮቤት ኬኒያዊያን ሠላምና መረጋጋትን እንመኛለን,ሠላም ይሥፈን በአለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-nj9bi9li1n
      @user-nj9bi9li1n 3 วันที่ผ่านมา

      እንድዝ ያላ አመፃ ለኢቶጵያም የሰፈልግል

  • @JohanFx-iw9ez
    @JohanFx-iw9ez วันที่ผ่านมา +2

    የኬንያ በረከት ይደርብን🙏

  • @Sewemehon12
    @Sewemehon12 วันที่ผ่านมา

    መንግስቱም ይሁን ህዝቡም ፍቅር ይሻላቸዋል ጦርነት ለማንም አይጠቅምም
    እግዚአብሔር ሰላሙን ያድርግላችሁ
    በርቱ ኬኒያን እያልኩ አልልም መበርታት ያለባቸው ቁጭ ብለው መነጋገር ነው።

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ወንድማችን❤

  • @user-of2oh3ev3c
    @user-of2oh3ev3c 3 วันที่ผ่านมา +6

    Peace and stability for peoples of kenya .pls learn from what happen to sudan ,libya may allah bring peace to kenya .

  • @hiwotfeleke8778
    @hiwotfeleke8778 2 วันที่ผ่านมา +2

    እኛ ነፃነትን አስተምረን ተኛን

  • @user-tn9rx7cv9g
    @user-tn9rx7cv9g 3 วันที่ผ่านมา +7

    እናዚህ ክፈት ያወላዳቻው መሪዎች ያኣሜሪካንን ፍላጎት ላመሳካት ህዝባቻውን ይጫፈጭፋሉ

  • @EyeAfrica-fx6yv
    @EyeAfrica-fx6yv 3 วันที่ผ่านมา +5

    God bless Kenya people
    Respect #Salontube🔥

  • @ethnews5778
    @ethnews5778 3 วันที่ผ่านมา +3

    Good documentary and voice; but pls do not mix up unrelated photos/vids

  • @TigluBekele
    @TigluBekele 2 วันที่ผ่านมา +2

    ኢትዮጵያ ውስጥ እውነተኛ ሀቀኛ ሰው የታለና

  • @ModricahAnwar
    @ModricahAnwar 3 วันที่ผ่านมา +13

    እኛ ዝም የምንለውም ሞተንም ኢትዮጵያን እንድትቀጥል ብቻ ነው። እንጂ እንደኛ የተበደለ ኑሮ የከበደው ህዝብ ያለ አይመስለኝም። አሁን ይህን ብናደርግ በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ እንዳሉት....

    • @jabitube497
      @jabitube497 วันที่ผ่านมา

      ዝምታህ ግን ይገድላታል እንጅ አያድናትም።ኬኒያዊያን ግን ሀገራቸውን እንደሚወዱ አሳይተዋል።ሀገር ማለት ሰው ነው።

  • @BereketSebsibe-me5nm
    @BereketSebsibe-me5nm 3 วันที่ผ่านมา +11

    የኬንያ ህዝብ መብቱን አና ጥያቄዉን በአደባባይ መግልፅ ይታወቃል😮

  • @ma9546
    @ma9546 3 วันที่ผ่านมา +4

    thank you for sharing salon ❤❤❤❤❤

    • @SalonTube
      @SalonTube  3 วันที่ผ่านมา +1

      My pleasure 😊

  • @Etho19pia
    @Etho19pia 3 วันที่ผ่านมา +9

    እኔ ኬንያ ኖርያለው በጣም ፈሪ እድርገ ነበር ማስባቸው ግን ለካ ህዝብ ስበቃው አንዳች አይፈራም!!!ጀግኖች ብያቸዋለው ኢትዮጵያ የጀግና ምድር ብየ የማምነው ግን እልም ያሉ ፈሪ ትውልድ ያለባት ሀገር ናት እየ ሁሉ ጉድ እየተፈራረቀባት እሺ ብሎ ፀጥ ለጥ ብሎ መኖሩን ቀጥሏል ጥቂቱ ብቻውን እየታገለና እየሞተ ብዙዋኑ ጆሮ ዳባ ሆኗል።😢

    • @SalonTube
      @SalonTube  2 วันที่ผ่านมา

      ኢስሊ ነበርክ!?

    • @Sewemehon12
      @Sewemehon12 วันที่ผ่านมา

      አንተ አንድ ግለሰብ ነህ ህዝብን እንዲህ ማለት አትችልም ።ህዝብ የተለያየ አስተሳሰብ ያለው ነው ግማሹ አርቆ የሚያስብ እንዳተ ያለው ደሞ ህዝብን ሊወቅስ የሚያስብ ደሞ አጭር የሚያስብ ና የሚመጣውን ችግር እንኳን የት ድረስ እንደሆነ መገመት የሚያቅተው
      ግን የኢትዮጵያን ህዝብ በአንተ ሀሳብ እንዲሄድ የምታስብ ከሆነ የተሳስትክ ነህ እንደ ህዝብ ዝም ካለ ያየውን አይቱዋል ይልቅ ትግስት ይኑርህ የትኛውም አለም ጦርነትን ከፈለገ ደም ሳይፈስ ምንም የሚያየው ነገር የለም
      የኢትዮጵያ ህዝብ ግን አስተዋይ ነው አብዛኛው ለሀገሩ የሚጎዳውን የሚጠቅመውን ያውቃል
      ስለዚህ ህዝብን መውቀስ ነውር ነው።

    • @masreshategene1790
      @masreshategene1790 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ህዝብ አንድ ከሆነ መንግስትሽምንምች፣ነገር፣ሊያደርግ አይችልም በእኝስብሀገር ፣እኮ የግለ ህኪምሽብቻሽለምሆን ስለሚያስቡ ነነ የሚያግስልጥስቼው❤❤

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele 2 วันที่ผ่านมา +2

    All African police is schupit we don't have to kill human being I am very Shem to see this things
    Back to school this persisted of Kenny Also we need piece in Ethiopia እግዚአብሔር አምላክ ዓለሙን ሠላም የአደርገሌን😢😢😢😢

  • @user-oi8yo5th4l
    @user-oi8yo5th4l 3 วันที่ผ่านมา +9

    ኢትዬጵያ በአለጋና በጥየት በረሃብ በለዬ ላይ መኖሪያውን በጭቅላቱ ላይ እያፈረሰ ሲበትነው ባርነት የማይገደው አልኮላም ሕዝብ ተኝቶ ሆዱን ያካል ከኬንያ ተማር

  • @MezgbuRedone
    @MezgbuRedone 2 วันที่ผ่านมา

    ኤሄን ዝግጅት አታቀርቡም ብዮ አስቤ ነበር salon አመሰግናለሁ

  • @user-nj9bi9li1n
    @user-nj9bi9li1n 3 วันที่ผ่านมา +6

    የኬንያ ህዝብ ጀግና ህዝብ ነው

  • @ttmttm2330
    @ttmttm2330 3 วันที่ผ่านมา +1

    Betam gerum zegeba new
    Asante 🙏

    • @SalonTube
      @SalonTube  3 วันที่ผ่านมา +1

      karibu sana

    • @kibromzerai9113
      @kibromzerai9113 2 วันที่ผ่านมา

      Karibu sana rafiki wangu

  • @user-ki3qz4bq1m
    @user-ki3qz4bq1m วันที่ผ่านมา

    የኬንያ መሪ በህዝብ ስለማይደገፍና የአሜሪካን መሪዎች አሸርጋጅ ስለሆነ በአስቸኳይ ከስልጣን መውረድ አለበት ። ከአብያችን የአመራር ስልትንና ጥበብን መማር አለባቸው ።

  • @bedilutilahun4969
    @bedilutilahun4969 วันที่ผ่านมา +1

    አሜሪካንን የረገጠ መሪ ለሀገሩ ጥሩ ይሰራል ማለት ስህተት ነው አሜሪካ ከምግባቸው ጋር መርዝ እያበላችነው የምትመልሳቸው ተመርዘው ይመለሳሉ ሀገራቸውን ይመርዛሉ

  • @user-dl3of2zx5u
    @user-dl3of2zx5u 2 วันที่ผ่านมา +3

    ብልጽግና ጀግና ገና ኬንያን እንገዛለን

  • @netsanetfikrenorch1659
    @netsanetfikrenorch1659 3 วันที่ผ่านมา +3

    After all this I appreciated abiy Ahmed ❤❤❤❤

    • @brookhabte7307
      @brookhabte7307 3 วันที่ผ่านมา

      How do you appreciate by comparing one pm from the othre,where they ve given.different challenges, u must appreciate or disregard a person by his assignments not by comparing this for that,u r wrong

    • @lioule1
      @lioule1 วันที่ผ่านมา

      ባንዳ መሆንህ አስመስከርህ አብይ ገዳይ ክፉ መረ ነው

  • @amanuelyonas5048
    @amanuelyonas5048 3 วันที่ผ่านมา +7

    የእኛ ሕዝብ እጅግ አስተዋይ ሕዝብ ነው ሀገሩን የሚወድ ለሀገሩ የሚሞት እንጂ ሀገሩን የሚያወድም አይደለም ያውም በዚህ የኑሮ ውድነት ❤ መንግስትም ጦርነት ባይፈጠር ጥሩ ነበር አሁንም የሚቆምበትን ፈጣን እርምጃዎችን እንዲወስድ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ፍላጎት ነው።❤ ይህ መንግስት ብልህ በመሆኑ እንደ ኬኒያ በእዳ ክምር ውስጥ አይደለንም ከስር ከስር እዳን በመክፈል 59% ወደ 46% አድርሶታል ይህ ትልቅ ውለታ ውሎልናል እንደ ሀገር ያውም ጦርነት ውስጥ እያለን እዳ መክፈል ትልቅ አስተዋይነት ነው ኢትዮጵያ እጅግ ታመሰግናለች 🎉❤

    • @user-cc4og1wd8e
      @user-cc4og1wd8e 2 วันที่ผ่านมา

      Yetesasate hasab new yakerebkew wegenun be lela hager yasdefere hizbun yecherese na most corrupted government yizek yihen hasab makreb rase wedad na ke gedayoch wegen mehonkin eyenegerken new

  • @janacell6165
    @janacell6165 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንዲህ፡ነው፡መብትን፡ማስከበር፡ዝም፡ብለእ፡ከመሞት፡አትድንም፡የኛ፡አገር፡እየተማሩ፡እያረሱ፡ሲጎዙ፡ወዘተ፡እየተጨፈጨፍን፡ዝምምምምምምም፡፡ነው

  • @abebasetarge383
    @abebasetarge383 2 วันที่ผ่านมา +1

    እነሱ የባይደን አሽከር ብለዋል የነጮቹእጅ አለበት

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 3 วันที่ผ่านมา

    salon terek ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rx6mc3vp9n
    @user-rx6mc3vp9n 3 วันที่ผ่านมา +5

    ብዙ ታግሰናል.

    • @mt-he1gf
      @mt-he1gf 3 วันที่ผ่านมา

      Walelign ere tew

  • @feridabazinab2353
    @feridabazinab2353 3 วันที่ผ่านมา +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @user-cc9gf2sk1s
    @user-cc9gf2sk1s 3 วันที่ผ่านมา

    Yes tekekl Adergewal

  • @osmanahmedin4995
    @osmanahmedin4995 3 วันที่ผ่านมา

    Minell alh Ethiopia ke abiy bigalgilet

  • @mamedojhad1531
    @mamedojhad1531 3 วันที่ผ่านมา +1

    Realy peoole is kenyian people

  • @AbdelaElias-u1p
    @AbdelaElias-u1p 3 วันที่ผ่านมา +2

    Kenya,s people have a full democracy

  • @kuwachamoki8216
    @kuwachamoki8216 3 วันที่ผ่านมา +2

    America setegabezek 😂😂😂 setmeles 🔥 ale

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 วันที่ผ่านมา

    እንዴ መንግሰት ጭማሬዉን ቢተዉ ይሻለዉ ነበር ሀገሪቱን ከማመሰ

  • @user-tq1fh2rs3h
    @user-tq1fh2rs3h วันที่ผ่านมา

    ቁጣውን መቆጣጠር ያልቻለ ህዝብ ሰይፍ ይበላዋል

  • @monegoncco
    @monegoncco 2 วันที่ผ่านมา

    🇨🇳🇨🇳🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️👏👏🙏🙏

  • @user-zl6ft2kk2r
    @user-zl6ft2kk2r 3 วันที่ผ่านมา

    ይሄ ፈጣሪን የማይፈራ ህዝብ ነው ከጓረቤት ከኢትዮጵያ አይማሩም ቢያንስ በማንነታው ሳይገደሉ ሰርተው መኖር ይችላሉ ከኢትዮጵያ አይማሩም አሪፍ ህዝብ የሚያኖር ህገ መግስት አላቸው ይሄን ህዝብ ወደ ኢትዮጵያ ማስገባት ሲያስጠሉ ቲሽ

  • @tezitube1877
    @tezitube1877 3 วันที่ผ่านมา

    The kikuyu are troubling Ruto. Because he is from the Kalengi

    • @SalonTube
      @SalonTube  3 วันที่ผ่านมา

      ኬንያ ኖረሀል ወይም ስለ ኬንያ ታውቃለህ

  • @Picolonati
    @Picolonati 2 วันที่ผ่านมา

    Internet altekwaretem ere

  • @mamedojhad1531
    @mamedojhad1531 3 วันที่ผ่านมา

    Min ale hululem sebseba layi beyazawchew

  • @AminMaruf-j5c
    @AminMaruf-j5c 2 วันที่ผ่านมา

    Enya zeregninet eyale endet 1 enhonalen

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 3 วันที่ผ่านมา

    YE HEZBUNE TEYAKE SEMETO EWENETE ALACEWE KALU !GIZE SETO KALACEWENE YE MITEBEKU MEHONACEWEN MAYETE YASEFELEGAL::YALE BELEZIYA GENE KE HUWALACEWE EWNET NEWENA LELA YENORAL !WEYEME TEKEKELEGNA AREKO YEMIYASEBE MERI AYEWEDELACEWEME MALETE NEWENA::

  • @user-xq8kc2ij4z
    @user-xq8kc2ij4z 3 วันที่ผ่านมา +8

    ይድረስ ለመንግስታችን! ነግ በኔ ነው ና! ህዝቤ ሲብስበት ሆ ብሎ መውጣቱ አይቀርም! ይታረም 😊
    ሰላም ለአፍሪካ እና ለአለም

  • @etoviagomes8349
    @etoviagomes8349 วันที่ผ่านมา +1

    ኢትዮጵያውያን ላይ ምንድን ነዉ ያጨሱበት የፈዘዙት እኛም ይህንን ቆሻሻ ከስልጣን ማባረር አለብን

  • @IMJ-lc9zp
    @IMJ-lc9zp 3 วันที่ผ่านมา

    ኬንያንሶች ከሩቶ ይልቅ ራይላ ኦዲንጋ ይሻላቸው ነበር።

  • @luke-h6e
    @luke-h6e 3 วันที่ผ่านมา

    u were praising kenya
    but Kenyans were burning inside

  • @hamerhero
    @hamerhero 2 วันที่ผ่านมา

    እባክህን የኛመንግስት አማካሪዎችህ ወደ የትየመሩህእንደሆነ ቆምብለህአስብ ከኬንያ የባሰ ብሶትአለበት ህዝብ አንዳይነሳ በየቀኑ ፋርላማዎችህ የሚያወጡትን ህግ መርምርህዝቡ መሮታል ከወጣአትመልሰውም ከባድእልቂት ይመጣል የቤትፈረሳውና የኑሮውድነትን ዘረኝነትን የበላይነትን ዘራፊዎችን የሚከፋፍሉ ህጎችንሰርቶመብላትን የሚከለክለውንህግ አስቁም አለበለዝያ ታስበለናለህ በዘራፊ ዋች ግብርቀንስ ዘንድሮ ወደአንተቤት እንዳይገባ ቻው እኔሟችነኝ አንገናኝም

  • @user-dr6wl7hy3t
    @user-dr6wl7hy3t 3 วันที่ผ่านมา +1

    ምላስ ብቻ ኢትዮጵያ የኣመርካ ብችላ ነበርች ኣሁን ደግሞ ከንያ ሩቶ በምላሱ ለኣፍርካ ህዝብ ኢና የከነያ ህዝብ ኣታልሎ ወደ ውልቃዉ ሃብት መካበት የመጣ ወስ ኖው ኢንደ ኣብይ ኣሕመድ ለህዝብ ኢትዮጵያ ያታለለው ማለት ኖው

    • @GoldCell-lp4dw
      @GoldCell-lp4dw 3 วันที่ผ่านมา +2

      አብቹ ሰፊውን የኦሮሞ ህዝ እጂ የማንነም ኮልኮሌ ድምፅ አይፈልግም ሂዱ ወደሀገራቹ እኛ የነ ሙና ቱፉ መሬት ላይ እንነግሳለን አለቀ ዳይ ወራሪ

  • @loweyer345
    @loweyer345 2 วันที่ผ่านมา +2

    next will be in ethiopia

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 3 วันที่ผ่านมา

    ኬኒያውያን ጀግኖች ከርሀብ ጦር ይሻላል

  • @fikereminet
    @fikereminet 2 วันที่ผ่านมา

    የሲአይኤ ኤጀንት ነህ

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 3 วันที่ผ่านมา

    ከርሀብ ጦር ይሻላል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 3 วันที่ผ่านมา

    ከርሀብ ጦር ይሻላል😢😢😢😢😢

  • @user-dn4vv5ey2j
    @user-dn4vv5ey2j วันที่ผ่านมา

    ኬንያውያን ነጮች ስላሉባት ነው ደፋር የሆኑት😂😂😂

  • @daniyeshneh9743
    @daniyeshneh9743 2 วันที่ผ่านมา +5

    የኬኒያ በረከት በኢትዮጵያ ላይ ይደር አሜን !!🤲

  • @user-bd7nt7qi6x
    @user-bd7nt7qi6x 2 วันที่ผ่านมา +1

    እናት አባት አገር የሚታረድባት የሚደፈረባት የሚገደልባት የሚፈናቀልባት የቢሊወን የሚቆጠሩ የሚራቡበት ኢትዮጵያዊ አተሎቹ ከኬኔያ ተማሩ ተዘፍዘፋቺሁ ፋኖን አጠብቁ ፋኖ እዳ የለበት ትርፍም ሂወት የለዉም ለማንም ሸርሙጣ ባንዳ ግብረሠዶማዋ ቡሺቲ የሚገደልበት ሌላዉን ትቸዉ በቅርቡ የሻለቃ ናሁሠናይ አንዳርጋቸዉና አቤነዘር የት እንዳሉ እንኳን መጠየቅ የፈራ ሽንታም ህብረተሠብ ምን በወጣዉ ፋኖ ይመጣል እያሉ አፍን መክፈት ሣይሆን አራሳቺሁን ፈትሹ ባንዶቹ ።

  • @fnottube2532
    @fnottube2532 3 วันที่ผ่านมา +29

    አሉ እንጂ ኢትዮጵያውያን በቀን አንድ ሺህ ሰው እየተገደለ ዝም የሚል ባርነትን ገንዘቡ ያደረጉት!

    • @esayasmotti228
      @esayasmotti228 3 วันที่ผ่านมา +11

      በቀን አንድሺ ፋኖ ለማለት ነው 😂😂

    • @SelamSelam-om8gq
      @SelamSelam-om8gq 3 วันที่ผ่านมา +8

      ለምን ሆኖ ብሎ የማይጠይቅ እንደናንተ ፅንፈኛ ተላላኪ ስለበዛችሁ ነዋ

    • @abushabu8352
      @abushabu8352 3 วันที่ผ่านมา +4

      ሲያምርክ 😂😂😂

    • @user-lq4qt2vf2g
      @user-lq4qt2vf2g 3 วันที่ผ่านมา

      Majority Leader ❤

    • @ModricahAnwar
      @ModricahAnwar 3 วันที่ผ่านมา +3

      እኛ ዝም የምንለውም ሞተንም ኢትዮጵያን እንድትቀጥል ብቻ ነው። እንጂ እንደኛ የተበደለ ኑሮ የከበደው ህዝብ ያለ አይመስለኝም። አሁን ይህን ብናደርግ በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ እንዳሉት....

  • @user-xg3uy8en9n
    @user-xg3uy8en9n 3 วันที่ผ่านมา +3

    ጀግና ህዝብ የኢትዮጵያ ህዝብ እንጀራ 30ብር እየተራበ ደሞዝ 3ወር ሳይከፈለው የመንግሥት ሰራተኞች የቀንስራ ሲሰራ አብይ አደለም የግብር ህግ 10ቢ ቤተመንግስት ሲገነባ ዝምጭጭጭጭጭጭጭ

  • @yosephubuntu
    @yosephubuntu 2 วันที่ผ่านมา

    ንጉሳችን አብይ አህመድ ሺ አመት ይንገስ

  • @brookhabte7307
    @brookhabte7307 3 วันที่ผ่านมา +1

    ኬንያ ወንድ ያለባት የወንዶች አገር መሆኗን አረጋግጣለች መብት ሲጣስ መጠየቅ ትክክል አደለም ብሎ መቃወም የወንድ ልጅ ስራ ነው

  • @KaluKidane
    @KaluKidane 3 วันที่ผ่านมา +13

    ኣቢቹ ግን ጀግና ነው

    • @muhamedsafi7325
      @muhamedsafi7325 2 วันที่ผ่านมา

      🚫🚫🚫🚫

    • @JohanFx-iw9ez
      @JohanFx-iw9ez วันที่ผ่านมา

      @@KaluKidane አዎ ከአህዮች ጋር ሲወዳደር

    • @KaluKidane
      @KaluKidane วันที่ผ่านมา

      @@JohanFx-iw9ez ኣህያው እንተ ነህ ማለት ነው ???

  • @FatoumaHassan-hi2vj
    @FatoumaHassan-hi2vj 3 วันที่ผ่านมา +2

    የኬኔያ በረከት ለኢትዮጵያዊያን ይደረሰን አይደለም የግብር ህግ የነብርት በግፍ እየተረሰ ዝም የምንል ትውልድ አለን እኛ ለማንኛውም በረከቱ ይደረሰን ህዝብ የሚያከብር ምንግስት አለ በኬኔያ

  • @hhnahhna5136
    @hhnahhna5136 3 วันที่ผ่านมา

    አሥቀኑኝ

  • @fnottube2532
    @fnottube2532 3 วันที่ผ่านมา +6

    አይ ኢትዮጵያውያን😂 በቀን ሺህ ሕዝብ እየተገደለ፣ የደሀ ቤቶች በግሬደር እየፈረሱ፣ ታሪካዊ ቅርሶች እየፈረሱ፣ አብያተእምነታት እየተቃጠሉ፣ ነፍሰ ጡር እናት ሆዷ እየተቀደደ ሕጻኑ እየተገደለ፣ እናት እንደ ዱር እንስሳ በቀስት እየተገደሉ... ዝም የሚሉ ባሮነትን ነጻነት አድርገው የሚኖሩ!
    የሚገርመው ስለኬንያ መታመስ ያወራሉ😂

  • @faruqhashim-dl8cl
    @faruqhashim-dl8cl 3 วันที่ผ่านมา +3

    ቃስ ብሎ ከማሞት እንዳ ኢትዬጵያን ይሸላል በጥይት ማሞት ላማፍትሔ ይሸላል በኑፁሀን ደም ያማንግስት ካቤኒ ሆዱን ይሞላል ቤት አፍርሶ ማሬቱን ይሸጠል ፍትህ ላኢትዬጵያን ያ አላህ ፍትሀዊ ማሪ አላህ ያምጠልን በግፋኞች ከማሞት አላህ ይጠብቃን

  • @Mengst420
    @Mengst420 3 วันที่ผ่านมา

    የራስዋ አሮባት የሰው ታማስላለች በተአምር የሚኖረውን ያገርህን ህዝብ እረሳህ ጅል

    • @GoldCell-lp4dw
      @GoldCell-lp4dw 3 วันที่ผ่านมา

      አተ አለህላት እሱ የራሱን ይስራ

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 2 วันที่ผ่านมา

    Ye ethio gala ke keniya metew iko new ethio yemibetebtut . Bisbis galoch

  • @TeferiFekade
    @TeferiFekade 3 วันที่ผ่านมา

    የእኛ ገልቱ ከእዚህ ምን ይማራል? ከተማችን ሁለት ከንቲባ አላት 1አብይ 2. አዳነች ከ ኦሮሙማ።ጠቅላይ ሚንስትር የሌላት ሃገር ኢትዮጵያ

  • @getamesayayele7141
    @getamesayayele7141 3 วันที่ผ่านมา +3

    ቅጥረኛ የኬንያ ተቃውሞ ለአዲሳባ ምሳሌ ነው በቅርቡ ፍርፋሪ የሚጥልልህ ከሃገር ይፈረጣል

  • @user-dr6wl7hy3t
    @user-dr6wl7hy3t 3 วันที่ผ่านมา

    ሃለስላሴ ምን ሰለ ሰራ ኖው ጎዳ ብስሙ ያደርጉለት በከህ ለትነግረን ትችላለህ ሁሉ ጊዜየ እነኝ ኣታላይ ሰዎች ታድንቃላቹ በሽታቹኮ ኢንደሱ ኖው የሰው ልጅ የ 3ሺ ታርኽ ኣለይ ኢንያለ ከድህነት ኢነ ከመለመን ያለተላቀቀ ህዝብ በብሄር ኢና ብዘር የምበላ ህዝብ ይዘህ ለሱ የምሰራ ፖሎትካ መርዎች የዘህ የ3ሺ ታርኽ ባልቤት ነን ክክክክክ የገርማል

  • @user-yi5ny5jg5i
    @user-yi5ny5jg5i 3 วันที่ผ่านมา

    የኢትዮጵያ መንግስት የሰውን ልጅ በኦነግ ሸኔ አሳቦ በዘሩ ምክንያት አጋድሞ ሲያርድ ኬንያውያን ቢሆኑ!!??? ለዳቦ እንዲህ የሆነ ህዝብ የሰው ህይወት ቢሆን!??

  • @tegegnayele5465
    @tegegnayele5465 3 วันที่ผ่านมา +1

    የኛም መሪ እንደ ሩቶ ነው