ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
TO SUBSCRIBE የኔ ጤና -Yene Tena Kitchen FOLLOW THE LINK | th-cam.com/channels/LqYeljA882vppA2oVISiog.htmlኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁFollow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/ ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!
Thank you? Do you recommend microneedling?
እናመሰግናለን ዳክተር
ኢንፌክሽን መዳኒት ንገረኝ ፊቴ በጣም ተበላሽቷል ዉሀ እያዘለ ነዉ😪😪😪😪😪😪😢😢😢😢
Thanks 🙏 Dr
Endet enagegnih yene wendem.plss
እናመሰግናለን ዶክተር ግን በዚሁ አያይዘህ ብትጠቀሟቸው ጥሩ ናቸው የምትለውን ሳሙና እና ክሪም ብትነገረን ጥሩ ነው
የኔም ጥያቄ ነው ዶክተር የኔ ፊቴ ደረቃማ ነው በዛላይ ሽፉታ በጣም ነው ያስቸገረኝ ወላሂ ከሠደልያ ክሬሞች ገዝቸ ሞክሬ ነበር ምንም መፉትሄ አላገኘሁም
@@fatumawlloyewa8128 ይህ የኔም ፊት ነው ምን ማድርግ እንዳለብኝ አላውቅም
ዶ/ር ለፊት የሚሆን ሣሙና በእድሜ ደረጃ ብትገልፅልን
እንደዉ የተዘብኩት ነገር ሁሉም ሰዉ እሚያሳየን እንደምሳሌ የሚጠቅሳቸዉ ነጮችን ነዉ እኛኮ አፍሪካ ነን በአላህ እናሱ ጋር በምንም አንገኛኝ የነሱን ምግብ እየመላን ሳሆን አይቀርም ፊታችን እንደዉ የቀርዉ እንጀራ በሽሮ እየበሉ እሚኖሩት ቤተሰቦቻችን ማሻ አላህ ነቸዉ እኛ ግን ????
ሁሌም በፍቅር ስለምታገለግለን እግዚአብሔር ይባርክህ
ዶክተራችን እንዳንተ ያለውን ያብዛልን እናመሰግንሀለን ስለምታካፍለን ነገር ሁሉ ከ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷😘😘😘😘
ወይ ዘንድሮ ሰው በስንት ነገር ግራ ይጋባል አያቶቻችን በሰላም ኖረው በሰላም አረጁ
😂😂😂🤣🤣🤣
በየ TH-cam ፊታችሁ ላይ ይሄንን ተጠቀሙ የሚላችሁን ሰወች ፈፅሞ እንዳትሰሙአቸው ለአንዱ የተስማማ ለሌላችን አይስማማም የማድቤቱን እህል የቀረኝ የለም ተለቅልቄ ተለቅልቄ ኬክ የመሰለ ፊቴን በገዛ እጄ አበላሸውት በመረን ልመልሰው ሲያጌጡ ይመላለጡ😭😭😭😭😭😭😭
በጣም በጣም ጠቃሚ የሆነ ምክር ከጠቀስካቸው ስድስት ነጠብ አብዛኖቻችን አንዱን መንገድ ሳንጠቀም የቀርን አይመስለኝም እጅግ በጣም አመስግናለሁ ጌታ ይባርክህ🙏
እባክህን ዶክተር የማዳት ማስለቀቂያ ንገረን
አመሰግናለሁ ዶክተር በጣም የጨነቀኝ ኝን አርስት ነው የፀሐይ ጥቁረት አለብኝ
አመሰግናለሁ ዶክተር ግን እባክህ በድጋሚ የፊት ሳሙናወችን ምን ብንጠቀም ጥሪ ነው እምትለውን አሳየን በደብ ቡጉር አስቸግሮኛል ከቅርብ ግዜ ወዲህ እና የፊት ክሬሞችን ብታሳየን ተባረክ🙏
ተባረክ ሁሌም የሚገርመኝን ነገር ነዉ ያነሳህዉ በተለይ ሎሚ ቤኪንግ ሶዳ እንዴት ፊታችን ላይ እንቀባለን እንዳልከው ብዙ video ተሰርቶበታል ነገር ግን እኛም የራሳችንን ዉሳኔ መዉሰድ አለብን የሚለቀቀዉ video ሁሉ ልክ ስላልሆነ እህቶች እናቶች እንጠቅቅ🙏
ዶክተር እኔ ማታ ቫዝሊን በጣም እጠቀማለሁ እና ጠዋት ስለማይለቅ በሙቅ ውሃ ነው የምታጠበው ሙቅ ውሃ ሊቀር ይችላል ግን ቫዝሊን ምንም ኬሚካል የለውም ተብሎ ይታሰባል? እና ሰፋ ያለ ማብራሪያ ብትሰጥ ደስ ይለኛል.
እግዚአብሔር ይባርክልን ዉዱ ዶክተር ዳኒ
የፊት የፀጉር እያሉ ዩቲብ ሰሪዎች ናቸው የማያውቁት ነገገር ለሰዎች እየሰሩ የሰው ፊት የሚበላሹት የምር ለገንዘብ ብለው የሰው ፊት ያበላሻሉ። እኔ እነሱንን እያየሁ ፊቴ ተበላሸ። ሰላም ይብዛ ዶ/ር
ጥቁር ትንንሽ ነገሮች ፊት ላይ አፍንጫ ላይ ማጥፊያ ነገር ምንድነው? ዳክተር እባክህ ንገረኝ
የፀሀይ ክሬም የትኛዉ ነዉ ጥሩ?በጣም ወሳኝ ነጥብ ነው THANK YOU SO MUCH
እንዴት ጥሩ ትምህርቶች ነው የምሰጠው
ሠላም ዶክተር ለ ጸሐይ መከላከያ የምንጠቀምበት ብትነግረን ?
ዶ/ር ዳንኤል እናመሰግናለን ቡና እና ማርሰ ለፊት ጉዳት አለው ወይሰ ጥቅም እባክህን ንገረን
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
እናመሰግናለን አርድና ማር ጥሩ ነው ?
እውነት ለመናገር በጣም ጥሩ እና ጠቃሚ ምልክትነው እናመሰግናለን ዶ ር ዳኒ
በጣም ኣመሰግናለሁ ስለምክርህ ተባረክ
ሽኩረን ዶክተር ጥርሴን እያመመኝ ነበ እባክህ ስለጥርስም ።ብትሰራልን።ያንተ ትምህርት ብዙ ነገር ነው የተቀየርኩበት።እረጅም እድሜ ይስጥህ
እናመሰግናለን ዶክተር. የኔ ፊት በጣም ይደርቃ. ኦሊቭ oil እንኩዋን ተቀብቼ. ከትንሽ ደቂቃ በዋላ ይደርቃል በዛ ላይ sensetiv ነው ማዳይትም አለብኝ. እና እስቲ መፍትሄ ካለክ እባክህ
እናመሰግናለን እጅግ ጠቃሚ መረጃ ነው🙏
ተባረክ ዶ/ር ዳኒ በጣም አስፈላጊ በሆነ ርእስ ላይ ነው ዛሬም ጥሩ ትምህርት የሰጠኸን 🙏❤🙏
ዶክተር ቫይታሚን E&c ያላቸው ከኬሚካል ነጻ የሆኒ ለወዛማ ፊት ሚሆን የፊት ማርጠብያ ብትነግረን
አዉነት ነው አኔ ፊቴ በጣም ወዛማ ነው ኒውትሮጂና ነው ምጠቀመው በጣም ቆንጆ ምክር ነው ከኒውትሮጂና ኣልፎም ቡዙ ቆንጆ ለሁሉም ሚሆን ማጠብያ ና ማርጠብያዎቹም ኣሉ ግን ኣንተም ብዚ ባይታሚን E ና c ያላቸው ለወዛማ ፊት ሚሆን ብትነግረን የፊት ማርጥርብያዎች በዚ ብታቀርብልን
ጤና ይሰጥልን ዶክተር
አስፈላጊ የሆነ ነገር 🙏🙏🙏እማሰግናለን በጣም ጥሩ ነገር ነው የነገርከን
እናመሠገግናለን፡ዶክተር
ሰላም ዶ/ ለብጉር ምን አይነት ፈሳሽ ሳብና እንጠቀም እባክህን እርዳኝ ፊቴ ተበላሸብኝ
ሠላምሕ ይብዛልን ዶክተር ትክክል ፊት በሞቀ ውሀ አይታጠብም
በጣም እናመስግናለን ዶክተር ዳኒ
እናመሰግናለን በጣም የምታስረዳን በደንብ እንዲገባን አርገህ ነው
Thanks and happy Thanksgiving Dr.Daniel
ተባረክ ዶክተር የልቤን ነዉ የተናገርከው አዳሜ ቲክቶክ ና ይቱብ ብር ይከፍላል ብላ እየወጠወጠች የለዋሁ ሀበሻ ታቀርብለታለች
በጣም እናአመሠግናአለን ❤❤❤❤
እናመሰግናለን
እጅግ አመሰግናለሁ ዶክተር
እናመሰግናለን የሚጠቅመንን ነው የነገርከን 🙏🙏
እናመሰግናለን ዶር ሰለ ሌዘር ማለትም የፊት ሌዘር መረጃ እንድትሰጠን ፈልጌ ነው
Thank you doctor Dani 🙏
ዱክተር የፊት ክሬምና ሳሙና ብትነግርን አሬፍነበር በተርፈ በጣም እናመሰግናለን
Thank you. Can you please recommend products for facial routine.
ተባረክልኝ ወንድሜ !
Thank you Doc, Very useful topic
አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን ተባረክ
ዶክተርዬ በጣም እናመሰግናለን ላይክ ሰብ ለካ ፊቴን ያበላሸሁት እኔው ነኝ
Dr. Thank you for sharing. God bless you and your family. . Most of women have problems of face. Interesting lesson .Stay blessed
እሸዶክተርየእናመሠግናለንግንማዳትየሚያጠፋዉምንድነዉ
አመሰግናለሁ ዶክተር ቫዝሊን በጣም እጠቀም ነበር ጨምሮም ሎሚ ኦኦኦ
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ይችን ጥያቄ ብትመልስልኝ ደስ ይለኛል ፊትን ፈጽሞ አለመታጠብ ጥቅሙ ምንድነው? ጉዳቱስ?
ተባረክልኝ ዶክተር ዳኒዬ 🥰👌❤️
እግዚሐብሔር ዘመንህን ይባርክ በጣም ለኔና ልጆቼ ጠቅሞናል
እ/ር ይባርክሀ ዶክተር ከህክምና /ከእዉቀት/አንጻር የሚደረጉ ትነታኔዎችህ ተመችተውኛል ። አዳሜ ሞያወ ውስጥ በሌሉ ዩቱበሮች እየተሸወዱ ነው።
ውይ እኔማ ፀጉሬን ስታጠብ እናድልከው ነው እና አመሰግናለሁ አሁን አሁን ፊቴ ላይ ድርቀት እየመጣብኝ ነው ኦይሊ የነበረው ፊቴ አሁን ችግሬን አውቄአለሁ በቃ ከዚህ በኃላ እንደልጅነቴ እንበረከካለሁ ለማጎንበስ ።
በጣም በጣም እና መሠግናለሁ
ዶክተር እኔ ጥያቄ አለኝ ባዝሊን መጠቀም ጥሩ እንዳለሆነ አንተአስተማርከን ባለፈው ደግሞ ሄለን ሾው ያቀረበቻቸው እንግዳ የቆዳ ሀኪም ባዝሊንመጠቀም ሳይበዛ ከፊታችን ቆዳ ላይ ውሀ በትነት መልክ እንዳይከጣ እንደሚያግዝ እንዲሁም ግሪስሊን ደግሞ ከአየር ላይ ወሀን ስቦ ወደ ቆዳችን እንዲጠቀመው እንደሚያደርገው ገልፀውልን ነበር ትንሽ ግር ይላል
በጣም አመሰግናለሁ። የፊት argan oil ጥሩ ነው?
ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ አንድ ጥያቄ አለኝ የጉሎ ዘይት ለፊት ይሆናል ወይ አመሰግናለሁ
አመሰግናለሁ። ዳኒ
ሰላም ዶክተር በመጀመሪያ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ወገንህን በሚገባን ቋነቋ በመርዳትህ እኔ ፈቴ ላይ ያለውን ማዲያት ለማጥፈት ምን ላድርግ እባክህ እርዳኝ
አመሰግናለሁ ዶክተር ጥሩ ትምህርት ነው
Thank you Dr
እናመሰግናለን ሳሙናዉን እና መጠቀም ያለብንን ክሬም በደንብ ብትገልፅልን
የኔን ነው የተናገርከው እሥኪ የፊት መመለሻ አሣየን ወይሥ ሠይደርያ ልሒድ
በጣም እናመግን አለን ዶ/ር👍
ሰላም ዶክተር የኔ ፈት በጣም ተበላሽታል እስትይ ለፊት የሚሆን ሳሞና እና ክሬም ብትነግረን
እናመሰግናለን ዶክተር ፊቴ ደረቅ ነው በዛላይ ማድያት አለብኝ የምጠቀመው ሲራቪ ክሊዘርና ሞስቸራይዘር ነው ልቀጥል ወይስ ምን ትመክረኛለህ
እውነት ነው ዶክተር አንዳንድ ሰውችህ ዩቲቪ ላይ. የቤት ክሬም ብለው የምያስ ተምሩት. ነገር በጣም ነው ምገርመው ያለውቀት ነው ምያስተምሩት. ፊክስ ሌሙን. ቫዝልን. እረ ምን እዬ ብቻ. አንዳ ደሞ ጭራሽህ. ዛላ ቃርያ በእሳት እያንተክተክች ለፅጉር ፈጣን እድገት ነው. ትለናለች. አንዳንዴ ሳስበው የሴት ጠላት ይመስሉኛል
Thank u for your information. But I am putting coconut oil for a while, I see my skin match better than before.
Its not for every one works for me it's not
Any thing u put in your skin we will have a different reactions because we all have different skin type.
በጣም አመሰግናለሁ ዶ/ር ኮኮናት ኦይል ለፊቴ እጠቀም ነበር ጥሩ አለመሆኑን ስለነገርከን እናመሰግናለንፊቴን Micellar cleansing water ብጠቀም መጥፎ ጎን ካለው ብታብራራልኝ .. አመሰግንሃለሁ
👍ተባረክ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ወንድማችን💐💐💐
Dr ulame ke gonachen selale Enamesegnalen tebareke ena gine minem barege yefeta madeyate aletefa belogal endwe mine telegale
ዶክተርፊቴ ማዲያትነው ምንትመክርኝለህ
I agreed in all what u said except coconut oil …if it’s natural its the best …i hope you will do more research and come back to us
ሰላምክን ያብዛልብ ዶክተር እናመሰግናለን
Thank you🙏What do you think of microneedling?
Gid bless you Doc. I use Nevia cream for long time,what do you think about it?
ተልባና አብሽ መጠቀም ለፊታችን ጉዳቱና ጥቅሙ ምን ያህል ነው
Thank you 🙏🏻
አመሰግናለሁ ዶክተር
Thanks Dr god bless you and family it’s very good lesson
እናመሰግናለን Dr Daniel 🙏🙏🙏
እናመሰግናለን ተባረክልን ወንድማችን
ከልብ እናመሰግናለን ❤🙏
አይንስር ለጠቆረ ና ለሣሣ የፊት ቆዳ መፍቴኸው ምንድ ነው
Enamesegnalen Dr. Gn vasline lefit tru ayidelem? Tinsh biyabraruln.
Thanks Dr. Dani but What is a recommended oil and soap other than olive oil.
ወድምየ ፉትየ በጣም ተበላሸብኝ በጣም ያሳስበኛል ማዳት ነዉ ፉትየ ያባላሸብኝ ምንም መፊትህየ አላገኜሁበትም ምን እንደማደርግ አላዉቅም አንተም በምትሰጠን ት ት እግዚአብሔር ያክብርልን
Thanks D.rDani
Thank you so much Doctor!!
ዶክተር የማዳት መዳኔትንገረኝአሢ
ዶክተር ለፊት ማጽጃ ያሳየሃቸው በጣም ውድ ናቸው ኢትዮጵያ ውስጥ ካለን ሰዎች ጋር አይሄድም ። ሌላው የወይራ ዘይት የማይስማማንስ ምን እንጠቀም ?
ሰላም ዶክተር ቪታሚንaእነ d ያለው ባዝሊን ብቀባ ችግር አለው?
እናመሰገን አለን
TO SUBSCRIBE የኔ ጤና -Yene Tena Kitchen
FOLLOW THE LINK
| th-cam.com/channels/LqYeljA882vppA2oVISiog.html
ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ
Follow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/
በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/
ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!
Thank you? Do you recommend microneedling?
እናመሰግናለን ዳክተር
ኢንፌክሽን መዳኒት ንገረኝ ፊቴ በጣም ተበላሽቷል ዉሀ እያዘለ ነዉ😪😪😪😪😪😪😢😢😢😢
Thanks 🙏 Dr
Endet enagegnih yene wendem.plss
እናመሰግናለን ዶክተር ግን በዚሁ አያይዘህ ብትጠቀሟቸው ጥሩ ናቸው የምትለውን ሳሙና እና ክሪም ብትነገረን ጥሩ ነው
የኔም ጥያቄ ነው ዶክተር የኔ ፊቴ ደረቃማ ነው በዛላይ ሽፉታ በጣም ነው ያስቸገረኝ ወላሂ ከሠደልያ ክሬሞች ገዝቸ ሞክሬ ነበር ምንም መፉትሄ አላገኘሁም
@@fatumawlloyewa8128 ይህ የኔም ፊት ነው ምን ማድርግ እንዳለብኝ አላውቅም
ዶ/ር ለፊት የሚሆን ሣሙና በእድሜ ደረጃ ብትገልፅልን
እንደዉ የተዘብኩት ነገር ሁሉም ሰዉ እሚያሳየን እንደምሳሌ የሚጠቅሳቸዉ ነጮችን ነዉ እኛኮ አፍሪካ ነን በአላህ እናሱ ጋር በምንም አንገኛኝ የነሱን ምግብ እየመላን ሳሆን አይቀርም ፊታችን እንደዉ የቀርዉ እንጀራ በሽሮ እየበሉ እሚኖሩት ቤተሰቦቻችን ማሻ አላህ ነቸዉ እኛ ግን ????
ሁሌም በፍቅር ስለምታገለግለን እግዚአብሔር ይባርክህ
ዶክተራችን እንዳንተ ያለውን ያብዛልን እናመሰግንሀለን ስለምታካፍለን ነገር ሁሉ ከ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷😘😘😘😘
ወይ ዘንድሮ ሰው በስንት ነገር ግራ ይጋባል አያቶቻችን በሰላም ኖረው በሰላም አረጁ
😂😂😂🤣🤣🤣
በየ TH-cam ፊታችሁ ላይ ይሄንን ተጠቀሙ የሚላችሁን ሰወች ፈፅሞ እንዳትሰሙአቸው ለአንዱ የተስማማ ለሌላችን አይስማማም የማድቤቱን እህል የቀረኝ የለም ተለቅልቄ ተለቅልቄ ኬክ የመሰለ ፊቴን በገዛ እጄ አበላሸውት በመረን ልመልሰው ሲያጌጡ ይመላለጡ😭😭😭😭😭😭😭
በጣም በጣም ጠቃሚ የሆነ ምክር ከጠቀስካቸው ስድስት ነጠብ አብዛኖቻችን አንዱን መንገድ ሳንጠቀም የቀርን አይመስለኝም እጅግ በጣም አመስግናለሁ ጌታ ይባርክህ🙏
እባክህን ዶክተር የማዳት ማስለቀቂያ ንገረን
አመሰግናለሁ ዶክተር በጣም የጨነቀኝ ኝን አርስት ነው የፀሐይ ጥቁረት አለብኝ
አመሰግናለሁ ዶክተር ግን እባክህ በድጋሚ የፊት ሳሙናወችን ምን ብንጠቀም ጥሪ ነው እምትለውን አሳየን በደብ ቡጉር አስቸግሮኛል ከቅርብ ግዜ ወዲህ እና የፊት ክሬሞችን ብታሳየን ተባረክ🙏
ተባረክ ሁሌም የሚገርመኝን ነገር ነዉ ያነሳህዉ በተለይ ሎሚ ቤኪንግ ሶዳ እንዴት ፊታችን ላይ እንቀባለን እንዳልከው ብዙ video ተሰርቶበታል ነገር ግን እኛም የራሳችንን ዉሳኔ መዉሰድ አለብን የሚለቀቀዉ video ሁሉ ልክ ስላልሆነ እህቶች እናቶች እንጠቅቅ🙏
ዶክተር እኔ ማታ ቫዝሊን በጣም እጠቀማለሁ እና ጠዋት ስለማይለቅ በሙቅ ውሃ ነው የምታጠበው ሙቅ ውሃ ሊቀር ይችላል ግን ቫዝሊን ምንም ኬሚካል የለውም ተብሎ ይታሰባል? እና ሰፋ ያለ ማብራሪያ ብትሰጥ ደስ ይለኛል.
እግዚአብሔር ይባርክልን ዉዱ ዶክተር ዳኒ
የፊት የፀጉር እያሉ ዩቲብ ሰሪዎች ናቸው የማያውቁት ነገገር ለሰዎች እየሰሩ የሰው ፊት የሚበላሹት የምር ለገንዘብ ብለው የሰው ፊት ያበላሻሉ። እኔ እነሱንን እያየሁ ፊቴ ተበላሸ። ሰላም ይብዛ ዶ/ር
ጥቁር ትንንሽ ነገሮች ፊት ላይ አፍንጫ ላይ ማጥፊያ ነገር ምንድነው? ዳክተር እባክህ ንገረኝ
የፀሀይ ክሬም የትኛዉ ነዉ ጥሩ?በጣም ወሳኝ ነጥብ ነው THANK YOU SO MUCH
እንዴት ጥሩ ትምህርቶች ነው የምሰጠው
ሠላም ዶክተር ለ ጸሐይ መከላከያ የምንጠቀምበት ብትነግረን ?
ዶ/ር ዳንኤል እናመሰግናለን ቡና እና ማርሰ ለፊት ጉዳት አለው ወይሰ ጥቅም እባክህን ንገረን
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
እናመሰግናለን አርድና ማር ጥሩ ነው ?
እውነት ለመናገር በጣም ጥሩ እና ጠቃሚ ምልክትነው እናመሰግናለን ዶ ር ዳኒ
በጣም ኣመሰግናለሁ ስለምክርህ ተባረክ
ሽኩረን ዶክተር ጥርሴን እያመመኝ ነበ እባክህ ስለጥርስም ።ብትሰራልን።ያንተ ትምህርት ብዙ ነገር ነው የተቀየርኩበት።እረጅም እድሜ ይስጥህ
እናመሰግናለን ዶክተር. የኔ ፊት በጣም ይደርቃ. ኦሊቭ oil እንኩዋን ተቀብቼ. ከትንሽ ደቂቃ በዋላ ይደርቃል በዛ ላይ sensetiv ነው ማዳይትም አለብኝ. እና እስቲ መፍትሄ ካለክ እባክህ
እናመሰግናለን እጅግ ጠቃሚ መረጃ ነው🙏
ተባረክ ዶ/ር ዳኒ በጣም አስፈላጊ በሆነ ርእስ ላይ ነው ዛሬም ጥሩ ትምህርት የሰጠኸን 🙏❤🙏
ዶክተር ቫይታሚን E&c ያላቸው ከኬሚካል ነጻ የሆኒ ለወዛማ ፊት ሚሆን የፊት ማርጠብያ ብትነግረን
አዉነት ነው አኔ ፊቴ በጣም ወዛማ ነው ኒውትሮጂና ነው ምጠቀመው በጣም ቆንጆ ምክር ነው ከኒውትሮጂና ኣልፎም ቡዙ ቆንጆ ለሁሉም ሚሆን ማጠብያ ና ማርጠብያዎቹም ኣሉ ግን ኣንተም ብዚ ባይታሚን E ና c ያላቸው ለወዛማ ፊት ሚሆን ብትነግረን የፊት ማርጥርብያዎች በዚ ብታቀርብልን
ጤና ይሰጥልን ዶክተር
አስፈላጊ የሆነ ነገር 🙏🙏🙏እማሰግናለን በጣም ጥሩ ነገር ነው የነገርከን
እናመሠገግናለን፡ዶክተር
ሰላም ዶ/ ለብጉር ምን አይነት ፈሳሽ ሳብና እንጠቀም እባክህን እርዳኝ ፊቴ ተበላሸብኝ
ሠላምሕ ይብዛልን ዶክተር ትክክል ፊት በሞቀ ውሀ አይታጠብም
በጣም እናመስግናለን ዶክተር ዳኒ
እናመሰግናለን በጣም የምታስረዳን በደንብ እንዲገባን አርገህ ነው
Thanks and happy Thanksgiving Dr.Daniel
ተባረክ ዶክተር የልቤን ነዉ የተናገርከው አዳሜ ቲክቶክ ና ይቱብ ብር ይከፍላል ብላ እየወጠወጠች የለዋሁ ሀበሻ ታቀርብለታለች
በጣም እናአመሠግናአለን ❤❤❤❤
እናመሰግናለን
እጅግ አመሰግናለሁ ዶክተር
እናመሰግናለን የሚጠቅመንን ነው የነገርከን 🙏🙏
እናመሰግናለን ዶር ሰለ ሌዘር ማለትም የፊት ሌዘር መረጃ እንድትሰጠን ፈልጌ ነው
Thank you doctor Dani 🙏
ዱክተር የፊት ክሬምና ሳሙና ብትነግርን አሬፍነበር በተርፈ በጣም እናመሰግናለን
Thank you. Can you please recommend products for facial routine.
ተባረክልኝ ወንድሜ !
Thank you Doc,
Very useful topic
አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን ተባረክ
ዶክተርዬ በጣም እናመሰግናለን ላይክ ሰብ ለካ ፊቴን ያበላሸሁት እኔው ነኝ
Dr. Thank you for sharing. God bless you and your family. . Most of women have problems of face. Interesting lesson .Stay blessed
እሸዶክተርየእናመሠግናለንግንማዳትየሚያጠፋዉምንድነዉ
አመሰግናለሁ ዶክተር ቫዝሊን በጣም እጠቀም ነበር ጨምሮም ሎሚ ኦኦኦ
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ይችን ጥያቄ ብትመልስልኝ ደስ ይለኛል ፊትን ፈጽሞ አለመታጠብ ጥቅሙ ምንድነው? ጉዳቱስ?
ተባረክልኝ ዶክተር ዳኒዬ 🥰👌❤️
እግዚሐብሔር ዘመንህን ይባርክ በጣም ለኔና ልጆቼ ጠቅሞናል
እ/ር ይባርክሀ ዶክተር ከህክምና /ከእዉቀት/አንጻር የሚደረጉ ትነታኔዎችህ ተመችተውኛል ። አዳሜ ሞያወ ውስጥ በሌሉ ዩቱበሮች እየተሸወዱ ነው።
ውይ እኔማ ፀጉሬን ስታጠብ እናድልከው ነው እና አመሰግናለሁ አሁን አሁን ፊቴ ላይ ድርቀት እየመጣብኝ ነው ኦይሊ የነበረው ፊቴ አሁን ችግሬን አውቄአለሁ በቃ ከዚህ በኃላ እንደልጅነቴ እንበረከካለሁ ለማጎንበስ ።
በጣም በጣም እና መሠግናለሁ
ዶክተር እኔ ጥያቄ አለኝ ባዝሊን መጠቀም ጥሩ እንዳለሆነ አንተአስተማርከን ባለፈው ደግሞ ሄለን ሾው ያቀረበቻቸው እንግዳ የቆዳ ሀኪም ባዝሊንመጠቀም ሳይበዛ ከፊታችን ቆዳ ላይ ውሀ በትነት መልክ እንዳይከጣ እንደሚያግዝ እንዲሁም ግሪስሊን ደግሞ ከአየር ላይ ወሀን ስቦ ወደ ቆዳችን እንዲጠቀመው እንደሚያደርገው ገልፀውልን ነበር ትንሽ ግር ይላል
በጣም አመሰግናለሁ። የፊት argan oil ጥሩ ነው?
ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ አንድ ጥያቄ አለኝ የጉሎ ዘይት ለፊት ይሆናል ወይ አመሰግናለሁ
አመሰግናለሁ። ዳኒ
ሰላም ዶክተር በመጀመሪያ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ወገንህን በሚገባን ቋነቋ በመርዳትህ እኔ ፈቴ ላይ ያለውን ማዲያት ለማጥፈት ምን ላድርግ እባክህ እርዳኝ
አመሰግናለሁ ዶክተር ጥሩ ትምህርት ነው
Thank you Dr
እናመሰግናለን ሳሙናዉን እና መጠቀም ያለብንን ክሬም በደንብ ብትገልፅልን
የኔን ነው የተናገርከው እሥኪ የፊት መመለሻ አሣየን ወይሥ ሠይደርያ ልሒድ
በጣም እናመግን አለን ዶ/ር👍
ሰላም ዶክተር የኔ ፈት በጣም ተበላሽታል እስትይ ለፊት የሚሆን ሳሞና እና ክሬም ብትነግረን
እናመሰግናለን ዶክተር ፊቴ ደረቅ ነው በዛላይ ማድያት አለብኝ የምጠቀመው ሲራቪ ክሊዘርና ሞስቸራይዘር ነው ልቀጥል ወይስ ምን ትመክረኛለህ
እውነት ነው ዶክተር አንዳንድ ሰውችህ ዩቲቪ ላይ. የቤት ክሬም ብለው የምያስ ተምሩት. ነገር በጣም ነው ምገርመው ያለውቀት ነው ምያስተምሩት. ፊክስ ሌሙን. ቫዝልን. እረ ምን እዬ ብቻ. አንዳ ደሞ ጭራሽህ. ዛላ ቃርያ በእሳት እያንተክተክች ለፅጉር ፈጣን እድገት ነው. ትለናለች. አንዳንዴ ሳስበው የሴት ጠላት ይመስሉኛል
Thank u for your information. But I am putting coconut oil for a while, I see my skin match better than before.
Its not for every one works for me it's not
Any thing u put in your skin we will have a different reactions because we all have different skin type.
በጣም አመሰግናለሁ ዶ/ር ኮኮናት ኦይል ለፊቴ እጠቀም ነበር ጥሩ አለመሆኑን ስለነገርከን እናመሰግናለን
ፊቴን Micellar cleansing water ብጠቀም መጥፎ ጎን ካለው ብታብራራልኝ .. አመሰግንሃለሁ