HOW TO COOK BARELY ETHIOPIAN DISH // በጣም የሚጣፍጥ ለቁርስ የሚሆን የግብስ አሰራር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 14

  • @Moonlight-uw5fh
    @Moonlight-uw5fh 2 วันที่ผ่านมา +3

    I love it ❤

  • @derejedapiso9505
    @derejedapiso9505 2 วันที่ผ่านมา +3

    #Great!❤

  • @Keyanat2468-b5p
    @Keyanat2468-b5p 2 วันที่ผ่านมา +3

    Good job keep up ❤

  • @mulubekele4319
    @mulubekele4319 2 วันที่ผ่านมา +4

    Good luck sweetheart I just get tired see you because you are working hard to show As thank you I can’t wait to try it but it look like hard work. I love you keep up your good job.

    • @mimiayele7100
      @mimiayele7100  วันที่ผ่านมา +1

      Thank you 🙏 muleye ❤ ❤

  • @Wisdomsss2846
    @Wisdomsss2846 วันที่ผ่านมา +3

    It’s clear that you put so much care and passion into every dish-thank you for sharing your talent with us!

    • @mimiayele7100
      @mimiayele7100  วันที่ผ่านมา

      Thank you 🙏 ❤ ❤

    • @mimiayele7100
      @mimiayele7100  วันที่ผ่านมา

      Thank you so much for your kind words! ❤️

  • @meleselambamo
    @meleselambamo 2 วันที่ผ่านมา +3

    I love this ❤❤❤

  • @pate840
    @pate840 วันที่ผ่านมา +3

    ይሄ በሶ በትግራይ ክልል ጥህኒ ተብሎ ለትልቅ ሰው እንደዚህ ለትንንሽ ልጆች ጨበጥ ተደርጎ ይቀርባል ግን ኮረሪማ ከላይ አይገባም ቅቤ ለጋ ይገባል እንደዚሁ ሳያሹት ፍርፍር ነው የሚለው በሻሂ ይቀርባል በጣም ይጥማል ያንቺን ደግሞ እሞክረዋለሁ የት ክልል እንደሆነ ብትነግሪን ደግሞ ጥሩ ነበር ለእውቀት ብዙ እንጠብቃለን ሼር ላይክ ይገባሻል ስላካፈልሽን ❤️🙏🏼

    • @mimiayele7100
      @mimiayele7100  วันที่ผ่านมา +1

      ሰላም ላንቺ ይሁን የኔ እህት ስለ ሰጠሽኝ ኮመንት በጣም አመሰግናለሁ !!! እዉነትሽን ነው ኮረሪማ አይገባም ነገር ግን እኔ የምኖረዉ አሜሪካ ነው። እና ልክ ያገርቤት ጣዕም እንዲያመጣልኝ ነው ብዬ ነው የጨመርኩት። ስሞክረዉ ቆንጆ ሆነልኝ ልጆቼም ወደዱት ላዛ ነው። ለሌላው ይጠቅማል ብዬ ስላሰብኩ የሰራሁት ግን የኮረሪማ ሽታው በጣም ደስ ይላል ። አሁንም ኮመንትሽ አይለየኝ ለኔ ብርታት ስለሚሆነኝ። በድጋሚ በጣም አመሰግናለሁ!! ❤ 🙏

    • @mimiayele7100
      @mimiayele7100  วันที่ผ่านมา +1

      ይቅርታ በሶ አይደለም የገብሰ ዱቄት ነው ያመስኩት ይህንን ሰላልገለፅኩ ብዬ ነው እንደገና የፃፍኩት መልካም ጊዜ ይሁንልሽ ❤