የማታውቁትን ብዙ ሚስጥሮች ልንገራችሁ_ a secrets about Ethiopian YouTubers

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 85

  • @samiramizan2827
    @samiramizan2827 9 หลายเดือนก่อน +2

    ❤🎉Bareke Allahu Bikum khalido🤲🤲🤲💥💥💥👑👑👑

  • @DargeDancho-by4nf
    @DargeDancho-by4nf 10 หลายเดือนก่อน +3

    ምክርህ በጣም ተመችቶኛል አመስግናለዉ።🎉🎉🎉🎉

  • @ABDUTUBE-ov9bx
    @ABDUTUBE-ov9bx 10 หลายเดือนก่อน +2

    በርታ ወንድሜ

  • @musetube9795
    @musetube9795 10 หลายเดือนก่อน +2

    Tanks bro

  • @WisdomDreamers7
    @WisdomDreamers7 10 หลายเดือนก่อน +2

    thanks bro

  • @enyewhustle
    @enyewhustle 10 หลายเดือนก่อน +3

    🔥🔥🔥

  • @samiramizan2827
    @samiramizan2827 9 หลายเดือนก่อน +2

    ❤🎉khalido yelij awki May Allahu protect you 🤲🤲🤲💥💥💥👑👑👑

  • @Dinkk_Tube
    @Dinkk_Tube 10 หลายเดือนก่อน +2

    Thanks

  • @ADDIS-LIFE-27
    @ADDIS-LIFE-27 10 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረክ ወንድሜ አመሰግናለሁ የልቤን ነው የነገርከኝ በርታ...!

  • @meremwolloyewatube
    @meremwolloyewatube 11 หลายเดือนก่อน +4

    Amazing👍👍👍wow

  • @FunnyBeetle-uy1sx
    @FunnyBeetle-uy1sx 11 หลายเดือนก่อน +11

    እኔ ዩቱብ የለኝም ግን እንድኖረኝና እንንድሰራ በጣም ፍላጎቱ አለኝ ወንድም ማሻ አላህ በጣም ሀሪፍ ነገር ነው የተናገርከው ሰሞኑን ያንተን ቪድዮዎች እየተከታተልኩ ነበር ና ይበልጥ እኔስ ለምን አልሰራም የሚል ጥያቄ ለራሴ እየጠየኩ ነው እስቲ አግዘኝ ወንድም አለም

    • @KhalidPM123
      @KhalidPM123  11 หลายเดือนก่อน +2

      ምንም ችግር የለውም_ ማገዝ ባለብኝ መልኩ አግዛችኋለሁ!

  • @HAYSEMMADU-k2j
    @HAYSEMMADU-k2j 10 หลายเดือนก่อน +2

    كان الله فى عونك

    • @KhalidPM123
      @KhalidPM123  10 หลายเดือนก่อน +1

      Aminnn

  • @muslim-um1qg
    @muslim-um1qg 11 หลายเดือนก่อน +3

    ኻሊዱ ምርጥ ሰው ትመቸኛለህ😊😊😊😊

  • @AbrahamEyassu-i1d
    @AbrahamEyassu-i1d 22 วันที่ผ่านมา +1

    ካሊድ የምር ምርጥ ሰው ነህ

  • @AbdulqadirMuhammed639
    @AbdulqadirMuhammed639 11 หลายเดือนก่อน +2

    ትክክል❤

  • @alhamedulillh149
    @alhamedulillh149 11 หลายเดือนก่อน +3

    ባረከሏህ ፊኩም

  • @niemalovely-ei7yd
    @niemalovely-ei7yd 11 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን ወድም ሀሊድ

  • @AdiisRelax
    @AdiisRelax 11 หลายเดือนก่อน +2

    You are right

  • @aregay5262
    @aregay5262 11 หลายเดือนก่อน +4

    Thank you!

  • @Aboneh-du5gt
    @Aboneh-du5gt 11 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም አመስግን አለሁ ወንድሜ❤ በጣም ብዙ ነገር ነዉ የቸማሩኩብህ ወ

  • @hikmasaif8351
    @hikmasaif8351 11 หลายเดือนก่อน +2

    ጎበዝ ምርጥ ሰው እኔ ከከፈትኩኝ ብዙ አመት ሁኖኝል ግን የምሰራበት ነገር ይጠፍኝል

  • @melkamzena-yo9ou642
    @melkamzena-yo9ou642 11 หลายเดือนก่อน +2

    Anten አለመስማት አይቻልም አግዝብሔር ይባርክህ

  • @gashayeentertainment5358
    @gashayeentertainment5358 11 หลายเดือนก่อน +4

    I would like to say Thank you bro .

  • @bilal_offcial-tube
    @bilal_offcial-tube 11 หลายเดือนก่อน +3

    Wow

  • @EnayatullahSharanwal
    @EnayatullahSharanwal 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ለሰዎች የሚጣቅም ምክር ነው የሰጠከው በርታ

  • @How_are_you1972
    @How_are_you1972 11 หลายเดือนก่อน +3

    Wow 😮

  • @Efi2127
    @Efi2127 11 หลายเดือนก่อน +2

    selam

  • @EnayatullahSharanwal
    @EnayatullahSharanwal 3 หลายเดือนก่อน

    ልክ ነህ ወላሂ አልሀምዱሊላህ የማይሆኑ ቪዲዮ አለይም በተለይ ፍራንክ የሚሰሩ ሰዎች ቲክቶክ ለይ ሰብሰበው እዚ ዩቱብ ለይ የሚለቁ የማይሆን ነገር ሼር የሚያደርጉ ሰዎች አንድም ቀን ለይክ ሰብስከራይ ለደርግ ስራም አጣው ማሻአላህ ደስ የሚል ትምህርት ነው ጀዛከ አላህ ኸይር

  • @Tigist-w4r
    @Tigist-w4r 11 หลายเดือนก่อน +3

    Thank You

  • @ETHIOTECK
    @ETHIOTECK 11 หลายเดือนก่อน +3

    Amazing 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉wow

  • @LamrilamLamrilam
    @LamrilamLamrilam 11 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ቀና ሰዉ ነክ አላህ ይጨምርልክ በርታ❤❤❤

  • @DerejeKassa-lw5du
    @DerejeKassa-lw5du 11 หลายเดือนก่อน +2

    You are KING

  • @Danisport5
    @Danisport5 11 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @AD_Club1
    @AD_Club1 11 หลายเดือนก่อน +3

    your absolutely right ይሀን ካዩ በዋላ ሚጠቅማችሀውን ነገር ብቻ እንደምያዩ ተስፋ አደርጋለው

    • @BirrrFinancialContents
      @BirrrFinancialContents 11 หลายเดือนก่อน

      ውይ ... እንደዛ ቢያደርጉ'ማ መልካም ነበር። ነገር ግን እውነት ብለሃል ብሎህ ዞሮ ወደዛው የሚመለሰው ነው የሚበዛው ።

  • @Ayneta-media
    @Ayneta-media 11 หลายเดือนก่อน +2

    Gobeze abata

  • @EnayatullahSharanwal
    @EnayatullahSharanwal 3 หลายเดือนก่อน

    በርታ ወንዴም ጥሩ ትምህርት ነው

  • @Zeyadech-tm3vx
    @Zeyadech-tm3vx 10 หลายเดือนก่อน +1

    gobez nhe

  • @henag1
    @henag1 11 หลายเดือนก่อน +2

    Keep it up 👌

    • @KhalidPM123
      @KhalidPM123  11 หลายเดือนก่อน

      Thank you, I will

  • @AmrinaHassen
    @AmrinaHassen 3 หลายเดือนก่อน

    አአወወ ትክክለኛ መረጃ አመሰግናለሁ ከሊዶ እኔ ቋንቋ ለመማር ዩቱብ እገበለሁ ምንም ለሊዝ እወጣለሁ ሌለ ነገር እየዬው በከንቱ ሰዓቴን መበከኔን የመቀዉ መጨረሻ ላይ ነዉ

  • @melkamzena-yo9ou642
    @melkamzena-yo9ou642 11 หลายเดือนก่อน +1

    Rgzibher edimena tena yistih endante yibza

  • @mzmz8314
    @mzmz8314 11 หลายเดือนก่อน +5

    ቅን እኮ ነህ ወንድም ካሊድ ጀዛክ አሏህ ኸይር

    • @KhalidPM123
      @KhalidPM123  11 หลายเดือนก่อน

      አሚንንን

  • @munirtube-yl6tp
    @munirtube-yl6tp 9 หลายเดือนก่อน +1

    Amazing ❤❤

  • @Davidm127
    @Davidm127 11 หลายเดือนก่อน +2

    አሪፍ ነው በርታ

    • @KhalidPM123
      @KhalidPM123  11 หลายเดือนก่อน

      ስለተከታተላችሁኝ እኔም አመሰግናለሁ

  • @selamkahsay3147
    @selamkahsay3147 10 หลายเดือนก่อน +1

    Tnx bro.mkrh betam temechtognal.melkam edl temegnehulh

  • @diboramulugeta2271
    @diboramulugeta2271 11 หลายเดือนก่อน +2

    Good job berta 😊

  • @samuyaarifoc
    @samuyaarifoc 11 หลายเดือนก่อน +1

    ለብዙ ጊዜ ሰርች እያረኩ እመለከታለሁ ገና ከጅምሩ የሚያስጠላኝ ሆኖ አገኘዋለሁ ብዙ እየቀያየርኩ አያለሁ ግን አድም ለዉጥ አላገኘሁም ድካም ብቻ

    • @KhalidPM123
      @KhalidPM123  11 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

  • @Allah__exists_without_a_plac
    @Allah__exists_without_a_plac 11 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you my hero , I appreciate your effort

    • @KhalidPM123
      @KhalidPM123  11 หลายเดือนก่อน

      Thankyou

  • @fantacy2127
    @fantacy2127 11 หลายเดือนก่อน +2

    berta brother 😛😛😛💙💛❤

    • @KhalidPM123
      @KhalidPM123  11 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide 11 หลายเดือนก่อน +2

    Keep Doing my brother❤

    • @KhalidPM123
      @KhalidPM123  11 หลายเดือนก่อน

      Thankyou Brother

  • @darusalamtube9737
    @darusalamtube9737 11 หลายเดือนก่อน +2

    Walahi im like yoh i don't now what i do

    • @KhalidPM123
      @KhalidPM123  11 หลายเดือนก่อน

      Why?

    • @darusalamtube9737
      @darusalamtube9737 11 หลายเดือนก่อน

      you tube channel አለኝ ግን ምን እንደምሰራ አለቅም

  • @FunnyDrink-kx2ue
    @FunnyDrink-kx2ue 11 หลายเดือนก่อน +1

    ካሊድ ምን እይታ የለውም ሰብስክራይብም የለኝ እስኪ አስረዳኝ ወድሜዋ አላህ ይጨምርልህ

    • @KhalidPM123
      @KhalidPM123  11 หลายเดือนก่อน +1

      ዛሬ የለቀቅኩት ቪዲዮ አለ እሱ በደንብ ጥሩ መረጃ ይሰጥሀል

  • @niema92-tube
    @niema92-tube 11 หลายเดือนก่อน +2

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @JerryJerry-ws8bh
    @JerryJerry-ws8bh 11 หลายเดือนก่อน +4

    ሰላም ነው ወንድም ዝም ብዩ የከፈትሁት ዩቲዩብ አለኝ እና እሱን እንዴት ቢዝነስ የሚሰራ ማድረግ እንዴት ልቀይረው እባክህ ?

    • @KhalidPM123
      @KhalidPM123  11 หลายเดือนก่อน

      ማንኛውም የዩቲዩብ ቻናል ቪዲዮ ከተለቀቀበት 1000 ሰብስክራይበር እና 4000 ሰአት ካለው ፤ የሌላ ሰው ቪዲዮ የፌር ዩዝ ህግ ሳይጠብቅ ካልተለቀቀበት በስተቀር ቢዝነስ መስራት ይችላል!

    • @JerryJerry-ws8bh
      @JerryJerry-ws8bh 11 หลายเดือนก่อน

      ስለዚህ ልጠቀምበት ግን ሞኒታይዝ ሁኗል ቭዩ በጣም ነበረው ግን አልተጠቀምሁ በትም ሁሉት ቭዲዮ ነው ያለው ከከፈትሁት አንድ ስድስት ወር ያልፈዋል ያው ብር የሚሰራ ስላልመሰለኝ አመሰግናለሁ ።

    • @KhalidPM123
      @KhalidPM123  11 หลายเดือนก่อน

      @@JerryJerry-ws8bh ያው 4000 ሰአት እና 1000 ሰብስክራይበር ካለው ሞኒታይዝ እንዲያደርጉህ አፕላይ ማድረግ ያስፈልጋል?

  • @fatumamohimmeb
    @fatumamohimmeb 11 หลายเดือนก่อน +2

    ወድሜ እባክህ አስተካክልልኚ መስራት እፈልጋለሁ

    • @KhalidPM123
      @KhalidPM123  11 หลายเดือนก่อน

      ምን ይሆን እንዲስተካከልልሽ የምትፈልጊው?

  • @سونيا-ه2ط
    @سونيا-ه2ط 11 หลายเดือนก่อน

    ወድሜእኔግራገባኝብዙስአትአለኝግንያውስዴትላይነኝየመስራትፍላጎትአለኝእዴትልክፈት?

    • @KhalidPM123
      @KhalidPM123  11 หลายเดือนก่อน

      እንዴት መክፈት እንደምትችይ የሚያሳዩ ሁለት ቪዲዮዎችን ለቅቄያለሁ ወደኋላ መለስ ብለሽ እያየሽ መክፈት ትችያለሽ

  • @AbrahamEyassu-i1d
    @AbrahamEyassu-i1d 22 วันที่ผ่านมา +1

    በምን Department ነው የተማርከው

    • @KhalidPM123
      @KhalidPM123  14 วันที่ผ่านมา

      Management

  • @Semir-tube
    @Semir-tube 11 หลายเดือนก่อน +1

    ካሊድ እኔ ጥሩ ድምፅ አለኝ ብዬ አስባለው እና ምን ትመክረኛለክ

    • @KhalidPM123
      @KhalidPM123  11 หลายเดือนก่อน

      ቅድሚያ ምን መስራት አስበሻል? ከዚህ በፊትስ ምን ሰርተሽ ታውቂያለሽ?

    • @Semir-tube
      @Semir-tube 11 หลายเดือนก่อน +1

      Kalido (wend) negn semir semen asteraw new (semerdin) mulu sema ena mesrat masebew demsan tetkema (tarikohen) mawrat new bezu geza masebew

    • @KhalidPM123
      @KhalidPM123  11 หลายเดือนก่อน

      ስለ ጾታው ስህተት ይቅርታ_ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው። በጣም ትኩረት ሳቢ የሆኑ የታሪክ እርእሶችን እየመረጥክ ብትሰራ በጣም መልካም ነው።

  • @AzebWeldearegay-cx3hm
    @AzebWeldearegay-cx3hm 11 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም። ቁምነገረኛ ነህ ልብህ ቀና ነው እምላክ ይባርክህ ኮንፕዪተር ሳይንስ እጥንተው የማይጠቀሙበት በኩረጃ ና በሌሌ መንግድ ነው የተመረቁት ብቻቸውን ሲሆኑ እውቀት የቀረው ።አስኮራጃቸው ጋር ነው እንሱ በባዶ ጭንላት ነው የወጡት። ወንድም ትምሮ የለም ፎቶ ብቻ ነው በእጃቸው የቀረው።

    • @KhalidPM123
      @KhalidPM123  11 หลายเดือนก่อน

      ስለኮሜንቱ በጣም አመሰግናለሁ። እወነት ነው የተናገርሽው።

  • @ABDUTUBE-ov9bx
    @ABDUTUBE-ov9bx 10 หลายเดือนก่อน +2

    በርታ ወንድሜ