ለአመታት ወደ ኋላ የሚራመደው ሰው የአለምን ልብ የነካ አስገራሚ ምክንያቱ Abel Birhanu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 61

  • @bebinegusie1513
    @bebinegusie1513 ปีที่แล้ว +8

    አቤል በበርገሩ ጉዳይ ለምን መልስ አትሰጥም?

    • @tegestgerma-kx1sp
      @tegestgerma-kx1sp ปีที่แล้ว +1

      nagar fetu beka abo

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 ปีที่แล้ว +3

      እውነት ነው አቤል መልስ ስጠን በጣም ነው ያሳዘንከን ያለበለዚያ ንቀት ያስመስልብሀል

    • @onlygodcanjudgeme3218
      @onlygodcanjudgeme3218 ปีที่แล้ว

      አኔም አያሰብኩ ነበር

  • @Jojo45A
    @Jojo45A ปีที่แล้ว +2

    አቤል አንተ ራስህ ወደህዋላ እየተራመድክ ነህ ዲያብሎ ብሎ መብላት ምን ይባላል?

  • @hailegtesfa7540
    @hailegtesfa7540 ปีที่แล้ว +2

    ኣቤል፥ ስላቀረብከው የኣጋንንት ማስታወቅያ ይቅርታ ጠይቅበት።

  • @amentedese8865
    @amentedese8865 ปีที่แล้ว +3

    አቤሎ ምርጥ እኮ ነህ ግን እራስህን ጠብቅ አደራ ስትሞት ምንም ይዘህ አትሔድም

  • @romantadesse7639
    @romantadesse7639 ปีที่แล้ว

    ወንድሞቼና እህቶቼ ይሄንን እየሰማችሁ ያላችሁ አቅራቢውም ጭምር ያለነው የመጨረሻ ዘመን ነው እና በምናየውና በምንሰማው ከመሸበር ይልቅ ራስን ከእግዚአብሔር ጋር በማሥታረቅ ተዘጋጅቶ መጠበቅ ነው መታረቂያው መንገድም አብየላከው አንድ ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው እሱን በማመንና በመቀበል ከዘላለም ሞት አምልጡ የመዳን መንገድ ኢየሱስ ብቻ ነው ። እሱም በቃሉ እንዲህ ብሏል
    ማቴዎስ 24
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁴ ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ ማንም እንዳያስታችሁ ተጠንቀቁ።
    ⁵ ብዙዎች፦ እኔ ክርስቶስ ነኝ እያሉ በስሜ ይመጣሉና፤ ብዙዎችንም ያስታሉ።
    ⁶ ጦርንም የጦርንም ወሬ ትሰሙ ዘንድ አላችሁ፤ ይህ ሊሆን ግድ ነውና ተጠበቁ፥ አትደንግጡ፤ ዳሩ ግን መጨረሻው ገና ነው።
    ⁷ ሕዝብ በሕዝብ ላይ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ይነሣልና፥ ራብም ቸነፈርም የምድርም መናወጥ በልዩ ልዩ ስፍራ ይሆናል፤
    ⁸ እነዚህም ሁሉ የምጥ ጣር መጀመሪያ ናቸው።
    ⁹ በዚያን ጊዜ ለመከራ አሳልፈው ይሰጡአችኋል ይገድሉአችሁማል፥ ስለ ስሜም በአሕዛብ ሁሉ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ።
    ¹⁰ በዚያን ጊዜም ብዙዎች ይሰናከላሉ እርስ በርሳቸውም አሳልፈው ይሰጣጣሉ እርስ በርሳቸውም ይጣላሉ፤
    ¹¹ ብዙ ሐሰተኞች ነቢያትም ይነሣሉ ብዙዎችንም ያስታሉ፤
    ¹² ከዓመፃም ብዛት የተነሣ የብዙ ሰዎች ፍቅር ትቀዘቅዛለች።
    ¹³ እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል።

  • @user-Weynua
    @user-Weynua ปีที่แล้ว +3

    አቤላችን እንደዚህ ድንቅ ነገሮችን ስለምታካፍለን እናመሰግናለን በርታልን እራስህን ጠብቅ

    • @gediyongashaw4052
      @gediyongashaw4052 ปีที่แล้ว +1

      አቤላ day 7 tube ስላንተ የለቀቀውን አይተሀል

    • @user-Weynua
      @user-Weynua ปีที่แล้ว +1

      @@gediyongashaw4052 ወሬኞች ያዉሩ ስራቸዉ ነዉ

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት ปีที่แล้ว

    😳ከ ዋላ አይን ሊኖረው ይኦናል 🤔🤔ግን ስንት አመት 🤣😂ውጤቱ ግን አለምን አመሳት 🤔እሱ ውደ ዋላ በህዴ ቁጥር 😢😢ጦርነቶች ባሱ ስለዚህ ማቆም አለበት 😂ውደ ፈት ሳይዎን ውደ ዋላ አለም ህደች 😒😒ንግሩት

  • @gediyongashaw4052
    @gediyongashaw4052 ปีที่แล้ว +1

    አቤላ day 7 tube ስላንተ የለቀቀውን አይተሀል ከላየኸው እየው

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 ปีที่แล้ว

    አቤል በሰብክራይብ ማለትም በሰው ፍቅር ነው እዚህ የደረስከው ነገርግን ስለበርገሩ በሰራኸው ቪዲዮ ግን በጣም ቅር አሰኝተኸናል ከአንተ ይሄ አይጠበቅም ነበር

  • @TrsitSeife-qs2hb
    @TrsitSeife-qs2hb ปีที่แล้ว +1

    Abelo በርታ

  • @عبدالله-ج4ب9ل
    @عبدالله-ج4ب9ل ปีที่แล้ว

    Yegrmal almedkmu ena almeslchetu wedfiyt bheyed yshalwal Turner endew ayekrm benbrkek bhidem ayekerm erasun bayadekm yshalal
    Enamesgnalen Abelo

  • @nahom369
    @nahom369 ปีที่แล้ว +1

    Dena neh

  • @Rejalmedia520
    @Rejalmedia520 ปีที่แล้ว +1

    Welcome to Abelbirahanu

  • @ETHIOTECK
    @ETHIOTECK ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤አቤል ብርሃኑ የወይኗ ልጅ ይገርማል እያዳዱ ሰው የራሱ ድንቅ ነገር አለው

  • @tegestgerma-kx1sp
    @tegestgerma-kx1sp ปีที่แล้ว

    Abela abo zem belachew yezabarku sele burgre gudaye manenm endatesema yarashn hasab becha taktal. Abelachn nurlen abo yemechn habibi❤

  • @tarikuabekele4986
    @tarikuabekele4986 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው እንደ ጦርነት አስከፊ ነገር የለም

  • @tsifarneda
    @tsifarneda ปีที่แล้ว +3

    እኔም የኢትዮጵያ ሰላም እስክመልስ ጉዞ ወደ ኋላ

  • @DanielErdolo-nc5cv
    @DanielErdolo-nc5cv ปีที่แล้ว

    አቤል በርጋር 6 ሰላም ነው 😂

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 ปีที่แล้ว

    እሰራኤል አባቴ ሰራው ድንቅ ነው ህንድ ሀገር ገናብዙ ተሰማለክ የወይናልጅ እኔጋር ብዙ ታከታይቼ ነው እድሜ ይሰጠንና🙋

  • @home_sport515
    @home_sport515 ปีที่แล้ว

    Abela ኧረ ስለ international taekwondo ስራልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
    @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ ปีที่แล้ว +6

    አቤሎ አድናቂህ ነኝ በርታ😍 ሰሞኑ በበርገሩ በሚደርስብህ ትችት ደግሞ ሰምቶ ማሳለፍን ይስጥህ 😄

    • @abelbirhanu1
      @abelbirhanu1  ปีที่แล้ว +1

      🙏🙏

    • @ራሔልየእየሱስልጅእግዚአብ
      @ራሔልየእየሱስልጅእግዚአብ ปีที่แล้ว +3

      ሆ ጉድ እኮ ነው ደሞ የኢትዮጵያ ህዝብን ይቅርታ ይጠይቅ ይላሉ ደሞ አያፍሩም ምን ስለሆነ ነው የሚጠይቀው ብሉ አሪፍ ነው አላለም ጉዱን ልየው ብሎ ስለበላ ነው ደሞ የትኛውም የእርኩስ ነገር ቢሆን እንኳን በእየሱስም ተብሎ ከተበላ ሴጣን ሃይል የለውም

    • @abelbirhanu1
      @abelbirhanu1  ปีที่แล้ว

      @@ራሔልየእየሱስልጅእግዚአብ 🙏

    • @helenbizuneh1423
      @helenbizuneh1423 ปีที่แล้ว

      የማን አዳናቂና ደጋፊ ናችሁ እያበረታታችሁት መሆኑ ነው አሁንም ቢሆን ይቅርታ መጠየቅ አለበት

  • @freedomermi5190
    @freedomermi5190 ปีที่แล้ว

    በስመስብ 😳

  • @NatnaelSisay-p1m
    @NatnaelSisay-p1m ปีที่แล้ว

    Koy abela sewyew yehone lemerox miyasgedede neger bigexmewes

  • @yeneneshtessema233
    @yeneneshtessema233 ปีที่แล้ว

    It's true now everything is backward around the world amazing!!

  • @መልካምነትለራስነው-ቘ8ተ
    @መልካምነትለራስነው-ቘ8ተ ปีที่แล้ว +2

    😂😂😂😂እኔም እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝና እንዲህ ከቃሉ ውጪ በሆነነገር አስተያየት በመስጠቴ ግን አሁን ሀገሬ ባለችበት ሁኔታ ልክ እንደልጁ የመለስዛናዊ ግዜና የኃይለማረያም ደሳለኝ ዘመን ናፈቀኝ በደግግዜ አልተወለድኩምእንጂ እናፍቅና ወደኃላ እሄድነበር እንደልጁ😅😅😅😊

    • @yonastadesse275
      @yonastadesse275 ปีที่แล้ว

      መለስና ኤች ዲ ናፈቁህ!!?🤔😂😂😂🤮

  • @binyamtadesse7036
    @binyamtadesse7036 ปีที่แล้ว

    Inkunanimmmm belah

  • @dollygatatg2328
    @dollygatatg2328 ปีที่แล้ว

    Good morning have nice day.

  • @faizamehamed6708
    @faizamehamed6708 ปีที่แล้ว

    አይደክመውምደ በአላህ

  • @Muledoyo
    @Muledoyo ปีที่แล้ว

    ጦርነትን ክፉ ነዉ

  • @SamsungGalaxy-o6m
    @SamsungGalaxy-o6m ปีที่แล้ว

    ይገርማል

  • @mitychery9600
    @mitychery9600 ปีที่แล้ว

    torente yebeka

  • @duresakediro-cl2hj
    @duresakediro-cl2hj ปีที่แล้ว

    ❤hi

  • @TsehayAbebaw1216
    @TsehayAbebaw1216 ปีที่แล้ว

    Welcome Abelo

  • @jakobatube9262
    @jakobatube9262 ปีที่แล้ว +1

    የማነው ማይክል ጃክሰን 😅😅

  • @Smartman357
    @Smartman357 ปีที่แล้ว +1

    Abel Best Ethiopeyiw nakedness batim now mewdek

  • @eyamarezeleke3124
    @eyamarezeleke3124 ปีที่แล้ว +1

    ewedihi nebere

  • @TAS27483
    @TAS27483 ปีที่แล้ว

    ይገርማል አመሰግናለሁ ክፉ አይንካህ

  • @AshenafiAyal-yk3dz
    @AshenafiAyal-yk3dz ปีที่แล้ว

    Abela zari setebkeh nebr

  • @YohansAyele-wk1rs
    @YohansAyele-wk1rs ปีที่แล้ว

    የፍጣሪ ስራ ድንቅ ነው በርታ ወንድሜ ❤️❤️❤️

  • @አስቴርየንጉሡ
    @አስቴርየንጉሡ ปีที่แล้ว

    ይግርማል 😢😢

  • @gemechushuguti51
    @gemechushuguti51 ปีที่แล้ว

    stop civil war !

  • @gechotube3323
    @gechotube3323 ปีที่แล้ว

    GECHO MEME

  • @agaze1998
    @agaze1998 ปีที่แล้ว

    1st viewer

  • @roza7158
    @roza7158 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂

  • @yididiyaalemayehu4045
    @yididiyaalemayehu4045 ปีที่แล้ว

    Abela bertalin enwedihalen ❤❤❤

  • @testiali2664
    @testiali2664 ปีที่แล้ว

    wellcom አቤሎ

  • @binyamtesfaw9657
    @binyamtesfaw9657 ปีที่แล้ว

    🤣😂

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta499 ปีที่แล้ว

    Like ethiopia