የተለያዩ ኦርጅናል ጫማዎች በተመጣጣኝ ዋጋ 2015 | Price of Original Shoe in Ethiopia 2023

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ม.ค. 2025
  • Check out this video. • የተለያዩ ኦርጅናል ጫማዎች በተመጣጣ...
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2023 Merkato Tube
    ከመርካቶ ቲዩብ ጋር በመስራት ምርትና አገልግሎትዎን ማስተዋወቅ ከፈለጉ 0963979800 ይደውሉልን

ความคิดเห็น • 404

  • @geez2115
    @geez2115 2 ปีที่แล้ว +54

    በጣም ጐበዝ ልጅ ነጋዴ ደስ ይላሉ የቬትናም ጫማዎች በጣም ጠንካራ ናቸው የጫማዎች አቀማመጥሽ አውሮፖ አሜሪካ ስታንታትድ ነው ግን ጥንድ አድርገሽ ባታስቀምጫቸው ጥሩ ነው ለደህንነትም ሌላው በእንግሊዝ በአሜሪካ ብራንድ ጫማ መሸጫዎች ከእጅ ንክኪ ነጻ እንዲሆኑ እያንዳንዱን ጫማ በተናጥል በሚያሳይ ላስቲክ ታሽኈ እንዳስቀመጥሽው ይቀመጣል ከስትመር የወደደውን አንስቶ ሲጠይቅ በጠየቀው ሳይዝ ከስቶር ወቶ ይሰጠዋል እያንዳንዱን እግር ስቶር ኪፕ ብታደርጊው አሪፍ ነው.👍

    • @solomontadesse9784
      @solomontadesse9784 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ገንቢ አስተያየት

    • @ethiopiahagere7625
      @ethiopiahagere7625 ปีที่แล้ว

      @@solomontadesse9784 በጣም ጥሩ አስተያየት

  • @ሀሰን-ከ6ለ
    @ሀሰን-ከ6ለ ปีที่แล้ว +11

    ጫማዎቹ ኦሪጅናል ከሁኑ ዋጋው በጣም አሪፍ ነው እኔ እዚህ ካለሁበት ሀገር ጋር ዋጋውን ሳነፃፅረው ጥሩ ዋጋ ነው

    • @yosefaman2021
      @yosefaman2021 ปีที่แล้ว

      They are fake air force ones and Jordan can't ever be sold 3500 birr and 4500 birr if it's original. I can see they're fake from a distance big up to her tho.

  • @thomasthomas4194
    @thomasthomas4194 2 ปีที่แล้ว +37

    ሃይ copy new 25,000 ያልሽው ብቻ ነው original በነገራችን ላይ original Jordan ከ150 dollars ጀምሮ ነው ለማንኛውም በርቺልን እናቱ

    • @fasicamolla7352
      @fasicamolla7352 2 ปีที่แล้ว +4

      በትክክል ኦርጅናል እማ በዚህ ዋጋ የት ተገኝቶ።

    • @birukgetachew7126
      @birukgetachew7126 2 ปีที่แล้ว +1

      Awo😀😂

    • @Kissmypixel-pq4ut
      @Kissmypixel-pq4ut 2 ปีที่แล้ว +1

      አይ ኢሚቴሽን የሆነዉን ኢሚቴሽን ነው ትላለች አልዋሸችም። ሳይንቲስቶች የተመራመሩበትን የጫማ አይነቶች ዲዛይነሮች የሰሩትን ጫማ እየገዙ ነው ኢትዮጵያ ዉስጥ ተፈናቃይ የሚበላዉ የሌለበት አገር For me Ethiopia is Too contraste . በበኩሌ off white ጆርደን እዲሑም ትራቨስ ስኮት የሚባሉት ጫማ ቤት ገብቼም አልጠይቅም እንኳንስ ልገዛ😂😂

    • @selamassefa6569
      @selamassefa6569 2 ปีที่แล้ว +1

      ሁሉምሁልተኛ ናቼው።።። ግን ባለ 20ሽው ቆንጆ ነው

    • @amenkonjo9911
      @amenkonjo9911 ปีที่แล้ว

      ልክ ነህ እኔ nike air force1 በ20ሺ ነው የገዛሁት የገዛሁት

  • @teferahana2578
    @teferahana2578 2 ปีที่แล้ว +11

    I am proud woman do great job keep up!

    • @Simplejoice
      @Simplejoice 2 ปีที่แล้ว

      Is this a great job???

  • @herymery1346
    @herymery1346 2 ปีที่แล้ว +34

    በጣም ቆንጆ እቃ ከ ጥሩ ዋጋ ጋር 👌👌👌

    • @Kissmypixel-pq4ut
      @Kissmypixel-pq4ut 2 ปีที่แล้ว

      Original new woys made in Turkey 🇹🇷
      Original khonex sewoo megzat ychilalwaye. Off white, canvases Anderurmur wawoo

    • @trippyhabesha9536
      @trippyhabesha9536 2 ปีที่แล้ว

      Nahh u can get those shoes for a less price in almost every boutique around 22

    • @hdhdfysuyd8545
      @hdhdfysuyd8545 ปีที่แล้ว

      Selam new

    • @hdhdfysuyd8545
      @hdhdfysuyd8545 ปีที่แล้ว

      Atakatr iwnet awra

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 ปีที่แล้ว +1

    Good quality with good price 👍

  • @engidaworkeshetu5576
    @engidaworkeshetu5576 ปีที่แล้ว +1

    Good job 👏🏻 It’s a good price

  • @abenezerhandiso
    @abenezerhandiso 2 ปีที่แล้ว +9

    The sound is podcast standard.

  • @yananeshtasfay1981
    @yananeshtasfay1981 10 หลายเดือนก่อน

    መርካቶ ምርጥ ሚድያ

  • @ababaalamo1041
    @ababaalamo1041 2 ปีที่แล้ว +33

    ደሞዞችን እንኳን አነሰ ከእቃው

    • @enderyasakalu5229
      @enderyasakalu5229 ปีที่แล้ว

      አንተ ችስታ የተመታህ ሮሮአም

    • @ababaalamo1041
      @ababaalamo1041 ปีที่แล้ว +2

      @@enderyasakalu5229 ዘገምተኛ ሰርቼ እጂ እዳተ ዘርፌ አይደለ ገዳዬ አይደለም ጥሩ
      አይደለም አልሰርቅም ገባቹ አራጅ ዘራፊ

  • @tesfahunyismaw7489
    @tesfahunyismaw7489 2 ปีที่แล้ว +7

    እናቱ በርቺልን

  • @endrisabdu4772
    @endrisabdu4772 ปีที่แล้ว +5

    ጥሩ እቃ በጥሩ ዋጋ ይመችሽ

  • @hanatshsy8225
    @hanatshsy8225 2 ปีที่แล้ว +2

    Nane iam happy for you good job

  • @Jobhabesh
    @Jobhabesh ปีที่แล้ว +3

    በትክክለኛ ኦርጅናል ከሆነ ኣሪፍ ዋጋ ነው

  • @utube2121
    @utube2121 2 ปีที่แล้ว +2

    smart temechtognal

  • @jokeronlinework
    @jokeronlinework 2 ปีที่แล้ว +3

    Good job👏

    • @enderyasakalu5229
      @enderyasakalu5229 ปีที่แล้ว +1

      አንተ ሌባ በሰረከው ገንዘብ ጫማ ግዛ

  • @zoma2595
    @zoma2595 2 ปีที่แล้ว +4

    Wagaw betam arife new ke 25 birr chamaw wuchi lelaw teru new

  • @مدينةأثيوبيا-ظ3ج
    @مدينةأثيوبيا-ظ3ج 2 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ ነዉበጠም

  • @ARSEMAENATE
    @ARSEMAENATE 2 ปีที่แล้ว +2

    ዘንድሮ ኑሮ ምግብ ልባብ ማጫ እንዳለ በ copy. ነው የምኖረው ወይ 2023

  • @yiheyes9757
    @yiheyes9757 2 ปีที่แล้ว +6

    አሪፍ ነው ግን ኦርጂናል አይደሉም

  • @salambet2414
    @salambet2414 2 ปีที่แล้ว +94

    25ሺ ብር ገዝቶ የሚረግጠው አለ ግን😀😀🤔

    • @nadi8082
      @nadi8082 2 ปีที่แล้ว +1

      😂😂የኔም ጥያቄ እሱ ነበር

    • @salambet2414
      @salambet2414 2 ปีที่แล้ว

      @@nadi8082 😀

    • @hamameyonas4604
      @hamameyonas4604 2 ปีที่แล้ว +6

      ፍትህ ለኢትዮጵያ ብር 25ሺ ብር 🙈

    • @_50501
      @_50501 2 ปีที่แล้ว +2

      Under Armor That shoes even dollar price less than $100 but 3 times with birr price never fair. 25,000

    • @hamameyonas4604
      @hamameyonas4604 2 ปีที่แล้ว +5

      @@_50501 ወይ ጉድ የዘንድሮ ነጋዴዎች ሰውንም እግዚአብሔርንም አይፈሩም

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 ปีที่แล้ว +2

    ታምሪያለሽ 💝💝ዉዷ 💝good luck 💝እመጣለሁ የሸራ አድናቂ ነኝ 💝💝💝💝💝👌

  • @dagemwendmagegn7949
    @dagemwendmagegn7949 ปีที่แล้ว +1

    የሳይክል ዋጋና አይነቶችን ስሪልን🙏
    ይሰራምትሉ 👍

  • @mobarknoraldin4036
    @mobarknoraldin4036 2 ปีที่แล้ว +3

    👍👍👍wow

  • @shega177
    @shega177 2 ปีที่แล้ว +10

    Women must control the business Betam teru new berchi

  • @estifanosgetachew3828
    @estifanosgetachew3828 ปีที่แล้ว +4

    እናቱ Travis Scott OG 1300-2000 ዶላር ነው ያ ማለት ወደ 100ሺ ብር ማለት ነው በተረፈ ኦርጅናል የምትሏትን ነገር ብትተዋት🤔 አንዱም ኦርጅናል ስላልሆነ

    • @rebkabelete-sy5on
      @rebkabelete-sy5on ปีที่แล้ว

      eko original Ethiopia west ayitasebm😂😂

  • @fitsummobile843
    @fitsummobile843 2 ปีที่แล้ว +2

    wow nani congra

  • @senaittemamo2807
    @senaittemamo2807 2 ปีที่แล้ว +1

    ስልክሽን፣አስቀምጪልኝ።እና፣ልሸምት።

  • @eyobwolde438
    @eyobwolde438 ปีที่แล้ว

    All of the original shoes hear in us more than 100 dollar but it's 100% original come from vetnam and china..the quality is amazing..but you guys shoes are fake.. that's why you sell it most of them not even more than 5 or 6 thousand..as I advice you don't lie to our people tell them the reality..you guys call it high copy or whatever..but i am proud of you doing your own bussiness and being independent girl keep up..

  • @BayushAbadi-b3f
    @BayushAbadi-b3f ปีที่แล้ว +1

    የጆርዳን 4 ከስንት ቁጥር ይጀምራል

  • @m.t.vtigray
    @m.t.vtigray ปีที่แล้ว +1

    በጣም ርካሽ ነዉ በጣም

    • @helina1238
      @helina1238 ปีที่แล้ว

      Are you kidding me

    • @BayushAbadi-b3f
      @BayushAbadi-b3f ปีที่แล้ว +1

      You are arichest😂😂😂

  • @Libanos
    @Libanos 2 ปีที่แล้ว +26

    Original Jordan is from actual store it’s between $150-200 so how come you are selling original shoes less price but curious if this is original shoes but still it’s good for ethiopia affordable price 👍

    • @zdzd5186
      @zdzd5186 2 ปีที่แล้ว +6

      All fake

    • @TGerrard
      @TGerrard 2 ปีที่แล้ว +2

      It's 1st or 2nd copy

    • @Kissmypixel-pq4ut
      @Kissmypixel-pq4ut 2 ปีที่แล้ว +1

      Off white ኦሪጅናል ከሆነ እዴት ኢትዮጵያ ውስጥ ይሸጣል? ለነገሩ ኢሚቴሽን ነው ም ትላለች አትዋሽም

    • @karozimathestar929
      @karozimathestar929 2 ปีที่แล้ว +1

      I was wondering too. Converse here in states $60 and up( through converse app), which is equivalent to ETB6500, but she is selling within the 3K range.
      I doubt the quality unless she has different reason.

    • @hikadaniel9721
      @hikadaniel9721 ปีที่แล้ว +2

      They all fake not original

  • @ZantaMedia1
    @ZantaMedia1 2 ปีที่แล้ว +4

    25,000 ብር ኪስ መጉዳት አይደለም ኪስ መያዝ ይችላል?!?! ኸረ አትቀልዱብን።

  • @mhamqashmnbbsa960
    @mhamqashmnbbsa960 ปีที่แล้ว

    ውውውውው ነዉ 👍👍

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 2 ปีที่แล้ว +1

    Good job konjo

  • @ለምንይዋሻል-ጸ7ፐ
    @ለምንይዋሻል-ጸ7ፐ 2 ปีที่แล้ว +9

    ጫዋወቹ እንዳለ ኮፒ ናቸው የምጠሪው ዋጋ በጣም ነው ሚያስቀው ጆርዳን 4 25 ሺ እስከ 60 ሺ ነው ኦርጅናሉ ሌሎቹ በትንሹ 15 ሺ ነው ኦርጅናል

    • @twins_gunnersyabkal7481
      @twins_gunnersyabkal7481 ปีที่แล้ว

      ግብር እንዳይጨምርባት ነው😅

    • @gabrielgabriel8908
      @gabrielgabriel8908 ปีที่แล้ว

      ምን አገባሽ? ምቀኛ ! የጠንቋይ ልጅ

    • @etsftisisay3023
      @etsftisisay3023 ปีที่แล้ว

      አንቺ እንዳልሸዉ ትልቅ ዋጋ ከጥራት ጋር የት አገኛለው ኢትዮጵያ ዉስጥ አመሰግናለሁ

  • @ጓልተምቤንሃገረሰላም
    @ጓልተምቤንሃገረሰላም ปีที่แล้ว

    እነዚ ነጋዴዎች ኢትዮጵያ ላሉ ከነሱ በላይ ሃብታም የለም ግን ለቤት ሰራተኛ የሚከፍሉትን ብር 2000 ሺ ብቻ ናት ስለዚ ከ 10,000 _ 15,000 ይደረግ እና ወደ ዓረብ ሀገር የሚሰደድ ይቀንሳል ግፍ ነው 2000 ሺ በኣሁኑ ግዜ

  • @amanmifitah8105
    @amanmifitah8105 ปีที่แล้ว +1

    ኦል ስታር በጣም ውድነው

  • @susulove7069
    @susulove7069 2 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ዋጋ ነው በርቺ

  • @Walloo42
    @Walloo42 ปีที่แล้ว +1

    በ post ትልካላቹህ እንዴ ወሎ please

  • @wallaggaayoutube8795
    @wallaggaayoutube8795 2 ปีที่แล้ว +4

    😲👍👍👍👍

  • @nebalg4319
    @nebalg4319 ปีที่แล้ว

    Numbers one አድራሻቸው የት ነው

  • @سميره-ح3ق
    @سميره-ح3ق 3 หลายเดือนก่อน +1

    የወንድ ጫማ ብርክ ያለ ኣሪፍ የሆነ ፎቶ ላክልኝ ኣሁን

  • @brookbizuayehu8725
    @brookbizuayehu8725 ปีที่แล้ว

    Why are these shoes a lot cheaper? Are they authentic?

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 2 ปีที่แล้ว +3

    ስታምሪ የጥቁር ቆንጆ እሺ ከዚህ ከምንሸከም ስንመጣ ካንቺ ነው ምገዛው

    • @karozimathestar929
      @karozimathestar929 2 ปีที่แล้ว

      I was thinking same if it is original

    • @rebkabelete-sy5on
      @rebkabelete-sy5on ปีที่แล้ว

      ​@@karozimathestar929 original chama 😂🎉Ethiopia west beftum specially Jordan Jordan4 ko ke 500 1800USD nw

  • @raheldemelash4589
    @raheldemelash4589 2 ปีที่แล้ว +3

    የ ኢትዮጵያ ሕዝብ የምበላው እንጂ ይምረግተው አያጣም

  • @dagemwendmagegn7949
    @dagemwendmagegn7949 ปีที่แล้ว

    የሳይክል ዋጋና አይነቶችን ስሪልን

  • @mokeremmohammed8346
    @mokeremmohammed8346 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ዋጋ ነው
    አንደርዐርማው እፈልገዋለው

    • @EM-jm3xm
      @EM-jm3xm ปีที่แล้ว

      25000?

  • @jtube1994
    @jtube1994 2 ปีที่แล้ว +1

    Gobezoch yazu 😊

  • @dochozewedu6637
    @dochozewedu6637 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ስሙን ስtጠሪው እንዴt ደስ እንደምtዪ

  • @jhonnyrahel5231
    @jhonnyrahel5231 2 ปีที่แล้ว +1

    Yemir endezi aynet chama migeza sw betam guregna nw ewnet agul brand brand sibal lashh , genzebun sira ley awilubet 25,000 birr kemitawetu ,drom birr sinor aymro yelem gin mitigezut sewoch asibubet

    • @enderyasakalu5229
      @enderyasakalu5229 ปีที่แล้ว +2

      አንተ የተመታህ ችስታ አንተ መግዛት አቅቶህ ጭራሽ ሰው ታከላክላለህ ችጋራም ኮተት

    • @jhonnyrahel5231
      @jhonnyrahel5231 ปีที่แล้ว +2

      @@enderyasakalu5229 enas gena temari negn 25,000 birr chama kemadreg le deha 20,000 birrun bakefafil yeshalegnal , atela nk atela endate aynet yebezabet hager slehonech nw yechi hager matadgew ye aymiro deha

    • @enderyasakalu5229
      @enderyasakalu5229 ปีที่แล้ว +1

      አንተ ችስታ አታለቃቅስ ተማሪ አደለም ተመራማሪ ብትሆን መቼም አትገዛውም በ25000 ሺ ብር ስራ ጀምሩ ትላለህ አታፍርም በሚሊየን የምናንቀሳቅስ ምን እናርግ ለደሀ ሰተን 5000ሺ ሲቀረን እንዳንተ እግራችንን የሚቀቅል ጫማ እንግዛ ሰው እንዴት ደህና ነገር አይወድለትም

    • @jhonnyrahel5231
      @jhonnyrahel5231 ปีที่แล้ว +1

      @@enderyasakalu5229 erasik type adrigek erasik yeraskin comment like sitaderge atafrim🙆‍♂️😅mn aynetu ye habtam keshim/mehayim nk ,endante ayntu bigezut mnm aymeslegnim aymiroachu tenzitual yemechachu
      Habtam negn kalk demo ke endena aynetu deha gar comment lay gizakin atatfa enas giza slalegn nw dehaw habtamu😅
      Demo yerasikin bussiness lemejemer 100,000 betam bizu nw just aymirokin kaserakew ena ketetekemkibet
      Bizu sw million kelelegn business endat nw mijemirew yelal endante aynetu mkniyatum brun ke betrseb enji beras endat telefeto mawek slematichil
      Demo habtam habtam ayserarak yehanin comment endat agegnekew mejemeriya ??? Manignawim habtam be comment gizawin ayfejim bayhon ye habtam lij negn bel enji ante mrt deha nk , ante ye zombie arr

    • @enderyasakalu5229
      @enderyasakalu5229 ปีที่แล้ว +1

      ደሀ ሳዋራ እየኖርክ እንደሆነ ይሰማኛል ሮሮአችሁን በነገራችን ላይ ውርስ ደርሶኝ ነው አውቀህብኛል ገና ሌላም አለ እንግድህ ምን ትሆን አትቀማኝ በብርድ ልብስ ተሸፍነህ አልቅስ ቤተሰብህ ችስታ አንተ ችስታ ስራ ላሰራህ

  • @eastsoldierson
    @eastsoldierson 2 ปีที่แล้ว

    Damn she is so beautiful 👌🏽

  • @elladan3978
    @elladan3978 2 ปีที่แล้ว +16

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ የእዚህ ሀገር እኮ ቀልድ አይጠገብም! ኢጅ ወዲያ ምን ትላለች ይቺ!!!!

    • @henokhenok8166
      @henokhenok8166 2 ปีที่แล้ว

      I love your comments

    • @Kissmypixel-pq4ut
      @Kissmypixel-pq4ut 2 ปีที่แล้ว +1

      አቤት ኮመንታተሮች ጨፈጨፍናት።
      ጥሩ ነው ግን ምክርም የሚሰጣት አለ።
      የሐገራችን ሕዝብ በዋጋ እዳይጎዱብን የምናቀዉን ማለት የያዘቻቸዉ ጫማዎች አዉሮፓ ም ሆነ አሜሪካ ዉስጥ ኦሪጅናል ከሆኑ በጣም ዉድ ከዉድም ዉድ መሆናቸዉን እንዲያዉቁ ለሕበረሰባችን ኮሜንት እንፅፋለን።ለነገሩ እድሜ ለኢንተርኔት ከሰማይ በታችና ከ GOOGLE የሚደበቅ የለም።😂

    • @BayushAbadi-b3f
      @BayushAbadi-b3f ปีที่แล้ว +1

      Ye ሀብታም ቤት ነው

  • @fikrudada
    @fikrudada 2 ปีที่แล้ว +1

    Ewnat orgnal naw wagaw anasabgne wagaw syans damo orglnatu yataratral

  • @yeshimebetworku7984
    @yeshimebetworku7984 ปีที่แล้ว +1

    Nothings original baby girl
    ዱባይ እያለሁ air force ጫማ ለመግዛት ዋጋው ከባድ ነው እኛም copyውን ነው እምንለብሰው

  • @thefitsum3013
    @thefitsum3013 ปีที่แล้ว

    Sister አንድ እግር ብቻ counter ላይ አርጊ

  • @TOP10Wisdomonyoutube
    @TOP10Wisdomonyoutube ปีที่แล้ว

    That's love

  • @kebronsolomon
    @kebronsolomon ปีที่แล้ว

    Adrasha

  • @selaletube7121
    @selaletube7121 2 ปีที่แล้ว +1

    the price of brand shoes depends on many factors like where is manufactured, where it is sold, customers... for example; The real sketcher shoes in Istambul Turkey (eg. Historia mall ) is 3800 Lire (appr. 24000 ETB) while Sketcher from Saud Arabia is about 9000 ETB. ... So please dont give your personal negative comment for this brave lady

  • @betesileshi9445
    @betesileshi9445 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ጀግና በርቺ ናኒዬ

  • @gizegize-eb8ql
    @gizegize-eb8ql ปีที่แล้ว +1

    25ሺ ያልሽው ስጦታ ሰተውኝ ቁጥሩ በዛብኝና ለሰው ሰጠሁት ለካ እንደዚ ውድነው😢

  • @zegeyeshomoro9780
    @zegeyeshomoro9780 2 ปีที่แล้ว +1

    Dawulo maraja lameteyak silk kutir bitaskamitu tirunaw

  • @fitseethio
    @fitseethio ปีที่แล้ว +1

    እዚህ ቤት ውስጥ original ጫም ያየውት under armour ብቻ ነው ::
    ሌላው its fake … because እሷ በጠራችው ዋጋ እነዚህ ጫማዎች አይገኙም ::

  • @mikegabresadik4301
    @mikegabresadik4301 2 ปีที่แล้ว +2

    በአፍሪካ እስታንዳርድ ነው የሚሰራው ኦርጅናል አይደሉም

  • @onelove9263
    @onelove9263 2 ปีที่แล้ว +2

    arif new gen hulunm orgnal adelum

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 2 ปีที่แล้ว

    ከዛ ወደዚ import ልናደርግ ነዉ ማለት ነዉ? እዚህ ዉድ ነዉ።

    • @karozimathestar929
      @karozimathestar929 2 ปีที่แล้ว

      Yeezy 700 is from $246 to $346( ETB 24K ETB 36K)

  • @SaraLala-cy7eg
    @SaraLala-cy7eg 8 หลายเดือนก่อน

    አድራሻቹ የት ነው

  • @benyamyossefbanjaw8498
    @benyamyossefbanjaw8498 ปีที่แล้ว +2

    ቻይና በጥቁር ነፍስ ተጫወተበት፣ ኦርጂናል ከቬትናም አልሽ???😂😂😂😂 አንቺም እራስሽ ኦርጂናል ለመሆንሽ ጥርጣሬ አለኝ፣ኢሮፕና አሜሪካ ዪሄ ሁሉ በጎዳና ተዘርግቶ የሚሸጥ ነው፣ ሶሉ ራሱ ከዋናው ጋር የውፍረት ልዩነት አለው፣ለአይን ግን አንድ አይነት ነው፣የሞባይል ስልኮችን መለዋወጫዎችንም ኦርጂናል ነው እያሉ ወደ አፍሪካ ገበያ እያስገቡ በጥቁር ላይ ተጫውተውበታል፣ እናንተም የነሱ ሰለባ ሆናቹሃል፣ 😷😷😷

  • @Halima-dn9pj
    @Halima-dn9pj ปีที่แล้ว

    Yefexarii yaleh kewuc gezichee imexalehuu kemin ke ethiopia minim algezam

  • @tadelemannegerew5657
    @tadelemannegerew5657 2 ปีที่แล้ว +5

    Where is Location?

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 2 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ነው 25,000 ሺብር ማለት ነው ? ማለት 625 በዶላር ? ባካችው ቤት ስለሌለይ እዛው ውስት ማለት 625 ዶላር ቻማውስት እተያለው፣ እኔ የምለው የሸትናም ቻማ እንዲ ካወታ እኔ ሱማሌ የት ምርርካቶ እተያለው።

  • @zarakasun8191
    @zarakasun8191 ปีที่แล้ว

    ጆሮየ ነው 25 ሺ ስትል ሠማሁ ልበል

  • @maruabiye2521
    @maruabiye2521 ปีที่แล้ว

    ዬት አካባቢነው?

  • @temesgenasfaw7827
    @temesgenasfaw7827 ปีที่แล้ว +1

    25,000.00 ሰማሁ ልበል ወይስ ጆሮዬ ነው?

  • @mehretsolomon640
    @mehretsolomon640 2 ปีที่แล้ว +4

    Wow it's really doesn't cost that much 😱😳 2500k is not that much are you kidding me 😳😳

  • @بهاءالدينمحمد-ر4ص
    @بهاءالدينمحمد-ر4ص ปีที่แล้ว +1

    Original Adelem maybe high copy lihon yechelal

  • @tadessetsige4473
    @tadessetsige4473 ปีที่แล้ว +2

    የእኔ እህት ኦርጅናል ጫማ 2500 ብር የለም ኮፒ ጫማ ናቸው የኢትዮጵያ ሕዝብ ያውቃል ዋጋው ተመጣጣኝ ስለሆነ ኮፒ እያወቅን የምንገዛው ኦርጅናል እያለሸ ሰራሸን አታበላሺ

  • @قوران-د5ق
    @قوران-د5ق ปีที่แล้ว

    Orginal bsent btametut new betam erksu

  • @brukhaile4134
    @brukhaile4134 2 ปีที่แล้ว +1

    Konjo Original Jordan shoes wagaw $$ kebad new .....😎😎

  • @bigboy4349
    @bigboy4349 2 ปีที่แล้ว +2

    ምንድ ነው 🤯 25,000 ብር ያልሽው, ውስጡ መልስ አለው እንዴ
    ወይስ በአየር ላይ ያራምደናል

    • @abiytsega4130
      @abiytsega4130 2 ปีที่แล้ว

      ፋራ

    • @bigboy4349
      @bigboy4349 2 ปีที่แล้ว

      @@abiytsega4130 እሺ ተበዳ

    • @abiytsega4130
      @abiytsega4130 2 ปีที่แล้ว

      @@bigboy4349 😂😂😂😂😂😂 አንተ ተሳደብ እኛ ጫማውን እናረገዋለን .ፀባይ ካሳመርክ ደግሞ ይገዛልሀል አንተ ፋራ😂😂😂😂😂😂😂

    • @bigboy4349
      @bigboy4349 2 ปีที่แล้ว

      @@abiytsega4130 እሺ

  • @sehadaahmade
    @sehadaahmade ปีที่แล้ว

    Hi

  • @DeborahAlex-jt6su
    @DeborahAlex-jt6su ปีที่แล้ว +2

    ጫማው እግር ያጥባል እንዴ

  • @Mismak_45
    @Mismak_45 2 ปีที่แล้ว +2

    Shoes ♨️

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 2 ปีที่แล้ว +8

    ኦሪጂናል ከሆነ በጣም ቅናሽ ነው

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 2 ปีที่แล้ว +4

    25,000ብር ጫማው ውስጡ ካፋ አለው እዴ መዝናኛ ፕርክ

    • @enderyasakalu5229
      @enderyasakalu5229 ปีที่แล้ว +1

      ችስታ የተመታህ ሮሮአም ጭቁን የደሀ ደሀ

  • @bezawith7493
    @bezawith7493 ปีที่แล้ว +1

    Ayachu or jingle endalon yastwikal mekemeriya YIZ mew minalew enademo USA erau egna minigezaw 635$ USA DOLLAR new ena please atiwshu

  • @መቲግሩም
    @መቲግሩም ปีที่แล้ว +1

    እንዳለ ኮፒ ናቸው ኤርፎርስ 3500 አላለችም

  • @adisadis2846
    @adisadis2846 ปีที่แล้ว

    ተሣስታ ነዉ ያላቹ dubia ኑ እና dubia moll ዉስጥ እስከ 12 ሺ ድርሀም አለ ርካሹ እሧ እንዳለችዉ ነዉ 1ሺ ድርሀም ነዉ በኢትዮጵያ ምቱት እና አልተሣሣተችም

  • @BJ-ne5lu
    @BJ-ne5lu ปีที่แล้ว +2

    Do you really know who is Travis Scott ?

  • @MuluKonjo-h4p
    @MuluKonjo-h4p 6 หลายเดือนก่อน

    ሰርቲኑ ስንት ነው

  • @Jobhabesh
    @Jobhabesh ปีที่แล้ว

    ) yenante original lemehonu ?

  • @abelshemsu8421
    @abelshemsu8421 ปีที่แล้ว

    Esti ahun shola bhed eske sent agenalew amakay sewoch

  • @sofiyanabate27
    @sofiyanabate27 2 ปีที่แล้ว +2

    Address አስቀምጡልን pls

    • @enderyasakalu5229
      @enderyasakalu5229 ปีที่แล้ว +1

      አንተ እውር ቪዲዬውን ሙሉ እይ ለዛሬ አልፌሀለው እንዳይለመድህ

  • @hdhdfysuyd8545
    @hdhdfysuyd8545 ปีที่แล้ว

    Selam new dehna nesh
    Chamawochish original malet atchiym mknyatum yezare 8 amet wedehuwal inmeles ina bezan gze all-star leather be 3500-3000 inbelew yeneberew ahun bemn melku new balshiw waga imishetew original ke hone mnzari bahunu seat ina be balefew 8 amet ikull new yalew weys etihopia mamret jemerech mn alebet sew batshewdu bezi nuro betewedede seat ibakachu mesrat srei gn original new atbey
    M

  • @nateyhagosgebremeanta3721
    @nateyhagosgebremeanta3721 9 หลายเดือนก่อน

    Were is your place

  • @Mebabw
    @Mebabw 2 ปีที่แล้ว +1

    kyrie irving shoes gn yeleshim endie

  • @amslosany6153
    @amslosany6153 หลายเดือนก่อน

    ያላቹሁት አዲስ አበባ ነው??

  • @health8159
    @health8159 ปีที่แล้ว +1

    25ሽ በሊትር ስንት ይነዳል 😅😅😅😅😅😅😅

  • @Fyamata
    @Fyamata ปีที่แล้ว +1

    All stars converse ቬትናም 2500 የተባለው ኦሪጅናል ከሆነ ከ4000 በታች አይሸጥም

    • @BezawitMamo-me9ts
      @BezawitMamo-me9ts ปีที่แล้ว

      There is no logo on any side of the shoes that you differentiate from the dupe converse 😂

  • @ቲጂየድንግልልጅ-ነ9ለ
    @ቲጂየድንግልልጅ-ነ9ለ ปีที่แล้ว

    እኒ ምለው ልጅቱን ነፅነቶን ገፈካት እሥሩ ተወትፈክ ትንሽ እራቀትክን ብትጠብቅ እና እሱም እደልቡ ብትቀሳቀሥ መልካም ነው