ስለማልችል - SELEMALCHEL // Ephrem Alemu // ኤፍሬም አለሙ // Lyrics Video 2022

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 38

  • @jemo5716
    @jemo5716 8 หลายเดือนก่อน +5

    እዉነት ነዉ ያለ መንፈስ ቅዱሥ መገኘት ።🙏🙏🙏

  • @GaaddisaMaamoo
    @GaaddisaMaamoo 4 หลายเดือนก่อน +5

    የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ አትተወኝ እባክህ ከጭንቀቴ ገላግለኝ

  • @TeddyMarkine
    @TeddyMarkine 7 หลายเดือนก่อน +4

    ከላይነው እውንቱም ትዕዛዝ ማለትም ያንተ ፀጋ ከሰማይ ነው ❤❤❤ኤፍዬ ተባተባረክ❤❤❤ ኤፊ ብርቱ ሰው እንድ ሆን እባክህ ፀልይልኝ?

  • @Bety-rr1il
    @Bety-rr1il 26 วันที่ผ่านมา +1

    ኤፌ እወድሃለሁ ተባረክ ቤትህ ትዳርህ ይባረክ

  • @SintayehuTefera-m2t
    @SintayehuTefera-m2t 8 หลายเดือนก่อน +3

    አሳ ከባህር ወጥቶ ህይወት እንደማይኖረው ሁሉ ከጌታ ተለይቶ መኖር አይቻልም
    እኔ መንገድ እውነት ህይወትም ነኝ ያለ እኔ ወደ አብ የሚመጣ የለም ።ዮሐንስ ወንጌል 14:6

  • @dmz836
    @dmz836 ปีที่แล้ว +7

    Awon Yale geta endet yinoral tabarek

  • @dagnachewmekonnen3417
    @dagnachewmekonnen3417 หลายเดือนก่อน +1

    ብርርርርርርክ ❤

  • @AdenaDanielAde
    @AdenaDanielAde หลายเดือนก่อน +1

    ኤፎ ተባራክ

  • @firofiro2567
    @firofiro2567 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት እውነት አሜን አሜን😭😭

  • @hassanuddan8788
    @hassanuddan8788 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen

  • @ConfusedCheetah-ti5gi
    @ConfusedCheetah-ti5gi 2 หลายเดือนก่อน +1

    geta hoy abertagn

  • @AklilMekuria
    @AklilMekuria ปีที่แล้ว +7

    ኤፍዬ በጣም የማከብርህ ዘማሪ ነህ በመዝሙሮችህ እባረካለሁ ብሰማቸው ብዘምራቸው አልጠግብም ኤፍዬ ግን ያልተመለሰልኝ ጥያቄ አለኝ

    • @jemo5716
      @jemo5716 8 หลายเดือนก่อน

      አይዞን እኔ የገዛ የወለድኩት ልጀ ከጌታ ቤት ወጥቶ ጌይ ነኝ ብሎ በአለሑበት አገር የኤሮፓ አገር በነፃነት ያለ መሸማቀቅ ወጣ ይሕ ሢሖን አንድ ልጅ ወልዶም ነበርና ግራ ገባኝ በመቀጠል ሢጨንቀኝ ፎቶዉን ይዠ ያላፀለይኩለት ሠዉ የለም ነብይ ከአገር ቤት መጣ ሢሉኝ ፎቶዉን ይዠ ሩጫ ነበረ አሑን ግን ደከመኝ አሥራ ሶሥት አመት ባለቅሥ ባለቅሥ ለካ ማመረር መጥፎነቱ ትዳሬም ተበተነ ብዙ ከባድ ጥያቄ በጥያቄ ገባሑኝ ለምን ዝም አልከኝ በዚ በትዳሬ በዚሕ በልጆቸ በጣም ከባድ ጥያቄ ወድቄ ነበር አሑን እኔ የገባኝ ለእግዚአብሔር መተዉ እኔ ይዠ ከምጨነቅ በራሡ ግዜ ያሣምረዋል ነገሩን ብየ አለሑኝ 🙏🙏🙏

    • @yaabsaggaadarajjee9544
      @yaabsaggaadarajjee9544 17 วันที่ผ่านมา

      Mndnew

  • @fekeduzakaria
    @fekeduzakaria ปีที่แล้ว +5

    JESUS IS MY FATHER LOVE MORE FROM
    MY BELAT

  • @EidjgLotuet
    @EidjgLotuet หลายเดือนก่อน +1

    Amennnnn

  • @egthaberberhannaw
    @egthaberberhannaw ปีที่แล้ว +1

    aychelbtem yela ante menor get eysuse selmchin 😢😢😢tebrk ef❤❤

  • @ZelalemDeboch-r5f
    @ZelalemDeboch-r5f 2 หลายเดือนก่อน +1

    Yale Eyesus hiwot kentu new

  • @ephremtotse3104
    @ephremtotse3104 ปีที่แล้ว +5

    God blessed You

  • @celacela893
    @celacela893 8 หลายเดือนก่อน +1

    God is blessed you ❤❤❤

  • @fekeduzakaria
    @fekeduzakaria ปีที่แล้ว +4

    Jesus Is my father Love

  • @HiwotAbera-os1vv
    @HiwotAbera-os1vv ปีที่แล้ว +1

    ZemeneHi yebareki

  • @sakretalqods7756
    @sakretalqods7756 ปีที่แล้ว +4

    እውነት ነው አልችልበትም እኔስ ያላንተ

  • @THEROCKOFGENESISINTERNATIONAL
    @THEROCKOFGENESISINTERNATIONAL 8 หลายเดือนก่อน

    Addis kidanawi yalhone ena bible base yelelew adkami mezmur geta yisewrachu

  • @redietkedir4022
    @redietkedir4022 ปีที่แล้ว +1

    Yigermal yhen mezmur gena zare new yesemahut

  • @TemesgenWoldehanna-u7w
    @TemesgenWoldehanna-u7w ปีที่แล้ว +3

    እውነት እውነት

  • @AsefaNuriye
    @AsefaNuriye หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MartaMarta-y4x
    @MartaMarta-y4x 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉👍👍👍❤🙏

  • @RahafShamas-t9k
    @RahafShamas-t9k ปีที่แล้ว +2

    EFIREM BEXAM WODALU

  • @AlmazGhezai-ok8yk
    @AlmazGhezai-ok8yk 4 หลายเดือนก่อน +1

    💙💫👍💪💥

  • @SeneitSoniya
    @SeneitSoniya ปีที่แล้ว +2

    Amen ❤❤❤

  • @KhadijaShokor
    @KhadijaShokor 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @MartaMarta-y4x
    @MartaMarta-y4x 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊

  • @mickeyalem7655
    @mickeyalem7655 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤

  • @MakidasMakidass-zz8yy
    @MakidasMakidass-zz8yy ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏🥺🥺🥺❤❤

  • @aregeshtonji8322
    @aregeshtonji8322 ปีที่แล้ว +2

    👍❤👍❤❤❤