ላያገባኝ - Ethiopian Movie Layagebagn 2024 Full Length Ethiopian Film Layagebagn 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ก.ย. 2024
  • ላያገባኝ - Ethiopian Movie Layagebagn 2024 Full Length Ethiopian Film Layagebagn 2024
    Join this channel to get access to perks:
    / @netsebraqmedia
    Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
    Copyright ©Netsebraq Media

ความคิดเห็น • 35

  • @mequadesha
    @mequadesha 7 วันที่ผ่านมา +9

    ይቺን የምታነቡ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ #የፍቅር_ልቦች ❤

  • @MasaratMola
    @MasaratMola 7 วันที่ผ่านมา +10

    በጣም ቆንጆ ነው ግን ከመፈተን ይልቅ ዝም ብሎ ማመን ብቻ አስተማሪ ነው❤❤❤❤❤

  • @DggyFhio-wx6xg
    @DggyFhio-wx6xg 2 วันที่ผ่านมา +2

    ስንቶቻችን ነን በገዛ ሀሳብና ስህተት በሕይወታች ትልቅ ቦታ የሚሰጡንን ያጣን ቤት ይቁጠረው አሰተማሪ ፊልም ነው!

  • @hdjx585
    @hdjx585 7 วันที่ผ่านมา +8

    አርቲስቶቹን ስለ ምወዳቸሁ ነው ።የመጣሁት አይቼ ከጨረስኩኝ በዋላም እኮምታለሁ ❤😂🎉🎉🎉

  • @trfnehalemu9900
    @trfnehalemu9900 7 วันที่ผ่านมา +6

    እንኳን ከደረሳቸው ለ2017 አመተ ምህረት

  • @Wasintu
    @Wasintu 7 วันที่ผ่านมา +1

    አዱን ለመፈተን ለሚያደርጉት ትልቅ ትምህርት አለው well done ❤

  • @Ahmed-211
    @Ahmed-211 4 วันที่ผ่านมา +1

    ጥሎ ማለፍ ቀረና አሳልፎ መስጠት ሆነ 😏😂 አሪፍ ፊልም ነው 🙏❤️❤️

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 7 วันที่ผ่านมา +1

    ሀሪፍ አስተማሪ ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ኡምመሀመድ-ፐ8ተ
    @ኡምመሀመድ-ፐ8ተ 7 วันที่ผ่านมา +1

    አሪፍ ነው ያስተምራል

  • @መሪሁንአጌና-merihunagenatub
    @መሪሁንአጌና-merihunagenatub 7 วันที่ผ่านมา +1

    *አስተማሪ ፍልም ነው*

  • @nazrawitbekele9180
    @nazrawitbekele9180 7 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤betam des yilal

  • @F......u-w8c
    @F......u-w8c 6 วันที่ผ่านมา

    ፊልሙ ሌላ ርእሱ ሌላ የማይገናኝ ፊልም

  • @Mte-k2m
    @Mte-k2m 7 วันที่ผ่านมา

    ጥሩ ፊልም ነው🎉🎉🎉

  • @kiyakiya7320
    @kiyakiya7320 3 วันที่ผ่านมา

    ገራሚ መለህክት አደኛ ግን ባልን በሌላ ሴት መፈተ እሱ ጋር ካለው እውነታ ይልቅ ፍቅርሽ ቢበለጥበት አቺን ማጣት ባይፈለግ ሴክሼዋል በተፈጥሮ እራሱ ሁሉም አንድ አይደለም እንበል ከአቺ የበለጠ አነሱ ሰሚት ተጣጥመው ቢሆን ፍቅርሽ ቢበልጥበት እኳን ሚጣፍጠው ጋር ??????? አይመከርም ምክንያቱም ሴት ብቻ አይደለችም የጎደለውን ምትፈልግ ወንዱም ምንም የታሰበበት መንገድ ቢያናድደውም ...................ስለነካ

  • @yonasshints8750
    @yonasshints8750 3 วันที่ผ่านมา

    ባልዋን በገዛ እጅዋ አስባለገችው ከልክ ያለፈ ፍርሀት/ጥርጣሬ መጨረሻው ይሄ ነው አያምርም ቢሆንም ግ ን ሮማን አእንዳበላሸችው ይቅር ማድረጉዋና ጥፋቱዋን አምና መቀበሉን የፊልሙን ውበትና አስተማሪንት ያሳምረዋል ፣ለማንኛውም ግ ን አስተማሪ ፊልም ነው በርቱ

  • @መይሳውካሳ-ቐ1ወ
    @መይሳውካሳ-ቐ1ወ 7 วันที่ผ่านมา

    ይህን ፊልም በአባቶቻችን ብሒላዊ አባባል ስተርጉመው #ብልጥ #ለብልጥ #አይን ፍጥጥ ፣ #እባብ ለእባብ ይተያያል #ካብ ለካብ ፣ #አሳ ጎርጓሪ #ዘንዶ ይወጣል ፣ #የሰው ፈላጊ #የራሱን ያጣል ፣ #በሰፈሩት ቁና #መሰፈር አይቀርም ፣ #የምትቆፍረውን ጉድጓድ #በጥልቀት #አትቆፍረው ፣ ማን #እንደሚገባበት አይታወቅምና ።

  • @kiyakiya7320
    @kiyakiya7320 3 วันที่ผ่านมา

    አፋትቼ አገባለሁ ብላ እሷ ሕይወቷን አጣች ምኑ ነው የተለየብሽ አማርኛ በትርጉም ነው ምትረጀው

  • @trfnehalemu9900
    @trfnehalemu9900 7 วันที่ผ่านมา

    አንደኛ ነኝ

  • @EyerusLuelseged
    @EyerusLuelseged 7 วันที่ผ่านมา +1

    በገዛ ፍቃድዋ ቺት አስደረገችው🤭🤗😂😂

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 7 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @hawi5630
    @hawi5630 5 วันที่ผ่านมา

    እንደዚህ የሚያደርግ አለ እንዴ ለመሆኑ ሆ

  • @DajuhEdosa-ce2xc
    @DajuhEdosa-ce2xc 6 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🙏❤️❤️☝️

  • @elahaile8279
    @elahaile8279 4 วันที่ผ่านมา

    Keldubin😊

  • @hananega5227
    @hananega5227 7 วันที่ผ่านมา

    Wushet'na chirstna abrew ayhedum. Meskelun keangetachu awlku.

  • @AyaanDaahir-ee3il
    @AyaanDaahir-ee3il 3 วันที่ผ่านมา

    qeyo kale hulem metae😂

  • @BirhanBirhanmulugeta
    @BirhanBirhanmulugeta 6 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂🏌️🏌️🏌️🏌️

  • @BELAYBEKELE-r9u
    @BELAYBEKELE-r9u 5 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂በራሰሽ ባልሽን ሰጠሽ

  • @MonaMona-ir9xw
    @MonaMona-ir9xw 7 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤😂

  • @AleyasMohammed
    @AleyasMohammed 7 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤😂

  • @AbdisaAbesha
    @AbdisaAbesha 7 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @DajuhEdosa-ce2xc
    @DajuhEdosa-ce2xc 6 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤