May the Lord bless you. Keep living in truth. Truth prevails. I went scoan twice I received deliverance and my life is changed and dedicated to Jesus after that.The life and the ministry of Prophet TB Joshua demonstrates the kingdom of God. His walk and talk clearly show he is the man after God's heart! Emmanuel!
My brother, you are a good reporter. God Almighty bless you more and more. I thank God Almighty for the life and legacy of prophet tb Joshua. I am one of the benef iciaries of his anointing . I have never been there or met prophet tb Joshua in person, only watching Emmanuel tv . By sprit his my mentor so I can testify. He built me with solid ground of the word of God. Prophet tb Joshua sons and daughters are everywhere.
Thank You for clarifying the truth. My heart was broken when I heard the news on BBC. I have never seen a man of God likeI Tb Joshua. May he rest in peace.
I know you when you were teaching in Hillside school and I saw you on Emmanuel Tv. God was using you back in that time when you had been Serving him in the student fellowship as He is now. I am happy for seeing you talking about Jesus. May God bless you brother for sharing this foundational Truth!
Thank you, Tb Joshua is a real Man Of GOD. If One doesn't know him from direct Heavenly room remain silent God will fight for him. I will always love him. Ok my Lord.
This is powerful testimony and I can tell you have been impacted and change your spiritual life by beloved man of God, Prophet to be Joshua through Jesus Christ, and thank you for sharing with us❤
May God bless you richly. I thank God for all the wisdom and grace in your life. Your message helped me to look to Jesus. It's all about Jesus. The people of God will really need to hear THE WAKE UP CALL again and again. So brother I will look forward to God's messages through You. You are our blessing. Michael Goitom (Eritrea)
Bless you. We need to remind each other how our salivation came to effect. Salivation by grace, no other way! Blessed be Jesus. Only Jesus judges, no saints! Good lesson, brother.
ቴሌግራም ቻናል :- t.me/kediworku
“#ስለምትሰሙትም ሆነ #እንዴት #እንደምትሰሙ ጥንቃቄ አድርጉ፤ በምትሰፍሩበት መስፈሪያ ይሰፈርላችኋል፤ እንዲያውም ከዚያ የበለጠ ይጨመርላችኋል።"
ማርቆስ4:24 : ሉቃስ8:18.
መንፈስን ሁሉ መርምሩ ይላልና መፅሀፉ አንተ ከ12 አመት በፊት የተውካትን የመጣህበትን እምነት በምን መርምረህ ጣልከው??
th-cam.com/video/6BdAuyRX-Sw/w-d-xo.htmlfeature=shared
@@Ninasee19iyiyhxggix
ሃሳዊ ነብይ ነው ።
ቲቢ ጃሽዋን ለመደገፍ ያቀረብካቸው ምክንያቶች ውሃ አያነሱም። ደቀመዝሙር ስትል ሰማሁ። ሁላችንም የክርስቶስ ደቀመዝሙር እንጂ የአንድ አገልጋይ ደቀመዝሙር እንድንሆን አልተጠራንም። ብዙ አልልም። ንግግርህ ግን የውለታ ይመስላል። የዮሴፍ ታሪክም በፍፁም ለዚህ ምሳሌ ሊሆን አይችልም። ኢየሱስን ብቻ እንድትከተል፣ ቃሉንም እንድታጠና እመክርሃለሁ።
Amen
እባክህ ወንድሜ ይህንን ምስክርነት በእንግሊዝኛ ለአለም ሁሉ እንዲደርስ ብታደርግ መልካም ነው ተባረክ
አይቀበሉትም😢
አንተን ለምስክርነት የሥቀመጠህ ጌታ ይባረክ አንተም ተባረክ ዘመንክ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤
ወድሚ እግዚአብሔር ይባርክ ከእግዚአብሔር ወገን ስለሆንክ እውነቱን ሰላውጣህ ብድራትህ ይከፍልሃል በእርታ ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን
እግዛብሔር ይባርክህ ተባረክ እኔም በትቢ ጆሽዋ አገልግሎት ተባርኬአሎህ ትቢ ጆሽዋ እውንተኛ የእግዚአብሔር ሰው ነው።
እኔም እንደ አንድ ክርስቲያን በጣም ተወዛግበ ነበር አደራህን ይህንን መልዕክት በተለያዩ ማህበነራዊ ሚዲያ በተለይ በእንግሊዘኛ እባክህ ወንድሜ ይህንን ምስክርነት ለአለም ሁሉ እንዲደርስ ብታደርግ መልካም ነው ተባረክ::
የሰማውትን ለማመን ተቸግሬ ነበር ምክንያቱም የአገልግሎቱን ፍሬ አይቼበት ስለነበረ ያንተ ድንቅ ምስክርነት ለብዙዎች መልስ ይሆናል ብዬ አስባለሁ ተባረክ፡፡
እኔ ምስክር ኔኝ እቤተ ሆኝ ነው ጌታ የፈወሰኝ ስራፈቶች ናችው ከሁሉም ደግሞ ክርስታያን ነኝ እያሉ የሰጣን ስራ የሚሰሩ ናችሁ
ወንድሜ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤
ጌታ ይባርክህ ቲቢ ጆሽዋ ኢትዮጵያ እንዳይመጣ የኢትዮጵያ አብያተክርስቲያናት መሪዎች የከለከሉት ከብዙ አገልጋዮች አጋንንት ያሰወጣ ስለነበረ ትልቅ ፍርሃት ይዞአቸው ይመሰለኛል
ጌታ ዘመንህን ይባርከዉ። እግዚአብሔር በዘመናት መካከል ሰዉ አለ። ያስተማርከዉ ትምህርት በጣም ጠቅሞኛል
አግዝኣብሄር አብዝቶ ይባርክህ ስለ ኤውነትህ በኮንፍደንስ መናግርህ ተባረኽ
በጣም ትክክል ነህ ወንድሜ ቲቢ ጆሽዋ በጣም የምወደው ትክክለኛ የእግዚአብሔር ሰው ነው ተባረክ ❤
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ፀጋዉን ያብዛልህ ይህ እኮ ትልቅ ፀጋ ነዉ አገልግሎት በርታ
ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይህን በእንግሊዝኛ ቀይረህ ለዓለም እንድታቀርብ
አበረታታሀለሁ ወንድሜ
ተባረክ ወንድሜ እንዲህ ነዉ
አገልግሎቱ ዘመንህ ይለምልም
ኡፍ ለሠይጣንና ለተባባሪዎቹ
ንገራቸዉ ቲቫ ጀሽዋ ተፅኖ
በአለም ላይ ፈጥራል
ወንድሜ ተባረክ በትክክለኛው ግዜ መሰከርክለት እኔም ለ8አመት TV ተጠቅማለሁ። በእውነት የእግዚአብሔር ሰው ነበር እኔ ከሱ ህይወት ብዙ ተጽጽናንቻለሁ ተባርኬአለሁ። አመሰግናለሁ
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
በጣም ይገርማል፡ስለ ቲቢ ጆሽዋ ክርስቶስን የገለጠ ፡የኖረ እና ያገለገለ ታላቅ ነብይ ነው!በእርሱ ላይ የተነሱትም፡የሚነሱትም ሁሉ የዘሩትን ያጭዳሉ!አንተ የነብይ ቲቢ ጆሽዋ ፡እውነተኛ መንፈሳዊ ልጅ ነህ!ተባረክ!!
በጣም የሚለውጥና ትልቅ ትምህርት ነው ማስጠንቄቄያም በረከትም ነው ዘመንህ ይባረክ
እግዚአብሔር ይባርክህ። በውሸት መጋርጃ ታጥሮ፣ተሸፍኖ ከሚሰቃይ ፣ከውሸት ሀገር ወጥተህ በድፍረት እውነት ለመናገር በመውጣትህ ጻድቅ ነህ ። ተባርከህ ቅር ። ❤
እግዚያብሔር ይባርክህ እኔ አላውቀውም የተለቀቀውንም አላየሁትም የሚገርምህ ትላንትና ጓደኛዬ እቤቴ መጥታ ይሄንን ጉዳይ ስትነግረኝ የዘገበው ገና ቢቢሲ እንደሆነ ስትነግረኝ ልክ አንተ እንዳልከው ነበር የምላት ድሮስ ሰይጣን ስለአንድ የእግዚያብሔር ሰው ጤነኛ ነገር መቼም ሊያወራ አይችልም እያልኩ አንተ የምትናገረውን ነበር የምላት እና ወንድሜ እግዚያብሔር ይባርክህ የልቤን ነው የተናገርከው እኛ ክርስቲያኖች በጣም ወደማስተዋል እንዲመልሰን እግዚያብሔር ይርዳን አንተ ግን ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤❤
WOW ! እጅግ የሚገርም ትምህርት አግኝቻለሁ ።
ግን ግን በፊት በሰማሁት አዝኜ ይሆንን? ብዬ ነበር
ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ በብዙ ይባርክህ !!
እውነት ነው የተናገርከው ሁሉ እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልን ይሄን መረዳት ስለተሰጠህ ስላንተ እግዚአብሔርን እጅግ አርጌ አመሰግንሀለው በወጣትነት ዘመንህ የእግዚአብሔር አፍ ስለሆንክ ዘመንህ ይባረክ
ቲቢጆሽዋ የተቀባ እግዛብሔርን ያገለገለ ሞቶም እንኳን ሰይጣንና ተባባሪዎቹን ያስጨነቀ ታላቅ ሰው ነበር ስለሰጠኽው ምስክርነት ተባረክ
ሰላም ሰላም ለአንተ ይሁን ዉድሚ ጊታ አብዝቶ ይባረክህ በዙ ትምህረት ነዉ የዉሰደኩት ማለት ነዉ ❤❤❤
እግዚአብሔር ራሱን ያለምስክር አይተዉም። ይኸው በእርሱ የነበርኩት እኔዉ ራሴ ነኝ ብሎኮ እየመሰከረለት ነው። ኃላፊነት ወስደህ ይህንን ዶክመንተሪ ስለሠራህ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ። ጌታ ዋጋህን ይከፍልሃል። እወድሃለሁ።
እግዚአብሔር ራሱን አለምስክር አይተወም አንተን ትንሹን ልጅ ተጠቀመ!! ጌታ ያብዛልህ ! የኔ ውድ ልጅ ተባረክ!!
እግዚአብሔር ይባርክህ ቀዲዳ ያየኅውን ህያው ምስክር ሆነህ መመስከርህ አስተዎይ ነህ እኝ በህይወት ላለሰው አንመሰክርም ጌታ ዘመንህን ይባርክ ወድቆ እንኳ ቢሆን ሙት ወቃሽ አንሁን ይባላል ከዚህ እን ማር 🙏🙏ተባረክ ወንድሜ ቀዲዳ!!
እግዝአብሔር አምላኪ ይበሪህ፣እንደ አንተ ዓይነቶችን ያብዛልን፣
ተባረክ ወንድሜ በዚች ምድር ላይ እግዚአብሔር ካስነሳቸው አገልጋዬች ከልቤ የምወደው ቲቢ ጆሽዋ ነበር ስለ እርሱ የማላውቀውን ጥቂት ነገር ስለገለጽክልን አብዝቶ ይባርክህ።
እኔም ቲብ ጆሽዎ ጋር ናይጄርያ በ2006 ዓ ም ሰኔ ወር ይመስለኛል ሂጄ ከ200 በላይ ዓለም አቀፍ ጎብኝዎች ጋር ተገልግያለሁ ነገር ግን በብዙ አዝኜ ነዉ የመጣሁት የገባዉን ቃል አላከበረልንም ዉሸቶች ነበሩባቸዉ እግዝአብሔር ባይረዳኝ ኖሮ በዝህ ጉዞ ምክንያት ሕይወቴም ጠፍታ ነበር። ስለ ዝሙት ሓጥያት ግን የማዉቀዉ ነገር የለም።
እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ ወንድሜ። እኔም ይህንን bbc ዜና ርእሱን ሳየው በጣም ነው የገረመኝ አልሰማሁትም። ምክንያቱም የእግዚአብሔርን ሰው የአለም ሰዎች ሊገልጡት ወይም ስለ እርሱ ምንም ሊሉ አይችሉም። እርሱን የሚረዱበት ምንፈስ የላቸውም ብዬ ነበር ያለፍኩት። አንትንም ሳይህ በጣም ደስ አለኝ። ማን ያውራ የቀበር ማን ይናገር የነበር ነው እንደሚባለው። ብዙ ተጠቅሜበታለሁ እና እግዚአብሔር ይባርክህ። እናስተውል ወኖቼ። ቀስ ብለን በራሳችን ሀሳብ እናስብ። በእውነት እንናገር አንቸኩል። ተባረኩ።
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ.....በጣም በጣም ግራ ገብቶኝ ነው....ጌታ ሆይ እባክህን ይህን ነገር ፈጥነህ ኣጥረው...ብዬዋለው።በቂ መልስ አግኝቻለሁ ። አምላኬን ስለ አንተ እጅግ አድርጌ አመሰግነዋለሁ ። ክብር ይሁን ለጌታ።።።።
ብዙዎቻችን ውስጥ ያለውን እውነት ነው ፍጹም ጠንከር ባለ መንገድ የገለጽከው ተባረክ🙏
ተባረክ ወንድሜ ዘግይቼ ነው ይሄን ቻናል ያየሁት በሰማሁት ዜና ልቤ በጣም ተሰብሮ ነበር በሱ ቻናል ስንት እውቀት አግኝቼ ወደ ጌታ እንድመጣ ያደረገኝ እኔ በቢቢሲ የሰማሁት ሳይሆን የኛ ሀገር ያውም ክርስቲያኖች ነገሩን ሲያባብሱ በዚያ ሳምንት በጣም አዝኜ ነበር ግን ጌታ አዋቂና ፈራጅ ነው ደሞ የሚያሳዝነው ካለፈ በኋላ ስም ለማጥፋት መሞከሩ!! ወንድሜ አንተ ዘመንህ ይባረክ ይሄን እውነት መስማቴ አስደስቶኛል።
Thank you brother በእውነት ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ ያየህውን እና የሰማህውን እውነት በመናገርህ ተባረክ🙏🏾
May the Lord bless you. Keep living in truth. Truth prevails. I went scoan twice I received deliverance and my life is changed and dedicated to Jesus after that.The life and the ministry of Prophet TB Joshua demonstrates the kingdom of God. His walk and talk clearly show he is the man after God's heart! Emmanuel!
እኔ ስለሱ ቃል የለኚም ሞቶም ተፅና የምያመጣ የእግዚያብሄር ሰው
ጌታ ይባርክህ ። እግዚአብሔር የመረጠው የሰጠው ዘመን ለእርሱ የኖረለት በዓለም ዙርያ ወንገልን በትጋት በትህትና በፍቅር ብዙ ሽማግልዎች ብዙ ለትምህርት የሚያስፈልግ ለውሀ ኤሌክትሪክ ትራንስፖርት ራሱ ሽንት ቤት የሚጠርግ ከሁሉ ጋር በፍቅር በስራ ቀዳሚ ሁሉ በእግዚአብሔር ፀጋ እንደሆነ ገብቶት በተግባር ሁሉ የሚያደርገው ለጌታ ክብር የሚሰጥ ብዙ በዙ ወደ ጌታ እንዲመጡ ያደረገ ነው ። ጠላት ምን ይስራ ከሳሽ ነው ጌታም ይህንና ይህን ኣደረገ ብለው ከሰውታል ።ቲቢ ጆሽዋ ግን የሚወደው ጌታው በሰጠው ፀጋ በፍቅር በትህትና በትጋት ያለ ልዩነት ወንገልን ሰብኮ ብዙዎችን ወደ ጌታ የመለሰ ያሳየ የእግዚአብሔር ታማኝ ባርያ ነው ።
የእግዚያቢሄር ሰዉ ቀዲዳ ዘመንህ ይባራክ እውነት አርነት ታወጣላች ያ የህውን የሰማህውን እውነት እንዲህ በማረ በተቀናጀ መልኩ ስታቀርብ በጣም ደሰ ብሎኛል እኔም ይህንን አውነታ ናይጄሪያ ሄጄ TV ጆሹዋ ኣገልግሎት ለመካፈል እድል ያገኘውን ባንተ በኩል፡ ነበር ምንም ጥያቄ የለውም የየነው እውነታ እኛ ብንክደው እንኮን አውነት አሁንም ቀጥሎል እየሱስም በስራ ላይ ነው ተባረክ ካስተላለፈከው መልክት ለራሴም ለግሌም የተማርኩት ኣለ ምክርህን ሙሉ ለሙሉ ተቀብያለው
ጌታ አሁንም ይጠቀምብህ ኑርልን
ተባረክ እግዚእብሄርአሁንም የተባረከ አይምሮ ስለሰጠ ተባረክ
እኔ እዳተ ሄጄ መገ😢ልገል እድሉን ባላገኝም በጣም ነው የምወደው አውነትን ለመናገር እኔ በዝህ ደረጃ ስሙን ሲያጠፉ ጥያቃ ፈጥሮብኝ ነበር ጌታ እየሱስ ይባርክህ የብዙ ሰወችን ዝባዝኬ ከመስማት አንተን ሰምቼ ተረጋግቻለው ሁሌም እግዝያብሄር እውነትን ያናግርግ❤❤❤
ተባረክ ቲቪ ጆሽዋ የእግዚያብሔር ሰው ነው ሊቀበር ሲል መጵሐፍ ቅድሱን ታቅፎ ነበር የሚታየው ይህን ሳይ በጣም ነው የተነካውት ተባረክ ወንድሜ
የኔ ይወት የተቀየረው የቴቪ ጆሹዋን ቻናል አይቼ በዛው ከኢየሱስ። ጋር ተጣብቄ ቀረው
በህይወት። እይያለ እግዚአብሔርን አገልግሎ ወደሚወደው አምላኩ ሂዱል ይመስለኛል በአውን ሰሃት ሲሆል አየነው ምንምን የሚሉ አሰተኞች ሞቶም ይፈሩታል ሰውዬውን የኢየሱስ ን የሚያውቅ ቴቢ ጆሽዋን። ያውቃሉ ወንድሜ ተባረክ
Anchi lij alash you tube lay xefash dananesh
@@HiwiRoba እግዚአብሔር። ይመስገን ሠላም ነኝ
God bless you dear brother, ....
የተባረክሕ የእውነት ምስክር ነሕ።። በትክክል ገልጠኸዋል! ይኅ ግሩም ንግግርሕን ሌሎችም እንዲደርሳቸው የሰይጣን ኳየሮችን እጋብዝበታለሁ!
ተባረክ ወንድሜ እውነቱን እውነት ማለት ስለቻልክ። በዚህ ዘመን ጠላት የወንጌልን ስራ ያስቆመ መስሎት የአገልጋዮችን ስም ያጠለሻል እኛም እንረዳዋለን። ከማን ወገን እየሆንን ነው።
ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ኤኔም የርሱ ፍሬ ነኝ። ኢየሱስን አሳይቶኛል ። በህይወት እያለ ባገኘው ደስ ይለኝ ነበር። አኔ ብጠየቅ ልል የምችለው እንዳንተ ነው የምለወ።
በርክ በል።
ተባረክ የእግዚአብሔርን ሰዎች ማንኳሰስና ማጥላላት የሚወዱ እግዚአብሔር መልስ ይሰጣቸዋል አንተን ግን ጌታ ይባርክህ ❤❤🎉🎉
My brother, you are a good reporter. God Almighty bless you more and more. I thank God Almighty for the life and legacy of prophet tb Joshua. I am one of the benef iciaries of his anointing . I have never been there or met prophet tb Joshua in person, only watching Emmanuel tv . By sprit his my mentor so I can testify. He built me with solid ground of the word of God. Prophet tb Joshua sons and daughters are everywhere.
ኣንተ እውነተኛ ኣመኝ ነክ፣ ሚዛናዊ የሆነ ምስክርነት ነው የሰጠኸን ሓወይ ጌይታ ይባርኽካ።❤
ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም በብዙ ተባረክ❤
ጥልቅ መረዳት ጥልቅ ሒወት ተባረክ እንኳን አደመጥኩ ግን እንኳን መናገር በሱ ላይ
ጌታ ይባርክህ ትልቅመልክት ለክርስቲያን ቤተስባች ተባረክ
ትክክል ነህ ብራዘር ሁላችንም በእሳቸው አገልግሎት ተጠቅመናል።
እኔ ቢቢስም ሆነ አለም የፈለገውን ቢል ቲቢ ጆሹዋ እውነተኛ የእግዚአብሔር ሰው ነው❤::
ቲቪ ጃሽዋ ፣ እውነተኛ፣ታላቅ የእግዚአብሔር ስው ነው፣ የእግዚአብሔር ስራ የበዛለ መልካም የእግዚአብሔር ባሪያ ነው ፣ሄጄ በፕረየር ማውንቴን ላይ ተገኝቼ ከህዝቡ ጋር አብሬው የመፀለይ እድሉን፣አግኝቼአለሁ ስዎች ሲፈወሱ ነፃ ሲወጡአይቻለሁ ፣ እራሱን ዝቅ ያደረገ ፣ እውነተኛ አገልጋይ ለራሱ ያልኖረ ክርስቶስ በስው ውስጥ አሳይቶ ያለፈ ነው፣ ያየነውን እንመስክራለን፣እግዚአብሄር፣ ይባርክህ እውነቱን መናገር አርነት ያወጣል።
ተባረክ ጥሩ ምክር ነው እግዚአብሄር ይርዳን እንደተማርነው እንድንኖር።
God bless you brother, a lot of testimony after testimony about t b joshua life and legacy . I thank God for his life and giving him for us.
ወይኔ ተባረክልን ወንድሜ እወድሀለሁ በመፍራት ነው የሰማሁት
ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ፡፡ እውነት ነው ከእግዚብሔር ከሆኑ ሊጠፋ በፍፁም አይቻሉም ከሰው ከሆነ ደግሞ ይጠፋል፡፡ ስለዚህ ብዙ የማናቃቸው ነገሮች እንዳሉ ተረድተን አንደበታችንን ሳናስት ይልቁኑ በዘመን መጨረሻ ክፋውን ከደጉ በመንፈስ ቅዱስ እየመረመርን ልንጓዝ ይገባል፡፡
Egeziabhare amelaka abezeto abezeto yibarekeh wendemachin zemenh yibarek ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔውድ ልጅ ጌታየሱስ ዘመንህን ጌታ ያብዛልህ ይባርክህ ውዴ ቸርቹን እኔም ኣይቻለሁ ተጠቅሜያለሁ ምስክር መሆንህን አድንቄያለሁ ብሩህክ ሁን
እግዚያብሔር አፍ ስላደረገህ ክብሩን እርሱ ይክበር ለዚዘመን ደፋር ትውድ እግዚያብሔር ያስባቸው አንተግን ተባረክ ብዙ ህዝብ ከኢትዮጲያ ሔዶ የተፈወሰ ቤት ይቁጠረው
ማን ያውጋ የነበረ ማን ያርዳ የቀበረ.....ተብሏል ዘመንህ ዪባረክ ወንድሜ
ተባረክ ወንድሜ ያየህዉን ሠለመሠከርክ አመሠግናለሁ
ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ
ቢቢሲ ሉሲፈር ነዉ ግን ሰዎች
ንሠሃ ካልገቡ እግዛብሄር
ይበቀላቸዋል አንተ ግን ዘመንህ
ይለምልም ዘርህ የጠላትን ደጅ
ይዉረሥ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይርዳን ጥቤብ እና መሰተዋሉን እሰጠን በተላይ ለእኛ ክርሰትያኖች ወንድሜ ተባረክ እኔ እራሴን እንድ አይፐአርገህኛል❤❤❤❤❤❤❤
ወንድሜ ይህ ምስክር ተተርጉሞ በእንግሊዘኛ መቅረብ አለበት ተባረክ ።
Thank You for clarifying the truth. My heart was broken when I heard the news on BBC.
I have never seen a man of God likeI Tb Joshua. May he rest in peace.
ክርስቶስን ማእከል ያደረገ ምስክርነት በእውነት ምስክርነትህን እጂግ ነው የወደድኩት ወንድሜ በረታ ለተገለጠልህ እውነት በአውቀትና በቅንነት አይቸዋለሁ በርታ የፀጋው ሀይል አሁንም ይብዛልህ
GOD bless you. I have never see a ministry like SCOAN in the world. that is the only ministry who reach the world
ጌታ ይባርክህ ለመልካም አይናቸው ይክፈት
ሌላ የሚባል ነገር የለም
እውነት ነው እግዚአብሔርን ያዬ መቼም ማንም የለም! ግን ኢየሱስ እግዚአብሔርን የገለጠ ጌታ ነበረ። ስለዚህ የጌታን መልክ እንደመስታወት ልናንጸባርቅበት የሚገባን ሰዎች ነን።
ጌታ እየሱስ ይባርክህ ስለ ቲብ ጆሽ ዋ የተባለው ነገር የሰይጣን ክስ ነውና ጌታ ይባርክህ ያየኸውን በመናገር የብዙዎች ን ህሊና የሚያነፃ ይመስለኛል
አነተ የበላ አንጀትህ ነዋ እንዲ የሚያናግርህ ስለነብይ ጆሽዋ ደግሞ ስለኛ ሀገር ፓስተሮች አትናገሩ የምትለው ባልናሚስት አቁሞ አልጋ ላይ ስንት ደቂቃ ላድርግላቹ የሚሉ እና ደግሞ ቸርቹ በሙሉ ብር በአካውንታችሁ እየሱስ አስገባ ያልደከማችሁበት ሀብት እጃችሁ ገባ የሚባልበት እናማ ምኑ የማታፍር ነህ።
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ የተናገርከው ነገር ልክ ነው የእግዚአብሔር ሰው ሊወደድና ሊከበር ይገባል ምክንያቱም የእግዚአብሔር አፍ ስለሆነ❤❤❤❤❤❤❤
በዚውም ግን ታሪኩን ብትነግረን በጣም ደስ ይለናል ምክንያቱም ነገ ላይ እሱ የደረሰበት ስፍራ እንድንደርስ
ቲቢ ጆሽዋ ለእኔ በጣም የምወደው የማከብረው እግዚአብሔርን በዘመኑ ሁሉ ያስከበረ ለብዙዎቻችን ሞዴል ታላቅ የእግዚአብሔር ጀነራል ነው ለእኔ❤❤❤❤❤❤❤
ተባረክ በርታ ኢየሱስ ጌታ ነዉ !!!!!!!
ዋው ጌታን በጣም ነው የተባረኩበት ጌታ ይባርክሕ ለሁላችንም እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን
ጌታ እየሱስ ይባርክህ!
ጌታዘመንህን ይባርክ እራሴንእንዳይ አድርገኸኛል በነገርሁሉ ክርስቶስን መምሰልይሁንልን እግዚ/ር በቀባዉ ላይ አፍመክፈት ዋጋየስከፍላል ለሁላችንም ማስተዋልን ይስጠን ተባረክ ይሄ ማስተዋል አይወሰድብህ ወንድሜ ጌታ በደሙይሸፍንህ
I know you when you were teaching in Hillside school and I saw you on Emmanuel Tv. God was using you back in that time when you had been Serving him in the student fellowship as He is now. I am happy for seeing you talking about Jesus.
May God bless you brother for sharing this foundational Truth!
ተባረክ ወንድሜ እኔ እኮ ለመሄድ ብዙ ግዜ አስቤ የጌታባሪያ TBJoshwa ወደጌታ ሄደ እግዚአብሔር አዋቂ ነው ወንድሜ ጌታ ይባርክህ
Thank you, Tb Joshua is a real Man Of GOD. If One doesn't know him from direct Heavenly room remain silent God will fight for him. I will always love him. Ok my Lord.
ዋዉ በጣም አብዝቶ ጌታ ይባርክህ በእሱ ምክንያት ትልቅ ትምህርት
Great job, brother, and may God bless you. The legacy of TB Joshua will endure, for he truly was a man of God.
ጌታዓምላክ አብዝቶ ይባርክህ
ሰው በገዛ አንደበቱ ይጠፋል ጌታ ምህረቱ ን አንጠይቅላቸው።
አንደበቴ ሆነሃል። ሰይጣን የእግዚአብሔር ን ሰዎች ሞተው እንኳ ሊበቀል የጥራል ።
እግዚአብሔር ይባርክህ ! እውነቱን በአይንህ ያየኸውን ወጥተህ በመናገር! እነ አቡና አማን ከBBC በሰሙት ብቻ ቸኩለው ተኩላ ብለው ወሬውን አራገቡት ማን ይናገር የነበረ አይነት አንተ ግን ተባረክ የበሰልክ ሰው !!
በመንፈስ ቅዱስ የሚመራ ክርስትያን የነብይ ጆሹዋ እውነተኛ የእግዚአብሔር ሰው ለመሆኑ ለመቀበል ጥርጣሬ የለውም .... በመንፈስ ቅዱስ የማይመራ ሁሉ ግን በጠላታችን ዲያቢሎስ ሃሳብ መሳቱ አይቀርም ... ብቻ በዚህ ዘመን እንደ 5ቱ ልባሞቹ የጌታ ኢየሱስ ሙሽሮች እንድንሆን እንትጋ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ይረዳናል!!! አሜን ..... ጌታ ኢየሱስ ጸጋውን ይጨምርልህ የእግዚአብሔር ቤተሰብ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ!!
እውነትም የቲቢ ጆሽዋ ተማሪ ነህ:: ጌታ ካንተ ጋር ይሁን::
ወንድሜ ተባረክ:ባትናገር ባለእዳ ነበርክ:አሁን ነጻ ሰዉ ነህ:ሀዘኔን ስለተጋራህ ተባረክ::በርታ!!!
እግዚአብሔር ይባርክህ ። እውነት ለመናገር ስለደፈርክ።
ጌታ ዘመንህን ይባርክ
ከጌታ የሆነ መልዕክት 🙏
This is powerful testimony and I can tell you have been impacted and change your spiritual life by beloved man of God, Prophet to be Joshua through Jesus Christ, and thank you for sharing with us❤
የእውነት ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ።
የ tbjoshua ፍሬው እየመሰከረ ነው
May God bless you richly. I thank God for all the wisdom and grace in your life. Your message helped me to look to Jesus. It's all about Jesus. The people of God will really need to hear THE WAKE UP CALL again and again. So brother I will look forward to God's messages through You. You are our blessing. Michael Goitom (Eritrea)
ክብር ለጌታ ይሁን !!!
እግዚአብሔር አፍ ስላደረገህ ራሱን ያለምስክር የማይተው ጌታ ይባረክ ስለ ቲቢ ጆሽዋ ነገርከን እንጂ ብዙ በአማኝ ህይኸት ውስጥ እንደ እግዚአብሔር ቃል መሆን ያለበብንን ነው ያስታወስከን ብዙ ልማዶች አዋዋሎች ያልተጻፈልንን ስንኖር ልክ መስሎን ወድቀናል የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ ! በጣም ተጠቅሜያለሁ ተምሬያለሁም በበኩሌ .ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርከው✨✨✨
God bless you, we know the tree from its frut, Prophet Joshua was who reveled Jesus in his life, God bless his family and ministry, ❤
ጌታ ይባርከህ ወንድሜ፤ ዘመኑን መሳት የለብንም፣ በተለይ በእግዚአብሄር ሰዎች ላይ።
That is so true enem meseker negn thank u kedida....TB Joshua was a true Man of God, we learn a lot from him
ጌታ ኢየሱስይባርክህ በአገራችንም ብዙ ይሁዳዎች ናቸው እንዳይመጣ የተከላከሉት ይቅር ይበላቸው
Bless you. We need to remind each other how our salivation came to effect. Salivation by grace, no other way! Blessed be Jesus. Only Jesus judges, no saints! Good lesson, brother.