ለመጀመርያ ጊዜ ሰርግ ተጠራሁ እናም ከመቅዲዬ ጋር ሄድን| I actually got invited this time 😂

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 559

  • @lifeofabell
    @lifeofabell  3 ปีที่แล้ว +107

    ቪድዮውን ስለተመለከታችሁት አመሰግናለሁ🙏🏽
    My Instagram :- instagram.com/life.of_abel/

    • @aksenmesfin6023
      @aksenmesfin6023 3 ปีที่แล้ว

      Amelkowachu betam dasi yelale

    • @sebrinawerqu
      @sebrinawerqu 3 ปีที่แล้ว

      ደሥ ትላላች አቤሎ

    • @sosinatade9795
      @sosinatade9795 3 ปีที่แล้ว

      tikuse mreja dawit

    • @ngstitigraykuweit2624
      @ngstitigraykuweit2624 3 ปีที่แล้ว

      ኣረ ጥሬ ስጋ እና የረጋ ደም ኣይበላም ሃጥያት ነው እባካቹ

    • @MohammedAhmed-pp5he
      @MohammedAhmed-pp5he 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/channels/pMj4f5yIgFsg4R6VTbWS9w.html

  • @umunabel7583
    @umunabel7583 3 ปีที่แล้ว +20

    ሰርግ እና ምላሽ ምንም ልዩነት የለውም ሰርጉም ያምራል መልሱም እንደዛው ያመረ ትዳር አላህ ያድርግላቹ

  • @እፁብድንቅየማርያምልጅ
    @እፁብድንቅየማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +87

    እኔ ስታመት ሰርቼ ወፍ የለኝም የኢትዮጵያ ህዝብ ከየት ደሚያመጣ ብቻ ተመስገን ነው

  • @ruthsami8358
    @ruthsami8358 3 ปีที่แล้ว +29

    አልገባኝም በመዝሙር እና በዘፈን የሆነው እንዴት ነው? አስረዳን pls

  • @bekelutsegawe6200
    @bekelutsegawe6200 3 ปีที่แล้ว +14

    የሰርጉን መዝሙር የሰማ❤️

  • @jesusj8387
    @jesusj8387 3 ปีที่แล้ว +15

    ዝማሬና ዘፈን እርግጠኛ ነኝ አማኞች አይደሉም አቤላ ግን ደስ ትለኛለህ

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 ปีที่แล้ว +10

    ኡፍ ነቢሎ ቢኖር ደሞ ወከባ ጥግ ነበር 😘መቅዲ ያንችን እንጠብቃለን ሠርግሽን አቤሎም

  • @aminatali3536
    @aminatali3536 3 ปีที่แล้ว +5

    አቤላእናመቅዲ ብትጋቡ ስታምሩ

  • @ፍስሃፅዮንየማርያምልጅፍስ
    @ፍስሃፅዮንየማርያምልጅፍስ 3 ปีที่แล้ว +9

    መልካም ጋብቻ የአብርሃም እና የሳራ ትዳር ይሁንላችሁ

  • @e.x.o.d.u.s
    @e.x.o.d.u.s 3 ปีที่แล้ว +23

    Life of abel let's go 🔥🔥💪

  • @Su-hx5fo
    @Su-hx5fo 3 ปีที่แล้ว +50

    መኪናው😭😭😭

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 ปีที่แล้ว +15

    የኔ አዝጎች ስወዳቹ እኮ እናተንም ለዚ ክብር ያብቃቹ ዋው ምርጥ ሰርግ ነው

  • @genet6181
    @genet6181 3 ปีที่แล้ว +90

    መክሊት እዳታይክ መቅዲን ይዘክ ስቴድ ሁለታቹም ታምራላቹ

    • @HirutHirut-wz5oo
      @HirutHirut-wz5oo 3 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 3 ปีที่แล้ว

      ነይ እንደማመር

    • @Love-ej5tp
      @Love-ej5tp 3 ปีที่แล้ว +8

      መክሊት ብታይ ምን ችግር አለው እነሱ መሃል ችግር የለም ሁለቱም እህትናማቾች ናቸው

    • @suna6863
      @suna6863 3 ปีที่แล้ว

      💑👭👬👫🙌🙏

    • @Emnetfekertesfadan
      @Emnetfekertesfadan 3 ปีที่แล้ว

      @@Love-ej5tp ena. Besemement share yederaregalu malet new? 😁😜

  • @hanantube6915
    @hanantube6915 3 ปีที่แล้ว +1

    ትመሣሠላላችሁ ተጋቡ አቤልና መቅዲ🤐

  • @libenabera5445
    @libenabera5445 3 ปีที่แล้ว +3

    Uuuuuuuu God Bless U all Melkam Gabcha
    le sergem tezegaj man...

  • @yeshiamhara1419
    @yeshiamhara1419 3 ปีที่แล้ว +10

    አቤሎ ግን መኪሊት እንዳገልህ መቅዲ የኔ ቆነጆ

  • @lebleb3498
    @lebleb3498 3 ปีที่แล้ว +12

    ደስ የሚል ነበር ሰርጉ ዋው ይመቻቹ ሙሽሮቹ በጣም ላንተ ቦታ እንዳላቸው ያስታውቃል መቅዲ ፍቅር የሆንሽ ልጅ ሁለ ነገርሽ ነው የሚያስቀኝ 😀😀🖐🖐

  • @RajKumar-wv8nn
    @RajKumar-wv8nn 3 ปีที่แล้ว +5

    መቅድዬ.በጣም.ነው.የምወዳት.አብልዬ.ስታምሩዋውውውው

  • @maya7837
    @maya7837 3 ปีที่แล้ว +8

    በኮሮና ጊዜ ሰርግ ስለሌለ አማረኝ እኔ ሰርግ ቤት የምሄደዉ ለምግቡ ሳይሆን ከብዙ ሰዉ ጋር ለመጨፈርና ጓደኛ ለመያዝ ነዉ አቤሎ ሰርግ ስትሄድ እኔን አትርሳኝ ግን አንድ ነገር ልንገራችሁና የናንተ ክሩዉ ዉስጥ ኮሮና የሚባል ያለ አይመሥለኝም ኧረ እንወዳችኋለን ልናጣችሁ አንፈልግም ጥንቃቄ አይለየን pls ሌላ ባታደርጉ እንኳን ማስክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yemanekmariam2497
    @yemanekmariam2497 2 ปีที่แล้ว +1

    Let us see u in Massawa, Eritrea.

  • @ሀናንቀበጧ
    @ሀናንቀበጧ 3 ปีที่แล้ว +14

    ሁለ ታችሁ ብትጋቡ ያምርባችኋል መቅዲና አቤሉ

  • @kamiabyssinia5775
    @kamiabyssinia5775 3 ปีที่แล้ว +1

    ውይ መቅዲና አቤል አምሮባቹሀል
    ሰርጉም ያምራል አይለያቸው

  • @zakezake9732
    @zakezake9732 3 ปีที่แล้ว +2

    አቤላዬ ሆዴ ስወድክ እኮ ሁሌም እንዳማረብህ ነው የኔ ውብ

  • @ቤቲነኝስደተኛዋ-ቸ3ዸ
    @ቤቲነኝስደተኛዋ-ቸ3ዸ 3 ปีที่แล้ว +6

    ኣቤላ ፍቅር መቅዲ ሽኮር ስወዳቹ

  • @bezaitejgu2763
    @bezaitejgu2763 3 ปีที่แล้ว +3

    መቅዲዬ የኔ እብድ ስወድሽ አቤላ ይመችክ

  • @ብሌን-ደ8ከ
    @ብሌን-ደ8ከ 3 ปีที่แล้ว +13

    መቅዲ አንቺ ያለሽበትን ቪዲዮ ማየት ውስጤ ነው ምክንታቱም እወድሻለው

  • @nazrawiabayneh8239
    @nazrawiabayneh8239 3 ปีที่แล้ว +1

    Mndnew gin sergu hulet serg new? Guramayle hone eko sezefen ena mezmur aynefam bewnet

  • @nevergiveup1719
    @nevergiveup1719 3 ปีที่แล้ว +28

    በአደባባይ ልሁን ያረከውን ላውራ 🙇🏽‍♀️......የሚ ያምር ሰርግ እኔ ግን ማወቅ የምፈልገው ሰው ብር ከየት ነው ሚያመጡት እኔ 8አመት በሰው ሀገር 450ሺ ብር ብቻ ነው ያለኝ የሚይዙትን መኪን አይታችሁታል

    • @mdeenaadab4253
      @mdeenaadab4253 3 ปีที่แล้ว

      ክክክ

    • @medahewa8226
      @medahewa8226 3 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkk

    • @aminatomusumeyia9942
      @aminatomusumeyia9942 3 ปีที่แล้ว +3

      አታባክኑ ከአሁን በጛላ ያለፈዉ አልፏል የወደፊቱን እወቂበት ገንዘብ ብቻዉን ያለእዉቀት አይሰራም እዉቀት ከለ ገንዘቡም በአግባብ ነዉ መኪናም ለመግዛት ካሰብሽ 2 አመድ ደመወዝ ነዉ የሚወስድብሽ

    • @nevergiveup1719
      @nevergiveup1719 3 ปีที่แล้ว

      @@aminatomusumeyia9942 በኔ ቤት ብዙ ነው እያልኩ ነው 450ሺ ያንቺን ንገሪኝ እስቲ

    • @aminatomusumeyia9942
      @aminatomusumeyia9942 3 ปีที่แล้ว +1

      @@nevergiveup1719 450 ሺ ምንድን ነዉ ደመወዝ ነዉ

  • @seadatube42
    @seadatube42 3 ปีที่แล้ว +4

    ወደእ ሀገሩ ልገባነው ማዳሚዩ አናዳኝ በራሲዩ ቆሩጨየእ ልህድነው ሰኞው ሰላም ግቢዩ በሎኝ ደምሮኝ እህቶቸእ እናተም በሰላም ለሀገራችሁው ያብቃችሁው

  • @zuziyoutubeapp6879
    @zuziyoutubeapp6879 3 ปีที่แล้ว +1

    masha Allah tamralachu gn iko befit mushirit tafralech ahun gn tasafiralech

  • @አቤልወሎየው
    @አቤልወሎየው 3 ปีที่แล้ว +9

    ሱሶቸ ስወዳችሁ አነ ነቢል በቃ አስቀናሀቸው

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 2 ปีที่แล้ว +1

    💫 ABEL & MEQDES 💕

  • @እዮሪካየአማኑኤል
    @እዮሪካየአማኑኤል 3 ปีที่แล้ว +2

    አቤላ በምግቡ ሆዳቸን ተቦጫቦጨ አንደኛ ናቸሁ ታምራላቹ

  • @selammamo954
    @selammamo954 3 ปีที่แล้ว +1

    ምንድነው ፕሮቴሰታንት ናቸው እንዳትሉኝ

  • @ttttyy9177
    @ttttyy9177 3 ปีที่แล้ว +3

    አቤላ ደሞ ነባ ጥርስህ ያምራል ተባልክ በቃ ዝም ብሎ መሳቅ ሆነ ስራህ ስላለህ ኢሾሾሾሾሾሾ እሰይ ለማለት ይመስላል አሳሳቅህ😂😂😂 ሁሌም ሳቅ አቤሎ ደስታህ ይብዛ😍😍

  • @helentube325
    @helentube325 3 ปีที่แล้ว +7

    አቤል መቅዲ የኔ ምርጦች ስውዳችሁ እኮ 🥰🥰🥰

  • @misrakesundale8203
    @misrakesundale8203 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow table sergi nw abelya

  • @betigirma9402
    @betigirma9402 3 ปีที่แล้ว +1

    ምናችሁም ሊገባኝ አልቻለም መዝሙርና ዘፈን አንድ ላይ ምን የሚሉት ነዉ?

  • @AbebechYoube
    @AbebechYoube 3 ปีที่แล้ว +2

    መቅዲዬ እና አቤል ስወዲችሁ

  • @diboraafework9471
    @diboraafework9471 3 ปีที่แล้ว +1

    ምንድነው ሰዎቹ አንዴ መዝሙር አንዴ ዘፈን

  • @mulutsegategsetu1755
    @mulutsegategsetu1755 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው የኖተን መቼ ነው የምታሳዩን ❤️

  • @አንተንብየተባልኩዱርየ
    @አንተንብየተባልኩዱርየ 3 ปีที่แล้ว +6

    ስወዳችሁ እኮ የኛ አዝጎች

  • @genetgebrwold8859
    @genetgebrwold8859 3 ปีที่แล้ว +13

    አቤላ ሠርጉ በመዝሙር መልሱ ጭፈራ ምንድነው አምላክና ማምታታት 🤔

  • @simeralove3933
    @simeralove3933 3 ปีที่แล้ว +1

    መጀመሪያ።እስፖርት።ነው።ሚመስለው

  • @bizuayehulemi9143
    @bizuayehulemi9143 3 ปีที่แล้ว +6

    My two favorites 😻 ye 🤣 menche!! Gin confused or compused kkkk music and mezemure sergu gin wow new

    • @kehalitnigussie1463
      @kehalitnigussie1463 3 ปีที่แล้ว

      that's my question though Abela please explain besides they are so beautiful

  • @nateterefe4798
    @nateterefe4798 3 ปีที่แล้ว +1

    Weyy sigaw🧡🧡🧡🧡 sergum enatam tamralachu

  • @tsionephrem4162
    @tsionephrem4162 3 ปีที่แล้ว +2

    Mn aynet serg nw
    Mezur ena zefen...zemedachwn lalemaskeyem egziyabhern nw yasazenut

    • @rutha6448
      @rutha6448 3 ปีที่แล้ว

      Mnu new egziabhern miasaznew eski tell me

  • @fatimayousf7623
    @fatimayousf7623 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋውውውው በጣም የሚያምር ሰርግ ነው

  • @adisutube2827
    @adisutube2827 3 ปีที่แล้ว

    Welcome Abela &Mekidi ምግቡ ያበደ ነው ።

  • @EyerusJerry
    @EyerusJerry 3 ปีที่แล้ว +6

    Abela &mekdi💗

  • @richblessed2195
    @richblessed2195 3 ปีที่แล้ว +1

    mezmur and zefen i could it match if u give glory
    it should be only for God.i am confused??

  • @bam6094
    @bam6094 3 ปีที่แล้ว +1

    Helina maleda music video lay yayehuat meselgn esua kehonech ❤️

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
    @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 3 ปีที่แล้ว +4

    መቅዲዬም አግቢ የአንችንም እንጠብቃለን

  • @sofishalovetube4205
    @sofishalovetube4205 3 ปีที่แล้ว +1

    ስንት አመት ብሰራ እንደዚህ አይነት ሰረግ እደግሳለው እ እስኪ ንገሩኝ

  • @frelegesse9959
    @frelegesse9959 3 ปีที่แล้ว +1

    ዉይ ስታምሩ መቅዲና አቤላ ነቢሎ የት ተዋችሁት

  • @fikerabebe8248
    @fikerabebe8248 2 ปีที่แล้ว

    congra lydia and abel

  • @አልሀምድሊላህ-አ9ዘ
    @አልሀምድሊላህ-አ9ዘ 3 ปีที่แล้ว +1

    በፍቅር ነው ምከታተላችሁ

  • @ermijo8964
    @ermijo8964 3 ปีที่แล้ว +3

    አቤላ ያምራል አንተና መቅዲ ስላላችሁ ኮሮና እንዳለ ሆኖ

  • @tigistashnie2971
    @tigistashnie2971 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow stamru yene wudoch lebale tdarochum melkam yeydar zemen trbarekulign

  • @iloveethiopa9966
    @iloveethiopa9966 3 ปีที่แล้ว +21

    የመጀመሪያ ኮማች ነኝ በላይክ ሀይ በሉኝ

  • @yordi4366
    @yordi4366 2 ปีที่แล้ว

    ምን ዓይነት ስርግ ነው ግራ የገባው አልተመቸኝም

  • @saadaali5388
    @saadaali5388 3 ปีที่แล้ว +12

    ሰርገኞች እባካችሁ መዝሙርና ዘፈን አታቀላቅሉ። ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው ንሰሀ እንግባ።

  • @snb570
    @snb570 3 ปีที่แล้ว +2

    Sergu brmezmur melse bezefen. Kehuletum ayikereben new?

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ታምራላቹ አቤላ

  • @tmu7070
    @tmu7070 3 ปีที่แล้ว +3

    አቤላየ የኔ ሳቂታ ጌታን ስወድክ❤❤

  • @hamlet6340
    @hamlet6340 3 ปีที่แล้ว +3

    ታምራላችሁ😍

  • @missyoumam1223
    @missyoumam1223 2 ปีที่แล้ว

    ኣቤለይ የኔ ውድ 💓💓💓

  • @sameraath4612
    @sameraath4612 3 ปีที่แล้ว +2

    አቦ ጉራጌ ዝዝዝዝ
    የተባረከ ትዳር ያድርግላቹ

  • @eyerusaliem4837
    @eyerusaliem4837 3 ปีที่แล้ว +1

    Mklit lmgeb ylat fkir esuan nber mamtat ynbrbeh 🤣 hulachun btam newi mwdachu ❤❤❤❤❤

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 3 ปีที่แล้ว +3

    መቅዲየ ፖርሳሺ ካቺ በላይነዉ ሁሌ የምትይዢዉ ሁለታችሁንም ዉድድድድድ

  • @sisaysilashi3406
    @sisaysilashi3406 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው ምወድህ በፍቅርህ ልሞት ነው በስደት ላይ ውበትህ ሳቅህ ቁመናህ ሁሉ ነገርህን እወደዋለሁ ❤️

    • @lifeofabell
      @lifeofabell  3 ปีที่แล้ว +3

      Thank you so much 🥰🙏🏽

  • @fraolwoldemikael8573
    @fraolwoldemikael8573 3 ปีที่แล้ว +1

    how much money did they spend for the wedding

  • @masniguse4369
    @masniguse4369 3 ปีที่แล้ว

    ቆይ መዝሙር እና ሙዚቃ የተቀላቀለ ነው

  • @wyz5328
    @wyz5328 3 ปีที่แล้ว +1

    Waww destlalachu from Eritrea

  • @ምርኮፈጠነ
    @ምርኮፈጠነ 2 ปีที่แล้ว

    አቤላ አንድ ቆንጂዬ ልጅ አየሁ ሰርጉ ዋው ነው

  • @kedihabesha7355
    @kedihabesha7355 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤልየ ስወድህ እኮ ምርጤ

  • @abelkefale9149
    @abelkefale9149 2 ปีที่แล้ว

    WOW Kewuti gze nbr hulum ngr yimestal

  • @ntube1294
    @ntube1294 3 ปีที่แล้ว +9

    Life of abel

  • @albadr666
    @albadr666 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰወዳችሁ እኳ

  • @fafi6045
    @fafi6045 3 ปีที่แล้ว +2

    Are u guys dating ende?

  • @እፁብድንቅየማርያምልጅ
    @እፁብድንቅየማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +3

    ሳቅህን ስወድልህ የኔ ፈንዲሻ❤❤❤

  • @foziyoutube4175
    @foziyoutube4175 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔምለው ከረና የለም እንዴ ግን ኢቶጲያ አሁን ተረሣማለትነው 5ደረጃላይነች እረባካችሁ

  • @zekiyashikur7581
    @zekiyashikur7581 2 ปีที่แล้ว

    Abela yene melekam hulem yemecheh... 😍😍

  • @Wintagrmayphonetastic3006
    @Wintagrmayphonetastic3006 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤላዬ ውስጤ እኮ ነክ አንተ ሳቅ እኔ ልመሰጥ

  • @jemalahmed4864
    @jemalahmed4864 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤላ ያንተን ያሳየን አሜን ትመቸኛለህ 👍👍👍👍😁😁😁😁😁😁😁

  • @ashuhenokashu8931
    @ashuhenokashu8931 3 ปีที่แล้ว +1

    Photowachu betam nw miyamrew photown eyayehugn lalfew kebedegn ena kefetkut😁

  • @tizegebriel
    @tizegebriel 3 ปีที่แล้ว +1

    Abela fegegtak ye kefawn sew rasu yasresal 💞✌

  • @yuoutube6448
    @yuoutube6448 3 ปีที่แล้ว +3

    ማኪ እና አንተስ መቸነዉ ሰሪግ የምንበላዉ🤪❤️

  • @ሀናአድማሱ
    @ሀናአድማሱ 3 ปีที่แล้ว +1

    ደሰ ይላል በጣም አቤላ

  • @እግዚአብሔርእንደወጡከመቅ
    @እግዚአብሔርእንደወጡከመቅ 3 ปีที่แล้ว +1

    Sargi andii kahona ane alagabam

  • @eyruslamtadess4923
    @eyruslamtadess4923 3 ปีที่แล้ว +43

    አቤላ ይሄን ሰርግ እየጠበክ መሆን አለበት የጠፍህው ያንተን ሰርግ ለማሳየት ያብቃን እልል ያለ እንደሚሆን.....

  • @mokedinomokedino1332
    @mokedinomokedino1332 3 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማል መቅደሥ የመጀመሬያ ፍቅረኛን ታሥታውሰኛለች ሣያት በጣአአአአአአም ደሥ ይለኛል

  • @merkatogofa
    @merkatogofa 3 ปีที่แล้ว +1

    wowwwww DAVE GURAGE SINGER mirt 32 kebele lij

  • @dawit1924
    @dawit1924 2 ปีที่แล้ว

    አንደኛ ነህ ደሞ መቅዲዬን ስወዳት አንተም ትመቻለህ

  • @bilyenatqueen1392
    @bilyenatqueen1392 3 ปีที่แล้ว +2

    Corona yelem ende eza ???😳
    🔥❤❤

  • @Tube-oy8mz
    @Tube-oy8mz 3 ปีที่แล้ว +5

    አቤላና መቅዲ ለማያውቃቸው ባል ና ሚሥት ነው የሚመሥሉት

  • @ruthkiros9486
    @ruthkiros9486 3 ปีที่แล้ว +14

    oh my God abel is literally like the cutest creature ever

  • @simonhailemariam2665
    @simonhailemariam2665 3 ปีที่แล้ว +3

    በቀጣዩ የእኔ ሰርግ ላይ ከች ትል እና አብረን በሰርጉ ቀን እንቅማለን

  • @habte_mt2694
    @habte_mt2694 2 ปีที่แล้ว

    wey mekdiye lancima bale ke neba weci emihoshiie emtagegni hula aymeslgnim m❤n

  • @genetgebrwold8859
    @genetgebrwold8859 3 ปีที่แล้ว +8

    ዛሬ አለፈልህ ከ5 ወር በዋላ እኔ እጠራሃለሁ እንደጌታ ፍቃድ በጤም ነው የምወዳችሁ አንተንም መቅዲንም ❤️