ዜዶ+ድርሹ+አሞራው - የፈለቀው ነዳጅ እና አዲስ በጣም አስቂኝ ቀልዶች - Zedo+Drishu+Amoraw New Ethiopian comedy

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • በሀብትሽ ስቱድዮ የሚለቀቁ ማንኛውንም ቪድዮዎችን ያለ ሀብትሽ ስቱድዮ ፍቃድ በማንኛውም ቻናልና ዌብሳይት ላይ መልቀቅ ፈፅሞ የተከለከለ እና የሚያስቀጣ ነው። © ሀብትሽ ስቱድዮ
    RE-UPLOADED OF THIS CONTENT ON YOU TUBE AND ANY WEBSITE IS STRICTLY PROHIBITED COPYRIGHT © HABTSH STUDIO
    ዜዶ+ድርሹ+አሞራው
    - የፈለቀው ነዳጅ እና አዲስ በጣም አስቂኝ ቀልዶች
    - Zedo+Drishu+Amoraw New Ethiopian comedy

ความคิดเห็น • 75

  • @fairoosfairoos3212
    @fairoosfairoos3212 5 ปีที่แล้ว +13

    አቤት ስወዳችሁ እናተን ሲሰ
    ልክ በስመአም ብየ ሰይጣን
    እደሚርቅ ሁሉ እናተን ስሰማ ደሞ
    ሀዘንና ድብርት በጣም ይርቃሉ
    ኑሩልኝ ዳነወች

  • @fasikabelete2573
    @fasikabelete2573 5 ปีที่แล้ว +5

    ድርሹ እና ዜዶ በጣም ነው ምወዳቹ አእምሮ ታድሳላቹ አምላክ ሰላሙን ያብዛላቹ😘

  • @ቃልዬእናቷንናፈቂ
    @ቃልዬእናቷንናፈቂ 5 ปีที่แล้ว +3

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ሰወዳቹ እኮ የኔ ምርጦች ውድድድድድድድ በማያልቀው

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 5 ปีที่แล้ว +2

    አዲሱ ኮመዲያን ተመችቶኛል ሴትኛ አዳሪ ሴቷ ብቻ አይደለችም አትሳሳቱ ወድኛ አዳሪውስ ? እባካችሁ አስተካክሉ ወንዱ ካልሄደባት ብቻዋን ሴትኛ አዳሪ አትሆንም
    ድርሹ ማሬ ስልኩን በፎርም ዝጋ !! ያልሽው ስማርት ጎበዝ

  • @ሜሪፍቅር-ቀ6ዀ
    @ሜሪፍቅር-ቀ6ዀ 5 ปีที่แล้ว +2

    ዜዶ+ድርሹ= ደስታ ሰላም

  • @tube4547
    @tube4547 3 ปีที่แล้ว +1

    ግን ሳቅ አልበዛም እህት ነው ዝም ብለሽስራሽ ሳቅነው

  • @sisayfelleke3973
    @sisayfelleke3973 5 ปีที่แล้ว +2

    Hi ድርሾና ዜዶዪ ስላማችሁ ይብዛ በጣም ነው የምትመቹት በመሃል የምትስጡት ምክርና ትምህርት ቀጡሉበት የዘወትር እድማፅ ከ ሎሳንጀለስ!!!!

  • @asnakechemero4415
    @asnakechemero4415 5 ปีที่แล้ว +4

    አረ የድርሸ ሳቅ ወሰጤ ነው
    የምርጥ ምርጥቹ ሰዉደቹሁ

  • @faaayajima3587
    @faaayajima3587 5 ปีที่แล้ว +1

    Sewadachu😘😘😘😘😘😘

  • @SaraSara-yp7qs
    @SaraSara-yp7qs 5 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ድርሹ ሣቅሽ ውስጤ ነው

  • @adigebrie9579
    @adigebrie9579 5 ปีที่แล้ว +1

    ምርጦች

  • @wubanchmlke2552
    @wubanchmlke2552 5 ปีที่แล้ว +5

    ሰላማችሁይብዛልኝእዴትናችሁ

  • @hanamullar333
    @hanamullar333 5 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ሳቂታ
    ዜዶየ ማር 💗

  • @እስኩየእማልጅ
    @እስኩየእማልጅ 5 ปีที่แล้ว +2

    ኸረ ደሹ አሞራው ምትሉት በጣም አስደበረኝ እንዳለ ያቀረበው ከዚ በፊት ዜዶ ያቀረበውን ነው ደሞ ለዛ ቢስ ነው

  • @የቲየኤሉእናትየቲየኤ-ኘ6ጘ
    @የቲየኤሉእናትየቲየኤ-ኘ6ጘ 5 ปีที่แล้ว +4

    Zedoya yedana demket ❤️❤️❤️

  • @ዙርፌገመቹ
    @ዙርፌገመቹ 5 ปีที่แล้ว

    Konchowechu diwedachu iko

  • @እርግጠኛመሆንየምችለውበእ
    @እርግጠኛመሆንየምችለውበእ 5 ปีที่แล้ว +3

    ስወዳችሁ ምርጥች አቦ ይመቻችሁ

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 5 ปีที่แล้ว +2

    የቀበሌው አሪፍ ነው
    የምሰራው ቀበሌ ነው
    የራስህን ከፍተህ???? ኪኪኪ

  • @ggbb87
    @ggbb87 3 ปีที่แล้ว +1

    Atmuwazezu

  • @lehowlumegizaalew1703
    @lehowlumegizaalew1703 5 ปีที่แล้ว +3

    አሞራው የቢኒ ትክክለኛ ወንድሙ ነው እንደሱ ያወራል

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 5 ปีที่แล้ว +1

    ጊዮርጊስ ድረስ
    ዜዶዬ ከየት ነው የምታመጣው ሆሆሆ ገደልከኝ
    ሮማን ትሙት

  • @መዳኒአለምአባቴ
    @መዳኒአለምአባቴ 5 ปีที่แล้ว +9

    ምክርሽ ዱርሹ ውስጤ ነው ጨመር አርጊበት

  • @sentukawer5084
    @sentukawer5084 5 ปีที่แล้ว

    Dershuya mkresh betam des yelal msgana telk nger new lhywetachn leb blen bnay ygodelen yelem

  • @ኣልፋተስፋ
    @ኣልፋተስፋ 5 ปีที่แล้ว +2

    The guess must come on his own.....አጎት የ ዜዶ ነው"ዎ

  • @FatiFati-uz4xn
    @FatiFati-uz4xn 5 ปีที่แล้ว +2

    Zedon yamkil yalem dershiye esu naw firfir yamdergish

  • @እሙልጃንናፋቂእሙ
    @እሙልጃንናፋቂእሙ 5 ปีที่แล้ว +9

    ምርጦቼ ስወዳቹሁ እኮ ኑሩልኝ

  • @zemazema1843
    @zemazema1843 5 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም አነ ዜዶ አረ ምነዉ ሁለት ሣምንት ሙሉ ጠፍችሁ በሠላም ነው ?🙇

  • @selamas496
    @selamas496 5 ปีที่แล้ว +1

    ማነው እንደዚህ ያበሳጫቹ

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 5 ปีที่แล้ว

    አያችሁ እነዜዶ ይችሉበታል የመጥረጊያው ተመችቶኛል አቤት እኮ ስወዳችሁ በቃ እናንተ ብቻ አዲሱ ልጅም ጥሩ የሚሰራ ይመስለኛል እሺ የኔ ማሮች አንድ አስተያየት ሰጪ እንዳሉት እናንተ ስትመጡ ያርኩስ መንፈስ ይርቃል ትክክል ! ተባራኩ

  • @nananana-vs4ch
    @nananana-vs4ch 5 ปีที่แล้ว

    Wawe yagra lijoche wedede

  • @getemar7075
    @getemar7075 5 ปีที่แล้ว +1

    Engdachu Mnm Alasekegnm Zedo Andegna...

  • @ekeramtube3520
    @ekeramtube3520 4 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤💕💕💕💕💖💗💗

  • @demsewbekele3925
    @demsewbekele3925 4 ปีที่แล้ว

    Amoraw copy pest bitakom arif new!

  • @meskiethiopia5707
    @meskiethiopia5707 5 ปีที่แล้ว

    Woow zedo and dershu yen tenifakiwechw araba hagra lay lelaut aheta wendimoche eninatan besmu sat fata enidimilu erigetegnenagn

  • @teddydemise3915
    @teddydemise3915 2 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂

  • @እሙየየነቴነፍቂ
    @እሙየየነቴነፍቂ 5 ปีที่แล้ว

    የመዳም ስራ እዴጉድ ይስራል በዜዶነ ድርሹ ስወዳችሁ ዜድ ሽበላው

  • @ንጉሤአድነዉመኛ
    @ንጉሤአድነዉመኛ 5 ปีที่แล้ว +1

    yimachachu

  • @woineshetwoin8230
    @woineshetwoin8230 5 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂😂ውድድድድድ😍

  • @iloveyoumamaeth3168
    @iloveyoumamaeth3168 5 ปีที่แล้ว +1

    Welcome maroch 😙 😙 😙

  • @elditube3428
    @elditube3428 5 ปีที่แล้ว

    Zedoyea yean fire me keldehue belye sakehue feker asizogale mene yeshalgale

  • @abrahimsuleman1817
    @abrahimsuleman1817 5 ปีที่แล้ว

    Zedo shebelaw

  • @sammyny500
    @sammyny500 5 ปีที่แล้ว

    ሠላም ሠላም ጤና ይስጣችሁ ድርሹ ሳቅሽ በመላው አውስትራሊያ ይሰማል ሠላማችሁ ይብዛ

  • @zenashawek7545
    @zenashawek7545 5 ปีที่แล้ว +1

    ምርጦቼ ስወዳችሁ

  • @mahelatmahemahelatmahe2298
    @mahelatmahemahelatmahe2298 5 ปีที่แล้ว +1

    Mertochi

  • @yohannesgirma5236
    @yohannesgirma5236 5 ปีที่แล้ว

    ዜዶ እንኳን ሁለት ሆናችሁ መጥታችሁ ቀርቶ ብቻህንም አልቻልንህም

  • @አዩየሳንሱሲቆንጆ
    @አዩየሳንሱሲቆንጆ 5 ปีที่แล้ว

    Erasun myamogagese sew enante becha new yayehuttt gen syamrebachuuu bertu 💗💗💗

  • @tezoyekasahun3670
    @tezoyekasahun3670 5 ปีที่แล้ว

    Zedo ena derishu... swadachu eko atawukutem enji

  • @theprecious4238
    @theprecious4238 5 ปีที่แล้ว

    wede sera sehed benante new mezenanaw sele acher sew yekeldachut anadognal archer negna

  • @lamebora5599
    @lamebora5599 5 ปีที่แล้ว +1

    Arifoch

  • @bizunafugga2963
    @bizunafugga2963 5 ปีที่แล้ว

    Enan yegadelagn ka qaledu yeleq yaa derushuya saqqe naw 😂😂😂

  • @አስናቀችሰደተኛ
    @አስናቀችሰደተኛ 5 ปีที่แล้ว

    እዉነት. ዉስጥ. ናችሁ. ኑሩልኝ.

  • @Tube-xl4uz
    @Tube-xl4uz 5 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ትላላቹ ግን የሰው ስራ አትስረቁ ዜዶ ምርጤ አንቺ አሪፍ ነሽ አሞራው ግን የሰው ስራ ሀክ አታርግ ክበበው ገዳ እንዳይሰማህ

  • @tigistledatu2946
    @tigistledatu2946 5 ปีที่แล้ว

    yemecachu betam naw yemetamerut

  • @kibenashbekele6257
    @kibenashbekele6257 5 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @weyashetweyashet5506
    @weyashetweyashet5506 5 ปีที่แล้ว

    ውድ

  • @merawitabebe8998
    @merawitabebe8998 5 ปีที่แล้ว +1

    ዜድዬ ድርሹ የኔ ውዶች ስወዳችው ፕሮግራማችውን ስከታተል ፈታ ብትን ያረገኛል እወዳችዋለው ኑሩልን የኔ አዝጎች

  • @birukmeskele4088
    @birukmeskele4088 5 ปีที่แล้ว

    @like

  • @misrakb1898
    @misrakb1898 5 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ስወዳችሁ
    ክክክክክክክክክክክክክ

  • @ሕይወቴሕይወቴ
    @ሕይወቴሕይወቴ 5 ปีที่แล้ว

    ስወዳችሁ እኮ እማርች

  • @sameerakamaal4559
    @sameerakamaal4559 5 ปีที่แล้ว

    Kkkk

  • @abi-malikhabesha6775
    @abi-malikhabesha6775 5 ปีที่แล้ว

    gitimu ye bewiketu siyum nw

  • @mrssaira4751
    @mrssaira4751 5 ปีที่แล้ว

    KKKKKKKKKKKKKK

  • @nbdjxjdjdnxjxjbxbxbndd2948
    @nbdjxjdjdnxjxjbxbxbndd2948 5 ปีที่แล้ว

    Wowowow deshuya sakish Beirut lye batam yesamali👍😍

    • @estermark6236
      @estermark6236 5 ปีที่แล้ว

      Yena mar Dereshu Sewdesh Zado too

  • @abbyneshzeqee5003
    @abbyneshzeqee5003 5 ปีที่แล้ว

    zedo giximoa des tilalech

  • @fd7923
    @fd7923 5 ปีที่แล้ว

    ሥወዳችሁ♥♥

  • @አዩየሳንሱሲቆንጆ
    @አዩየሳንሱሲቆንጆ 5 ปีที่แล้ว

    💖💖💖

  • @አዩየሳንሱሲቆንጆ
    @አዩየሳንሱሲቆንጆ 5 ปีที่แล้ว

    metregia negadieee😂😂😂😂😂

  • @temsgendegu2579
    @temsgendegu2579 5 ปีที่แล้ว

    Mertoch

  • @kibenashbekele6257
    @kibenashbekele6257 5 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ