You are blessing. Keep up the good work Dr. Tesfahun. God bless the family who testified God's goodness. It will teach many parents and their children. Thank you for sharing.
Elelelelelele....such beautiful youngsters snatched from the devils cauldron and restored back to their loving Heavenly Father!! Glory to God! The father’s and mother’s prayer is not in vain. Watched it in tears. Tebareku!
I loved the family ! The father is spiritual . The kids are marvelous. This has to happen for a reason , the Lord is im control. I praise GOD for the man of GOD and the Grace of the all mighty GOD the father.
Enem endenesu neberku neger gn egziyabher tlo altalenym Ena ene ahun be saron edme ley neny Ena kezi befit like endenesu neberku egziyabher asadgatalew endaleny adrgot aychewalew bless you all
አስተዋይ አባት ነህ።የአባትነት የሁሉ ምንጭ የሆነው ጌታ ልጆችህን የምትመራበትን በጥበብ በሞገስ በማስተዋል በምክር መንፈስ በበለጠ ይሙላህ።አንተን በደሙ የሸፈነህ ጌታ ልጆችህንም እስከመጨረሻው ይሸፍንልህ።ተባረኩ
እንኳንም ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ልጆችህን ወደራሱ ህይወት ክብር በጊዜ ሰበሰበልህ ወንድሜ ስሙ ይባረክ!!
Kkkokkook
እግዚአብሔር ሆይ አንተ ድንቅ ነህ እናመሰግነዋለን ለነዚ ብላቴኖች ሰለደረስክ ሰላሰመለጥካቸዉ ተመሰገን ተመሰገን ምን እንልሀለን
Amen bless you
የስንቱ ቤት ለቅሶ የስንቱ ቤት እህህታ ባደባባይ ኣይተን ጌታን ኣመሰገንን እያለቀስን ኣየነው አንኩዋን ደስ ኣለን ገና ወጣቶች ይፈታሉ ! ሲኦል ባዶውን ይቅር! በየሱስ ክርስቶስ ስም!!!
Amen eyesus geta nw
yemolale nw mibalewe ezi adarashe yalewe becha aybekame beleshe nw...
እግ/ር የቅርብ አምላክ አደራን ማይበላ የማይረሳ ስሙ ይባረክ ደስ ብሎኛል ቶሎ ደረሰላቸው
የምትገርም አባት ነህ ተባረክ
ጌታ እየሱስ እንኳ ን ረዳችሁ።
አባቴ አንተ የምታየው እኔ የማላየውን የልጄን አእምሮ መንፈስ አንተ ጠብቅልኝ ሁኔታዬን አይተህ እርዳኝ
ቤተሰቤንም እኔንም ለታመኑ እጆችህ አስልፌ ሰጠው።
ጌታ ይባረክ እናንተ ከሆነባችሁ ይልቅ ጌታ በእናንተ ለብዙዎች ፈውስ መለወጥ በረከት ሆኖአል ❤ይመስገን ለሁሉም በዚህ አይነት ሁኔታ ለታሰሩ ልጆቻችን ይድረስ በስልክና በቴክኖሎጂ ውጤቶች ለክፉ ታልፈው እንዳይሠጡብን ለትውልዱ ሁሉም እንፀልይ የጌታን ስም የሚጠራ ይድናል
ተባረኩልኝ እያለቀስኩ ነው የሰማኋችሁ የእህቴ ልጆች በእናንተ እድሜ ናቸው እና በጣም ነው ሁሌም የማዝንላቸው እሳሳላቸዋለሁ ወደ አገር ቤት ስመጣ ይዣቸው እመጣለሁ
ክብር ሁኩ ለእግዚአብሔር ይሁን!!!
በጣም የሚያስደንቅ የእግዚአብሔር ምህረት፡ እግዚአብሔር ኪዳኑን የሚጠብቅ እውነተኛ አምላኽ ነው፡የገባልህ ቃል የሚፈጽም ጻድቅ አምላክ፡ በጣም ከልቤ የመነጨ ምስጋና እሰጠዋለሁ።
የነዚህ ብላቴና አባት እንካን ደስ አለህ።እግዚአብሔር ምህረቱ ስለ አብዛልህ።ልጆችህ ከጨካኙ አውሬ ስለ አስመለጠልህ፡ስለ ተናጠቀልህ የእግዚአብሔር ልጅ የሱስ ከዘልአለም እስከ ዘልአለም የተባረከ ይሁን።
ፓስተር ተስፉነይ እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልህ፡የምታገለግለው እግዚአብሔር ከፍ ያድርግህ። ዘፍ 12፡2-3 ።
"እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራ ቀን መሸሸጊያ ነው በእርሱ የሚያምኑትን ያውቃቸዋል" ክብር እና ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን! የእኔ ነፃ አውጪ አምላክ ጌታ ኢየሱስ!!!
እንኳን የናዝሬቱ ኢየሱስ
ከዚህ እስራት ነፃ አዎጣሽ
ክብር ይሁን
ለእግዚአብሔር
እኔም
ተንበርክኬ ማፀላይ እየፈላኩ
በመንፈስ ቅዱስ መሞላት
እየፈላኩ ግን በመንፈስ ቅዱስ
ማፀላይ አልቻልኩም
ቅዱሳን በሙሉ እባካችሁን
በፀሎታችሁ
እርዱኚ
በእግዚአብሔር
ወጣትነቴን
ለፈጣሪዬ መኖር እፈልጋለሁ
ሁሉን የሚችል
አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን
እወዳቹሃለዉ
ኦ ጌታ ሆይ አንተ ድንቅ አምላክ ነህ ምህረትህ እጅግ ብዙ ነው🙏🙏👏👏🙇🏽🙋♀️
እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር ይባርክህ... ታላቅ አባት እግዚአብሔር ይባርክህ፡፡ ፓስተር ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ብሩክ ይሁን…
በውነት እ/ር ይባረክ ለብዙዎች መዳን ሆነዋል ጌታ ይመስገን እንካን ጌታ እርሱን እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ እደጉ ተባረኩ
AMEN.AMEN.🙏🏽🙏🏽🙏🏽💜💜💘💘💓💓
አታልቅስ አባት ጌታ ደርሶልሀል፣ ጌታ ሆይ አመሰግንሀለሁ ለነኚህ ልጆች ስላደረከው ምህረት እንኳን ጌታ ደረሰላችሁ
እንካን ደስ አላቺሁ አልመብርኩ አል አውላድክኩም እና ጌታ ይባረክ ወንድሜ
እግዚአብሔር ሆይ እባክህን ትዉልዱን አድን። እባካችሁ ወላጆች ሁሉ ትዉልዱን በፀሎት እንናጠቅ።
Yene wudoch zemenachhu ke GETA EYESUS ga yelek ❤❤❤
Wow እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እግዚአብሔር ረዳችሁ ልጆች፡፡ ወላጆችም you tube የምናይበትን ሰአት ለልጆቻችን መስጠት ይሁንልን!!! አሜንንንንን
ወደ ልጄ ልሂድ Bye
አቤት ኢየሱስ ስምህ ይባረክ: እነኚህ የመሰሉ ልጆች ጠላት ስላልበላቸው: አባት ሆይ አደራ ለማይበሉ እጆችህ አሳልፈን ሰጠንህ መውጣት መግባታቸው ሁሉ የተጠበቀ ይሁን: ኡፍፍፍፍ እንዴት አንጀቴን እንደበሉት
You are blessing. Keep up the good work Dr. Tesfahun. God bless the family who testified God's goodness. It will teach many parents and their children. Thank you for sharing.
Elelelelelele....such beautiful youngsters snatched from the devils cauldron and restored back to their loving Heavenly Father!! Glory to God! The father’s and mother’s prayer is not in vain. Watched it in tears. Tebareku!
ስራው ግሩም ነው እግዚአብሔር እግዚአብሔር ይመስገን
ለኔም ይሁንልኝ። የእግዚአብሔር ሰው እባክህ ለኔም ፀልይልኝ። ጉድጓድ ውስጥ የተጣሉ ምርኮኞች ናቸው ልጆቼ ።
I loved the family !
The father is spiritual .
The kids are marvelous.
This has to happen for a reason , the Lord is im control.
I praise GOD for the man of GOD and the Grace of the all mighty GOD the father.
እንኳን ከጨለማ አለም ወደ ምያስደንቅ ብራሀን መጣችው ውድች በእግዚአብሔር ቤት ይለቃችው ዘመኑ በርቱልኝ ከዚህ ቦሀላ 💘💘💘
Praise God ,only one who delivers from darkness to His light amennnn i agree
Cheru yene geta mehari eko new ... esu hulem legna yiraralinal
ዋው በጣም ተሚገረም መሰክረነት ነው ተባረኩ ፓሰተረም ተሰፋሁንም ተባረክ
በእናንተ አገልግሎት ጨለማው ብርሃን ሆነ ተባረኩ 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
Even you become beautiful from the past know you are beautiful God bless you all of your life.
ልጆቼን በደምህ ሸፊንልኝ
Praise God that you are delivered God is Good all the time.
እግዚአብሔር ነፃ ስላረጋችሁ ለዘላለም ይመስገን ለሁላችንም እግዚአብሔር ይድረስልን
amazing testimony........zemeneachehu yebarek
ጌታ ሆይ ኸረ ምንድነው የሚሰጥህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙏🙏
እግዚአብሔር ይክበር እግዚአብሔር ይክበር እግዚአብሔር ይክበር እግዚአብሔር ይክበር ጌታ ሆይ ተመስገን ተመስገን ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ
ጌታ ሆይ ልጆቻችን ተመልከት
Glory to God! May God help us all to do our part as a parent. GOD Bless CM tv
ጌታሆይ ይሄን ትውልድ አንተ ጠብቀው ጌታ ሆይ አንተ ይሄን ትውልድ አስነጥቀው ከጠላት ልጅ አስመልጠው በእየሱስ ስም ስምህ ሀይል አለው ጌታ ሆይይይይይይይ ተባርክ
ከዚህ ዘመን እግዚአብሔር ሆይ ልጆችህን አድን
Amen hallelujah hallelujah praise God !! Be blessed!
ጌታ ሆይ ወንድሜን ወንድሜን አባ
ምስክረቱ ለኔ ነው ጌታ ለኔብሎ ነው እውነት
Amen Amen Amen geta unkan asmelexachu geta simu yii barakii
Jesus Christ is Lord Hallelujah Hallelujah Hallelujah
yetadegachu geta semu yebareke zemenachu bebetu yeleke
Unkan egzibher redash egzibher yetemasgene yiun 👏👏👏👏🙏🙏❤️❤️❤️❤️Tamasgen
እግዚሐብሄር ይመስገን፡፡
What an amazing testimony... praise be to God 🙌
Geta Enkuan netsa awatachew Ayzuyachew!
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
Amen amen amen
God bless your kids
Abet geta yimesgen pasterye tebarek enatem enkuwan geta eredachihu
Amenn
AmenThankw ToGod. Amen
ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል … አለ እግዚአብሔር!!!!!!!
ጌታ ይመሰገን እኳን ጌታ ደረሰላቹ ተባረኩ
Gata men yesanekale tebareke
Glory Glory GLORY TO GOD AMEN
እግዚአብሔር እንኳን እረዳህ
Kiber Ababa ❤️❤️👏👏hallelujah
enkan lijochiken geta nesanet awetalek eyesus geta new
Amen! Hallelujah! God bless you pastor
Geta libachinan menfesachinen bedemu yeshefn Enkan geta redaki yenabat
Lord help us😥
Egezeyabehere enekane eradachu
Eyesus eyesus eyesus
Kibir le geta yuhun tebareku 😭😭😭
And god bless ur family my bro u r blessed
god bless family 🙏🙏🙏
Oh #EYESUS #EYESUSYE 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
weyo weyo eweyo zemen jemereko kudusan lijoch eytefu new ye3gn kifiel😰
#GETA HOY EJIH EJIH🙌😢
Lijich enkuan #GETA DRESELACHU💕
Pastorey Dr/Tesfahun silante #GETAYE YIKBER YIMESGEN🙌
zemenh beteh lijochih yibareku❤
ወንድም ብርሃኑ ላንተ የደረሰ ጌታ ለኔም ይድረስልኝ 😭😭👏
Ayizosh
Ayzoh besu yamene hulem brhan alew
Tabbarak paster
😳 this is. a wonderful testimony for young people # this kids know a lot
Parents this a weak up call for you 😳
Miskin ## Ayi seytan Get yigestew
Wow "meselten sayehon mesyetennn new" by Saron
Inem indazi amali albiyi banat stalihuliyi
Enkuwan Getta raddachu bettasaboche uuuuuuuuffff 😭😭😭😭😭
Blessed
blesed
Yesus Goitayuuuuuuu getahoy yeljoche lib ante yazzzzzzzz
Amen God bless you the devil isa liar
Dink misikerinet. Kezih behuala telat ayagignachihu.
የፀሎት ልጅ አይወድቅም : ለልጆቻቸው የሚፀልዩ ሠዎች ሁሉ፡ ልጆቻቸው ስፋቱ አይቻለሁ
Enem endenesu neberku neger gn egziyabher tlo altalenym Ena ene ahun be saron edme ley neny Ena kezi befit like endenesu neberku egziyabher asadgatalew endaleny adrgot aychewalew bless you all
😭😭😭😭👏👏👏
Eyesus anteko liyu neh
Sele hulu e/r yimsgn
Wuffffffff
Woyyi gude 3 gna kifile hono min ayinte. Yefikre guwadegna linore yichilale?? agante kalhon bkre. Serawu yifrese. Kkkkkk