ጥቁር እንግዳ | በእግሩ ድንበር አቋርጦ የመጀመሪየው ፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጫዋች የሆነው 10 አለቃ ጥበበ ሰለሞን | ክፍል 1 |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 78

  • @asgedommaregu7917
    @asgedommaregu7917 3 ปีที่แล้ว +11

    ጥበበ ለ አሰላ ፓሊሰ ስትጫወት ፀጉርህ ልክ የሩድ ጉሌት አይት ስታይል(ድሬድ) ነበር በጣም ነገረኛ (ትዕቢተኛ)ነበርክ ጥቤ ግን አሁንም ልጅ እግር ነው የምትመስለው በልጅነቴ ስለማውቅህ አስታወስኩህ ስለአየሁህም በጣም ደስ ብሎኛል ቀሪው ዘመንህም የደስታ ያርግልህ ፈጣሪ።

  • @dungedunge7226
    @dungedunge7226 3 ปีที่แล้ว +11

    ገኔ ፍትሐዊ የጠጅ ክፍፍል እና ሌሎችም በሚለው መፅሀፍህ ላይ ነውጠኛው ተጫዋች በሚል ርዕስ ያቀረብከውን ታሪክ አንብቤ እንደዚህ አይነት ደፋር ተጫዋች አለ ወይ ብዬ በጣም በጣም ተደንቄያለሁ ። ጥበበ በጣም ብዙ ውጣ ወረድ ያሳለፈ ሰው ነው።ሁለታችሁንም አድናቂያችሁ ነኝ ።🙏🙏🙏 💚💛❤️

  • @getubest5016
    @getubest5016 3 ปีที่แล้ว +3

    Waaaw So Smart-&- Very Funny Very kind PersoN አዝናኝ ኢንተርቪው! ወይ ጥቤ! ፋራ ከሚስመኝ አራዳ ይንከሰኝ ምርጥ ያራዳ ልጅ በነገራችን ላይ ይሄ ቃለ መጠይቅ ማዕከላዊ! እስር ቤት ውስጥ ይመስላል ገነነ! ምርጥ መርማሪ ፖሊስ-ትመስላለህ ብቻ ዋውው ብለናል 😂👏💚💛❤🙏

  • @mahimaha1230
    @mahimaha1230 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ የሚል ትውስታ
    ሊብሮ
    keep it up
    I am wathing each and eveyr interview joyfully
    Thanks

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu ปีที่แล้ว

    ገኔ ጥያቄ ሲጠይቅ ደስ ይለኛል ቀጥታ ነው

  • @Hornland
    @Hornland 6 หลายเดือนก่อน +1

    ነፍስ ይማር ገነነ መኩርያ።

  • @fekertam
    @fekertam ปีที่แล้ว

    እንዴት እንደወደድኩት ይሄንን ኢንተርቪ ያራዳ ልጅ

  • @lamrof
    @lamrof 7 หลายเดือนก่อน

    ኬንያ አንደኛ ምድብ በጎርማህያ እና በተስከር መካከል የነበረ ግጥሚያ አንዴ ገብቼ አይቼ በጣም ነበር የቀፈፈኝ። ይህ ሁኔታ ዛሬ ኢትዮጵያ አድጎ መጎልበቱ ያስከፋል።

  • @henockabraham6685
    @henockabraham6685 3 ปีที่แล้ว +6

    Thank you for doing this interview, what a great legend. But one advice I have for the interviewer, please don't interrupt him when he is telling a story.

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu ปีที่แล้ว

    I love this man የአራዳ ልጅ ጥግ

  • @dawiteyaya2251
    @dawiteyaya2251 3 ปีที่แล้ว +3

    ገኔ የጥበ በ ሰለሞንን ለዛ ያለው የሕይወት ታሪክ በአንድ ወቅት በተወዳጆ ሊብሮ ጋዜጣ ላይ አስነብ በኽን ተመችቶኝ ነበር።አሁን ደሞ ጥቤን እያ የውት ከራሱ አንደበት ገጠመኙን ሳዳምጥ በድጋሚ ተመቸኝ!!!!!!!!!

  • @tibemagnatube8698
    @tibemagnatube8698 3 ปีที่แล้ว

    Its pleaser to know you mokshe. Legend is always beautiful. Respect I love you tibebe solomon

  • @danukif3167
    @danukif3167 3 ปีที่แล้ว +2

    Genene Libro Adnakih neg ye Tebebe chewata betam temecheg ye dero arada mehonu yastawekal 👌🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @aristotlethegreek4682
    @aristotlethegreek4682 3 ปีที่แล้ว +2

    Genuine you r so greater I am a friend of your brother abebe mokeria

  • @hailehaile16
    @hailehaile16 3 ปีที่แล้ว +2

    We will be waiting u more interview like zis gene best

  • @samiahussein3458
    @samiahussein3458 3 ปีที่แล้ว

    he is gangster in good way hes just
    Defence himself at the same time he is a hero he is in military.and soccer player. another things I see about this Gentleman he is honest that's Why he fight because he has to defend He is true I really respect him. he is very lovable face I keep watching this story almost 3 times I like it. The host keep up the 👍 job

  • @abotewena7197
    @abotewena7197 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂 legend!!!!! Somebody we need this on movie or documentary 😂😂😂 'ታበዛዋለህ እንጂ ጀግና ነህ እኮ' 😂😂😂

  • @baryawbaryaw1390
    @baryawbaryaw1390 ปีที่แล้ว

    ገኔ የድሮ ታሪክ እወዳለው እንዴት አፌን ከፍቼ እንደሰማዋቹ።

  • @aristotlethegreek4682
    @aristotlethegreek4682 3 ปีที่แล้ว

    Fibre Solomon how r u my dear brother nice to see you on this program I
    from Kenya gaya center or to the Eminem you Sara's brother my brother I miss you right now I am in Uganda remembered we played together for Ethiopian community

  • @mantegboshtube4369
    @mantegboshtube4369 3 ปีที่แล้ว +1

    ቤቴሌሔም ግርማን ታደጋት አባቷ የአንተ ጓደኛ ነው ከኦሜድላ እባክህን??

  • @dawitkassa9940
    @dawitkassa9940 3 ปีที่แล้ว +1

    Gatu kebed part 3??

  • @wasiyhungmulatu9884
    @wasiyhungmulatu9884 3 ปีที่แล้ว

    ገኔ ጤና ይስጥልኝ በጣም ይገርማል በናትህ የጥቤን ስልክ በናትህ እኔን ግቢ ያሳደገኝ ንው ካምፕ ፈጥኖ ከዛ ኦሜድልም እፈልገዋለሁ

  • @Hornland
    @Hornland 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጥበበን አስታውሳለው ። ስታዲየም በ1980 አካባቢ። ካልተሳሳትኩ ቤተም የሚባል በረኛ እና ተስፋዬ ፈጠነ የሚባሉ ተጨዋቾች ነበሩ፣ ቤተም አዲስ ሲሚንት ሊሆን ይችላል።

  • @jjuri838
    @jjuri838 3 ปีที่แล้ว +3

    ያራዳ ልጅ እንደዚህ ነው

  • @bellaethio4426
    @bellaethio4426 ปีที่แล้ว

    Gene or anybody knows tibebe phone # 🙏🙏🙏

  • @surafels.3147
    @surafels.3147 3 ปีที่แล้ว +1

    Libe mulunetih des yilal 👍

  • @getahuntekle7477
    @getahuntekle7477 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ዐባይነህ ደስየታ የተነሰገርህ አንተ ብቻ ነህ
    ሌሎቹስ አፋቸውን ማን ዘጋቸወ ? አድሎ ነው?

  • @sisaykifle708
    @sisaykifle708 3 ปีที่แล้ว +1

    የቀድሞው ተጫዋቾች ደፋርና ለማልያቸው ሟቾች ነበሩ

  • @mreasy9731
    @mreasy9731 3 ปีที่แล้ว

    Rasta neber aydel. Wenew des yelgnal Menem ayferam neber. Kuas akbayoch stadium yefrut neber betam sel gene dero semchwalew 😁😁des yemel Interview.

  • @tube-zu1oq
    @tube-zu1oq 3 ปีที่แล้ว +1

    ለመጀመሪያ የአሻም post መጣልኝ

  • @gelawdeosasfaw1512
    @gelawdeosasfaw1512 3 ปีที่แล้ว

    What about zelalem teshome
    I was in Nairobi

    • @ekramyassin9105
      @ekramyassin9105 3 ปีที่แล้ว

      Zelalem his soul rest in peace 🙏🙏

  • @aristotlethegreek4682
    @aristotlethegreek4682 3 ปีที่แล้ว

    Rtibebe
    was one of the best midfielder in Kenya

  • @samo7344
    @samo7344 3 ปีที่แล้ว +2

    የአንገቱ ሀብሉ ምንድን ነዉ። ሀኪም አዞለት ነዉ ወይሰ።

  • @aristotlethegreek4682
    @aristotlethegreek4682 3 ปีที่แล้ว

    To be be I am so proud of you

  • @abrahamkifle9174
    @abrahamkifle9174 3 ปีที่แล้ว

    Libro tebebe has a lot to tale you please ask him about Alaska and Seattle.

  • @sentayowmekonen5915
    @sentayowmekonen5915 3 ปีที่แล้ว

    Betam aerf aekewalew selayehut des blognl

  • @tesfayeato4661
    @tesfayeato4661 3 ปีที่แล้ว +1

    ሀቀኛ መሆንህ መሰለኝ እግዝሄር ጠብቆሀል

  • @yoseftessema4720
    @yoseftessema4720 3 ปีที่แล้ว

    ጥበበ አድናቂ ነኝ

  • @tegstulakew2268
    @tegstulakew2268 3 ปีที่แล้ว +2

    Yilma Ketema is the first professional

    • @yoseftessema4720
      @yoseftessema4720 3 ปีที่แล้ว

      አይደለም ማን አለ በእግሩ ኬንያ ኤዶ ፕሮፌሽናል የሆነ የመጀመሪያው

  • @DB-ui1pw
    @DB-ui1pw 3 ปีที่แล้ว

    This guy loves his alcohol 🍺
    Great show

  • @tkh4049
    @tkh4049 3 ปีที่แล้ว

    The first professional soccer player was Yelma. I forgot his last name. He was playing for Greek team in 1970.

  • @asmaraeritrea7702
    @asmaraeritrea7702 3 ปีที่แล้ว

    "When did you (he) played with police (Semen Beregna_Haile Duba), i am very interested to know...!"

  • @hiwotketema4156
    @hiwotketema4156 3 ปีที่แล้ว

    megerem nw des yelale yehen hulu alefoo ezii mederese telek neger nw bertaa long live

  • @yosefdesta7963
    @yosefdesta7963 3 ปีที่แล้ว +2

    ገኔ ኢንተርቪ ማን እንደአንተ

  • @aristotlethegreek4682
    @aristotlethegreek4682 3 ปีที่แล้ว

    To be be you r still look good

  • @fekertam
    @fekertam ปีที่แล้ว

    ሸዋ ላይ የመደበህን ሻንበል ስሙን ታስታውሳለህ

  • @baryawbaryaw1390
    @baryawbaryaw1390 ปีที่แล้ว

    share share yedrge

  • @aristotlethegreek4682
    @aristotlethegreek4682 3 ปีที่แล้ว

    Confabulation for your first child I am very Happy

  • @aristotlethegreek4682
    @aristotlethegreek4682 3 ปีที่แล้ว

    To be be please I need your contact

  • @jaffershurie862
    @jaffershurie862 3 ปีที่แล้ว +1

    ከእዚህ ባህሪው ዘመናዊ እግር ኳስ ተጫዋች ምን ይማራል?

    • @milenrufta5283
      @milenrufta5283 3 ปีที่แล้ว +1

      See his 2nd interview what he said

  • @jb1234546
    @jb1234546 3 ปีที่แล้ว +2

    የመጀመሪያው ፕሮፌሽናል ኳስ ተጫዋች ይልማ ከተማ ነው ፡፡ታሪክ አታበላሹ ፡፡

    • @yosefdesta7963
      @yosefdesta7963 3 ปีที่แล้ว

      በእግሩ ኬንያ ኤዶ ፕሮፌሽናል የሆነ የመጀመሪያው ነው ሌሎች እንደ ዘላለም የመሳሰሉ አሉ ከተማ ብቻ አይደለም

  • @aristotlethegreek4682
    @aristotlethegreek4682 3 ปีที่แล้ว

    In Kenya to be be was not a defence

  • @yalewwoldesadie8397
    @yalewwoldesadie8397 ปีที่แล้ว

    ጥበበ ሰለሞን አንበሳው

  • @samson424
    @samson424 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ገነነ፣
    ይህ የጥበበ ቃለ መጠይቅ ፣ እኛ በመብራት ሃይል ኤርትራ የተጫወትን ተፈራ እና ሳምሶን አይተነው በጣም ገርሞናል፣ ሁሉም ከሃቅ የራቀ ነው።
    1. ስለ ፖሊስ ጠንካራ ብዱን ነበር እና፣ አምስት ዕድል ይዞ የገባው ቀን የሰጠው ንግግር፣ ብዙ ስህተት አሎው። እንድያው ፖሊስ በየአመቱ ወደ ታች እንዳይወርድ የሚታገል እንጂ፣ በታሪክ ለመጀመርያ ግዜ ሰወስተኛ ሁኖ የጨረሰ በዛኛው አመት ነበር። የመጨረሽታው ጨዋታ ደግሞ ፣ ኤርትራ ጫማ ከፖሊስ፣2-0፣ ኤልፓ ከዋልያ 2-1 የተጨረሰው፣ በርሄ ገብረማርያም ደግሞ እኛን ነበር የዳኘን፣ እሱ እንደሚለው ግን ኤልፓ ከፖሊስ 2-0 ፣ ኤርትራ ጫማ ከዋልያ 2-0፣ ከሃቅ የራቀ ነው።
    2. ከራሻ የመጣ ብዱን (ዲናሞ ….) ከፖሊስ አልተጫወተም፣ አንድ ጫዋታ ነው የተጫወቱ እሱም፣ ከኤርትራ ምርጥ ቡዱን ነበር፣ በኤርትራ ምርጥ ቡዱን መሰረት የፖሊስ ተጫዋች ብቻ ነበር፣ ተቀይሮ ገባ ወድያውኑ አስር ደቂቃ በማይሞላ ጊዜ ተቀየረ።
    3. በመብራት ሃይል ካምፕ መጥቼ ሁሉም ሸሹ የሚለው ይገርማል፣ በአስመራ ከዋልያ እና ፖሊስ በስተቀር ማንም ቡዱን ካምፕ የሚባል ነገር አናውቅም፣ እውነት ነው የሚልህ እሱ በሆነ አጋጣሚ እኛ ጋ ቢመጣ ኑሮ እንድ የኛ ተጫዋች ይበቃው ነበር።
    4. በርሄ ገብረማርያም ቤት ሕጄ በመስኮት ወይስ በጣራ አመለጠ የሚለውን በጣም ይገርማል፣ በርሄ የሚኖሮው በማሀል ከተማ አምስተኛ ፎቅ ነው፣ ከአምስተኛ ፎቅ ዘሎ የሚወጣ ሰው Super man ብቻ ነው።
    5. ተአምራት ተምበረከከ ያለው ነገር የሚያሳፍር ውሸት ነው። መጀመርያ ስለ ዳኞች ዘሩን ያለው ዓመተ ምህረት በፈረንጅ 84 በኢትዮጵያ 76 ነው። ከተአምራት ጋር ሜዳ ላይ ተጣልተው ሁለቱን በቀይ የወጡትን ደሞ 86 / 78 ነው። ሜዳው ላይ የከሰረ ቢሆን ጥበበ ነው እንጂ ተአምራት አይደለም። ሁሉ ሰው ያየ ሜዳ ላይ ከተአምራት እንኳን ያልቻለ ቡዱኑ እኔን አይተው ሸሹ ማለት ያሳፍራል። ለተአምራት ደግሞ መጀመርያ ሁለት ሰዎስት ግዜ ከተማ ላይ ተገናኝተዋል፣ በእዳጋ ሐሙስ ሲገናኙ፣ ከሁለት ሰው ሁኖ፣ ሁለቱም ሰዎች ከጥበበ የነበሩ ተአምራትን በደንብ ናቸው የሚያውቁት፣ በዛን ግዜ ጥበበ ለተአምራት፣ አሁን ብመታህ ምን ታደርጋለህ ሲሎው፣ ተእምራት ሲመልስ፣ ሰፈሬ ላይ እንዳለህ የዘነጋህ ትመስላለህ ባለው ጊዜ፣ ሁለቱ ሰዎች በቃ ተውትና ሰላም ተባባሉ ብለው ሰላምታ ተለዋውጠው ነበር የሄዱት እንጂ ተአምራት አልተምበረከከን፣
    6. ስለ ተፈራ የተናገረው ከአንድ ያልበሰለ ህጻን ይወጣል ብሎ የማይታሰብ ነው፣ ተፈራ ጥበበ የሚባል ተጫዋች ብምንም ምክንያት አላስታውሰውም፣ ይህ ሁሉ ስለኔ የተባለው ምንም ከሃቅ አይገናኝም፣ እንድያው ገነነ ለሰወስታችን አንተም ጭምር Virtual meeting አዘጋጅተህ ብተናጋግረን ሃቁን በወጣ ነበር።
    7. እውነት ለመናገር አስመራ ላይ ፣ ጥበበ የሚታወቀው ከፖሊስ ተጫዋች ከመሆኑ በላይ ፣ ቃኘው ውስጥ የሚኖሩ ስድ የወታደሮች ልጆች ሁኖ፣ በሰንሰለት እየ አስፈራሩ እና እየ ደበደቡ High school ተማሪዎች የነበሩ ሴቶች ከሚያሰቃዩ ጋንግስተሮች መኖሩን ነው የሚታወቀው።
    8. ስለ ሃይለ ዱባ ያለውን ባናውቀውም ሁሉን በላይ ያለውን ነገር ውሸት በሞሆኑ፣ የሃይለ ዱባን ነገር ውሸት መሆኑን አንጠራጠረም።
    9. መጨረሽታ የሚያስደምም ነገር ቢኖር ያንተን አጠያየቅ እና reaction ነው። ልክ እንደ አየህ እዛ ቦታ እንደነበርክ ሁነህ ፣ ተኮስክ፣ ሸሹ፣ ትለዋለህ፣ ከሕፃን የማይጠበቅ ንግግር በተለይ በኛ ለኤርትራውያኖች ሲዘነጥለን ደስ ብሎህ ከልብ ትስቅ ነበርክ። ይህን ነገር እንድያውን ከልምድ ያለው ጋዜጠኛ ይቅር ከአንድ ጀማሪ ልምድ የሌለው ጋዜጠኛ የማይጠበቅ ጸባይ ነው ያሳየሄው፣ አንተም ልትታረም ይገባሃል።
    ተፈራ እና ሳምሶን (ኤልፖ ኤርትራ)

    • @aliseaid
      @aliseaid 3 ปีที่แล้ว

      Feri aydelachehum ena

  • @legeselegese896
    @legeselegese896 3 ปีที่แล้ว

    ከፍተነኛ 21 ቀበሌ 12 ተጫውተካል አስታውሳለው

  • @nakfaalgena5920
    @nakfaalgena5920 3 ปีที่แล้ว

    BE ERITREA YENEBERU JUNTA

  • @Mroptimistiification
    @Mroptimistiification 3 ปีที่แล้ว +1

    በመሣሪያ ዳኛ ሊገል በማታ ቤቱ የኼደ እብሪተኛ ያለእፍረት ዛሬን ይተቻል :: የአሁን ትውልድ ከማን ተማረ ታዲያ?? ማፈርያ

    • @milenrufta5283
      @milenrufta5283 3 ปีที่แล้ว

      Pls hear the 2nd interview before u judge him

    • @yosefdesta7963
      @yosefdesta7963 3 ปีที่แล้ว +2

      አላግባብ ዳኞች ተደጋጋሚ አድሎ ስለሚፈፅሙበት ነው ያንንየፈፀመው ያሁኑ እኮ በደቡብአፍሪካ እንካን የማይፈጸም ዘረኝነት መተቸቱ ልክነው

    • @Mroptimistiification
      @Mroptimistiification 3 ปีที่แล้ว

      የእግር ኳስ ዳኛ ሺ ጊዜ ቢበድልህ በመሣሪያ ልትገለው በማታ ቤቱ አትሄድም:: ያንን ያደረገው ባለ ጊዜ እብርዒተኛ የደርግ ወታደር ስለነበረ ነው:: ይህ ደሞ የደርግ ጦር ሠራዊት ስፖርት ቡድኖች በየቦታው ያደርጉት የነበረ ሀቅ ነው:: የዛሬውም ጥፋትና ቀውስ የተወለደው ከዚያኛው አምባገነንትና ድንቁርና ነው ለማለት ያክል ነው::

  • @nakfaalgena5920
    @nakfaalgena5920 3 ปีที่แล้ว

    Eritrea hagere benezih ahyoch teward neber

  • @yeahunuyebase7515
    @yeahunuyebase7515 3 ปีที่แล้ว

    Asegerami taque nw yegeremal fetari tebikokal gen beka Des belekeghal jegena nek

  • @aristotlethegreek4682
    @aristotlethegreek4682 3 ปีที่แล้ว

    Tiber please I need you

  • @aristotlethegreek4682
    @aristotlethegreek4682 3 ปีที่แล้ว

    To be be please send me your your on amber

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 ปีที่แล้ว

    ዱርዬ የስፖርተኛ ስነ ምግባር የሌለዉ ሰነፍ ሽጉጥ ፈንጅ እያለ ይቀባጥራል ጠያቂዉም ያሟሙቃል ።የዉሸት ተራኪ ከመጀመሪያ የሰዉ ስም በዉሸት ሙስና ሲቀበል አየሑት ማለቱ ታሪኩም ሑሉ ዉሸት እንደሆነ የሚመሠክረዉ ትንሽ አያፍርም ካንተ ማን ይማራል

  • @nebiebazared9313
    @nebiebazared9313 3 ปีที่แล้ว

    🙏🏿🙏🏿🤙🏿🤙🏿

  • @whathappen6053
    @whathappen6053 3 ปีที่แล้ว

    አንተ ደደብ.. ስፕርተኛ ኣይደለሕም ብረት ይዘህ ሰው ተስፈራርህ ነበር.. እንካን አንተ 100 ሚልዮን ህዝብ ይዘህ እንካን ኣንፈራሕም.. ዝሆን

    • @yosefdesta7963
      @yosefdesta7963 3 ปีที่แล้ว

      ሱሪክን ጥል ስትሮጥ አልነበር

  • @jb1234546
    @jb1234546 3 ปีที่แล้ว

    ትቢተኛ ሠው ፡ነው ፡፡ለከስ አይመጥንም ፡፡

    • @yosefdesta7963
      @yosefdesta7963 3 ปีที่แล้ว +1

      እልኸኛ ብቻ ሳይሆን ጥበበኛ ተጫዋች ነው