ፍቅሬን ነገርኩት ጥሎኝ ሄደ💔

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 3.1K

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs 3 หลายเดือนก่อน +1011

    እስቲህ ሄሉ ቆፍጠን ትበል ምትሉ ብቻ ላይክ አድርጉ 👍👍👍እንዴ 😢😢

    • @fatumaomer7966
      @fatumaomer7966 3 หลายเดือนก่อน +13

      ከዚህበኋላ ምኑን ቆፍጠን ትላለችብለሽየዉዴ ዘረገፈችዉኮ

    • @Eyutube123
      @Eyutube123 3 หลายเดือนก่อน

      አናዳኛለች ምድያ ላይ ዎታ እንድ ትሁን እናንተ ሰቶች ክብራችንን እንጠብቅ ተው ተው ሸም ያዘኝ በእሱዋ ቦታ

    • @Yentyube
      @Yentyube 3 หลายเดือนก่อน +5

      ኡፍፍፍ 😢😢😢😢

    • @sofiyamohammed2184
      @sofiyamohammed2184 3 หลายเดือนก่อน +10

      ሲጀመር እሱ ቡዙጊዜ ናግሮታል እሶናት ማትሳሞ 😊

    • @JxKdjdh
      @JxKdjdh 3 หลายเดือนก่อน +1

      የምር ምንድነው እወንድልጀላይ ምጨጨማለት ቆይ አፍቅርሀለው በይውባንድፍት እወድሀለውትላለች ዝምብላ ንፍርቅምንድነው እራሰሺንአሰከብር ሰትልጀተመራጨእጀ ተማራጨመሁንየለባትም እረባክሺ አሁንሺ አባሸው

  • @SerkalemSisay-mk3fn
    @SerkalemSisay-mk3fn 3 หลายเดือนก่อน +175

    እንዴ ኤሉ በቃ እንደ ሴት እራስሽን አክብሪ እዉነት ነዉ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ😢😢😢😢

    • @saadasadada505
      @saadasadada505 3 หลายเดือนก่อน

      ሳህ፡ግንኮ፡እንድህ፡በቀላሉ፡መርሳት፡ከባድ፡ነው፡እህት፡ፍቅር፡ማለት፡በሠውነት፡ውስጥ፡ሠምጦ፡እንድህ፡በቀላሉ፡የማይወጣ፡ነው፡መቼም፡የደረሠበት፡ነው፡እሚያውቀው፡ደሞ፡ፍቅር፡አቺ፡ፈልገሽው፡ያመጣሽው፡ሳይሆን፡ከላይ፡የተሠጠ፡ነው፡እና፡በቀላሉ፡መርሳት፡ከባድ፡ነው፡እደፍቅር፡ከባድ፡አለደ፡ሠው፡ጎዳና፡ላይ፡እሚዎጣው፡ወዶነውደ፡የፍቅሩ፡ብዛት፡ነው፡ብቻ፡ብዙነገር፡አለው፡እሳን፡አላህ፡ቀልባን፡ይመልስላት፡እጂ፡ከባድነው❤

    • @fekihamuhamed5447-l7n
      @fekihamuhamed5447-l7n 3 หลายเดือนก่อน

      ይሄ ሲጀመር ሰው አይደለም ይሄ ከረፈፍ መጀመሪያ ለምን ቀረባት ከዛ ደግሞ እንደዚህ ማድረጉ ለምን አስፈለገ ይሄ አስመሳይ መጀመሪያ ም ለስም ነው የቀረባት

    • @ShakiraShakira-f6f
      @ShakiraShakira-f6f 3 หลายเดือนก่อน

      ene getane emotalew inje wende lijen alteykeme

  • @tigistgetenetasfaw2524
    @tigistgetenetasfaw2524 3 หลายเดือนก่อน +85

    በፀሎት በሱባዬ ለምኚው ፈጣሪሽን ያንቺ የሆነው ይሰጥሻል ውዴ ካአምላክ የሆነ ሁሉ መልካም ነው❤

    • @mulu216
      @mulu216 3 หลายเดือนก่อน

      ኧረድራማነውእሚሰሩት

    • @titifantu2162
      @titifantu2162 3 หลายเดือนก่อน +1

      Ere min haymanot yalew sew yelem engi yehe tselot segedt subae new migasflgen hulem bihon

    • @PlusService-f5t
      @PlusService-f5t 3 หลายเดือนก่อน

      21:08 😢

  • @MeseretYitayih
    @MeseretYitayih 3 หลายเดือนก่อน +182

    በምትወጅዉ ነገር ልለምንሸ በአባትሸ ልለምንሸ ጠንካራ ሁኝ ምርጥ እናት አለችሸ መከታ የሆነ አባት አለሸ ምርጥ ወንደሞች አሉሸ ሂጅ እና ህይወትሸን ኑሪ

    • @amalali9768
      @amalali9768 3 หลายเดือนก่อน +1

      ስራዋ እኮ ነው! ተረዷት ቢያስጠላኝም አያታለሁ! ቢጠቅማት ብዬ!

    • @MesayLiranso
      @MesayLiranso 3 หลายเดือนก่อน

      Abo afe kurt yibel konjo❤

  • @hamdabanana9733
    @hamdabanana9733 3 หลายเดือนก่อน +439

    ለምን መጀመሪያ ፍቅረኛ የለኝም አልካት ስታፈቅርህ ነው አለኝ የምትላት አይዞሽ ሄልዬ

    • @alnoor6270
      @alnoor6270 3 หลายเดือนก่อน +6

      Betam yasazenal men aynet sew new hallu ayzoshe

    • @AlmazWondimuZeru
      @AlmazWondimuZeru 3 หลายเดือนก่อน +4

      እዉነትነዉ

    • @tosfisb8754
      @tosfisb8754 3 หลายเดือนก่อน +7

      እኮ ደጋግማ ጠይቃዋለች ግን አስመሳይ ነው በጌታ ገገማ ነው

    • @Hana-ts3zt
      @Hana-ts3zt 3 หลายเดือนก่อน +8

      በጣም ብዙ ግዜ ጠየቀችው የለኝም ምን አስባለው

    • @MariamHasan-d2q
      @MariamHasan-d2q 3 หลายเดือนก่อน +5

      ድሮም በስተጀርባው ሰው ያለው መስሎኝ ነበር ያስታውቅበታል

  • @TirsitHabtgabral
    @TirsitHabtgabral 3 หลายเดือนก่อน +6

    ሄሉ በአምላክሽ ታመኚ እግዚአብሔር የወወደደውን ያደርጋል እርሱ መመፃደቅ አትለማመጪው ከእርሱ የበለጠ ሊሰጥሽ የታመነ አምላክ አለ ።

  • @HyattOk
    @HyattOk 3 หลายเดือนก่อน +170

    ወንድ ልጅን በምንም ምክንያት አትቅረቡት መልሶ መጉዳቱ አይቀርም የምር ሁሉም ነገር አስጠላኝ😢😢😢😢😢

    • @tamertamer5734
      @tamertamer5734 3 หลายเดือนก่อน +2

      እረ.በፈጠረሸ.እደዚህ..አትሁኝ.ጥረግ.ይበል.ውዲልጀ.ትልምኑ..ላች.ክብረም.ፍቅርም.ሊኖረው.አይችልም.

    • @HyweteHywete
      @HyweteHywete 3 หลายเดือนก่อน

      Enati noho yane ehiti wondi liji malati getani baxami kabadi nachu larasachawi bicha noho miyasibuti

    • @Dagmawithenok-cn7ps
      @Dagmawithenok-cn7ps 3 หลายเดือนก่อน +1

      እራስ ወዳዶች ወንዶች ክፉ ነው እስስት ልጂቷን አቆስሏት ጌታ የስራክን ይስጥክ

    • @zzzzmmmm9198
      @zzzzmmmm9198 3 หลายเดือนก่อน

      እሡምን ያርጋት ግድ አፍቅረኝ

    • @saadasadada505
      @saadasadada505 3 หลายเดือนก่อน

      አሚን፡ይስጠው፡​@@Dagmawithenok-cn7ps

  • @TsegiDemise-o9b
    @TsegiDemise-o9b 3 หลายเดือนก่อน +156

    ሄሉ ወደ ቤትሽ ሂጂ በእግዚያብሄር ብዬሻለሁ ምርጥ እናት አለሽ ፈለን የመሰለ።

    • @Tamsge
      @Tamsge 3 หลายเดือนก่อน

      በትክክል 🙄🤔👍

  • @MehretBereket
    @MehretBereket 3 หลายเดือนก่อน +8

    አይ ወዶዎች ምን ጉድ ናቹ ትገርማለህ በጣም ከምር አፅናኝ መስለህ ጎዳሀት ፋቅረኛ የለኝም አላልክም ለምን መዋሸት ፈለክ

  • @helu-endalk
    @helu-endalk 3 หลายเดือนก่อน +265

    ሄሉ ዛሬ አናደሽኛል ራስሽን ዝቅ አታርጊ ሴት ልጅ ክብሯን ስትጠብቅ ነው ወንድም ልጅ ላንች ክብር የሚኖርው ከባለፈው ሂወትሽ ቲንሽኳን ተማሪ😢እንዳልክም ትልቅ ስህተት ሰርተሀል በዚህ ልክ መቅርብ አልናበርብህ መተቃቀፍ ብቻ ፍቅር ይይዛታል ብለህ ማሰብ ነበርብህ ላንች ብየ ቀርሁ ብለህ ተርትህን ተርትክብን ዩትብ ለማሳደግ ብቻ😢

    • @YewhinVlogs21
      @YewhinVlogs21 3 หลายเดือนก่อน +3

      ደምሪኝ ማር❤

    • @helu-endalk
      @helu-endalk 3 หลายเดือนก่อน

      እሺ ምርጧ​@@YewhinVlogs21

    • @BintNuri
      @BintNuri 3 หลายเดือนก่อน +1

      Demrign

    • @helu-endalk
      @helu-endalk 3 หลายเดือนก่อน

      ​@BintNuri እሺ😍

    • @سليمانالعلي-ه1ن
      @سليمانالعلي-ه1ن 3 หลายเดือนก่อน +3

      እኔም ተናደድኩ😢😢 ለምን እንደዝ ትሆናለች😢

  • @jjjjmboO
    @jjjjmboO 3 หลายเดือนก่อน +286

    ሁሌም ልቧን እደሰበሯት ይስበራችሁና

    • @YewhinVlogs21
      @YewhinVlogs21 3 หลายเดือนก่อน +3

      ደምሪኝ ማር❤

    • @seada3423
      @seada3423 3 หลายเดือนก่อน +11

      የኔ ቢጤ 😢😢😢😢😢😢ወላሂ ወዶች ክፉ ናችው

    • @LubabaNuru-r3k
      @LubabaNuru-r3k 3 หลายเดือนก่อน +8

      እሷ ከአንዴዬ ሁለጊዜ አትማርም እንዴ ያገኘችውን ወንድ ሁላ እምታፈክረው በተሠቧን እምታሠድብ ልጅ አሻ አይጣል

    • @hayasana9468
      @hayasana9468 3 หลายเดือนก่อน

      Er wedeza ymn mejajal new mednew metletatefew er yasafrall balege ech endezi eyehonech wendoch endet Aysheshwat beteseb yelatem er enateyew eseriat echh 3ken abrawat yekoye hulu n mafker😅😅😅😅😅

    • @hshshshsh7509
      @hshshshsh7509 3 หลายเดือนก่อน

      ልክ ብለሻል እህት​@@LubabaNuru-r3k

  • @zabibamuhammad7566
    @zabibamuhammad7566 3 หลายเดือนก่อน +6

    እንዳልክ ይህን ካንተ አልጠብቅም ነበር ግን ለምን ሰውን ለመጉዳት ረጅም ጉዞ መራመድ አይጠበቅብህም ነበር
    ሄሉ አይዞሽ ጠካራ ሁኝ

  • @የጴጥሮስእንባስጠኝእልሃለ
    @የጴጥሮስእንባስጠኝእልሃለ 3 หลายเดือนก่อน +97

    ሄሉ ፍቅር በግድ አይሆንም የኔ እናት ተይው በእውነት ያንቺው ያለው ይመጣልሄሉ ክብር ይኑርሽ ለራስሽ እየናቀሽ ነው ያለው

    • @ShakiraShakira-f6f
      @ShakiraShakira-f6f 3 หลายเดือนก่อน

      er be fetari mine gude new setu abede ide

  • @birukegelaw9193
    @birukegelaw9193 3 หลายเดือนก่อน +103

    ጡሩግ ይበል ጠንከር በይ። ተሻሽቶ ተሻሽቶ አንቺ እንድትወጂው ከሰደረገ በኋላ ሌላዋጋ ደሞ ሄደ። ተይው ይሂድ አይቀናውም ግፍ ነው ያስቀመጠው። አትለማመጪው። ዳይ

    • @FatumaHassen-mz3ci
      @FatumaHassen-mz3ci 3 หลายเดือนก่อน

      Halya ayezose faxare yabalxa yesaxsale at Kade eheta yeheñe malte yamclaw bance cama wesxe hogna sayehone engedehe mene lebane baxame yamale gene dagemo heywate yeqaxlale Nate tetose sehade faxare endalkene xalalese ahunene faxare alalese erasene abarce becaga ayedalseme xeruna malkame batasboc Aluse banasa tasnagne endalke gene yamkaberhene yakelel baxame azgnabhalhugne wandoce gene barwnate cakagnoce nachu hulne wande dagemo Malta ayedalme baxame rehruna malkame endocene yaxezalnen

    • @FatumaHassen-mz3ci
      @FatumaHassen-mz3ci 3 หลายเดือนก่อน

      Endalke anta ka Nate bamenme tesalalke Kadxu eadamaxu ala yahagara saw tasfawane malsake aclamkawe

    • @asteryegezu4065
      @asteryegezu4065 3 หลายเดือนก่อน

      እንዴ ጋደኛዋ ነው ለምን ድርቅ ትላለች

    • @asteryegezu4065
      @asteryegezu4065 3 หลายเดือนก่อน +1

      በስምኣም ወራዳ በራሳ የማትተማመን ሽጎሌ ወራዳ ምንያርጋት

  • @galaxyim8630
    @galaxyim8630 3 หลายเดือนก่อน +25

    ከመጀመሬያው ጎደኛ የለኛም ሰትል አልነበረም ከዚህ ፈጥነት ጎደኛ ትላለህ መጀመሬያ ለምን ተሺለጠለጥከ ያየህባት ካለ ለምን አትነጋገሩም ነው ሰለችሀት ወንዶች እንዲህ ነችህ ትሺለጠለጡና መውደዳችህን ስታውቁ እንደዚህ ናችህ

  • @HanaMulualema
    @HanaMulualema 3 หลายเดือนก่อน +172

    ሄሉ እባክሽን ትተሽው ወደ ቤተሰቦችሽ ሂጂ ወንድ ልጅ በዚ ልክ አትለማመጪ

    • @GhanaMaryam-np9yc
      @GhanaMaryam-np9yc 3 หลายเดือนก่อน

      Lijun prank bilshi argagiwu balwat kabd new wndi lij mida kabd new eda wadim qrabt iswa gin Lela bota new asbw

    • @hhfhfhj4432
      @hhfhfhj4432 3 หลายเดือนก่อน

      Eko yene haseb new enda mnew mjajl🙆‍♀️

    • @wudietibebu1987
      @wudietibebu1987 3 หลายเดือนก่อน

      ewnet new betam kibr yemiyawerd neger new yeserashiw helu wend lij befitsum endezi melemameTe alnbrebshim yidebral lerasish kibr yinursh!

    • @ለይለYouTube
      @ለይለYouTube 3 หลายเดือนก่อน

      ዬት ሂደ ነው😮😢

  • @ልዩልዩ4775
    @ልዩልዩ4775 3 หลายเดือนก่อน +181

    አሁን ለምነየው ተቀየርክ እውነት የኛንም ልብ ነው የሠበርከው የሶን ብቻ አይደለም

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 3 หลายเดือนก่อน +7

      ወንድን ማመን ቀብሮ ነዉ😢😊😂 አታቂም

    • @HyweteHywete
      @HyweteHywete 3 หลายเดือนก่อน

      Enati noho yasiraki yisixiki getani

    • @TMO-c6d
      @TMO-c6d 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@hilamoo928😂😂

  • @sabilasahila407
    @sabilasahila407 3 หลายเดือนก่อน +12

    ፍቅር በልመና ጥርግ ይበል ተመስገን ሞትን ለሠው ልጅ የሰጠሕ እሺ አመት አልኖርም አቺን ሚያስከፍ ነገር አአላረግም ብለሕ ነበር የዘመኑ ሠው ሁሉም አሥመሳይነው አይሰው ከቱ

  • @mamiyemariam7277
    @mamiyemariam7277 3 หลายเดือนก่อน +321

    ቀለበት ሲያስርልሽ ቤተሰብ ላስተዋውቅሽ ሲል አልነበር ደግሞም የውጭ እድሉንስ ለምን ሰረዘ ተመልካቹንስ ለምን ፍቅረኛ የለኝም ብለህ ዋሸክ የምትሉ

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 3 หลายเดือนก่อน +7

      ይሔን እንኳን አላመንኩም መቼ መቶ መቼ ተሰረዘ አልጣመኝም ነበር

    • @berkiberki8130
      @berkiberki8130 3 หลายเดือนก่อน +1

      👍

    • @redeitselemon216
      @redeitselemon216 3 หลายเดือนก่อน

      Dirama eyes run new ene yegna neger new miyaskegn😂😂😂

    • @EluamareworkuEluAmareworku
      @EluamareworkuEluAmareworku 3 หลายเดือนก่อน +7

      Ende ህይወቱን menor alebet ደጋግሞ yefikir ግንኙነት አደለላቸወና just gewadena አደሆኑ ደጋግሞ ተናግረዋል silezih eswa ያኔ መረዳት ነበረባት set demo ቆፍጠን ስትል des yilal ሄለን yikirta liju demo yerasun hiywet menor alebet

    • @DenkuyeTube
      @DenkuyeTube 3 หลายเดือนก่อน +17

      የውጭም ውሸት ነው ባክሽ ሰው ምስቱን ትቶ ይሄድ የለም እንዴ እሱ ይቷል😮ድረማ ነው የሰራብን

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 3 หลายเดือนก่อน +74

    እረ ተው ወዶች ሄሉን አትጉዶት ኤጭ 😢😢😢

    • @fetyasima4593.
      @fetyasima4593. 3 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም ወላሂ ሠው ሥቶድ ሣሠሥት ነው ለዛነው ሚጎዱዋት❤❤❤

    • @ሰዉነት
      @ሰዉነት 3 หลายเดือนก่อน +3

      እኔ እምለዉ ሰዉ ዝብሎ ፍቅር አለዲ ሄሉ አትበሳበሽ ኤጭ

  • @CleMobile-fz7wd
    @CleMobile-fz7wd 3 หลายเดือนก่อน +9

    አይዞሽ ሄሉዬ አንድ ቀን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር መልሰ አለው🙏😢

  • @mulufetene6844
    @mulufetene6844 3 หลายเดือนก่อน +22

    እውነት ወንድማችን መልክ ፈራሽነው ሁላችንምየአዳም ፍጥረት ነን መልክ አትይ በኋላ የሷ ግፍ እንዳይጎዳህ❤❤❤

  • @መቅዲቲዩብ-ገ4ኸ
    @መቅዲቲዩብ-ገ4ኸ 3 หลายเดือนก่อน +105

    እዳልክ ፍቅር ቢይዘኝ ምን ትለኝ አለህ ብላ ስትልህ ደስስ ይለኛል አላልክም ነበር እዴ ያሳዝናል በጣም ሰዉ እዳስቀመጡት አይገኝም

    • @ejigayehuhailemariam70
      @ejigayehuhailemariam70 3 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም ከባድ ነው ሰው አይቀመስ

    • @helinagetachew5400
      @helinagetachew5400 3 หลายเดือนก่อน +2

      በቀደም ትዝ ያለኝ እሱ ነው ደስ ነው የሚለኝ ሲል ነበር ትልቅ ስህተት ሰራህ ከመጀመሪያ ጀምሮ ያስታውቅ ነበር ሁኔተታዋ

    • @accacc5974
      @accacc5974 3 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ከባድስውነው

    • @hanaa1558
      @hanaa1558 3 หลายเดือนก่อน

      gen legu tenja new ? wdezhe neger edetaseb yadergew esu eko new 🤭

    • @خديجها-س9ل
      @خديجها-س9ل 3 หลายเดือนก่อน

      ይመስለኛል ያችኛዋ የመጣችው እንዲ ካለ በኋላ ይመስለኛል አሁን ነው የመጣችው ይመስለኛል

  • @romrom5549
    @romrom5549 3 หลายเดือนก่อน +4

    ሄሉየ ሰው አትደገፊ ማንም የለኝም አትበይ የፈጠረሽ አምላክ አለ ሰው ሲከዳ ሰው ሲጠላሽ የማይጠላሽ የማይከዳሽ አምላክ አለሽ ተረጋጊ ተይ ፈጣሪሽን አታስቀይሚው

  • @ffg5984
    @ffg5984 3 หลายเดือนก่อน +56

    እይ ወንዶች አስመሳወች እደዝህ እድታፈቅርህ ያደረካት ከዛ ቡሀላ ልቧን መስበር😢😢

  • @አመትች
    @አመትች 3 หลายเดือนก่อน +80

    የኔ እናት 😭🥺 ስታሳዝን😢😢😢😢

    • @maymoona2094
      @maymoona2094 3 หลายเดือนก่อน +1

      ዲራማ ነው እማ

    • @mekdes-d8o
      @mekdes-d8o 3 หลายเดือนก่อน +4

      ሲጀመር ጥፋተኛ ናት ወደፈጣሪ ብትጠጋ ይሻላትነበር

    • @LubabaNuru-r3k
      @LubabaNuru-r3k 3 หลายเดือนก่อน +3

      ምንም አታሳዝን ታናድዳለች እንጅ

    • @sewnetሠዉነትይቱብ
      @sewnetሠዉነትይቱብ 3 หลายเดือนก่อน

      ማለት​@@LubabaNuru-r3k

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 3 หลายเดือนก่อน +11

    እንዳልየ መጀመሪያ ፍቅረኛ የለኝም ብለህ እየተቃቀፋችሁ ፍቅር ውስጥ የሚያስገባ ኣስተቃቀፍ ስታቅፋት ፍቅር ስታሳያት ቆይተይ በድንገት ፍቅረኛ ይዣለሁ ማለት ትንሽ ኣልተሳሳትክም እንዳልክየ መልክ ፈራሽ ንው ኣሁን ደስተኛ ስትሆን ድምፕልዋ ሁሉ ወጣ ታምራለች ምነው እንዳልክየ ተሳስተሀል እባክህን ልብህን መልሰው ሄሉ በጣም ታሳዝናለች

  • @emuabe6654
    @emuabe6654 3 หลายเดือนก่อน +269

    ሲጀመር ላንቺ ምንም ፍቅር እንደሌለው በጣም ያስታውቃል ሁሉም ቪዲዮ ላይ ውሸት እንደሆነ እና ባንቺ ሊነግድ ነው የቀረበሽ ካንቺ ጋር የፍቅር ግንኙነት መቼም እንደማይኖረው ደጋግሞ ሲነግርሽ ነበር

    • @ZabibaA-w4c
      @ZabibaA-w4c 3 หลายเดือนก่อน +4

      ለምን ይነግዲባታል እሡሥ ይታወቅየል እደ ጉዴ

    • @HabtamTibebu
      @HabtamTibebu 3 หลายเดือนก่อน

      @@emuabe6654 በጣም

    • @ሰላምፍቅር-ጸ6ጠ
      @ሰላምፍቅር-ጸ6ጠ 3 หลายเดือนก่อน +4

      ትክክል እያፋዘባት አይገባትም😂😂😂😂

    • @sofiyamohammed2184
      @sofiyamohammed2184 3 หลายเดือนก่อน +1

      ሄሉ ሞንይናት ያቃርባ ሑሉ ምያፍቂር እማስላታል

    • @አድራሸየከመስቀሉስርነዉ
      @አድራሸየከመስቀሉስርነዉ 3 หลายเดือนก่อน +4

      ትክክል እውነት ለተመልካች ብሎ ነው የሚደርገው

  • @SmaraSa-j4z
    @SmaraSa-j4z 3 หลายเดือนก่อน +111

    ለምን መጀመረያ ፍቅረኛ የለኝም አልካት በስማኣም አይዞሽ ሄሉየ

    • @MervatAbuEisheh
      @MervatAbuEisheh 3 หลายเดือนก่อน

      ለምን.ፍቅረኛ.እደሌለህ.ነገርካት???

    • @moamna9019
      @moamna9019 3 หลายเดือนก่อน

      ​@MervatAbuEishehሳህ

    • @BahriaMohmad
      @BahriaMohmad 3 หลายเดือนก่อน

      እና ከሌለው ለከ ሲል ይዋሻት ወይ ሁለተኛ ደሞ ሰው መውደድ ሌላ ለሂወታቸው ሚያስቡት ሌላ ስለሆነ በግድ ከኔጋ ሁን አይባልም

  • @GoogleId-y6y
    @GoogleId-y6y 3 หลายเดือนก่อน +10

    አንተ ግን ጥሩ ሰው መስለህ ጥሩ አይደለህም ለምን መጀመሪያ የለኝም አልክ ምን ያንሳታል ሄሉ ፀባዮ ጥሩ ነው ጨዋ ናት እንደጎዳሀት እወቅ በጣም ያሳዝናል አንተ መልክ ቁመት ነው ያየከው የውስጥ ውበት ይበልጣል እኔ ግን የምልህ አንተ ወደህ የወደደችህ ትክዳህ ድሮም ወንድ ስትባሉ ደደቦች ናችው የፍቅር አምላክ ይፋረድህ

  • @ከም
    @ከም 3 หลายเดือนก่อน +80

    እህህ ፊቱ እራሡ እደት እደተቀየረ 🥺🥺አየ ወድልጅ እዳዛ አታሏት ቆርጣ የተቀመጠች ልጅ እደገና ሠበራት🥺🖤💔💔

    • @RozaS-l4f
      @RozaS-l4f 3 หลายเดือนก่อน +3

      ደምሪኝ

    • @Zebibakedir-gk8tk
      @Zebibakedir-gk8tk 3 หลายเดือนก่อน +2

      betam.ine rasu fitun ayahu betam balege asmasay nw talawut

    • @MervatAbuEisheh
      @MervatAbuEisheh 3 หลายเดือนก่อน +3

      በጣም.ወዶች.እደዚህ.ናቸዉ.ለምን.አልነገራትም.ፌቱ.ሲያስፈራ.💔😭እኔም.ልቤ.ተሰበረ

    • @RozaS-l4f
      @RozaS-l4f 3 หลายเดือนก่อน

      @@MervatAbuEisheh ፊቱሲየስፈረ መለት ምን ለማለት ፈልገሽ ነዉ አልገበኝም

    • @HuluagershTeshale-hb6gc
      @HuluagershTeshale-hb6gc 3 หลายเดือนก่อน

      በጣም😢😢😢

  • @SasrUae
    @SasrUae 3 หลายเดือนก่อน +53

    ማንኛዉም ወንድ ፍቅርሽን ስትነግሪዉ ይኮራል እራስሽን ዉደጂ ሄሉ❤

  • @Yeshume
    @Yeshume 3 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም አስመሳይ ወንድ ነህ ውሻ ነህ አይቅናህ ትዳርክ አይባረክ በጣም ነው ልባችንን የሰበርከው ባትቀርባት ይሻላል ❤❤❤

    • @fekihamuhamed5447-l7n
      @fekihamuhamed5447-l7n 3 หลายเดือนก่อน

      አይቀናውም እርግጠኛ ነኝ ይሄ ውሻ. ኡፍፍፍፍ ሔሉዬ 😢❤❤😢😢😢

  • @fatumaomer7966
    @fatumaomer7966 3 หลายเดือนก่อน +64

    ሄሎ ክብርሽን መጠበቅነበረሽ እሄንን ቪድወ መልቀቅአልነበረብሽም ለራስሽ

  • @umuabuketube3002
    @umuabuketube3002 3 หลายเดือนก่อน +26

    ሄሎ ምረጥ ቤተ አለሽ ወደ ቤተሰብሽ ተመለሸሰ ወዶች ስንወዳቸው በጣም ይጠባረራሉ እስኪ እራስሸን አዳምጭ

  • @Zzzz-l2l1i
    @Zzzz-l2l1i 3 หลายเดือนก่อน +10

    ፕራክ ካልሆነ አብሽሪ ሄሉዬ ወንዶች የስራችሁን 😢😢😢😢 ላች ያለው የትም አይሄድ ይመጣል

  • @mesimesi2059
    @mesimesi2059 3 หลายเดือนก่อน +143

    ሲጀመር ምንም የፍቅር ህይወት የጀመረ አይመስለኝም የእሷ ሁኔታ ስላላማረው ባጭሩ ለማቆም መሆን አለበት

    • @elizabethkomiago67
      @elizabethkomiago67 3 หลายเดือนก่อน

      @@mesimesi2059 ካናዳ ሊሄድ ፈልጎ ነው

    • @FkrfkrLove
      @FkrfkrLove 3 หลายเดือนก่อน +9

      በዉስጤ ያለዉን ነዉ ያልሽዉ

    • @FhfGnf-tn6sm
      @FhfGnf-tn6sm 3 หลายเดือนก่อน +3

      እኔም መስሎኛል

    • @helinagetachew5400
      @helinagetachew5400 3 หลายเดือนก่อน +2

      በትክክል

    • @بنجيبنجي
      @بنجيبنجي 3 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ዪመሰለኛለ ምክናቱም መጀመራ ፍቅርኛ የለኝም ቡሉ ነበረ

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 3 หลายเดือนก่อน +36

    እዳልክ. በጣም ነው. የምትወድህ. አትጉዳት. የምትሉ ከሄሉ ጋራ ነው. የምያምሪባቹ. 😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @beliethiopia4596
    @beliethiopia4596 3 หลายเดือนก่อน +1

    በመጀመሪያ ሄሉ ተናግራ ነበረች እፈራለሁ ሰው በጣም እለምዳሎ ስትል እኔ እንደ ለላ ሰው አይደለም ብሎ ነበር አይደለም እንድ እንዳልክ ለላ ብሉ እንበረም እንደ ለምን ገባ ቃል ያሳዝናል በጣም 😢😢😢😢

  • @ገብሬሏyoutube
    @ገብሬሏyoutube 3 หลายเดือนก่อน +90

    ከአሁን ወዲህ እዳልክ የሚባል ሰው ይዘሽብን እዳትመጪ እራሱ እዴት ነው የሚያየው አንቺ ደሞ ክብርሽ ጠብቂ ንቆሽ ይዶዋል እኛንም አታሳቂን መረረን እኮዎ አተም እግዚአብሔር የዘራከው ያሳጭድክ

    • @AjjoMalesa
      @AjjoMalesa 3 หลายเดือนก่อน

      unate.afare.nagari.now😢😢

    • @Zebibakedir-gk8tk
      @Zebibakedir-gk8tk 3 หลายเดือนก่อน

      iko

    • @FhfGnf-tn6sm
      @FhfGnf-tn6sm 3 หลายเดือนก่อน +1

      ምን አደረገ😅😅 አየ የኛ ህዝብ ምንፈልገዉ ካልሆነ ችግር ነንኮ

    • @ዙወይላህ
      @ዙወይላህ 3 หลายเดือนก่อน +2

      መብቱ እኮ ነው ማሰገደድ አለ መጀመርያም ጋደኛዋ እንጂ ፈቅረኛዋ አይደለም so መብቱ ነው።​@@Zebibakedir-gk8tk

    • @ገብሬሏyoutube
      @ገብሬሏyoutube 3 หลายเดือนก่อน +3

      @@FhfGnf-tn6sm ለምን ቀረባት ከመጀመሪያው ልቧን ለመስበር

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu 3 หลายเดือนก่อน +116

    እንዳልክ የሄሎን ልብ ብቻ አደለም የሠበርከው የኛንምነወ የተመልካችን😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔

  • @Betewubet-r5s
    @Betewubet-r5s 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይገርማል ሲጀመር የፍቅር ጥያቄ ከወንድ ነው የሚጠበቀው ሲቀጥል ሳይፈልግ ሰው አብረኸኝ ሁን አይባልም እህቴ መፍረድ ካልሆነብኝ ሰው ፈልጎሽ ይምጣ ኧረ በማርያም ሴት ነሽ ራስሺን አክብሪ እንጂ !

  • @mulubelete9336
    @mulubelete9336 3 หลายเดือนก่อน +132

    እንዳልክ እስኪ ልጠይቅህ ፍቅር ከአንተ ቢይዘኝ ስትልህ ምን ነበር ያልከው ደስ ይለኛል ነበር ያልከው በተደጋጋሚ ፍቅረኛ አለህ ስትልህ የለኝም አልካት የተለየ ነገር ምን አደረገች ሁሉም ሰው የሚያደርገውን ነው ያደረገችው የሴት እና የወንድ ጓደኝነት ወደ ፍቅር የቀየራል እኔም እየኖርኩበት ሰለሆነ እንዳልክ የምትላትን እስኪ ከመጀመሪያው ጀምረህ የሰራችሁትን ተመልከት ከልብሽ ማንም አያስወጣኝም አይደል እያልክ እየቆጠብኩ ልሳምሽ እንዳያልቅብኝ ከሌላ እንዳትሂጅ እያልክ ኧረ ስንቱን እያልክ ልጅቷን ችግር ውስጥ ጣልካት ይህ ያንተ ብቻ ሳይሆን የብዙ ወንዶች ባህሪ ነው እንዳልክ ሙሉ ለሙሉ ጥፋቱ ያንተ ነው የሶን ልብ ብቻ አይደለም የሰበርከው የተመልካችን ልብ ጭምር ነው የሰበርከው እንዳልክ አሁንም ሄሉንም ተመልካችን ይቅርታ መጠየቅ አለብህ በተለይ ሄሉን እንዲህ እንዲሰማሽ ስላደረኩኝ ይቅርታ ብለህ ሸኛት ለሴት ልጅ ክብር ካለህ

    • @LuababHarun
      @LuababHarun 3 หลายเดือนก่อน +4

      ትክክል ያአላህ ሄሉ አሳዘነችኝ😢😢😢

    • @Fotyoutube-y7q
      @Fotyoutube-y7q 3 หลายเดือนก่อน +4

      እኮ ሲላላጥ ነበር ኮ እፍፍፍ 😢😢

    • @TMO-c6d
      @TMO-c6d 3 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢

    • @djejiekkee9863
      @djejiekkee9863 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

    • @moamna9019
      @moamna9019 3 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮

  • @Dagmawithenok-cn7ps
    @Dagmawithenok-cn7ps 3 หลายเดือนก่อน +22

    የኔ ውድ አይዞሽ ቀን አይቶ የማይከዳ ጌታ ብቻ ነው የኔ የዋህ ሲጀመር ባንቺ ምክንያት ዩቱዩቡ ታውቆለታል ክፉ እስስት ባንዴ ተቀያየርክባት

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 3 หลายเดือนก่อน

      ሄሉ እኮ ማመኗ ነዉ የጎዳት እኔ አንዴ ተጎዳሁ ከዛ ወዲያ ሰዉ አላምንም በቃ

  • @dghhh-pu3je
    @dghhh-pu3je 3 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ስቀርባት ጡሩመልካምልጂ መስሎኚነበር ለምን አትረዳትም የለኚም አላልከም ነበር የኔየዋህ ሄሉዬ አትከፊ😢😢😢😢

  • @FentuBazezew
    @FentuBazezew 3 หลายเดือนก่อน +16

    እንደልክ ምትበል ሰው እኮ በታም አስተወይ ነበር እምትመስለኝ ለምን ከማጀማሬው አትነግረትም ሄሉዬ አይዞሽ እህቴ።

  • @felekhiel
    @felekhiel 3 หลายเดือนก่อน +70

    እንዳለክ እራሳ ነው ጥፋተኛ ለምን መጀመሪያ ፍቅረኛ የለኝም አልካት ስታፈቅርህ ነው😒😒😒😒😒

    • @moamna9019
      @moamna9019 3 หลายเดือนก่อน +1

      ሳህ በብዛትጠይቃዋለቸ ኮ😢

    • @BahriaMohmad
      @BahriaMohmad 3 หลายเดือนก่อน

      ተው እንጂ ፍቅረኛ ከሌለው አለኝ ብሎ መዋሸት ነበረበት ፍትሀዊ ሁኑ ምርጫው ካልሆነች መብቱ ነው ለፍቅር ብላ ነበር እዴ የቀረበች

  • @beletechzeleke2112
    @beletechzeleke2112 3 หลายเดือนก่อน +1

    ለምን መጀመሪያ ፍቅረኛ የለኝም አልካት
    😭😭😭😭😭😭
    አይ የኔ እናት አይዞሽ ልብሽን ለወንድ ቶሎ አትስጭ#😭😭😭😭😭❤❤❤

  • @semutueb1304
    @semutueb1304 3 หลายเดือนก่อน +49

    😢😢😢😢😢😢ይሄቀን ማነውየፍራ እደኔ

    • @SaraKassahun
      @SaraKassahun 3 หลายเดือนก่อน

      እኔም በጣም ፈርቼ ተናግሬም ነበር

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 3 หลายเดือนก่อน

      እኔ😢

    • @Eyutube123
      @Eyutube123 3 หลายเดือนก่อน

      በየቀኑ በተለቀቀ ቁጥር እርሱን ነበረ ፈርቸ ሳይ የነበረው😢😢😢😢

    • @nfreefqr9657
      @nfreefqr9657 3 หลายเดือนก่อน

      አኔ

    • @nfreefqr9657
      @nfreefqr9657 3 หลายเดือนก่อน +1

      ሁሉ ከጸሎት ውጭ አይሆንም

  • @Hiywot5
    @Hiywot5 3 หลายเดือนก่อน +117

    አሁንስ ሴት መሆን አስጠላኝ የእውነት ምክንያቱም ሴት ልጅ ቆፍጠን ካለች የምታጣው ነገር የለም

    • @HawaTube-q6e
      @HawaTube-q6e 3 หลายเดือนก่อน +1

      እኳ 😂😂ይጨማለቃሉ እጂ እወንዲ ላይ እጥልጥል

    • @ዙወይላህ
      @ዙወይላህ 3 หลายเดือนก่อน +7

      እንዳልክ ልክ ነው ጋደኛው እንጂ ፈቅረኛው አይደለችም so መብቱ ነው ክብራዋን መጠበቅ ነበረባት

    • @medhin8187
      @medhin8187 3 หลายเดือนก่อน +1

      የራሳቸዉ ጉዳይ በኛ ኮ ነዉ ሚነግዱብን ሽቀላ ኮ ነዉ😅😅😅 ቀላል ይሸቅላሉ እንዴ ምያናድደኝ የናንተን ማረር😅

    • @Hiywot5
      @Hiywot5 3 หลายเดือนก่อน

      @@ዙወይላህ በወንድም እናእደ እህት ሆኖ ነው የቀረባት. እሳም ይህን ጥያቄ ሲያቀርንላት በደስታ ነበር መቀበል ያለባት አጉል መዛዛት ያስጠላል.

    • @mrabdula5342
      @mrabdula5342 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@ዙወይላህ እግዳ እደዛ ሴላላጥ የነበረ የሷን ልብ ለመሰበረነዉ

  • @Askal-i2t
    @Askal-i2t 3 หลายเดือนก่อน +137

    ባንዴ የሰው ልጅ እነዚህ ይቀየራል ማስመሰልን እዴት ተክነህበታል ይህንን ካሰብክ አቀራረብክን በልኩ በሆነ ልጅቷን ካሰመጥክ በሁዋላ ሂወቴን ልኑርበት ማለት ጥሩ አይደለም ሴትን ማስለቀስ ጀግንነት አይደለም ታሳዝናለህ ቁመና ብላሽ

    • @tosfisb8754
      @tosfisb8754 3 หลายเดือนก่อน +8

      በጣም የቦታው ገገማ ነው በእውነት እንዴት እንዳናደደኝ አናቱን መክፈል ነበር

    • @መድስደተኛዋ
      @መድስደተኛዋ 3 หลายเดือนก่อน +10

      በጣም ማስመስል ይችላል 😢😢😢😢

    • @SallyA-w9v
      @SallyA-w9v 3 หลายเดือนก่อน

      ምን አገባቹህ በሰው ሂወት እንደዚህ መሆን አሽቃባጭ

    • @SallyA-w9v
      @SallyA-w9v 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@tosfisb8754ምን አገባሽ አሽቃባጭ ሰው በዛጋ ሂወቱ ላይንርነው ኧረ ምን ጉድ ናቹህ የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች አሽቃባጭ😏😏😏😏😏

    • @SallyA-w9v
      @SallyA-w9v 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@መድስደተኛዋምን አገባሽ አሽቃባጭ

  • @fikirfikir511
    @fikirfikir511 3 หลายเดือนก่อน +21

    እዳልክ ትገርማለህ ፍቅር እደያዛት። ስታቅ እራክ አይደል አስተዋይ ይመስል ነበር ጥለሀት መሄድህ ይበልጥ ያሳዝናል ደስታዋን ቀማህ ምንም ነበር ወደ ሂወትዋ ባልመታህ እስስት ሆንክ እንኳን ለስዋ ለኔም ማመን አቅቶኝ ታሳዝናለህ መልክህን አሳምረህ ገደልካት ፍቅር ማለት መላመድ እኮ ነዉ ስለዚህ ለመደችህ በሂደት ፍቅር ያዛት በሱዋ ይፈረዳል እንጂ ትጎዳለች በኋላ እንዳይቆችህ

  • @GgGg-zn8ec
    @GgGg-zn8ec 3 หลายเดือนก่อน +10

    እግዚአብሄር ለሁላችንም የልባችን ሰው ይስጠን አሜን ሳትሉ እንዳታልፉ

    • @rednote105
      @rednote105 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን❤❤❤

  • @እናተ
    @እናተ 3 หลายเดือนก่อน +188

    እንዳለክ ተረዳት ሄሉዬ መልካም ልጅ ናት የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

    • @Topg-l8s
      @Topg-l8s 3 หลายเดือนก่อน +1

      እራስወዲድናትመጥፎናት

    • @Topg-l8s
      @Topg-l8s 3 หลายเดือนก่อน

      ፍቅርህያወትነዉትዲርማለትህዪወትነዉ

    • @heywet
      @heywet 3 หลายเดือนก่อน

      Aydelechem​@@Topg-l8s

    • @אלעדמסלה-ת3ו
      @אלעדמסלה-ת3ו 3 หลายเดือนก่อน +1

      እዲህ ተለምኖ ነው ባል ሚሆነው ስሜቷን ተቆጣጥራ ዞር ብትል ምን አለ ወየው ሴት መሆን ያሳፍራል በሚድያ እንዲህ መሆን

    • @ለይለYouTube
      @ለይለYouTube 3 หลายเดือนก่อน

      ሄሉ ጉድ ፈለ😳😳😳

  • @sarazeru2771
    @sarazeru2771 3 หลายเดือนก่อน +11

    ጥያቄ አለኝ
    1, ለምን ጓደኛ የለኝም አልካት?
    2, ላንቻ ስል መሄድን ትቸዋለሁ አልካት?

  • @umumuazxw5yv
    @umumuazxw5yv 3 หลายเดือนก่อน +66

    ድሮም ለመታወቅ ነው የቀረባት እንደማይወዳት ያስታውቃል😊😊

    • @Sarah-f7b7l
      @Sarah-f7b7l 3 หลายเดือนก่อน

      እና ፋቅር ጉፋን ነዉ እንዴ በወር ሁሉም ዉሸታም ናቸዉ የዩቱብ ነጋዴ ናቸዉ😂

    • @FhfGnf-tn6sm
      @FhfGnf-tn6sm 3 หลายเดือนก่อน +5

      ታዋቂ ነዉ ያዉም በጀግንነት ስራ 🙄

    • @asteryegezu4065
      @asteryegezu4065 3 หลายเดือนก่อน

      ፈሳም ለመታወቅ ትላለህ ልጋጋም እሱ በጀግንነት የሚታወቅለሰው ልጅ ክብር ያለው ነው ይህች ሴት ኣሰዳቢ ካገኘችው ላይ ይምትጣበቅ ወራዳ ነች ባለጌ

    • @DhfrRhgrr
      @DhfrRhgrr 3 หลายเดือนก่อน +2

      በትክክል ደሙ አትመጥነዉም 😂

    • @mrabdula5342
      @mrabdula5342 3 หลายเดือนก่อน +3

      ቱቱቱቱቱቱቱ አቸምሀይሜ ሂሉየ ሜንያሳታል አከፍ​@@DhfrRhgrr

  • @tigisttariku-sg2nj
    @tigisttariku-sg2nj 3 หลายเดือนก่อน +39

    ሰው የዘራውን ያጭዳል በተመልካች እይታ ለማግኘት ብለክ ግፍ አትስራ እህት የለህም እንድህ አይነት ዎንዶችን ብበቀል ደስ ይለኛል ሄሉ ደሞ ከአሁን ቦኃላ ሰው አትመኝ ልብሽን ጠብቂ ወደ ሚዲያ አታምጭዉ እዉነተኛ ሰው ታይታ አይፈልግም እራሳችሁን ጠብቁ ሴቶች ለቤተሰብ ስትሉ💔💔💔😢😢😢

    • @Fiqaadu-sx8ng
      @Fiqaadu-sx8ng 3 หลายเดือนก่อน

      Lela saw lebu wusx kalee helun ayxaqem ewunt

  • @ትግራወይቲ
    @ትግራወይቲ 3 หลายเดือนก่อน +79

    እንዳልክየ እንደዚህ አትመስለኝም ነበር የሄሉ ልብ ብቻ አይደለም የሰበርከዉ የኛንምነዉ የተመልካችን የምር አስመሳይ ነህሁሉም የተናገርከዉ ውሸት ነዉ ማለት ነዉ😢😢ሁሉም ልቧን እንደሰበራት ይስበራችሁና ኣየ ወንዶች😢😢

    • @ዙዙየወሎዋ244
      @ዙዙየወሎዋ244 3 หลายเดือนก่อน +5

      በጣም በለቅሶ ጨረስኩት ቪድዎዉን የኔ ልብ የተሰበረ ያክል ተሰማኝ ሚስኪን የዋህ ስቶን ሁሉም የጊዜ ማሳለፊያ አረጋትያሳዝናል😢😢😢😢😢 በሰዉ መደገፍ ትርፉ መዉዴቅ መሰበር ነዉ

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 3 หลายเดือนก่อน

      ቆይ ግን መች ፍቅረኛው ነች😂😂😂😂

    • @hanihani4932
      @hanihani4932 3 หลายเดือนก่อน +1

      እኔኮ ግን ይሄን ኮመንት ስፅፉ አታፍሩም ምን አይነት ቀሽም ናቹ አታፍሩም አሁን ይቺን አግብቶ ይኑር ብላቹ ስፈርዱ እናተ የማታረጉትን ነገር ይሄን የመሰለ ቆንጆ ጀንትል ልጅ ሆ

    • @BIRKE-01የናቷ
      @BIRKE-01የናቷ 3 หลายเดือนก่อน

      እኮ ሆይ ሰው እንደው በሰው ሄወት መፍረድ ሢወድ 😢​@@hanihani4932

    • @zzzzmmmm9198
      @zzzzmmmm9198 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@hanihani4932ይገሬማሉ በጓደኛ እደሆነ ነግሮታል እሧናትጅ ግድ አፍቅረኝ

  • @genimar9778
    @genimar9778 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሄሉ አታለቃቅሺብን አቦ ተላምዶ መለያየት ከባድ ቢሆንም ቆፍጠን በይ ካናዳ ሊሄድ መሆን አለበት ምክንያቱም ብዙ ወጪ ነው ያወጣበት ትቀልጂያለሽ እንዴ ላሽ በይ

  • @betelihemameya4388
    @betelihemameya4388 3 หลายเดือนก่อน +29

    አይ የኔ እናት ስታሳዝኝ😢አይዞሽ ልብሽን ለወንድ ልጅ ቶሎ አትስጭ

    • @ShakiraShakira-f6f
      @ShakiraShakira-f6f 3 หลายเดือนก่อน

      koye ene emgremnge iko kewndoche sitlamedu indet new feker yemezachwe.gude iko new setu

  • @amelebekele1432
    @amelebekele1432 3 หลายเดือนก่อน +22

    ሄሉዬ. እሱ ሲጀመርም. አይወድሽም በፍቅር. አይን. እንኩአን. አያይሽም. ግን እግዚአብሔር ላንቺ ያለውን ሰው. እንዲሰጥሽ ፀልይ አይዞሽ

    • @gkxgxkitxigx5599
      @gkxgxkitxigx5599 3 หลายเดือนก่อน

      ማለት ጌታ ሆይ እንዳልክኮ ግልጽ ሰው ነው 😢😢😂😂

  • @MekedesMelese-gj9gx
    @MekedesMelese-gj9gx 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኡፍፍፍፍ ሂሉዪ በጣም ነዉ ያዘነዉ ድሮም ፍርቼ ነበር አዪዪዪዪ አይ እንዳልክ ምን እየሆነ ነዉ ልጂቷን ፍቅር አሲዞ ሄጭ ያናድዳል አይዞሸ ለማንኛዉም ሄሉዪ ጠንከር በይ 😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarahabas8619
    @sarahabas8619 3 หลายเดือนก่อน +23

    ሳዝል ከረመ እና ፈቅረኛ አለኝ ሸም ነው ያች የያዘችው እኮ እሷም አላት እግባት ❤❤

  • @kairyah
    @kairyah 3 หลายเดือนก่อน +18

    ውይ ሂሉ አቃጠልሽኝ እሲኪ እራሽን ጠይቂው ተረጋጊ ፍቅር ስለፈለግን ብቻ በግድ አይሆንም

    • @SamsungA-s9b
      @SamsungA-s9b 3 หลายเดือนก่อน +1

      አረ አትራበም 😂

    • @EsEs-ih6jo
      @EsEs-ih6jo 3 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc 3 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ነዉ የምትገርመዉ እንዳልክ ሄሉ በቃ ጠንካራ ሁኚ😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔

  • @SelamSelam-m9y
    @SelamSelam-m9y 3 หลายเดือนก่อน +59

    ሲጀምር እንዳልክ ማርያምን በጣም አፈርኩብህ ምርጥ ሰው ነበር የመሰልከኝ ግን ትገርማለህ ሄሉዬ እመቤቴ ላንቺ ያለውን ትስጥሺ ፈርሀ እግዚያብሄር ያለውን አይዛሺ 😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 3 หลายเดือนก่อน

      ምን ማለት ነው😂😂😂

  • @chaltu513
    @chaltu513 3 หลายเดือนก่อน +45

    Heluu dhifamaa naa godhii dhiraa inni kadhatiin boruu sii dhisee deemaa galii maatii ketii kunii namaa sii tahuu miittii😢😢😢😢😢😢

    • @Tamiri-c5u
      @Tamiri-c5u 3 หลายเดือนก่อน +1

      Mal jechudha endalki isitti bicate itti baza hin laltuma isin of qofa jalatim isaf hin hasabdum erga gafa wojin olu jamaranuti 😞😞😞

    • @Honor-su8ny
      @Honor-su8ny 3 หลายเดือนก่อน +5

      Jalali kadhaatin hin ta'uu kun salphina😢

    • @chaltu513
      @chaltu513 3 หลายเดือนก่อน +2

      @@Tamiri-c5u endalke inni fakkasaa duraa sifii jeedheni bizaa naafii deebiyee dhisaa jiranyee garaa fuduraa yanaa fahaa jeechanii inni turee har'aa gahee qabaa gadii naa dhisaa kanaa jeedhuu

    • @yerosanzemikayel
      @yerosanzemikayel 3 หลายเดือนก่อน +3

      anaa kanati fakatu sin jaladha jechuni sodate sistamidhan eshe fatanudhafi malle hisoba hin jalata yokinimo nurati mudi qabatu

    • @Likkee-tg5py
      @Likkee-tg5py 3 หลายเดือนก่อน +4

      Dhiiri of kadhaatani miti kadhaate Yoo Nama jaalaate iyyuu ga'ilaa Keessa Yoo galtee jijjirama baay'etuu Jira.

  • @addisalemdemissie3477
    @addisalemdemissie3477 3 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ይገርማል የአብዛኞች ወንዶች ጠባይ ነው
    ግን ከንዳልክ አልጠበኩም ነበር እንደዛ ስትንከባከባት የነበረው ለዚህ ነው
    የውጭ እድልህን የተውከው
    በሆነ ባልሆነው እሷን ፍቅር ውስጥ እንድትገባ ካደረካት በኋላ ተገለበጥክ የስራህን ይስጥክ

  • @frehiwotgurmu5373
    @frehiwotgurmu5373 3 หลายเดือนก่อน +131

    ሄሉዬ እራስሽን ግቺ ሄሉዬ አጭበርባሪ ነዉ ዉጭ መሄዱን የሰረዝኩት ላንቺ ብዬ ነዉ የሰረዝኩት ሲል አልነበረም አሁን ከየት የመየጣች ነች ስለዚህ አንቺ ቁረጭ ሄሉዬ ተይዉ አስመሳይ ነዉ ተይዉ😂😂😂😂😂😂

    • @ሰላምፍቅር-ጸ6ጠ
      @ሰላምፍቅር-ጸ6ጠ 3 หลายเดือนก่อน

      ውሸቱን ነው እያሾፈባት ነው😅😅😅😅

    • @TamenechsigaSiga
      @TamenechsigaSiga 3 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው

    • @GoogleId-i2l
      @GoogleId-i2l 3 หลายเดือนก่อน +1

      እኩ😂😂😂😂😂😂😂

    • @maymoona2094
      @maymoona2094 3 หลายเดือนก่อน +2

      የውጭ እዲል መቶለት ይቀራል መስሎሺ ነው ለቪዲወ ነውጂ

    • @Yokidans-jb1wk
      @Yokidans-jb1wk 3 หลายเดือนก่อน

      በጣም ውሸታም አስመሳይ ነው

  • @chaltochalto5200
    @chaltochalto5200 3 หลายเดือนก่อน +17

    Mee warii akka koti micayoo tunii Gara nyatee like dhugaa yeroo heduu midhamti dhiran argaa dhiraa dhugaa jalalaa itii agarsisee ama itii jijiramee 😢😢

    • @Gaani7244
      @Gaani7244 3 หลายเดือนก่อน

      😢😢

    • @ShawayeeDagifee
      @ShawayeeDagifee 3 หลายเดือนก่อน

      𝕕𝕙𝕦𝕘𝕒𝕒 𝕜𝕖𝕕𝕙𝕒𝕒 𝕣𝕒𝕓𝕚𝕚 𝕓𝕒𝕜𝕚𝕤𝕙 𝕓𝕒𝕪𝕖 𝕦𝕝𝕗𝕒𝕥𝕒𝕒

    • @BaneshSmart
      @BaneshSmart 3 หลายเดือนก่อน

      Dhugumaa waqa 😢😢

  • @AlemazeMaya
    @AlemazeMaya 3 หลายเดือนก่อน +2

    ወዶች ግን ምን ጉድ ናችሁ ኤጭ እንዳልክ ሰው በዚህ ልክ ባዴ ይቀየራል በጣም አስመሳይ ነህ እንዳልክ ፊትህ እራሱ በጣም ያስፈራል ዛሬ 😢ሄሉየ አይዞሽ ማሬ ኮስተር በይ አትለምኝው የኔ የዋህ ሄሉ የቀረብሽን ሰው ሁሉ አትመኝ ማሬ😢

  • @መፅናኛዬ
    @መፅናኛዬ 3 หลายเดือนก่อน +9

    ሄሉን አይቼ ነበር የእንዳልክ TH-cam መከታተል የጀመርኩት አሁን ደበረኝ 😒 ግን እችን ልጅ ምታስለቅሱት እረፉ ዋ ግፍ እንዳይጠራቀምባችሁ አታሳዝናችሁም 💔😭

  • @BetiBeti-yo6eg
    @BetiBeti-yo6eg 3 หลายเดือนก่อน +21

    ሄሉ ቆፍጠን በይ የምር😢

  • @myderaftehre9652
    @myderaftehre9652 3 หลายเดือนก่อน +54

    እንዳልክ በአንች ብቻ ሳይሆን በተመልካችም ጭምር ነው ያላገጠው በቃ ዋሽቶናል የውጭ እድሉን ላንች ስል ትቼዋለሁ ሲል አልነበር የእውነት በጣም ነው የሚገርመው ሄሉ በቃ አይዞሽ ጠንካራ መሆን መቻል አለብሽ በቃ ከዚ በላይ ራስሽን ዝቅ አታድርጊ ይበቃል ወደቤተሠብ ተመለሽ 😢❤

    • @zzzzmmmm9198
      @zzzzmmmm9198 3 หลายเดือนก่อน +1

      እሡምንአረገ ጎደኛየነሽነው ያላት ፊትኑ

    • @mrabdula5342
      @mrabdula5342 3 หลายเดือนก่อน +3

      ለዛችኘዋ ሲልን መሂዱን የሰረዘዉእጅ ለሂሉ ብሎአደለም ሴቀጥል እደፍቅረኛ በዜልክ መቅረቡ ጥፍተኛነዉ አዳድ ወዶች የሰዉ ልብ ሰብረዉ መሂድ ስራ አድርገዉ ይዘ ዉታል ሂሉየ አላህ ይዉንሽ በጣምነዉ የምታሳዝነዉ

    • @راشدالغيثي-ش1ط
      @راشدالغيثي-ش1ط 3 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

  • @imuugirma7179
    @imuugirma7179 3 หลายเดือนก่อน +15

    Helu ati nama garii ta’ii Abdii hin kutin Kan kee ta’ee esayu hin dhaqu jabaadhu hojjii kee hojjadhu maalitu si dhipiise dhiira wajiin waqayyoo nama akkaa gara kee sif haa keenuu 😢😢😢😢

    • @BaneshSmart
      @BaneshSmart 3 หลายเดือนก่อน

      Dhugumaa waqa 😢😢

  • @kiyaniguse-m7z
    @kiyaniguse-m7z 3 หลายเดือนก่อน +50

    አረ ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ ላይክአርጉኝ አምሮኝ ነው😢😢😢😢

    • @sisaygebre4238
      @sisaygebre4238 3 หลายเดือนก่อน

      አምሮሽ ነዉ

    • @BintNuri
      @BintNuri 3 หลายเดือนก่อน +1

      Adis negn demrugn

    • @kiyaniguse-m7z
      @kiyaniguse-m7z 3 หลายเดือนก่อน

      @@sisaygebre4238 አዎ ማማዬ💓💓

  • @RimHubi
    @RimHubi 3 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድን ልጅ ቀብሮ ነው ማመን የተሻለ ሲያገኝ ጥሎ ይሄዳል ሄሉዬ አይዞሽ እሺ አንቺ ልዬ ሴት ነሽ እንዳልክ እንዲ አይነት ሰው ነህ እውነት አስመሳይ ነህ

  • @fatumaomer7966
    @fatumaomer7966 3 หลายเดือนก่อน +455

    ተረዳትየምትሉ በላይክ❤❤

    • @YewhinVlogs21
      @YewhinVlogs21 3 หลายเดือนก่อน +5

      ደምሪኝ ❤❤

    • @DygggGihhy
      @DygggGihhy 3 หลายเดือนก่อน +30

      እዬዉልሽ ማሬ እሷ ለነገሮች ትቸኩላለች ሴት ልጅ ደሞ እረጋ ስትል ነዉ የምትከበረዉ 🙄👌

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 3 หลายเดือนก่อน +4

      ​@@DygggGihhyአይመስለኝም ይህ የስራው ቦህሪ ነው

    • @fatumaomer7966
      @fatumaomer7966 3 หลายเดือนก่อน +7

      በጣምነዉ የዴነገጥኩት ዉዴ​@@DygggGihhy

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

  • @saadaberhauno8701
    @saadaberhauno8701 3 หลายเดือนก่อน +10

    አዪ ሄሉዬ 😥😥ስታዛዝን ወይኔ ሄሉ ሁሌ ልብሽ እደተሰበረ 😭😭

    • @RozaS-l4f
      @RozaS-l4f 3 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ

  • @فاطمه-ق9ض
    @فاطمه-ق9ض 3 หลายเดือนก่อน +3

    እረ ጥረግግግ ይበል መቼም አልለምነዉምም ሆ እራሰሸ ጠብቂ ግንን ግንን ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣልል😢😢😢😢

  • @לידור-ז9ב
    @לידור-ז9ב 3 หลายเดือนก่อน +14

    እኔ ምነግርሸ ነገር ቢኖር ግ እሴት ልጂ መለመን ሳ ይሆን መለመን አለባት እራሰሸን ተቆጣጥርሸ ጀግና ተፈቃራ ሴት መሆን አለብሸ አትለፈፈጭ ታገኘሺው ውንድ ጋራ በሚድያ እየመጣሸ አታለቃቅሸብን

  • @elizabethkomiago67
    @elizabethkomiago67 3 หลายเดือนก่อน +9

    አይ ወንድ አበበ ሌላ እኔ ሌላ ብሎ ይገርማል ወር ሳይሞላ ክዶ ሄደ ሄሉዬ አይዞሽ እግዚያብሔር ካንቺ ጋር ይሁን....

  • @mita7976
    @mita7976 3 หลายเดือนก่อน

    እንዳልክ በጣም ትገርማለህ
    መጀመርያ ለምን ቀረብካት
    ሁሉም ወንድ ልቦን ሰብሮ ነው የምሄደሁ 😢
    አይዞሽ ሄሉ ደግሞሚ ለወንድ ልጅ እንድ ሰፊ አትባይ ቆፍጠን ባይ 😌

  • @ReduGeteu
    @ReduGeteu 3 หลายเดือนก่อน +5

    ሄሉዬ እስኪ ተረጋጊ እና በመልካም ነገር አውሩ አንቺም ተረጂ እስኪ እራስሽን አዳምጪ ሄሉዬ እስኪ በቀስታ ተነጋገሩ ሄሉ🙏🥰🥰የኔ ውድ ጠንካራ

  • @zhraaal4553
    @zhraaal4553 3 หลายเดือนก่อน +37

    እዳልክ በዚህ አልጠበኩህም ነበረ በጣም ታሣዝናለህ የሧን ልብ ብቻ አይደለም የሠበርከዉ የኛንም የተመልካቺንም ልብሠብረሀዋል💔💔💔💔እደዚህከምታደርጋት ወደዉጪ የጀመርከዉን ጨርሠህብትሂድ ይሻላል በጣም ታሣፍራለህ ሀሂሉየ የኔ የዋህ አላህ ያበርታሺ ዉነት የምሩከሁነ ከባድነዉ ማንጋርቢኖሮ ይሻላል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ሂሉን ጠካራሁኚ የምትሉ👍👍👍

    • @asteryegezu4065
      @asteryegezu4065 3 หลายเดือนก่อน

      የማንም ልቅምቃሚ ዝም ብለሽ ኣታውሪ በግድ ፍቅር ኣለ እንዴ በጋደኝነት የቀረባትን በግድ ውደደኝ ይህች ወራዳ ሴት ኣሰዳቢ ዝርክርክ

  • @ፍቅርLoveዩቱብ
    @ፍቅርLoveዩቱብ 3 หลายเดือนก่อน +6

    አይ እንዳልክ ታሳዝናለህ😢 እስካሁን እያታለልከን ነበር ማለት ነው😢😢😢 ላንች ብዬ ነው የቀረሁት ብለህ ሙድ ትይዛለህ😢😢😢

  • @Marta-k7r
    @Marta-k7r 3 หลายเดือนก่อน +6

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ ሄሉዬ እሄም ያልፈል በውስጥሽ ከመያዝሽ እደምታፈቅሪው መነገርሽ ጥሩ ነው እሽ ባይልሽም ሄሉዬ አይዞሽ ውድ እህቴ❤❤

  • @debubfiker
    @debubfiker 3 หลายเดือนก่อน +11

    አብሽሪ ሄሉ ላንቺ ያለው አይቀርም እራስሽ አትጉጂ ጠንከር በይ😢😢😢😢

    • @etyopin
      @etyopin 3 หลายเดือนก่อน

      💯☑👌

  • @MyLove-x8f
    @MyLove-x8f 3 หลายเดือนก่อน

    ወደ ህይወታ መምጣት አለነበረክም በእወነት እንዳዉም ናቲ ጋ ማስታረቅ ነበረብክ አሁን ግና ትልቅ ስተት ሰራክ ግርማህን ሞጎስህ ጠፋ ቀለልክ 😢😢😢
    አንቺ ደሞ ሁሌ አታልቅሽ ተመክረሽ ነበር ልብሽን ጠባቂ ልብሽን ጠብቂ ተብለሽ ነበረ ምልካም ሰው መልካም ስጦታ ከእግዚአብሔር ነው

  • @sewnetሠዉነትይቱብ
    @sewnetሠዉነትይቱብ 3 หลายเดือนก่อน +6

    ወዶች የሥራችሁን እስካሁን ነገድህባት ባለጌ አስመሣይነህ ሔሉአይዞሽ😢😢😢😢😢

  • @ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ
    @ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ 3 หลายเดือนก่อน +22

    😢😢😢😢😢አቤት ሂሉ. ስታናጂ ምናለ እደሴት ብትሆኝ ኤጪ ሁሌም ከስህተት የማትማር😢

    • @خيريال-ش6ذ
      @خيريال-ش6ذ 3 หลายเดือนก่อน +1

      እኮ አቀጥላ ደፈችን እኮ😡😡😡

    • @ShakiraShakira-f6f
      @ShakiraShakira-f6f 3 หลายเดือนก่อน

      iko betam new yemtandedw

  • @WensyAdrese
    @WensyAdrese 3 หลายเดือนก่อน

    ህሉዬ በጣም ትስዝንለች ቡነት አንድለክ አሄን ክሰበክ ልመን አቅርብካት የዝን ይሀል ትፍትኛ ነክ ሁሉ በጣም ትግድትለች 😢😢😢😢😢

  • @HelenTechlo
    @HelenTechlo 3 หลายเดือนก่อน +12

    ሁሌም እኮ ቢሆን ውንድ እና ሴት ንፁ ጎድኛ መሆን እይችልም ወይ መጀመርያ ባልቀረብሀት ስታሳዝን የውነት ፍቅር ይዞታል

  • @ZentTeshome
    @ZentTeshome 3 หลายเดือนก่อน +64

    የሚመካ ቢኖር በእግዛብሔር ይመካ ሰው ካቱ አዝናለሁ 😢😢😢

    • @TiruworkBokan
      @TiruworkBokan 3 หลายเดือนก่อน

      እዉነት የዘዝነል ከንቱ😂

    • @Laila-w4y
      @Laila-w4y 3 หลายเดือนก่อน

      አውነት ነው 🙏🙏🙏

    • @AdanechAwel
      @AdanechAwel 3 หลายเดือนก่อน

      Wentesh new gata abezto yebarkhesh. Gadeqa mehon lk alew. Bezi lek. Demo hulum yerasu heywet alew edat. Gadeqaya new eyalsh alenbr eda fonka gebat edat❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅😅

    • @EsEs-ih6jo
      @EsEs-ih6jo 3 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው

    • @hhfhfhj4432
      @hhfhfhj4432 3 หลายเดือนก่อน

      Betam sew kahdi new fatri gn👏

  • @sambys4690
    @sambys4690 3 หลายเดือนก่อน

    ሄሉየ የኔውድ ፍቅርእኮ ስትታደይነው እጅ ስለታገልሽ አይደለም አይዞሽ በርች ማፍቀርመታደልነው አፍቃሪልብስላለሽ አይዞሽ ሂዎት ይቀጥላን እሱንም ክፉነገር ተናግሮሽ እሱም ሂሊናዎን ከሚያቆሽሽ አችም ክብርሽን ሴትነትሽን ከምታጭ በራስሽ እየወደድሽውቢሆንቻይው እኳንከናትሽ ጋ በገርቤትሁነሽ እኛበስደት ሁሉንአጥተንእኖርነው አይዞሽ ❤❤

  • @alemina2775
    @alemina2775 3 หลายเดือนก่อน +8

    ወይጉድ በዚች ብድራይ የትይቀረው ፈጣሪ ብቻነው 😥😥ስታዛዝን በማርያም

  • @bezayetube
    @bezayetube 3 หลายเดือนก่อน +12

    ሄሉ ግን ደና ነሽ?? ፍቅር በግድ ነውንዴ እሱኮ ካናዳ ቀረው ያለው ቪው ለማግኘት ነበር አለቀ እያለቀስሽ እኛንም አታሳቂን 🤨

  • @Nati-c8r
    @Nati-c8r 3 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ ሄሉ የተሻለ ይመጣል አንተ እንዳልክ ተብዮ ልጅቱዋን ልቡዋን ስብርክ ምትሄደው😢😢

  • @Hiwitub
    @Hiwitub 3 หลายเดือนก่อน +15

    እሱኮ ትክክል ነው ሣይፈልጋት አግብቶ ቡሃላ ከሚፀፅተው አሁን ቢለያዩ ይሻላል😮😢

    • @cutepink1706
      @cutepink1706 3 หลายเดือนก่อน +2

      ተፊቱ ለምን ቀረባት ለምንስ ፍቅረኛየልኝም አለ ወንዶች ሲፈቅሯቸው አይቻሉም

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 3 หลายเดือนก่อน +65

    እኔ ግን በወንዶች ይቶበር አፍራለሁ ለምንድ ነው ሴትን ልጅ የምትነግዱባት አይደብርም ፍቅረኛሞች ካልሆናችሁ አብራችሁ አትስሩ ትጎዳላችሁ

    • @RozaS-l4f
      @RozaS-l4f 3 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ