ምሽት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 8

  • @YejibochMenga
    @YejibochMenga 13 วันที่ผ่านมา +3

    ስንቶቻችን እናውቅ ይሆን የኢትዮጵያን ባንድራ እቴጌ ተዋበች እንዳሰሯት?
    206ኛ የልደት በአላቸው ዛሬ ጥር 6 ቀን የሚከበረው የኮሶ ሻጯ ልጅ፣ ታላቁ ንጉስ አጼ ቴወድሮስ (መይሳው ካሳ) ድራስጌ ማርያም ላይ ቅብአ ቅዱስ ተቀብተው ሊነግሱ ሲሉ ባለቤታቸውን እቴጌ ተዋበችን "አሁን ስነግስ ለህዝቤ በምን ቃል ልገባለት ተዋበች..?""ብለው አማከሯቸው፡፡ እቴጌዋም የሶስት ቀለማት ጥለቶችን መርጠው በሸማኔ አሰሩላቸው፡፡ ቃልም ገቡ፡፡ የተገባውም ቃል ራስን አስልፎ እስከመስጠት ድረስ ተከበረ፡፡ ይህ እውነታ የማይዋጥላቸው ታሪክየለሾች አ.ረ.መ..ኔ...ው አብይ አህመድና መንጋው ይህንን ይክ..ዳሉ፡፡ የራሳቸው ታሪክ የላቸውማ!!!

  • @BayeYohannes
    @BayeYohannes 13 วันที่ผ่านมา +1

    ኮከብ ያለበትን ባንዲራ አታሳዩን ደማችን ይፈላል።

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 13 วันที่ผ่านมา

    ዛሬእየታለፈያለንበትንቀናብለዉቢያዩምንያህልያዝኑከፍብሎየማሰብንህሊናወገንንመታደገንዘመንንእንድንዋጅእንስራ

  • @BayeYohannes
    @BayeYohannes 13 วันที่ผ่านมา

    ገና ዛሬ ጥሩ ዜና አቀረባችሁ።

  • @TaddyTaddy-o8s
    @TaddyTaddy-o8s 13 วันที่ผ่านมา +1

    አሚኮ የገዳይ ቡድኖች ሚዲያ ነው