በመዋሸታችን ብዙ ዋጋ ከፍያለሁ😭 ከሶፊ ጋር ኒካ አላሰርንም /ቶፊቅ መልስ ሰጠ 🙏🙏

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 3.9K

  • @ZuzuMohamed-kt2ir
    @ZuzuMohamed-kt2ir หลายเดือนก่อน +825

    በሰራችሁት ስህተት ሰውን ሳይሆን የፈጠራችሁን አሏህን ይቅርታ ጠይቁ የምትሉ በላይክ አሳዩ🙏🥺

    • @FathimaBh-w8e
      @FathimaBh-w8e หลายเดือนก่อน +2

      በትክክል😢😢😢🎉🎉🎉

    • @woyay2095
      @woyay2095 หลายเดือนก่อน +3

      ሳህ

    • @KubraIbrahim-cz1vc
      @KubraIbrahim-cz1vc หลายเดือนก่อน +1

      Betikikl

    • @lailaesmen3557
      @lailaesmen3557 หลายเดือนก่อน +2

      ሰህ

    • @አልሀምዱልለህ
      @አልሀምዱልለህ หลายเดือนก่อน +1

      ሲጀመር የፈጠረውን ረስቶ አይዴል ዲበር ተለለፈ የለው

  • @ትላትዛሬአደለም
    @ትላትዛሬአደለም หลายเดือนก่อน +437

    ዝሙትን አትስሩት ሳይሆን አትቅረቡት ነው የተባልነው ❌❌
    ያለ ኒካህ 🚫🚫❌❌
    ዝሙት ❌🚫❌

    • @Zehara9
      @Zehara9 หลายเดือนก่อน +4

      ደምሪኝ ማሬ

    • @وللن-ت7ص
      @وللن-ت7ص หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤🎉🎉

    • @JainobKsa
      @JainobKsa หลายเดือนก่อน +6

      አረላይክ የሚገባው ኮመንት ብችል ሚሊንግዜ አደርግሽ ነበር 🥰🥰

    • @FoziMyወሎ
      @FoziMyወሎ หลายเดือนก่อน +6

      ሱረቱል ኢሰራ አቀፅ 32 😢ያለውን የቁረአን አይ ሳሰታውሰ ያረቢ የውመልቂያማ በዝሙት ግንኙነት የሚፈሰውንፈሳሺ የውመልቂያማ የጠ ጡታል

    • @JainobKsa
      @JainobKsa หลายเดือนก่อน +4

      @@FoziMyወሎ ግማታቸውስ ብትይ😷😷😷 ካልቶበቱ አላህን አልቅሰው ማረን እደማለት እዚህ ምንም የማይጎዳውን ደካማፍጡር የሰውን ልጂ ይቅርታ ይላል😳😳

  • @temimatemima3730
    @temimatemima3730 หลายเดือนก่อน +31

    እሷ ስላንተ አንድም ቃል አትናገር ዉሻ ነህ ሴት ልጅ የምታስለክስ ሶፊዬ የኔ ቆንጆ አላህ ካንተ የበለጠ ይሰጣታል ❤❤

    • @Khadija-rp2sy
      @Khadija-rp2sy หลายเดือนก่อน

      እንሻአላህ አልቅሳ አትቀርም አተማ አሁላይ ኸደላይ እየሸናህነዉ

  • @emutube345
    @emutube345 หลายเดือนก่อน +1421

    ጉድ መጣ ሲጀመር አለኒካ የለዉም በረካ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ 🥺🥺

    • @Hekma-sk2it
      @Hekma-sk2it หลายเดือนก่อน +2

      ,ስህ👍👍👍👍👍

    • @Samira123-vq2iw
      @Samira123-vq2iw หลายเดือนก่อน +1

      😮😮😮😮😮😮😮😮

    • @birqisaatube7500
      @birqisaatube7500 หลายเดือนก่อน +1

      Sah

    • @እሙ-ቨ1ለ
      @እሙ-ቨ1ለ หลายเดือนก่อน +2

      እና አሁን መለመሆን አሳችሀን

    • @Zsoso2022
      @Zsoso2022 หลายเดือนก่อน +1

      ሳህ ወላ ☝️

  • @jamelajamela8036
    @jamelajamela8036 หลายเดือนก่อน +645

    አላህን ይቅርታ ጠይቅ ወንድሜ የሰውን ልጂ ምን ይቅርታ ትጠይቃለህ ኒካ አድርገናን ብላችሁ የዋሻችሁት አላህን ነው የምትሉ ላይክ

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry หลายเดือนก่อน +3

      በትክክል

    • @እሙሲድራ
      @እሙሲድራ หลายเดือนก่อน +3

      እኮ አላህን ይቅርታ ጠይቅ. ሰውን ሳይሆን ለሃራም. ግንኙነት. ነወወ እዴ እሶም ስትናኮር የነበርወወ አላህ እኮንም ከአራም ፍቅር አላያያአችሁ.

    • @سَيَجْعَلُٱللهُبَعْدَعُسْرٍيُ
      @سَيَجْعَلُٱللهُبَعْدَعُسْرٍيُ หลายเดือนก่อน +5

      እንዴዉግንወሏሂ ለነሱኔተሸማቀቅኩ በዚናእየተጨማለቁ ቢሞቱን የኖሩትሂወት ሰላምሰቷቸዉነዉ የአሏህ የሁላችንምአህዋል ይለያያልአላህዬአደራክንከሀራምጠብቀክለሀላልክ አብቃኝ አላህአላህይላልዴ ሲጨማለቅ ቆይቶ አናንተንማ ዘቅዝቆመግረፍነበር ምድረርካሾች

    • @HdXh-lr5ut
      @HdXh-lr5ut หลายเดือนก่อน +3

      እኮ ልጁ ሲጀመር አብዶል ብር አስክሮታል እሚሰራውንም አያቅ

    • @kamiliamohammed908
      @kamiliamohammed908 หลายเดือนก่อน +3

      አተም እሧም አላህን ይቅርታጠይቁ። አትጨማለቁብን እደት ሙስሊምሁኖ ካለኒካ በብሮይኖራል? አኡዙቢላሂ

  • @rehimaHussen-mm2lj
    @rehimaHussen-mm2lj หลายเดือนก่อน +65

    ሴት ልጅ ክብሯን ካወረደች እና ለዚና ቤታ ከሰጠች መቸም ቢሆን መጨረሻው አያምርም እህቶቸ ክብር ለራሳችን

    • @Rahma-w5n8o
      @Rahma-w5n8o หลายเดือนก่อน +2

      ሳህ ከአላህ እርቆ ደስታ የለም

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 หลายเดือนก่อน +281

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

    • @HayatZxc
      @HayatZxc หลายเดือนก่อน +2

      صلى الله عليه وسلم

    • @ZuzuHusan
      @ZuzuHusan หลายเดือนก่อน +2

      ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም😢😢😢

    • @MominaMomina88
      @MominaMomina88 หลายเดือนก่อน +2

      ሱለላህአለይሂ ወሰለም❤

    • @Nebu15
      @Nebu15 หลายเดือนก่อน

      @@ateeakapptube5393 ሰ አ.ወ🥰🥰🥰🥰

    • @Salha-sn7wy
      @Salha-sn7wy หลายเดือนก่อน +1

      S.a.w s.a.w❤❤❤

  • @mebrat_media
    @mebrat_media หลายเดือนก่อน +416

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ነብዩ ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም👍😥

  • @hawamohammed6879
    @hawamohammed6879 หลายเดือนก่อน +18

    እና እስዋን ማሸማቀቅህ ነው ኒካህ ባለማሰራችሁ እራስህንም እያዋርድክ ነው እርግጠኛ ነኝ በሌላ ለመቀየር የስዋን ስም ለማጠልሸት ነው ገልቱ ለሴት ልጂ ክብር ይኑርህ

    • @zahralama8064
      @zahralama8064 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል

    • @3rtuuuRtyujji
      @3rtuuuRtyujji หลายเดือนก่อน +2

      በትትክክል

    • @ae7936
      @ae7936 หลายเดือนก่อน +2

      እውነት ነው ብልግና ነው የምትሰራው ስርን አታፍርም እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ

  • @MekiWelo
    @MekiWelo หลายเดือนก่อน +340

    ዝም ያለ ነጃወጣ አሉ የኛ ነቢይ❤❤

    • @mdali-jc3jz
      @mdali-jc3jz หลายเดือนก่อน +1

      Saw❤

    • @Rahima-pf3uy
      @Rahima-pf3uy หลายเดือนก่อน +4

      ሱለላሁአለሂወሰለም

    • @AminamuhiMuhi
      @AminamuhiMuhi หลายเดือนก่อน

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @ZiadaMohammad
      @ZiadaMohammad หลายเดือนก่อน

      صلى الله عليه وسلم❤❤

    • @አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ
      @አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ หลายเดือนก่อน

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤🎉🎉

  • @zedusman
    @zedusman หลายเดือนก่อน +513

    ያለ ኒካ የለዉም በረካ ሲጀመር ሴቶቺዬ ተስፋ ቁረጡ ዉነተኛ ፍቅር ከዚህ ምድር በሞት ተለይቷል😢

    • @ሀዩነኝ-ቨ4ተ
      @ሀዩነኝ-ቨ4ተ หลายเดือนก่อน +8

      ኢ ወላ ብቸኛቴ በጣም ነው ምወደዉ❤❤❤❤።

    • @rabiyahasen8624
      @rabiyahasen8624 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክክል

    • @ፋጦኑርየ
      @ፋጦኑርየ หลายเดือนก่อน +2

      ነ ወ ል ክ ነሺ

    • @nebattt
      @nebattt หลายเดือนก่อน

      yimechishi

    • @Pnice-uq3gs
      @Pnice-uq3gs หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

  • @cequa4067
    @cequa4067 หลายเดือนก่อน +8

    ወይ ቅሌት ወይ ውርደት ቶፊቅ አላህ ልቦና ይስጥህ እፈር

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 หลายเดือนก่อน +269

    ሴቶችየ ከጋብቻ በፊት ከወንድ ጋራ አብራችሁ አትሁኑ እንደማስቲካ ነው አኚከዉ የሚተፉን ከሶፉ ተማሩ ወንድ የሚአከብራች ክብራችሁን ስጠብቁ ነው

    • @amenaasd3118
      @amenaasd3118 หลายเดือนก่อน +4

      በትክክል ብለሺዋል እኔ አርፍጀ ነበር የገባኝ

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 หลายเดือนก่อน +5

      በጣም ሴት ልጅ ለራሷ ና ለቤተሰቧ ክብር ካልሰጠች ማንም አያከብራትም መሸጋገረያ ድልድይ ነው የሚያደርኅት

  • @እራህማየጃማዋቲዪብደምሩኚ
    @እራህማየጃማዋቲዪብደምሩኚ หลายเดือนก่อน +234

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛነብይ ሱለላሁአለይሂወሰለም❤❤❤❤❤❤❤

    • @mdali-jc3jz
      @mdali-jc3jz หลายเดือนก่อน +1

      Saw❤

    • @الحَمْدُِلله-ح6ح6ي
      @الحَمْدُِلله-ح6ح6ي หลายเดือนก่อน +2

      ሰለላህ አለይ ወሰለም😢😢😢

    • @GarbittiiRabbii
      @GarbittiiRabbii หลายเดือนก่อน

      صل الله عليه وســـــــــــــــلم

    • @Maafiimuhammed
      @Maafiimuhammed หลายเดือนก่อน

      salallaahu aleyhi wesellem

    • @نواف-ص5ل3ص
      @نواف-ص5ل3ص หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ktube8920
    @ktube8920 หลายเดือนก่อน +1

    የአላህ መልእክተኛ ምን ይላሉ መሠለህ የኔ ኡመቶች ወንጀላቸው እንዳለ ይማራል ይፋ የሚወጣው ሲቀር ብለዋል ስለዚህ ወንጀልህን ደብቅ ወንድሜ አላህ መሀሪ ነው ወንጀልህን አታውራ

  • @zeynebendris
    @zeynebendris หลายเดือนก่อน +104

    ደስ የሚለው መጨረሻላይ ቶፊቅ እውነቱን ተናግሮ ይቅርታ ይጠይቃል እደሌላው በውሸት አይቀጥልም ግን ቶፊቅ ታረቁና በሀላል ኑሩ ሶፊያ ጥሩ ልጅ ናት እሷ ስላንተ ምንም መጥፎ ነገር ሚዲያ ላይ አላወራችም ለምቀኛ በር አትክፈቱ

    • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
      @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ หลายเดือนก่อน +9

      ቅን ልብ አለሽ በትክክል አላህ ሀላል ያድርጋቸዉ

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ሁለቱም አሳዘኑኝ በቅርብ ያሉ ኅደኞቻቸው ቢያስታርቋቸውና ችግራቸውን ተነጋግረው ኒካህ አድርገው በሀላል ቢኖሩ ደስ ይላል

    • @ሙናA
      @ሙናA หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ ውደ ቤተሰብ እንሁን

    • @መይሙናተንታአጅባርyouTube
      @መይሙናተንታአጅባርyouTube หลายเดือนก่อน +7

      ኧረባክሽ ወርደቱን ነዉ ባደባባይ ያወጣዉ ይቅርታ ለአላህ እጅ ለኛ አይገባም ይልቁንም አዋረደን አላህ ሂድያ ይስጣቸዉ አላህ የሸፈነላቸዉን ወንጀል አዉቶ ነዉሩን ወንጀሉን ስለነገረን ነዉ ያመሰገንሽዉ ይሄ አሁን የሚነገር ነዉ አላህ ይስቱር በስ

    • @መይሙናተንታአጅባርyouTube
      @መይሙናተንታአጅባርyouTube หลายเดือนก่อน +4

      ኧረባክሽ ወርደቱን ነዉ ባደባባይ ያወጣዉ ይቅርታ ለአላህ እጅ ለኛ አይገባም ይልቁንም አዋረደን አላህ ሂድያ ይስጣቸዉ አላህ የሸፈነላቸዉን ወንጀል አዉቶ ነዉሩን ወንጀሉን ስለነገረን ነዉ ያመሰገንሽዉ ይሄ አሁን የሚነገር ነዉ አላህ ይስቱር በስ

  • @zuzutubi3777
    @zuzutubi3777 หลายเดือนก่อน +135

    ልጅ ቶፊቅ የንታ ስራ አንድም ቀን አይጥመኝም አሁን ግን ኤሄን ዉሪደትህ ለአለህ በድብቅ ነግረህ አልቅሰህ ተውበት መጠያቅ ሲገበህ በደባባይ ዝሞተኛ ነኝ እየልክ መጠህ የልጅቱን ክብር መውሰድ ከብር ይበልጠል አሁንም ወደጌታህ ተመለስ ትልቅ ወንጀል ነዉ የተዋቹት አሁን ተውበት አድርጉ አለህ ለተፀፃቾቹ መሀር ነዉ ምትሉ ደሚሩኝ

    • @SakmohammadSak
      @SakmohammadSak หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል አላህ ይጠብቀን 😭😭😭

    • @sadahussen620
      @sadahussen620 หลายเดือนก่อน

      ሳህ የራሱን ነውር ባደባባይ አወጣው ቱ

    • @Aaaa-td5nw
      @Aaaa-td5nw หลายเดือนก่อน

      😂😂😂ታድያ አምስት ስድስት ማግባትሳ የአክስት ልጆ እህት ወንድም ማለት አደለም

    • @rozahassan8871
      @rozahassan8871 หลายเดือนก่อน

      እሶደሞ አባተመርቆነው የሰጠህ ብላመልስ ሰጠች ማንኛወቹን እንመን🤔

    • @zuzutubi3777
      @zuzutubi3777 หลายเดือนก่อน +1

      @@rozahassan8871 ልጅ ግልፅ ነዉ ጅለ ጅል ማሆኑ

  • @muketarmahamed
    @muketarmahamed หลายเดือนก่อน +2

    ቶፊቅ ለወጣቱ ምን እየነገርከዉ ነዉ እስከዛሬ ሁሉ ዙሙት ላይ ነበርኩ ነዉ ምትለዉ ኢናሊላሂ ወኢና ኢለሂ ራጂኡን በሚድያ ኢሄን ትናገራለህ እሷ ሴት ናት ኣንተነህ ንካ ምታረግላት እሳሷ አይደለችም ወንጀሉ ያንተ ነዉ አንተግ ወነጀሉ የሷ መስሎህ ነዉ የምታወራዉ ከቻልክ ወደ ዲንህ ተመለስ አለህንፍራ ።

  • @SonySony-b1w
    @SonySony-b1w หลายเดือนก่อน +136

    ያለኒካ አብሮ መኖራ ከሙስልም የማይጠበቅ ነገር ይከብዳል ወላ ሄወታችሁ አላመረዉ ለዚያ ነዉ የምትል እደኔ 👍👍👍👍👍

    • @fhgdgjf5573
      @fhgdgjf5573 หลายเดือนก่อน +3

      ግንኮ አትመኑ አውቀው ተመካክረው ሊሆን ይችላል እኔ በራሴ አላመንኩም!!😂😂😊

  • @AbdurohmanAli-rl4lz
    @AbdurohmanAli-rl4lz หลายเดือนก่อน +86

    ለምን ሚድያ ላይ መውጣት አስፈለገ ሰገጤ ቢያንስ እንደሙስሊም ይሄ ወሬ ተብሎ አይወራም እንኳን አብርሀት የቆየሀት ልጅ ጋ ቀርቶ የወንድሙን ነውር የደበቀ አላህ የሱንም ወንጀል ይደብቅለታል ብለዋል ሰ አ ወ

    • @ebrahimmekonen-p2p
      @ebrahimmekonen-p2p หลายเดือนก่อน +2

      እራስህ ሰገጤ ዋይ ምን አሳደበክ ያንተ መሳደብ የተፈቀደነውእዴ?

    • @ZdBaba-sj2kp
      @ZdBaba-sj2kp หลายเดือนก่อน

      ዝም በይ ታዳ በሚድያ ዝሞት ያወራል እንዴ በሶፊያም በቶፊቅም አይፈረድም ባለጌ የሁለታቸው ቤተሰቦቻቸው ናቸው ቢያስ በስልክም አውርተው ንካ ማሰር ነበረባቸው በኛ ሀገር አንድ ሴት ቀን ተያይዘው ከሄዱ ማታው ንካ ይታሰራል አንድ ቀን ንካ ሳያስሩ አያድሩም ​@@ebrahimmekonen-p2p

    • @fatumayusof1652
      @fatumayusof1652 หลายเดือนก่อน +4

      ሰገጤ ያሰዋል ሀይዋንው ምን ፈልጉነው ዝሙት ሰራሂ ብሉ በማዳያ ማውጣት እሰይብጎበዝ እንበለው ወጀለኝ ነው መግረፍ አለበት አላህ

    • @nurumohamed8523
      @nurumohamed8523 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @wollokocha
      @wollokocha หลายเดือนก่อน

      Dedeb wshetam newa mech yafrna
      .sew endet bewshet yemeta genzeb ytmewal tu

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf หลายเดือนก่อน +4

    ባዶ እደሆነች ሲገባህ ነው ገዘብ እና ወርቅ እዴሌላት ሲገባህ አባረርካት የኔ ሚስኪን አይዞሽ ሶፊዬ ትበልጭዋለሽ አትዘበራርቅብን እባክህ

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r หลายเดือนก่อน +1

      የምር አዎ😢😢😢😢

  • @umemuhammad1752
    @umemuhammad1752 หลายเดือนก่อน +103

    ግንኮ ወንድሜ ሙስሊም ፍቅረኛ አይዝም ሚስት ነው የሚያገባው አላህ ይቅር ይበለህ ወንድሜ

    • @Zehara9
      @Zehara9 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ሀቢብቲ❤

    • @jamilaEnderis-qd9dg
      @jamilaEnderis-qd9dg หลายเดือนก่อน

      ነዪ እንደማመር​@@Zehara9

  • @hihihihi8372
    @hihihihi8372 หลายเดือนก่อน +415

    ሲጀመር አንተ ካለፈ የማትማር ድጋይነህ ነህ😢😢😢 ክብር የለህም ለሴት ልጅ የምትሉ👍👌👌

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 หลายเดือนก่อน +13

      እሱ ምን ያድርግ ትልቁን ጥፋት ያጠፋችው እሷ ናትጅ ያለኒካ እራሷንና ቤተሰቧን ሳታከብር ሒዳ የተለጠፋችው

    • @medinaasefaasefa7990
      @medinaasefaasefa7990 หลายเดือนก่อน +1

      አወ ወላሂ

    • @medinaasefaasefa7990
      @medinaasefaasefa7990 หลายเดือนก่อน +2

      በግ ነክ ሢጀመረ

    • @Zdweloyewa
      @Zdweloyewa หลายเดือนก่อน +3

      ምክንያታቸው ምንድን ነው ታዳ ግልፅ አያደርጉም የመለያየታችን ምክንያት ይሄ ነው ለምን አይሉም

    • @halimetr533-od8qw
      @halimetr533-od8qw หลายเดือนก่อน +8

      ዝብሎ ነገርነዉ ሙሥሊም አይመሥለኚም ሁለገብ ነዉ

  • @HayatSeid-xp7oe
    @HayatSeid-xp7oe หลายเดือนก่อน +22

    ወንጀሉን በአደባባይ የሚናገር ሰው ሲቀር ይቅር እላቸዋለሁ ብሎናል ጌታችን
    አላህን ፍራ የሰራኸውን መጥፎ ነገር አታውራ

  • @Geni810
    @Geni810 หลายเดือนก่อน +110

    ሁላቺሁም ቅድሚያ ቤተሰብ አስተዋዉቁ የስደት አህቶቼ ተጠንቀቁ 😢😢ወንድ አምናቺሁ ሀገር አትግቡ 🥹

    • @ስአዳየሱፍ
      @ስአዳየሱፍ หลายเดือนก่อน

      ሳህ😢🥺🥺

    • @Madeena-in4cl
      @Madeena-in4cl หลายเดือนก่อน +1

      አረዉነት

    • @Zix-de2ni
      @Zix-de2ni หลายเดือนก่อน

      አላህ ይስጥልን ወድሜ ለምክርህ አላህ ከፈቀደው ውጭ ሁሉም ነገር በረካ የለውም

  • @feke2tube
    @feke2tube หลายเดือนก่อน +66

    ጉድድድድድድድድድድ ያለ ኒካ የለውም በረካ ላይክ ግጩ አላህ ይቅር ይበላቹ 😢😢😢

    • @Zehara9
      @Zehara9 หลายเดือนก่อน

      እህት ደምሪኝ

  • @AwelahmedSeid-j7y
    @AwelahmedSeid-j7y 26 วันที่ผ่านมา

    ምን አገባን እትነግሩን አላህን ፉሩ
    ምን የሚሉት ነው ተፋቱ ተጋቡ ሁሉም
    የራሱ ቦታ አለው እኛ ቃዲ አደለንም ሀዲስ እያሰተላለፉክ መሰለህ እጅህን ዘርጋ ዱአ አርግ አለቀ ምን እድንላቹህ ነው አይብ ነው እደዝህ አርጋው ነው
    እደዝህ አረጎ ነው ምንድ ነው
    መልክቱ አላህ ፉሩ

  • @HikmaHikma-rz2ij
    @HikmaHikma-rz2ij หลายเดือนก่อน +93

    ተጠጥታችሁ ሰውን ሳይሆን አላህን ጠይቃችሁ ኒካ አስራችሁ አብራችሁ ኑሩ አላህ መሀሪ ጌታ ነው አልሀምዱሊላሂ

    • @Zehara9
      @Zehara9 หลายเดือนก่อน

      እህቴ ደምሪኝ

    • @HikmaHikma-rz2ij
      @HikmaHikma-rz2ij หลายเดือนก่อน +1

      @@Zehara9 እሽ ውዴ

    • @ሐበሻን
      @ሐበሻን หลายเดือนก่อน

      ​@@Zehara9እኔንም ደምሪኝ❤

  • @sherefa3188
    @sherefa3188 หลายเดือนก่อน +56

    እኔ ሚገርመኝ አባት እናት ቤተሰው የሞትን እስኪመስል ስቅስቅ ብለው አልቅሰው ሸኝተውን የወጣንበት ቤት ሳንመለስ በዛ ላይ ያለኒኳህ ኧረ ወገን ወዴት እየሄድን ነው የምትቮስቱት ቪድዮ ያስተምራል ወይ ብላቹሁ አስቡ ሲጀመር ቤተሰቦቿ ያላከበረች ሴት እሱም አያከብራትም አሏህ ልቦና ይስጠን ቶፊቅ የእህትነት ምክር ቢሆንልኝ እውነት ፍቅር ካገናኛቹሁ ሰው ሆኖ ማይሳሳት የለም እና ተቀራርባቹሁ ቤተሰቦቻቹም አቀራርባቹሁ ታረቁና ኒካህ አስራቹሁ አንድ ላይ ኑሩ ሴትን አያከብርም እሱ የተከበረ ቢሆን እንጂ ብለዋል ውዱ ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌹🌹🌹

    • @AmenhMuhamd
      @AmenhMuhamd หลายเดือนก่อน

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤

    • @LubabaAhmed-w1z
      @LubabaAhmed-w1z หลายเดือนก่อน

      ሡለሏአሊወሠለም❤

  • @kidmialetewhid
    @kidmialetewhid หลายเดือนก่อน +1

    ላኢላሃ ኢለሏህ አላህ የደበቀልህን አይብህን መጥተህ ዘረገፍከው አላህ ይምራህ . አሁን ገንዘቧን በልቶ ተለያዩ መባሉ መወቀሱ ነው አይደል የቆጨህ ሱብሃን አላህ ወየው አፈርኩ
    ወላተቅረቡ ዚና ኢነሁ ፋሂሸተው ወሳአ ሰቢላ .
    ያረቢ ስትርክን

  • @samutube8551
    @samutube8551 หลายเดือนก่อน +246

    ያረብ አንተ ከማይሆነኝ ሰው ጋር ነብሴን እንዳታስተሳስራት ሴት ክብሯን ዝቅ ካረገችለት ወንድ ልጂ ለቁም ነገር መፈለጉን ያቆማል ተጠቀቁ እህቶቸ

  • @HayatHayat-st9ed
    @HayatHayat-st9ed หลายเดือนก่อน +84

    ሱቡሀን አላህ አላህ አክበር አለ ኒካሀ ዚና ላይ ስንት አመት ያረቢ 🥺🥺🥺🤲🤲🤲

  • @rehmabu5255
    @rehmabu5255 หลายเดือนก่อน +6

    አረ አላህ ጡሩአርጎይዞሀል በዚህ ወጀልህ የምትሉ በላይክአሳዩኝ ይከፉኛልአላለም ኢጭጭጭ

  • @HadiyaKasawu
    @HadiyaKasawu หลายเดือนก่อน +53

    ላሀዉለዉላ ቁወተ ኢለ ቢላህ በሜዳላይ ዜና የሚሰራበት ዘመን አላህየ ወጀሌን ደብቅልኝ ጌታየ እደዚህ ከመዝቀጥ ባተ እጠብቃለሁ አተልጅ አሏህን ፍራ ወጀልን ባደባባይ ጭራሽ አሏህ አያያዙ ብርቱነዉ

    • @khadijahuseen5320
      @khadijahuseen5320 หลายเดือนก่อน

      ያለኒካ ከሆነ አብረው የኖሩ ከባድ ነገር😢😢😢😢😢

    • @LubabaNuru-r3k
      @LubabaNuru-r3k หลายเดือนก่อน +2

      አኡዙቢላሒ ሚነሸይጧን እሮጅም ምናይነት ጊዜ ላይ ደረስን ያለ ኒካህ አንድ አመት አላህየ አንተ መጨረሻዬን አሳምርልኝ

    • @ሀዋ-የ1ሰ
      @ሀዋ-የ1ሰ หลายเดือนก่อน

      አሚን

    • @Semir71166
      @Semir71166 หลายเดือนก่อน

      እሱ ላዉራው እኔ አፈርኩ

  • @LaylaNasry
    @LaylaNasry หลายเดือนก่อน +33

    🌸ፍቅር በትክክለኛዉ በር ወደ ልብ ካልገባ ጊዜ ጠብቆ ይወጣል ትክክለኛዉን የልብ በር መክፈት የሚችለዉ ቁልፍ ደግሞ ኒካህ ነዉ💍✅

    • @woyay2095
      @woyay2095 หลายเดือนก่อน

      ሳህ

  • @sarahmohammed6895
    @sarahmohammed6895 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞህ ወድም ለሰው ቡዙውም አትጨነቅ ሁሉንም ነገር ለአምላክህ ስጠውማንም ደስተኛ አይደለንም ሁላችንምቁስል አለብን እና እደዛነው አይዞህ አትሳቀቅ በርታ😢

    • @saneyadeltata1978
      @saneyadeltata1978 หลายเดือนก่อน

      አይበልም በዚ ልክ አላሀን አምፆ በይሰቀቅ ነበር ከዚ በላይ ጥፈት ምን አላ

  • @Um_Abdellah
    @Um_Abdellah หลายเดือนก่อน +51

    *የሚገርመው ያንተ ወንጀል ብቻ ሳይሆን* *የሚከታተለውም ህዝብ ነው ያው ባለ ማወቅ ነው ውነትህን ከሆነ*
    *የተውበት መስፈርቱ 3 ናቸው*
    *በአሏህ እና በባሪያው መካከል የተሰራ ወንጀል*
    *1.✅ በሰሩት ወንጀል መፀፀት ነው*
    *2,✅የሚሰሩትን ወንጀል ሙሉ በሙሉ ማቆም ነው*
    *3,✅በሰሩት ወንጀል መፀፀት ነው*

    • @አለምነኝወለዮዋ
      @አለምነኝወለዮዋ หลายเดือนก่อน +2

      ማነው የማያውቀው
      ይህ የግደለሽነት ጥግ ነው
      እንኳን ስደትያዬ ያላዬ ሙስሊም ያውቃል
      አንድ ጊዜ ስተት ይሰራል ቋሚ ግን ላ ሲጀመር ጓደኞቹ ካፊሮች ማን ይመክረዋል

    • @Um_Abdellah
      @Um_Abdellah หลายเดือนก่อน

      ​@@አለምነኝወለዮዋ
      ከባድነው እኔ ይሄን አየሁ እንጂ ሀቂቃ አልከታተላቸውም በሌላ ሲወራ ሰምቸ ነው የመጣሁት ዲን አዊ ነገር የሌለበት ተቀምጠን ግዜያችንን አንግደል ወቅትን ማባከን ከሞት ይከፋል ብለዋል ኢማም ኢብኑልቀይም ስለዚህ አሏህን እንፍራ💧

  • @Hajira.33
    @Hajira.33 หลายเดือนก่อน +37

    اللهم يا مقلب القلوب ثبت قلوبنا على دينك😢يارب
    መጨረሻችንን ያሳምርልን በስ ሰው ባደባባይ እንደት ወንጀሉን ያባዛል

  • @SisoSiso-d8h
    @SisoSiso-d8h หลายเดือนก่อน +1

    አይዞህ ቶፊቅየ ሠውሁሉ የሚያዛርቡት ምንም ሣያቁነው ይህነገር ሁለታቺሁ ታቃላቺሁ ሌላውምናገባቸው

  • @SusuHussen-x3d
    @SusuHussen-x3d หลายเดือนก่อน +62

    ዝሙት ትልቅ ወንጀል ነው እንደ መልካም ሰራ ያለ ኒካህ ነበርን ይባላል😢 በሉ ሁለታችሁም ወደ አላህ በተውበት ተመለሱ😢

    • @Zehara9
      @Zehara9 หลายเดือนก่อน

      ሱሱየ ደምሪኝ

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ หลายเดือนก่อน +29

    ሱበሀን አላህ
    አልሀምዱሊላ
    አላህ አክበር

  • @Fatema-fx4fk
    @Fatema-fx4fk หลายเดือนก่อน +1

    እደው ኒካ በሥልክ ይሆናል አመታት በሀራም ሥታሥቆጥሩ እናተ ብትረሡት ቤተሠቦቻችሁሥ ምን ጨመሩበት ደሞ አፍአለኝ ብሎ በጦረነት ምክንያት ነው ይላልዴ ጨምላቃ

  • @seadibintali
    @seadibintali หลายเดือนก่อน +84

    የኔ ኡመት ወጀሉ ይማርለታል ወጀሉን አውጥቶ ያወራ ሢቀር አሉ የኔ ነብይ እና አተም እደደህና ነገር አውጥተህ ታወራለህ ዚናን እሚያክል ነገር😢😢😢

    • @woyay2095
      @woyay2095 หลายเดือนก่อน

      صلى الله عليه وسلم

    • @woyay2095
      @woyay2095 หลายเดือนก่อน

      ሳህ ወላህ አላይ ይስቱር አለይና አሔራ ዘመን

    • @Sead2310
      @Sead2310 หลายเดือนก่อน +1

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @MuluDawudMuluDawud
      @MuluDawudMuluDawud หลายเดือนก่อน

      😢😢ሱለላህአለይሂወሰለም

    • @HayatSeid-xp7oe
      @HayatSeid-xp7oe หลายเดือนก่อน

      ወንጀል ባደባባይ እህቴ😢

  • @wewe-ib2zx
    @wewe-ib2zx หลายเดือนก่อน +57

    ሱበሀን አላህ ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ነብይ ሰለላሁአለይ ወሰለም ❤

    • @woyay2095
      @woyay2095 หลายเดือนก่อน

      صلى الله عليه وسلم

    • @uthg7338
      @uthg7338 หลายเดือนก่อน

      ስለላህአለይሂወስለም

    • @AmenhMuhamd
      @AmenhMuhamd หลายเดือนก่อน

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤

  • @faitmahmohameed3653
    @faitmahmohameed3653 หลายเดือนก่อน

    አኡዙቢላህ አላህ የጠብቀን ፍቅር ያለኒካህ እህህህህህህ ተዉ ወንድሜ አላህን ፍራ እህትህን እደዚህ ቢያርጋት ትወዳልህ

  • @AlewuyaAli
    @AlewuyaAli หลายเดือนก่อน +81

    እረ አታደርጉትም እስከዛሬ በሀራም ነው የምር ኒካ አላሰራቹህም ይህ መጥፎ ነገር ነው ውዴ ተሳስታቹሀል የምትሉ እስኪ በላይክ 👍

    • @ሙናA
      @ሙናA หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ስወድሽ❤

  • @FatumaSied-l2j
    @FatumaSied-l2j หลายเดือนก่อน +29

    ይህ ሁሉ ነገር እየተሠራ ታዳ እደት ሐገር ሠላም ይሆናል አላህስ እደት ዱአችንን እደት ይቀበለናል😢😢

    • @SadeeaSa
      @SadeeaSa หลายเดือนก่อน +3

      ትክክክል ወላህ

    • @rabiaadam7068
      @rabiaadam7068 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም እስኪ አላህ ይማረን እንደኛ ወንጀል ሳይሆን እንደሱ እዝነት😢 ያረብ መጨረሻችንን ያሳምርልን ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም አሁንም ወደ አላህ እምንመለስ ያድርገን

  • @MuhamedAdem-j8s
    @MuhamedAdem-j8s หลายเดือนก่อน +3

    ኒካው ታስሮ ጎንደር ለመኖር እቅድ ነበራችሁ እንዴ በጦርነት ምክንያት ኒካ አላሰርንም የምትለው .ኒካህ አ.አ ማሰር ትችላለህ ,አባቷ በፕሌን መምጣት ይችላል .አንድ እውነት የለህም .አላህንፍራ ስትናገር ቃላት ምረጥ.ልጂቷ ታሳዝናለች በጠም አምናህ ነበር. ደግሞ ቆንጂየነች አሏህ ኸይሩን መረጠላት

  • @ፎዚነኝተስፈኛዋ
    @ፎዚነኝተስፈኛዋ หลายเดือนก่อน +31

    ሲጀመር ምንህም ሙስሊም አይመስልም ስጀምር ባአላህ ሰላምታ አጀምር ስጨርስ የአላህ ሰላምታ አታቀርብ በቁምህ የሞክ እሬሳ ለሰው ሳይሆን ላላህ ብትኖር እንደዝህ አይነት ፊትና ባልገጠመህ ነበር አፍህን ዝጋ ደሞ ጥሩ እንደሰራ ሰው እዝህ ይበጠረቃል ቲሽ

    • @Zehara9
      @Zehara9 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ሁቢ

    • @fafitube2448
      @fafitube2448 หลายเดือนก่อน

      ሳህ😂😂😂😂😂😂😂

    • @Fatumayesuf-g1f
      @Fatumayesuf-g1f หลายเดือนก่อน

      እረ አትሳደቡ እናንተም በሰደባችሁት ሀሰናታችሁን ማጣት ትፈልጋካችሁ?

  • @ZeynebaZeyneb-ms3gt
    @ZeynebaZeyneb-ms3gt หลายเดือนก่อน +32

    አዳሚ ከኔካ በፌት እወድጋ ትጋደም እና ከዛ እደማስቴካ አላምጦ አውጥቶ ሲጥላት እኝኝኝኝኝኝኝኝ አትበሉ መጀመሪያ ክብራችንን ከጠበቅን ትክክለኛ ትዳራችንን እናገኛለን ካለበለዛ ከቱ ልፍት ነው አላህን ፍሩሴቶች

    • @hayat-qh8xo9b5x
      @hayat-qh8xo9b5x หลายเดือนก่อน

      ሳህ

    • @Fatimaasife
      @Fatimaasife หลายเดือนก่อน +2

      በጣም እሶግን እርካሺነቺ ቱ😂😂😂

    • @Fatimaasife
      @Fatimaasife หลายเดือนก่อน +1

      ደግአረካት ይቺሴት አሰዳቢ እደት ያለኒካህ😢

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx หลายเดือนก่อน

    ስላም ወይ ጉድ 🎉🎉🎉በትክክል ቶፊቅ ገበዘ ጀግን🎉🎉

  • @meditube3786
    @meditube3786 หลายเดือนก่อน +43

    የምንመኘውን ሳይሆን አላህ የሚጠቅመንን ነገር ይስጠን 🤲🤲🤲

    • @ሙናA
      @ሙናA หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ቤተሰብ እንሁን

  • @Samira123-vq2iw
    @Samira123-vq2iw หลายเดือนก่อน +75

    አላህን ይቅርታ ጠይቁ. ሰውን አይደለም. ያለኒካ የተገናኛቹ ምን አስቸኮላቹ አላህ ይስቱር😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @TAm-ec8od
      @TAm-ec8od หลายเดือนก่อน

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @Fatimaasife
      @Fatimaasife หลายเดือนก่อน +2

      እሶነቺ እጂ እርካሺ አስቀዲመሺ ከሰጠሺው ሰርጉንእርሺው 😂😂😂😂😂😂ቱ

    • @UaeU-m6o
      @UaeU-m6o หลายเดือนก่อน

      ምንበረካአለዉሴቶችልብየላቸዉምአላህንአይፈሩም

  • @toyiba-n4y
    @toyiba-n4y หลายเดือนก่อน +9

    ገድል ገባ አመዳም😢😢😢ሴት ማስለቀስ😢😢

    • @burtikanmulu5958
      @burtikanmulu5958 หลายเดือนก่อน +1

      አቺ ገደል ግቢ ከነ ዘር ማዘርሽ ደደብ እሱ ምናባሽ ያርግሽ

    • @toyiba-n4y
      @toyiba-n4y หลายเดือนก่อน

      @@burtikanmulu5958 አተም የሱቢጢነህ ጀዝባ

    • @مدينة-ر7ف
      @مدينة-ر7ف หลายเดือนก่อน

      አች ግቢ በግ ምና ርግሽ ሰው ነው እና ተሳሳት ሀቁን ስር ስለተናገር ነው

  • @امريان-ب7خ5خ
    @امريان-ب7خ5خ หลายเดือนก่อน +65

    ይቅርታ ቶውፊቅ እንደዚህ አይነት ሚዳያ ላይ መወራት የለበትም አላህ ይቅር ይበላችሁ ይቅር ይበለን

    • @Zehara9
      @Zehara9 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውደ

  • @ekrW
    @ekrW หลายเดือนก่อน +25

    ኢናሊላሂ ወኢናሂ ራጁኡን አላህ ይጠብቀን በጣም ከባድነው ቶፊቅ አሁንም ቢሆን ተሰተር ትዳር በሀላል ያዝ ሞት መቸ እንደሚመጣ አናቅም

    • @Zehara9
      @Zehara9 หลายเดือนก่อน

      ኢክሩየ ደምሪኝ❤🎉

  • @ኢትዮኩራቴ
    @ኢትዮኩራቴ หลายเดือนก่อน

    ባትለያዩ ደስ ይለን ነበር ከሆነ ቡሀላ ግን አላህ ለሁለታቹሁም የየርዝቃቹን ይስጣቹ አብሽር ተውፊቅ አላህ ያለው ነው የሚሆነው ❤

  • @elhmtube184
    @elhmtube184 หลายเดือนก่อน +114

    የኔ ኡመት ወንጀሉ ይማርለታል ወንጀሉን አውጥቶ ያወራ ሲቀር አሉ የኛ ውድ ነብይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @Zehara9
      @Zehara9 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ ውደ

    • @Vip-bp6if
      @Vip-bp6if หลายเดือนก่อน +1

      ስለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @elhmtube184
      @elhmtube184 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሬሻለሁ🥰​@@Zehara9

    • @AmenhMuhamd
      @AmenhMuhamd หลายเดือนก่อน +2

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤

    • @S3dahAlsada
      @S3dahAlsada หลายเดือนก่อน +2

      S.A.W

  • @SmaksWjaj
    @SmaksWjaj หลายเดือนก่อน +32

    ቶፋ ወድሜ ያለፈው አለፈ እባክህ አላህንፋራ እደሙስሊም ሁን ሰላምታህንም በአላህ ቃልጀምር

  • @rahmayimam885
    @rahmayimam885 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይቅር ይበላችሁ አላህ የተሻለውን ህይወት ይወፍቃችሁ አብሽሪ ቶፊቅየ

  • @gadislove-x2t
    @gadislove-x2t หลายเดือนก่อน +18

    ውድ ኢትዮጲያዊያት ያገሬ ልጆች እኳን 2017 ላዲሱ አመት በሰላም በጤና አደረሳቹ አዲሱ አመት የሰላም የጤና ያርግልን ሀገራችን ሠላም ያርግልን❤❤❤❤

  • @sofiaahiemd
    @sofiaahiemd หลายเดือนก่อน +41

    እና በዝሙት ነበር ሰትጨማለቁብን የኖራችሁት ታዳ እኛ ምን እናረጋችሁ እዴ አንተ ግን የምር አላህን የምትፈራ ትመሰለኝ ነበር ለአላህ ክብር የለለው ለሰውም ክብር የለውም ገለቴ

    • @ስአዲውሎየ
      @ስአዲውሎየ หลายเดือนก่อน +1

      እራሳቹውንነውየዋሹትስውንፍርተውኒካህአስርናልአሎውግንስውንሳይሆንአላህንነበመፍራት

  • @ebtsamsetotaw7218
    @ebtsamsetotaw7218 หลายเดือนก่อน +1

    እና ካለኒካ ነው ሰትቻመስ የነበር አቦ ተባርክ እያ ሴቶች የመጀመሪያውን እንጀ የመጨረሻችን አናውቅም 🎉

  • @ادريسحبشي-ص1ل
    @ادريسحبشي-ص1ل หลายเดือนก่อน +65

    ሙስሊም እህቶቸ በአላህምገድ የምንሄድያድርገን ያረብ😢😢

  • @hayatuhappy6015
    @hayatuhappy6015 หลายเดือนก่อน +24

    በመጀመሪያ ልጅ ቶፊቅ እኔ ከመጀመሪያውም ደሥ አትለኝም እንዴት ሙሥሊም ሆናችሁ ያለኒካህ ትኖራላችሁ ኢተቂላህ ወላሂ ። አለማወቅ ከሆነ እሺ። እኛ ግን እዲሜ ለሥዴት ብዙ ነገር አሥተምሮናል ቤተሠብ መገናኘት ባይችሉም በኦን ላይን በውክልና ኒካህ ማድረግ ትችሉ ነበረ አይህ ። ለዛ ነው ሁልጊዜ የምትጣሉት 😢😢😢😢😢😢😢ለማንኛውም ኸይረ ወደ አላህ ተውባ አድርጉ

    • @HabetamuArehibu
      @HabetamuArehibu หลายเดือนก่อน

      በሀላል አግባት ቢባል አይፈልጋትም እርግጠኛ ነኝ ሌላ ነው የሚፈልገው

  • @aliymahammod
    @aliymahammod หลายเดือนก่อน +1

    አኡዙ ቢላህ ዝሙት እስከዛሬ ጨምላቃዎችናቹህ

  • @ImanSaiid-jf9ks
    @ImanSaiid-jf9ks หลายเดือนก่อน +35

    _ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ሀቢብ ሙሀመድ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም_

    • @LubabaAhmed-w1z
      @LubabaAhmed-w1z หลายเดือนก่อน

      ሡለሏአሊወሠለም❤

    • @LubabaAhmed-w1z
      @LubabaAhmed-w1z หลายเดือนก่อน +1

      ሡለሏአሊወሥምለም❤

  • @አያፋ
    @አያፋ หลายเดือนก่อน +52

    ኢነሊላሂ ወኢነላሂሩጀን በቁም መሞት ማለት ኢሂ ነው የለኒካ አነድ አልጋ እየተኚቹ ዝሙት እያረጋቹ ያረብ መጨረሻዬ አሳምርልኝ😢😢

    • @HabibaJemal-f2g
      @HabibaJemal-f2g หลายเดือนก่อน +1

      አሚንያረቢ

    • @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
      @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ หลายเดือนก่อน +8

      ፕሮፋይልሽ ምንድነዉ ያንችስ

    • @Faisal-z5b
      @Faisal-z5b หลายเดือนก่อน +1

      የኛ ገመና መች ይታወቀናል ሲጀመር ሚዲያ ላይ ማውጣት አነበረብህም ወደ አላህ ይቅርታ መጠየቅ ነበረብህ

    • @salzeyodi3946
      @salzeyodi3946 หลายเดือนก่อน +2

      😏😏😏😏የራስሽ የካፊር ፕሮፋይል ምድነዉ ጀለፍ

    • @salzeyodi3946
      @salzeyodi3946 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸሳህ ዉደ🎉🎉🎉

  • @toybaorymam1466
    @toybaorymam1466 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ኮምቸ አላቅም ነበር እደት በአላህ ትዛዝ ትቀልዳላቹህ ለብር ብላቹህ ኒካኮ ቀልድ አይደለም የማይረባ ወጣትነት አያታላቹህ አሁንም እየቀለዳቹሁደሁ ተስተካከሉ

  • @seadaseida3434
    @seadaseida3434 หลายเดือนก่อน +30

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ ወዱ ነብያችን ሙሀመድ ሰለሏህ አለይህ ወሰለም

  • @iamoromofarist8344
    @iamoromofarist8344 หลายเดือนก่อน +44

    ተመለሱ ታረቁና በኒካ ተጋቡ እና አብራቹህ ኑሩ ለስከዛሬው ተውበት አደርጉ የሰው ለጀ የሳሳታል 🥰

    • @mastwalebezabh2349
      @mastwalebezabh2349 หลายเดือนก่อน

      በትክክል ❤❤❤

    • @FhhhGfgg
      @FhhhGfgg หลายเดือนก่อน +3

      አረባክሺ ይሳሳታል አንድ አመት መሉ ሰዉ ይሳሳታል😢😢😢

    • @LubabaNuru-r3k
      @LubabaNuru-r3k หลายเดือนก่อน +2

      ኧረረረረረ አዳመት ስተት ተውጅ እስኪ አታበሽሯቼው በወንጀላቼው እንኳ እንድፀፀቱና ተውበት እንዳደርጉ

  • @FatumahHussein-zf6fv
    @FatumahHussein-zf6fv หลายเดือนก่อน

    አላህ ይቅር ይበልህ በሥልምናፍቅርየለም አሠዳቢነህ የምር እደካፊሮች ያለኒካእደት ሁለትአመትሙሉ አላህየ ባጠእጠበቃለሁ ከጨምላቃንሮ ድሮስካንተምንይጠበቃል አላህ ይህድህ የሰውልጅ ነውያሣሠህ አሁንም ወደአላህተመለስ

  • @Hani-o6q
    @Hani-o6q หลายเดือนก่อน +33

    እኳን ለአድስ አመት አደረሳችሁ አድሱ አመት የሰላም የፍቅር የአንድነት ዬደርግልን❤❤ ደምሩኝ አበረታቱኝ እህቶቼ😢😢

    • @Zehara9
      @Zehara9 หลายเดือนก่อน

      ሀኒየ ደምሪኝ

    • @LeyuGirma
      @LeyuGirma หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @toibaoumer171
    @toibaoumer171 หลายเดือนก่อน +13

    አተ አታፈቅራትም ብታፈቅራት መቸም ልትለያት አትችልም ነበር ደሞ ከሧ የበለጠ ቆንጆ ሊኖር ይችላል ግን እደሧ ያለ ፀባይ ያለውና ትግሥተኛ ሤት አታገኝም 😢

    • @HayatHayat-ve7de
      @HayatHayat-ve7de หลายเดือนก่อน

      Tikikl wedoch bezu waga sekflulachew bemlashu gen💔

  • @rahmehrousan2601
    @rahmehrousan2601 หลายเดือนก่อน

    ወጀልን መግለፅ ወላሂ አይፈቀድም አይባችሁን ሰትሩ ለሰው ማብራራት አይጠበቅብህም ያለኒካ እደት አብራችሁ ትሆናላችሁ ወደ አላህ ተመለስ

  • @ameina-gq7ml
    @ameina-gq7ml หลายเดือนก่อน +21

    ካለኒካነው ከአድቤት ተቀምጣችሁ የነበር. ላኢላህ አኢለላህ አላህ ይጠብቀን ከደዚህ አይነት ነገር

    • @Reem1001Salem
      @Reem1001Salem หลายเดือนก่อน

      ኢ ወላ ከባድ ነው

    • @hykelahmad1024
      @hykelahmad1024 หลายเดือนก่อน +1

      ባለፈዉ ኒካየላቸዉም ብየ ኮምቸ በስድብ አጠቡኝ ከቅርብ ሰዉነበር የሰማሁት

  • @seadaOumer-rp1sk
    @seadaOumer-rp1sk หลายเดือนก่อน +25

    ውፍርሀል ደግሞ ተመችቶሀል ተወው አትጥፋ ናቶሎልን ❤❤❤❤

  • @Fafi26
    @Fafi26 หลายเดือนก่อน

    ወደፊት ቶፊቄ ለማንም ብለህ አንድቀን እዳጠፋ ሰው ብዙ ይላል በቃ ሰው ያስባል ፈጣሪ የፈቀደው ነው የሚሆነው 😊❤❤❤❤ አንተንም እስዋንም በያላቹሁበት ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ አላህ ላተም ለስዋም የተሻለ ይስጣቹሁ😊❤

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw หลายเดือนก่อน +18

    የማያቁት አይናፍቅም ቶፍቅ ሰው እኮ እንኳን ለሰው እግዚአብሔር የምያሙናችው ለእግዚአብሔር አይመለሱም ጃሮ ዳባ በል ለወሬ አዛህ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በጣምነው የምወደህ

    • @Aynalem-em5dw
      @Aynalem-em5dw หลายเดือนก่อน

      የማያውቁት ሀገር አይናፍቅም አይዛህ ውዳ ወንደሜ

  • @T.Aነኝየሸዋሮቢቷፋኖ
    @T.Aነኝየሸዋሮቢቷፋኖ หลายเดือนก่อน +10

    የሰው ልጅ ፍፁም አይደለም ስለሰው አትጨነቅ ፈጣሪህን ይቅርታ ጠይቅ አበቃ 😍😍😍

  • @Sadha113Sadha
    @Sadha113Sadha หลายเดือนก่อน

    ላኢላሀ ኢለላህ በሀራም ተጀመረ በሀራም አጠናቀ ቃቹት ልክ እደ አይሁዶች ያአላህ እደዛ የምቶኑት ያሁላ ያለ ኔካህ ነበር ማለት ነው አላህ ዋክበር አይ ዶላር ምን አያደርግ ሱብሀነላህ እረ የፈለገ ቢሆን ብትፈልጋት ብዙ ትከፍል ነበር

  • @msgjh3659
    @msgjh3659 หลายเดือนก่อน +91

    ሶፊን ደግፋችሑ ተዉፊቅን የምትሳዴቡ ☹️☹️☹️☹️ እኩል ፍረዱ አታሺቃብጡ የምትሉ

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 หลายเดือนก่อน +3

      ፈጣሪ፡ነሽዴ፡ፍረዱ😮እምትይው

    • @yttugyygttff5531
      @yttugyygttff5531 หลายเดือนก่อน +6

      አሁን ሚናገርው እሳን ልነጠላት ከሁነ ተሳስተካል ኤጭ

    • @FhFg-is6tm
      @FhFg-is6tm หลายเดือนก่อน +2

      ምን አገባሽ አቺ

    • @HbdcXbxh
      @HbdcXbxh หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @emusara2016
      @emusara2016 หลายเดือนก่อน +1

      እና በትክክል ለሚስትነት ቢፈልጋት ኖሮ ከማንም ጋር አይለጠፍም ነበረ እሷንም ሸክፎ ይይዛል ነበር

  • @እናትዩቱብmothertube
    @እናትዩቱብmothertube หลายเดือนก่อน +38

    አሁን እኛን ምን አርጉ ነዉ እምትሉን ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ዉዱ ነቢ ሀቢቡና ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ

    • @Asad-ir6gr
      @Asad-ir6gr หลายเดือนก่อน

      S A W

    • @yttugyygttff5531
      @yttugyygttff5531 หลายเดือนก่อน

      አረ ተበሉት😮

    • @AminamuhiMuhi
      @AminamuhiMuhi หลายเดือนก่อน +1

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @jfhf7531
      @jfhf7531 หลายเดือนก่อน

      Saw saw saw saw saw saw ❤❤❤❤

    • @user-Nezhia
      @user-Nezhia หลายเดือนก่อน

      ሰው እሚበላጅ፣እሚያወራው መች ያጣል😂

  • @SofiaButajira
    @SofiaButajira หลายเดือนก่อน +1

    ተበርቼ ሰላም አለ የእኔ ጉራጌ🤔🤔ጉድ የሆነው ሆነ ያደረጋችሁት ስህተት እንደ ጅብድ በሚድያ አደባባይ ማውራቱ ምን አመጣው ደሞ ወላሂ ወላሂ ይላል

  • @lulutube885
    @lulutube885 หลายเดือนก่อน +61

    ቶፋዬ አብሽር ሴት ብቻ አይደለም ተበዳይ ወንድም ይበደላል ብቻ የልባችሁን አላህ ያቃል አላህ ያስማማችሁ 😢😢

    • @Ruki-v3q
      @Ruki-v3q หลายเดือนก่อน

      ሉቤ የቶፊቂ ጠበቃ😂😂😂😂😂

    • @mebrat_media
      @mebrat_media หลายเดือนก่อน +1

      ሉሉዬ እኮ🙈😎

    • @1ያአለህ
      @1ያአለህ หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል ስቱ እካክ አፋን ከፋታ

    • @Hasinatube
      @Hasinatube หลายเดือนก่อน

      አቤት ሉሉ የማትገኚበት ቤት የለም😂😂

    • @lulutube885
      @lulutube885 หลายเดือนก่อน +1

      @@Hasinatube ቶፋዬ ጋ አልቀርም ሌላ ቦታ እቀራለሁ እንጅ 😂😂🙊

  • @فاطمهفاطمه-ر1ز
    @فاطمهفاطمه-ر1ز หลายเดือนก่อน +23

    አኡዙቢሏህ 1አመት በዝሙት ኢናሊላሂ ወኢናኢላሂ ራጅኡን

    • @ሙናA
      @ሙናA หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ስወድሽ❤

    • @FaidaFaida-vq1jw
      @FaidaFaida-vq1jw หลายเดือนก่อน

      😢😢😢

    • @reyanyoutub2743
      @reyanyoutub2743 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢 በጠም አስፈሪ ግዜ ዝሙት ስሰሩ ከርሞ አደበበይ ወቶ ስየወረ

  • @yarab4997
    @yarab4997 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ ጀግና ወንድም ተውካት ሶፊያን ወላሂ 100 % ጡሩ አድርገሀል ያችን ኮተት

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p หลายเดือนก่อน +22

    አለህ አጋራችን ሰላም ያርግልን ያርብ እስኪ አሚን በሉ 😢😢😢እኔ ያሰሰባኝ ያአጋር ሰላም አላማኖሩ ነው 😢😢😢

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያራብ 😢😢😢

    • @FatumaTadesse-k9u
      @FatumaTadesse-k9u หลายเดือนก่อน +1

      አወዉደ አላህ ሰላም ያድርግልን እነሱ እዛው ይግማሙ😅😅😅😅

    • @أمعادل-ز2ن
      @أمعادل-ز2ن หลายเดือนก่อน

      امين امين

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ หลายเดือนก่อน +45

    ወንድ ልጅ ሳያገባኝ ግንኙነት ካርጋችሁ እመኒኝ አያገባሽም ሶፊም በገዛ እጇ ነዉ ክብሯን ዝቅ ያርገችዉ እናም ይቅር በለኝ ተዉፊቅ ሠድቤህ ነበር የራሷ ጉዳይ ያዉም ደግ አርካት የሴት ባለጌ ዘልዛላ ደግ አርገሽ ኮሜቴን ካየሽዉ

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 หลายเดือนก่อน +6

      😂😂😂😂😂😂 ደግ አደረገሽ አላልሽም ወላሂ አሳቅሽኝ ሴቶቹኮ አብደዋል ሲመክሯቸው ቀንታችሁ ነው እያሉ ይሳደባሉ ሆ

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 หลายเดือนก่อน

      ሥሜቱን አብርዶ ሥረአትያላትን መርጦያገባል አንዳንድሤቶች ወራዳናቸው የራሣቸውንም የቤተሠብንም ክብርያዋርዳሉ​@@zeharahassen7810

    • @urcell1875
      @urcell1875 หลายเดือนก่อน +10

      ቀዲመሽ ከሠጠሽዉ
      ሰርጉን እርሽ ነዉ😂

    • @sofifikr
      @sofifikr หลายเดือนก่อน +1

      አቤት ሁሉም ሰዉ በዉሸት አለም ወሰጥ ነዉ የሚኖርዉ በሜድያ ሳይ ፈቅራቸዉን በጣም እቀና ነበር እንድህ መሆኑን ሳላዉቅ

    • @Ru45-h6l
      @Ru45-h6l หลายเดือนก่อน

      የሷን መልስ አዳምጨ አሳዝናኝ ነበር ግን በራሷ ጥፋት ነዉ ክብሯን ዝቅ ያደረገችዉ ፈጣሪ ተጸጽታ የምትመለስ ያድርጋት ሌላ ምን ይባላል😢

  • @መዉደድንጉሴ
    @መዉደድንጉሴ หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም አዉርዱ ግን ስትለያዬ በፍቅር ነበርአሁን ለምን ፀብ ትፈጥራላችሁ ሁለታችሁም የሰው ወሬ አትስሙ

  • @user-pc9gm7or7c
    @user-pc9gm7or7c หลายเดือนก่อน +19

    ፍቅር ከዚህ አለም በሞት ተለየ😢😂😂

    • @አሚናትየናቷናፋቂ
      @አሚናትየናቷናፋቂ หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😢

    • @حسنمحمد-د8ر
      @حسنمحمد-د8ر หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @ssds463
      @ssds463 หลายเดือนก่อน

      ያረቢ"ወላሒ"እሔንንኮሜትሣነብ""እደትእደሣኩኝ😋😋😋

    • @Lemramohmmed
      @Lemramohmmed หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @Rabia-Hussen
    @Rabia-Hussen หลายเดือนก่อน +9

    ቶፊቅ በቃ የሆነ. ለኛ ክብር እንዳለህ እናውቃለን በተለይ በስዴት ለምንኖር እህቶችህ፣በቃ. አላህ ይቅር ባዪችን ይወዳል ለፍቅር ብዙ ይሆናል መጥፎውን. ግዜ በመልካሙ ነገር አብሱት፣ ፍቅር ያሸንፍል እና. ታረቁ በቃ ደስ ይበለን. አንተ ይቅርታ በላት. ምን ችግር. አለው ደግነትን መልካም እናትን. ምርጥ. ባልን ምርጥ አባትን ምርጥ ወንዲምን. ከነብያችን. አለይሂ ሶላቱ ወሰላም. እንማር. ሁላችንም❤❤❤❤❤

  • @kokiyloveee2706
    @kokiyloveee2706 หลายเดือนก่อน

    ምንም አረገህ ቢሆን ይቶብህ ይታይልሀል ወላሂ ግን የቱንም ያክል ዝነኛ ብኮን ለሠው ልጆች ብቻ ነው ወድሜ አሄራህን አሰብ ሞት በዝቶል ኢሰቲግፉረ አድረግ አላህ ለወጀለኞች ይቅረ እደሚለን ቃል ገብቶልናል ወንድማለም ሀላልን የመሠለ ደሰታ እያለልህ በሀራም ለመኖረረ አሰብክ ካልተሰማማችሁ ሀላል ኑራችሁ በሀላል መለየት ትችሉ ነበረ አሁንም ኒካ እሰሩ እይታችሁሞ ይጨመራል❤

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር ይጠብቅ ወንድሜ እንወድህ አለን አትጥፍ ዝምብ ስራህ ፈጣር ካልፈቀደ ምን ም ማድረግ አይቻልም!!!እናንተሚዲያላይ ስለወጣችሁ እንጅ ሁሉሰዉ ተወዶ ይለያይ እኮ ወደን ሳይሆን ነገሮ በሰወች ፍላጎት አይሟሉም በፈጣር ፍቃድ ነዉ እንጅ አይዞህ በርታ ኑርልን ወንድሜአይዞንህ እመሙንእናዉቀዉ አለን😢

    • @Zehara9
      @Zehara9 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ. ውደ

  • @ፍቅርህንተርቤ
    @ፍቅርህንተርቤ หลายเดือนก่อน +31

    ኢላሂ መጨረሻየን አሳምርልኝ ሀላሉን አግራልን አላህዋ አጅብነው

  • @BdHd-ee9lg
    @BdHd-ee9lg หลายเดือนก่อน +1

    እረ ተው ኮመንታተሮች መልካም ለመፃፍ ሞክሩ ምንአለበት ያለፈው አልፎል ግን ለወደፊቱ እንደዚህ እንዳትሆን ለጥፍትህ አላህን ምረት ጠይቅ እስቲፍር አድርግ ከመጥፎ ነገር ስላወጣህ አልሀምዱሊህ በል ❤❤

  • @FhFg-is6tm
    @FhFg-is6tm หลายเดือนก่อน +37

    ታሳዝናላቹ ያለ ትዳር አብሮ መተኛት እስልምናችን አይፈቅድም 😢😢😢😢

  • @ZainabAlain
    @ZainabAlain หลายเดือนก่อน +14

    ዉነቲን ነው ወላሂ ነገ አላህ ዘድ ተጠየቃላቺሁ እኒህን ልጆይ ፈሎ ያደረጋቺሁ ሰወቻ አላህ ዘድ ትጠየቃላቺሁ ፎሎ ቺሁን አሱ እኔህ መበረታታት የለባቺሁም አላህ ሂደአ ይስጣነ አተረቡም አደየ ሁለተየ ሶስተየ ይሳሳታል አመት ሁለት አመት አላህ ይሱትር ሰውን ከመፍራት አላህን በፈራቻሁ አኡዙቢላህ የሙናፊቅ ባህራ ነው

    • @LubabaNuru-r3k
      @LubabaNuru-r3k หลายเดือนก่อน

      ሳህ

    • @nurumohamed5073
      @nurumohamed5073 หลายเดือนก่อน +1

      አይባልም አንች እራሱ ተሳስተሻል ምከሩዋቸው ዱአ አድርጉላቸውነውየተባለሁ ባለማወቅ የምናወራው ነገር ያስጠይቀናል

    • @zehara5198
      @zehara5198 หลายเดือนก่อน

      ሳህወላ❤❤❤

    • @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
      @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል หลายเดือนก่อน

      አገራችን እኮ ሠላም ያጣዉ የዝሙት ወንጀል ስለበዛ ነዉ ህዝቤ አላወቀም አላህ በራህመቱ ይዘንልን ያረብ

    • @ፎዚነኝተስፈኛዋ
      @ፎዚነኝተስፈኛዋ หลายเดือนก่อน

      እሶን አርጌ ነበር አሁን ወደሶ ልጎዝና ሰቤን አነሳለሁ

  • @nqdiakader8238
    @nqdiakader8238 หลายเดือนก่อน +2

    አለሀን ፍረ 😢😢😢ታው ታው ከበድ እንግዳ ሞት አለብን

  • @user-toybi
    @user-toybi หลายเดือนก่อน +16

    ቶፊቅየ ያገሬ ልጂ አላሕ ይጠብቅሕ❤❤❤❤