This journalist seems confused, as there is no widely recognized historical or political figure named Sabat Murat related to Turkmenistan or any other context. This misrepresentation raises questions about his credibility regarding Abiy Ahmed as well. His apparent bias and ego against Abiy are quite evident. It’s important to approach such criticisms with caution and focus on verified information and constructive dialogue about leadership and progress.
Amazing similarities!!! The people people of Ethiopia must also know that nothing good but modesty and and poverty would also continue to happen as long as A Ahmed leads the country. We have a leaders who declares that the country is prospering following the establishment of a poultry farm, bakery or a recreational park. God bless you for standing up against ruthless leaders. You contribution in liberating the people of Ethiopia from such a clandestine leader is appreciated.
You guys great the African Leadership no different from each other’s if you see Dr Abi Ahmad since he came to power oredy Five years and if you see dr Abi what he is doing people Running Away from Ethiopia ???🇪🇹 ❤Shameful behaviour of the government 🎉
The former President of Turkmenistan is not Sabat Murat; his name is Gurbanguly Berdimuhamedow. Anyone who follows Ethioforum should be cautious, as their broadcasts are filled with misinformation and propaganda
It's crucial to remember that comparing Abiy Ahmed to the late Gurbanguly Berdimuhamedow isn’t entirely fair. Abiy has ushered in an era of unprecedented freedom of speech in Ethiopia, allowing open critique that was unimaginable during Meles Zenawi’s time. This newfound freedom is a testament to his commitment to democratic values. Furthermore, while Meles’s era saw Ethiopia landlocked, Abiy is actively working towards securing access to the sea, a significant stride for our nation’s growth. Ethioforum’s criticism can’t overshadow these positive changes. Constructive dialogue is vital, but let’s acknowledge the progress Abiy has made and support his efforts for Ethiopia’s future.
እንደዚህ ሚዲያ የጠቅላዩን ስነ-ባህሪና ማንነት ያጠና እና በመረጃ አስደግፎ ያጋለጠ የለም!! ብዙ መረጃ የታጨቀበትን የሴራ እርካብ የደም መምበርን ካነበብን በኋላ ደግሞ የጠ/ሚሩን ማንነት በጥልቀት ተረድተናል!! እናመሰግናለን!!
እውነት ነው
በእውነት ኢትዮፎርም ዜና ብቻ ሳይሆን በጣም ኣስተማሪ ዝግጅቶች ማቅረባቹህ ኣደንቃለሁ።
Rrrrrrrrrrrrrrr
የተከበርከው ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ አንተን የወለደች እናት ምንኛ የተባረከች ነች እንደ አንተ አይነት ሙሁር የወለደች እኔ ቃል የለኝም ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ
ያየህሰው ሽመልስ እናደንቀሃለን!
አንተ የእውነት ትለያልህ!
አንተን የወሌደች እናት ማሀፀኑዋ ይባረክ
ትንተናህ በሳይንስ የታገዘ ነው አምላክ ይጠብቅህ❤❤❤❤🎉🎉🎉
This journalist seems confused, as there is no widely recognized historical or political figure named Sabat Murat related to Turkmenistan or any other context. This misrepresentation raises questions about his credibility regarding Abiy Ahmed as well. His apparent bias and ego against Abiy are quite evident. It’s important to approach such criticisms with caution and focus on verified information and constructive dialogue about leadership and progress.
@@yahye-t1oSaparmurat Niyazov ብለህ google ላይ search አርግ
ስንት ደነዞች ብርሃኑ ጁላ፣ ሽመልስ አብዲሳ ሌሎችም ደነዞች ተንደላቀው በሚኖሩባት አገር የዶ/ር ደረጄ ህይወት ማለፍ እጅግ አሳዛኝ ነው። ተስፋ ያስቆርጣል።እግዚአብሔር ነፍስህን በገነት ያኑራት።
እሱም ቢሆን እዉቀቱን ለበጎ ተግባር ወይም ለአንድነትና አላዋለዉም ለምሳሌ አማራ ስልጣን ይዞ ከማየዉ ብሞት ይቀለኛል ብሎ ነበር ቃሉንም ፈጣሪዉ አክብሮለታል ይመስገን
@@KhaildMussaበርግጥ እንደዛ ሲል አልሰማሁም።ግን አንዳንድ የተናገራቸው ንግግሮች አሉ።ግን እንደዛ የተናገረው ሰድበውት ነው።የሚፅፋት ነገር አይደለም የታመመን ሰው ጤነኛንም ሰው የሚያሳምም ነው።አንተም/ቺ የፃፈከው/ሽ ትክክል አይደለም።ባህላችንም አይደለም።
ህይወት እንደዚህ ነው ጥሩ ሰው አይበረክትም
Doctor ደረጄ ማለት አማራ ሕዝብን የሚጠላ ነበር የሚሳደብ
ነብስህ በሰላም ትረፍ ዶክተር ደረጀ
አንደበት ርቱእ ባለ ሙጡቅ አእምሮ ዕድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ❤
እውነት ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥህ እንዲህ አይነት ትንታኔ ተመስጪነው እምሰማው😢😢😢😢😢😢
ያለፍክበትን የመከራ ህይወት ሳስብ ጥንካሬህ ያስተምረኛል እንዳም ሆኖ ድንቅ ችሎታህን መስራት ቀጠልክ ❤❤
GOD bless you
አቦ የአንተ ዜና ሃሴትኮነው የሚሰማይኝ ግዜህን የተባረከ ይሁን
ያየሰው በአንድነታቸውና ተመሳሳይነታቸው ስገረም የሥልጣን ዘመናቸው ግን አንድ አይነት እንዳይሆን እመኛለሁ
ዋው ግሩም ትንታኔ በጣም ይገርማል!!! እናመሰግናለን ያየሰው።
ይሄን ቻናል የምታደምጡ ሰእብ ስክራይብ አድርጉላቸው ምክንያቱም ምርጥ ፕሮግራም ምርጥ ትምህርት ጀሚሰጡ መረጃዎችን እናገኛለን ታገኛላችሁ❤❤❤❤ በርቱ🎉🎉🎉🎉
ያየሰው ሽመልስ እጅግ በጣም አመሠግናለሁ ፃፍ ፃፍ ብዕርህ አይንጠፍ!!!🙏🙏🙏
በጣም የማዝነው በአካል አግኝቼህ በደንብ አለማውራቴ ነው!ለማንኛውም ጊዜ የማይፈታው የለም።
በዚህ ሰው ያለብኝን ብስጭት ባንተ ትንሽ እፎይ እልበታለሁ ወረቢ እምፅናናው ባንተ ነው!
ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ!!
እግዚአብሔር ይባርክህ ያየሰዉ❤
Yayye sew shimellis thank you a lot from somali Region.
የሚያምር ትረካ
ያየሰው ወንደማቺን በአማራ ህዝብ ስም ልለምንህ አብርሀም አለህኝ የለበት አጣርተህ ለዘገባ ብታቀርብልን አክብሮታዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን ወንዲማቺን
ተባረክ
ደንቁርና ግን ከዚህ ሰውዬ የሚወዳደር የለም በምን አይነት የድህነት ጥግ ውሰጥ እንደኖረ መገመት ያዳግታል
ያየሰው የማይሰለች የማይገመት ንጽጽሮቹ ቃላት አመራረጡ እጅግ ያስደምመኛል።
ethio forurm ኢትዮ ፎረም❤❤❤
Insightful reporting- thank you EthioForum ❤
ያየሰው ምርጥ ሰው።
ከዐቢይ አህመድ የሚመ ሳሰል ሰይጣን ብቻ ነው።
ያየስው ብልጥ ጋዜጠኛ ነው ክብርህ ይስጥህ ካንተበላይ ጋዜጠና የለም ኣይዞህ ቀጥልበት ጅግናነህ
Ethio forum voice people of ethiopia go ahead
እናመሰግናለን።
በጣም አመሰግናለሁ
ኢትዮ ፎረም ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የተከበርክ ውድ ጋዜጠኛችን ያየሰው ሽመልስ አተን ለማድነቅ ቃላት ያጥሩኛል በርታ ጠንክር።
Waw waw 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽እናመስግናለን 🙏🏽🙏🏽ኑርልን 🎉
ያዬ Respect 🙏 ኢትዮጵያዊው ሳፓር ሙራት
ያየህሰው ክበርልኝ አንተ ድንቅ ወንድሜ🙏
Amazing similarities!!! The people people of Ethiopia must also know that nothing good but modesty and and poverty would also continue to happen as long as A Ahmed leads the country. We have a leaders who declares that the country is prospering following the establishment of a poultry farm, bakery or a recreational park.
God bless you for standing up against ruthless leaders. You contribution in liberating the people of Ethiopia from such a clandestine leader is appreciated.
❤❤❤❤❤ you're unic journalist Yayesew !! ❤❤❤❤❤
የምታቀርብው ዝግጅት ተጨባጭ እና ለትውልድ መሰረት ያለው ስለሆነ ሁልየም ህያው ይህ ረጅም ዕድሜ ይስጥህ።
Wow that's a really scientifically. You are a very brilliant and higher level journalist.
ይሄን ህፃን ዛሬ ጥሩ አርገህ አሰጣህልን።።።
ውይ ያየሰው ሽመልስ ስወድህ። እውነት በርታልን አቦ የአብይ ጩጨው የጀርባ ቅማል። ቺርስ
We hear and evaluate those Solid words.,the prominent cute Journalist person's concrete analysis
እህህህህ እግዜአብሔር ይስጥህ
real investigative journalism !!!
ያ የ ሰ ው ......እንደው ምን ጉደኛ ነህ? የእውነት ትችላለህ ።ፖ ፖ ፖ !!!!!!
ይባርክህ
እኛም እናውቃለን ታንቀን እንምታለን
thank you tichilalek
You guys great the African Leadership no different from each other’s if you see Dr Abi Ahmad since he came to power oredy Five years and if you see dr Abi what he is doing people Running Away from Ethiopia ???🇪🇹 ❤Shameful behaviour of the government 🎉
አይ ያየሰው ሽመልስ ኑርልን!! የዚህ ሰውዬ ታሪክ እኮ አያልቅም
Absolutely right
ጨቅላው በዚች ሀገር ላይ ያልቀለደው ቀልድ የለም። ከዚች ምድርም ያልኮረጀው ኩረጃ የለም። ነገር ግን አልተማረም መሀይምነትን አደልቦ የያዘ ብቸኛው ጨቅላ የሀገር እዳና ሸክም እድሁም ትውልድ አውዳሚ ነቀርሳ ና በሽተኛ ነው።
የሚገርም ትንታኔ ነው
We'll come Ethoforom
ጦቢያ ያሳዝናል በጣም ..
Tankyoou etho forem
እኔ ኣማራ ክልል እየሰራሁ ነበርኩ መደመር ሐፅሃፍ ኣልገዛም ብየ የወያኔ ተላላኪ እየተባልኩ ነበር ።
መንጋን ለማሰማራት አንድ ልምጭ የያዘ የ7 ዓመት ህፃን በቂ ነው።
The beshasha Muslim oromo is also similar to the Uganda 🇺🇬 idy amin Dada 😊😊
ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ
አቤት ትተና አቤት አደበት ምን አለበት አተ ስትወለድ መታ ሁነህ ብትወለድ
አተን የወለደች እናት መሐፀኗ ይለምልም
OMG! This one was bomb....
Much respect😊
እንደገና ከልሠው እዚህና እዚያ የረገጠ ነው። የሁለት ግን ያንድ አገር መሪዎችን ነው እንደ አንድ ሠው ወይም መሪ ያቀረብከው። ግማሹ ታሪክ በስም ያልጠቀስከው ነገር ግን በምስልም በሕይወት ታሪኩ ላይ ያቀረብከው አሁን በሕይወት ያለን ቱርክመኒስታንን እየመራ ያለውን በርዲሙሀመዶቭ ጉርባንጉሊን ነው።
ያነፃፀርካውቸውም መሪዎች ቢሆን ተገቢነው ብየ አላምንም።
Man what anylasis! It is ingenious, Man knows his trade, ought to be in the leauge with those great jornalist
ኢ ፎረም🎉ጆ
Best analysis
ያየህ ጌታ ሰዉ ሽመለስ ትለያለክ በጥናት በምርመራ ጋዜጠኝነት ከላቀ ስብእና ገለልተኝነት ሙያን መሠረት ባደረገ በዉቀት የመስጣቸዉ ትንተናወች እጅግ ይማርካል ይህ ቻናል ኢትዮጲያዊ ባዮን በሚሊዮን ተከታይ በኖረዉ እዳለመታደል ሆኖ አብዛኛዉ ኢትዮጲያዊ ከዉቀት ይልቅ በዘፈን በጭፍን እሚመራ ሆነና 1 ሚሊዮን ተከታይ እኳ ቸገረክ የዉነትና የእዉሸት ተከታይ ቀርግጥ ጥቂት ናቸዉና በርታ ይገርማል ሞጣንና ዮኒን የሚከተል ህዝብ ብልፅግናን ህዋትን ኦነግን አቭንን እማመልክ ማህበረሰብ በርግጥ እዚህ ምን ይሰራልና ያዳምጥክ ረጅም እድሜ ከኢትዮ ፎረም ጋ።
ሳፓር ሙራት ኢትዮጵያዊው 7ተኛ ክፍል።
Great indeed
Selam selam my family❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ይጮሀል( ጠቅላዩ)
"አዋቂ ሰው ከሱ የተለ አሳብ ያለው ሰው ያቀርባል የራሴ አሳብ ብቻ ባይና ባለምሽግ አዕምሮ ግን የተለዬ አሳብ ለማስተናገድ አቅምም ፍላጎትም አይኖሮውም "!
❤❤❤❤❤
እባክህን ስለ ካቦዲያዉ ፖል-ፖት ቃኝዉ
❤
My favorite ❤❤❤
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ምሳሌነታቸው አንድ አባቱ ለፍቶ ያካበተውን ሀብት እንዲያስተዳዱር በአባቱ ሀላፊነት የተሰጠው ልጅ ሀብቱን ላልታለመ ተግባር ማለት ለተለያዩ ጅል ተግባራት በመፈጸም የአባቱን ሀብት ያባከነ ብኩን ልጅ አይነት ምሳሌ ናቸው።
Our voice ❤❤❤
Ere gud new,Eguezihabeher yehunen
Wow
የኛ እከኮች በጠቅላይ ሚኒስትር ሐሳብ አመንጭነት ይላሉ
ኢትዮ ፎሬም ብቸኛ
እንደዚህ በየቀኑ ሰውዬውን እየፈተፈተ የሚተነትንልኝ ይህ ልጅ ባይኖር ኑሮዬ ራሱ ይመረኝነበር
የኛ ሰይጣን ሙራት ነው!
ለዜናው እናመሰግናለን ! ኮምሶሞል በሚል ይስተካከል!
Betam liyu zegeba kematakesha gar "yemidea general "
አውርቶ አደር።
Ethio Forum ❤
ያየህሰው ሽመልስ ሳዳምጥህ ብውል አትሰለቸኝም!
Tebarek abo
❤❤❤ welcome the voice for voiceless😊
The former President of Turkmenistan is not Sabat Murat; his name is Gurbanguly Berdimuhamedow. Anyone who follows Ethioforum should be cautious, as their broadcasts are filled with misinformation and propaganda
እጅግ መሳጭ ዝግጅት።
It's crucial to remember that comparing Abiy Ahmed to the late Gurbanguly Berdimuhamedow isn’t entirely fair. Abiy has ushered in an era of unprecedented freedom of speech in Ethiopia, allowing open critique that was unimaginable during Meles Zenawi’s time. This newfound freedom is a testament to his commitment to democratic values. Furthermore, while Meles’s era saw Ethiopia landlocked, Abiy is actively working towards securing access to the sea, a significant stride for our nation’s growth. Ethioforum’s criticism can’t overshadow these positive changes. Constructive dialogue is vital, but let’s acknowledge the progress Abiy has made and support his efforts for Ethiopia’s future.
Lol😂 is that why he is murdering all his critics ? Is that why people get arrested by their ethnicity? Tigrayans before now Amhara ?
ተመሥገን አምላኬ ሞታቸውንም አመሳስልልን 😂😂😂😂😂
tileyalleh
He looks just like him
ያየሰው
ስምን መላእክ ያወጣዋል
ኢትዮጱያ በአብይ ዘመን ወደ ታሪክነት እና ወደ ሙዜምነት እየተቀየረች ነው የተረገመች አገር
🙏💛❤️