የተጋጣሚው ትንሽነት አይደለም፣ የነገሮች መሻሻል እንጅ | | Bisrat sport | ብስራት ስፖርት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 131

  • @LamesgenZelalem-n7y
    @LamesgenZelalem-n7y หลายเดือนก่อน +56

    የኔው ማንቸ ትናንት እጅጉን የተለየ ነበረ መንሱሬ እጅግ ማራኪ ጨዋታ ጋርናቾ ጋርናቾ ነው ራሽም ምርጥ ነበር ማደሪድ እያለ ካራቦ ሳይ ነበር ያመሸሁ

    • @Mebiman1414
      @Mebiman1414 หลายเดือนก่อน +3

      Even me❤

    • @YosufeZewde
      @YosufeZewde หลายเดือนก่อน +2

      ያንተው ማንቼ 😂😂😂ደስ ይላል

    • @LamesgenZelalem-n7y
      @LamesgenZelalem-n7y หลายเดือนก่อน +2

      @@YosufeZewde አስካሉ አርፈሽ ተቀመጭ

  • @AddisGirma-h7l
    @AddisGirma-h7l หลายเดือนก่อน +21

    የአርሰናል የ20 አመት ደጋፊ ብሆንም ማንችስተርንም እንደዛው ከባድ የዋንጫ ተጋጣሚ እንደነበር ነው የማውቀው ትላንት ስላሸነፈው ቡድን መነቃቂየያ ከመሆኑ አንፃር አሪፍ ነው !!እኔን ከድሮም የሚገርመኝ የሁለቱም ደጋፊዋች ከሌላው ክለብ አንፃር ብዙ ናቸው ነገር ግን ሲሰዳደቡ ያሳዝነኛል ካስ መዝናኛ መሆኑም ተረስታል እባካቹ ስለራሳችን ሀገር እንፀልይ !!!

    • @mohammedhassen7246
      @mohammedhassen7246 หลายเดือนก่อน +1

      ምርጥ አስተያየት👌🏻👌🏻👌🏻

    • @akmelahmedin5659
      @akmelahmedin5659 หลายเดือนก่อน

      የቬንገርና የፈርጉሰንን ዘመን ምርጥ ነበር

  • @LamesgenZelalem-n7y
    @LamesgenZelalem-n7y หลายเดือนก่อน +21

    የተጋጣሚ ትንሽነት ሳይሆን የቡድኑ አሪፍነት እንጅ አምና ተመልክተናል በኮቨንትሪ ጨዋታ እንዴት እንደሆን ያውም በሙሉ ተጫዋች የትናንቱ ግን ይለያል አሰላለፉም ቢሆን በጣም ተቀያያሪ ነበር በዛም አለ በዚ ማንቸ ምርጥ ነበር

    • @Afro-sport94
      @Afro-sport94 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂0-3

  • @YonathanAbayneh
    @YonathanAbayneh หลายเดือนก่อน +8

    Glory Glory Man united

  • @Solomo.tirkasoWele
    @Solomo.tirkasoWele หลายเดือนก่อน +8

    Glory glory man united ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GosayeYasin
    @GosayeYasin หลายเดือนก่อน +22

    እውነት ነው የተጋጣሚው ትንሽነት አይደለም የማንቸስተር መሻሻል እንጂ ❤ ድል ለቲማችን

    • @Afro-sport94
      @Afro-sport94 หลายเดือนก่อน

      በጣም ተሻሽላችኋል😂😂😂

  • @sisayneberga3616
    @sisayneberga3616 หลายเดือนก่อน +11

    የኔው ገናናው ማንቼ ይለያል ሲስ ነኝ ከወልቂጤ 👏👏👏❤❤❤

    • @akmelahmedin5659
      @akmelahmedin5659 หลายเดือนก่อน

      የተንቢ ❤❤

    • @Afro-sport94
      @Afro-sport94 หลายเดือนก่อน

      በጣም ይለያል በሜዳው 0-3 ይቀጠቀጣል!😂

  • @DagimDereje-r2g
    @DagimDereje-r2g หลายเดือนก่อน +2

    Lene united malet kal yelegn mesuri🔴💪

  • @Yeabledta
    @Yeabledta หลายเดือนก่อน +15

    ኤሪክሰን ተቀይሮ ሳይሆን ሙሉ አሰላለፍ ነው የገባው

  • @semucr7myuitፍሲል
    @semucr7myuitፍሲል หลายเดือนก่อน +1

    ሁሎም የምናፍቀው የሄን ዬናይት ነው መንሱሬየ❤

  • @BirukBelay-ok9zq
    @BirukBelay-ok9zq หลายเดือนก่อน +2

    😍እናመስግናለን መንሱሬ

  • @adujonathan4377
    @adujonathan4377 หลายเดือนก่อน +2

    Manchester arif neber gn beziew ayketlum enji

  • @AdemAbdu-tj6rc
    @AdemAbdu-tj6rc หลายเดือนก่อน +2

    ክለቤን እንዴት እንደምወደው እኮ😍

  • @AmanuAmex-zw8lw
    @AmanuAmex-zw8lw หลายเดือนก่อน +7

    ተቀይሮ የገባው ቡሩኖ ነው😎👍

  • @tsegayetesfaye1292
    @tsegayetesfaye1292 หลายเดือนก่อน +6

    እንዴት አደረራችሁ
    የቡድኑ ትንሽነት እንዳለ ሆኖ ማንቺስተርም ጥሩ ነበር ግን ደግሞ አሁንም አሰልጣኙ 11ምርጡን አያውቅም ብዬ ነው ማምነው

    • @Babochoyme
      @Babochoyme หลายเดือนก่อน

      አዎ በዚህ 100% አያቅም አሰላለፍንም እንደዛው አሰልጣኙ ራሱ ሌላ አሰልጣኝ ያስፈልገዋል😂😂

  • @HusseinTessema
    @HusseinTessema หลายเดือนก่อน

    ዉይ መንሱር ምታወራዉ ተቸግረህ እንደነበር በደምብ ያስታዉቃል ግን ግን ለምን ትዋሻለህ

  • @richnegn1505
    @richnegn1505 หลายเดือนก่อน +7

    መንሱሬ የ አስካሉን ደጋፊ እና ሌሎችም ጥጋቸዉን እና ልካቸዉን ስትነግርልኝ እንዴት እንደምትመቸኝ አልገባህም የማንም ኮተት የክለቡን ልክ ሳያቁ ብእራቸዉን ያነሳሉ ወይ ታሪክ አይሰሩም ወይ አፋቸዉን አይዘጉ 😂😂

    • @Wabi368
      @Wabi368 หลายเดือนก่อน

      ከፓላስ ጋር እናያለን😂

    • @ShewiTasew
      @ShewiTasew หลายเดือนก่อน

      Koy tebki😅😅😅😅

    • @akmelahmedin5659
      @akmelahmedin5659 หลายเดือนก่อน +1

      አስካሉ በሲቲ

  • @BirukAwwkw-zj8ek
    @BirukAwwkw-zj8ek หลายเดือนก่อน

    Perfect night ግን አይከብድም መንሱሬ ማንቸስተር ከበርንስሌይ ሰማይና ምድር እኮ ናቸው።እንደዜና መዘገቡ በራሱ አስገራሚ ነው

  • @Babochoyme
    @Babochoyme หลายเดือนก่อน +2

    ማንቼኮ አቋም የለዉምጂ አንዳንዴ እንዲ ነዉ ምርጥ ይሆናል እስቲ ቀጣይ ፓላስ ላይ ይድገመዉና እናዉራ ባይ ነኝ😂😂😂😂ይህ 7 ጎል ለሊቬ በሆነ

  • @Zaki-t8s
    @Zaki-t8s หลายเดือนก่อน +1

    መንሱሬ❤❤❤

  • @Theringofworld
    @Theringofworld หลายเดือนก่อน +3

    አማድ ከገባ የ ፊት መስመሩ ዝግ ነው😍😍😍

  • @BelaynehAnawtie
    @BelaynehAnawtie หลายเดือนก่อน +3

    Great Great Red devils

  • @muhabawyimam
    @muhabawyimam หลายเดือนก่อน +4

    በጭራሽ የመሻሻል ወይም ለውጥ ነው ብሎ ለመናገር ጊዜው ገናነው

    • @Afro-sport94
      @Afro-sport94 หลายเดือนก่อน

      0-3😂😂😂

  • @KUNUSEHENOK
    @KUNUSEHENOK หลายเดือนก่อน +1

    መንሱሬ እግር ኳስን አንተ ተንትነው
    ኩና ሀረርጌ ምናለኝ ትላለህ ማንቼ ፕርሜርሊጉን ዘንድሮ ያነሳል

  • @abikatfkbr1110
    @abikatfkbr1110 หลายเดือนก่อน +2

    ማንቼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BESHCHALA
    @BESHCHALA หลายเดือนก่อน +3

    ይመችህ መንሱሬ ሊቬ አሁንም ጨራሽ አጥቂ ያስፈልገዋል

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b หลายเดือนก่อน +3

    መንሱሬ ይለያል!
    👉ጊዜ ሰጥቶ ከሻምፒዮንስ ሊግ cup በበለጠ ...የወዛደር ካፕን የዘገበ ብቸኛው ዘጋቢ ...👏

  • @ShmelesGizaw
    @ShmelesGizaw หลายเดือนก่อน +3

    ማንቼ❤❤❤❤❤❤

  • @IsamelYusuf
    @IsamelYusuf หลายเดือนก่อน

    ሰላም መንሱሬ የኔው ማንችስተር ግን የአሰላለፍ ለውጥ የሚያደርግ ይመስላል ምክንያቱም የጋርናቾ እና የራሽፎርድ ጥምረት በዚሁ ከቀጠለ ፍንጭ የሚያሳይ ይመስላል ስለዚህ አማድ ዲያሎ ወደ ተጠባባቂ የሚወርድ ይመስለኛል

  • @IbrahimSeid-vi9te
    @IbrahimSeid-vi9te หลายเดือนก่อน +2

    ብዙ አድማጭና ተከታይ ወይም ማንቼ ደጋፊን ለመያዝ ማሽቃበጥና መዘባረቅ ይታይብሀል ከቀልብህ ተንትን::

    • @Wabi368
      @Wabi368 หลายเดือนก่อน +1

      አሪፍ እይታ

    • @MohammedAbasArgaw
      @MohammedAbasArgaw หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @Babochoyme
      @Babochoyme หลายเดือนก่อน

      Weyalaw Manh 😂😂😂arsenal teregaga😂

  • @Zaki-t8s
    @Zaki-t8s หลายเดือนก่อน +1

    United💗💗💗💗💗

  • @YosefLisanwoq
    @YosefLisanwoq หลายเดือนก่อน

    Glory ይለያል

  • @AbduA-lz6gs
    @AbduA-lz6gs หลายเดือนก่อน +9

    መንሱር ማንቼን ለማጋጋል የምትሮጣት ነገር ቀጣይ ሳምንት እቺን ቃል ትደግማታለህ

    • @Adi-p7b
      @Adi-p7b หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @Wabi368
      @Wabi368 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው እናያለን😂😂😂

  • @Jemal_tefo
    @Jemal_tefo หลายเดือนก่อน

    ይህ የመሻሻል ወደ ፕሪሚየር ልግ በተደጋጋሚ ማሳየት አለበት

  • @DerejeAlamerew
    @DerejeAlamerew หลายเดือนก่อน +8

    እንደ አላዛር አስገዶም አይነት ምርጥ የስፖርት ጋዜጠኛ ሁሉንም ያማከለ ምርጥዬ መጥቷል ።አንተግን እንደ ታላቅ ወንድምህ ስለሁለት ክለብ
    ብቻ እያወራህ መጥፋትህ አይቀርም ።ወንድምህም ሊጠፋ ሲል እንዳንተ ነበር ።

    • @Earthbeatboxfun
      @Earthbeatboxfun หลายเดือนก่อน

      You tube ከከፈተ በኋላ ነው እንዲ አዝግ የሆነው

  • @TakeleHilemariyam
    @TakeleHilemariyam หลายเดือนก่อน +6

    መንሱሬ በጣም ትለያለህ ቶሎ አግብተክ ቶሎ ዘርክ ተካልን በአላህ

  • @Senayytube
    @Senayytube หลายเดือนก่อน

    good news

  • @teshomeenyew-kn6hu
    @teshomeenyew-kn6hu หลายเดือนก่อน

    ተቀይሮ በገባው ቡርኖ ፈርናዴዝ አሲስት ክርስቲያን ኤሪክሰን ሁለት ጎሎችን አስቆጠረ በሚል ይስተካከል

  • @Berihun-f9k
    @Berihun-f9k หลายเดือนก่อน

    መንሱየ ትመቸኛልህ

  • @gorillabiscuitsmerch
    @gorillabiscuitsmerch หลายเดือนก่อน

    Hoeger Islands

  • @akmelahmedin5659
    @akmelahmedin5659 หลายเดือนก่อน

    ትንሽ የሚሉት የትንሽ ቡድን ደጋፊዎች ናቸው
    ማንቼ ምርጥ ነበር

  • @FitsumK-l2h
    @FitsumK-l2h หลายเดือนก่อน

    Glory man utd

  • @KasahunAh-n8b
    @KasahunAh-n8b หลายเดือนก่อน

    መንሱሬ 70% ተከታይህ የማንቸስተር ደጋፊ ነው።

  • @antenehtesfaye3833
    @antenehtesfaye3833 หลายเดือนก่อน

    👈👈👈👈 Yihe manchester united new👏👏👏

  • @WendesenZewde-u6s
    @WendesenZewde-u6s หลายเดือนก่อน

    anid chewata siyashenf mensur werewin tifetiraleh tastamimaleh tamamuqaleh arsenal beteketatayi ashenifo ligun lerejim werat simera qoyito 1 chewata netib bitil (bishenef) dikamu yigolal

  • @werknechaka9932
    @werknechaka9932 หลายเดือนก่อน

    አይ መንሱሬ ከዛሬ ውጭ ዓመቱን ሙሉ አይደሰቱም ብለክ ነው አደል ?

  • @tesfamhretgebrekristos5627
    @tesfamhretgebrekristos5627 หลายเดือนก่อน +1

    መንሱር አንድ ነገር ልንገርህ ኣንተ ደጋፊ ኣርሰናል እንደሆክ 100% እንየ ደሞ Manchester city ነኝ እንየ በ ይሆነ ክለብ ብሸነፍ it's ok እንየ እንደ ኣርሰናል ደጋፎች ኣይደለም ምንድነው ሰው መምታት ባለፈ ኣመት ኢትዮጵያ የ ኣርሰናል ደጋፎች ምን ኣረጉ ለምን በሱ ኣትናገር በዝምታ ኣለፍክ ለማነኛ ኣማርኛ ቡዙ ኣይደለም I'm from Eritrea my city Keren I love Africa & were is Africa?

    • @AlonerMoob
      @AlonerMoob หลายเดือนก่อน

      የማርሴ ደጋፊነው

  • @YemsrachAlemayehu
    @YemsrachAlemayehu หลายเดือนก่อน

    Mensure kante balakim still yene united bizu yekerewal....budenu neqat yasfelgewal

  • @selamlirelire5004
    @selamlirelire5004 หลายเดือนก่อน

    Grl grl man united

  • @hailumuleta6156
    @hailumuleta6156 หลายเดือนก่อน

    KEMAN GAR NBR YETECHAWETUTE? MENESURE

  • @tesfayebelay4853
    @tesfayebelay4853 หลายเดือนก่อน

    Wuyi Mensur kuas ayteh program mtazegaj yimeslegn neber Chrstian Eriksen tekeyro algebam starting XI lay neber

  • @YemareyamDaniel
    @YemareyamDaniel หลายเดือนก่อน

    Mensur alayekewem satayi atawera ericsen 90 min ነው yetechawetew

  • @AfetaBam
    @AfetaBam หลายเดือนก่อน

    ድል ለዩናይትድ

  • @AmhraGondar
    @AmhraGondar หลายเดือนก่อน

    Colywel left back, yejemerew lij betam tilik mina eyetechawete nbr..

  • @YoyoNg-r4s
    @YoyoNg-r4s หลายเดือนก่อน

    ሳንቾ ሚሳካለት አይመስለኝም ካልክ በውሀላ ፕሮግራምህን ማዳመጥ አስጠላኝ

  • @BemniMaryam
    @BemniMaryam หลายเดือนก่อน

    እኔምለው የትላንትናው ያሄ ቁጥር 7 ምንድ ነው መንሱሬ

  • @AshenafiGetachew-v6w
    @AshenafiGetachew-v6w หลายเดือนก่อน

    Manche ❤❤❤❤

  • @Oneshootstudio1
    @Oneshootstudio1 หลายเดือนก่อน +1

    ጨዋታ ሳታይ አታውራ

  • @AbuZar-r6x
    @AbuZar-r6x หลายเดือนก่อน +3

    አታሽቃብጥ የቡድኑ ትንሽነት እጂ የሻሼ ለዉጥ አደለም

    • @YonathanAbayneh
      @YonathanAbayneh หลายเดือนก่อน +1

      are you crazy man united is strong always

    • @Wabi368
      @Wabi368 หลายเดือนก่อน

      Yes😂😂😂

  • @birhanumulu-y7l
    @birhanumulu-y7l หลายเดือนก่อน

    We want to hear yours analysis not any body analysis

  • @MayedaMoni
    @MayedaMoni หลายเดือนก่อน

    Armand Haven

  • @TeddyAdmassu
    @TeddyAdmassu หลายเดือนก่อน

    በአንድ ቀን ጨዋታ እንደዚ አይነት እርእስ?የገጠመውን ክለብስ እረስተኸው ነው?ለምን እንድንጠላህ ታደርገናለህ

  • @amiko542
    @amiko542 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @amoxerali
    @amoxerali หลายเดือนก่อน +3

    መንሱሬ አስረግጬ ነው የምነግርህ ምንም የጨዋታ መደራረብ ቢኖርም ከማንም በላይ ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ብትተነትን ይሻላል፤ ለእኛም ላንተም! በተለይ ከኛ የበለጠ ጥቅሙ ላንተ ነው፤ እንዴት ካልከኝ ስለ ዩናይትድ ካወራህ ብዙ View ታገኛለህ

    • @Adi-p7b
      @Adi-p7b หลายเดือนก่อน

      ይሄ መች ጠፋው

  • @girmagetachew9757
    @girmagetachew9757 หลายเดือนก่อน +1

    የፕረሚሊግ ጥማቱን ተወጣው ሻሼ 😅😅😅

  • @AbduHalaba
    @AbduHalaba หลายเดือนก่อน

    እኔማ ከስልኬ ላይ አጥፍቼክ እግላገላለው አንተም ተሻሽልሀል እንደማንቼ ቀጠይ ስለጠለጥ ስለመሻሻሉ ታወራለክ

  • @Afro-sport94
    @Afro-sport94 หลายเดือนก่อน

    የነገሮች መሻሻል!😂😂😂

  • @ስሜንእርሳሁት
    @ስሜንእርሳሁት หลายเดือนก่อน

    መንሲሪ ለምንድን ነው ሰብስክራይፐ አድርጉ ብለህ ስትመለስ ያቆምክበት ይጠፍሀል።😂

  • @semamustofa7501
    @semamustofa7501 หลายเดือนก่อน

    ጥሜንቆረጠልኝ፡ሊበርፑል።በ60ኛአመቴ።

  • @Senbt-b6x
    @Senbt-b6x หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @GetasewDestaw-r7w
    @GetasewDestaw-r7w หลายเดือนก่อน +1

    መንሱረ ይህ የተጋጣሚ ትንሺንት ነዉ አትቸኩል እሰኪ የቀጣይ ጨዋት እንይ

  • @AyniFkru
    @AyniFkru หลายเดือนก่อน

    Reyal mendenw yemigolwe ashenfu gen ye gele bekate becha nw

  • @yeshiyeshi1747
    @yeshiyeshi1747 หลายเดือนก่อน

    ኧረ Barnsley utd is back 😅😅😅

  • @tomasmuler6119
    @tomasmuler6119 หลายเดือนก่อน

    አረ ኤሬክሰን ቋሚ ነበር መንሱሬ ቡሩኖ ነዉ ተቀይሮ የገባዉ

  • @jelaluhassen1641
    @jelaluhassen1641 หลายเดือนก่อน

    በቃ አንተ ካወራክበት ቅዳሜ ቡድኑ ዜሮ ነው የሚሆነው 😢😢😢😢

  • @Zilaxlabel
    @Zilaxlabel หลายเดือนก่อน

    mensure bezu giza ye temesasayi sw astayet selemtanbie lijwochuni awekenachew milutenimi seleminaki eyselecheni nw tinishi ye hizbuin astayet kensiw programuin linsema minemetaw antenie nw

  • @meftahassen-w5j
    @meftahassen-w5j หลายเดือนก่อน

    bmkenyate nw metmchegi

  • @biniyamlemma913
    @biniyamlemma913 หลายเดือนก่อน

    🤔 ኧረ ተጋጣሚው ግዙፍ ነው ልክ ነህ 🙈🙈🙄

  • @kusseoshe3802
    @kusseoshe3802 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢betam worada chawota new tachegnaw division new😅😅😅😅😅

  • @EyobKetema-ix6kc
    @EyobKetema-ix6kc หลายเดือนก่อน

    10Q

  • @MmMm-k5p3o
    @MmMm-k5p3o หลายเดือนก่อน

    ከዛሬውጭ አታቸንፉም ማቸዎች😮😮😮😮

  • @beyenealemu3172
    @beyenealemu3172 หลายเดือนก่อน +3

    ግነቱ በዛ ለነገሩ ችግር የለም የ2 ቀን ደስታ ነው ከሁለት ወን በኋላ እናያለን

  • @tomaskasa2555
    @tomaskasa2555 หลายเดือนก่อน +1

    መንሱር ተዉ እንጅ rodri ማን የባላንዶር የመጀመርያ ምርጫ ያረገዉ?vinus እያለ

  • @EfremXaffa
    @EfremXaffa หลายเดือนก่อน

    chewatawen balayew teshewedegn neber Barnsley malet eko even championship lay yelem League one mid table lay yemigegn club new kezi belay teneshe buden ale ende ...weys eyatsenanahachew new degafiwen hehehe werada nek

  • @HenokRide
    @HenokRide หลายเดือนก่อน

    tekatelu beka

  • @EfremXaffa
    @EfremXaffa หลายเดือนก่อน

    ende ante ayenet werada gazetegna ethiopia west yelem befit kuas yemetawek yemeselegn nebr gen ye opta ena ye sky sport statstics new yemetakerebelen , yemigeremew next week united be Palace afer yebelal keza afehen tezegaleh ewenten kemenager yelek adamache lemagegnet tesegebegebalek low professionalism yetayebehal

  • @ethielbabi
    @ethielbabi หลายเดือนก่อน

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ay mensure kelibe asakegn Perfect Night alk yhun

  • @amirside5728
    @amirside5728 หลายเดือนก่อน

    መንሱሬ ማፅናናት ጀመርክ እንደተጎዱ አውቀህ ሻሼ we never walk alone 😅

  • @amiko542
    @amiko542 หลายเดือนก่อน

    United army❤❤❤❤

  • @FFhcg-uc9zo
    @FFhcg-uc9zo หลายเดือนก่อน

    እፈር መንሱር😂😂😂

  • @KaleabAyalew-y2o
    @KaleabAyalew-y2o หลายเดือนก่อน

    😂

  • @DanielTesfaye-gr6gq
    @DanielTesfaye-gr6gq หลายเดือนก่อน

    ቅዘናም ቡድን አሸነፈ ብለህ።

  • @dawitabebe6171
    @dawitabebe6171 หลายเดือนก่อน

    Biased journalism!
    Had it been any other team in the Premiere league you wouldn't have chosen such a head line"perfect night"
    ዪሄ አንተን አይመጥንህም መንሱሬ
    we expect more from your experiance and professionalism

    • @BelaynehAnawtie
      @BelaynehAnawtie หลายเดือนก่อน

      ቅናት ነዉ እንዲህ ያሣበደህ ዱቄት

  • @luconsulting336
    @luconsulting336 หลายเดือนก่อน

    ayi mensur dro kuasn betilk yemtayi endalneber tera youtuber huneh mekreth yasaznegnal ke ene alazar askedom bzu memar yinorbhal wedelay enji wedetach antebkhm neber content creator agenda bcha huneh kertehal

  • @ftmyms664
    @ftmyms664 หลายเดือนก่อน

    Shame on you to broadcast this ignoring champions league games

  • @lightoftheword1818
    @lightoftheword1818 หลายเดือนก่อน

    ምንም ጥያቄ የለውም የቡድኑ ትንሽነት ነው

  • @AdamuTadese
    @AdamuTadese หลายเดือนก่อน

    በጣም ወሬ ታበዛለክ ያውም ፍሬ አልባ ወሬ እንደጋዜጠኛ ወደ ገደለው ግባ ጆሮ መጫወቻ መሰለክ

  • @adugnagebreamlak1431
    @adugnagebreamlak1431 หลายเดือนก่อน

    አይ ማንሱረ አንተም ማድላት ጀመርክ??

  • @teddygiza979
    @teddygiza979 หลายเดือนก่อน

    መንሱሬ
    የትናንቱ ጨዋታ "ፔን ኪለር"እንጂ ትክክለኛውን መድሃኒት የማግኘት ውጤት አይደለም ባይ ነኝ
    በብዙው መመዘኛ ትናንት እንቅስቃሴው ጥሩ ቢመስልም ቅሉ የተጋጣሚው ብቃት እጅጉን የበለጠ መውረድ የማይታበይ ሃቅ ነው
    እናም የኔውን የልጅነቴን ልክፍት ለመተማመን የአቻ ቡድን ግጥሚያ ውጤትን በመጠባበቅ ላይ ነኝ
    በተለይም ሲቲና ቸልሲን
    ደግ ቀን ተመኘሁላችሁ

  • @FFhcg-uc9zo
    @FFhcg-uc9zo หลายเดือนก่อน

    እረምንጉድነህ ስለካርኒካፕ ከትንታኔ ይልቅ ወሬ ብቻ ሆንክ ግን ስታየው ነበር ወይስ በግምት የምትተነትነው ወረድክ