"አመጸኛ ሰዎች ምንም አያውቁም" የቅዱስ ዳዊት መዝሙር ማብራሪያ ክፍል 47 በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ ቆሞስ አባ ገብረኪዳን ግርማ /Aba Gebrekidan

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 118

  • @haregeseyoum7570
    @haregeseyoum7570 2 ปีที่แล้ว +1

    የሰማነውን በልቦናችን ያድርግልን ለመተግበር ያብቃን ለእርሶ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥል ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @heleftybaraki3875
    @heleftybaraki3875 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ! ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን አባታችን !!!

  • @fikreworkneh8503
    @fikreworkneh8503 2 ปีที่แล้ว +4

    አቤቱ እኔን እንደቸርነትህ ማረኝ ልብ ስጠኝ። እውነት ነው አምፀናል ልባችን ተደፍኖብናል።

  • @bettybottcher4261
    @bettybottcher4261 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ነብስን የሚጠግን ትምህርት ነው ለኔ ሀጥያተኝዎ

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 2 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን🙏🙏🙏ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ከማር የበለጠ የሚጣፉጥ ቃላት እንድሰማ ለፈቀድክልኝ ቅዱስ ሀያል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባሀል አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ🙏🙏ሰው አርገኝ 😢😢😢😢😢😢😭😭😭

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቼሩ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎ በፀሎትዎ ይማረን በረከትዎ ይድረሰን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @zelataye639
    @zelataye639 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደእናንተ ያሉ አባቶቻችን እግዚአብሔር አይንሳን

  • @kidusbiruk6554
    @kidusbiruk6554 2 ปีที่แล้ว +9

    ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን ፍፃሜዎትንም ያሳምርልን እግዚአብሔር ለአገራችን ምህረቱን ይላክልን አሜን

  • @ቅዱስሚካኤልጠባቂየቅዱስሚ
    @ቅዱስሚካኤልጠባቂየቅዱስሚ 2 ปีที่แล้ว +12

    እንኳንም በሰላም መጡልን አባታችን

  • @ድንግለይማዕተበይአይበትኽ
    @ድንግለይማዕተበይአይበትኽ 2 ปีที่แล้ว +9

    በቴለግራም ስሰማው ቆይቼ እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው በልቦናችን ጸንቶ ይኑር ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ይፍቱኝ

  • @Love-nr1zp
    @Love-nr1zp 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይዎትን ያሰማልን አባታችን
    ክርስቲያኖች ሁላችሁ ባንድነት እንጸልይ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯

  • @ሚሚየድንግልማርያምልጅ
    @ሚሚየድንግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +4

    በእዉነት ለክቡር አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 💚 💛 ❤

  • @ቅዱስሚካኤልጠባቂየቅዱስሚ
    @ቅዱስሚካኤልጠባቂየቅዱስሚ 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቸሩ እግዚአብሔር በእውነት ምን አላለሁ ስለ እርስዎ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @zeyeneta7211
    @zeyeneta7211 2 ปีที่แล้ว

    ሊቁ አባታችን የወንጌሉ ገበሬ በረከትዎ አይለየን።

  • @habenhaylu3610
    @habenhaylu3610 2 ปีที่แล้ว +1

    ይኔ ኣባት መምህርሽን አግዝሃብሄር ከኩፈኡ ነገር ይጠብቀን ዘብናሽን ይባረክ

  • @maryamenateyezelalembete9064
    @maryamenateyezelalembete9064 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሁሉም ነገር አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን

  • @rahelkobrom2060
    @rahelkobrom2060 2 ปีที่แล้ว

    ክብር አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን!!!!

  • @metameta421
    @metameta421 2 ปีที่แล้ว

    Amiiiiiiiiiiiiiiiina Amiiiiiiiiiiiiiiiina Amiiiiiiiiiiiiiiiina 🙏🙏🙏💕💕💕
    Kala heyawat yasa malna🙏💕💕💕

  • @hana967
    @hana967 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን የሰማነውን በልቡናችን ፅላት ይጻፍልን አሜን ፫ ✝️

  • @sarataye8812
    @sarataye8812 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 😭😭😭አባታችን 💚💛❤️👏👏👏

  • @betyabera9644
    @betyabera9644 2 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ቡራኬዎት ይድረሰን ዛሬ አምስተኛ ነኝ በኮመንት ጉባኤዉን ሰምቸ ስጨርስ እመለሰላሁ

  • @emubekl46
    @emubekl46 2 ปีที่แล้ว

    አባታችንን ቃለ ህይወትን. ያሰማልን. በእድሜ በጤና. ይጠብቅልን

  • @hanaalamu9871
    @hanaalamu9871 2 ปีที่แล้ว

    መብላት መጠጣት መሠራት መተኛት መብላት መጠጣት መሠራት መተኛት እኩል ነዉ እንሰሳ እዉነት ነዉ እኔ እበላለሁ እሰራለሑ እለብሳለሑ እተኛለሑ አቤቱ ሰው አርገኝ ጌታዬ አምላኬ መምሕራቸረን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጨምሮ ጥበብ እና ሙገሱን ይስጠዎት

  • @ZenebZeneb-y9z
    @ZenebZeneb-y9z 4 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen kale hiwoten yasmalin abtachin 🙏

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔርን እንድንፍራየሱቅዱስፍቃድይሆን

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwot yasemalen abatachen segawun yabzalen amen 🙏🙏🙏

  • @tigistteshome8699
    @tigistteshome8699 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለሂወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንወትይባረክ እግዚያቤሔር በድሜ በጤናያኑርልን

  • @vghhhj7363
    @vghhhj7363 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛልን በረከታችሁ ይደርብን

  • @সাথীআক্তার-র৬ড
    @সাথীআক্তার-র৬ড 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ⛪️

  • @maranatamola2631
    @maranatamola2631 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏

  • @dhdbdgdyudhd9777
    @dhdbdgdyudhd9777 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @kidanetsehaye2806
    @kidanetsehaye2806 2 ปีที่แล้ว +1

    Egziabhier ymesgen, dinq yehone yehiwet qal new. Aba tsegawun melso yabzalwot! Qale Hiwet yasemalen.

  • @hewetdestaw3817
    @hewetdestaw3817 2 ปีที่แล้ว

    አባየ እድሜን ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @WeyniWerede
    @WeyniWerede 8 หลายเดือนก่อน

    Amen❤❤❤Amen❤❤❤Amen❤❤❤

  • @arsemaenata2162
    @arsemaenata2162 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን ድቅ ትምህርት ነበር

  • @bezateshome7798
    @bezateshome7798 2 ปีที่แล้ว

    amen amen amen qale hiwot yemalen abtochn ezieahebehr yemesign len bengrhulum

  • @arsemaarsema7114
    @arsemaarsema7114 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን

  • @adeymariam7899
    @adeymariam7899 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yesmalna abona edmen tenan yhabkum fetari

  • @alla1737
    @alla1737 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችንበእዉነትቃለሕይወትያሰማልንእረጅምእድሜከጤናጋርይስጠወትየሰማነዉንጉባኤበልቦናችንያሳድርልን 🙏

  • @ላመስግንህአባቴ
    @ላመስግንህአባቴ 2 ปีที่แล้ว

    ላባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @sophiegenus2607
    @sophiegenus2607 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiyiweti yasemalin

  • @yemimamesfin744
    @yemimamesfin744 2 ปีที่แล้ว

    Amen Abatachin Egziyabher edme Ena Tena abzeto yisteln

  • @እህተማርያም-ፐ7ጀ
    @እህተማርያም-ፐ7ጀ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህወት ያስማልን

  • @yordanostukuabo4542
    @yordanostukuabo4542 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwet yesmalna

  • @meseluasefa4630
    @meseluasefa4630 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ-ህይወትን ያሰማልን

  • @የማርያምልጅተዋህዶየማርያ
    @የማርያምልጅተዋህዶየማርያ 2 ปีที่แล้ว

    አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tadelchlemiwhaanaa7050
    @tadelchlemiwhaanaa7050 2 ปีที่แล้ว

    Egzaber yemasga amen amen amen kalayot yasamalen Abatachen barakatachu yedareben stalotachu ayeleyen

  • @meserdebebe3182
    @meserdebebe3182 2 ปีที่แล้ว

    እንዴት ጣፋጭ ትምርት ነው እግዚአብሔር ዘመኖትን ይባርከው

  • @anbuyesoliyana7001
    @anbuyesoliyana7001 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ድንቅ ትምህርት

  • @efremtewelde2418
    @efremtewelde2418 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemalin abatachin regim edme en tena yistlin agelgilotachu ybarkiln betselotachu yasbun AAAmeNNN AAAmeNNN AAAmeNNN

  • @saraneggaayalneh3138
    @saraneggaayalneh3138 2 ปีที่แล้ว

    Selam abtachin be tselotach asebun welete Selassie ena welete birhan ena welete Eyesus ena Welete Etiopian 💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ghhghy3086
    @ghhghy3086 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምራችን

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 2 ปีที่แล้ว

    ልዑል እግዚአብሔር ይጥልን

  • @WeyniWerede
    @WeyniWerede 8 หลายเดือนก่อน

    Thank you Abtchn god blesss💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @mahelatestationary1192
    @mahelatestationary1192 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @hirutmodenese9606
    @hirutmodenese9606 2 ปีที่แล้ว

    እግዚኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ ትክክክክክክክል

  • @ኤልሳቤጥወለተኪዳን
    @ኤልሳቤጥወለተኪዳን 2 ปีที่แล้ว

    ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @yeshworkwasi7178
    @yeshworkwasi7178 2 ปีที่แล้ว

    Ameannn

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
    @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @madinamadina7655
    @madinamadina7655 2 ปีที่แล้ว

    አሜንቃለህይወትያሠማልን፡ፀጋዉንያብዛለወትአባታችን

  • @meseretbaye8328
    @meseretbaye8328 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Abatachen 🙏 Mastewalun Yesten

  • @hdhfhrhry6822
    @hdhfhrhry6822 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiyiwet yasemalin regim edime ena tena yisitilin egiziyabeher amilaki kekufu hulu yitebikilin abatachin

  • @tesfaneshadera8589
    @tesfaneshadera8589 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርከው

  • @tewofloskd6036
    @tewofloskd6036 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @solomonjima2097
    @solomonjima2097 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalen Abatachin. Egeziabher rejim yagelglot edeme ketsegaw gar yistilen.

  • @yenewebtadesse465
    @yenewebtadesse465 2 ปีที่แล้ว

    🤲ቃለህይወት፣ያሰማልን🤲

  • @hulubersuhone1356
    @hulubersuhone1356 2 ปีที่แล้ว +6

    የኔ አባት እንኳን ደሕና መጡልን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን (፫)

    • @የማርያምልጂያዛኝቱ
      @የማርያምልጂያዛኝቱ 2 ปีที่แล้ว

      አሜን መምህራቺን ቃለሂወትን ሠማልን በእዲሜ በፀጋ ይጠብቅልን🥰🙏

  • @romanafrassa3652
    @romanafrassa3652 2 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @በአሕዛብመካከልአመስግናለ
    @በአሕዛብመካከልአመስግናለ 2 ปีที่แล้ว +2

    እኮን ደህና መጣህ አባታችን. ውዳጅ ቅደስ ዳዌት በጉጉት ነእው የምጠብቀወት አሜን ሰሜይ ጅሮ አስተዋይ ልቦናን ያድልን

  • @zakyatessema9931
    @zakyatessema9931 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale heyewote yasemalen abatachen tega megesete semayaten yawereselen egam yesemanewen belebonachen yasadereben 👏👏👏❤️

  • @mekdezhayle8305
    @mekdezhayle8305 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን በዚህ ሁሉ ክፋታችን እግዚአብሔር አልተወንም አባቶቻችን ጠብቅልን ፈጣሪ!!!

  • @yordanostukuabo4542
    @yordanostukuabo4542 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen be abatachin adro yastemaren egzabiher ykiber ymesgen be ewnet libi yemineka na amiynekaka betam ymimesit na des ymiyaseng grum timihirt yemegeben egzabiher endegena ykiber ymesgen le abatachin kelibe le egzabiher bemelemen kale hiwet yasemalin besilotachu asibun

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 2 ปีที่แล้ว

    እወነትነወ

  • @sashasasha6046
    @sashasasha6046 2 ปีที่แล้ว +1

    አባ እንካን ደህና መጣ

  • @zahranane4990
    @zahranane4990 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen qala Hiwot yasamalan mamharachan inamasaganalan 🇨🇬🤲🙏⛪😭

  • @habtamuhabtamu963
    @habtamuhabtamu963 2 ปีที่แล้ว

    kale hiwot yasemaln mengste semayat yawursln

  • @woyenishetfisiha8162
    @woyenishetfisiha8162 2 ปีที่แล้ว

    W

  • @getachewbiyazin202
    @getachewbiyazin202 2 ปีที่แล้ว

    kale hiwot yasemaln.

  • @مكيهسميره
    @مكيهسميره 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru 2 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍ ልቤን ነካኝ አቤቱ ማረን ልቦናችንን መልስልን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤🙏አባ

  • @Geni2341
    @Geni2341 2 ปีที่แล้ว

    🤲🤲🤲

  • @hanaabunie2301
    @hanaabunie2301 2 ปีที่แล้ว +2

    ከጉባኤው መጨረሻ ያለውን ጸሎት አብረን እንድንሳተፍ አድርጉን ማለትም አብራችሁ ቅረፁት እባካቸሁ??

  • @ፈቅርነሽእናቴ
    @ፈቅርነሽእናቴ 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @myway1966
    @myway1966 2 ปีที่แล้ว

    Abata ewedotalewe yalubetene baweke ena eneda bereketote bageye

  • @serkigetahun9634
    @serkigetahun9634 2 ปีที่แล้ว

    በፈጠራችሑ በድንግል የኒሕን አባት አድራሻ የምታውቁ ጠቁሙኝ አመሰግናለሑ ስለምትተባበሩኝ

  • @ትግስትጉደታ
    @ትግስትጉደታ 2 ปีที่แล้ว

    ሰው አርገኝ 😭😭😭😭

  • @ZemenMedia
    @ZemenMedia 2 ปีที่แล้ว

    በስብከት መሃል ለምንድነው ማስታወቂያ እንዲሄድ ምታደርጉት? ይሄን ነገር እርሳቸው ቢያውቁ ልክ እንዳልሆነ ይነግሯችኃል! እባካችሁ በመጨረሻና መጀመሪያ ላይ የሚመጣ ማስታወቂያ ይበቃል!

  • @eyobyeebyo6160
    @eyobyeebyo6160 2 ปีที่แล้ว

    ኣባታችን መዝሙረ ዳዊት ረጅም ስለሆነ መቼ እና እንዴት እንደሚፀለይ ይንገሩን። እዚ የምታውቁ ካላቹ ደግሞ ኮሜንት ላይ መልሱልኝ

    • @ምዕራፈቅዱሳን-ዀ4ቘ
      @ምዕራፈቅዱሳን-ዀ4ቘ 2 ปีที่แล้ว +1

      በቤተክርስቲያናችን ለስድስት ቀን ተከፍሎ በቀን 30 ይጸለያል እሑድ መሐለየ መሐለየ ዘሰለሞን ይጨመራል ምእመናን በቤታችን ከቻልን በቀን ሙሉውን ካልቻልን ቢያንስ 1 ንጉሥ ማድረስ አንድ ንጉሥ ማለት አስር ምዕራፍ ማለት ነው ።ከዚህ ካነሰ የቻልነውን መጸለይ እንችላለን

    • @eyobyeebyo6160
      @eyobyeebyo6160 2 ปีที่แล้ว

      እሺ ኣመሰግናለሁ

  • @kalkidantsgaye472
    @kalkidantsgaye472 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቸሩ እግዚአብሔር በእውነት ምን አላለሁ ስለ እርስዎ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @vghhhj7363
    @vghhhj7363 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛልን በረከታችሁ ይደርብን

  • @menamengistu3423
    @menamengistu3423 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏

  • @sarademissie
    @sarademissie 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ኮከብየተዋህዶልጆ
    @ኮከብየተዋህዶልጆ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያሰማልን አባታችን

  • @زهراءزهراء-ط2ش6ن
    @زهراءزهراء-ط2ش6ن 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አስተዋይ ልቦና ለእኛም ይስጠን

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደናመጡልንአባታችን ቃለይሆትያሰማልን

  • @tafartafer2785
    @tafartafer2785 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን በእዉነቱ በእድሚ በጤና ይጠብቅልን