EOTC TV 2 | ወቅታዊ ጉዳይ | ካውንስሉ... ፓስተሩ እኛን አይወክልም!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 14

  • @ሳምሪየወንጌልአማኟ
    @ሳምሪየወንጌልአማኟ ปีที่แล้ว +3

    እባካችሁ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንዲሁም የወንጌል አማኞች እምነት ተከታዮች እባካችሁ እንዋደድ በእግዚአብሔር ጥላቻ ምንም አያደርግም ለማንም አይጠቅምም ሰው እንደ ቅጠል እየረገፈ ነው

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 ปีที่แล้ว

    ካውንስሉንም እኛ ወንጌል አማኞች አናውቃቸውም

  • @brightenglishtest
    @brightenglishtest ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ ልብ ለሌላቸው ልቦናን ስጣቸው፣ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ብቻ ሳትሆን ሀገር ናት።

  • @abisinia2771
    @abisinia2771 ปีที่แล้ว

    ሮጠው ያልጠገቡት ብናገሯትም ምስጢሯን የተረዱት የእድሜ ታላቆች ያስተምሯቸው

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu4843 ปีที่แล้ว

    ቄስ ደረጀ የተናገሩት ትክልልልልል ነው በጦርነት ያተረፍነው ስለሌለ ይህንን መደረግ ያለበት ወደ ፖለቲከኞች የስልጣን ግዜያቸውን ለማረዘም ስለሆነ ከአባቶቻችን ጋር ተቀራርናችሁ ይህንን የመጣብንን ችግር ወደ ♥ሠላም ፍቅር ♥መልሱልን እኛ ኢትዮጵያውያኖች ይህ አይገባንም በርቱልን እግዚአብሔር ይርዳችሁ የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ አይለየን !!!!!!!!

  • @derarabyata5901
    @derarabyata5901 ปีที่แล้ว

    አዲስ ነው የሱ ዘገያችው

  • @Milko-qp1hm
    @Milko-qp1hm ปีที่แล้ว +1

    ለምን ማብራሪያ እንዲሰጡ እንጠይቃለን??? የማይወክላቸው ከሆነ እራሳቸው ባሉዋቸው ሚዲያዎች መግለጫ ይስጡ። ቤ/ክርስቲያን ግን አሁን ይህን ልጅ ፍ/ቤት ገትራ አቅሙን ቢያቅ በጣም ደስ ይለኛል። ቤ/ክ በጣም ታግሳለች...ሁሉም እየተነሳ የንግግር ክህሎቱን የሚፈትሸው ኦርቶዶክስን በመዝለፍ ነው። እንደ ክርስቲያን ሳይኖሩ ክርስትና ከኛ ወጪ ባዮች... ምስክራችን ሰማያዊ ነው ማንም የፈለገውን ይበል ኦርቶዶክስ ግን ለዘላለም ትኖራለች፤ እ/ር ከእኛ ጋር ከሆነ ማን ይቃወመናል

  • @legesselankamo3014
    @legesselankamo3014 ปีที่แล้ว

    ቄስ ደረጄም ጃጅቷል ምክንያቱም መስቀሉ ላይ የተሰቀለው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን እንጂ ገዳይና ወንበደ ሁላ የሚያንጠለጥለውን መስቀል ማውራቱ መንፈሳዊነት አይመስልም።

    • @SamiSolman
      @SamiSolman ปีที่แล้ว

      ታላላቆቹን የሚዘልፍ ትውልድ መጨረሻው አያምርም

  • @bisrathabte2327
    @bisrathabte2327 ปีที่แล้ว

    ቄስ ደረጀ የተናገሩት መልካም ነበር። በእርግጥ ብዙም አላውቆትም ስለዚኽም በእርሶ ላይ አፍ ማላቀቅ አይገባ ይኾናል። ነገር ግን ከ3 ከ4 ዓመታት በፊት "አገልጋይ ዮናታን" እርሶ ካሉትም በላይ በሚያባብል ቃላት ሲያሞግስ ነበር፤ ይኽን ከልብዎ እያሉ ነው ብለን እንመን? እንዲያስ ከኾነ በሃይማኖቶች ኅብረት ጉባኤ ላይ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ባስያዘችው አጀንዳ ላይ ለመወያየት ለምን ቀራችሁ?