📌ብዙ ጊዜ የምንሸወደው ስንመጣ እዚህ ደርሻለው ብለን ሃገሪቱዋ ላይ እንተውላታለን ‼️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ก.ย. 2024
  • በባለፈው ዝግጅታሽን አውሮፖ ላይ የሚኖር እንግዳችን የህይወት ልምዱን አካፍሎን እንደነበር ይታወቃል ።
    በዛሬው ቆይታችን እዛው ሃገር ኦስትሪያ ቪየና ከምትገኘው ወዳጃችን ማህሌት ጋር ቆይታ ይኖረናል

ความคิดเห็น • 106

  • @alem7474
    @alem7474 9 หลายเดือนก่อน +26

    የምትኖሪው ኑሮ እኩል ነው ትክክል ነሽ፣ እኩል በልተሽ እኩል ለብሰሽ እኩል መኪናሽን ገዝተሽ ትኖሪያለሽ ግን እኛ ከመኖር በላይ አትርፈን አገራችን ላይ invest ማረግ ይቻላል ወይ ነው፣ ጠብቀን የመጣነውን እናገኛለን ወይ ነው፣ በልቶ መኖርማ ልጁስ ምናለ፣ ሰርቶ ራሱንም ልጆቹንም መግቦ እየኖረ አይደል፣ በበኩሌ ኢትጵያ የተራበ ሰው ካልሆነ በቀር አዲስ ለሚመጣ ሰው አውሮፓን አልመክርም፣

    • @natitemam9997
      @natitemam9997 9 หลายเดือนก่อน +1

      ተባረክ

    • @meronfisseha9999
      @meronfisseha9999 9 หลายเดือนก่อน

      Exactly

    • @temesgenalemtsehay5354
      @temesgenalemtsehay5354 9 หลายเดือนก่อน +2

      በትክክል፣ ብዙ ነገር ነው ያጣነው!! አውሮፓን ሊያመሰግን የሚችለው ኢትዮጵያ መብላት big deal ሆኖበት የኖረ ሰው ብቻ ነው።

    • @HannaSolomon-fl3os
      @HannaSolomon-fl3os 9 หลายเดือนก่อน

      Temesgen we are all different ene enkuwan I have 36 coworkers in Ethiopia I am a public figure back home I fly home minimums 5or 6 times a year doing a big project in my view u can achieve anything it doesn't matter where u are ene enkuwan yemeblat akem ateche alneberem lol 😂

  • @tewedajmedia8683
    @tewedajmedia8683 9 หลายเดือนก่อน +5

    ልጁ ያለው ትክክል ይመስለኛል ከእሷ ጋር አይገናኝም ምክንያቱም እሷ በቤተሰብ ተከባ በብዙ እገዛ ውስጥ ነው ያለፈችው

  • @alem7474
    @alem7474 9 หลายเดือนก่อน +10

    ስለ አንድ ነገር ሲወራ ስለ majority ነው ማውራት ያለብን፣ እንጂ ስለ ጥቂት ሰዎች አይደለም፣ በተለይ ከአስር አመት በፊት የመጡና አሁን በጣም የተለያየ ሁኔታ ነው፣ ከ20 አመት ከ 15 አመት በፊት የመጣ ሰው የተሻለ መሰረት አለው፣ ሌላው ባል ብቻ ወይ ሚስት ብቻ የሚሰሩ ከሆነም አይበቃም፣ በዛ ላይ እንግዳሽ እንዳለው 7 አመት ያክል መስራት ካልተፈቀደ ደግሞ የባሰ ነው፣ ሌላው highly educated የሆኑ ሰዎች አሉ፣ ግን በእውቀታቸው ለመስራት እድሉ አይሰጥሽም፣ ያው ወይ የአሮጊቶች ገረድ ሆነሽ ወይ ነርስ ከተባልሽም ያው dirty tasks ነው የሚሰጥሽ፣ ገቢሽ ጥሩ ኑሮ ያኖርሻል ግን ከኑሮሽ ብዙም አያልፍም፣ የቢሮ ስራ ብርቅ ነው ፣ በተማርሽበት ባይሆንም ዝቅ ያለም የቢሮ ስራ ብርቅ ነው፣ ልጁ የተናገረው ዛሬ ላይ ያለ የአብዛኛው ሰው የምናየው እውነት ነው፣ የራሱን ንግድ የሚሰራ፣ ባልና ሚስት የሚሰሩበት(ሁለት ገቢ) የተሻለ ማትረፍ ይችላሉ፣ አገራቸው ላይ ንብረት መግዛት ይችላሉ፣

    • @temesgenalemtsehay5354
      @temesgenalemtsehay5354 9 หลายเดือนก่อน +2

      እውነት ነው ተባረኪ!!በባዶ ማውራት ይደብራል!!

  • @FasekaAbrha-zp1ie
    @FasekaAbrha-zp1ie 8 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ ሀሳባቹ ዲያስፖራዎች እናመሰግናለን ቀጥሉበት ኪዲዬ እባክሽ ወጣቶችን ብትጋብቪ መረጃው ጊዜውን የጠበቀ ቢሆን

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 9 หลายเดือนก่อน +14

    ስለ ክፍያ የገለፀው የመጣበት ዘመን እሷ ገና ልጅ ነች እሱ የተከፈለው በሰዓት እኔ በመጣሁበት ዘመን በሰዓት 5 ነበር አሁን 15 ምንም እሷ ትሻላለች የሚያስብል ነገር የለም ወፍ እንደ ሃገሯ ትጮኸለች ሁሉም የሚያልፍበት ይለያያል የግል አስተያየቴ ነው ኪዲ በርቺ

  • @Rebunitutoring
    @Rebunitutoring 9 หลายเดือนก่อน +2

    Kidiye በለው እርግት ያለች በጣም ቀና ሴት ስላመጣሽልን ኪዲዬ በጣም ነው ማመሰግንሽ
    በርቺልን

  • @menberebirhanuamare5612
    @menberebirhanuamare5612 9 หลายเดือนก่อน +4

    በትክክል ተባረኪ ከአገርሽ የተሻለ ተከብረሽ ነው የምንኖረው

  • @binyamheyi7495
    @binyamheyi7495 9 หลายเดือนก่อน +12

    I worked in Sweden and Germany as a foreign worker .Now I am in the US. I have never seen an Immigrant in a C suit position in Europe. In US most of the big corporation are led by immigrant.Pls don't compare US and Europe

    • @User1-qp3vq
      @User1-qp3vq 9 หลายเดือนก่อน

      So you mean US is better?

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 9 หลายเดือนก่อน +1

      There are Many here in the UK!!

    • @ydidiyaabera-cf4nz
      @ydidiyaabera-cf4nz 9 หลายเดือนก่อน

      plese,help,europe,ethiopan,no,work,

    • @binyamheyi7495
      @binyamheyi7495 9 หลายเดือนก่อน

      @@Bt-Y2XLO can you name some and their companies.

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 9 หลายเดือนก่อน

      @@binyamheyi7495no.1 is The National health services with so many Foreign Employees (Nurses, Doctors,radiologists etc...) bankers ,Engineers,Economists,Human resource and marketing Managers security and legal officers... just to name a few

  • @sirawkebede
    @sirawkebede 9 หลายเดือนก่อน +3

    ወረቀት ካለሽ ጀርመን ለመኖር ምርጥ ነው። ወረቀት ለማግኘት ግን እድል ነው አንዴ ነጌቲቭ ከተባለ በጣም ከባድ ነው። ከሰትዮዋ ጋር የማልስማማው ሁሉንም በአንድ መወሰኗ ነው።

  • @shottellfit
    @shottellfit 9 หลายเดือนก่อน +2

    ማሂየ ያቀረበችው የራስዋን ልምድ እንጂ ስደተኛውን ወክላ አይደለም ከሃሳቡዋ እንደተረዳሁት....እኔ ከመጣሁበት ከራሴ ልምድና ከኔ ጀምሮ ቀጥለው ስለመጡ አብረን ታሽተን ያሳለፍነው ስደተኞችን ወክዬ የኖርነውን ነው

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx 9 หลายเดือนก่อน +7

    ማንኛውም ሀገር ስትኖሪ እንደጥረትሽ ነው የምትኖሪው . ከትንሽ እድል ጋር .

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik 9 หลายเดือนก่อน

      እድል ጤና የምትዋደጅው ቤተሰብ ይህ ሁሉ ሊገጥምሽ ይገባል

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 9 หลายเดือนก่อน +1

    ኪዲዬ እናመሰግናለን እንግዳሽም እንደተረዳዋት ጠንካራና ጎበዝ ሴት ናት ብዙ ተምሬአለው

  • @hey_MekedsAbebe12
    @hey_MekedsAbebe12 9 หลายเดือนก่อน +3

    አዎ ቅድስት አሁን ደስ አለኝ በጣም እንደዚ ያለ ሰው ነው ማቅረብ ያለብሽ Danke Schön 🇩🇪🙏😍😍😍😍

  • @hillinagirma1422
    @hillinagirma1422 9 หลายเดือนก่อน +6

    I am in the UK, got my paper within a year of coming in the country. I work as an accountant for a public practice firm. If you work hard, the opportunities are there

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 9 หลายเดือนก่อน +3

      Yes indeed!! Thank you so muck!! I live in the UK for so long and have the same opinion!! Wishing You all the best!!

  • @meazazee7175
    @meazazee7175 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ኪዱ ።❤ ካናዳም ሆነ የትም አለም ካልጣሩ የመስራት ሞራል ከሌለ ካናዳም ኢትዮጵያ ትሆናለች። ጠንክሮ ሰርቶ መኖር ነው

  • @northbluesky
    @northbluesky 9 หลายเดือนก่อน +2

    ማሂዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የኔ እህት❤❤❤

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 9 หลายเดือนก่อน +1

    ልጁም ያስቀመጠው በአብዛኛው 90%ትክክል ነው ።እስዋም የምትለው ለጥቂቶች የሚሳካ እውነት ነው ።ልዩነቱ ግን በአብዛኛው ወደ አውሮፓ ስትሰደጂ ቤተሰብ እህት ወንድም ቀድሞ የመጣ ካለ ከራሱ ልምድ ስለሚያካፍልሽ ትንሽም ቢሆን ያግዛል ግን የቁዋንቁዋ ወይንም ሃገር ቤት የቀለም ትምህርት ላይ ያልነበረ ሰው ግን ወረቀት ካላገኘ ብዙ አስቀያሚ ህይወት ነው ያለው ኢሮፕ ።አሜሪካ ካናዳ የራሱ የሚከብድ ሲስተም ቢኖረውም ግን ሰው እራሱ የሚችለውን ሰርቶ በአቅሙ መኖር ይችላል ።ኢሮፕ ደግሞ ወድቆ መንገድ የሚውጣ ጥቂት ነው በተለይ እኔ ባለሁበት ኔዘርላንድ በጣም የተሻለ ነው ።❤❤❤

  • @hey_MekedsAbebe12
    @hey_MekedsAbebe12 9 หลายเดือนก่อน +5

    እውነት እንደ ጀርመን ሀገር የለም ከአውሮፓ ሀገራት አብዛኛው አይቸዋለሁ እምዬ ጀርመን ቋንቋ ተማሩ በስራም ይለመዳል ስራ ስሩ ጀርመን የሰራተኛ ችግር አለባቸው ስሩ 😍😍😍🇩🇪🇩🇪🇩🇪🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @ydidiyaabera-cf4nz
      @ydidiyaabera-cf4nz 9 หลายเดือนก่อน

      ዉሰዱኝ.ስባሉ.ሁሌ.ችግርነው.የሚያወሩት

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 9 หลายเดือนก่อน

      😢😢 አረ ተው እንደ ጀርመን ከባድ ሃገር አለ እንዴ እንደ ክልሉ ይለያያል ወረቀት ከባድ ናቸው

    • @hey_MekedsAbebe12
      @hey_MekedsAbebe12 9 หลายเดือนก่อน +1

      @@tigistitigisti4792 የኔ ቆንጆ አሁን አዲስ ህግ አለ የ3 አመት ወረቀት ተሰቶታል ግን መስራት ወይም ተምሮ ወረቀት ያላቀረበ ይቀማል በተለይ ስራ የሚሰራ ከሆነ ይታደስለታል አሁን የ3አመት ሰተዋቸዋል መስራት አለባቸው ችግሩ ሰው ጡረተኛ በዛ ስራ ጠላ ለምን እርዳታም እየተሰጠው እየሰራም ያለ እኩል ነው ኑሮው በተለይ ልጆች ያላቸው ልጅ ይዞ መስራት ችግር የለውም ህፃናት ማቆያ ማስገባት ሲንግል ደሞ ተኝቶ 24 ሰሀት ቲክቶክ ላይ አቁሞ ወደ ስራ በጣም ስራ አለ የሰራተኛ እጥረት ገጥሟቸዋል እውነት ስራ እንኳን ኑ ግቡ በዚመንገድ ነው ስራ የምትፈልጉት ከተባሉ እንደ ጠላት ነው የሚያዩሽ አዲሱን ህግ ይጠቀሙበት ጀርመን በጣም ጥሩ ሀገር ነው እስኪ የት ሀገር ነው እሰኪ ልያቹ እንኩ የ3 አመት የሰራችሁበት ወይም የተማራችሁበት ካቀረባቹ አድሳለሁ የምትል ሀገር የ3አመት እድል ተሰቷቸዋል እውነት ተመስገን ይበሉ ሰው እስከመቼ በእርዳታ ጡረተኛ ሆኖ ይኖራል ሀገራችንም እኮ እናትም ሲሰለቻት ወጣና ስራ አግባ አግቢ ሀረብ ሀገር እንደ ጓደኞችሽ ሄደሽ ስሪ ትላለች ሲሰለቻት እስከመቼ ነው የምጦርህ ትላለች የወለደች እራሱ እነዚ ፈጣሪ ይባርካቸው ከነ ተወለደው ልጅ ነው የሚረድት ከመማር ከመስራት ወልዶ መቀመጥን ይመርጣል

    • @natitemam9997
      @natitemam9997 9 หลายเดือนก่อน

      ቀዳዳ አብዛኛው አይቻለሁ ትላለህ?Europe Europe ነው ።

    • @ydidiyaabera-cf4nz
      @ydidiyaabera-cf4nz 9 หลายเดือนก่อน

      @@tigistitigisti4792 ለማንኛውም.እስቲ.ይሁን.እኔ.ዋልያ.ነኝ

  • @yenenshyimer8570
    @yenenshyimer8570 9 หลายเดือนก่อน +1

    በትክክል ገልፀሽዋል እናመስግናለን የኔ እህት ❤

  • @simenehmekonnen388
    @simenehmekonnen388 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ኪዲ እምትሰጭንን ምክሮች እና መልካም ነገሮች ሁሌም እከታተላለሁ ። በተጨማሪ ነርሶች በኢትዮጵያ ሙያ ፈቃድ ወደካናዳ መጠው ለመስራት እሚያስፈልጉ ማስረጃዎችን ብታጋሪን ምስጋናየ ከፍ ያለ ነው።

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 9 หลายเดือนก่อน

      ነርሶች እጅግ በጣም ተፈላጊዎች ናቸው የበፊት ስራዎቿ ላይ ግቡና በስራ አፕላይ አድርጋችሁ እንዴት እንደምትመጡ በተለያየ ግዜ ባለሞያዎችን ጠይቃ አስተላልፋለች ሌላው አሽሩካ ሚዲያ ላይም ወደ ካናዳ ለመምጣት እንዴት አፕላይ እንደሚደረግ በትክክል አስቀምጦታል ገብታችሁ እዩት በስራም ሆነ በትምህርት በራሳችሁ አፕላይ አድርጋችሁ መምጣት ትችላላችሁ ያውም በክብር

  • @mihretumahrega2461
    @mihretumahrega2461 9 หลายเดือนก่อน +9

    ኪዲዬ እንደነዚህ አይነት እንግዳ ጋብዢልን እንጂ አምባቸው የሚባል የሚያስቅ ግለሰብ ዳቦ በፈረንጅ ቃሪያ የሚግጥ ገዳይ ፍጡር ነው ።

    • @meleseberehannu2861
      @meleseberehannu2861 9 หลายเดือนก่อน

      እረረ ጦላቢ ሴት

    • @shottellfit
      @shottellfit 9 หลายเดือนก่อน

      አምባቸው እባላለሁ...ምን ልታዘዝ?

    • @mihretumahrega2461
      @mihretumahrega2461 9 หลายเดือนก่อน

      @@shottellfit እዛው እብደትህን ይዘህ ቆይ ምንም አትታዘዘኝ ።

  • @shottellfit
    @shottellfit 9 หลายเดือนก่อน +1

    ኪድዬ.....ማሂን ቻሌንጅ ማድረግ እፈልጋለሁ.....ከቻልሽ በፈጣሪ ስም ሁለታችንንም አቅርቢን.....

  • @natitemam9997
    @natitemam9997 9 หลายเดือนก่อน +2

    እኔን አቅርብኝ ስለ Europe ሀቁን ነግርሻለሁኝ፣Europe ኮታታም ሀገር እንደሆነች ፣እድሜው ለግፋ ስው አርፍ ነው Europe፣ ለወጣት አይነፋም፣የፈልግሽውን ህይወት የማትኖርበት ሀገር አለም ላይ እንደ Europe የላም ቆሻሻ ሀገር ነች ፣ምንድነው የምተወሩት ተማርሽ አልተማር ክፍያው እኩል ነው፣እንደሁም የፅዳት ሥራ የተሻለ ክፍያ አለሁ።

  • @Liyugirma08
    @Liyugirma08 9 หลายเดือนก่อน +6

    Je mehr Sie lernen, desto mehr Möglichkeiten haben Sie. 🇩🇪

    • @misganayohanes9574
      @misganayohanes9574 9 หลายเดือนก่อน

      Warum schreibst du auf Deutsch? Wer wird dich verstehen?

    • @meskeremsaunier4216
      @meskeremsaunier4216 9 หลายเดือนก่อน

      Atomique traduction ​@@misganayohanes9574

  • @natitemam9997
    @natitemam9997 9 หลายเดือนก่อน +1

    የስው ሀገር ጥሩ ነው የምትሉ ስዎች ለምን የስው ሀገር ላይ ተረጀሌቹሁ?ጥሩ ብሆን ሰራ ሰራ አድርጎ መግባት ለምን አልተቻለም ነው ጥያቄው?

  • @firkirtezewdie1004
    @firkirtezewdie1004 9 หลายเดือนก่อน +3

    እውነት ብለሻል እኔም ጀርመን ሀገር ነዉ የምኑረው እግዚአብሔር ይመስገን ቤተሰብ መስርቼ ጥሩ የሚባል ኑሩ እየኑሩኩ ነው ባለፈው አንተርቪ የሰጠው ሰውዬ አጋነነው አኑኑሩም የተምታታ ነዉ

    • @ydidiyaabera-cf4nz
      @ydidiyaabera-cf4nz 9 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ.የቅር.ዘመድ.ነበረኝ.ሁሌ.ውሰደኝ.ስለው.ችግር.ነው.የሚያወራው.ማንን.ነው.የማምነው.ጀርመን.ነው

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 9 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@ydidiyaabera-cf4nz
      ወዳጄ ጀርመን ለዘመድ ለልጅና ለባል ለማምጣትም ከባድ ነው ጊዜ ይፈጃል በዛ ላይ የዛ ስው ኬዙ ይለያያል ብዙ ስው በኤርትራ ኬዝ ዘመድ ወገን የለንም ብለው ከስጡ ና ዜግነት ካልተስጡ ማምጣት ይከብዳል

    • @ydidiyaabera-cf4nz
      @ydidiyaabera-cf4nz 9 หลายเดือนก่อน

      @@tigistitigisti4792 .እርሱ.የሄደው..አሰልጣኝ.ሆኖ.ጠፋቶ.ነው

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 9 หลายเดือนก่อน

      የተምታታ ቃል አይገልፀዉም!! Dank!!

  • @getachewketema2494
    @getachewketema2494 9 หลายเดือนก่อน

    Thank you Mahi and Kidi

  • @ማስተዋልግሩም
    @ማስተዋልግሩም 9 หลายเดือนก่อน

    መኖርያ ፈቃድ እንደ እድል ነው እኔ UK በ 4 ወሬ ነው ሁሉንም ነገር የጨረስኩት ወደስራ ገባሁ እኩል እንደዜጎቹ እኖራለሁ መስራት መበደር ቤት መግዛት ወዘተ ግን እንደሰው ጥረት ይለያያል ካናዳ አሜሪካ አውሮፓ ስለሆነ አይደለም እንዳውም እኛጋ የህክምና ኢንሹራንስ እንኳን አንከፍልም እክምና በነጻ ነው ግን አሜሪካና ካናዳ የሚኖሩሰወች እንደ ገነት አይተው አውሮፓን ይተቻሉ

  • @astermullugeta6822
    @astermullugeta6822 9 หลายเดือนก่อน +1

    Kidu enne menorew Geremen Frankfurt new
    Bezu teru bota yederesu alu yeras teret new yemiteyekew.

  • @peteroswordofa8943
    @peteroswordofa8943 9 หลายเดือนก่อน +1

    Ambachew yetenagerew min liyunet alew hageru terfe kelelew sew be hageru tekebro yenurbet sedet ataberetatu , America degmo higu yeleyal ehte serten new minenorew

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 9 หลายเดือนก่อน

      ከ ሀገሩ ምንም ቢሆን ዉጭዉ የሚሻለዉ ደሞ በጣም ብዙ አለ!!

    • @peteroswordofa8943
      @peteroswordofa8943 9 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@Bt-Y2XLO Exactly but you need to be prepared your mind don't think 🤔 you get rich easily you need to work hard .

  • @yordanosdawit1486
    @yordanosdawit1486 9 หลายเดือนก่อน

    kidy&your stranger thank you

  • @ejesera
    @ejesera 9 หลายเดือนก่อน +1

    Selam kidu

  • @kokiimedia
    @kokiimedia 9 หลายเดือนก่อน

    Salmi lanchi yuni kidiye enkani dan maxashi❤

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 9 หลายเดือนก่อน

    SHALOM !
    LENE 2 tum lik nachew

  • @BirteSharew
    @BirteSharew 9 หลายเดือนก่อน

    Ebakchu wesedu

  • @kidistmenaassefa1960
    @kidistmenaassefa1960 9 หลายเดือนก่อน

    Kiddy❤❤❤❤ beka wusejign alchalkum

  • @mulualemdebela7539
    @mulualemdebela7539 9 หลายเดือนก่อน

    Kidiye welcome

  • @lkonjo104
    @lkonjo104 8 หลายเดือนก่อน

    Mahelet ye e gecena

  • @selamyohanes5646
    @selamyohanes5646 9 หลายเดือนก่อน

    Ere besmam anchi medhaniyalem redetosh new enji university chereso yehew 13 amet embi belewet yenkeratetal anchi liyu edel new yalegn bey ezih sent mekera ale ere weyew belu wereket Europe lottery new malet

  • @amenamen4499
    @amenamen4499 9 หลายเดือนก่อน

    አውሮፓ ላለመሞት ምግብ ለስራ ነው በእርዳታ ብር ነው ሚኖረው መለወጥ አይታሰብም በወረቀት ስቃይ ነው ብር ባንክቤት ማስቀመጥ አይቻልም ስራ ስታቆም እርዳታ ስለማይሰጥ ያለህን ብላ ስለምትባል የእስርቤት ያክል ነው ሂወቱ ይቺ ቀዳዳ ቱሪናፋዋን ትነፋለች እፈሪ ።

  • @marmalata332
    @marmalata332 9 หลายเดือนก่อน +1

    Finally

  • @ptreview4025
    @ptreview4025 9 หลายเดือนก่อน +1

    About the guest what i wounded is that she said that her friends have a private jet hahhaaaa. Her video background looks like she is speaking from North Korea. Austria is like africa and you are always speaking sugar and salt.

  • @luleaddisu6946
    @luleaddisu6946 9 หลายเดือนก่อน +1

    Australia is not a part of Europe; it's actually its own continent and country located in the southern hemisphere. Europe is a separate continent, situated to the northeast of Australia. They're quite distant geographically.

    • @user7494a
      @user7494a 9 หลายเดือนก่อน +7

      Sorry sis, i think she said Austria not Austiralia.

    • @Jasmine-xs1hi
      @Jasmine-xs1hi 9 หลายเดือนก่อน +1

      It is Austria

  • @haimont9075
    @haimont9075 9 หลายเดือนก่อน

    Selam kiddy

  • @hanutube1921
    @hanutube1921 9 หลายเดือนก่อน

    እንደ ጥረትሽ ነው

  • @ambachewlakew1083
    @ambachewlakew1083 9 หลายเดือนก่อน

    hiii

  • @kenaskids4126
    @kenaskids4126 9 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @mikum9477
    @mikum9477 9 หลายเดือนก่อน +5

    I was once a refugee in Europe. Europe reminds me of 2 words in Aster's song AYDELA-AYGOREBTT. Canada and USA are much better. Canada for the safety and peace and USA for the endless opportunity. But 'beggars can't be choosers' as they say. More and more, it seems like life at home is getting harder and harder specially for young people. If I was 25 today my first choice would be USA. Canada with its free health care is an amazing country where you don't need to worry much. And if you are healthy you can work or study all you want.

  • @YeMareamLij
    @YeMareamLij 9 หลายเดือนก่อน +3

    እዉነቱ Europe ያለዉ ሲስተም(System) ወረቀት ሳይኖር የመማር የመስራት opportunity የለም ማለት ይቻላል ወይም ከባድ ነዉ at all!
    በግል ጥረት ወይም በአጋጣሚ ግን ብዙ ሰዉ ህይወትን አሸንፏል እሱ ማለት ከሲስተም ዉጪ በራስ መንገድ👍

  • @kjdb969
    @kjdb969 9 หลายเดือนก่อน +2

    አሜሪካን እና አውሮፖን ማወዳደር ይከብዳል

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 9 หลายเดือนก่อน +1

    ኪዲ ከመቶ ካስቀመጥነው የልጁ እውነት በአውሮፓ 90% ነው ።የእስዋ እውነት ደግሞ 30% ፐርሰንት እውነት ነው ።ግን የልጁ ኑሮ በጣም የከበደ ያስመሰለው ቤቱ ቆንጆ ነው ልጆቹን ይንከባከባል ግን የቤት አያያዝ ቀለም ምናም ቤት ማሳመር ገና ስላልቻሉበት የከፋ ኑሮ የሚኖር አስመሰለው እንጂ በአንድ ሰው ትከሻ ስምንት ቤተሰብ ማስተዳደር በጣም ከባድ ነው አምባቸው በጣም ጠንካራ እና የስራ ሰው ነው በጣም አድኔቂው ነኝ ባለቤቱን እና ልጆቹንም በጣም ነው የምወዳቸው ንጹህ የሃይማኖትም ሰዎች ናቸው።❤❤❤

  • @ptreview4025
    @ptreview4025 9 หลายเดือนก่อน +6

    Brilliant people should remain their country not serving others. Stop making people to leave their country.

  • @kukikebede1610
    @kukikebede1610 9 หลายเดือนก่อน +6

    Yes he's write I get my paper after 8yrs uk

  • @jesusking3536
    @jesusking3536 9 หลายเดือนก่อน +2

    Please yanchin provide atngerin beqedem liju yetenagerew new tkkl wshetam neche

  • @tesfayesimaneh7876
    @tesfayesimaneh7876 9 หลายเดือนก่อน +8

    አንቺ ትሻያለሽ እኔም ኦስትሪያ ነኝ ምኖረው ከሰውየው ይልቅ ያንቺ ስለኦስትሪያ በጥሩ ገልፀሽዋል እናመሰግናለን ማህሌት ና ቅድስት👍

    • @milkiyasjc6316
      @milkiyasjc6316 9 หลายเดือนก่อน

      Please write you email...I want some info about austria

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 9 หลายเดือนก่อน +2

    እዉነትነዉ የራስ ጥረት ይጠይቃል

  • @Kedijahussin-mu1vg
    @Kedijahussin-mu1vg 9 หลายเดือนก่อน

    ኪድየ ጠክረሺ ከሠራሺ የማትለወጪበት ምክንያት የለም እኳን አዉሮፗ አረብ አገር በትንሺ ደመወዝ ሠርተን ስት ቤተሠብ ለዉጠናን ግን ዋናዉ የራስሺ ጥንካሬና የወጣሺበትን አላማ ማወቅ ይጠበቅብሻን ሁሉን አማረሺን ገበያ አታዉጧት ይባላን አዳድ ሠወቺ የወጡበትን እረስተዉ ወጫቸዉ ከገቢያቸዉ በላይ ነዉ በቃ ያዩትን መግዛት ለሆነ ባልሆነዉ ገዘብ ማጥፋት ይሄ ነዉ አድ ኪሳራ ዉስጥ እሚጥለን እጂ ጠክረን ከሠራን ተለዉጠን ካሠብነዉ መድረስ አያቅተንም

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 9 หลายเดือนก่อน +2

    Kid what u have been doing is really good job keep it up 👌

  • @yelgademoz8839
    @yelgademoz8839 9 หลายเดือนก่อน +1

    በነገራችን ላይ ሰዉ እንደየ አመለካከቱ ነዉ ለምሳሌ እኔ እና ባለቤቴ ካናዳ በመጣን ወዲያዉ ሰርተን ሁለት የሰሩ መኪኖች በካሽ ገዛን ከዛ በመጣን በአመት ከስድስት ወር ቤት ገዛን ብቻ የጥረትሽን ታገኛለሽ ግን አንዳንድ ሰዎች ሰላሳ አመት ኖረዉ ድንቡሎ የላቸዉም በአስተሳሰብ ምክንያት እንጂ እኩል ከሰዉ ይሰራሉ ስለዚህ ያለንበትን ማመስገን ግድ ነዉ❤❤❤

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @SelamSeli-e3t
      @SelamSeli-e3t 9 หลายเดือนก่อน

      እማ እስኪ ንገሪኝ ፍቅረኛዬ የካናዳ መኖሪያ ፍቃድ አለው እና እኔን ሚስቴ ናት ብዬ ፕሮሰስ ልጀምር አለኝ እሺ አልኩት ጀመርኩ ወረቀቱን ተቀብለው ፈርመዋል ክፍያ 70000ክፈይ አለኝ ስመጪ ተፈራርመን ተጋብተን መሄድ ብቻ ነው አለኝ ካልሆነ ከ 5አመት ቡሃላ እንጂ አይሆንም አለኝ እኔ ያለሁት ዱባይ ነው እሱ አሁን ኢትዮጵያ ነው በቅርቡ ይመለሳል ካናዳ

  • @Ronaldothegoat1234football
    @Ronaldothegoat1234football 4 หลายเดือนก่อน

    Bet megzat yashiw lay, bezu info yeleshem

  • @hey_MekedsAbebe12
    @hey_MekedsAbebe12 9 หลายเดือนก่อน +1

    ኪድ እናመሰግናለሁ 😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mimigeneti5967
    @mimigeneti5967 9 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን እህታችን ከሞላ ጎደል ገልፀሽዋል ደሞ ከዚ በላይ የሚያስረዳ እንጠብቃለን

  • @eleninebiyu21
    @eleninebiyu21 9 หลายเดือนก่อน

    Mahi yesetishewu hasab betiam dese yelal berechi moral huneshegnal❤

  • @balechewlameboro552
    @balechewlameboro552 9 หลายเดือนก่อน

    Kide enkoni basalami matashi

  • @abiytelahun9267
    @abiytelahun9267 9 หลายเดือนก่อน +2

    kidi we love you

  • @nadyhenok2816
    @nadyhenok2816 9 หลายเดือนก่อน

    Kidiy konjo ❤good job ❤❤