ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

Who is ተጋቢኖ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ส.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.3K

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s 9 หลายเดือนก่อน +630

    ሶማሌዎች የዋህ ናቸው ማሻ አላህ

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 9 หลายเดือนก่อน +10

      አዎ እኔም ሰርቼባቸዋለሁ አድስ አበባ ስወዳቸው

    • @IgraanMaxamed-iw4uj
      @IgraanMaxamed-iw4uj 9 หลายเดือนก่อน +7

      እኔ 1አንድ አመት ሆነኝ

    • @user-zp7fy8tt6s
      @user-zp7fy8tt6s 9 หลายเดือนก่อน

      @@mosebtube1027 እኔ ሳውዲ እቃዬን አኑረውልኝ ከዛ በምፈልግ ሰአት ሰጡኝ የማቃቸው እሰው ሀገር ከመጣሁ እንጂ ሀገር እያለሁ ከኬሚሴ እስከ ደሴ ብቻ ነው የማቀው ሌላ ከተማ ሂጄ አላውቅም የገጠር ልጅ ነኝ አሁን የሴትየዋ ቁጥር አይሰራም በፊት አሟት ነበር ሀገር ገብታም እንደሆነ አላውቅም

    • @emanahmed-vb6fy
      @emanahmed-vb6fy 9 หลายเดือนก่อน +5

      ማሻአላህህህ

    • @sofiahassan-wu1qy
      @sofiahassan-wu1qy 9 หลายเดือนก่อน +7

      ጥሩሰውናቸው

  • @gashaw9373
    @gashaw9373 9 หลายเดือนก่อน +196

    I used to work in Somali Regional State 10 years ago today. Although I happened to cultural shocking in the early days, the people are so generous, easy-going, straightforward, you just name it.
    I had unforgettable and amazing memories.
    Much love my Somali people❤

    • @abdiboss719
      @abdiboss719 9 หลายเดือนก่อน

      Did you learn somali language

    • @Hodan238
      @Hodan238 9 หลายเดือนก่อน +1

      Also bruhhhh❤❤

    • @Ciyaalkamuslimka
      @Ciyaalkamuslimka 9 หลายเดือนก่อน

      It is a complete symbol of Ethiopianism for the next generation, and non Somalis people of Ethiopia should imitate this kid❤

  • @QAACILYRICS
    @QAACILYRICS 9 หลายเดือนก่อน +268

    Somali people are people who are strong in their religion and very intelligent and wise, God bless you Ader Sadra ❤🕋🇸🇴🐎🐪❣️

    • @user-bn7if9qq2y
      @user-bn7if9qq2y 9 หลายเดือนก่อน +6

      😅ኧረ ባንድራቸው 🇪🇹እሄ ነው የምን ጎረቤት

    • @LexlutherVII
      @LexlutherVII 2 หลายเดือนก่อน

      just like clowns,

    • @LexlutherVII
      @LexlutherVII 2 หลายเดือนก่อน

      just look at their country and community, laughable

  • @TihitnaAragaw
    @TihitnaAragaw 9 หลายเดือนก่อน +557

    በስራኣት በሀይማኖት በዕውቀት ልጆችን ማሳደግ ምነኛ መባረክ ነው። እድግ በይልን❤️🙏🏽💎👏

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 9 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤

    • @FaFa-fy8pi
      @FaFa-fy8pi 9 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤

    • @wewetutu1248
      @wewetutu1248 9 หลายเดือนก่อน +1

      እዉነት ❤❤

    • @seblewengel2843
      @seblewengel2843 9 หลายเดือนก่อน +1

      ❤🙏❤🙏

    • @rahelcellfie9673
      @rahelcellfie9673 9 หลายเดือนก่อน +2

      እውነት ❤

  • @user-qf3hc2br5t
    @user-qf3hc2br5t 9 หลายเดือนก่อน +270

    ማሻ አላህ ሂጃብ እኮ ኑር ነው

    • @user-ui1zo2uh1d
      @user-ui1zo2uh1d 9 หลายเดือนก่อน +3

      ​@@mengsteabteklit-lm3xmእናመሰግናል

    • @nuratube7991
      @nuratube7991 9 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@mengsteabteklit-lm3xmደግ ሰው❤❤❤❤❤

    • @Seada-gw9yi
      @Seada-gw9yi 9 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@mengsteabteklit-lm3xm❤❤❤❤❤

    • @seadahassen1975
      @seadahassen1975 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@mengsteabteklit-lm3xmye tru lb balebet❤❤❤❤❤ enamesegnalen

  • @GirumDemesi-zk5si
    @GirumDemesi-zk5si 9 หลายเดือนก่อน +290

    ይችን ቆንጆ ሶማሌ ከዛች ሳቂታ ጋር ይገናኙ እምትሉ ❤❤❤❤❤

    • @mekdi1921
      @mekdi1921 9 หลายเดือนก่อน

      ከማን ጋ

    • @yeneMB
      @yeneMB 9 หลายเดือนก่อน

      2tu ketegenagnu..gedeluni .beyegni

    • @tigistdinbru2249
      @tigistdinbru2249 9 หลายเดือนก่อน

      Yse Yse 😅😊😊😊

    • @fikerfiker3431
      @fikerfiker3431 9 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም አንድ ላይ ይቅረቡ

    • @amade123b
      @amade123b 9 หลายเดือนก่อน

      Good idea

  • @imantubem893
    @imantubem893 9 หลายเดือนก่อน +493

    እባክክ እሸ ለይላ ኑር ሰቦ እረዳት በፍጥርክ በሳውዲ አረቢያ 3 ወር ነው የቀራት ሁልት ሚሊየን ሪያል ትክፍልች ምህርት ሊደርግላት ነው ሙስሊሞችም በአላህ ይሆነባችሁ ክርሰቲያንዎችም በፍጠራቸሁ ለእሸቱ አድርሱልኝ መልክቴን 😢😢😢😢

    • @RitaRita-xh8li
      @RitaRita-xh8li 9 หลายเดือนก่อน

      😭😭😭

    • @suyo-wi6fn
      @suyo-wi6fn 8 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 9 หลายเดือนก่อน +42

    ሱማሌዎች እኮ በጣም ቆንጆዎች ናቸው ከለራቸው እራሱ በቂ ነው ስወዳቸው ከልቤ አገራቸውን እራሱ አንዴ ባየው ደስ ይለኝ ነበር ልጅታ ግን እጅግ በጣም ደስ ትላለች ፈጣሪ ያሳድጋት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ADOONKIIRAXMAN
    @ADOONKIIRAXMAN 9 หลายเดือนก่อน +44

    As a Somali who knows both Amharic and english, this is hilarious and entertaining at the same time. She is so smart and adorable kid for her age Mashallah ❤. Soo barbaar Abti 🎉 tarbiyadu waa waalidka.

  • @Faeza....m
    @Faeza....m 9 หลายเดือนก่อน +154

    የምታዩ ሁሉ ለዚች ድንቅ ልጂ ላይክ ሳታደርጉ አትለፋ ይሄን ቪድዮ ❤💞😍🥰👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-db4fk2sm9j
    @user-db4fk2sm9j 9 หลายเดือนก่อน +223

    ለእህታችን ድምፅ እንድትሆን ተስፋ አለኝ የተጨነቀች ነፍስ ተረባርበን እናትርፍ😢

  • @user-qr5fx2eq8m
    @user-qr5fx2eq8m 9 หลายเดือนก่อน +144

    የዛሬዋ ልጅ ካለባበሷ ጀምሮ ውብ ናት ያሳድጋት የኔ ቆጆ❤❤❤❤

  • @abdurefarmer8242
    @abdurefarmer8242 9 หลายเดือนก่อน +69

    በሳል የተረጋጋች እና አስተዋይ የሆነች ልጅ ነች።
    የሀገሬ ልጅ ባትሆን ይቆጨኝ ነበር።

    • @MekdesNegese-mv6yq
      @MekdesNegese-mv6yq 9 หลายเดือนก่อน +2

      ሰታምሪ

    • @AiwaIsmail
      @AiwaIsmail 9 หลายเดือนก่อน +4

      She is from Somalia not Ethiopian 😂

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 9 หลายเดือนก่อน

      @@AiwaIsmailfact 👍

    • @user-lq6fx5hf1g
      @user-lq6fx5hf1g หลายเดือนก่อน

      Ethiopian somalia​@@AiwaIsmail

  • @AyatMensur
    @AyatMensur 9 หลายเดือนก่อน +229

    እባክህ እሼ ወንድማችን እህታችን ለይላ ኑርሰቦ እርዳት ስስት ወር ነው የቀራት ልትገደል እናም በብር ተቀየረላት እባካቹ ድረሱላት

    • @churchilltube3283
      @churchilltube3283 9 หลายเดือนก่อน

      Min aderga new?

    • @og_23yg54
      @og_23yg54 9 หลายเดือนก่อน

      What ?😊

    • @user-yy5gr8ud4v
      @user-yy5gr8ud4v 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@churchilltube3283ሳዑዲ አረቢያ ሰዉ በስተት ገላ ነዉ በብሪ ተቀይሮላት ነዉ በሁለት ሚሊየን እሪያል ሳዑዲ😭

  • @tfhiyrrth2383
    @tfhiyrrth2383 9 หลายเดือนก่อน +66

    ተመልካቾቹን ሁሉንም በስርአት ነው እሚለብሱት ማርያምን በጣም ይገርማን ይደነቃል እሸቱዬ❤ ልጅቱ አለባበሱዋ❤❤❤

  • @ahmedmaxamed1008
    @ahmedmaxamed1008 9 หลายเดือนก่อน +52

    She’s insane and full of confidence greatness and joy thanks Somali girls

  • @user-jn3zo7ht1v
    @user-jn3zo7ht1v 9 หลายเดือนก่อน +44

    ከዚች አለም ሁለየም እድሜ ልኬን የሚያሰደሥተኝ ሙሰሊም መሆኔ ብቻ ነዉ አልሀምዱሊላህ ነኢመተል እሰላምየኔቆጆ እድግበይ

  • @user-wz9sw8ih4m
    @user-wz9sw8ih4m 9 หลายเดือนก่อน +75

    እሸቱ ኧረ ስደተኛዋን እህታችንን ከሞት እንታደግ እባኮህ ድምፅ ሁናት እኛስደተኞች መከራችን ብዛቱ ወጥቶ ከመቅረት አሏህ ይጠብቀን

  • @user-kd4xt5ye4l
    @user-kd4xt5ye4l 9 หลายเดือนก่อน +34

    ድክምምምምምም...እኮ ነው የምታደገኝ እሼ😍😍😍ተባረክልኝ በጣም ነው የምታዝናናኝ በርታኝልኝ የማሙሽ አባት👍የኢትዮጲያችን ምርጥ ልጅ🍀🌼🌺

  • @melsewmerkebie5661
    @melsewmerkebie5661 9 หลายเดือนก่อน +24

    Thank you comedian Eshetu for doing this wonderful job..In my 11 month stay in somali region, I have seen how good and intersting people they are.

  • @harenetalo305
    @harenetalo305 9 หลายเดือนก่อน +99

    I live in US and trying my best to teach my kids speak at lease one Ethiopian language, she is sweet and beautiful, however, she doesn’t need to speak foreign language to show that she is talented and smart, she should be proud of who she is and speak her local language, just saying!

    • @ethiocelebrities23
      @ethiocelebrities23 9 หลายเดือนก่อน +3

      She is smart thats why she can speak foreign language. Many countries speak Spanish and french. I live in Sweden and I learned Spanish in school.

    • @zidanawol1869
      @zidanawol1869 9 หลายเดือนก่อน

      good idea

    • @abdihakimhussein514
      @abdihakimhussein514 9 หลายเดือนก่อน

      She speaks but the report asks her and trying to speaks it

    • @tizi77
      @tizi77 9 หลายเดือนก่อน

      በጣም ትክክል

    • @somcana
      @somcana 9 หลายเดือนก่อน +1

      Your assumptions that she is not proud to speak her local language is a fault perception of your. She is multilingual. It is a gift.

  • @Mekebafirdosh7627
    @Mekebafirdosh7627 9 หลายเดือนก่อน +252

    የሴት ልጅ ውበትዋ ሂጃብዋ ነው ለካ❤

  • @user-jl5kj5cj6o
    @user-jl5kj5cj6o 9 หลายเดือนก่อน +77

    ለይላን እንርዳት ውድ ኢትዮጵያውያን

    • @filsanabdi2046
      @filsanabdi2046 8 หลายเดือนก่อน

      Me too😢😢😢😢❤❤❤

  • @huthaahmet2356
    @huthaahmet2356 9 หลายเดือนก่อน +108

    So proud of you my little Somali girl Masha Allah ❤🇸🇴

    • @yonastesfayeyta595
      @yonastesfayeyta595 9 หลายเดือนก่อน

      She is Ethiopian Sumale

    • @ibrahimdiyeeshe
      @ibrahimdiyeeshe 9 หลายเดือนก่อน +13

      @@yonastesfayeyta595 she is somali stop

    • @Bellaa309
      @Bellaa309 9 หลายเดือนก่อน

      there is nothing called ethopian somali shes only somali @@yonastesfayeyta595

    • @lulanurhassin7246
      @lulanurhassin7246 9 หลายเดือนก่อน +1

      she is ethiopian😊🎉

    • @huthaahmet2356
      @huthaahmet2356 9 หลายเดือนก่อน +4

      She is Somali❤

  • @musamahamed6601
    @musamahamed6601 9 หลายเดือนก่อน +41

    Who is more beautiful than a children that growth with religious family like this little girl masha alllah ❤❤❤

  • @TesgaTesga
    @TesgaTesga 9 หลายเดือนก่อน +443

    ⛪️✅ነገ እኮ ቅድስት ኪዳነምህረት ናት እንኳን አደረሳችሁ የእመቤታችን ቤተሰቦች ለሀገራችን ሰላምን ታምጣልን አሜን!✝️❤️

    • @aynalemgadesha
      @aynalemgadesha 9 หลายเดือนก่อน +13

      እንኳን አብሮ አደረሰን ውዴ አሜን አሜን

    • @belayenesh3862
      @belayenesh3862 9 หลายเดือนก่อน +10

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 9 หลายเดือนก่อน +7

      አሜን አሜን አሜን

    • @birhanutube3919
      @birhanutube3919 9 หลายเดือนก่อน +5

      የሰንበት ተማሪ ወሬ

    • @mastienawgaw5552
      @mastienawgaw5552 9 หลายเดือนก่อน +4

      አሜን አሜን አሜን

  • @maranata1484
    @maranata1484 9 หลายเดือนก่อน +97

    I love somalis 🇸🇴❤❤🇪🇹

  • @-akileltube2152
    @-akileltube2152 9 หลายเดือนก่อน +157

    ❤ በነገራችን ላይ ሁሉም በሃይማኖቱ ጠንካራ ቢሆን መጨረሻው ሰላምንና ፍቅርን መስበክ ነው :: እግዚአብሔር ልጆችን በሃይማኖት ያፅናልን

  • @user-dt8on7tb4p
    @user-dt8on7tb4p 9 หลายเดือนก่อน +188

    እሸቱ በአላህ ለእህታችን ለይላ ድምፅ ሁናት

    • @user-gh9fh3os5h
      @user-gh9fh3os5h 9 หลายเดือนก่อน

      Hitsan gedla

    • @firewen9668
      @firewen9668 9 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢ሀቅ ነው

    • @KamarKamar-ve1it
      @KamarKamar-ve1it 9 หลายเดือนก่อน

      በትክክል❤

  • @Sariy177
    @Sariy177 9 หลายเดือนก่อน +67

    እሽ መሌ አንተ በጣም ጥሩ ሰዉ ነህ እና በሳዑድ አረቢያ የሞት ፍርድ የተፈረዴባትንልጅ ቤተሰቦቿን አቅርብህ ብር ሰብስብላት አደራ አደራ

  • @haimanottube
    @haimanottube 9 หลายเดือนก่อน +19

    ዋውው እርግት ያለች በእውቀት የታነጸች ቆንጆ ልጅ ነች ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃሽ በስርአት በሀይማኖት ላሳደጉሽ ወላጆችሽ ክብር ይገባቸዋል❤❤❤❤

  • @dhebottudiinrabbbiiloveyou4365
    @dhebottudiinrabbbiiloveyou4365 9 หลายเดือนก่อน +13

    ماشا الله الله اكبر
    الحمد الله علي نعمة الإسلام❤💞🌹 🙏.اللهم مسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـما أللهم مسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺصَـلِّﷺوَسَـــﷺ ﷺصَـ ❤🌹💞

  • @bibibibi4369
    @bibibibi4369 9 หลายเดือนก่อน +56

    ኪዳነምህረት እናቴ ነገ ኪዳነምህረት ናት ምልጃዋ ምህረቷ አይለየን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-xf5ps8th1x
    @user-xf5ps8th1x 9 หลายเดือนก่อน +55

    እባክህ ለእህታችን ጩህልን እኛኮ ሚስኪን ነን😢

  • @tube896
    @tube896 9 หลายเดือนก่อน +26

    የኔ ቅመም እድግ በይልኝ ኢትዮጵያ እንዳንቺ አይነቷ ከፍ ከፍ ትላለች የነገ ባለተስፋዎች እግዚአብሔር አምላክ ያሳድጋችሁ እድግ በበሉልኝ

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb 9 หลายเดือนก่อน +52

    እሼየለይላ ጉዳይ ይመለከተዋል ቤተሰቦቿን ያግኛቼው የምትሉ በላይክ👍👍👍👍👍👍

  • @sofiTube949
    @sofiTube949 9 หลายเดือนก่อน +36

    ማሻ አላህ ሂጃብ እኮ የውበትም መገለጫ የሙስሊሞች ክብረና ❤❤

  • @rahhasan4535
    @rahhasan4535 9 หลายเดือนก่อน +26

    Masha’Allah so proud of you little girl 🩸🇸🇴🫡🥰🥰🥰

  • @GoteTube
    @GoteTube 9 หลายเดือนก่อน +46

    አሼ ምርጥ ስው ካአንተ ጋ የሚቀርቡ ጣፋጭ ልጆች ደስ ሲሉ የፍቅር ዘመድ ይዝነብበት ሁሌም ከቤትህ ፍቅር አሼ የፍቅር ስው

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 9 หลายเดือนก่อน +49

    የኒ ማር አላህ ይጨምርልሽ አለባበስ ስነስርአት ሁሉን ያሟላሽ ❤❤

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t 9 หลายเดือนก่อน +40

    ምህርትሽ ምህርቴ ነው ኪዳንሽ መግቢያ በሬ
    እናቴ ኪዳነ ቃሏ ( . ፩፮ ) እንኳን አደርሳችሁ 🙏💒. 🌿🍃

    • @rahel2834
      @rahel2834 9 หลายเดือนก่อน

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @pezaagzech9597
      @pezaagzech9597 9 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜንንን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @senayt1822
    @senayt1822 9 หลายเดือนก่อน +31

    ከምር አለባበሳቸው የተመልካቹ የማረከው ይቀጥልየምትሉ ክርስትያኑ በነጠላ በባህል ሙስሊሙ በሂጃብ ተመስገን ያምርብናል❤

    • @user-th1fy3ee8y
      @user-th1fy3ee8y 9 หลายเดือนก่อน +1

      በጠም ማሻ አላህ

  • @adnaanmohamad
    @adnaanmohamad 9 หลายเดือนก่อน +29

    She's so talented,may allah protect her.

  • @helenwoldesaba1242
    @helenwoldesaba1242 9 หลายเดือนก่อน +64

    She’s beautiful & amazing personality 👍🏾

  • @mametube4292
    @mametube4292 9 หลายเดือนก่อน +27

    ነገ ተወዳጁ ቀን የውመል ጁምዓ ነው መልካም ጁምኣ❤🥰💙

  • @user-bl9ft8ll9q
    @user-bl9ft8ll9q 9 หลายเดือนก่อน +33

    ዋው ደስ ትላለች እርጋታዎ ❤ቆንጆ ልጅ ተባረኪ እድግ በይ❤❤❤

  • @apdifatahmaska3317
    @apdifatahmaska3317 9 หลายเดือนก่อน +31

    Proud to have such a somali sister

  • @zebu4271
    @zebu4271 9 หลายเดือนก่อน +27

    በሳቅ ነው ያስጀመራቹን 😂 ልጅቷ ማሻላህ🌷

  • @hayatquin2249
    @hayatquin2249 9 หลายเดือนก่อน +21

    ቢስሚላህ ማሻ አላህ ስታምር ልዕልት አላህ ያሳድግሽ

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa 9 หลายเดือนก่อน +58

    She’s adorable & lovely kid.

  • @yodiemeru203
    @yodiemeru203 9 หลายเดือนก่อน +16

    ምንም ሆነ ምንም አንዳይነት ቋንቋ ቢኖርን ጥሩ ነው ስታምሪ እግዚአብሔር ያሳድግሽ!!❤

  • @nebilmusema6344
    @nebilmusema6344 9 หลายเดือนก่อน +23

    ማሻ አላህ ውበት በራስ መተማመን እውቀት 👌👌👌

  • @abdalleshirwac777
    @abdalleshirwac777 9 หลายเดือนก่อน +28

    absolutely I proud of you my 👸queen Somali sister
    🌍EAST TO THE WEST SOMALI IS THE BEST🌍

    • @milkii503
      @milkii503 9 หลายเดือนก่อน +1

      Of course ❤🇸🇴🇸🇴❤ 👌

    • @AbdiFatax-pz5ot
      @AbdiFatax-pz5ot 9 หลายเดือนก่อน

      Somali hanolto from ethiopia

  • @abdirahmanhussein3040
    @abdirahmanhussein3040 9 หลายเดือนก่อน +13

    I was born in bosaso somalia in 1996
    My life changed when I came in Ethiopia in 2015
    I used to live in Addis Ababa, harar, jigjiga,gsh
    But now I live in hargaiesa

    • @mataanciiideed4046
      @mataanciiideed4046 9 หลายเดือนก่อน

      Cimrigaa ka jar Ari bowe 😂😂

    • @meesheena620
      @meesheena620 9 หลายเดือนก่อน

      ⁠@@mataanciiideed4046😂

  • @user-nx4sj3cw8b
    @user-nx4sj3cw8b 9 หลายเดือนก่อน +5

    እሽ ምርጥ ሰው ለእህታችን ለይላ እርዳት እሷ አገራችን ላይ እዳሉት ሰው ገዳይዎች ጠግባ ሳይሆን የገደለቻት ካሳደሩባት ተፆኖ ባጋጠማት የአእምሮ በሽታ እራሷን ሳታቅ ስለገደለች እንጂ በብር የተቀየረላት ሰኡዲ የገደለይገደል ነው ህጉ የሷ ግን የተለየ ስለሆነ በብር ተቀይሮላትከ11 አመት ታስራ በሰው አትገደል መቸም አትሙቺ ያላትን ነፍስ ማንም አይገላት ሰበብ ሁናት

  • @user-wh8yf8xv6j
    @user-wh8yf8xv6j 9 หลายเดือนก่อน +37

    ማሻአላህ ከመልካም ልጆች ጀርባ መልካም ወላጆች አሉ💝😍

  • @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
    @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y 9 หลายเดือนก่อน +12

    የኔ ቆጆ ስታምር ማሻኣሏህ ተባረክ አላህ እሸቱ በሳቅ ቋንቋው ላይ ወዮ በሳቅ ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors8126 9 หลายเดือนก่อน +18

    የተባረከች ልጅ ደስ ስትል እርጋታ ❤❤❤

  • @user-vs1pk1wx7h
    @user-vs1pk1wx7h 9 หลายเดือนก่อน +9

    ውይ የኔ ቆጆ መሻአላህ ተባረክ አላህ ሂጃብ ውበታቺን አልሀምዱሊላህ እደት እደምታምሪ

  • @user-mt9rd8hh7g
    @user-mt9rd8hh7g 9 หลายเดือนก่อน +20

    የኔ ማር ደስ ትላለች 💞💞💞💕❤❤❤እግዚአብሔር ያስደገሽ እማ💕💕 እሼ መልካም ስው👌👌👌👍👍👍✔

  • @ghanemcell5114
    @ghanemcell5114 9 หลายเดือนก่อน +15

    ዋው የጅጅጋ ቆንጆ ልጅ ናት እኔ ጎዴ ነበርኩ
    ወቊቻላይ ሱማሌየ❤

  • @emuabdurahman9497
    @emuabdurahman9497 9 หลายเดือนก่อน +21

    እሸ ሠላምህ ይብዛ እባክህ በሣውድ አረቢያ የሞት ፍርድ ለተፈረደባት እህታችች ድምፅ ሁን 😢

  • @hafizabedru9591
    @hafizabedru9591 9 หลายเดือนก่อน +88

    😅ሶማሌ ውስጤ ናቸው ስወዳቸው

    • @user-hm3zl1wp6b
      @user-hm3zl1wp6b 9 หลายเดือนก่อน +5

      የዋህ ናቸው ደሞ

    • @hafizabedru9591
      @hafizabedru9591 9 หลายเดือนก่อน

      @@user-hm3zl1wp6b አዎ ሲበዛ ደሞ ስትቀርባቸው ቤተሰብ ነው የሚያረጉሽ በጣም መልካሞች ናቸው

    • @samiiraaxmad1451
      @samiiraaxmad1451 9 หลายเดือนก่อน +2

      እኔስ ብሆን ስወዳቸዉ

    • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
      @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 9 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም እወዳቸዋለሁ አሁንም እነሡጋር ነው እምኖረው ማሻአላህ ናቸው በዲናቸው ልጆቻቸው ሀፊዝ ናቸው

    • @samiiraaxmad1451
      @samiiraaxmad1451 9 หลายเดือนก่อน

      @@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw እኔም እነሱ ጋር ነኝ

  • @ferdosjuhar
    @ferdosjuhar 9 หลายเดือนก่อน +14

    አባክህ እሹ መሌ በሳኡዲ ለሞት ፍርድ ለተፈረዳባት ለይላ ድምፅ ሁነልን 😢😢😢😢

  • @Gh-fm4oq
    @Gh-fm4oq 9 หลายเดือนก่อน +31

    ማሻአላ ሰታምር😍🥀

  • @tsigedesta7553
    @tsigedesta7553 9 หลายเดือนก่อน +13

    አሺዬ ሁሌ ባይህ የማትሰለቸኝ ባንተ ነው በጣም የምዝናናው። እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ።

  • @sofiyyasin8304
    @sofiyyasin8304 9 หลายเดือนก่อน +13

    ሁሌም በደስታ እና በፍቅር የምንኖርባት ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን አላህ

  • @akjulan7084
    @akjulan7084 9 หลายเดือนก่อน +9

    የኔ ቅመም ማሻ አላህ አለባበስሽ ብቻ ይበቃል ሁሉንም ነገር አሟልቶ ነው የፈጠረሽ አላህ ያሳደግሽ ❤❤❤

  • @Bretanssa
    @Bretanssa 9 หลายเดือนก่อน +9

    Somaleee are wonderful and very loyal people. I love em.

    • @filsanabdi2046
      @filsanabdi2046 8 หลายเดือนก่อน

      😢😢me tooo😢😢

  • @Mohamed-Ozil
    @Mohamed-Ozil 9 หลายเดือนก่อน +3

    Woow i.m Somalia 🇸🇴 wow i like together Ethiopia and somalia sharing loughing

  • @user-zk9zr7du6w
    @user-zk9zr7du6w 9 หลายเดือนก่อน +6

    ማሻአላ እስልምናኮ ይለያል አለባበሳቸው ተመልከቱ እናትና ልጂ

    • @user-jt4ud3ho5p
      @user-jt4ud3ho5p 9 หลายเดือนก่อน +1

      ምን ታካብጃለሽ ምን የተለየ ነገር አለው ጥቁር ስለሆነ ነው😂😂😅

  • @user-kc6rs5oz6w
    @user-kc6rs5oz6w 9 หลายเดือนก่อน +12

    ማአሻአላህ ቅን አሣቢዉ ኢትዮጵያ ሙሥሊም ክርሥታን ሣትል ለበጎ ሥራ የምትሯሯጠዉ ወንድማችን ለለይላ ድምፅ ሁናት በፈጠረህ

  • @user-he1di1yr5m
    @user-he1di1yr5m 9 หลายเดือนก่อน +5

    ማሻአላህ አላህ በይክማ በጥበብ ያሳድግሺ ማሬ ከመልካም ልጂቺ መልካም ወላጆቺ አሉ❤❤❤የሰድራ እናትና አባት አላህ ይባርካቺሁ ማሻአላህ ሰድራየ አላህ ያሳድግሺ❤❤❤❤❤❤

  • @jemalulhabeshi
    @jemalulhabeshi 9 หลายเดือนก่อน +9

    ውይ ስታምር ማሻአሏህ እድግ በይ ። የእናቾቹ እማሆይ ነው ሸልሙኝ

  • @user-jj8uk6zg7i
    @user-jj8uk6zg7i 9 หลายเดือนก่อน +12

    SOMALI GIRL MASHA ALLAH 🇸🇴🐪🐎❣️❤️

    • @BashiirCabdulaahi-ce9hh
      @BashiirCabdulaahi-ce9hh 2 หลายเดือนก่อน

      Hhh m.a ilaahay caruurteena soomaaliyeed hanoo barakeeyo

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 9 หลายเดือนก่อน +6

    ማሻአላህ ደስ ስትል አላህ ያሳድግሺ የዛሬዉ ደሞ በሳቅ ነዉ ያየሆት እኔ በሷ እድሜ ጭቃ ነበር ማቦካዉ እሼ ሰወድህ

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u 9 หลายเดือนก่อน +12

    ማሻ አላህ የየየየየኔ ውብብብብብብብ
    አላህ ጥሩ ደረጃ ያድርስሽ🎉🎉🎉🎉

  • @user-jx4nz7lb7f
    @user-jx4nz7lb7f 9 หลายเดือนก่อน +10

    ቅመም እህት እግዚአብሄር ይርዳሽ አገርሽ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያውያን ልጠቅሜ ይርዳስ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 9 หลายเดือนก่อน +17

    እሼ እባክህ ለለይላ ድምጽ ሁናት ገቢ ማሰባሰቢያ ቢሰራላት 😢😢😢

    • @SemiraEthiopian
      @SemiraEthiopian 2 หลายเดือนก่อน

      ያምን መሳበስብያ ተስብስቦ ልትጋባ ነው አልታባለም እንዴ ያአላህ😢😢😢😢😊

  • @weyni-21
    @weyni-21 9 หลายเดือนก่อน +4

    ስነስርኣት 👍 ልጅን እንደዚ አድሮገህ ማሳደግ መታደል መባረክ ነው❤ ታድለው ወላጆችዋ ...ፈጣሪ ያሳድግላቸው

  • @alyayasenshewmolo3632
    @alyayasenshewmolo3632 9 หลายเดือนก่อน +10

    ማሻ አሏህ የኔ ቆንጆ ደስ ስትል አሏህ የሰድግሽ ❤❤❤❤

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 9 หลายเดือนก่อน +12

    እሼ አረ በሳቅ አደከማችሁኝ የኔ ቆንጆ ስታምር ደግሞ😂😂♥️♥️♥️

  • @hamzawiofficial5297
    @hamzawiofficial5297 9 หลายเดือนก่อน +25

    Proud of you wlhi go east go west Somali peoples are the best ❤❤❤❤❤❤❤

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 9 หลายเดือนก่อน +13

    Wow very nice to know different languages, because good to communicate. I sent my grandchildren to learn Amharic and other Ethiopians languages, because I regret my children they didn't get this kind of chances.

  • @aymana1552
    @aymana1552 9 หลายเดือนก่อน +12

    مشاء الله تبارك الله
    حفظك الله ورعاك 🌺

  • @danieltsegaye2437
    @danieltsegaye2437 9 หลายเดือนก่อน +20

    This is ethiopian, this is diversity we just need to love and respect each other I love all ethiopian culture and languages 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹

    • @azmadheeg5433
      @azmadheeg5433 9 หลายเดือนก่อน +9

      She is Somali girl somali is Somali even if they lives in Ethiopia or other countries.

    • @osmanabukarhussein2533
      @osmanabukarhussein2533 9 หลายเดือนก่อน +5

      @Danieltsegaye2437 sidra is a somlia and we are somalian if we are every where in the world🇸🇴

    • @AxmedMaxamed-ri4ry
      @AxmedMaxamed-ri4ry 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@osmanabukarhussein2533nin jira

    • @soomaalisomalia3758
      @soomaalisomalia3758 9 หลายเดือนก่อน +4

      Somali never be mixed bbe, I mean Somali is Somali always where ever he's 😊

    • @ahmedabdinasir
      @ahmedabdinasir 9 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@osmanabukarhussein2533 no she's not we're Xeralle/harala not fake Somalism inshaAllah propagandadan waan so afjarayna no more Somalism we're Harala then Ethiopia

  • @hayutifisseha
    @hayutifisseha 9 หลายเดือนก่อน +8

    TH-cam ላይ ስመጣ አስፍሽ ትዝ ይለኛል እግዚአብሔር ጤናውን ይመልስለት🥰

  • @bashiirofficial4667
    @bashiirofficial4667 9 หลายเดือนก่อน +6

    🇸🇴 🇸🇴 ❤ from somali ❤

    • @Turjumaanka
      @Turjumaanka 4 หลายเดือนก่อน

      Ilaahy comment aan from somalia ahayn haki baro😂😂😂

  • @meditationmusic5165
    @meditationmusic5165 9 หลายเดือนก่อน +27

    The way she laugh 😊😊

  • @zelikamohammed4781
    @zelikamohammed4781 9 หลายเดือนก่อน +5

    Qurux Alleha ku koriyo❤❤❤
    ማሻአላህ እድግ በይ

  • @user-us5nu5vj7d
    @user-us5nu5vj7d 9 หลายเดือนก่อน +7

    Wooow!! She is funniest, smart, and pretty girl..
    May Allah bless you

  • @osmanabukarhussein2533
    @osmanabukarhussein2533 9 หลายเดือนก่อน +11

    Congratulations sister Sidra, your age and efforts are not the same, but you have achieved a very high level of effort masha allah,I also congratulate your parents who have given you good efforts and good upbringing. Be successful my sister,No matter where we are, we are Somalia. We are famous for civilization, knowledge, and business in the whole world. we are also African lions,Don't mistake a wet lion for a cat❤❤

  • @tomytk6430
    @tomytk6430 9 หลายเดือนก่อน +3

    ምትቺለው ቋንቋወች እንድታወራ ብታደርጋት ፕሮግራሙ ይበልጥ ሀሪፍ ይሆን ነበር, በጣም ጎበዝ ልጅ ነች

    • @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
      @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y 9 หลายเดือนก่อน

      አማረኛ
      ብዙ አደለቺም መሰል

  • @user-jd1gw1yr8h
    @user-jd1gw1yr8h 9 หลายเดือนก่อน +11

    ከሶማሌ ጋር መዋል ደስ ይላል ሂወትን አጣጥሞ እና ቀለል አርጎ ማየት ይችሉበታል ወገናችን ስለሆኑ ደስ ይለኛል

  • @gerabizuneh8701
    @gerabizuneh8701 8 หลายเดือนก่อน +2

    ደስ የምትል ልጅ ! እንደተመኘሽው ይሁንልሽ፣ ተባረኪ !

  • @user-qy4nk6vp6z
    @user-qy4nk6vp6z 9 หลายเดือนก่อน +6

    እሼ ለህታችን ለይላ ድምፅ እንሁንላት ከፈጣሪ በታች 😢😢እናተ ማድረግ ትችላላችሁ pሊስ😭😭 ሰይፉ እሼ ሌሎቻችሁም ሁላችንም ከደዚህ አይነት ችግር ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @EyuEthiopian
    @EyuEthiopian 9 หลายเดือนก่อน +11

    I ❤ Somale people.

    • @sirajalfaqeeh
      @sirajalfaqeeh 7 หลายเดือนก่อน

      We love you two 🇪🇹❤🇸🇴

  • @kidusbiruk6554
    @kidusbiruk6554 9 หลายเดือนก่อน +7

    ጎበዝ ልጅ ናት ቆንጆ ኢትዮጵያዊት

    • @Bellaa309
      @Bellaa309 9 หลายเดือนก่อน

      Thanks but She's not Ethiopian she’s somali ✅

  • @aliliban45
    @aliliban45 9 หลายเดือนก่อน +4

    Really she is extraordinarily she speak like native people and she is so cute really like her personality

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 9 หลายเดือนก่อน +6

    የታደለ ቤተስብ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ለቁምነገር ያብቃሽ