ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አልሃምዱሊላህ እስኪ እንድህ አይነት አሳዩን እኛም ወደ ሀገራችን እንድንገባ ሽትቤት አጣቢ ሁነን ቀረን
አይዞን ለሁሉም ቀን አለ👍ቤታችን እንደ እርሶ ስራ መስራት ለሚፈልጉ ትክክለኛ ቤት ስለ ሆነ Share በማድረግ የሀሳብ ገበያችንን እናድራው🙏
Silki. Kutur
ስልክ ለማገኛ አስቀምጡልን በምን እናግኛችሁ
አይዟሸአድቀንያልፋልናል❤❤❤
የኔ ጥያቂ ተልባም ይሁን ኑግ ወይም ሱፍ ለመጭመቅ ስናዘጋጀው በትንሱ ይቆላል ወይስ በጥሬው ነው?
እጅግ ኣርገን እናመሰግናለንመስቀሌ በርታልን ወንድማችን
አመሠግናለሁ 🙏🙏🙏🙏 እግዜአብሄር ያክብርልኝ!
ያለኬሚካል ነው ሚሰራው ኢክስበርድስ አየደርግም ወይ
እንደዚህ አይነቶችን አቅርቦት እንዲታቀሪቡ ሊበረታታ ይገባል በሪቱ እኛም እናመሠግናለን
እናመሠግናለን !🙏🙏👍
ሳላሥበውገብቸ ለብዙግዜ የፈለኩትንእቃአገኘሁት
ዴትነው ምጨምቀው የቅባት እህሎችስ ምንምን ናቸው ለምሳሌስ ከመቶ ኪሎግራም ሰሊጥ ምን ያህል ዘይት ይዎጠዋል
ምርጥ ጥያቄ ጎበዝ
ጥሩ ሀሳብ ነወ እናመሰግናለን ወንድም 🙏🙏🙏😍
ጥሩ የሆነ የሥራ አማራጭ ሃሳብ ነው።እናመሰግናለን!!
መስቀሌ የሞባይ ካርድ ከቴሌ ውጭ ይታተማል መረጃ ካለህ እባክህ ስራልን
እሺ ፣ ነገር ግን የምን ያህል ሰው ፍላጎት እንደሆነ ለማወቅ ይህን Comment Like እናድርግ!!!!!!
Waqaayyoo sii haa eebbisuu obolessaa kenya ojii garii ojecha jirtaa 👍🏽jabadhu
ስልካቹን ላኩልን አድራሻቹ የት ነው
ዘይት በጥራት ለማቅረብ ሐይላንዶች ያስፈልጋሉ።ስለዚ የት እንደምገኝ ፈልጋቹ እንድታቀረቡልን በአክቢሮት እንጠይቃለን።
በትክክል
ሥልክ እፈልጋለሁ ወድሜ
Wwww selikihen Asaqamixulini eneme beqerebu majamere efaligalewe❤❤❤
በየጫት ቤቱ ታገኛለህ
1ብር ወይም 2ብር ከጓረቤቶችህ መግዛት ነዋ ተጠቅመዉ የጨረሱትን አንተ አጥበህ መጠቀም ደሞ ሕዝቡም ይተባበሩሀል
በትክክል ዘይት በጣም አትራፍ ነዉ ጎረቤቴ በትዉስጥ ትሰራነበር ብድር ተቀብላ ታድያ በብዛት ነዉየምታመርተዉ ነጋዴዉ ተጠቃምዉ ወራፋ አለዉ የከብቶች ምግብም እንደዛዉ ይሸጣል
ለመልካም ጡቀማ እና አሰተያየት እናመሠግናለን 🙏🙏🙏
ቁጥር ስጡን እንድንገዛችሁ እባካችሁ@@Silebusiness
ከአድኪሎ ኑግ ስት ምን ያሕል ይወጠዋል ልጀምር ነበር እደትልወቅ ከድኪሎኑግስትምንያሕልይወጠዋልልጀምርነበርእደትልወቅፍራሁኝ
አሪፍ መረጃ ነው
🙏🙏🙏🙏 እናመሠግናለን !🙏🙏🙏
እውነት መረጃውን ልክ ስፈልግ አመጣሀው አመሠግናለሁ መስቀሌ
በጣም ጥሩ! በጣም ጠቃሚ መረጃ እንደሆነ አልጠራጠርም !👍👍👍ሌሎችም እንዲጠቀሙ ሼር ማድረግ እንዳይረሳ።
Betame teru❤❤❤❤
@@Silebusinessየት ይገኛል
የት ነው የምናገኝው
ኣባቴ እናመሰግናለን ግን ኣዋጪ ይመስልሃል የስራ ፍላጎት ኣለኝ ግን ምን እንደ ምሰራ ግራ ገብቶኛል እጀ ላይ ትንሽ ብር ኣለ ኣማክረኝ
በጣም አሪፍ ነዉ
ወንድማችን እናመሠግናለን ማሸጌያዉን ከየትነዉ የምናገኘዉ
እንጠይቃለን !👍👍👍
ስልጠና ያስፈልገዋል
እናመሠግናለን !🙏🙏🙏
በርታ በጣም የሚፈለግ ማሽንነው
እናመሠግናለን 🙏🙏🙏በተቀመጠው ስልክ ይደውሉልን 👍
Wow arif eqanawu lagnaa lamadam qimamoche xuru xuruu asabochen linaa maretii inchilalen agare gabeche min lisiraa bilen macenaqe ayasefalegim birii bichaa mayazenawu kahasebi gaa
ደስ ስላላችሁ እኛም ደስታችን እጅግ ከፍ ያለ ነው!🙏🙏🙏 ከዚህ በተሻለ ለመስራት እንዲያችለን ለወዳጅ ዘመድ ሼር ማድረግ እንዳይረሳ🙏🙏🙏
የት ነው ሚገኘው
ማሻአላህ,ደሥይላልወንድም,ግንየትነውማሸኑየሚገኘው,ጠቁመኝእነረመግዛትእፈልጋለሁተባበረኝ
በተቀመጠው ስልክ ይደውሉ !👍👍👍
ወንድማችንእናመሰግናለን
እኔ መስራት እፈልጋለሁ ከስደት ስመለስ ብዙ እቅስቃሴም ስለሌለው አሪፍነው በተለይ ለኛ ለአረብ ሀገር ላለነው በስራ ስለተግዳን እቤታችን ቁጭብለን እሰራለን ግን ንጹህ ሀይላድ ያስፈልጋናል የትነው የሚገኘው ተባርክ ወድማችን❤❤
🙏🙏🙏 አሜን እህት አለም 🙏🙏🙏የሀይላንዱን ጉዳይ አጣሪተን እንመልሳለን👍
እባክህ አድራሻውን አስቀምጥ @@Silebusiness
ሠላምሠላምበጣምሀሪፍነውየምትገኟበትንአድራሻ ላኩልንስለስራያለውንየበጠማብራሪያ.ሀሳብለመፈል እናመሠግናለን🎉🎉
የት ነው የምናገኘው ሥልክ አሥቀምጡ
ለምግብ ይሆናል እንዴ 280ሺየተባለው
tell me where i found it,i need
አሁን ላይ. ብ ስራልን ስንት ነውው. ዋጋው
አድራሻ ወይም ስልክ ያስፈልገኛል
Yih yemejemeria comente new 1gna awach new wey Behanu seat 1kg selit sint New 1Litre zeit lemamret sint kg selit yasfelgal?2gna yemimeretew zeit teamu indet new lemigibnet yiwlal? Omer zeit iyale sew .yihn yitekemal wey?
በጣም እናመሰግናለን 👍 አብረውን ስላሉ እያመሠገንን 🙏 አሁንም አብሮነቶ አይለየን እንላለን🙏መሠረታዊ ጥያቄዎችን ነው ያነሱት ለዚህም ጥያቄ የሚመጥን መልስ ለማግኘት የራሶን Analysis መስራት ይኖርቦታል።
Betam ameseginalehu meskele na Chala betam new miketatelachu Arif new bertu
ምርቶችን አፈሩን ከህሉ እንዴት እንለያለን
Thank you for the information. My question is, how do you filter the oil?
Please call for more information 👍
ስልክቁጥራችሁን ላኩልን
ሰላም እንዴት ናችሁ ወንድሜ ካየኸዉ መልስልኝ በመጀመሪያ በጣም ነዉ የምወዳችሁ የማከብራችሁ የጫላ ቤተሰቦች ሁላችሁንም። የኔ ጥያቄ ፈሳሽ ሳሙና ኦሞ ዘይት የሚታሸገዉ በሀይላንድ ነዉ ይኽን እንዴት ነዉ ማግኝት የሚቻለዉ ?ስለምታደርሱን መረጃወች አመሰግናለሁ❤
+251 92 046 8467
እባካችሁ ስልክ ቁጥርና አድራሻውን አስቀምጡልን
ቅመሞችየ ከቻላችሁ አማዞን 1000 ድርሀም 2000 ድርሀም ድረስ አለ እንዳቅማችሁ መዉሰድ ከቻላችሁ
ኢትዮጲያ በጣም ውድ ነው
ምንዶነዉ ስሙ ፖሊስ እኔ መዉሠድ እችላለሁ
እንዴት ነው አማዞን የምንገዛው?
እሰቴ በወሰጥ አወርን ማር
አማዞን ላይ ስሙን ምን ብዬ ነው የማገኘው ከቻለሽ ስሙን ብትነግሪን
ሠሊጥ ከየት ይገኛል
ገዝቼ መግባት እፈልጋለሁ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ
ወንድሜ ኮሜንት ላይ መልስ አትሰጥም እኮ ብንጠይቅም ዋጋ የለወም ካልመለስክልን
በጣም ይቅርታ ምን ነበር?
ዘይቱ ምን ያህል መቆየት ይችላል
ተጨማሪ ሰፋ ያለ ማብራሪያ ይዘን እንቀርባለን
ዋጋው ምን ያህል ነው ?
ኢሻአላእናመሰግናል
አድራሻ ወይም ሥልክ ቁጥር አሥቀምጡ ዝንብላችሁ ከሆነ ከድንጊያ ላየይ ውሀ እንማፍሰሥ ነው ሚሆነው
እባኮ በእርጋታ videoውን ይመልከቱ ሙሉ መረጃ ተጠቅሷል 👍
ሙሉ ስልጠናውን የት ነው የምናገኘው እና ክፍለ ሀገር ላይ ያለነው የገበያ አቅርቦት/ተረካቢ እንደት እናገኛለን❤❤❤🙏
ስልጠና በድርጅቱ ይሰጣል ፣ የአዋጭነት ጉዳይ ጥናት ይፈልጋል።
አድራሻ ፈልጋለዉ
Video,ለይ አለ
What about packaging....mashgya
Thanks for short & clear explanation❤🎉😮
It is our pleasure !🙏🙏🙏
ዋጋው ስንት ነው
እሺ በዚህ ማሽን ብቻ ተጨምቆ ለገበያ ይቀርባል ወይ
ሙሉ መረጃውን ከማሽኑ አስመጪ ድርጅት በመደወል ይጠይቁ !👍
Yeroo tokko toko oromifa iti nuu makka hakaa walii ubacha deminuti please 🙏🏼
ግብአቱ ምንድነው ሁለተኛ ደግሞ 20 kilo ስንት ሊትር ይወጣል
0908881856, ይደውሉልን
smart
Ye enate aderesha yet new❤❤❤❤
Addis Ababa
Anestegnaw wagawn ngeren
Video ለይ ታገኙታላችሁ
Be kani sit letir ye chamigali tiliku
Video ለይ ተገልጿል
good idea
ስልክ ቁጥሩን
ሥልክ ቁጥር እባካችሁ ላኩልኝ ፍላጎቱ አለኝ
አመስግናለሁ ጠቄህ ነበር አየሁት አመስግናለሁ❤
ስልክ የላቸውም
Betam arif, berta wondimachin
እናመሠግናለን እግዜር ያክብርልን🙏🙏🙏
በረታልንንበጣምሀረፈነው ግንከ250አየቀንስም መጥተንስንገዛማለቴነው እኔሰለምፈልግነው
ማሽኑ የት ነው የሚገኘው
ቻይና
???
አዲስ አበባ
በምን አድራሻ ነዉ ማገኛቹ አድራሻቹን ላኩልኝ
Video ለይ ተጠቅሷል 👍👍👍
የወይራ ዘይቶችን የሚጨምቅ የለም?
በምን አይነት እና መጠን?
የት ኘው ቦታው
wow mashalaa des yilal
ማሽኑ ዋጋው ስንት ነው?
Video ለይ አለ!👍
ትልቁ ዋጋሠንተነው መግዛተፈልገነበረ
በ video ተገልጿል
ወንድማችን በጣም ይቅርታ የኔ ስተት ነው አድራሻው ፅፈልናል።
አድራሻ የት ነው?
ተረፈ ምርቱስ ለምን ይውላል ለምሳሌ የተልባው ፋጉሎውን ለእንሳ መጠቅቀም አይቻልም
Yechen lij awkataleugn shopwa heje neber betam konjo lij nat cristian kehonshe yewenet agebashealeugn
ሌላ ተለቅ ያለ የለም
Selikon lakulin
Wagawe sinet nwe?
10Q U brother
አዳራሽችሁ ንገሩኝ እፈልጋለሁ
❤Good job thanks for sharing
You welcome 🙏🙏🙏
In complete information
Thank You For Your Feedback🙏🙏🙏
Melewawecha ena tigena endet new yemitigegnew?
Silkii quxuri yelachumi
አድራሻው የት ነው ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን
0915606758
ከጫላ ጋር ነወ ያየዉክ ከዚ በፉት🤔
ዎአውደስ❤
አድራሻ ይነገረን ያለበት
በVideo ለይ ተገልጿል !👍👍👍
ማሽኑ የአገር ውስጥ ነው የውጪ
❤❤❤❤
ማሺኑ የምናገኝበትን ??
በVideo ላይ ተገልጷል!👍👍👍
ወጋ ስንት ነዉ
በ video ለይ ተገልጷል!👍👍👍
ደሴይገኛል
ቴሌፎን ቁጥር የለ አድራሻ የለ ቲዌሪ ብቻ ነው እንዴ
ሙሉ ቪዲዮውን እልጨረሱትም እዛው ላይ አለ🤔🤔
የትንሹን ዋጋና አድራሻ ቢገለፅ
Enameseginalen. Betam be credit atsetum ende please kale ...
እናመሠግናለን🙏በተቀመጠው ስልክ ይደውሉልን 🙏
የሀገር ውስጥ የዘይት ምርቶች መረጃ ካለህ
Enamesegnalen
ዋጋ ስንት ነው
ይደውሉ
የየት አገር ስሪት ነው?
የቱርክ
አድራሻስ
Sorry i dont understand ahmaric and i want to know How much is this machine i need it and where can i find it brother.
It is ok, You find it Here in Addis Ababa Ethiopia , if you need details Please call.
አልሃምዱሊላህ እስኪ እንድህ አይነት አሳዩን እኛም ወደ ሀገራችን እንድንገባ ሽትቤት አጣቢ ሁነን ቀረን
አይዞን ለሁሉም ቀን አለ👍
ቤታችን እንደ እርሶ ስራ መስራት ለሚፈልጉ ትክክለኛ ቤት ስለ ሆነ Share በማድረግ የሀሳብ ገበያችንን እናድራው🙏
Silki. Kutur
ስልክ ለማገኛ አስቀምጡልን በምን እናግኛችሁ
አይዟሸአድቀንያልፋልናል❤❤❤
የኔ ጥያቂ ተልባም ይሁን ኑግ ወይም ሱፍ ለመጭመቅ ስናዘጋጀው በትንሱ ይቆላል ወይስ በጥሬው ነው?
እጅግ ኣርገን እናመሰግናለንመስቀሌ በርታልን ወንድማችን
አመሠግናለሁ 🙏🙏🙏🙏 እግዜአብሄር ያክብርልኝ!
ያለኬሚካል ነው ሚሰራው ኢክስበርድስ አየደርግም ወይ
እንደዚህ አይነቶችን አቅርቦት እንዲታቀሪቡ ሊበረታታ ይገባል በሪቱ እኛም እናመሠግናለን
እናመሠግናለን !🙏🙏👍
ሳላሥበውገብቸ ለብዙግዜ የፈለኩትንእቃአገኘሁት
ዴትነው ምጨምቀው የቅባት እህሎችስ ምንምን ናቸው ለምሳሌስ ከመቶ ኪሎግራም ሰሊጥ ምን ያህል ዘይት ይዎጠዋል
ምርጥ ጥያቄ ጎበዝ
ጥሩ ሀሳብ ነወ እናመሰግናለን ወንድም 🙏🙏🙏😍
ጥሩ የሆነ የሥራ አማራጭ ሃሳብ ነው።
እናመሰግናለን!!
መስቀሌ የሞባይ ካርድ ከቴሌ ውጭ ይታተማል መረጃ ካለህ እባክህ ስራልን
እሺ ፣ ነገር ግን የምን ያህል ሰው ፍላጎት እንደሆነ ለማወቅ ይህን Comment Like እናድርግ!!!!!!
Waqaayyoo sii haa eebbisuu obolessaa kenya ojii garii ojecha jirtaa 👍🏽jabadhu
ስልካቹን ላኩልን አድራሻቹ የት ነው
ዘይት በጥራት ለማቅረብ ሐይላንዶች ያስፈልጋሉ።ስለዚ የት እንደምገኝ ፈልጋቹ እንድታቀረቡልን በአክቢሮት እንጠይቃለን።
በትክክል
ሥልክ እፈልጋለሁ ወድሜ
Wwww selikihen Asaqamixulini eneme beqerebu majamere efaligalewe❤❤❤
በየጫት ቤቱ ታገኛለህ
1ብር ወይም 2ብር ከጓረቤቶችህ መግዛት ነዋ ተጠቅመዉ የጨረሱትን አንተ አጥበህ መጠቀም ደሞ ሕዝቡም ይተባበሩሀል
በትክክል ዘይት በጣም አትራፍ ነዉ ጎረቤቴ በትዉስጥ ትሰራነበር ብድር ተቀብላ ታድያ በብዛት ነዉየምታመርተዉ ነጋዴዉ ተጠቃምዉ ወራፋ አለዉ የከብቶች ምግብም እንደዛዉ ይሸጣል
ለመልካም ጡቀማ እና አሰተያየት እናመሠግናለን 🙏🙏🙏
ቁጥር ስጡን እንድንገዛችሁ እባካችሁ@@Silebusiness
ከአድኪሎ ኑግ ስት ምን ያሕል ይወጠዋል ልጀምር ነበር እደትልወቅ ከድኪሎኑግስትምንያሕልይወጠዋልልጀምርነበርእደትልወቅፍራሁኝ
አሪፍ መረጃ ነው
🙏🙏🙏🙏 እናመሠግናለን !🙏🙏🙏
እውነት መረጃውን ልክ ስፈልግ አመጣሀው አመሠግናለሁ መስቀሌ
በጣም ጥሩ! በጣም ጠቃሚ መረጃ እንደሆነ አልጠራጠርም !👍👍👍ሌሎችም እንዲጠቀሙ ሼር ማድረግ እንዳይረሳ።
Betame teru❤❤❤❤
@@Silebusinessየት ይገኛል
የት ነው የምናገኝው
ኣባቴ እናመሰግናለን ግን ኣዋጪ ይመስልሃል የስራ ፍላጎት ኣለኝ ግን ምን እንደ ምሰራ ግራ ገብቶኛል እጀ ላይ ትንሽ ብር ኣለ ኣማክረኝ
በጣም አሪፍ ነዉ
ወንድማችን እናመሠግናለን ማሸጌያዉን ከየትነዉ የምናገኘዉ
እንጠይቃለን !👍👍👍
ስልጠና ያስፈልገዋል
በጣም አሪፍ ነዉ
እናመሠግናለን !🙏🙏🙏
በርታ በጣም የሚፈለግ ማሽንነው
እናመሠግናለን 🙏🙏🙏
በተቀመጠው ስልክ ይደውሉልን 👍
Wow arif eqanawu lagnaa lamadam qimamoche xuru xuruu asabochen linaa maretii inchilalen agare gabeche min lisiraa bilen macenaqe ayasefalegim birii bichaa mayazenawu kahasebi gaa
ደስ ስላላችሁ እኛም ደስታችን እጅግ ከፍ ያለ ነው!🙏🙏🙏 ከዚህ በተሻለ ለመስራት እንዲያችለን ለወዳጅ ዘመድ ሼር ማድረግ እንዳይረሳ🙏🙏🙏
የት ነው ሚገኘው
ማሻአላህ,ደሥይላልወንድም,ግንየትነውማሸኑየሚገኘው,ጠቁመኝእነረመግዛትእፈልጋለሁተባበረኝ
በተቀመጠው ስልክ ይደውሉ !👍👍👍
ወንድማችንእናመሰግናለን
እኔ መስራት እፈልጋለሁ ከስደት ስመለስ ብዙ እቅስቃሴም ስለሌለው አሪፍነው በተለይ ለኛ ለአረብ ሀገር ላለነው በስራ ስለተግዳን እቤታችን ቁጭብለን እሰራለን ግን ንጹህ ሀይላድ ያስፈልጋናል የትነው የሚገኘው ተባርክ ወድማችን❤❤
🙏🙏🙏 አሜን እህት አለም 🙏🙏🙏
የሀይላንዱን ጉዳይ አጣሪተን እንመልሳለን👍
እባክህ አድራሻውን አስቀምጥ @@Silebusiness
ሠላምሠላምበጣምሀሪፍነውየምትገኟበትንአድራሻ ላኩልንስለስራያለውንየበጠማብራሪያ.ሀሳብለመፈል እናመሠግናለን🎉🎉
የት ነው የምናገኘው ሥልክ አሥቀምጡ
ለምግብ ይሆናል እንዴ 280ሺየተባለው
tell me where i found it,i need
አሁን ላይ. ብ ስራልን ስንት ነውው. ዋጋው
አድራሻ ወይም ስልክ ያስፈልገኛል
Yih yemejemeria comente new 1gna awach new wey Behanu seat 1kg selit sint
New 1Litre zeit lemamret sint kg selit yasfelgal?
2gna yemimeretew zeit teamu indet new lemigibnet yiwlal? Omer zeit iyale sew .yihn yitekemal wey?
በጣም እናመሰግናለን 👍 አብረውን ስላሉ እያመሠገንን 🙏 አሁንም አብሮነቶ አይለየን እንላለን🙏
መሠረታዊ ጥያቄዎችን ነው ያነሱት ለዚህም ጥያቄ የሚመጥን መልስ ለማግኘት የራሶን Analysis መስራት ይኖርቦታል።
Betam ameseginalehu meskele na Chala betam new miketatelachu Arif new bertu
ምርቶችን አፈሩን ከህሉ እንዴት እንለያለን
Thank you for the information. My question is, how do you filter the oil?
Please call for more information 👍
ስልክቁጥራችሁን ላኩልን
ሰላም እንዴት ናችሁ ወንድሜ ካየኸዉ መልስልኝ በመጀመሪያ በጣም ነዉ የምወዳችሁ የማከብራችሁ የጫላ ቤተሰቦች ሁላችሁንም። የኔ ጥያቄ ፈሳሽ ሳሙና ኦሞ ዘይት የሚታሸገዉ በሀይላንድ ነዉ ይኽን እንዴት ነዉ ማግኝት የሚቻለዉ ?ስለምታደርሱን መረጃወች አመሰግናለሁ❤
+251 92 046 8467
እባካችሁ ስልክ ቁጥርና አድራሻውን አስቀምጡልን
ቅመሞችየ ከቻላችሁ አማዞን 1000 ድርሀም 2000 ድርሀም ድረስ አለ እንዳቅማችሁ መዉሰድ ከቻላችሁ
ኢትዮጲያ በጣም ውድ ነው
ምንዶነዉ ስሙ ፖሊስ እኔ መዉሠድ እችላለሁ
እንዴት ነው አማዞን የምንገዛው?
እሰቴ በወሰጥ አወርን ማር
አማዞን ላይ ስሙን ምን ብዬ ነው የማገኘው ከቻለሽ ስሙን ብትነግሪን
ሠሊጥ ከየት ይገኛል
ገዝቼ መግባት እፈልጋለሁ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ
ወንድሜ ኮሜንት ላይ መልስ አትሰጥም እኮ ብንጠይቅም ዋጋ የለወም ካልመለስክልን
በጣም ይቅርታ ምን ነበር?
ዘይቱ ምን ያህል መቆየት ይችላል
ተጨማሪ ሰፋ ያለ ማብራሪያ ይዘን እንቀርባለን
ዋጋው ምን ያህል ነው ?
ኢሻአላእናመሰግናል
አድራሻ ወይም ሥልክ ቁጥር አሥቀምጡ ዝንብላችሁ ከሆነ ከድንጊያ ላየይ ውሀ እንማፍሰሥ ነው ሚሆነው
እባኮ በእርጋታ videoውን ይመልከቱ ሙሉ መረጃ ተጠቅሷል 👍
ሙሉ ስልጠናውን የት ነው የምናገኘው እና ክፍለ ሀገር ላይ ያለነው የገበያ አቅርቦት/ተረካቢ እንደት እናገኛለን❤❤❤🙏
ስልጠና በድርጅቱ ይሰጣል ፣ የአዋጭነት ጉዳይ ጥናት ይፈልጋል።
አድራሻ ፈልጋለዉ
Video,ለይ አለ
What about packaging....mashgya
Thanks for short & clear explanation❤🎉😮
It is our pleasure !🙏🙏🙏
ዋጋው ስንት ነው
እሺ በዚህ ማሽን ብቻ ተጨምቆ ለገበያ ይቀርባል ወይ
ሙሉ መረጃውን ከማሽኑ አስመጪ ድርጅት በመደወል ይጠይቁ !👍
Yeroo tokko toko oromifa iti nuu makka hakaa walii ubacha deminuti please 🙏🏼
ግብአቱ ምንድነው
ሁለተኛ ደግሞ 20 kilo ስንት ሊትር ይወጣል
0908881856, ይደውሉልን
smart
Ye enate aderesha yet new❤❤❤❤
Addis Ababa
Anestegnaw wagawn ngeren
Video ለይ ታገኙታላችሁ
Be kani sit letir ye chamigali tiliku
Video ለይ ተገልጿል
good idea
ስልክ ቁጥሩን
ሥልክ ቁጥር እባካችሁ ላኩልኝ ፍላጎቱ አለኝ
አመስግናለሁ ጠቄህ ነበር አየሁት አመስግናለሁ❤
ስልክ የላቸውም
Betam arif, berta wondimachin
እናመሠግናለን እግዜር ያክብርልን🙏🙏🙏
በረታልንንበጣምሀረፈነው ግንከ250አየቀንስም መጥተንስንገዛማለቴነው እኔሰለምፈልግነው
በተቀመጠው ስልክ ይደውሉ !👍👍👍
ማሽኑ የት ነው የሚገኘው
ቻይና
???
አዲስ አበባ
በምን አድራሻ ነዉ ማገኛቹ አድራሻቹን ላኩልኝ
Video ለይ ተጠቅሷል 👍👍👍
የወይራ ዘይቶችን የሚጨምቅ የለም?
በምን አይነት እና መጠን?
የት ኘው ቦታው
wow mashalaa des yilal
ማሽኑ ዋጋው ስንት ነው?
Video ለይ አለ!👍
ትልቁ ዋጋሠንተነው መግዛተፈልገነበረ
በ video ተገልጿል
ወንድማችን በጣም ይቅርታ የኔ ስተት ነው አድራሻው ፅፈልናል።
አድራሻ የት ነው?
ተረፈ ምርቱስ ለምን ይውላል ለምሳሌ የተልባው ፋጉሎውን ለእንሳ መጠቅቀም አይቻልም
Yechen lij awkataleugn shopwa heje neber betam konjo lij nat cristian kehonshe yewenet agebashealeugn
ሌላ ተለቅ ያለ የለም
Selikon lakulin
Wagawe sinet nwe?
10Q U brother
አዳራሽችሁ ንገሩኝ እፈልጋለሁ
❤Good job thanks for sharing
You welcome 🙏🙏🙏
In complete information
Thank You For Your Feedback🙏🙏🙏
Melewawecha ena tigena endet new yemitigegnew?
Silkii quxuri yelachumi
አድራሻው የት ነው ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን
0915606758
ከጫላ ጋር ነወ ያየዉክ ከዚ በፉት🤔
ዎአውደስ❤
አድራሻ ይነገረን ያለበት
በVideo ለይ ተገልጿል !👍👍👍
ማሽኑ የአገር ውስጥ ነው የውጪ
❤❤❤❤
ማሺኑ የምናገኝበትን ??
በVideo ላይ ተገልጷል!👍👍👍
ወጋ ስንት ነዉ
በ video ለይ ተገልጷል!👍👍👍
ደሴይገኛል
ቴሌፎን ቁጥር የለ አድራሻ የለ ቲዌሪ ብቻ ነው እንዴ
ሙሉ ቪዲዮውን እልጨረሱትም እዛው ላይ አለ🤔🤔
የትንሹን ዋጋና አድራሻ ቢገለፅ
Video ለይ ተገልጿል
Enameseginalen. Betam be credit atsetum ende please kale ...
እናመሠግናለን🙏
በተቀመጠው ስልክ ይደውሉልን 🙏