ፀጋን ማስተዳደር_ ክፍል አንድ ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ Dr Mamusha Fanta /YHBC Tube/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ต.ค. 2024
  • ሀዋሳ የሕይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን ዓመታዊ ኮንፍራንስ
    የአገልጋዬች የትምህርት ጊዜ
    ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ
    ክፍል አንድ
    Hawassa YeHiwot Birhan Church Official
    Thank you For Visiting Our TH-cam Channel please SUBSCRIBE TO GET MORE TEACHINGS & WORSHIP.
    Follow Us on Facebook:-
    / hawassa-yehi .
    ..
    Subscribe Telegram:-
    t.meHawassa
    Subscribe TH-cam
    www.youtube.co....
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 33

  • @aboneshayalnesh8408
    @aboneshayalnesh8408 2 ปีที่แล้ว

    Eg/r zemenehen yebarek kalune edewerede selemetasetemeren

  • @beletechbalcha630
    @beletechbalcha630 2 ปีที่แล้ว

    Dr mamusha Geta abizito yibarikih

  • @tarikuaaberra2180
    @tarikuaaberra2180 2 ปีที่แล้ว

    Tebarik Dr.

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን❤ ማሙሻዬ❤

  • @mihrettefra2575
    @mihrettefra2575 8 หลายเดือนก่อน

    እግዘአብሄረ ይበረክ ተበረኩ❤❤❤❤

  • @haregmulat1gmail
    @haregmulat1gmail ปีที่แล้ว

    የከብውረውን ከተዋረደ ለይተን መኖር ይሁንልን

  • @wondimufilimon
    @wondimufilimon 2 ปีที่แล้ว +1

    Dr, what a blessed person you are!

  • @ACE12245
    @ACE12245 2 ปีที่แล้ว

    geta Zemenhen yebark..... nurlen.

  • @nigatugirma3523
    @nigatugirma3523 2 ปีที่แล้ว

    Zemenih geta yesus yibarkilin

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ማሙሻ

  • @bunikefila9423
    @bunikefila9423 ปีที่แล้ว

    ሁሉን ያዘጋጀልን የሰጠን የእግዚአብሔር ሥጦታ ነው ።ስሙ ይባረክ !!!የተሰጠን የእሱ ፀጋ ነው !!!ተባረክልን !!!!

  • @እታየመዳምቅመም
    @እታየመዳምቅመም 2 ปีที่แล้ว

    Tebarkln

  • @geliladegu8802
    @geliladegu8802 ปีที่แล้ว

    ❤❤bless you

  • @azebsolomon6153
    @azebsolomon6153 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ር ማሙሻ! እናንተም የሀዋሳ የህይወት ብርሃን ቤ/ን አገልጋዮች ለእኛም በሩቅ ላለን ሁሉ ከፀጋው እንድንካፈል ስላደረጋችሁ ተባረኩ!

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 2 ปีที่แล้ว

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ መልእክተኛው አደርጎ አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና መን/ቅዱስን በማዳመጥበጥንቃቄ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ዥዥ

  • @tsigeabarhame4145
    @tsigeabarhame4145 2 ปีที่แล้ว

    Bless,u,

  • @REPENTMEDIA
    @REPENTMEDIA 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ ብዙ ፍቅር 🙏❤😍😘❤️💛

  • @amsaluargaw9074
    @amsaluargaw9074 2 ปีที่แล้ว

    በእግ/ር ፈቃድ እየበረታህ በርታ።

  • @HulayeMekonnen
    @HulayeMekonnen 7 หลายเดือนก่อน

    Senahu

  • @tsigeredabelete3055
    @tsigeredabelete3055 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ🙏🙏🙏
    አሜን ፀጋችንን ምንጩ ክርስቶስ ነውና አናቃልለውም።

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥

  • @amuasefa8939
    @amuasefa8939 2 ปีที่แล้ว +1

    የምገርም ትምህርት

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባረክ ስለ አንተ D.R 😍👏

  • @alem8640
    @alem8640 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen D/r tebarek

  • @wubishetmulatu9054
    @wubishetmulatu9054 2 ปีที่แล้ว

    Amen keber Le Get yehuni

  • @XxXx-lm7fk
    @XxXx-lm7fk 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው

  • @kimemitunegusie3556
    @kimemitunegusie3556 2 ปีที่แล้ว

    God bless you!!

  • @salhesalhe4362
    @salhesalhe4362 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🙏

  • @tarikuaaberra2180
    @tarikuaaberra2180 2 ปีที่แล้ว

    Amennnnnnnnnnnnn❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @netsanetzegeye5884
    @netsanetzegeye5884 2 ปีที่แล้ว

    አንተ ውዕቱ ብጹዕ ብሩከ እ/ር

  • @kaneyEN2005
    @kaneyEN2005 2 ปีที่แล้ว

    Amen tebarek be bizu

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻