የእግዚአብሔር መገኘትና የሰው ትጋት |መነቃቃት ለመንቃት| ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ||YHBC||

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 68

  • @alemneshbenti4917
    @alemneshbenti4917 3 ปีที่แล้ว +8

    የእግዝአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን።
    ዶክተር ማሙሻ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ከዚህም በላይ
    ይጠቀምብህ። የጣልነውን የተወነውን እንድናነሳ እግዝአብሔር ሆይ እርዳን።

  • @yared7699
    @yared7699 3 ปีที่แล้ว +14

    ምን አይነት የቃሉ መገለጥ የተሰጠህ ሰው ነህ? ጌታ አንደበትህን ዘመንህን ቤተሰብህን ይባርክ።በጌታ ፍቅር እወድሃለሁ።

  • @tewodorll6596
    @tewodorll6596 3 ปีที่แล้ว +2

    የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት እየተውት የመጡት ወሳኝ ትምህርት ነው ዛሬ የሰማሁት።ቤተክርስቲያኗም እንዲህ በእግዚያር ቃል የሚደገፍ መሪ ነበር የሚያስፈልጋት!

  • @wakayodemessa1300
    @wakayodemessa1300 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በበለጠ ሁኔታ አብዝቶ ይባርከህ ወንድሜ ፓ/ር ዶር ማሙሻ ፋንታ!
    ሁሉንም ያዘጋጀ እግዚአብሔር ስለሆነ ክብር በሰማይ ከብር በምድር ከምድርም በታች ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን!
    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በድንገት ይመጣል ሁሉም ይለወጣል ሃሌ ሉያ አሜን!

  • @shiferawzeru1190
    @shiferawzeru1190 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን መትጋት ይሁንልን። ተባረክልን ዶ/ር

  • @tsiontsion3938
    @tsiontsion3938 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ በጌታ ፍቅር እወድሀለሁ !!!!

  • @addisalem1225
    @addisalem1225 3 ปีที่แล้ว +2

    ወደ አሜሪካ እና አውሮፓ መሄድ ፈለግን ፀለይን ተሳካ አሁንም አገራችንን ይፈውስልን!የሚገርም ትምህርት ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!

  • @yeneneshassefa1535
    @yeneneshassefa1535 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ዕድሜህን ያርዝምልን ተባረክ ማሙሻ እውነትን የምትገልጥ

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 8 หลายเดือนก่อน

    ❤አሜን አባታችን ጌታ እግዚአብሔር ዘመናቸው ይባርክ ተባረኩ ❤🙏

  • @wakayodemessa1300
    @wakayodemessa1300 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርከህ ወንድሜ ፓ/ር ዶር ማሙሻ!
    ክብር በሰማይ ክብር በምድር ከምድርም በታች ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን!
    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በድንገት ይመጣል ሁሉም ይለወጣል ሃሌ ሉያ አሜን!

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እፍፍፍፍ ማሙሻዬ ተባረክልኝ❤❤❤❤❤🎉

  • @desalegnheraro3521
    @desalegnheraro3521 3 ปีที่แล้ว +1

    በብዙ ተባረክ ዶ/ር ማሙሻ !!

  • @nanizelalem2326
    @nanizelalem2326 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክህ ! በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ። በርታ ይጨምርብህ አምላኬ እግዚአብሔር።

  • @saramartin7629
    @saramartin7629 3 ปีที่แล้ว

    ፓሰተር ማሙሻ አንተ ቡርከ ነህ🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @egzabherfkrnew3426
    @egzabherfkrnew3426 3 ปีที่แล้ว +1

    Uuuuuuff Amen egzabher yadiro tigate yimalisane kaa tayanubate geta yikasiksane wow 😭🤲🙌🙏 Dr egzabher zamankin yalmelime ♥️♥️🥰🙏💐🌹

  • @meseluabera5616
    @meseluabera5616 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ጸጋዉን ያብዛልህ የአባቴ ልጅ

  • @danidamtew8044
    @danidamtew8044 3 ปีที่แล้ว +1

    Tebarek endant yalewen yabezalen D/r

  • @mershayedejene4692
    @mershayedejene4692 3 ปีที่แล้ว

    Pop
    Wondem Doctr mamusha Tebarke Bekerwume zemenhe በእጥፍ እንድትገለጥ ፀሎቴ ይህ ነው ተባረክ

  • @mekidesgatachew4851
    @mekidesgatachew4851 3 ปีที่แล้ว

    አሜንን እነሳለሁ ተባረክልን

  • @addis1395
    @addis1395 3 ปีที่แล้ว

    አዎን የእግዚአብሔር ን ቃል አብልጠን እንድንጠማ መንፈስ ቅዱስ ይቀስቅሰን ፣ በፀሎት በጊዜ አለጊዜ እንድንተጋ ይርዳን ። ዶር ማሙሻ ስላሳሰብከን ተባረክ

  • @mamotadessa7063
    @mamotadessa7063 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ደስ ይምል ትህምርት ነው ተበረክ ዶ/ር ማሙሸ

  • @ermiasashebo4314
    @ermiasashebo4314 3 ปีที่แล้ว

    ትዉልድን የምጋናባ ትምህርት አሁንም እግዚአብሔር ይጫምርልህ

  • @chantaleskaff5176
    @chantaleskaff5176 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣🙏🙏🙏🙏አሜን 🙏

  • @tiyyasmedia
    @tiyyasmedia 3 ปีที่แล้ว +2

    May the Name of the LORD b Praised n may GOD bless u

  • @gelananemomsa4648
    @gelananemomsa4648 3 ปีที่แล้ว +2

    Thanks U R already Blessed man of God

  • @asterfaliso5219
    @asterfaliso5219 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen lord bless you more 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @temesgenwondu9267
    @temesgenwondu9267 2 ปีที่แล้ว

    Life ever preaching owo LORD thanks for giving us teacher Mamush

  • @mengistulemma5916
    @mengistulemma5916 3 ปีที่แล้ว +4

    a great revelation! God will fulfill your wish

  • @blenberhanmamoye5801
    @blenberhanmamoye5801 3 ปีที่แล้ว

    Tebarek mamusha

  • @Milkaaddisu7679
    @Milkaaddisu7679 2 ปีที่แล้ว

    ማሙሻዬ ብዙ ነገር ተማርኩኝ ጌተ ይባርክህ

  • @betibetibekele2796
    @betibetibekele2796 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen geta yebark

  • @gessesseetetuabebe4905
    @gessesseetetuabebe4905 3 ปีที่แล้ว +2

    የእግዚአብሄር ሰው አብዝቶ ይባርክህ !!! በምንሰማው መኖርና
    መትጋት ይሁንልን ዘመንህ ተግተህ በማትጋት ይሁንልህ🙏

  • @walletaye6885
    @walletaye6885 3 ปีที่แล้ว +2

    Peace and grace multiplied to u. Tank u

  • @chantaleskaff5176
    @chantaleskaff5176 3 ปีที่แล้ว

    ተባረክ፣፣በጌታ፣በኡየሰሱ፣ሰም፣ፀጋ፣ያባዝልካ

  • @amsalberehanu5535
    @amsalberehanu5535 3 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ማሙሻ ጌታዬ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ AABC ተማሪህ ነበርኩ

  • @zinachlajebo2605
    @zinachlajebo2605 3 ปีที่แล้ว +3

    God bless you more and more

  • @solomontto4191
    @solomontto4191 3 ปีที่แล้ว +4

    Amen Amen God Bless you more and more

  • @tsegayeabatkunofficial8769
    @tsegayeabatkunofficial8769 3 ปีที่แล้ว

    Tebareku yegzaber betesebochi hiwote sink agegnetahalechi
    More blessings be to almighty God
    Love you Dr mamusha

  • @jo9533
    @jo9533 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ዶክተር

  • @gonfstsehay5797
    @gonfstsehay5797 3 ปีที่แล้ว

    Geta zemenehene yebareke tebareke 🙏

  • @yonasatle5319
    @yonasatle5319 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን !!!!

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 3 ปีที่แล้ว +1

    ብሩክ ዶክተር ተባረክልን

  • @robelkasahun4712
    @robelkasahun4712 2 ปีที่แล้ว

    Tebarke🙏🙏🙏!!

  • @wisdomyashagral3058
    @wisdomyashagral3058 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen. God bless you more dr. Mamusha

  • @hananegash9349
    @hananegash9349 3 ปีที่แล้ว

    God bless you and your family 🙏

  • @seyoumgebraselase2703
    @seyoumgebraselase2703 3 ปีที่แล้ว +2

    May God bless you!

  • @kirsemekonnene6768
    @kirsemekonnene6768 3 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ተባረክ

  • @blenberhanmamoye5801
    @blenberhanmamoye5801 3 ปีที่แล้ว

    Geta yanekane amen

  • @samrawitberhe7810
    @samrawitberhe7810 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @rutamili05
    @rutamili05 3 ปีที่แล้ว

    Tebarek

  • @shalomdr7shalomdr757
    @shalomdr7shalomdr757 3 ปีที่แล้ว

    Gbu DR Mamusha

  • @bizunashtasfaye4483
    @bizunashtasfaye4483 2 ปีที่แล้ว

    Uuuuuuffffffff Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Geta hoye Anite Eredan
    Abaretaten wode kadimo mesaweyachinen inedinades iredan
    Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen kiber misigan le Geta le Eyesus Yihune wudi ye Abate Buruki W/M Tebarakiiiiii Geta Eyesus fatsimo chariso yebarik zamenik yelamalem be Tikekel 👌👌👌👌👌👌👌💯💯💯🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻❤❤❤🍇🍇🕊🕊🕊

  • @seyoumgebraselase2703
    @seyoumgebraselase2703 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen🙏

  • @rahwaygzaw6740
    @rahwaygzaw6740 3 ปีที่แล้ว

    Amen this right message

  • @ayalewbelete1450
    @ayalewbelete1450 2 ปีที่แล้ว

    ከእግ/ር ጋር ለመኖር ያለ ስለ ቅድስና ስለማይቻል ሰዎችን ስውር ከሆነ ከኃጢአት የሚያወጣ, ቃሉ ስለሆነ ጠንካራ የሆነ ቃል ሁልጊዜ ይለቀቅ!! በምሳሌ,28,13) 1ኛ ዮሐ,3,8) የመሳሰሉት አሉ!!

  • @martagerma1399
    @martagerma1399 3 ปีที่แล้ว +1

    Amén amén 🙏

  • @samuelmarkos5747
    @samuelmarkos5747 3 ปีที่แล้ว

    blessed

  • @kudusankudusan2607
    @kudusankudusan2607 ปีที่แล้ว

    Wawwwwww lebay bagata erffff alashe. Gata hoy semehe yekadas. Tamsgane. Gata hoy

  • @haileabaraya564
    @haileabaraya564 3 ปีที่แล้ว +1

    Btam eyetekemen nw btam hiwotachen eyetadese nw bezi bemilekekew temhertoch

  • @bxbxxhhx3231
    @bxbxxhhx3231 3 ปีที่แล้ว

    🍇👍

  • @almazabera5700
    @almazabera5700 2 ปีที่แล้ว

    አንዲህ አይነት አሰተማሪ dinamic

  • @mikayaz8559
    @mikayaz8559 3 ปีที่แล้ว

    በአብዛሃኛው ፕሮቴስታንት ሚዲያና ቸርች በግልፅ ሰውዬውን ለመደገፍ ስብከቱ ሁሉ ከጦርነቱ ጋር የተያያዘ ባለስልጣናትን ያማከለ ሆኗል :: ዶክተር በርታ ስታጎበድድ ወይም ስብከትህን ስታስታክክ አልሰማሁም እግዚአብሔር ይርዳህ እንዴ እነ ተስፋዬ ጋቢሶ ፀንተው አሳይተው ነበር እኮ !! ሰውዬው አማኝ አይደለም ከሰማይ የተጣለው ዲያብሎስ ነው በስውር የሰራትን የሰራዊት ጌታ በግልፅ ያስከፍለዋል የንፁሀኖቹ ደም እየጮኸ ነው የነኢንጅነር ስመኘው እነ ሀጫሉ እነ ጄኔራል ሳእረ እነ ጄነራል አሳምነው ስንቱ የደሃ ልጅ ገዳዩ ሳይታወቅ ታፍኖ ተወስዶ የታረደው በአደባባይ የታረዱት የተረሸኑት ፅዋው ሞልቶ ፈሷል ሰአቱ ደርሷል !!