የመጥበሻ ላዛኛ | በቂጣ ጠቅልለን | በጣም ቀላል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 142

  • @tarikuaaberra2180
    @tarikuaaberra2180 4 ปีที่แล้ว +12

    ሜሉዬ የ ሆነ በ መሐል በመሐል ሳቅ ምትይው ነገር እና ቀላል ነዉ ምትይዉ ነገር በጣም ደስ ይላል.....

    • @alemdegefa6718
      @alemdegefa6718 4 ปีที่แล้ว

      በጣም የኔ ቆንጆ ሰብስክራይብ አድሪጌኝ

  • @amynasolomon3404
    @amynasolomon3404 4 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ቆንጆ ነው እኔ ወድጄዋለሁ

  • @enat-ethiopianfood7261
    @enat-ethiopianfood7261 4 ปีที่แล้ว

    ልዩ ነዉ እጆችሽ ይባረኩ

  • @monuamohammed120
    @monuamohammed120 4 ปีที่แล้ว

    እኔ የሚገርመኘ ቀለል አድርገሽ ሁሉም የሚሰራው አይነት አድርገሽ የምታቀርቢው ነገር ነውእጅሽ ይባረክ

  • @kiyab.457
    @kiyab.457 4 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ በርቺ ውዴ

  • @aynalemhabtegeorgis6309
    @aynalemhabtegeorgis6309 4 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው እጂሽን ይባርከው ይሞከራል፣ bytheway ስራዋችሽን ሁልጌዜ እየሞከርኩነው እናመሰግናለን፡

  • @andualemworku6
    @andualemworku6 4 ปีที่แล้ว

    ሜሉ ሁሌም የምትሰሪያቸውን ምግቦች ሞክሪያቸዋልው በጣም ቆንጆ ናቸው ተባርኪ

  • @welelatemam6550
    @welelatemam6550 4 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen betam yatrale👍👍👍

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል ተባረኪልኝ

  • @birhanassefaassefa4964
    @birhanassefaassefa4964 4 ปีที่แล้ว

    ሜሉ በጣም ጎበዝ ነሽ ብዙ ነገሮችን እያስተማርሽን ነው እውቀቱን ይጨምርልሽ

  • @habeshamomkitchen51
    @habeshamomkitchen51 4 ปีที่แล้ว +1

    አንደኛ እናመሰግናለን 👍

  • @elizabethmezgebu3980
    @elizabethmezgebu3980 4 ปีที่แล้ว

    አድናቂሽ ነኝ ሁሌም በርቺ

  • @marthat6031
    @marthat6031 4 ปีที่แล้ว

    ሜሊ ፈጥራዎችሽን አደንቃቸዋለሁ በርቺ እናመሰግናለን

  • @veronicaborie974
    @veronicaborie974 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል የኔ እህት በርች

  • @ሜሮንሙሴ
    @ሜሮንሙሴ 4 ปีที่แล้ว +1

    ሜላትዬ፣ ሲያዩት ስለሚያጓጓ በዕረፍት ጊዜዬ ለመሥራት እሞክራለሁ፡፡ የዘወትር ምስጋናዬ አይለይሽ፡፡

  • @sophia9336
    @sophia9336 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በጣም ጎበዝ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው ሜሉዬዬዬዬዬ እጅሽ ይባረክ
    አመሰግናለሁ

  • @hanalove8330
    @hanalove8330 4 ปีที่แล้ว

    እናመስግናል ሜሎ በርች

  • @redietdubale8263
    @redietdubale8263 4 ปีที่แล้ว +1

    ነገሮችን ቀለል ማድረግሽ ስወደው

  • @abebatube5206
    @abebatube5206 4 ปีที่แล้ว +1

    የድስቱን ሳንዱች ሰርቸው በጣም ወድጀዋለው ይሄን ደግሞ እሞክረዋለው እህት እናመስግናለን

  • @meklitwoubshet2502
    @meklitwoubshet2502 4 ปีที่แล้ว

    Good job meluye,will try it 👍👍👍

  • @ማራናታፍቅር
    @ማራናታፍቅር 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ አንበሣ ነሽ በርቺ

  • @hayaatahmeda2552
    @hayaatahmeda2552 4 ปีที่แล้ว

    Wawuu kechalshi. Bashamela. Sirilinya. Bemaxabasha

  • @ያፍሪካዋSነኝ
    @ያፍሪካዋSነኝ 4 ปีที่แล้ว +4

    ሜሊዬ እኔ አንድ መልካም ነገር ተመኘሁልሽ ላንቺ ምኞቴን ከአላህ በቀር ማንም አያውቅም አላህ ይወፍቅሽ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን በርቺ ጎበዝ

  • @zelalemtadesse5242
    @zelalemtadesse5242 4 ปีที่แล้ว

    Wow betam emiyar lazagna nw gobez gena bizu Addis negrochn tesriyash keleb amsgnalhue berchi 👏👏🙏😍

  • @nardienata1270
    @nardienata1270 4 ปีที่แล้ว +1

    Betam gobez neshi ejishi yebarek

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว +1

      ናርዲ ከልቤ አመሰግናለሁ

  • @elsayemiki7968
    @elsayemiki7968 4 ปีที่แล้ว

    Berchi betam konjo new lememoker eytezegajehugn new God bless you ejesh yibarek hule eyeteketatelku new hulu neger dess yilal betam thank you

  • @sosnayegzaw3162
    @sosnayegzaw3162 4 ปีที่แล้ว

    meleye yene balemuya egish yibareke

  • @yettura9223
    @yettura9223 4 ปีที่แล้ว

    Meluye lesera yasebkutne new bekelalu yasayedhe tankss hulim yemulaleshe

  • @selamawitdejen4847
    @selamawitdejen4847 4 ปีที่แล้ว

    Wow melu it looks delicious and for sur i will try it tnxs and God bless u

  • @merimaahmed3884
    @merimaahmed3884 4 ปีที่แล้ว

    እናም ሁሌም ሳቂልኝ ሳቅ ምትይው ነገር ውስጤ ነው በጣም ወደጄሻለው

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 4 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ሜሉዬ

  • @yetebarekzekareas604
    @yetebarekzekareas604 4 ปีที่แล้ว

    Easy! Thank you dear. Surly, I will try it.

  • @frehiwotteshager9546
    @frehiwotteshager9546 4 ปีที่แล้ว

    definitely i will try this tnx meluye

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 4 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ነው👍

  • @tsigewoldegebrie6220
    @tsigewoldegebrie6220 4 ปีที่แล้ว

    ሜሌ ፈጠራሽን በጣም ነወ የምወደው በርቺ ዋው

  • @jimihash3418
    @jimihash3418 4 ปีที่แล้ว

    Omg melu endet dess yilal cant wait ti try it berchiln...miteyksh demo cheese kelelen bishamel saouce mehon yichilal endiyatabkln weys lela ngr tekumn

  • @Rahel-7
    @Rahel-7 4 ปีที่แล้ว

    wow biyalehu egish yibarek. Hulem adadis neger new yemtseriw. Ewnet new yedstun sandwich egnam bet wedenewal ❤ 👌

  • @genethailu4440
    @genethailu4440 4 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ እናት ቺዝ አልወድም ያለሱ መስራት አይቻልም

  • @tube150
    @tube150 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @tgfoodandhealth3779
    @tgfoodandhealth3779 4 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you very much , it's much more easier than real lasagna . I am going to try it . God bless you.

    • @alemdegefa6718
      @alemdegefa6718 4 ปีที่แล้ว

      ፅብቅቲ ሰብስክራይብ አድሪጌኝ

  • @fekerteabebe8347
    @fekerteabebe8347 4 ปีที่แล้ว

    ሜልዬ ባንቺ ምግቦች ባለሙያ ስለምሆን :በቃ ላገባ ወሰንኩ👰👸
    እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ፍልቅልቅ😘😘

  • @salmaahmed7550
    @salmaahmed7550 4 ปีที่แล้ว

    በርች በጣም እናመሰግናለን ምርጥ አሰራር ነው የምሰርያቸው ሁሉ ሞክርቸዋለሁ በጣም ምርጥ ነው ❤❤❤

  • @abebaabebe8554
    @abebaabebe8554 4 ปีที่แล้ว

    ሜላትዬ የኔ ባለሙያ ስወድሽ በርቺልኝ!

  • @lalalili4558
    @lalalili4558 4 ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @ethio4421
    @ethio4421 4 ปีที่แล้ว +3

    Your voice give me chills all the time , it reminds me my childhood friend!! Lehulum, betam arif neger new yasayeshin!! I will try for dinner tonight!! Tebareki!!

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      Oh thank u ... Dear
      Pls do try it and let me kn eshi

    • @ethio4421
      @ethio4421 4 ปีที่แล้ว

      melat tube
      Definitely!!

  • @sabontorom7238
    @sabontorom7238 4 ปีที่แล้ว

    Wwwwwooo 👍👍👍👍👍

  • @alemeshettefera8993
    @alemeshettefera8993 4 ปีที่แล้ว

    Wow you are amazing

  • @haimanotkebede3942
    @haimanotkebede3942 4 ปีที่แล้ว

    It’s so good I will try it Thankyou

  • @metsihettamene3241
    @metsihettamene3241 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጎበዝና በሚገባ መልኩ ነዉ የምታሳይን ከድምፅሽ ማማር ጭምር። በርቺ ጎበዝ። እኔማ አንቺ የምታሳይንን የምግብ አዘገጃጀት በአብዛኛዉ እየሞከርኩት ዉጤታማ ሆኛለዉ።

  • @ebroyimam8807
    @ebroyimam8807 4 ปีที่แล้ว

    ሳላደንቅሽ አላልፍም ሁሉንም በቀላሉ የምናገኘው ነገሮችን ስለሆነ ለማፍጠሪያ ልስራውና እነግርሻለሁ. ያገሬ ልጅ ( ልጆች )ሰላማችን ይብዛልን

  • @kidbitbitaniya553
    @kidbitbitaniya553 4 ปีที่แล้ว

    Meliye thank you betam .

  • @AminAmin-nb6gy
    @AminAmin-nb6gy 4 ปีที่แล้ว

    Woww

  • @sophia9336
    @sophia9336 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉ

  • @bezayeshito9671
    @bezayeshito9671 4 ปีที่แล้ว

    Thank u melu

  • @nardimengistu4996
    @nardimengistu4996 4 ปีที่แล้ว

    ሜሉ እቤት ከመቀመጥ ጋር ባለሙያ አረግሽን እኮ.............10Q

  • @TAEMKitchen
    @TAEMKitchen 4 ปีที่แล้ว

    Looks delicious and easy👌Thank you for sharing Mely!

  • @enanamahi2037
    @enanamahi2037 4 ปีที่แล้ว

    melat betam desnew ymilew...ytimatim sugo zemblo ytefch timatimnew ? wyes sugo tesreto. ?

  • @zaidghebretnsae2378
    @zaidghebretnsae2378 4 ปีที่แล้ว

    Hello my name is Zaid. From Las Vegas. I wanted to know is your air fryer smell like plastic times. I was having problems with it. What type of air fryer do you have? I love your videos and I always try your recipes and they come out amazing. Thank you so much !

  • @mesayersido4542
    @mesayersido4542 3 ปีที่แล้ว

    balmoya ejesh yebark

  • @የኔነው-ረ5የ
    @የኔነው-ረ5የ 4 ปีที่แล้ว

    Ameseginalew and and negeroch serichalew betam mitafet new

  • @ያፍሪካዋSነኝ
    @ያፍሪካዋSነኝ 4 ปีที่แล้ว +1

    ሜሉ እምትሰሪያቸው ምግቦች በሙሉ ይመቹኛል በእውነት ነገ ምሳ ይሄን ነው እምሰራው

  • @hameremegersa6079
    @hameremegersa6079 4 ปีที่แล้ว

    Muyash muyash yenagarlish 😜😜thanks konjo!!!! I tried your mom rice recipe today for lunch emmmmm it was sooo gooooood thanks 🙏

  • @ousmangashu4201
    @ousmangashu4201 4 ปีที่แล้ว +1

    ሜሉዬ የ ሆነ በ መሐል በመሐል ሳቅ ምትይው ነገር እና ቀላል ነዉ ምትይዉ ነገር endet ende midelagn

  • @eyerusalemeteshome9608
    @eyerusalemeteshome9608 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ወድጄዋለው። የሁል ቀን ተከታታይሽ ነኝ በርቺ ። እድሜ ለናንተ ኳራንቲውን አቅላቹልኛል የሰራቹትን ምግብ ደግሜ በመስራት ተባረኩ።

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው ።ስለጠቀመሽ ደስ ይለኛል። ስለግዜሽ አመሰግንሻለው እኔም

  • @mussiemussie3946
    @mussiemussie3946 4 ปีที่แล้ว

    Lemindnew yemitisikiw....?????

  • @faizaabdella1575
    @faizaabdella1575 4 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @intisarfarah42
    @intisarfarah42 4 ปีที่แล้ว

    Wow yameral

  • @KiyaTube4
    @KiyaTube4 4 ปีที่แล้ว

    Wow looks yummy 😋 thank you 💕

  • @ruthruth6285
    @ruthruth6285 4 ปีที่แล้ว

    Betam konjo, try with Turkey its the best

  • @aaronkinfe2164
    @aaronkinfe2164 4 ปีที่แล้ว +1

    ከምትሰሪያቸው አብዛኛውን ሞክሬው ተሳክቶልኛል

  • @rediett9763
    @rediett9763 4 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @Mariam-zh2ie
    @Mariam-zh2ie 4 ปีที่แล้ว

    ዋው እናመሰግናለን ውዴ በርቺ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው

  • @NewLife-qk9gf
    @NewLife-qk9gf 4 ปีที่แล้ว

    Tebrkek God bless I’ll make this

  • @kalkidanhiselamnewabera8870
    @kalkidanhiselamnewabera8870 4 ปีที่แล้ว

    Wawww bravo

  • @fetsumberhane4488
    @fetsumberhane4488 4 ปีที่แล้ว

    Wow melu gobez 10q

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      እኔም አመሰግናሉው በጣም

  • @atikanejib5948
    @atikanejib5948 4 ปีที่แล้ว

    Hi melatye hulunm esera neber ye metbeshaw kek altesakalgnm

  • @demeyoutube8900
    @demeyoutube8900 4 ปีที่แล้ว

    Good

  • @rahel1976
    @rahel1976 4 ปีที่แล้ว

    Ye destun lasagna link ebakesh? Amesegnalehu

  • @sophia9336
    @sophia9336 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ በጣም ያምራል ምርነው ሞክሬው ይጥማል

  • @alemeshettefera8993
    @alemeshettefera8993 4 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @zayetube3001
    @zayetube3001 4 ปีที่แล้ว

    Thanks sis

  • @kiyamatthew1018
    @kiyamatthew1018 4 ปีที่แล้ว

    woow ሜሉ
    የትላንቱ ሳምቡሳም ያበደ ነበር!
    thank u

  • @yordanosyemane1077
    @yordanosyemane1077 4 ปีที่แล้ว

    ሜሊ ካንቺ ቡዙ ተምረናል እጅሽ ይባረክ

  • @muneraoseman4714
    @muneraoseman4714 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው በርገርም ብታሳዬን

  • @abbyharegu8421
    @abbyharegu8421 4 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ የኔ መልካም ሴት ስንት ነገር ተማርኩ መሰለሽ ሁሉንም እየምከርኩ እየበላሁ በቀለም የተነፍ ዶሮ መስያለሁ ግን ቢሆንም ብዙ ነገር ተማርኩ love u ❤❤❤❤

  • @StorytimewithHanuta
    @StorytimewithHanuta 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow you always surprised me 👌

  • @ethio4421
    @ethio4421 4 ปีที่แล้ว +1

    Tenafakiwa Melat!!!

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว +2

      ሁልግዜም መልካም አስተያየት ስለምትሰጪኝ ከልቤ አመሰግናለው

    • @ethio4421
      @ethio4421 4 ปีที่แล้ว +1

      melat tube
      You deserve much more love and respect!! Thank you 🙏

  • @tg5355
    @tg5355 4 ปีที่แล้ว +1

    meluye zare andega negn!

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว +1

      ቲጂ ስለመጣሽ ደስ. ብሎኛል

  • @hiweyekidanmhirtleg2868
    @hiweyekidanmhirtleg2868 4 ปีที่แล้ว

    Channelsh saly mader alchlm begugut nw yemktatlsh arfi nw berch Melu👌👌👌💚💛❤

  • @mameleggssa2963
    @mameleggssa2963 4 ปีที่แล้ว

    እሺ :ሜሉ መቼም :አያልቅብሽ በርቺ:አዱናቂሽ:ነኝ

  • @ኤደንገነት-ተ5ፈ
    @ኤደንገነት-ተ5ፈ 4 ปีที่แล้ว

    💋💋💋

  • @daisdais391
    @daisdais391 4 ปีที่แล้ว

    gzi selelagn bearfon.new emsemashe gobez betam

  • @ethiopiahagere3041
    @ethiopiahagere3041 4 ปีที่แล้ว

    👍👍👌😍

  • @azizamiko2577
    @azizamiko2577 4 ปีที่แล้ว

    Wawww goobes

  • @ሀያትያአላህበሪያ
    @ሀያትያአላህበሪያ 4 ปีที่แล้ว

    ሚሪጥ ናው ውድጂላሁ አሚሰጊናላሁ እህት

  • @miimibarkad9749
    @miimibarkad9749 3 ปีที่แล้ว

    እኔ እምለው ለምን ሰውን በማስታወቂያ ስልችት ታደርጋላችሁ

  • @melkamsolomon1141
    @melkamsolomon1141 4 ปีที่แล้ว

    Gobez kalat yelegm konjo balemuya aregshg eko