በቁርአን ከብርሃን ዘውድ እስከ ዱባይ || አብሮነት በረመዳን 6 || በተውበት ወደ ምህረት || ሚንበር ቲቪ || MinberTV

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 244

  • @الحمدللهعلىكلحال-ع4ض
    @الحمدللهعلىكلحال-ع4ض 2 ปีที่แล้ว +46

    የውድድሩ ቀን እትዮጵያ ስባል ልቤድው ድው እያለ ነበር ግን አልሀምዱሊላህ መጨረሻው እስከመጨረሻው እየተከታተልኩ ነበር ወንድማችን አላህ ይጨምርህ 👍

    • @aisha_aisha865
      @aisha_aisha865 2 ปีที่แล้ว +1

      ውድድሩን በምን ቻናል ነው ያየሽው

    • @الحمدللهعلىكلحال-ع4ض
      @الحمدللهعلىكلحال-ع4ض 2 ปีที่แล้ว +1

      @@aisha_aisha865 ‏ ‏ ‏جائزة دبي الدولية للقرآن الكريم በዚ ቸናል ረመዳን ውድድር እየተካሄደነበር በጣም ደስ ይልነበር

  • @WorabeTube
    @WorabeTube 2 ปีที่แล้ว +23

    MashAllah አላህ ይጠብቅህ

    • @TUbe-dv6mw
      @TUbe-dv6mw 2 ปีที่แล้ว +1

      ለታም አላህ ያድባሊካ ማሻ አላህ EB

    • @nejatomer7650
      @nejatomer7650 2 ปีที่แล้ว +1

      አሚን ያራብ

    • @Sami-zf1zc
      @Sami-zf1zc 2 ปีที่แล้ว

      ወራቤ ኢትብ አቱምነም አላህ ያቂራሙ

    • @zulfa4195
      @zulfa4195 2 ปีที่แล้ว

      አለመዲን ሀቱሙም ላሼሙይ እስቲቅባል ዋ ሃዲያ አላህ ይደበልንኩም።

  • @semiranasir8272
    @semiranasir8272 2 ปีที่แล้ว +27

    ማሻ አላህ ጀግኛ አኮራህን አረቦች እኛን የሚያቁን እቤታቸው ስንፋጋ ነበር አውን በአንተ አኮራህን

  • @ኒዛሊያሰኢድ
    @ኒዛሊያሰኢድ 2 ปีที่แล้ว +22

    ሀቂቃ እኔ አልቅሻለሁ ከደስታየ የተነሳ አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን ኢቶጲያ ስትጠራ ያለው ስሜት ከባድ ነው🇪🇹🇪🇹🇸🇦🇸🇦

  • @عبداللهعبدالله-د8ق4خ
    @عبداللهعبدالله-د8ق4خ 2 ปีที่แล้ว +21

    ያረቢ ለኔም ለወንድሞቼም ቁራአንን አግረልን😭😭☝☝☝☝☝☝

  • @salarsalarsalar
    @salarsalarsalar 2 ปีที่แล้ว +4

    ማሻ አሏህ ኡስታዝ ኢብራሂም ጀግናችን አሏህ ይጠብቅህ አሏህ ይጨሚርልህ ኩሩ ኡስታዝ

  • @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
    @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 2 ปีที่แล้ว +25

    ወላሂ በጣም ነው ዳስ የላኝ አሰሬ እዬች ከኩሺና ጣርታኝ ነይ ነይ እይ አላች ኢትዮጲያዊ ነው አላችኝ ሲቀራ ቁጭ ብላሽ እይ አላችኝ በጣም ነው ዳስ የላኝ

    • @saadahassan6427
      @saadahassan6427 2 ปีที่แล้ว +2

      ኢወላ

    • @aisha_aisha865
      @aisha_aisha865 2 ปีที่แล้ว +1

      Bemn TV aytaw?

    • @7abiba7abib97
      @7abiba7abib97 2 ปีที่แล้ว +3

      ከአላህ ቃል ያባላጣ ምን ሚያስደስት ናጋር አላ

  • @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
    @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 2 ปีที่แล้ว +7

    አህላን ወሳህላን ብላናል የኛ ምጦች

  • @Zero-Mugo_Mountain
    @Zero-Mugo_Mountain 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ

    • @sameratube8894
      @sameratube8894 2 ปีที่แล้ว

      ዜዶ ሙጎ ነይ የበዴቴ የድመመሪ

  • @meryemwolloyewa7822
    @meryemwolloyewa7822 2 ปีที่แล้ว +4

    ኢላሂ ለሁሉንም ሙስሊሞችን ሀፊዝ አድርግን ያርብ

  • @fatiyanasir3956
    @fatiyanasir3956 2 ปีที่แล้ว +24

    ምርጥ ሰው
    በምርጥ ወር
    በምርጥ ቲቪ
    ማሻ አላህ
    አላህ ይጠብቅህ
    እንዳንተ አይነት ወጣት ያብዛልን።

  • @ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ
    @ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ 2 ปีที่แล้ว +9

    መሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ይጨምረልህ ወድም መሰሎቺህንም አላህ ይስጠን ለኔም ዱአ አርጉልኝ አላህ ቃሉን እዳገራልኝ ያረብ

  • @zuzu9326
    @zuzu9326 2 ปีที่แล้ว +4

    ማሻ አላህ ኢብሮ ኢትዬጺያ ባንተ ተደስታለች አላህ መሰሎችህን ያብዛልን ምርጥ ተተኪ ነህ ለዚህ ላደረሱህ ለቤተሰቦችህም ክብር ይገባቸዋል በጥቅሉ ደስ ብሎኛል ሙስሊም ሁኘ የናንተን አይነት ወንድም ስለኖረኝ አልሀምዱ ሊላህ!!

  • @rozajed4510
    @rozajed4510 2 ปีที่แล้ว +3

    መሽአላ ተባረክሏህ አላሁ አክብር አሏህ አክብር አሏሁ አክብር አላህ ይጨምር

  • @FF-ot5mg
    @FF-ot5mg 2 ปีที่แล้ว +5

    ማሽ አለህ ጀግነ አለህ ይጠብቅህ
    አኮርተሃነል ያአለሀን ቀን ያየዘ ሁሌም ከፍ እደለ ነው♥

  • @zeynebazeyneba5303
    @zeynebazeyneba5303 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ተባርክ አሏህ የሙስሊሙ ተምሳሌት ነህ ወንድሜ ኢኽላስን እዉቀትን ይወፍቀን ረበና

  • @asiyaumer9497
    @asiyaumer9497 2 ปีที่แล้ว

    ማሸአለህ ታበረከለህ አለህ ይጨምርልህ💚💛❤️🇪🇹

  • @Sami-zf1zc
    @Sami-zf1zc 2 ปีที่แล้ว +11

    ወላሂ ሙስሊም መሆን እኮ መተደል ነዉ አልሀምዱሊላህ አለኒእመተል ሙስሊም

    • @mahmedshuku4527
      @mahmedshuku4527 2 ปีที่แล้ว

      አሰለሙአሌይኩምዎረሀመቱለህዎበረከቱ

    • @Sami-zf1zc
      @Sami-zf1zc 2 ปีที่แล้ว

      @@mahmedshuku4527 ወአሌኩም አሰለም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ

    • @nejatomer7650
      @nejatomer7650 2 ปีที่แล้ว +1

      ሀቅ ነው

  • @soborasubora376
    @soborasubora376 2 ปีที่แล้ว +1

    ከልቤ ያለውን መልእክት ነው ያስተላለፍክልኝ አላህ ይጠብቅህ አረንደው ከመተቻቸት ወዴ አንድነት አሏህ ያምጣን ያረብ

  • @mufutube8617
    @mufutube8617 2 ปีที่แล้ว +6

    ማሻለ አለህ አለህ ይጫምርህልህ እውነት ሰያው ደስታይ ወዳር ዪላውም ማሳሎችህንን የብዘልህ እኔም ወልጂ እንዳንታ ሀገርንን እስላምን ካፍ ለማራግ የብቃኝ በዱወቹ አትሩስኝ አለህ እንድወፍቅኝ

  • @ኡሙሀሲነትስልጤዋ-ዠ8ቐ
    @ኡሙሀሲነትስልጤዋ-ዠ8ቐ 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሸአለህ ወድሜ ለኡማው ጠቃሚ ያርግህ ያበለጠም አለህ ያህፍዝክ ያርብ ማሸአለህ ቢያለው

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ለልጆች የቤተሰብ አስተዋፅኦ የግድ የስፈልጋል

  • @bbgg6079
    @bbgg6079 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አሏህ እዳንተ አይነቶችን ያብዛልን

  • @mdjamil6647
    @mdjamil6647 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአለህ✅✅✅🌷🌷🌷🌷👏👏👏👏👏👏

  • @gdgu8822
    @gdgu8822 2 ปีที่แล้ว

    መሸ አለህ አለህ የድባሊከ የኢብረሂም

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ምትፍልገው ቦታ የድሪስ ወድመችን አላህ ይጠብቅ አኩሪታሀል
    ሚበሮች ጀዛካለህ ስለቃራበቹልን

  • @halimaayalew8659
    @halimaayalew8659 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሽ አላሕ ተባረክ አላሕ አላሕ ይጠብቅሕ

  • @zubaidaargab4664
    @zubaidaargab4664 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ አላሀምዱ ሊላህ እንኳን ደስ አለህ አለን አበሳ 💐🇪🇹👍

  • @fedilafedila9117
    @fedilafedila9117 2 ปีที่แล้ว +1

    አለሀ፡ይጠብቅልን

  • @SOFITUP
    @SOFITUP 2 ปีที่แล้ว +9

    ስላም አለኩም ወራህመቱላህ ወበርኩትሁ ወድ እህት ወዲሞቸ ስለ ብልስጤም በዱአ አንርሳቸዉ የአለም ሚዲያ የአለም መንገስት አያወሩም ስለነሱ ምድርን ዝቅአድርጎ ስማይን ከፈ አድርጎ የፈጠርዉ አላህ ሱበሀኑ ወታአላ ከሞሚን ጉንነዉ እሱ ዝም አይልም ቢዘገይም ኢሻአላህ ድል ለብልስጤም

  • @sadiaalain4977
    @sadiaalain4977 2 ปีที่แล้ว +3

    መሻአሏህ አሏህ ይጠብቅልን ያረብ🤲🤲🤲

  • @abutofik7654
    @abutofik7654 2 ปีที่แล้ว +1

    መሻ አላህ አላህ ደርጃህን ከፍ አላህ ያድርግልህ ወንድም

  • @aminaseidfrom3725
    @aminaseidfrom3725 2 ปีที่แล้ว +7

    ማሻ አላህ ምንኛ መተደል ነው በርታ ማሻ አላህ ቅራዓትህ አጂብ ነው በርታልን ወንድማችን 👏👏

  • @semeriyasehmsu4674
    @semeriyasehmsu4674 2 ปีที่แล้ว +2

    መአ ሻአለ አለህ ይጫምርልህ 🌹🌹🌹🌹🌹

  • @hdxz7664
    @hdxz7664 2 ปีที่แล้ว +4

    ማሻላህ የኡስታዝ ኑረዲን ልጅ ታንዛንያ የተወዳደረው ከነ ኣባቱ ኣቅርቡልን እኛ በሃሩን ሚዲያ ኣይተንዋል በቴሌቭዝን ብታቀርቡት ሁላችንም ተነሳሽነት ይኖረናል

  • @noramedeaiapchnalei6164
    @noramedeaiapchnalei6164 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ
    አላሁአክበሪ

  • @ኡሙአብድልመጂድከሲልጤነዉ
    @ኡሙአብድልመጂድከሲልጤነዉ 2 ปีที่แล้ว +4

    የእትዮቢየ ጀጊነ ቢዬሀለሁ መሸ አለሀ 👍👍👍

  • @solanguluma2567
    @solanguluma2567 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው

  • @medinamohmmed6096
    @medinamohmmed6096 2 ปีที่แล้ว +9

    በትክክል ወላሂ. ሽልማቱ & አቀባበሉም በደንብ ይተሰብበት የኩወስ ወይም የሌላው ቢሆን በግብዣው ሃገር ሚድየው ይንቀጠቀጥ ነበር የኘ ችግር ችግርን ማረገብ እንጂ ከይሩ ለይ አንታይም ንቁ ለቁርአን ክብር አንሶታል!!!!!!!!

    • @ወገሬትለባዴ
      @ወገሬትለባዴ 2 ปีที่แล้ว +1

      ወላሂ በትክክል በዚው ውድድር ሁለተኛ የወጠው ልጅ በሀገሩ የተደረገለት አቀባበል በጠሚ በሚገርም ሁኔተ ነው የኛ ሀገር ግን ምንም አቀባበል አለደረጉም ለሌላ ነገር ቢሆን ስየሽቀብጡ ይተዩ ነበር

  • @لاإلهإلاالله-ث2ط4ص
    @لاإلهإلاالله-ث2ط4ص 2 ปีที่แล้ว +2

    መሻአሏህ እኔ ተከታትየው ነበር በጣም ነው ደስ ያለኝ አልሃምዱሊላህ

  • @beste7017
    @beste7017 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ መጫረሻ ለይ ጥሩ ትምህርት ነው የስተላለፍ አሏህ በረካ የድርግሽ

  • @ሰውያለሰውከንቱነው
    @ሰውያለሰውከንቱነው 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀቢቢ አኩርተኸናል አላህ ይጨምርልህ

  • @sumeyatube4455
    @sumeyatube4455 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አሌክ አጂብ ቂረአትህ

  • @faftube7648
    @faftube7648 2 ปีที่แล้ว

    ما شءلله አላህ ለኛም ያግራልን

  • @abukassultan9705
    @abukassultan9705 2 ปีที่แล้ว +6

    አዲስአቤ ኮንፍደንስ ከምንም በላይ ደስ ይላል
    ድምጹ ደግሞ. ይመስላል
    شيخ احمد كنكري

  • @7abiba7abib97
    @7abiba7abib97 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ አላህ ያሊቃክ ወንድሜ

  • @صفيبنتاحمد-م8ظ
    @صفيبنتاحمد-م8ظ 2 ปีที่แล้ว +1

    مشاء الله تبارك الرحمن

  • @Hat-q2q
    @Hat-q2q 2 ปีที่แล้ว +1

    አሏህ ይጠብቅህ ሀቢቢ!

  • @txm8826
    @txm8826 2 ปีที่แล้ว +3

    መአሻአላህ አላህ ይጨምሪልህ 👍👍🌷🌷

  • @sntayehuahmed8530
    @sntayehuahmed8530 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ተባረከላ በጣም ደስ ብሎኛል ኢትዬጲያ ሰሉ ወላሒ

  • @EthioGurageTube
    @EthioGurageTube 2 ปีที่แล้ว +4

    Masha Allah ቆንጆ ድምፅ ነው ያለው አሏህ ይጨምርልህ ።

  • @asemahusan5179
    @asemahusan5179 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አለህ ይጨምርልህ
    እኛንም አላህ ሀፊዝ አርገን የረብ

  • @ፋፊየሀላባዋ
    @ፋፊየሀላባዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ወንድሜ አላህ የሰብከውን የሰከልህ

  • @obsituhundaa2510
    @obsituhundaa2510 2 ปีที่แล้ว +3

    ما شاء الله تبارك الله

  • @Kedija6466
    @Kedija6466 2 ปีที่แล้ว

    የእኔ ታነሽ ወንድም አላህ ይጨምርልህ

  • @አልሀምዱልይላአለኩልሀል
    @አልሀምዱልይላአለኩልሀል 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ በዱንያም በአኼራም ከፈ አላህ ያረግህ

  • @سرةبنتمحمد
    @سرةبنتمحمد 2 ปีที่แล้ว +4

    መሻህ አለህ በጣም ዳስ ይላል አላህ መሳሎችሂን ያብዘሊን ያራብ

  • @ወሎመርሳ-መ4ዀ
    @ወሎመርሳ-መ4ዀ 2 ปีที่แล้ว +3

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀግናው ታዳጊ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @mudinuhyusif577
    @mudinuhyusif577 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ተባረከሏህ

  • @ኡሙለያን
    @ኡሙለያን 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአለሕ አለሕ ይጨምርልክ አለሕ ይቀበልክ እንዳንተ አይነቶቹን ያብዛልን ያረብ

  • @asmatube1022
    @asmatube1022 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሸአለህ አለሁ አክበር አልሀምዱሊለህ በጠም ደስ ብሎነል ለኛም አለህ የግረልን ኢንሸአለህ አቀበበል ስለልተደረገለት እኛም ቅር ብሎነል

  • @ነኝየሙስሊምልጅ
    @ነኝየሙስሊምልጅ 2 ปีที่แล้ว +3

    ሱበሃን አላህ የፈለገውን ሀፊዝ የደርገዋል

    • @ወገሬትለባዴ
      @ወገሬትለባዴ 2 ปีที่แล้ว

      ወላሂ ሀፊዞችን ሰይ ረሴን እጠላለው እኔ ጠውንቴ ሀፊዝነት ማሻአላህ

  • @taybatube194
    @taybatube194 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ🇪🇹ማሻ አላህ🇸🇦ማሻ አላህ🇵🇸አላህ ይጫምርለቹ ጎባዞች ባርቱ አላህ የግዘቹ

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስስስ ብሎናል እኳን ደስስስስ አለህ ኢብሮ ማሻአላህ መብሩክክ

  • @shamilaakmal439
    @shamilaakmal439 2 ปีที่แล้ว

    ማሸ አለህ ማሸ አለህ

  • @fatemaftoom5301
    @fatemaftoom5301 2 ปีที่แล้ว +2

    ዎላህማሻአላህ.እንዴትደስእንደለኝ.አላህያዉቀል.ብቻአለሃምዱሊላህ😍😍😍😍

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
    @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምረልክ ወንድም
    ለእኛም አላህ ያግራልን ቁርአንንን ያረብ 😢

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 ปีที่แล้ว +7

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተማሪወች መልስ

  • @لبابهعلي-ك5ط
    @لبابهعلي-ك5ط 2 ปีที่แล้ว

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته ماشاء الله تبارك الله

  • @salihasaliha4601
    @salihasaliha4601 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልክ

  • @abadiahmed3068
    @abadiahmed3068 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አለሀ አለሀ ይጨምርልክ በርተ

  • @fatiyanasse5439
    @fatiyanasse5439 2 ปีที่แล้ว +1

    Mashall thabarkeallh ❤️❤️❤️👍

  • @semirayonis6804
    @semirayonis6804 2 ปีที่แล้ว +1

    Masha.allha

  • @ruqiyaabdllah1446
    @ruqiyaabdllah1446 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ መብሩክወድም ኢብራሂም አሏህ ይሀፍዝክ ያረብ

  • @khalidlire9289
    @khalidlire9289 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ
    አላህ ይጫምርልህ
    አላህ ያሰካልህ

  • @azha6282
    @azha6282 2 ปีที่แล้ว +2

    ማአስሻ አልልሃ 🇪🇹🇪🇹👍👍👍

    • @mbnjhsane6120
      @mbnjhsane6120 2 ปีที่แล้ว +1

      አመሪኛ መፀፍ አተቅም አንቺ

    • @mbnjhsane6120
      @mbnjhsane6120 2 ปีที่แล้ว +1

      ቀሽት መሸ አለህ ለመለትነው አደል

    • @منثبتعبرحم
      @منثبتعبرحم 2 ปีที่แล้ว +1

      @@mbnjhsane6120 ክክክክክክክ ደመጠቺው ኡካ

    • @Sami-zf1zc
      @Sami-zf1zc 2 ปีที่แล้ว +1

      @@mbnjhsane6120 ክክክክክክ የዉ እኛ አስተከክለን በንበብ ነዉ

    • @mbnjhsane6120
      @mbnjhsane6120 2 ปีที่แล้ว +1

      @@منثبتعبرحم አለዬችውም መሰለኝ

  • @ስልጤዋነኝየመደምቅማም
    @ስልጤዋነኝየመደምቅማም 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ🎊🎈

  • @fatumshewa4845
    @fatumshewa4845 2 ปีที่แล้ว +6

    ማሻአሏህ አሏሁ አክበር አሏህ በዱኒያም በአኸራም ከፍ ያድርግህ

  • @toybasisey3484
    @toybasisey3484 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ጀዛቸውን ይክፈላቸው ወላጆችህን

  • @ነኝየሙስሊምልጅ
    @ነኝየሙስሊምልጅ 2 ปีที่แล้ว +2

    አህለን ኢብራሂም እኳን ደህናመጠ

  • @tube-rw5hc
    @tube-rw5hc 2 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላህ አላህ ይጭምረልህ

  • @ahmedabdullah6181
    @ahmedabdullah6181 2 ปีที่แล้ว

    ልጁ አላህ መጨረሻውን ያሳምረው፣የኢህላስ ነገር አሳስቦታል፣ወሳኝ ምክር ነው፣ሲታይም መተናነሱ አያስደምማል፣በድጋሚ አላህ መጨረሻህን ያሳምረው ዱአዬ ነው።

  • @semirayonis6804
    @semirayonis6804 2 ปีที่แล้ว +1

    Allha. Ytebkhe. Yene lege

  • @zanbasaeed5796
    @zanbasaeed5796 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ በርታ አላህ ያግዝህ አሳብህንም ካሰብከው በላይ ያግልህ

  • @ኡሙአብድልመጂድከሲልጤነዉ
    @ኡሙአብድልመጂድከሲልጤነዉ 2 ปีที่แล้ว +2

    መሸ አለሀ መሸ አለሀ

  • @rudhgvd1494
    @rudhgvd1494 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሸአላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @semirayonis6804
    @semirayonis6804 2 ปีที่แล้ว +1

    💚💛❤️kefe. Beye

  • @bintmohammed414
    @bintmohammed414 2 ปีที่แล้ว

    ማ ሻአ አላህ ጀግናነህ አላህ ይጨምርልህ

  • @elhamem1412
    @elhamem1412 2 ปีที่แล้ว +1

    Masha Allah Masha Allah Masha Allah Allah yichemerelhe jegena

  • @aisha_aisha865
    @aisha_aisha865 2 ปีที่แล้ว +1

    Ya'Selam Allah ychemrlet

  • @ربياغفيرلي
    @ربياغفيرلي 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ተባርክ አላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @naela9429
    @naela9429 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ምንበሮች

  • @aaii2973
    @aaii2973 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ ትልቅ ደረጃ ያፍርስህ ወንድሜ

  • @wormkonjo6654
    @wormkonjo6654 2 ปีที่แล้ว +4

    መሻላተባርክላ።አላህይጠብቃችሁ።👍👍👍

  • @zeharahusen3755
    @zeharahusen3755 2 ปีที่แล้ว

    Masha Allah yarrbb

  • @ተምሬቢንትሰኢዲ
    @ተምሬቢንትሰኢዲ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ

  • @አዩሽቱዩብ
    @አዩሽቱዩብ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ማሻአላህ እዴት ዴሥ የሚል ነው እውነት በጣም ነው ዴሥሥሥሥ ያለኝ አላህ ይጨምርልህ ወድምአለም

  • @emann7734
    @emann7734 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ባረክ አላህ ፊክ አምሳያህን ያብዛልን ታናናሾችህን አበራታ ጎበዝ ነህ በርታ ጥሩ ላልሆነ አስተያየት ጆሮ አትስጥ

  • @ፋፊሙሀመድ
    @ፋፊሙሀመድ 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሸአላህ

  • @zuleyikazuli4842
    @zuleyikazuli4842 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርል በጣም ደስላሊ ወድማቹን አላህ ይጠብቅ