Lualawi ሉዓላዊ-ንብረት ማስመለስ አዋጅ ጸደቀ፣በነማን ላይ የተነጣጠረ ነው?/ቤተክርስቲያኖች አይጋብዙኝም ፣ ጳጳሳት አያናግሩኝም -አቡነ ሉቃስ /ትራምፕ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025
  • ሊንኮች
    Telegram
    t.me/+tfZYjOsL...
    TikTok
    / lualawi2016
    TH-cam
    / @lualawi-2016
    Instagram
    / lualawi2016
    Telegram/Whatsapp/viber
    571-531-5892
    Email lualawi2016@gmail.com
    “ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

ความคิดเห็น •

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +34

    ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ለጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችን !!!

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    በጣም በጣም ከባድ መልዐክት ነው። መንግሰትንና ሕዝብን ማባላት እኝህ በእውነት የእግዚአብሔር መልክተኛ ናቸው! እግዚአብሔር ይፍረድ ምን ማለት ይቻላል።
    እንደ አባት ከእርሶ የሚጠበቀው መፀለይ መፀለይ ብቻ ነው። የምን
    አሰተያየት የምን መፍረድ
    በዚህ እድሜ ጥፋትም ካለ
    የእርሶ ግዴታ መፀለይ ሰላም እንዲሰፍን ማሰታረቅ ነው።
    ከዛ ውጭ በእርሶ እድሜ የምን መሻር የምን መሾም በአውነት ትክክል አይደለም።
    ንሰሀ ይግቡ ነውር ነው።

  • @ሚሚተካ
    @ሚሚተካ 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +40

    አባ ተጨማሪ መርዝ ከሚረጩብን እዛው ቤቶዎት ሆነው ይፀልዮ መርዝ መጋት አንፈልግም

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ሲስነት በጉጉት ነው የምንጠብቀው ሉአላዊን ሚዲያ አለማድነቅ አይቻልም የምንወድህ በምክንያት ነው የኢትዮጵያ ልጅ blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @MenbereLemessa
    @MenbereLemessa 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ሲስ ከመላው ቤተሰብህ ና ከአድናቂዎችህ ጋር ሠላምና ደስታ ፍቅር ጤና ይብዛልህ ።

  • @AbrhamHailu-n9k
    @AbrhamHailu-n9k 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ሲሳይ፤ እርጋታህ እና ሚዛናዊነትህ ደስ ይላል። ቀጥልበት።

  • @yeshashworkbeyene2082
    @yeshashworkbeyene2082 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ለአቡነ ሉቃስ ምህረቱን ይላክላቸው ቀልባቸውን ይመልስላቸው ልቦና ይጣቸው 🙏🙏🙏

    • @wirohode506
      @wirohode506 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂 enede enanite ferefari ayeleqemum esachewu

  • @emebetbeshahe7029
    @emebetbeshahe7029 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ኢትዮጵያ በጳጳስ አልጸናችም አሁንም በጳጳሰ አትጸናም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @teshomegezahegn1069
    @teshomegezahegn1069 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +27

    አባ የቀደመው አይበቃዎትም ....???
    ሲስ የማንም ወገንተኝነት የማይታይብህ የባለ ምጡቅ አዕምሮ የኢትዮጵያ ልጅ ዘመንህ ይለምልም እናመሰግናለን ጀግናችን ነህ ።

  • @Mahanaan36
    @Mahanaan36 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ሲስ ክብረ ለውነተኛ የቆሙ ያገራችን ልጆች ይሁን ውነት ያሸንፈል❤❤❤❤

  • @amrekasshon2427
    @amrekasshon2427 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    እነዚህ የኃማኖት አባቶች አይደሉም ሊወገዙ ይገባል።

  • @yimammohammed9076
    @yimammohammed9076 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እናመሠግናለን ሲሳይ አጌና ስለአክሱም ሙስሊሞች በሰጠኸው አስተያየት

  • @TsehayGg
    @TsehayGg 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    በሐገርላይ መዐት የምያመጡ እንደነዚህ ዐይነት መንፈስ ቅዱስ ያልቮማቸዉ ሰዎች ናቸዉ

  • @deedug1521
    @deedug1521 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +24

    እነኚህ ጳጳሳት ፍቅርን ሰይሆን ጥለቻን የምሰብኩ ነቸው

    • @wirohode506
      @wirohode506 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂 Limerick watut kersam diaspora

  • @Black-2024
    @Black-2024 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    Thank you #Sisay #Agena ጀግናችን | #ሉዓላዊ #ሚዲያ
    ▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ
    ▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹
    ▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴

  • @AbMg-n7d
    @AbMg-n7d 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    Thankyou sis for all your action !

  • @nesrukedir9203
    @nesrukedir9203 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    I pray to Ethiopia that we get knowledgeable news media like you Sisay. Keep teaching others to come to truth and peace for the sec of people.

    • @yfantaye3977
      @yfantaye3977 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      *Englizh yistekakel, bzu sihitet alew*

  • @senaitjira209
    @senaitjira209 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    ለኚህ ለዋሾ ጳጳስ ስትል ጌታ ሆይ ቶሎ ና እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ

    • @wirohode506
      @wirohode506 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ortodox be wushet litaliku newu netela lebashoch

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    ማፈሪያ የሃይማኖት አባት በናንተ የተነሳ ነው ሀገራችን እነዲህ የምትታመሰው

  • @shewalemmola
    @shewalemmola 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ሰላም የኢትዮጵያችን ሲሳይ

  • @abdissamilki3955
    @abdissamilki3955 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እኝ ጳጳስ ሲያትል ነበሩ ❤❤❤

  • @TakelBiruh
    @TakelBiruh 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ህጉ መጽደቁ አስደስቶኛል ❤❤❤ካሳሁን

  • @kebedelemma2056
    @kebedelemma2056 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    እኚህ ስው፣ ሌላው ቢቀር አለማፈራቸው ይገርመኛል፣ ያን ሁሉ ከዲያብሎስ እንጂ፣ ከሰው አንደበት የማይወጣ ከተናገሩ በሁዋላ፣ አምላክ እያነጋገረኝ ነው ማለታቸው

  • @samibekele-sc6px
    @samibekele-sc6px 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ቢሄዱም ፖለቲካ ከማውራት ያለፈ ወንጌል ላያስተምሩ ይችላሉ ብለው ፈርተዎት ይሆናል ።

  • @gashawHabte
    @gashawHabte 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ሲሣይ እንኳን አደረሠህ

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሰላም ሰላም ሲሱ

  • @serkalemnessibu4600
    @serkalemnessibu4600 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አይ ጊዜ በጣም ያሳዝናል ።ይቅር ይበላቸው

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    Thank you Lualawi Media 🙏🙏🙏

  • @GizawGetaneh
    @GizawGetaneh 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    የተሰጣቸውን መንፈሳዊ ስልጣን ተጠቅመው ህዝቡን ቃለእግዚአብሔር ን በማስተማር የመልካም ስነምግባር ባለቤትና እና የሰማዊ መንግስት ባለቤትና ወራሽ እንዲሆን ከማስቻል ይልቅ ፖለቲከኛ ሆነው ህዝቡንም ለምድራዊቱ የአባቶቹ መንግስታዊ ውርስን ለማስቀጠል እንዲህ ድል(እንዲጫረስ) እየመከሩና እያስተማሩት መሆኑ ነው። እግዚአብሔር ፃድቅ ፈራጅ ነው።

  • @GizawGetaneh
    @GizawGetaneh 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    አመፀኞችን(ትእቢተኞችን) እግዚአብሔርን ይቃወማል፣ለትሁታን ግን ፀጋን ይሰጣል።

    • @wirohode506
      @wirohode506 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Tihut yelem banda

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    እውነት ኢትዮዽያ ውሰጥ የሃይማኖት አባት አሉ??? በጣም ያሳዝናል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አብይን ጠምደው የያዙ ዘረኞች የሃይማኖት አባቶች እግዚህአብሄር ይፍረድ ! ምነው ትገራይ ኢትዮዽያን ኦርቶዶክስ ቀይርው የትግራይ ኦርቶዶክስ ሲሉ አንድም ትንፍሽ አላሉ እግዚህአብሄር ይፍረድ እመብትሃን። ትፍረድ ። አሁን ይሄ ሁሉ እነዘመነ ካሴ ለማንገስ ነው ???? እነዲህ እንደቀለዳችሁ አትቀርም የሀይማኖት መሪ መምከረረ ሲገባው አመፅ መቀስቀስን የተየያዙትን ቢያቆሙ ይሻላል።አሁንስ አፈርኩ የሃይማኖት አባቶች አሸማቀቁን ። የደፋችሁት ቆብ የያዛችሁት መስቀል ይፋረዳችሁ

  • @beniyamurga840
    @beniyamurga840 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ትንሽም የማያፋር ቄስ አንቱ ማለት አልችልም ወይ ዘመን ሳያቸው ራሱ ይሰቀጥጣል የጠየቃቸውም ጋዜጠኛ አዲሱ አሳፋሪ ነው ሲሳይ አንተ ምርጥ ጋዜጠኛ በርታ እውነትን ስለያዝክ እናመሰግናለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤

  • @woinharegjirre6431
    @woinharegjirre6431 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እሰይ ሕዝብን ያማረረ ሌብነት ጉቦ የመሳሰሉትን ለማስቆም መንግስታችን በቁርጠኝነት ከሰራበት ሕዝብ እፎይይታ ያገኛል

  • @salimselam9514
    @salimselam9514 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    🎉🎉 ለሲሳይ 🎉🎉❤

  • @abdissamilki3955
    @abdissamilki3955 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጥሩ አንደበት በነገሩ ይሻላል ምክንያቱም ትልቅ እድሜ ላይ ነው ያሉት ጦርነት ለማንም አይበጅምና ፀሎት ነው የምጠበቅቸው ❤❤ይቅር ይበላቸው ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🏻🙏🏻🙏

  • @TashiteNabii
    @TashiteNabii 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ትላልቅ የሃይማኖት አባቶች የምራጩ መርዝ ለኢትዮጵያ አንድነት እንድሁም የግለሰብ መብቶች የምጥስ ስራ እያሠሩ ነው አስገራሚ ነው
    አንድ የሐይማኖት አባት ሆኖ ህጃብ ለብሶ መማር የለበትም ለምንስ በዉግያ ግዜ አልተነገራቸውም እያሉ አፍራሽ ንግግር መነጋገር ከነዉሪም ነዉር ነው ።

  • @MeftaJimmaJimma-ot3uo
    @MeftaJimmaJimma-ot3uo 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    በትክክል አዋጁ መፅደቅ አለበት በሚሊዬን ዘርፎ ታስሮ ይወጣና ተንደላቆ ይኖራህል

  • @ድሬ
    @ድሬ 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ስላም ሲሰ

  • @ameley4768
    @ameley4768 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ዉድ ሲሳይ የሚገርመኝ ነገር እንደተሰበረ እራሱን የሚደጋግም የሙዚቃ ሸክላ የተከበረውን የኢትዮጵያንመከላከያ ሉቃስ መቃወማቸዉ የፀንፈኛዉ ድማፅ አስታጋቢ የማሚ ግደሎ ናቸዉ

  • @Mahanaan36
    @Mahanaan36 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ሲስ በሁሉም ሐይማኖት ውስጥ ያሉ ቅሌታሞች መንግስት ጠክሮ ማጣራት አለበት

  • @abdelashifa2873
    @abdelashifa2873 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እናመሰግናለን 🥰🥰🥰🙏

  • @adugnashibru4642
    @adugnashibru4642 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    የሥጋ ሀሳብ ሞት ነው አባታችን መጀመሪያ ንስሃ ይግቡ ጥሪ ብቀርሎትስ በሕዝበ ክርስትያኑ ፊት ለመቆም ድፍረቱስ አሎት ??ሲሳይ በርታ እግዚአብሔር ሙሉ ጤና👍👍🕊🕊❤❤ ይስጥህ :ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ

  • @wondesendegaga
    @wondesendegaga 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    አባታችን ሥራቸው አ ልዘነጉም ወይ? በዚህ ጊዜያቸው ማሰብና ማድረግ ያለባቸው ስለሥልጣን ነው?

  • @ሰላምለሁሉPEACEFORALL
    @ሰላምለሁሉPEACEFORALL 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የአዕምሮ ህክምና ያስፈልጋቸዋል አቡነ ሉቃስ በጤናቸው ነው ?

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የዚህሁሉምስቅልቅልአንዱየአባቶችቦታቸዉአለመገኘትዛሬምእንደትናቱመፀፀትይቅርታንረግጦዳግምጦርነትማወጅወገንላይየሚደርሰዉመከራ ሰቆቃአይሰማቸዉምከፖለታካነጋዴወችትናትሰላምሲሆንየከፋቸዉጡረተኞችበሀይማናትካባየተሸፈኑቡድኖችእረአምላክያያልህሊናየሚባልነገር አለ

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ይህንን እርኩስ ፖለቲከኛ መሀይም ሽማግሌ በአመቱ መጀመሪያ ሳምንት መመልከት ያስጠለኛል።

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    እፄ ቲዎድሮስን ያስበሉ የሃይማኖት አባቶች አይደሉም???????? ማፈሪያዎች

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    Selam Sis 🎉🎉🎉❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @DuduGemechuBin
    @DuduGemechuBin 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሰላም ሰላም ሲሳይ አጌና

  • @girmaabdi182
    @girmaabdi182 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ሰርቀው ካፈሩት ንብረት በሚገኘው ገንዘብ ነው ሸኔና ፋኖ የሚደገፉት።

  • @DOCKO2006
    @DOCKO2006 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ደብተራው ኣዲሱ ተገቢውን ጥያቄ ባለመጠየቅ ይህ ሃይማኖትን ተገን ኣርጎ የጃዊሳ ተወካይ የሆኑ እርኩስ ሰው ማቅረቡ ያስጠይቀዋል

    • @wirohode506
      @wirohode506 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Maferia

  • @rebka5068
    @rebka5068 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አባቲ ሱባዬ ይግቡ ሀጥያት እያወሩ ነው ተከታዬችም ጭምር ሱባዬ ግቡ ከዝያ ውነቱ ይገለጥሎታል ይቅር ይበሎ አባቲ

  • @tesfaye9703
    @tesfaye9703 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ማን ከክብሩ ያልወረደ አለ።ስንቱን ሰማን ስንቱንስ አየን አሳለፍን በቸርነቱ ሁሉን ችለን ሀገራችንን ትተን ሳንወጣ ፀንተን እዚ ደረስን ሲስዬ መፅናኛችንም አንተ ነበርክ አትርሳ ሁሉም ሚዛናዊነት በጎደለው ዘመን እውነትን በመዘገብ የረዳሀን ነህ።

  • @rebka5068
    @rebka5068 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሲሳይ እንኳን ደህና መጣህ

  • @ayqer12
    @ayqer12 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    እንደ ወርቁ አየነው አይነት ዘራፊዎች ዝም ከተባሉማ

  • @kassahunmohamed3861
    @kassahunmohamed3861 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    selam sisaye tebarek

  • @fekaduteferra4384
    @fekaduteferra4384 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ህጉ መፅደቁ ጥሩ ነው ፣ ህዝብ የተሰቃዬበት፣ ሀገር አልመች የመሰለችበትና ሰላም ያጣች ያስመሰለበት አደገኛው ሙሰኛ ሌቦችም ከኋላ ጀምሮ ቢታይና ህግ ቢቀጣቸው ጥሩ ይመስለኛል።

  • @fatoumata1440
    @fatoumata1440 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Selam sis Ambesa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @efaabera7602
    @efaabera7602 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ስጀመር ቆብ የደፋ ሳጥናኤል ነው ሰውየው ቤተክርስቲን ሄዶ ምን ልሰራ?

  • @storeliones-l3s
    @storeliones-l3s 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🌹🌹🌹🌹🌹

  • @AbuaminNuru
    @AbuaminNuru 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እንይ ጰጰሰ አይደሉም ሰመ ጳጳስ የተደራጁ የፋኖ ጃዊሳው መሪ መሪ ናቸው

    • @wirohode506
      @wirohode506 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂 aram

  • @helenh6930
    @helenh6930 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እኚህ ቅሌተማ የክርሲቲያን ካባ የለበሱ ሁሉም ቄሶች ልብሳቸው ሲገለጥ አንድ ናቸው እኚህ ስው የስተማራቸው ኦርቶዶክሶች ሁሉም ንስሀ መግባት አለባቸው
    ጭንብላቸውን እግዚአብሄር ነው ያገለጣቸው

  • @HGg-eb7hy
    @HGg-eb7hy 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አባግንባሩን በለው እንኳን ደህና መጡ እርሶ ግቡና ስልጣኑን ተረከቡ ወይም ለዘመነ ካሴ ኑና አስረክቡ የሀይማኖት ትምህርቱ አልሆነሎትም ፖለቲከኛ ስለሆኑ

    • @wirohode506
      @wirohode506 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Yetenagerut ewnet newu watter bimerim

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @abishubirru7182
    @abishubirru7182 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ግን ግን የውነት አባት ናቸው?

  • @ቆንጆኢትዮጲያ
    @ቆንጆኢትዮጲያ 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እኚህ ጻጻስ ላይ የተወሰደው እርምጃ በጣም አስደስቶኛል የሆነ ቀባጣሪ

  • @girmamichael6321
    @girmamichael6321 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ቆቦዉንና ካባዎን ለቤተክርሰቲያን መልሰዉ ባመኑት ወደ ጎጠኚነት ጨ😊ጫካ መገባት ይችላሉ በሌላዉ ምት አይናዘ ዙ

  • @AyeleGebregiorgise-e2w
    @AyeleGebregiorgise-e2w 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ቆባቸውን አውልቀው ለሚቀጥለው ምርጫ ቢወዳደሩ ይመረጡ ይሆን?ሃሳባቸው ይህ ሳይሆን አይቀርም ወንድም ሲሳይ ይገርማል ።

  • @adonawitsamuel
    @adonawitsamuel 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አቡነ እርኩስ ... በቁሙ የሞተ ህሊና ቢስ!

  • @BerhanuTesfaye-yi8yp
    @BerhanuTesfaye-yi8yp 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Wahgwan-s1q
    @Wahgwan-s1q 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አባ ግንባሩን በለው ዘመነ ካሴን መርቀው መርቀው እዚህ ደርሷል 😂😂

  • @emebetmekonnen5777
    @emebetmekonnen5777 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እኜህ አብት ይህን የለበሱት ልብስና መስቀ አስቀምጠው ወዳመኑበት ትግሉን ለምን አይቀላቀሉም : ሌላውን ሞትከሜሉ: እሳቸው የመጀመሪያ ሙሴ ሆነው ያሳዮን

  • @gashawHabte
    @gashawHabte 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ይሄ ህግ ስራ ላይ ቢውል አትጠራጠሩ ሀገራችን ሠላም ትሆናለች ።ዋናው ጥያቄ መሬት ይወርዳል ወይ ነው ? አስፈፃሚ አካላት ማናቸው ? የሚለው ጥያቄ መመለስ አለበት።እንደ እኔ አስፈፃሚ አካል ህዝቡ ቢሆን ጥሩ ነው ባይ ነኝ

  • @BiruKidus
    @BiruKidus 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እንዲህ ባልሎ ደስ ይለኝ ነበር ነገር ግን ቅጥፈትዎ ናላዬን አዞረው እናም እልዎታለሁ የመከላከያችንን ጦስ ጥንቡሳስ ይውሰዱ 😡 ጀግኖች ሲሉ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @HassenTeka-p3c
    @HassenTeka-p3c 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    10Q sisaye brother

  • @beakalbekele2360
    @beakalbekele2360 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    SOME times i cant even express my thoughts this much but thanks to God u have got a gift to express it it all in a way i ve got to say, all in me with all respectfully sayings , i don't know what to say but what i do wish is to use ur Gifts as it is planed it to be as u do now & before as being clear and logical ever ,than those we know u r separate from dear brother SISAY AGENA! 4EVRE ETHIOPIA!

  • @abekm4063
    @abekm4063 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የአዲሱ አበበ አብሮ መጃጃል ነው የሚገርመው።

    • @girmaabdi182
      @girmaabdi182 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምነው ገረመዎ? የአዲሱን ቀደም ያሉ ዝግጅቶች. አላዩም መሰል? ያኔ እንደ ታመመ ሄዶ ቢሆን ኖሮ ፣ እድሜ ልክ እከብረው ነበር ።

  • @Sidona-24
    @Sidona-24 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰውየው አሁንም ጦርነትን በመቀስቀስ ተጠምደዋል😊እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላቸው ልቦና ይስጣቸው እንጅ ምን ይባላል😊

  • @samuelhaile5545
    @samuelhaile5545 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኣጋሜ ውይ ውይ ኣጋሜ የተረገመ ዘር አቦ! ምን አይነት እባቦች ናቸው እነዚ

  • @AbdiWele-w5k
    @AbdiWele-w5k 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኣባ ሠረቀ ብርሃን ጢማቸዉ goat style በኣስተሣሠባቸዉ ጭምር

  • @kibrudesta
    @kibrudesta 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Sisay, Finally You came out of the hidden interest-driven media of our time. /Religion, Ethnicity, Political power, and Economic interests.

  • @tdmmessa4074
    @tdmmessa4074 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አባቶቻችን ሲተርቱ ጉድጓድ ሲትቆፍር አታርቅ ማን እንደሚገባበት አይታወቅምና ይላሉ

  • @mizankebede9268
    @mizankebede9268 34 นาทีที่ผ่านมา

    እርስዎ ምን እያደረጉ ነው ?የሚናገሩት ነገር ለህዝብ ሰላም የሚሰጥ ነዉ ? እያስተዋሉ ይናገሩ እባክዎ ? እኛ ክርስቲያኖች ቀኝ ፊትህን ሲመታህ ግራህን አዙርለት ተብለን እየተማርን አድገናል ። ክፉን በክፉ አትቃወም ነው የተባልነው ። ሠላምን ይስበኩ !

  • @Hassen1444
    @Hassen1444 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ለዚህ ሀገር መፍትሄ በቁርጠኝነት ዲሞክራሲያዊ ስርዓትን መገንባት ነው። ለዚህ ደግሞ ታሪኩን በወርቃማ ብዕር ለማስጻፍ የወስነ መሪ ያስፈልጋል።

  • @edenworkneh9440
    @edenworkneh9440 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አባቴ በቃ ቆቡን ቁጭ አድርጉና ጫካ ግቡ መንፈሳዊነቱ የገባዎት አልመሰለኝም

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ለቆቡና ለመስቀሉ ስል አነቱ አልኩ እነጂ መባል የለባቸውም ዘረኛ

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የእሳቸውን ሀይማኖት የማይፈቅድና ከሀይማኖት ውጪ ስራ ማውገዝህ መስቀሉንና ቆቡን ዘለፍክ ማለት አይደለም! እሳቸው ናቸው ያላከበሩት! የዛሬ አስርና አስራ አምስት ጀምሮ በስያትል ብዙ ችግር የፈጠሩ አባት ናቸው:: እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው!

  • @adonawitsamuel
    @adonawitsamuel 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሌላኛው አቡነ ሰረቀ ብርሐን ህሊና ቢስ ባንዳ!

  • @getachewtesfaye277
    @getachewtesfaye277 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አቡነ ሉቃስ፣ ምነው በዚህ እድሜዎ ክፋትን ይዘራሉ? አይ ዘጠነኛው ሺህ! ነፍስዎን ይቅር ይበላት!!!

  • @eyerusalemsileshi8988
    @eyerusalemsileshi8988 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ዘረኛ ጳጳሰ ነው

    • @wirohode506
      @wirohode506 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Deg aderegu

  • @Ylelish
    @Ylelish 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አረ እባክዎት አሁንም ምንም የሚያንጽ ቃል ከአንደበትዎ አይሠማም። ልቦና ይስጥዎት።

  • @hindiyazeynu9001
    @hindiyazeynu9001 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አባ ግን የዉነት እርሶዎነወት ወይስ የፊት ማስክ ፕላስቲክ ለብሰው ነዉ በጣም ያሳዝናል ያቱ አገልጋሎቹሁሉ ያቱ ተከታይ ሁሉ ተሰብስበው ፀበል ሊወሰዱ ሊወስደዉት ይገባል ያሳዝናል ልቦና ይስጠወት

  • @rebka5068
    @rebka5068 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እረ አባቲ ለርሶ ይስጥ እኒዲ ስልጣን ምን ፈለጉ እርስዎ በወርቅ ተንቆጥቁጠው እይናሩ የገጠር አባየተ ክርስትያናትን ጎብኝተው ያውቃሉ አገርቢት እያሉ ምን ስርተዋል ስንት የግጠር ቤተክርስቲያን ጦፍ ሻማ አባቶች የበቃ ልብስ እንኳን የሊላቸው ፈርስው የሚጠግናቸው የሊላችው ስንት አባየተ ክርስትያናትን አሉ እና አባቲ ለንደናተ እይነት አባቶች ብወርቅ ለምትቆጠቀጡ አባቶች ስልጣን እያማራችሁ ይቅር ደሞ እርሶ ምን አገባዎ መንግስት ይሂድ የሚሉት ሀሳብ አይግባዎት የኢትዮጵያ ህዝብ ያስብበታል ።

  • @getnettesfaye3387
    @getnettesfaye3387 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ይሄ ፓፓስ ተብዬው በመሞቻው እንካን ደግ ሰርቶ ቢያልፍ ጥሩ ነበር።ሲሳይ ሁሌ በዘር የሚያስብ ከዘሩ ውጪ ለሌላ አያስብም እንዳልከው ሰውዬውም እንደዛ ብለን ብንይዛቸው ይሻላል።

  • @almazwodajo-t2c
    @almazwodajo-t2c 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤selam❤❤sis❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤good ❤blasgou❤❤❤❤

  • @የስደትስንቄማርያምYesdetSn
    @የስደትስንቄማርያምYesdetSn 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    🎉

  • @seadsalik813
    @seadsalik813 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሲስ በቃ ጋዜጠኛ ብቻ ሳትሆን ሙሉ ሰው ነሕ ጋሞ ናይ ላንቴ

  • @fantasennay
    @fantasennay 45 นาทีที่ผ่านมา

    25:33 የፖለቲካ ቅስቀሳ ነው የያዙት ። ምን አይነት በሽታ ነው የገባብን ።

  • @mesfinmengesha6005
    @mesfinmengesha6005 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ewnet eko newe yawerut

  • @fekadedegu-nf2tt
    @fekadedegu-nf2tt 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሰውዬው ከአሁን በኋላ ካፓቸውና ቆባቸውን አውልቀው የጋሪ ስራ ቢሰሩ ይሻላቸዋል።

  • @Sidona-24
    @Sidona-24 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አያድርስ ነው 😮የሀይማኖት እባት ተብሎ እንዲህ በጥላቻ እና በክፉት ተሞልቶ መናገር ያሳዝናል።