ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤
ብአዴን እሚባል ነቀርሳ ን የአማራ ህዝብ ነቅሉ ወጥቱ ካልነቀለው ምንም ስላም የለም
ጁሀር ጁሀር አላበዛችሁትም አማራን በሜንጫ ያለ
መሳይ ደሬ እዴት እደምወዳችዉ ተባረኩ በርቱ
ጀዋር የአማራ ጠላት መሆኑን መዘንጋት የለበትም የእሱን የእባብ አስተያየት እንደ ማስረጃ ባታስገባው ጥሩ ነው ደሬ!!
ጃዋር፡ከእባብም፡የበለጠ፡መርዛማ፡እፉኝት፡ነው፡እሱ፡በተፈጥሮው፡ፈጣሪም፡እንዳይታመን፡አድርጎታል፡በሱ፡ምክንያት፡የጠፉ፡ነብሶች፡የሚረሱ፡አይደሉም።
አረ መሣይና ደረጀ እናንተ ለኛ ተራሠወች አድለችሁም መሣይ አላህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቸ እኔ አብይን ሥሠማ የመኛል
የኢትዮ ነገር በጣም ያሣሥባልመንግሥት ሸፍቶ ህጻናት ይገላልበህጻን በእናቶች የሸፈተ መንግሥትሌላ ብሔር ጠፍቶ የራሡን ማሥፍፍትእሞየ ኢትዮጵያ መጠሪያ የ። ሀገሬበችገር ገደሉሽ ጠፍቶአል አሉ ጥሬእሡ ቆሎ በልቶ ያለማወሰ ገበሬበድሮን ገደሉት አለመጠርጠሬመንገድን ከልክል ኢነተርኔትአቋርጦጎጃም ጉደርገብቶ ቀረ በዛው ቀልጦየመንግሥትነትን እቅድ የሌለው ሠውሌላ እቅድ አውጥቶበድሮን አረሰውበምግብ እራሥን መቻል። አለ ብሎበጁምላ ይቀብራል በችጋር ገሎየህገ ርን ነገር ለምኖ ይኖራል ይበላልየጦርነት ጉዳይ በምን ይመለሣልየትራንፕን መንግሥት እኔ ምማጸነውአብይንበዱላ እንዲያባርረው ነው
መሪር፣ሀዘን፣ነብስ፣ይማር
Measure Berta my brother we love you
መሣይና ደረጀ እናመሠግናችኋለን
የተባበሩት አረብ አገራት ያስቀምጣሉ ደጅ ላይ ፍሪጅ ውሀም እንዲሁ ነገር ግን የሀሬው ህዝብ leftover food ያስቀምጣል ይቸገረው የራበው ደግሞ ከዛ ይጠቀማል የነሱ ተሞክሮ ነው😂
ደረጀ ጁሀር ሜንጫ አማራን ለማጥፋት ነው የታገለው ነገር ግን ለራሴ ላለው ሕዝብ መቅሰፍት ሆነ
የበታችነት በሽታ 😄
10/12/2016 - 06/03/2017ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!! . . . . . . . . .የአሜርካ ዶላር ወይም ሌሎች የውጭ ምንዛሪዎችን በጨረታ እንዲሸጥ መደረጉ እጅግ የባሰና የከፋ አደጋ የሚያስከትል መሆኑን ከላይ ያሉ መሪዎች ለምን መገንዘብ ተሳናቸው???በመሠረቱ አንድ ድርጅት ወይም አካል የሆነ ነገርን ለጨረታ የሚያቀርበው የተሸለ ዋጋ ለማግኝት በማሰብ ነው፡፡ በተለይም የአቅርቦት እጥረት ያለበትን ነገርን ለጨረታ ማቅረብ ዋናው ዓላማ የተሸለ ዋጋ ለማግኘት መሆኑን ለማንም ግልጽ ነው፡፡ከዚህ ቀደም በወያኔ አገዛዝ ዘመን በቂ አቅርቦት ባለመኖሩ ምክንያት ከፍተኛ እጥረት ይስተዋልበት ከነበረው የፍጆታ ምርት አንዱ ስኳር ነበር፡፡ ይህ ፍላጎት ከፍተኛ የሆነ እና አቅርቦት ደግሞ በጣም አነስተኛ የሆነው ስኳር በአንድ ወቅት በየተወሰነ ጊዜ ለጨረታ ይቀርብ ነበር፡፡ ምንአልባት ይህ ይደረግ የነበረው ዋጋን ለማረጋጋት ምርቱን ለተጠቃሚው በፍትሐዊነት እንዲቀርብ ተብሎም ሊሆን ይችላል፡፡ ሆኖም ያስከተለው ግን በጣም የተገላቢጦሽ ውጤት የነበረ መሆኑን ለብዙዎቻችን አይዘነጋም፡፡ ለዚህም ማሳያ ቀደም ሲል አንድ ኪሎ ግራም ስኳር ከ20.00 (ሃያ) ብር በታች ነበረው ዋጋ በአጭር ጊዜ ውስጥ አርባ፣ ሃምሳ፣ … እያለ የአንድ ኪሎ ግራም ዋጋ ከአንድ መቶ ብር በላይ እንዲሆን አድርጎታል፡፡ነገሩ እንዴት መሰላችሁ፤ የሚጫረቱት ትላልቅ አከፋፋይ ነጋዴዎች ናቸው፡፡ እነዚህ ነጋዴዎች ደግሞ በዚሁ ሸቀጥ የማከፋፈል ንግድ ላይ እየሰሩ እንደመገኘታቸው ቀደም ሲል የገዙት ስኳር ክምችት እንደሚኖራቸወ አይጠረጠርም፡፡ በየጊዜው ሲጫረቱም ቀደም ሲል ከነበረው ዋጋ እየጨመሩ ይገዛሉ፡፡ ምክንቱም የገዙትን ሲሸጡ ትርፋቸውን ጨምረው የሚሸጡ መሆኑ እና ቀደም ብለው ገዝተው ያከማቹትን ስኳር በከፍተኛ የትርፍ ዋጋ እንዲሸጡ ስለሚያስችላቸው፡፡በቅርቡ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው የዶላር ጨረታ አንድ ባንክ አንድ የአሜርካ ዶላርን ወደ አንድ መቶ ሰባት ብር በመግዛት አሸናፊ ስለመሆኑ በሚዲዎች ሰማሁኝ መሰለኝ፡፡ ነገር ግን ጨረታ ከመካሄዱ በፊት አንድ የአሜርካ ዶላር ወደ ዘጠና አራት ብር አካባቢ ነበር የሚገዛው፡፡ . . . አካሄዱ በጣም የሚያስደነግጥ እና የነዋሪዎችን ተስፋ በጣም የሚያጨልም መሆኑን ልብ ማለት ያስፈልጋል፡፡አብዛኛውን ጊዜ በአገራችን የሚታየው ነጻ ገብያ፣ ነጻ ህጋዊ የንግድ ስራ እንቅስቃሴ ሳይሆን … በነጻነት የንግድ እንቅስቃሴን በአድማ፣ በአሻጥር በመሳሰሉት ማካሄድ መሆኑን ልብ ልንልም ይገባል፡፡ . . . በክፉኛ ለታመመው የአገራችን ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በተለይም የቱሪዝም ኢንዱስትሪን ለማከም ከሚያስፈልጉ መድሃኒቶች ውስጥ ዋነኛው ከልብ የመነጨ እወነተኛ ሠላምን ማስፈን ነው፡፡ በአገሪቱ ሠላም ማስፈን ለኢኮኖሚ ብቻ ሣይሆን ለሕብረተሰቡ ጤና ክፍተኛ አስተዋጽዖ እንዳለው ልብ ልንል ይገባል፡፡ ሌላው ማለትም ፕሮፖጋንዳ፣ … ሁለተኛ እና ሶስተኛ ናቸው፡፡ . . . አገራችን ኢትዮጵያ በተፈጥሮ የታደለች ብትሆንም በተለያዩ ምክንያቶች በኢኮኖሚ በጣም ጥሩ ባማይባል ሁኔታ ውስጥ እንድምትገኝ ይታወቀል፡፡ እግዚአብሔር የሰጠንን ጸጋ በአግባቡ በማልማት (ስራ ላይ በማዋል) የኢኮኖሚ ችግሮቻችን ለመፍታት ደግሞ በዙ ቢቻል 24 ሰዓት መስራት እንዳለብን ግልጽ ነው፡፡ ይሁን እንጂ በአመራሩ በኩል በተለይም አዲስ አበባ እና በዙሪያዋ የሚወጡ ደንቦችና መመሪያዎች ይህን ግንዛቤ ውስጥ ያስገባ አይመስለኝም፡፡ ለማሳያነት ለምርታማነት አነስተኛ ፋይዳ ያላቸውን ተሸከርካሪዎችን የትራፊክ ፍስተን ለማሳለጥ ሲባል በይበልጥ ምርታማ የሆኑትን የጭነት ተሸከርካሪዎችን በጊዜ በመገድብ በምርታነት ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ሲያደርስ ይታያል፡፡ . . . በእርግጥ ከሚያወራ እና ለታይታ ጊዜን ከሚያባክን ይልቅ የተግባር ሰው ነው በጎ ለውጥን የሚያመጣው፡፡ ስብሰባ ዲሞክራሳዊ እና ልኩን በጠበቀ ሁኔታ እስከሆነ ድረስ ሊሰራ ለተወጠነ ነገር የተሸለ ሃሳብ ለማሰባሰብ ለመምረጥ እና የሰራ አቅጣጫ ለማሳለፍ አስፈላጊ መሆኑን አይካድም፡፡ የተዋበ ልብስ ለብሶ ለታይታ እና ለፕሮፖጋንዳ ፍጆታ ከሚለፋ ይልቅ እጁን በተግባራዊ ስራ ላይ የሚያሳልፍ ነው ትክክለኛ ልማት የሚያረጋግጠው፡፡ በተመሳሳይ መንገድም እውነተኛ ሠላምን ለማረጋገጥ ከምናምን ጥልፍልፍ ነገር እርቀን ክልብ በማመን በተጨባጭ መንገድ ተግተን ስንሰራ ብቻ ነው ሠላምን ማስፈን የምንችለው፡፡ . . . ከውሸታሞች ምንም አትጠብቁ:: አይዞአችሁ!!! እውነት እንጂ ውሸት ጉልበት፣ ጥንካሬ፣ ውበት እና ዕድሜ የለውም፡፡ ... አለማዊ ብልጽግና አንዲሰፍን መስራት፣ መጣር፣ ማመቻቸት … ያለባቸው የፖለቲካ መሪዎች እና ፖሊቲከኞች አንጂ የሃይማኖት አባቶች ጉዳይ አይደለም፡፡ ...
ደሬ ዛሬ በሳቅ ገደልከኝ ስለ ተመስገን ጥሩነህ ግጥም ስትናገር 😂😂😂
ሠው ገፅታን ያያል እግዚአብሔር ግን ልብን ያያል።
Buhaqa yehone sewe Ethiopian gedele. We will strengthen our fighting against this devil!!!!
bertu beretu bero❤
Mesay blessed 💚💛♥️
ሰላም መሳይ ደረጀ
❤❤❤❤❤❤❤
Messay and Drere the great selam selam biyallehu, endew yihen sewiye yemallayibet yemallisemabet botta yett neuw
አንከር አማራ እያለቀ እናንተ የዘፈን ማስታወቂያ ሲተላለፍ ስሰማ እጅግ አዘኩኝ!!
God bless you Dereje for speaking the truth. What is happening in Addis is mindbogling😢
እነ መሳይ ሕዝቡን አስፈጁት
አወን አማራ ነኝ ፍትህ
ሰላም ሰላም
Mesay ,please arrange a discussion on the PAINTER’s interview with Mesfin Aman.
ሰውየው የጤና እክል ከገጠመው ቆይቷል
No !Yetena ekil yelebetim!!!Sewiyew setan new !!!!Aleke !!!Beshitegna ema min atefa !!!
The two best and brave journalists thank you God bless you ling life for you and your families.
አያልቅበት እውነት
አውስትራልያ የለም መሳይ 😊
እንደዚህ ነው የሚያምርባችሁ በደንብ ስትቀጠቀጡና ጥጋባችሁ ሲተነፍስላችሁ እንደ ወያኔዎቹ በየሰው አገር እየተንከባለላችሁ አስፓልታቸውን ጥረጉ እንጂ ከየትኛውም አገርና መንግስት የሚመጣብን ተግሳፅም ማህቀብም ድልም የሚቀየር ነገርም የለም ቢኖር ኑሮ በጁንታው ጊዜ ይመጣ ነበር ተመስገን ጥጋባችሁን ልክ ላስገባልን ፈጣሪና ክብር ክንዱ እሳተ ነበልባል ለሆነባችሁ ጀግናው የኢትዬጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሁንልን አፈር አስጋጣችሁ
2 big Bro
ይሄ ሰውዬ የሚረዳው ጠፋ እንጂ ሳይጨልል አይቀርም።
Saudiy al
ያረብዲልለአማራፋኖ..😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Berta mesay
😂😂😂😂😂አብይ እኩ አብደዋል
Homeless shelters Food banks. Soup kitchen no one goes hungry people who beg on the streets is to feed their addiction Medical for all Responsible government looks after the citizens.This man is unlike any other we have seen.
ውድፊት ድል ለአማራ እዝብ
Like like like
❤️❤️🙏🙏
ምንድነው ኢሄ ሰውዬ የሚያወራው በአእግዚአብሄር??
ሲሳይ አጌና ላይመለስ ወድቋል እሱና እሱን መሰሎቹ እንደናዚ ወንጀለኞች ታድነው ለፍርድ ይቀርባሉ።
ሰው በላው አብይ አህመድ
በጣም ያሳዝናል የሀገራችን ነገር መጨረሻው ምንይሖን መንግስ በራሱ ዜጎች ላይ እያደረገ ያለው ጭካኔ ጥግ የሌለው ሖናል😢😢😢
አቶ አያልቅበት ምን አለ ብሎ መደነቅ አይቻልም ጎበዝ ስትረራተጂ ፖሊሲ የለውም ስለዚህ የመንደር ወሬ እያወራ ፈጣሪ እስኪመጣበት ድረስ ይዘባርቅ !!!
ሱዳን ውስጥ ውሀ በእንስራ ይቀመጣል
FANO🎉🎉🎉❤❤❤
በእውነት ተስፋችን በምን ሊጠገን እንደሚችል አናውቅም።በተለይ ኦሮሚያ የምድር ሲኦል
አዎ አማራ ነኝ❤❤❤❤❤
እኔም ኩሩ ሀዲያ ነኝ ምን ትቀዳዳለህ ድል ለኢትዮጵያ ድል ለጀግና ❤ መከላካያችን ❤ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ ከፍ በይ በውስጥሽ የበቃላ እንክርዳድ ይቃጠል
በህግ የተፈቀደ ይመስል እገታው ቀጥሏል
እማማ ዝናሽ እራሳቸው ኡኡኡኡ አሉ እኮ 😂😂😂😂😂
Like like share
የሚገርመኝ መሳይ የውጭ አባሳደሮች የነሱ ቤት እስኪፈርስ ነው የሚጠብቁት ለምን ድምፃቸውን አያሰሙም ፓርላማውም አብሮ ፈራሺ ነው ከህዘብ ብሶት የግላቸው ምቾት ካለ
You turn 360 degree ❤❤❤
አለ መንገድላይ ሰይሆን ሁቴል ላይ አለ አንድ ሰው ተመግባ ሴያበቃ ከተረፈው ተላጃ የገታል አለ
መሳይ እና ደረጀ ፡ ይህ ሰው ምን እንደሚያወራ አያውቅም ። እኔ በምኖርበት አውስትራሊያ እንደዚ አይነት ነገር የለም ።
እንደኔ አመለካከት ሁለተኛው ሰልፍ በእግዚአብሔር ፊት ይሁን መጀመሪያ የበደለህን ጠይቀው ሁለተኛም በሰው ፊት ጠይቀው ሦስተኛ ለቤተ ክርስቲያን (ለእግዚአብሔር) ንገር ነው ከዚህ በኃላ የምንገናኘው በእግዚአብሔር ፊት ለመቆም መሆን አለበት የሚበልጠው እሱ ነው ይህ ከፈጣሪ ፊት የምንቆምበት ልመና ምናልባት ኢትዮጲያ እጆቻችን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች ይህ ቀን ይሆን? ተሰሚነት ያላችሁ የሐይማኖት አባቶች ፣በእስር የምትገኙ ተሰሚነት ያላችሁ ተፅኖ ፈጣሪዎች መላው የኢትዮጲያ ሕዝብ ይምከርበት
ከአብይ ዘመነ ካሴ አይሻልም ነው የምትሉኝ
አእምሮ በድርቅ ሲመታ የሚያመነጨው ሐሳብ ሲያጣ አብይን ይመስላል።
መሳይ በሀገራችን ላይ የታወጀው ጦርነት የእርስ በእርስ ጦርነት አይደለም የውክልና ጦርነት ነው
በርቱልን የሳይበሩ ፋኖዎች!!💪🏾ይሄ ሰውዬ እሚያወራው ቢያጣ ታይቶ ተሰምቶ እማያውቁ ወሬዎችን ይዞ ብቅ ይላል ።😏 ምናልባት አረብ ኤምሬት ካለ አላውቅም 🤷 አውሮፓ ውስጥ ግን በፍሪጆ ተቀምጦ እሚወስድ ምግብ የለም። ለሽያጭ ብቻ ነው በፍሪጅ እሚቀርበው።በፓርላማ ውስጥ ተደርድረው እሚያዳምጡትን ለማጃጃል ይዞ የቀረበ መሰለኝ።😏
sejmr tagay limot new brha ygbaw
እውነትም ቲያትር
ጀርመንም እንዲህ ያለ ነገር የለም
እኔም ለሰላሳ አንድ አመት ባለሁበት ሐገር በራፋችሁም ላይ አትደርስም የምን ቀልድ ነው
የአብይን ወሸት ሰሰማ አእምሮዬ ያመኛል
እንኳንም ተወለዳችሁ ደረጀ ና መሳይ እንቁ የኢትዮጵያ ልጆች ዘራፊዎችን ማጋለጥ የዕለት ተዕለት አጀንዳችሁ የሁን አጋልጦቸው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thanks Messay and Dere
በአንድ አይን ብቻ በትክክል ማየት አይቻልም። ካላመንክ አንዱን ጨፍነህ ሞክረው።
ሱዳን ውስጥ ምግብ የሚበላው መንገድ ዳር ነው ከዚያማ በመንገድ የሚያልፍ ሰው ታጥቦ ይቀርብና አብሮ ይበላል ምግብ በፍሪጅ ውጭ ላይ ይቀመጣል የማይመስል ነገር ለሚስትህ አትንገር ነው
እግዞ ደግሞ ፈጣሪ ስራ ገባ ጉድነው
😢😢😢hizbe😢😢
አውስትራሊያ ስው የማይጠቀምበት ግመል በብዛት አላት በጥይት የሚለቀም ወንድሞቸ
amara amara amara
ዘሜ መቶልናል ከጎጃም አድሳባ የምተኩሰ አብዪ የማዪነካ ነካ ምን አርገን ነዉ አማራ የተፈረደበት አዪ💪💪💪💪💪💪💪💪
There is no free food in Australia. Sorry
ለፍርድ ይቀርባል
ሰዉየዉ አብይ አብዷል የሚያዉቅለት ጠፍቶ ነዉ እንጅ
ፋኖ ያሸንፋል አዲስ አባባ ይገባል 🤭 እረ አታስቁን አቡይ እየሳቀባቹ ነው 50 ወታደር ቆንጠር አርጎ ይሰድባችሃል ከዛች ጋር ተዋግታቹ አሸነፍን ብላቹ ታጓራላቹ እሱ እያየ ይስቅባችሃን ይትም እንደማትደርሱ ያቃል 🤣
ካድሬ ድቃላ ጋላ
ኢትዮጵያ ለምገባ አዋጣ እየተባለ ሰው ሰልችቶታል ።አቤ ዋ መገብኩ ምትለው ህዝቡ ያዋጣውን ነው።
አረሲሳይ አዋተናል የአጥር ተብሎ 500 ከፈልን
🎉🎉🎉
አቶ ገረመው ጉዱ የተባሉ ባለ ሃብት ምግብ የሞላበትን የመጀመሪያውን ፍሪጅ መንገድ ዳር አስቀምጠው ሕጋዊ ደሃዎች እየመጡ ምግብ ሲወስዱ ታይቷል😂😂😂
ድል ለመከላከያ ድል ላብቹ
Yes There is Refrigerator at Oakland California street .yes I seen.
ሠላም ደሬ እና መሳይ
10/12/2016 - 06/03/2017 ከውሸታሞች ምንም አትጠብቁ:: አይዞአችሁ!!! እውነት እንጂ ውሸት ጉልበት፣ ጥንካሬ፣ ውበት እና ዕድሜ የለውም፡፡ ... አለማዊ ብልጽግና አንዲሰፍን መስራት፣ መጣር፣ ማመቻቸት … ያለባቸው የፖለቲካ መሪዎች እና ፖሊቲከኞች አንጂ የሃይማኖት አባቶች ጉዳይ አይደለም፡፡ ...
ሰው በብብቱ የሚይዘው አንድ ድብቅ ነገር ያለ ይመስለኛል።
ይህ ጭሆት ቀደም ብሎ የተለያዩ ህብረተሰብ ሲጨፈጨፍ ያገባናል ብላቹ ድምጻቹ ብታሠሙ አሁን መላው የገሬ ህዝብ ከጎናቹ በቆመ ነበር ።እናንተ ግን በተቃራኒ በእሳት ላይ በንዚንበማርከፍከፍ ተጠምዳቹ በለው ቁረጠው ሥቶሉ ነበረ።
ምን አለ በት በዚህ የአይምሮ ዘገምተኛ እብድ ሰው ግዜ የምታባክኑ ወንድሞች
😢
መሳያችንና ደሬTwo big men in Ethiopian journalism.
Amara amara amara
ጀርመን ሀገር አላየንም, በባትሪ የሚሰራ ፍሪጅ አለ እንዴ? ወይ ጉድ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
amara amara negni
ዱባይ አለ የተረፋቸውን በፍሪጅ ያስቀምጣሉ አንዳንድ ቦታ
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤
ብአዴን እሚባል ነቀርሳ ን የአማራ ህዝብ ነቅሉ ወጥቱ ካልነቀለው ምንም ስላም የለም
ጁሀር ጁሀር አላበዛችሁትም አማራን በሜንጫ ያለ
መሳይ ደሬ እዴት እደምወዳችዉ ተባረኩ በርቱ
ጀዋር የአማራ ጠላት መሆኑን መዘንጋት የለበትም የእሱን የእባብ አስተያየት እንደ ማስረጃ ባታስገባው ጥሩ ነው ደሬ!!
ጃዋር፡ከእባብም፡የበለጠ፡መርዛማ፡እፉኝት፡ነው፡እሱ፡በተፈጥሮው፡ፈጣሪም፡እንዳይታመን፡አድርጎታል፡በሱ፡ምክንያት፡የጠፉ፡ነብሶች፡የሚረሱ፡አይደሉም።
አረ መሣይና ደረጀ እናንተ ለኛ ተራሠወች አድለችሁም መሣይ አላህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቸ እኔ አብይን ሥሠማ የመኛል
የኢትዮ ነገር በጣም ያሣሥባል
መንግሥት ሸፍቶ ህጻናት ይገላል
በህጻን በእናቶች የሸፈተ መንግሥት
ሌላ ብሔር ጠፍቶ የራሡን ማሥፍፍት
እሞየ ኢትዮጵያ መጠሪያ የ። ሀገሬ
በችገር ገደሉሽ ጠፍቶአል አሉ ጥሬ
እሡ ቆሎ በልቶ ያለማወሰ ገበሬ
በድሮን ገደሉት አለመጠርጠሬ
መንገድን ከልክል ኢነተርኔትአቋርጦ
ጎጃም ጉደርገብቶ ቀረ በዛው ቀልጦ
የመንግሥትነትን እቅድ የሌለው ሠው
ሌላ እቅድ አውጥቶበድሮን አረሰው
በምግብ እራሥን መቻል። አለ ብሎ
በጁምላ ይቀብራል በችጋር ገሎ
የህገ ርን ነገር ለምኖ ይኖራል ይበላል
የጦርነት ጉዳይ በምን ይመለሣል
የትራንፕን መንግሥት እኔ ምማጸነው
አብይንበዱላ እንዲያባርረው ነው
መሪር፣ሀዘን፣ነብስ፣ይማር
Measure Berta my brother we love you
መሣይና ደረጀ እናመሠግናችኋለን
የተባበሩት አረብ አገራት ያስቀምጣሉ ደጅ ላይ ፍሪጅ ውሀም እንዲሁ ነገር ግን የሀሬው ህዝብ leftover food ያስቀምጣል ይቸገረው የራበው ደግሞ ከዛ ይጠቀማል የነሱ ተሞክሮ ነው😂
ደረጀ ጁሀር ሜንጫ አማራን ለማጥፋት ነው የታገለው ነገር ግን ለራሴ ላለው ሕዝብ መቅሰፍት ሆነ
የበታችነት በሽታ 😄
10/12/2016 - 06/03/2017
ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡
አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
. . . . . . . . .
የአሜርካ ዶላር ወይም ሌሎች የውጭ ምንዛሪዎችን በጨረታ እንዲሸጥ መደረጉ እጅግ የባሰና የከፋ አደጋ የሚያስከትል መሆኑን ከላይ ያሉ መሪዎች ለምን መገንዘብ ተሳናቸው???
በመሠረቱ አንድ ድርጅት ወይም አካል የሆነ ነገርን ለጨረታ የሚያቀርበው የተሸለ ዋጋ ለማግኝት በማሰብ ነው፡፡ በተለይም የአቅርቦት እጥረት ያለበትን ነገርን ለጨረታ ማቅረብ ዋናው ዓላማ የተሸለ ዋጋ ለማግኘት መሆኑን ለማንም ግልጽ ነው፡፡
ከዚህ ቀደም በወያኔ አገዛዝ ዘመን በቂ አቅርቦት ባለመኖሩ ምክንያት ከፍተኛ እጥረት ይስተዋልበት ከነበረው የፍጆታ ምርት አንዱ ስኳር ነበር፡፡ ይህ ፍላጎት ከፍተኛ የሆነ እና አቅርቦት ደግሞ በጣም አነስተኛ የሆነው ስኳር በአንድ ወቅት በየተወሰነ ጊዜ ለጨረታ ይቀርብ ነበር፡፡ ምንአልባት ይህ ይደረግ የነበረው ዋጋን ለማረጋጋት ምርቱን ለተጠቃሚው በፍትሐዊነት እንዲቀርብ ተብሎም ሊሆን ይችላል፡፡ ሆኖም ያስከተለው ግን በጣም የተገላቢጦሽ ውጤት የነበረ መሆኑን ለብዙዎቻችን አይዘነጋም፡፡ ለዚህም ማሳያ ቀደም ሲል አንድ ኪሎ ግራም ስኳር ከ20.00 (ሃያ) ብር በታች ነበረው ዋጋ በአጭር ጊዜ ውስጥ አርባ፣ ሃምሳ፣ … እያለ የአንድ ኪሎ ግራም ዋጋ ከአንድ መቶ ብር በላይ እንዲሆን አድርጎታል፡፡
ነገሩ እንዴት መሰላችሁ፤ የሚጫረቱት ትላልቅ አከፋፋይ ነጋዴዎች ናቸው፡፡ እነዚህ ነጋዴዎች ደግሞ በዚሁ ሸቀጥ የማከፋፈል ንግድ ላይ እየሰሩ እንደመገኘታቸው ቀደም ሲል የገዙት ስኳር ክምችት እንደሚኖራቸወ አይጠረጠርም፡፡ በየጊዜው ሲጫረቱም ቀደም ሲል ከነበረው ዋጋ እየጨመሩ ይገዛሉ፡፡ ምክንቱም የገዙትን ሲሸጡ ትርፋቸውን ጨምረው የሚሸጡ መሆኑ እና ቀደም ብለው ገዝተው ያከማቹትን ስኳር በከፍተኛ የትርፍ ዋጋ እንዲሸጡ ስለሚያስችላቸው፡፡
በቅርቡ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው የዶላር ጨረታ አንድ ባንክ አንድ የአሜርካ ዶላርን ወደ አንድ መቶ ሰባት ብር በመግዛት አሸናፊ ስለመሆኑ በሚዲዎች ሰማሁኝ መሰለኝ፡፡ ነገር ግን ጨረታ ከመካሄዱ በፊት አንድ የአሜርካ ዶላር ወደ ዘጠና አራት ብር አካባቢ ነበር የሚገዛው፡፡ . . . አካሄዱ በጣም የሚያስደነግጥ እና የነዋሪዎችን ተስፋ በጣም የሚያጨልም መሆኑን ልብ ማለት ያስፈልጋል፡፡
አብዛኛውን ጊዜ በአገራችን የሚታየው ነጻ ገብያ፣ ነጻ ህጋዊ የንግድ ስራ እንቅስቃሴ ሳይሆን … በነጻነት የንግድ እንቅስቃሴን በአድማ፣ በአሻጥር በመሳሰሉት ማካሄድ መሆኑን ልብ ልንልም ይገባል፡፡ . . .
በክፉኛ ለታመመው የአገራችን ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በተለይም የቱሪዝም ኢንዱስትሪን ለማከም ከሚያስፈልጉ መድሃኒቶች ውስጥ ዋነኛው ከልብ የመነጨ እወነተኛ ሠላምን ማስፈን ነው፡፡ በአገሪቱ ሠላም ማስፈን ለኢኮኖሚ ብቻ ሣይሆን ለሕብረተሰቡ ጤና ክፍተኛ አስተዋጽዖ እንዳለው ልብ ልንል ይገባል፡፡ ሌላው ማለትም ፕሮፖጋንዳ፣ … ሁለተኛ እና ሶስተኛ ናቸው፡፡ . . .
አገራችን ኢትዮጵያ በተፈጥሮ የታደለች ብትሆንም በተለያዩ ምክንያቶች በኢኮኖሚ በጣም ጥሩ ባማይባል ሁኔታ ውስጥ እንድምትገኝ ይታወቀል፡፡ እግዚአብሔር የሰጠንን ጸጋ በአግባቡ በማልማት (ስራ ላይ በማዋል) የኢኮኖሚ ችግሮቻችን ለመፍታት ደግሞ በዙ ቢቻል 24 ሰዓት መስራት እንዳለብን ግልጽ ነው፡፡ ይሁን እንጂ በአመራሩ በኩል በተለይም አዲስ አበባ እና በዙሪያዋ የሚወጡ ደንቦችና መመሪያዎች ይህን ግንዛቤ ውስጥ ያስገባ አይመስለኝም፡፡ ለማሳያነት ለምርታማነት አነስተኛ ፋይዳ ያላቸውን ተሸከርካሪዎችን የትራፊክ ፍስተን ለማሳለጥ ሲባል በይበልጥ ምርታማ የሆኑትን የጭነት ተሸከርካሪዎችን በጊዜ በመገድብ በምርታነት ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ሲያደርስ ይታያል፡፡ . . .
በእርግጥ ከሚያወራ እና ለታይታ ጊዜን ከሚያባክን ይልቅ የተግባር ሰው ነው በጎ ለውጥን የሚያመጣው፡፡ ስብሰባ ዲሞክራሳዊ እና ልኩን በጠበቀ ሁኔታ እስከሆነ ድረስ ሊሰራ ለተወጠነ ነገር የተሸለ ሃሳብ ለማሰባሰብ ለመምረጥ እና የሰራ አቅጣጫ ለማሳለፍ አስፈላጊ መሆኑን አይካድም፡፡ የተዋበ ልብስ ለብሶ ለታይታ እና ለፕሮፖጋንዳ ፍጆታ ከሚለፋ ይልቅ እጁን በተግባራዊ ስራ ላይ የሚያሳልፍ ነው ትክክለኛ ልማት የሚያረጋግጠው፡፡ በተመሳሳይ መንገድም እውነተኛ ሠላምን ለማረጋገጥ ከምናምን ጥልፍልፍ ነገር እርቀን ክልብ በማመን በተጨባጭ መንገድ ተግተን ስንሰራ ብቻ ነው ሠላምን ማስፈን የምንችለው፡፡ . . .
ከውሸታሞች ምንም አትጠብቁ:: አይዞአችሁ!!! እውነት እንጂ ውሸት ጉልበት፣ ጥንካሬ፣ ውበት እና ዕድሜ የለውም፡፡ ...
አለማዊ ብልጽግና አንዲሰፍን መስራት፣ መጣር፣ ማመቻቸት … ያለባቸው የፖለቲካ መሪዎች እና ፖሊቲከኞች አንጂ የሃይማኖት አባቶች ጉዳይ አይደለም፡፡ ...
ደሬ ዛሬ በሳቅ ገደልከኝ ስለ ተመስገን ጥሩነህ ግጥም ስትናገር 😂😂😂
ሠው ገፅታን ያያል እግዚአብሔር ግን ልብን ያያል።
Buhaqa yehone sewe Ethiopian gedele. We will strengthen our fighting against this devil!!!!
bertu beretu bero❤
Mesay blessed 💚💛♥️
ሰላም መሳይ ደረጀ
❤❤❤❤❤❤❤
Messay and Drere the great selam selam biyallehu, endew yihen sewiye yemallayibet yemallisemabet botta yett neuw
አንከር አማራ እያለቀ እናንተ የዘፈን ማስታወቂያ ሲተላለፍ ስሰማ እጅግ አዘኩኝ!!
God bless you Dereje for speaking the truth. What is happening in Addis is mindbogling😢
እነ መሳይ ሕዝቡን አስፈጁት
አወን አማራ ነኝ ፍትህ
ሰላም ሰላም
Mesay ,please arrange a discussion on the PAINTER’s interview with Mesfin Aman.
ሰውየው የጤና እክል ከገጠመው ቆይቷል
No !
Yetena ekil yelebetim!!!
Sewiyew setan new !!!!
Aleke !!!
Beshitegna ema min atefa !!!
The two best and brave journalists thank you God bless you ling life for you and your families.
አያልቅበት እውነት
አውስትራልያ የለም መሳይ 😊
እንደዚህ ነው የሚያምርባችሁ በደንብ ስትቀጠቀጡና ጥጋባችሁ ሲተነፍስላችሁ እንደ ወያኔዎቹ በየሰው አገር እየተንከባለላችሁ አስፓልታቸውን ጥረጉ እንጂ ከየትኛውም አገርና መንግስት የሚመጣብን ተግሳፅም ማህቀብም ድልም የሚቀየር ነገርም የለም ቢኖር ኑሮ በጁንታው ጊዜ ይመጣ ነበር ተመስገን ጥጋባችሁን ልክ ላስገባልን ፈጣሪና ክብር ክንዱ እሳተ ነበልባል ለሆነባችሁ ጀግናው የኢትዬጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሁንልን አፈር አስጋጣችሁ
2 big Bro
ይሄ ሰውዬ የሚረዳው ጠፋ እንጂ ሳይጨልል አይቀርም።
Saudiy al
ያረብዲልለአማራፋኖ..😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Berta mesay
😂😂😂😂😂አብይ እኩ አብደዋል
Homeless shelters
Food banks.
Soup kitchen no one goes hungry people who beg on the streets is to feed their addiction
Medical for all
Responsible government looks after the citizens.
This man is unlike any other we have seen.
ውድፊት ድል ለአማራ እዝብ
Like like like
❤️❤️🙏🙏
ምንድነው ኢሄ ሰውዬ የሚያወራው በአእግዚአብሄር??
ሲሳይ አጌና ላይመለስ ወድቋል እሱና እሱን መሰሎቹ እንደናዚ ወንጀለኞች ታድነው ለፍርድ ይቀርባሉ።
ሰው በላው አብይ አህመድ
በጣም ያሳዝናል የሀገራችን ነገር መጨረሻው ምንይሖን መንግስ በራሱ ዜጎች ላይ እያደረገ ያለው ጭካኔ ጥግ የሌለው ሖናል😢😢😢
አቶ አያልቅበት ምን አለ ብሎ መደነቅ አይቻልም ጎበዝ ስትረራተጂ ፖሊሲ የለውም ስለዚህ የመንደር ወሬ እያወራ ፈጣሪ እስኪመጣበት ድረስ ይዘባርቅ !!!
ሱዳን ውስጥ ውሀ በእንስራ ይቀመጣል
FANO🎉🎉🎉❤❤❤
በእውነት ተስፋችን በምን ሊጠገን እንደሚችል አናውቅም።በተለይ ኦሮሚያ የምድር ሲኦል
አዎ አማራ ነኝ❤❤❤❤❤
እኔም ኩሩ ሀዲያ ነኝ ምን ትቀዳዳለህ ድል ለኢትዮጵያ ድል ለጀግና ❤ መከላካያችን ❤ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ ከፍ በይ በውስጥሽ የበቃላ እንክርዳድ ይቃጠል
በህግ የተፈቀደ ይመስል እገታው ቀጥሏል
እማማ ዝናሽ እራሳቸው ኡኡኡኡ አሉ እኮ 😂😂😂😂😂
Like like share
የሚገርመኝ መሳይ የውጭ አባሳደሮች የነሱ ቤት እስኪፈርስ ነው የሚጠብቁት ለምን ድምፃቸውን አያሰሙም ፓርላማውም አብሮ ፈራሺ ነው ከህዘብ ብሶት የግላቸው ምቾት ካለ
You turn 360 degree ❤❤❤
አለ መንገድላይ ሰይሆን ሁቴል ላይ አለ አንድ ሰው ተመግባ ሴያበቃ ከተረፈው ተላጃ የገታል አለ
መሳይ እና ደረጀ ፡ ይህ ሰው ምን እንደሚያወራ አያውቅም ። እኔ በምኖርበት አውስትራሊያ እንደዚ አይነት ነገር የለም ።
እንደኔ አመለካከት ሁለተኛው ሰልፍ በእግዚአብሔር ፊት ይሁን መጀመሪያ የበደለህን ጠይቀው ሁለተኛም በሰው ፊት ጠይቀው ሦስተኛ ለቤተ ክርስቲያን (ለእግዚአብሔር) ንገር ነው ከዚህ በኃላ የምንገናኘው በእግዚአብሔር ፊት ለመቆም መሆን አለበት የሚበልጠው እሱ ነው ይህ ከፈጣሪ ፊት የምንቆምበት ልመና ምናልባት ኢትዮጲያ እጆቻችን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች ይህ ቀን ይሆን? ተሰሚነት ያላችሁ የሐይማኖት አባቶች ፣በእስር የምትገኙ ተሰሚነት ያላችሁ ተፅኖ ፈጣሪዎች መላው የኢትዮጲያ ሕዝብ ይምከርበት
ከአብይ ዘመነ ካሴ አይሻልም ነው የምትሉኝ
አእምሮ በድርቅ ሲመታ የሚያመነጨው ሐሳብ ሲያጣ አብይን ይመስላል።
መሳይ በሀገራችን ላይ የታወጀው ጦርነት የእርስ በእርስ ጦርነት አይደለም የውክልና ጦርነት ነው
በርቱልን የሳይበሩ ፋኖዎች!!💪🏾
ይሄ ሰውዬ እሚያወራው ቢያጣ ታይቶ ተሰምቶ እማያውቁ ወሬዎችን ይዞ ብቅ ይላል ።😏 ምናልባት አረብ ኤምሬት ካለ አላውቅም 🤷 አውሮፓ ውስጥ ግን በፍሪጆ ተቀምጦ እሚወስድ ምግብ የለም። ለሽያጭ ብቻ ነው በፍሪጅ እሚቀርበው።
በፓርላማ ውስጥ ተደርድረው እሚያዳምጡትን ለማጃጃል ይዞ የቀረበ መሰለኝ።😏
sejmr tagay limot new brha ygbaw
እውነትም ቲያትር
ጀርመንም እንዲህ ያለ ነገር የለም
እኔም ለሰላሳ አንድ አመት ባለሁበት ሐገር በራፋችሁም ላይ አትደርስም የምን ቀልድ ነው
የአብይን ወሸት ሰሰማ አእምሮዬ ያመኛል
እንኳንም ተወለዳችሁ ደረጀ ና መሳይ እንቁ የኢትዮጵያ ልጆች ዘራፊዎችን ማጋለጥ የዕለት ተዕለት አጀንዳችሁ የሁን አጋልጦቸው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thanks Messay and Dere
በአንድ አይን ብቻ በትክክል ማየት አይቻልም። ካላመንክ አንዱን ጨፍነህ ሞክረው።
ሱዳን ውስጥ ምግብ የሚበላው መንገድ ዳር ነው
ከዚያማ በመንገድ የሚያልፍ ሰው ታጥቦ ይቀርብና አብሮ ይበላል
ምግብ በፍሪጅ ውጭ ላይ ይቀመጣል የማይመስል ነገር ለሚስትህ አትንገር ነው
እግዞ ደግሞ ፈጣሪ ስራ ገባ ጉድነው
😢😢😢hizbe😢😢
አውስትራሊያ ስው የማይጠቀምበት ግመል በብዛት አላት በጥይት የሚለቀም ወንድሞቸ
amara amara amara
ዘሜ መቶልናል ከጎጃም አድሳባ የምተኩሰ አብዪ የማዪነካ ነካ ምን አርገን ነዉ አማራ የተፈረደበት አዪ💪💪💪💪💪💪💪💪
There is no free food in Australia. Sorry
ለፍርድ ይቀርባል
ሰዉየዉ አብይ አብዷል የሚያዉቅለት ጠፍቶ ነዉ እንጅ
ፋኖ ያሸንፋል አዲስ አባባ ይገባል 🤭 እረ አታስቁን አቡይ እየሳቀባቹ ነው 50 ወታደር ቆንጠር አርጎ ይሰድባችሃል ከዛች ጋር ተዋግታቹ አሸነፍን ብላቹ ታጓራላቹ እሱ እያየ ይስቅባችሃን ይትም እንደማትደርሱ ያቃል 🤣
ካድሬ ድቃላ ጋላ
ኢትዮጵያ ለምገባ አዋጣ እየተባለ ሰው ሰልችቶታል ።አቤ ዋ መገብኩ ምትለው ህዝቡ ያዋጣውን ነው።
አረሲሳይ አዋተናል የአጥር ተብሎ 500 ከፈልን
🎉🎉🎉
አቶ ገረመው ጉዱ የተባሉ ባለ ሃብት ምግብ የሞላበትን የመጀመሪያውን ፍሪጅ መንገድ ዳር አስቀምጠው ሕጋዊ ደሃዎች እየመጡ ምግብ ሲወስዱ ታይቷል😂😂😂
ድል ለመከላከያ ድል ላብቹ
Yes There is Refrigerator at Oakland California street .yes I seen.
ሠላም ደሬ እና መሳይ
10/12/2016 - 06/03/2017
ከውሸታሞች ምንም አትጠብቁ:: አይዞአችሁ!!! እውነት እንጂ ውሸት ጉልበት፣ ጥንካሬ፣ ውበት እና ዕድሜ የለውም፡፡ ...
አለማዊ ብልጽግና አንዲሰፍን መስራት፣ መጣር፣ ማመቻቸት … ያለባቸው የፖለቲካ መሪዎች እና ፖሊቲከኞች አንጂ የሃይማኖት አባቶች ጉዳይ አይደለም፡፡ ...
ሰው በብብቱ የሚይዘው አንድ ድብቅ ነገር ያለ ይመስለኛል።
ይህ ጭሆት ቀደም ብሎ የተለያዩ ህብረተሰብ ሲጨፈጨፍ ያገባናል ብላቹ ድምጻቹ ብታሠሙ አሁን መላው የገሬ ህዝብ ከጎናቹ በቆመ ነበር ።እናንተ ግን በተቃራኒ በእሳት ላይ በንዚንበማርከፍከፍ ተጠምዳቹ በለው ቁረጠው ሥቶሉ ነበረ።
ምን አለ በት በዚህ የአይምሮ ዘገምተኛ እብድ ሰው ግዜ የምታባክኑ ወንድሞች
😢
መሳያችንና ደሬ
Two big men in Ethiopian journalism.
Amara amara amara
ጀርመን ሀገር አላየንም, በባትሪ የሚሰራ ፍሪጅ አለ እንዴ? ወይ ጉድ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
amara amara negni
ዱባይ አለ የተረፋቸውን በፍሪጅ ያስቀምጣሉ አንዳንድ ቦታ