የመንግሥትን እና የሕዝብን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ ታጣቂዎች በቡርቃ የተሐድሶ ማዕከል አቀባበል ተደረገላቸው።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 233

  • @user-ei4sc3wy3h
    @user-ei4sc3wy3h 2 วันที่ผ่านมา +6

    ትክክል አደረጋቹ። የህዝብ ጉስቁልና፣ ሰቆቃው ይብቃ። ሰላም ዋጋ የማይተመንለት ነገር ነው። ለሰላም እጅ መስጠት ጀግንነት ነው። በርቱ

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 2 วันที่ผ่านมา +5

    ፋኖ ጠንቅቆ የሚታገልበትን ሃቅ የቃል ደንቆሮ ስብስብ ለባርነት እጂን የሚሰጥ ፋኖም አማሬም አይኖርም ጥያቄዉ የህሕዉና ነዉ አትግደለኝ አታፈናቅለኝ በሃገሬ ሰርቼ ተቀሳቅሼ ልንርበት አታግተኝ አጨፈጨፈኝ ነዉ በኩልነት ልኑሮበት ነዉ በድን

  • @belihubedada2142
    @belihubedada2142 2 วันที่ผ่านมา +3

    በጣም ደስ ይላል❤
    ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለአማራ ህዝብ

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 3 วันที่ผ่านมา +9

    ተመስገን

  • @ShimelisShola
    @ShimelisShola 3 วันที่ผ่านมา +9

    ሀገሬ አሁን ፈገግ አለች !የደስታዋ ቀን ሩቅ አይሆንም።

  • @demekedessie
    @demekedessie 3 วันที่ผ่านมา +18

    እባካችሁ የምስራቅ ጎጃም ፋኖ ከነዚህ ወንድሞች ተማሩ በቃ እናተን መሸከም ከብዶናል ሥራ እንስራበት ተመለሱ ...!

    • @yitayehMulualem
      @yitayehMulualem 3 วันที่ผ่านมา

      ኧረ

    • @demekedessie
      @demekedessie 3 วันที่ผ่านมา +1

      ሙድ መያዙ ነው😢​@@yitayehMulualem

    • @amahamdetsion
      @amahamdetsion วันที่ผ่านมา

      @@demekedessie kebit

  • @lolololl7692
    @lolololl7692 2 วันที่ผ่านมา +7

    እልልል እግዚአብሔር ይመስገን ለቀሩትም ልቦና ይስጣቸው🙏💐

  • @BizuworkWoldye-fz2ic
    @BizuworkWoldye-fz2ic 3 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እሰይ ፈጣሪ አምለክ ተመስገን ስለአማራ ህዝብ ምህረትህን ስለአሳየከን ተመስገን እልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hasenbahiru
    @hasenbahiru 3 วันที่ผ่านมา +6

    ሰላም ለአማራ ህዝብ።

  • @MuhammedHassen-i4e
    @MuhammedHassen-i4e 2 วันที่ผ่านมา +1

    ገራገሩ የወሎ የሀገራችን ልጆች አሏህ ደስ ይሰኝ ባ ችሁ በረካሁኑ ! መችም በቅቤ ምላሳቸው ሽወደ ዋችሁ እንጂ ውስጣችሁ ተንኮል የለበትም ።

  • @ademhassen5013
    @ademhassen5013 3 วันที่ผ่านมา +13

    በጣም እናመሰግናለን የሚያወጣው ይህ ነው 🙏

  • @user-ef8gb7vf4r
    @user-ef8gb7vf4r 2 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 3 วันที่ผ่านมา +7

    ክብር ለጀግናው መከላከያችንትናትናየታደገዉንወገንዛሬምእየታደገዉነዉእናከብራችሆለንእናመሰግናለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @የፍቅርቤተሰብየፍቅርቤተሰ
    @የፍቅርቤተሰብየፍቅርቤተሰ 3 วันที่ผ่านมา +6

    እዉነቱ ስለገባቹ እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @serawitTefera
    @serawitTefera 3 วันที่ผ่านมา +4

    ❤❤❤❤❤❤❤ሰላም ውቤ

  • @ጡይባ
    @ጡይባ 2 วันที่ผ่านมา +2

    ወደሰላም የምጣችሁ አላህ ሰላማችሁን ያበዛላችሁ ያረብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Meesfin
    @Meesfin 2 วันที่ผ่านมา +10

    ቢያንስ ዜናው እውነት እውነት እንኳን እንዲሸት ይህ ሁሉ ታጣቂ የሚታወቁ መሪዎች አሉት የታሉ???😁😁😁 ሲቀጥል ኮምቦልቻ አከባቢም የፈኖዎች ውግያ ነበር እንዴ??? እነዚህ ታጣቂዎች ፊታቸው ከተማ ዳር የሚኖር የሚሊሺያ እንጂ ጫካ የሚውል የሚያድር የፋኖን አይመስልም።

    • @EzBasketArt
      @EzBasketArt 2 วันที่ผ่านมา +1

      It is a lie 😂😂😂

    • @aemrobelete1106
      @aemrobelete1106 2 วันที่ผ่านมา

      አስታራቂ ሀሳብ አጣህ

  • @Zenuhaile-n3e
    @Zenuhaile-n3e 3 วันที่ผ่านมา +3

    ተመስገን ወንድሞቼ አትሙቱብን እናት አትዘንእኔ አማራ አይደለሁም ግን ደሰ አለዉ እንወዳችሀለን

  • @mekdeshailu4674
    @mekdeshailu4674 3 วันที่ผ่านมา +11

    ሰላም ላሀገራችንጰ በጣሞ። ደስ። ይላል እንኳን ደና መጣቹ ወንድምቻችን

  • @demekedessie
    @demekedessie 3 วันที่ผ่านมา +14

    ጌታ ኢየሱስ ተመስጌን🙏 ወንድሞቼ እንኳን ደህና መጣችሁ ....!!❤

  • @Sol-Godelias
    @Sol-Godelias 3 วันที่ผ่านมา +2

    ሰላም ይበጃል ❤❤🎉🎉

  • @አሰፋ
    @አሰፋ 3 วันที่ผ่านมา +2

    ሕዝብ ከማሰፈጀት ለሰላም ለልማት መበርታት አለበት ህዝቡ

  • @abbaa8712
    @abbaa8712 2 วันที่ผ่านมา +5

    Love from Norway. Ethiopia will rise and shine.

  • @Meesfin
    @Meesfin 2 วันที่ผ่านมา +2

    እነዚህ ተመክረው ተዘክረው ማገዶ ተፈጅቶም ፖለቲካው ያልገባቸው ጭንቅላታቸው ሆድ የሆነባቸው ከዘራፊ ከገዳይ ጋር ተባብረው የገዛ ወገናቸውን ሲገድሉ ሲዘርፋ የከረሙ ናቸው ነገ በፍትህ አደባባይ ተጠያቂዎች ናቸው። ለጊዜው የፈለጉትን ማለት ይችላሉ ።

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤ድል ሐፋኖ

  • @danielassefa7015
    @danielassefa7015 วันที่ผ่านมา

    የብአዴን አመራር አባላት ከአቶ ገዱ ተማሩ አሰላለፋችሁን ከህዝብ ጋር አድርጉ

  • @زهرايمام
    @زهرايمام 3 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት ሀገር ወዳድከሆናቺሁ እባካቺሁ ለሀገራቺሁ እዘኑላት ምንምጨአልተጠቀማቺሁም ወይም ህዝብ አልጠቀማቺሁ ወይሀገር ራቺሁን አልጠቀማቺሁ ምንም የማያቀው አርሶ አደር ተሰቃየ የገጠርወጣቶቺ ተሰቃዩ አደየ ፋኖ አደየ መከላከያ😢 ይጫወትባቸዋል😢 በመክክር ቺግራቺሁን ፍቱ ከአርሶአደር እራስውረዱ

  • @kassaaddisu2964
    @kassaaddisu2964 2 วันที่ผ่านมา +2

    'ቡርቃ' ተሃድሶ ማዕከል?
    ቡርቃ የት ነው?
    'የቡርቃ ዝምታ' ጋር የሚያገናኘው ነገር አለ?

  • @EzBasketArt
    @EzBasketArt 2 วันที่ผ่านมา +1

    AMHARA BEEN ASKING QUESTIONS FOR 3 YEARS IN PEACE , THIS PEOPLE ARE YOURS😂 DONKOR LEBA

  • @Zemene-xz1np
    @Zemene-xz1np 2 วันที่ผ่านมา +1

    ቂቂቂቂቃቃቃቃቃ አይ ብአዴን ሚኒሻ ሰብስበሽ ታጭበርብሩ ሀሀሀሀሀሀ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 3 วันที่ผ่านมา +3

    Amen 🙏🙏🙏🙏

  • @Mulie-t7c
    @Mulie-t7c 2 วันที่ผ่านมา +2

    አርፍ ነበር ኝ አብይ ና ብልጽግና ሊተየቁ ይገባል

  • @FekadezgiTilaye-ko1vd
    @FekadezgiTilaye-ko1vd 2 วันที่ผ่านมา +1

    በቃ እኮ ከፍጣሪ ተቆራረጣችሁ እኮ ከዚህ በሁአላ ድራማ ብትሰሩ ባትሰሩ አትድኑም ❗❗❗

  • @atnafyizengaw
    @atnafyizengaw 2 วันที่ผ่านมา +2

    🤣🤣🤣🤣 አይ አሚኮ
    the Secold OMN

  • @munmuh100
    @munmuh100 3 วันที่ผ่านมา +1

    የሚቋቋሙበት እና ሰላማዊ ሕይወት የሚመሩበት ገቢ እንዲኖራቸው ከአሁኑ እንቅስቃሴ ያስፈልጋል።

  • @BayuGirma-sz6en
    @BayuGirma-sz6en 2 วันที่ผ่านมา +1

    ተከፋይ ሚኒሻ

  • @kemalumr2113
    @kemalumr2113 3 วันที่ผ่านมา +7

    በጣም እናመሰግናለን; ሰላም ለህዝባችሁ ብላችሁ መመለሳችሁ በጣም ጥሩ ነው; እኔ አማራ አይደለሁም ግን ኢትዮጵያዊ ነኝ; አማራ በየተኞውም አካባቢዎች የማይፈጸም ግፍ እና መከራ ስቃይ ለህዝባችሁ አተረፍችሁ እንጂ ምንም ለውጥ ለሌላው ጦርነት ሚስኪን ህዝባችሁ ጋበዛች እንጂ🎉 አሁን ጥሩ ደስ ይላል

  • @birhanu-u3r
    @birhanu-u3r 3 วันที่ผ่านมา +2

    አሁን ገና ነው ጀግና መባል ያለባችሁ ፈጣሪ ልቦናችሁን በክፋት እንዳይቀይርባችሁ ይርዳችሁ ትክክለኛ አቋም ነው የያዛችሁት ሌሎቹም የእናንተን ፈለግ እንዲከተሉ ልባቸውን ይመልሰው

  • @muhammadsabir5722
    @muhammadsabir5722 2 วันที่ผ่านมา

    ጀግነነቹ ወለሂ አለህ ይጨምርለቹ ሰለም ከሌለ መስለቹነው እጂ አበት እነት እነጠለን እነት ከሞተች አበት ከሞተበን መተኪየ ዬለም ሰለም ከሌለ መኖር ዬለም ሰለም ከለ ሁሉም አለ ኢንድውም ለቀሩት ወንድሞቸቹ ፈኖነው ብሎ የመረን እዝብ ተፈነቅሎ ከመሶቀቅ ከመከረ በሰለም እንድኖር የስፈልገል ሰለም ለገረችን ለአበት እነተችን እንበል❤❤

  • @hamedkader4979
    @hamedkader4979 3 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ደስ ይላል

  • @Tigistdemeke-tr5wq
    @Tigistdemeke-tr5wq 2 วันที่ผ่านมา

    Wellahe endet desss endalegn yih new yemishal ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @מנגשההאתיופי
    @מנגשההאתיופי 3 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት የላቸውም ብልፅግነና

  • @AmanWass
    @AmanWass 2 วันที่ผ่านมา

    ፋኖ ሲያሸንፍ ለሀገራችን ሰላም ይመጣል ።ካልሆነ ያሁኑ መንግስት ንፁህ ህዝብ ከመግደል ውጭ ምንም የሚያመጣው ለውጥ አይኖርም ።

  • @solomongirum5521
    @solomongirum5521 2 วันที่ผ่านมา

    አይ ብአዴን በዘመነ ህውሀት የተሠለበ ማሠብ የማይችል አርግ ሲባ ማድረግ የሌለው ስብስብ ከዚህ በኃላ ህዝብ ልታስተዳድር ነፍስ ይማር።

  • @HabtamneshAbebe
    @HabtamneshAbebe 2 วันที่ผ่านมา +5

    Bravo Amhara!! Bravo Ethiopia !!! Fetari ymesgen!!!

    • @EzBasketArt
      @EzBasketArt 2 วันที่ผ่านมา

      This is false , they are not fano

  • @TomasLegese-fp9pm
    @TomasLegese-fp9pm 3 วันที่ผ่านมา +9

    ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ኢትዮጵያዬ ሰላም ሰላም እድገት ብልፅግና እየሸተተች ነው ።

  • @wilsonkasiya1838
    @wilsonkasiya1838 2 วันที่ผ่านมา

    Dili le fano ❤❤❤❤ meti le banida

  • @redwanekedir4529
    @redwanekedir4529 3 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤ደስ ይላል

  • @tekalgndita
    @tekalgndita 3 วันที่ผ่านมา +7

    ጌታ እየሱስ አመሰግንሃለሁ የወንድማማች ሞትን ጣልቃ ገብተህ ስላስቆምክ

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 3 วันที่ผ่านมา +1

    የወገንንጥሪሰምታችሁየወገንመከራናሰቆቃእንዲቆምሰላምንመርጣችሁየመጣችሁትልቅእርምጃነዉሌሎችንምእንዲገቡጥሪአድርጉላቸዉወገኖቻችን እረፍት ሰለምይገባቸዋል

  • @AmareWalelig
    @AmareWalelig 2 วันที่ผ่านมา +3

    ሰላም የሚመጣው መከላከያ ሲያልቅ ነው እንደህዝብ ነው የተነሳንው እንደህህነው የምናሸንፈው።አማራው ተራራው💪💪💪

    • @ayelehelen4555
      @ayelehelen4555 2 วันที่ผ่านมา

      ጉሪ ቡቻ አንተ ቧትህ ተቀምጠህ የደሀን ልጅ ታስጨርሳለህ ጎረቤት እዛዉ በቤትህ እኛ ወንድሞቻችን መተዉልናል የነገ የኢትዮጵያ ተስፋዎች❤❤❤❤❤

    • @AmareWalelig
      @AmareWalelig วันที่ผ่านมา

      @ayelehelen4555 i'm fano

  • @Tigistdemeke-tr5wq
    @Tigistdemeke-tr5wq 2 วันที่ผ่านมา

    Allah libona yistachew yekerutin yareb😔🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @AbrhamHailu-n9k
    @AbrhamHailu-n9k 2 วันที่ผ่านมา

    አማራ የመብት/የፍትህ ጥያቄ እንዳለው በቡዝሃን የኢትዮጵያ ህዝብ የታመነ ነው። ላለፉት 33 ዓመታት በላይ አማራ ብዙ መከራ ደርሶበታል። ከህገ መንግሥቱ/pre amble/ መግብያ ጀምሮ አማራን የሚወርፍ ነው። ያ ሁሉ አማራን ማዋረድ የተደረገው በዓብይ አህመድ በኩል የመጣ ሣይሆን በሌባውና የኢትዮጵያ Strategic ጠላት በሆነው መለስ ዜናዊ ነው። የአማራ ጠላት መለስ ነው።
    ስለዚህ የአማራ ችግር የሚፈታው በትጥቅ ትግል ሣይሆን በውይይትና በፖለቲካ ድርድር ነው። በመሆኑም የተከበራችሁ ታጣቂዎች እንዃን በሰላምና በክብር ተመለሣችሁ።
    የፖለቲካ ፓርቲ መስርታችሁ በምርጫ ተወዳደሩና ካሸነፋችሁ የምታስቡትን ፖለሲ ማሣካት ትችላላችሁ። ጦርነት ግን ለአማራ ህዝብ መፍትሄ አያመጣም። ሰላም ለሰው ልጅ ሁሉ ይሁን።

  • @samera626
    @samera626 3 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤❤💪💪💪

  • @Abrahamkiros-t5d
    @Abrahamkiros-t5d 2 วันที่ผ่านมา

    ለእርድ ረዘጃጅ በል እንደ አይሻ ሰሂድ የ3 3አመት እጻን አማራ አልሆንም ብላ እንደታረደቺው ጃልሰኚ መጥቶ ያርድሀል ። መልካም እርድ ይሁንልህ ። ፋኖ ግን የኢትዮጲያ ተስፋ ነው ፋኖ ይችላል ፋኖ ያሸንፋል ።

  • @abdelashifa2873
    @abdelashifa2873 3 วันที่ผ่านมา +4

    ❤❤❤❤❤

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤
    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @mesaylulseged8518
    @mesaylulseged8518 2 วันที่ผ่านมา

    ሰላምን የመሰለ ነገር የለም ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @SultanAbdukadir
    @SultanAbdukadir 3 วันที่ผ่านมา +4

    እስት ኮመት ተመልከቱ ሁሉም ተደተ ምንያህል እንደ ተሳቀቀ እዩት

  • @AsMk-d8i
    @AsMk-d8i 2 วันที่ผ่านมา

    የባቲ ከተማ የሀይማኖት አባቶች ናቸው በትክክል

  • @ክብሬነሽሀገሬአሏህይጠብቀ
    @ክብሬነሽሀገሬአሏህይጠብቀ 3 วันที่ผ่านมา +6

    እኳን ደህና ተመለሰቸሁ❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 3 วันที่ผ่านมา +10

    ሰላም ለምድራችን ሰላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @احمدياسين-غ4د
    @احمدياسين-غ4د 3 วันที่ผ่านมา +2

    Alhmdu lillah selam le hagere Ethiopia

  • @mekonnenhabte4052
    @mekonnenhabte4052 วันที่ผ่านมา

    እስከመቼ ነው እራሳቹሁን የምታታልሉት ይህንን ማንም እውነት ብሎ አይቀበልም እዛው በዚህ ዝናሽን ሸውዱበት

  • @InspirationalLaptop-un6il
    @InspirationalLaptop-un6il 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አውነታችሁን ነው በሠላማዊ መንገድ አብይ አህመድ ጥየቄህን ሊመልስልህነው ይህን ድንቁርና ተው ጎበዝ ለባርነት እጅ ሠጠን በሉ እንጅ ጎበዝ

  • @mezgebufassil6035
    @mezgebufassil6035 2 วันที่ผ่านมา +1

    Maferia midea

  • @ጎ-tesfa
    @ጎ-tesfa 2 วันที่ผ่านมา +1

    Amhara mehonen zare benate Telaw tu Gura becha aye amhara.abey egedeh yehe Gala 1000 amete eyegerefe yegezahe mafereya

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 2 วันที่ผ่านมา +1

    ፈሣም፡አነጋጋራቸው፡እራሡ፡ያሥታውቃል፡😂😂😂😂

  • @KalyeKalye-bs5xp
    @KalyeKalye-bs5xp 2 วันที่ผ่านมา +1

    Abet wurdet

  • @EzBasketArt
    @EzBasketArt 2 วันที่ผ่านมา

    Part 2 drama please , Fano will not stop till abiy is out

  • @MogesAbuye-n3u
    @MogesAbuye-n3u 2 วันที่ผ่านมา +1

    የሃሰን ከረሙ ልጆች አይደሉ እንዴ

  • @eztg2758
    @eztg2758 2 วันที่ผ่านมา

    ቡርቃ የሚል ቃል ከየት አመጣቹሁት

  • @mezgebufassil6035
    @mezgebufassil6035 2 วันที่ผ่านมา +1

    Yew shell nachew.

  • @FasilAsmeringn
    @FasilAsmeringn 2 วันที่ผ่านมา +1

    እረ ለዉሸትም እኮ ልክ ነበር ሚሊሻና ፋኖን ለዮ እጅ የታለ የፋኖ መሪ እዉነት ከሆነ

  • @eyesus7275
    @eyesus7275 2 วันที่ผ่านมา

    Selam leagerachini❤❤❤

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 2 วันที่ผ่านมา +3

    ፌልሙ፡ይመቻል

  • @AllABOUTETHIOPIA-x2o
    @AllABOUTETHIOPIA-x2o 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሚሊሻ መከራውን አዬ

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 3 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Smira-v1w
    @Smira-v1w 3 วันที่ผ่านมา +8

    እሰይ ግቡ ግቡ

  • @mikialyou1009
    @mikialyou1009 3 วันที่ผ่านมา

    Welcome back 🙏 ❤

  • @jomama151
    @jomama151 3 วันที่ผ่านมา +1

    Yemiawata yihe new selam yashenifal hulum wodeselam yimta.

  • @taafagucho8782
    @taafagucho8782 3 วันที่ผ่านมา +1

    ከሠለም አመራጭ ሌለ ምንም አመራጭ የለም

  • @adugnaasfaw9305
    @adugnaasfaw9305 2 วันที่ผ่านมา

    እዉነትም ገራገር

  • @ميريالشمري
    @ميريالشمري 3 วันที่ผ่านมา +3

    ቆይ ምን አሥባችውነው ሚኒሻ ና በየቤቱ ያፈናችውትን ወጣት ሠብሥባችው ፋኖ ነው ሥትሉ አየባዴን

  • @fasilenyew-c8x
    @fasilenyew-c8x 2 วันที่ผ่านมา

    Leba tnftam minisha

  • @DawitDafa
    @DawitDafa 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤GOOD❤❤❤

  • @getieshitay1656
    @getieshitay1656 2 วันที่ผ่านมา +1

    Are Keld

  • @samualasefaasefa2314
    @samualasefaasefa2314 3 วันที่ผ่านมา +2

    🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢

  • @yesakedagu
    @yesakedagu 3 วันที่ผ่านมา +4

    ጌታ ይመስገን ሰላም ለሀገሬ❤❤

    • @EzBasketArt
      @EzBasketArt 2 วันที่ผ่านมา

      If you are AMHARA and your are donko

  • @masertwube8453
    @masertwube8453 2 วันที่ผ่านมา

    እውነት ከሆነ ደሥ ይላል

  • @WhyMe-h5l
    @WhyMe-h5l 3 วันที่ผ่านมา +3

    ዘርፎ ዘርፎ ስያበቃ፣በሚሊዮኖች አካውንቱን ሰላም ያደልብ ወደ ሰላም መጣውኝ የአመቱ ምርጥ ቀልድ ነው።

  • @ethiodire8953
    @ethiodire8953 2 วันที่ผ่านมา

    አማራ ክልል ፀረ ኢስላም ነው ይባላል ሙስሊሞችም እኩል መሆናቸው አንዱ ማሳያ ሂጃብ ያረጉ ሴት ሙስሊም ጋዜጠኞችን ማየታችን የሚያበረታታ ነው

  • @FjfjGjhjj
    @FjfjGjhjj 3 วันที่ผ่านมา +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @JanJan-pl2fu
    @JanJan-pl2fu 3 วันที่ผ่านมา +2

    🎉🎉

  • @Samira22Samira22-ul8fs
    @Samira22Samira22-ul8fs 3 วันที่ผ่านมา +6

    ማሻአላህ አልሀምድሊላ ይህቀንነበር የናፈቀኝ እልልልልልልል

  • @estibel-r5i
    @estibel-r5i 2 วันที่ผ่านมา +2

    ተከታታይ ድራማ

  • @mengstuambahun4873
    @mengstuambahun4873 2 วันที่ผ่านมา

    ሙድ አይትሓዚ አቲ ሙድ አይትሓዚ

  • @EndirisAbdou
    @EndirisAbdou 2 วันที่ผ่านมา +2

    በየከተማው የተፈሱ ወጣቶች ናቸው

  • @ayelehelen4555
    @ayelehelen4555 2 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሞቻችን በሰላም ስለመጣችሁ ኢትዮጵያዊ ወገኖቻችሁ ደስ ብሎናል እልል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ክብሬነሽሀገሬአሏህይጠብቀ
    @ክብሬነሽሀገሬአሏህይጠብቀ 3 วันที่ผ่านมา +3

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭👍👍👍👍👍🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲