Vat Report በወቅቱ ባለማሳወቅ የሚጣሉ ቅጣቶች አሰራራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 68

  • @rahmanuredin8838
    @rahmanuredin8838 4 ปีที่แล้ว +4

    Fetari yibarekeh kezi belay eweketen yichemereleh........

    • @Ethiopiatax
      @Ethiopiatax  4 ปีที่แล้ว +1

      አሚን ,አመሰግናለሁ

    • @ethioadis5820
      @ethioadis5820 4 ปีที่แล้ว

      He is doing well

  • @תלחעכדאט12העכגדש
    @תלחעכדאט12העכגדש ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ነው። ከቻልክ
    1.በቀን ግምት የሚታሰቡትን እንግዶች ፐርሰንት
    2.የፍሬ ግብር የቅጣት በፐርሰንት እና ወለድ መረጃዎችን ብትልክልኝ።በተረፈ በርታ

  • @YosefFikre-sl4vb
    @YosefFikre-sl4vb ปีที่แล้ว +1

    Vat lememeles min Marg alebin(lemazegat)

  • @asmelashyibeyin8707
    @asmelashyibeyin8707 10 หลายเดือนก่อน

    Vat payable ላይ እሚቀመጠው ግን የተሰበሰበው ቢቻ ነው እንጂ መቀጮው እና ወለዱ ቫት ፐያብል ላይ ኣይደለም Penality Expense &
    Vat Payable Debit ይሆንና Cash Credit ይሆናል እንጂ መጀመርያ ቫት ፐያብል ያልተባለው ቅጣት ከየት ይመጣል

  • @sarategenaw8947
    @sarategenaw8947 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም bro. ።። ሁሌም ድጋፍህ አይለየን እናመሰግናለን ።።👍👍👍

    • @Ethiopiatax
      @Ethiopiatax  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ለሌሎች እንዲደርስ ሼር በማድረግ ተባበሩኝ

    • @sarategenaw8947
      @sarategenaw8947 4 ปีที่แล้ว

      @@Ethiopiatax እሺ bro.

  • @ደጉናዝራዊ
    @ደጉናዝራዊ 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን በጣም ትንሽ ግልፅ ብታረገው የምለው ፔናሊቲ ቅጣት ባለማሳወቅ የምንቀጣው ቅጣት ለምሳሌ 1 የሳለፈና 5አመት የሳለፈ እኩል 10,000 ሺህ ነው እቺን ግልፅብታረግልን

  • @redietabebe3177
    @redietabebe3177 หลายเดือนก่อน

    Please litgzegi techilali adse gebi negi pls

  • @azmachmamo2745
    @azmachmamo2745 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አቀራረብህ ተመችቶኛል በርታ

    • @Ethiopiatax
      @Ethiopiatax  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

  • @nurukasaye3607
    @nurukasaye3607 ปีที่แล้ว

    Hi bro
    እኔ መጠየቅ የፈለኩት አንድ ሰው በሌላ ሰው ቲን ነምበር ግዥ ቢፈፅም እና ተበዳይ እንዳልገዛ ለማነው አቤቱታ ማቅረብ ሚችለው እና እንዴት ነው ማረጋገጥ ሚችለው??
    ተበዳይ ገዝተሃል ተብሎ ብዙ ግብር ተጥሎበት ስለሚሆን ማለት ነው 🙏🙏🙏

  • @salemmolla2358
    @salemmolla2358 2 ปีที่แล้ว

    Begenbata lay yale project bekefil wede sera kegeba vat temelash ena tesebesabi yeseral?

  • @teshometekle7596
    @teshometekle7596 2 ปีที่แล้ว

    God Bless You , I want to know how to declare vat

  • @natiman6889
    @natiman6889 4 ปีที่แล้ว

    thank you it is valuable course

  • @GashawLengisa
    @GashawLengisa ปีที่แล้ว

    አመሰግናለው

  • @barnabasbekele9696
    @barnabasbekele9696 2 ปีที่แล้ว

    serayen ezeh ly agegnwut 😀you are wondorful

    • @Ethiopiatax
      @Ethiopiatax  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @hasutube11
    @hasutube11 5 หลายเดือนก่อน

    Yektat anesasa memrya kalh lakiln

  • @gracesoftmedia6670
    @gracesoftmedia6670 4 ปีที่แล้ว

    keep up the good work

  • @habtamugmichael2453
    @habtamugmichael2453 2 ปีที่แล้ว

    Enamsegnaln btam

  • @henoksolomon8222
    @henoksolomon8222 4 ปีที่แล้ว +1

    Thanks yoni

  • @betty.n5218
    @betty.n5218 4 ปีที่แล้ว +3

    Please make video about Adjustment .

    • @Ethiopiatax
      @Ethiopiatax  4 ปีที่แล้ว

      What types of Adjustment

    • @hanaalemu6757
      @hanaalemu6757 4 ปีที่แล้ว +1

      @@Ethiopiatax accural & defferal revenu /expense

    • @Ethiopiatax
      @Ethiopiatax  4 ปีที่แล้ว

      @@hanaalemu6757 በሱ በተመለከተ ከዚህ ቀደም የሰራውት ቪድዬ ስላለ የሰራሁትን ቪድዬ ቻናሌ ላይ በመግባት ብትመለከቺ።thank you for your comment

    • @Ethiopiatax
      @Ethiopiatax  4 ปีที่แล้ว

      @@hanaalemu6757 here is the link
      th-cam.com/video/4OBiLM4QFrM/w-d-xo.html

  • @fekrudintahir3960
    @fekrudintahir3960 4 ปีที่แล้ว +1

    jabaadhu

  • @feveneyasu-r3x
    @feveneyasu-r3x 8 วันที่ผ่านมา

    Yeteresa vat masawek yichalal?

    • @Ethiopiatax
      @Ethiopiatax  8 วันที่ผ่านมา +1

      ይቻላል ።ከፈለገሽ ደግሞ ዓመታዊ ላይ በጥቅል ከዕቃ ዋጋው ጋር በመደመር እንደ ኮስት ወይንም እንደ ወጪ መያዝ ትችላለሽ።

    • @feveneyasu-r3x
      @feveneyasu-r3x 8 วันที่ผ่านมา

      @@Ethiopiataxok ende cost yiyazal gn beyeweru vat miweraredew lay kalefe mefthe yelewm?

  • @metasebiaeshetu2405
    @metasebiaeshetu2405 2 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @ደጉናዝራዊ
    @ደጉናዝራዊ 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ወድማችን አንድ ግርያለኝ ነገር ግልፅብታረግልኝ ፔናሊቲ የልከው ለምሳሌ 5 አመት ሳይከፈል ቢቀር የ 5 አመቱ ፔናሊቲ 10,000ነው ወይስ ተደምሮ 50,000ነው ሚከፍለው

    • @Ethiopiatax
      @Ethiopiatax  2 ปีที่แล้ว

      VAT በየ 3 ወር ማሳወቅ ያለባቸው ባጠቃላይ በአንድ አመት ውስጥ 4 ግዜ ያሳውቃሉ ማለት ነው ሰለዚህ 4 × 5 አመት=20 ግዜ ማሳወቅ ይጠበቅባቸወል በመሆኑም ቅጣቱ
      20×10,000
      =200,000 ይሆናል።
      ይህ ግን ምንም ሽያጭ ከሌላቸው ነው።

  • @tadewizmirtua1176
    @tadewizmirtua1176 3 ปีที่แล้ว

    17/03/2021 ya sinet month nw mihonw ketetu

  • @ashagriemossa4294
    @ashagriemossa4294 4 ปีที่แล้ว

    THANK YOU

  • @AbrhamMelese-rq9jv
    @AbrhamMelese-rq9jv 7 วันที่ผ่านมา

    Wendme ke 5 amet befit yeseranbet mahber nber ena zero report aladeregnm eskahun mndnew madreg yalebgn ktatus mndnew eyeseran aneberem gn alasawekum ktatu mndnew

  • @AbeTade-yg6dr
    @AbeTade-yg6dr 9 หลายเดือนก่อน

    ❤ መንፈሳዊ ወዳጄ ፈጣር ጥበብ አሁንም ይስጥህ 🙏God bless you❤❤❤

  • @yoniyonase7627
    @yoniyonase7627 3 ปีที่แล้ว

    አንድ ሰው ሳልሸጥ 25000ብር ጸፈብኝ
    የቀን ሽያጭ ደብተሬን አይቶ ፍቶም አንሳብኝ በሌለሁበት ምንድነው ማርግ ያለብኝ??

    • @Ethiopiatax
      @Ethiopiatax  3 ปีที่แล้ว

      ግምት ለመገመት ከገቢ መስሪያ ቤት በ Group ሆኖ ሲመጡ ግምቱን ለመገመት የተለያዩ ነገሮችን ይመለከታሉ:-
      👉የአከባቢውን እና የቤቱን የንግድ እንቅስቃሴ
      👉ራስህ የምትነግራቸውን በየግዜው ምን ያህል ግዥ እንደምትፈጽም
      👉በቀን ምን ያክል እንደምትሸጥ ከራስህ የሚወሰድ መረጃ
      👉የንግድ ቤቱን አደረጃጀት
      👉ደረሰኝ ወይም ማሽን ካለህ የሽያጭ መጠኑን
      👉የቤት ክራይ ክፍያ
      👉በተመሳሳይ የስራ ዘርፍ በአንተ አከባቢ ያሉ ቤቶችን ከዚህ በፊት የተገመቱ ግምቶችን
      👉የስራ ዘርፍ
      👉ግዥና ሽያጭ ስታከናውን የምትመዘግብበት ደብተር(መዝገብ) ካለ ይመለከታሉ--ይህ ያንተ ኬዝ ይመስልኛል
      ባጠቃላይ እነዚህ እና ሌሎች አስፈላጊ የሆኑ ነገሮች ከግምት ውስጥ በማስገባት ግምት ይገመታል።በመሆኑም ከላይ ከተጠቀሱት ውስጥ ያንተን መዝገብ የምትሸጥበትን የተመለከቱ ቢሆንም ደብተር ሰለታየ ብቻ ሳይሆን ከላይ የተጠቀሱ ነገሮችን ከግምት ውስጥ በማስገባት ነው ግምት መገመት ያለበት።ደብተር ላይ የተጻፈውም ቢሆን ቀን ካለው ፣ ሽያጭ ወይም ግዥ መሆኑን ማረጋገጥ እና ሲያዝም በ Average ነው መቀመጥ ያለበት በዚህ መልኩ ሳይሰራ ከሆነ ስህተት ሰለሚሆን።
      ስለዚህ አሁን እነዚህ ከላይ የጠቀስኩልህን ነገሮች ለመመልከት እና የተሰራበት አግባብ ትክከለኛ መሆኑን ለማረጋገጥ የግድ አንተ ይህን ያክል ብር በቀን የማትሸጥ ከሆነ ቅሬታ መግባት ትችላለህ ።
      ✍️በማንኛውም መንገድ በቀን ገቢ ግምት ዓመታዊ ግብር መክፈል የሚበረታታ አይደለም ምክንያቱም የግምት አሰራር ትክከለኛ ያንተን ገቢ ሰለማያሳይ ።ስለዚህ ደረሰኝ በማሳተም ሂሳብህን በሂሳብ መዝገብ ማሰራቱ በጣም ጠቃሚ ነው።
      ጥያቄዎችን እንደመለስኩልህ ተስፋ አደርጋለሁ 🙏

  • @yaredabayneh8621
    @yaredabayneh8621 4 ปีที่แล้ว

    nice

  • @mensurkedir1495
    @mensurkedir1495 3 ปีที่แล้ว

    YEWECH HAGER GEZH YEMASAWEQI GIZENE BETEGELETLENH

  • @almazberta1219
    @almazberta1219 3 ปีที่แล้ว

    እባክህ ስለ ግዢ ካለህ ? ጥያቄዎችን ልላክልህ?

  • @abebalijalem6848
    @abebalijalem6848 4 ปีที่แล้ว +1

    how could be vat reported?

    • @Ethiopiatax
      @Ethiopiatax  4 ปีที่แล้ว

      There is vat report declaration form so u can report using this form.
      Very easy if u try it.

    • @abebalijalem6848
      @abebalijalem6848 4 ปีที่แล้ว

      @@Ethiopiatax may I get your contact plz.since I am having trouble with this

    • @Ethiopiatax
      @Ethiopiatax  4 ปีที่แล้ว

      You can talk me using ma telegram address,which is found link on TH-cam home page

  • @alemmamo6339
    @alemmamo6339 3 ปีที่แล้ว

    How to prepare vat report

  • @bsrattube
    @bsrattube 2 ปีที่แล้ว

    you made amistake make it 75 million and grater monthly and aslo less than 75 million Quarterly .

    • @Ethiopiatax
      @Ethiopiatax  2 ปีที่แล้ว

      It is video Which was uploaded before amendment

    • @AbatihunGetie
      @AbatihunGetie ปีที่แล้ว

      @@Ethiopiatax 10q bro

  • @zinashbayisa8913
    @zinashbayisa8913 3 ปีที่แล้ว

    መቼ ነዉ ሚከፈለዉ? አሁን የወጣ ንግድ ፍቃድስ ከ 3 ወር በኃላ ቫት ሪፖርት ማድረግ አለብን?

    • @Ethiopiatax
      @Ethiopiatax  3 ปีที่แล้ว +1

      ፍቃድ ስላጣታቹ ብቻ ቫት ተመዝጋቢ ናቹ አያስብልም።ቫት ተመዝጋቢ ናቹ የሚባለው ቫት ሰርተፍኬት ስትወስዱ ነው።አንድ ግብር ከፋይ ቫት ተመዝጋቢ ልክ እንደሆነ ስራ ሰራም አልሰራ በሀምሌ፣ጥቅምት ፣ጥር እና ሚያዚያ ማሳወቅ አለበት

    • @zinashbayisa8913
      @zinashbayisa8913 3 ปีที่แล้ว

      @@Ethiopiatax silezi miketilew wer lay report madireg alebn malet new

    • @Ethiopiatax
      @Ethiopiatax  3 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል

  • @remadanyusuf5099
    @remadanyusuf5099 3 ปีที่แล้ว

    Lmn cash registor tetor asetem harif nw eko echanem astmren be video

  • @zdfplc8908
    @zdfplc8908 3 ปีที่แล้ว

    penality & interest v/p ብሎ ማሳለፍ ይቻላል ወይ?

    • @Ethiopiatax
      @Ethiopiatax  3 ปีที่แล้ว +1

      ይቻላል ነገር ግን እንደ expense መያዝ አይቻልም ይሄን ክፍያ

  • @tsegayebelay2121
    @tsegayebelay2121 4 ปีที่แล้ว

    wondime credit & debit aligebagnim bro ebakih asiredagn!!!

    • @Ethiopiatax
      @Ethiopiatax  4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/BUb5pSUkM3A/w-d-xo.html
      በዚህ ሊንክ ገብተክ መመልከት ትችላለህ ስለ ጥያቄክ መልስ ታገኛለክ ።
      👉ተመልክተከው ካልገባክ ጠይቀኝ thank u for your comment