Betoch - "ወንድ ልጅ ቆረጠ" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 303

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 303 "“ወንድ ልጅ ቆረጠ" || Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 303
    የተወደዳችሁ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች
    ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ!
    #ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ 👇👇👇
    www.facebook.c...

ความคิดเห็น • 1.6K

  • @ethiopianews4767
    @ethiopianews4767 4 ปีที่แล้ว +1003

    ቤቶች የሚመቻችሁ እስኪ
    ዛሬ እንዴት ነበርኩ ሙያ አለኝ አደል የኩሽና.....

  • @MimiMimi-pq3bx
    @MimiMimi-pq3bx 4 ปีที่แล้ว +61

    የ ሀበሻ ሴት ማለት ፣ ሀገርን አስከብራ ዳር ድንበር ጠብቃ ፣ በሬ ጠምዳ መሬት ምታርስ ፣ ከ ሃላ እንጨት ከ ፊት ለፊት ልጆን አዝላ ፣ ፈጭታ አጥባ ፣ ባላን አክብራ ቤቶን አክብራ ምትኖር ምርጥ ሴት ናት ክብር ለኛ ሴቶች

    • @GrandPrime-mt9px
      @GrandPrime-mt9px 4 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል

    • @zhfgh5578
      @zhfgh5578 4 ปีที่แล้ว +1

      ትክክክልልልል

    • @yeshamabirhan6591
      @yeshamabirhan6591 4 ปีที่แล้ว +1

      @@GrandPrime-mt9px በቅንነት ደምሪኝ

  • @EthioMerejaNow
    @EthioMerejaNow 4 ปีที่แล้ว +138

    ሀገራችን ቁጠባ ከጥላሁን ጉግሳ ብትማር ኑሮ እንደ አሜሪካ እናድግ ነበር

  • @የቢላልዘርነኚያዉምሀበሻአ
    @የቢላልዘርነኚያዉምሀበሻአ 4 ปีที่แล้ว +2

    ዛሬመጀመርያነኚ. ደሥሢል. ይቺን የምታነቡ. በሙሉ. ሙሥሊም. በዱአ. ክርሥታያን. በፆለት. እንበርታ. ወገኖቺ. ከሀራም. እንራቅ. አላህ ከዚህ. ከኮሮና. አላህ ይጠብቀን. አላህ. ያሣልን. ጨመረበሚሉ. ሠአት. እደት. እደምሆን. ለቤተሠቦቸ. ለወገኖቸ. አላህ. በቃይበለን. አላህ. ያጥፋልን. እሥኪ. አሚንንንን. በሉ. እደቀልዲ. አትዩት

    • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
      @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 4 ปีที่แล้ว

      አሚን ቢሊየ
      በፍቅረ ሰብስክራይብ አድረጉት የምወዳችሁ በፍቅረ ቁረአን አብረን እንማር
      👉👉th-cam.com/video/y2gjE6HrM48/w-d-xo.html

  • @user-zi1pu4wg7i
    @user-zi1pu4wg7i 4 ปีที่แล้ว +40

    ቤቶችን ሁሌም የሚከታተል ላይክ👍

    • @uuuu9394
      @uuuu9394 ปีที่แล้ว

      ሀያት

  • @edenaraya8849
    @edenaraya8849 4 ปีที่แล้ว +7

    ማቴዎስ 3 (Matthew)
    17፤ እነሆም፥ ድምፅ ከሰማያት መጥቶ፡- በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው፡ አለ።

    • @abigailethiopia3362
      @abigailethiopia3362 4 ปีที่แล้ว

      Eden Please subscribe my channel please 👏🏽

  • @user-md9gn2ov2r
    @user-md9gn2ov2r 4 ปีที่แล้ว +139

    እፍፍፍፍ እደኔ በመዳም ቤት እቃ ማጠብ የስለቸው ማነው

  • @mesheremwalechirhas9373
    @mesheremwalechirhas9373 4 ปีที่แล้ว +39

    እኳን ለልደታ አመታዊይ በአል አደረሳችሁ አደረሰን ይህ ወሬሽን ከአለም ላይ ንቅል አድርጋ ታጥፋልን አሜን መልካም አዳር ዉድድድድድ ዉድ ኢትዮጲያን

  • @elhemsadek8565
    @elhemsadek8565 4 ปีที่แล้ว +43

    እስኪ እንደኔ የኢትዮ ሰላም ያስጨነቀው ያረቢ እሄንን ቆሎ በልቶ ያልጠገበውን ወገኔን በራህመትህ አንተ ጠብቀው ያረብ

  • @ቤሊነኝየድንግልባሪያ
    @ቤሊነኝየድንግልባሪያ 4 ปีที่แล้ว +29

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለልደታ ማሪያም። እመቤቴ ማሪያም የልባችንን መሻት ትፈፅምልን በምልጃዋ የማያፍር ብቻ አሜን ይበል።

    • @fasikatube9475
      @fasikatube9475 4 ปีที่แล้ว

      ቤሊዬ በቅንነት ብቻ ሰብስክራይብ አርጊኝ

    • @zaharazz4855
      @zaharazz4855 4 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @የፂዮንልጅነኝያማናዊቷእና
    @የፂዮንልጅነኝያማናዊቷእና 4 ปีที่แล้ว +54

    እውነት ደብሮኝ ነበር አልቀሸም ነበር😢
    ግን ቤቶችን ሳይይይ በሳቅ ሞትኩ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
    አቦ ይመቻችሁ
    🤣🤣🤣

    • @ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ
      @ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ 4 ปีที่แล้ว +1

      አብሽሪ እኔም

    • @mekditubeselamethiopia7049
      @mekditubeselamethiopia7049 4 ปีที่แล้ว +2

      Ayezosh ማር እግዚአብሔር ካች ጋራ ይሁን

    • @firokebede6239
      @firokebede6239 4 ปีที่แล้ว

      enem betam chenqogn nebere gin betochn sayi besaq tedesetuku

    • @Jo-qc6mk
      @Jo-qc6mk 4 ปีที่แล้ว +1

      ወጋየሁ አየለ እናቴ እወድሻለሁ, u will find peace through God, trust him at all times 😊

    • @bvshehhdd1458
      @bvshehhdd1458 4 ปีที่แล้ว

      እኔም እንደ ዛሬ ኣለቅሼ አለቅም ግን ኣሁን ትንሽ ተሻለኝ

  • @user-ls3fu7yp2g
    @user-ls3fu7yp2g 4 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ፍልቅ ልቆች ይመቻቹ ውድ ያሀገሬ ልጆች ፈጣሪ ከዚ ከክፍ በሽታ አላህ ይጠብቃቹ ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቄቹ እስኪ አሚን በሉ

    • @zeynbea7131
      @zeynbea7131 4 ปีที่แล้ว

      Ameen

    • @fozi8506
      @fozi8506 3 ปีที่แล้ว

      አሚን የረብ

    • @Salam-sh2dv
      @Salam-sh2dv ปีที่แล้ว

      Amen 🤲🥰🥰🥰🥰

  • @user-wp2ch1py6p
    @user-wp2ch1py6p 4 ปีที่แล้ว +6

    ቤቶችዬ እንደ ዛሬ አላሳቃችሀኝም😂😂😂😁
    ሀገራችን ሰላም አርጎ ይህን ቫይረስ አጥፍቶ አላህ ለሀገራችን ምድር ያብቃን ውድ ስደተኛ እህት ወንድሞቼ እኔስ ሀገሬ የምገባበት ቀን ናፈቀኝ ሀገር ሰላም የሚሄንበትም😥😥😥😥

  • @እናቴማሪያምለኔስልዩናት
    @እናቴማሪያምለኔስልዩናት 4 ปีที่แล้ว +6

    ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ ስወዳችሁ ዛሬ እኮ ልደትዬ ናት እንኳን አደረሳችሁ ልደታ ማሪያም ይህን በሽታ ከአለም ላይ ታጥፋልን 👍❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 ปีที่แล้ว +24

    ምድር ላይ ሁሉም ነገር ያልፋልና
    ስታገኝ ከልክ በላይ አትፈንጥዝ
    ስታጣም አብዝተህ አትከፋ ምክንያቱም..
    ሁሉም ነገር ልክ አለውና የተሰጠንን ብናውቅ የጎለን የለምና። መልካም ምሸት

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ዸ4ጀ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-ዸ4ጀ 4 ปีที่แล้ว +12

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለልደታ ማርያም በዓል በሰላም አደርሳችሁ ያመቱ ሰው ትበለን

  • @destamamo4895
    @destamamo4895 4 ปีที่แล้ว +29

    ሰለም እግዚአብሔር ይብዘለችሁ የአገሬ ልጆች እግዚአብሔር አምለክ ይህን ክፍ በሽታ ከአገራችን ያጥፍልን አሁንስ የአገራችን ጉደይ በጠም ያስፍራል የዘሬዋ ልደተ ማርያም አገራችን ተስብልንን ቤቶች እንኳን በሰለም መጣችሁ

    • @genettadese856
      @genettadese856 4 ปีที่แล้ว +2

      Desta Mamo amen

    • @turuo7039
      @turuo7039 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @miki4478
      @miki4478 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

    • @yeshamabirhan6591
      @yeshamabirhan6591 4 ปีที่แล้ว

      @@miki4478 በቅንነት ደምሪኝ

  • @ወለተማርያምወይንሽት
    @ወለተማርያምወይንሽት 4 ปีที่แล้ว +38

    ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ
    እናቴ ልደታ ማርያም
    ይሄን ወረርሽኝ ከምድረ ገፅ አጥፍልን

  • @user-go7he9bm3b
    @user-go7he9bm3b 4 ปีที่แล้ว +5

    ማነው እደኔ ቤቶችን እያየ ኮመንት የሚያነብ 😀😀😀

  • @mulu2978
    @mulu2978 4 ปีที่แล้ว +6

    😀😀😀አይ ባሻ ክክክ በጣም አሳቀኝ ወይኔ አዛልየ የኔ እናት ፈገግታሽ ሲያምር ቤቶች በጣም አሳቃችሁኝ በጣም ከፍቶኝ ነበር በመዳም ስራ

    • @aag1109
      @aag1109 4 ปีที่แล้ว

      ሙሉ ማር እንዴት ነሽ የኔ ቆንጆ

    • @aag1109
      @aag1109 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክ

  • @tigisttig2188
    @tigisttig2188 4 ปีที่แล้ว +3

    ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናቴችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ልዳት በአል በሠላም አደረስችሁ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጆ አይላየን አሜን ማርያም ሆይ ልዳትሽ ልደታችን ነው ካልጅሽ ካጌታችን እና ካመዳንታችን ካእየሱስ ክርስቶስ አማልጅን እማ አትታይን ስላሙን አውርጅን የጌታ እናት

    • @user-cc4gc9kw2f
      @user-cc4gc9kw2f 4 ปีที่แล้ว +1

      Amen enkwan abiro adarsen

    • @ወርቃለምነኝየሱአደራ
      @ወርቃለምነኝየሱአደራ 4 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን

    • @user-vp3vo2wv2c
      @user-vp3vo2wv2c 4 ปีที่แล้ว

      ውድድድድድድድድ

  • @seintyuhbefkda2567
    @seintyuhbefkda2567 4 ปีที่แล้ว +4

    ቤቶች.ስወዳችሁ.በጣምነው.ልክ.የኒ.ቤተሰብትመስሉኛላችሁ.በጣም.ደስ.እሚል.ነው.እሚያስተምርነው

  • @s.m.z7371
    @s.m.z7371 4 ปีที่แล้ว +19

    🙏🙏🙏ውድ የተዋህዳ ልጆች እንካን ለሜቤታችን ልደት በሰላም ኣደረሳቹ👏👏👏

    • @marioumeth3559
      @marioumeth3559 4 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን አብሮ አደረሠን

    • @abigailethiopia3362
      @abigailethiopia3362 4 ปีที่แล้ว +1

      S. M.z እንኮን አብሮ አደረሰን subscribe አድርጊኝ

    • @azemeraazemar1543
      @azemeraazemar1543 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን

    • @s.m.z7371
      @s.m.z7371 4 ปีที่แล้ว

      @@abigailethiopia3362 እሽ ማር

    • @lemlemyedingillij7465
      @lemlemyedingillij7465 4 ปีที่แล้ว

      Ameen Ameen Ameen enkuan abro aderesen

  • @semirayimam8172
    @semirayimam8172 4 ปีที่แล้ว +14

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ ውድ የእስላም ልጆች ረመዳን እንዴት ይዟችሗል ከመዳም ስራ ጋር

    • @የሀበሻልጅ-የ6ዀ
      @የሀበሻልጅ-የ6ዀ 4 ปีที่แล้ว

      ያው እንደ ምታውቂው ነው የስራው ነገር አይወራ

    • @bintabderehmanbintabderehm2819
      @bintabderehmanbintabderehm2819 4 ปีที่แล้ว

      وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
      ሀሪፍ ነው አልሀምዱ ሊላህ ማማየ አላህ እንደፈቀደልን እየኖርን ነው አይዞን

  • @Khadija-lf2dl
    @Khadija-lf2dl 4 ปีที่แล้ว +5

    ሸሼ ይህ ጀኬትትሽን ቀይሪው ጣይው አበዘሽ ማልበስ ስንቴ ለበሹክክክክ ዋው እንካን. እንካን ደና መጣ አታ ከለክ የምራል ድራማው

  • @ገኒየክርስቶስባሪያዩቱፕ
    @ገኒየክርስቶስባሪያዩቱፕ 4 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ለልደታ ማርያም አደረሳቹ እማምላክ ሀገራችንን ሰላም ታርግልን ያመት ሰው ይበለን አሜን አሜን አሜን

  • @ያረብያከሪም-ፐ8ሰ
    @ያረብያከሪም-ፐ8ሰ 4 ปีที่แล้ว +77

    እከን እምትወዱ ላይክ አርጉኝ ስወዳችሁ

  • @lemlemyedingillij7465
    @lemlemyedingillij7465 4 ปีที่แล้ว +3

    ቤቶች ሰላማችሁ ይብዛል። ኢከዬ እንኳን በሰላም መጣክ፣ናፍቀሀን ነበር።

  • @fafinegnyehaikwa5933
    @fafinegnyehaikwa5933 4 ปีที่แล้ว +47

    እረ ኮረና ጠፍቶ ሀገራችን የምንገባበት ቀን ናፈቀኝ ኡፍፍፍ

    • @mnhv1839
      @mnhv1839 4 ปีที่แล้ว

      አቤተይ ጉራ ምነው እሥከዛሬ አልገባሽ

    • @ሰውለምኔ
      @ሰውለምኔ 4 ปีที่แล้ว

      እኔም ልክ እንዳንቺ

    • @fafinegnyehaikwa5933
      @fafinegnyehaikwa5933 4 ปีที่แล้ว +1

      @@mnhv1839 እስከዛሬማ ኩንትራቴን አልጨረስኩም

    • @mnhv1839
      @mnhv1839 4 ปีที่แล้ว

      እንዴዛ ነው አይዞሽ ማማየ ይከፈታል

    • @aasd4331
      @aasd4331 4 ปีที่แล้ว

      ኣይዞን እ/ር ያውቃል

  • @yasinabb1477
    @yasinabb1477 4 ปีที่แล้ว +44

    እስኪ እከየን የምወዱ በላይክ አሳዩኝ

  • @toyontoni6621
    @toyontoni6621 4 ปีที่แล้ว +29

    ሰላም የሀገሬ ልጆች እንደት ናችሁ አላህ ከዚህ በሽታ ይጠብቀን እና በስደት ያላቹህ እህት ወንድሞች አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን አሚን በሉ ዉድ ያገሬ ልጆች

  • @helenadynga4694
    @helenadynga4694 4 ปีที่แล้ว +2

    ጭንቅ ላይ ነኝ በሰው ሐገር አብሮን የሚኖር ልጅ ኮሮና ተገኝበት እኛ ተነካክተናል ልደታ ማርያም ከዚህ በሽታ ነፃ እድታወጣን ፅልዩልን

  • @KO-hn9fk
    @KO-hn9fk 4 ปีที่แล้ว +44

    እንኳን ለልደትዬ አደረሳችው❤❤❤👍👌👈

    • @ኢትዮጵያትቅደም-ሸ3ፀ
      @ኢትዮጵያትቅደም-ሸ3ፀ 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜንንንን የቃል ኪዳኗ እመቤት የአመት ሰው ትበለን በቅንነት ወደ ቤቴ ጎራ በይ መዝሙር ስብከት እናዳምጥ

    • @KO-hn9fk
      @KO-hn9fk 4 ปีที่แล้ว

      @@ኢትዮጵያትቅደም-ሸ3ፀ 😷😷😷😷

    • @waaqayyoabdikotiwaaqayyoab1159
      @waaqayyoabdikotiwaaqayyoab1159 3 ปีที่แล้ว

      Wawwwwww bayyeee bayyeee namati tolaa Dhuga 💐💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌴🌴🍂🍂🍂🌸🌸💮💮🌹🌹🌹💐💐💐👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌

    • @waaqayyoabdikotiwaaqayyoab1159
      @waaqayyoabdikotiwaaqayyoab1159 3 ปีที่แล้ว

      Wawwwwww bayyeee bayyeee namati tolaa Dhuga 💐💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌴🌴🍂🍂🍂🌸🌸💮💮🌹🌹🌹💐💐💐👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌

  • @ዜድዜድ-ቐ8ጠ
    @ዜድዜድ-ቐ8ጠ 4 ปีที่แล้ว +2

    ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ እግዚአብሔር በምህረቱ ያስበን ይህን ጊዜ እንድናልፍ ይርዳን

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 ปีที่แล้ว +5

    ሳምንቱ እንዴት ይሮጣል የዛሬ ሳምንት ነበር እንጅኔሩ ያየሁት ለማንኛውም እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @betibishaw2709
    @betibishaw2709 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ወገኖች እንደምን ሰነበታችሁ እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልደት ባአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እመቤታችን ድንግል ማርያም ይህንን በሽታ ከአገራችን እንዲጠፍ ከልጇ ከኢየሱስ ክርስቶስ ታስታርቀን ።

    • @azemeraazemar1543
      @azemeraazemar1543 4 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን

    • @ወርቃለምነኝየሱአደራ
      @ወርቃለምነኝየሱአደራ 4 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን

  • @user-zi1pu4wg7i
    @user-zi1pu4wg7i 4 ปีที่แล้ว +22

    ዛሬ ግንቦት ልደታ ነች እንኳን አደረሰን

  • @ሔመንኢትዮጲያዊቷ
    @ሔመንኢትዮጲያዊቷ 4 ปีที่แล้ว +24

    እንኳን ለግንቦት ፩ ቀን አደረሳችኩ አደረሰን

    • @ኢትዮጵያትቅደም-ሸ3ፀ
      @ኢትዮጵያትቅደም-ሸ3ፀ 4 ปีที่แล้ว

      አሜንንንን የቃል ኪዳኗ እመቤት የአመት ሰው ትበለን በቅንነት ወደ ቤቴ ጎራ በይ መዝሙር ስብከት እናዳምጥ

  • @tgistayele6012
    @tgistayele6012 4 ปีที่แล้ว +18

    እንኳን በስላም መጣችሁ ቤቶችwelcome♥ በደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ የዛሬዋ ልደታ ማርያም ከክፉ ሁሉ ትጠብቃችሁ።

    • @ኢትዮጵያትቅደም-ሸ3ፀ
      @ኢትዮጵያትቅደም-ሸ3ፀ 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜንንንን አሜንንን አሜንንንን የቃል ኪዳኗ እመቤት የአመት ሰው ትበለን በቅንነት ወደ ቤቴ ጎራ በይ መዝሙር ስብከት እናዳምጥ

    • @ሂክማአሊ
      @ሂክማአሊ 4 ปีที่แล้ว

      አሚን ዉደ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት

    • @ገነትፀጋይ
      @ገነትፀጋይ 4 ปีที่แล้ว

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @marioumeth3559
      @marioumeth3559 4 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @mariyatube1661
    @mariyatube1661 4 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣችው ቤቶች አገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @fendishatube
    @fendishatube 4 ปีที่แล้ว +8

    ልዴታ ማሪያም ከክፉሁሉ ጠብቃ ያመሰው ትበለን

  • @እናቴየኔአለኝታእግዚአብሄ
    @እናቴየኔአለኝታእግዚአብሄ 4 ปีที่แล้ว +29

    እካን ለልደታ ማርያም አደረሳችሁ አደረሰን

    • @aseyemariyam285
      @aseyemariyam285 4 ปีที่แล้ว +1

      Enkan abro adresen

    • @hayatyoutube6326
      @hayatyoutube6326 4 ปีที่แล้ว +1

      Amen ikan abiro aderesenl

    • @aa6750
      @aa6750 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @እሪችነኝየህልሜታማሚ
    @እሪችነኝየህልሜታማሚ 4 ปีที่แล้ว +7

    ቤቶች እኳን በሰላም መጣችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበል አሚን ሳትሉ እዳታልፉ

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜውን ከጤና ጋር ለእናንተ ለሁላችሁም አብስቶ ይስጣቹ👑❤

  • @zedzado5665
    @zedzado5665 4 ปีที่แล้ว +3

    እከዬኮ የቤቶች ድምቀት ነው ዘራፍ ዘራፍ ዘራፍ ሲልማ.....

  • @user-ry3tj5wj8f
    @user-ry3tj5wj8f 4 ปีที่แล้ว +17

    አላህ ካመጣብን በሽታ ነፃይበለን ቤቶችየ በርቱ አሁንም እራሳችሁን ጠብቁ አላህ

    • @luismesfin3498
      @luismesfin3498 4 ปีที่แล้ว

      ላንቺ or ላንተም ይሁን !

    • @user-ry3tj5wj8f
      @user-ry3tj5wj8f 4 ปีที่แล้ว +1

      @@luismesfin3498 አሚንን

  • @ዲነኝ
    @ዲነኝ 4 ปีที่แล้ว +18

    ና እና አሹ የተማቻችሁ እጅ ያሳይ

  • @enkumaryam4542
    @enkumaryam4542 4 ปีที่แล้ว +1

    ዮም ፍስሐ ኮነ
    በእንተ ልደታ ለማርያም
    እነሆ በድንግል ማርያም መወለድ
    ደስታ ሐሴት ሆነ
    ክርስቶስ ሆይ እናትህን
    እናት አድርገህ ስለሰጠኸን
    ስምህ ይክበር
    የማርያም ልጆች እንኳን ለእመቤታችን
    ልደት አደረሣቹ!!!

  • @user-id3eo7hr3v
    @user-id3eo7hr3v 4 ปีที่แล้ว +5

    ቤቶች እድሜናጤናይሥጣችሁ ተዝህበሺታም ይሰውራችሁ ።

  • @user-hl8cd3pe9i
    @user-hl8cd3pe9i 4 ปีที่แล้ว +4

    አይ ቤቶች ሰላማችሁ ይብዛ በናንተ ምክንያት ፊቴ ላይ ፈግታ ታየ

  • @bizuyat450
    @bizuyat450 4 ปีที่แล้ว +4

    አዎ ዛሬ እንደዚህ ነው የሚያምርባችሁ የቤቶች ድራማ እከደከ ከሌለ አናይም አይነፋም 😢😢 ስለዚህ እከደከ እዳጠፋ ይይመቻችሁ😂😍😍😍😍

  • @lovenadlove7984
    @lovenadlove7984 4 ปีที่แล้ว +2

    በቤቶ ድራማ ዘና የሚለ ማነው ይመቻችው ምርጦች

  • @evaphone9776
    @evaphone9776 4 ปีที่แล้ว +27

    እከ በጣም ብቃት አለህ የምር አንተና ድራማ ላይ ልዬነት አለ በጣም

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 4 ปีที่แล้ว

    የቤቶች ዲራማ ሁላቹህም ዘመናቹ ይባረክ ፈታ አደረጋቹኝ ይቤ ደሞ ይቺ ሣቅህ እንዴት ደስ እንደምትል አቢ ዬት ጠፋች እሷ እና ሻሼ ከሌሉ ይደብራል

  • @tube6066
    @tube6066 4 ปีที่แล้ว +35

    ቤቶችን የምትወዱ በላይክ አሳዩኝ😍

  • @user-fj5pu5yc7w
    @user-fj5pu5yc7w 4 ปีที่แล้ว +2

    የዚህን ኮሮና ዜና መስማት ያሰከቸው።ማነው።እደኔ በላይክ አሳዩኝ አሏህ በቃችሁ ይበለን

  • @በመኖሬደስተኛነኝ
    @በመኖሬደስተኛነኝ 4 ปีที่แล้ว +6

    መድሀኒያለም ሀያሉ አምላክ ይህን በሽታ ከድረገፅ አጥፍልን

  • @qalawiqusman416
    @qalawiqusman416 4 ปีที่แล้ว

    Way betoch በጣም ነው emewdachuh

  • @user-tn9cp6uh2r
    @user-tn9cp6uh2r 4 ปีที่แล้ว +19

    ወይ እከየ ናፍቆኝ ነበር

    • @user-gr3ws8nq3s
      @user-gr3ws8nq3s 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ አልሚና ሻሼ እንዳይሰሙሽ

    • @natalanzi9515
      @natalanzi9515 4 ปีที่แล้ว +1

      ጥሎብኝ አሺናፍን አሎድዉም የከንፍነዉ

    • @user-tn9cp6uh2r
      @user-tn9cp6uh2r 4 ปีที่แล้ว

      @@user-gr3ws8nq3s kkkkkk

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 4 ปีที่แล้ว +1

    አሯሯሯሯሯሯ እስከ ደከ 😄👌👍

  • @ሲሰይጓልዓባይትግራይ
    @ሲሰይጓልዓባይትግራይ 4 ปีที่แล้ว +4

    ቤቶችየ ስወዳቹ ኮ 👉ለኣብዪ ና ለፓርላማው ኣድርሱለት እንደዚ ነው የሚቃጠሉት መጨረሻው😂😂😂😂

  • @idirismuhamed7419
    @idirismuhamed7419 7 หลายเดือนก่อน

    ቤቶቹበጥምነውየምወዳቹሁአላህይጠብቃቹሁ

  • @user-yo3iw9wn8c
    @user-yo3iw9wn8c 4 ปีที่แล้ว +3

    አይ አከ ክክክክክክክክክክ አረ በሰቅቅ አከዬ ነፍቅቅቅቅ ብሎኝ ነበር

  • @user-xe6tg2wv7p
    @user-xe6tg2wv7p 4 ปีที่แล้ว +2

    እከ በመመለሱ ወደቤቶች ተመችቶኛል ደስብሎኛል

  • @mekditubeselamethiopia7049
    @mekditubeselamethiopia7049 4 ปีที่แล้ว +15

    ፈጣሪ ሆይ ኮረነ ቫይረስን ከ አለም ላዬ አጥፋልን 👍

  • @user-lx1sm4hx9g
    @user-lx1sm4hx9g 4 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ቤቶች ስወዳችሁ ውስጤ ናችሁ

  • @ያምባሰሏማርነኝ
    @ያምባሰሏማርነኝ 4 ปีที่แล้ว +13

    ማነው ኦደኔ ይህበሸታ በተ ወረ ቁጥር በጪንቀት ላብድ የደረሰ

  • @habtombahta676
    @habtombahta676 4 ปีที่แล้ว +1

    ይቺ ነገር 😃😃😃😃😃😃 ለ pastor አቢ ትምህርት ነች።👏👏👏👏👏

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 4 ปีที่แล้ว +3

    ልደታ ለማርያም
    እንኳን አደረስን አደረሳችሁ
    በእንተ ልደታ ለማርያም 💓💓❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን

    • @user-cc4gc9kw2f
      @user-cc4gc9kw2f 4 ปีที่แล้ว +1

      Amen

    • @azemeraazemar1543
      @azemeraazemar1543 4 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን

    • @user-cc4gc9kw2f
      @user-cc4gc9kw2f 4 ปีที่แล้ว +1

      Amen enkwan Abiro adarsen

    • @ወርቃለምነኝየሱአደራ
      @ወርቃለምነኝየሱአደራ 4 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜን

  • @somiaaaa3654
    @somiaaaa3654 4 ปีที่แล้ว +1

    ፈታ እረጋችሁኝ ጥግረራ ወገቤን ቆርጦት ነበር ይመቻችሁ ቤቶች

  • @hanayemareyamlej5063
    @hanayemareyamlej5063 4 ปีที่แล้ว +7

    #እንኳን #ለልደታ ማርያም አመታዊ የልደቷ ክብር በሰላም አደረሳቹሁ ጎዶሏቹሁን ሁሉ ትሙላላቹሁ❤️👏

  • @betiyyeyisusenagnnemer3071
    @betiyyeyisusenagnnemer3071 4 ปีที่แล้ว +2

    እስት ገሸ ዘሩን የምትወደ😂😂
    በለይክ አሰዩኙ 😂 በሞቴ😂😂😂😀😀😀😁

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
    @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 4 ปีที่แล้ว +7

    ቤቶች እንኳን ሰላም መጣችሁ መልካም ምሽት አድሮ ለመነሳት ያብቃን።።

  • @መስከረምየድንግልማርያምል
    @መስከረምየድንግልማርያምል 4 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ለልደታ ለማርያም አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ቤተሰቦች 😍🙏 Happy mothers day እማዬ ኑሪልኝ እወድሻለሁ 😍😘😘

  • @teketelachamo8096
    @teketelachamo8096 4 ปีที่แล้ว +14

    መልካም ምሽት ይሁንላችሁ አሜን በሉ

  • @senaytalemu692
    @senaytalemu692 4 ปีที่แล้ว +2

    ቤቶችዬ እንኳን ደህና መጣችሁ ሀገራችን ኢትዮዽያን ሰላም ያርግልን

  • @user-pt7ww8ml6e
    @user-pt7ww8ml6e 4 ปีที่แล้ว +13

    ሙስልም እህት ወንድሞቼ ራማዳን እንዴት ናው

    • @mishayte7703
      @mishayte7703 4 ปีที่แล้ว

      አልሀምዱሊላህ

  • @ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ
    @ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶች ውድድድድድድድድ
    ጎበዞች ተበራቱ ውይ ኤናተ ባትኖሩ ምን ይውጠኝ ነበር 😘😘😘😘💋💋💋💋🌹🌹🌹🌹🌹💕💕💕💕💕

  • @10seyd36
    @10seyd36 4 ปีที่แล้ว +14

    ትክክል ናቸዉ ሰዉ በርበሬ በልቶ ሲቃጠል ኮረና ነዉ ማለት ተጀመረ 😍😍😍😃😂😃😅😅😊

  • @asterasafayoutube2032
    @asterasafayoutube2032 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰለም ለነቴም ይሁን ውድ ዬቤቶች ቤቴሰብ አባለት ጣቅላክለ በጠም ደስ ትላለቹ ሁሌም ኑሩልን

  • @የጅማልሚስትነኝየባሌአፍቃ
    @የጅማልሚስትነኝየባሌአፍቃ 4 ปีที่แล้ว +15

    አመድ የመስለ ቀይ ውጥ አይቼ አላውቅም አለ አሹ😁😁😁😁

  • @hanahanicho8894
    @hanahanicho8894 4 ปีที่แล้ว +2

    እኬ እንኳን ደና መጣክ
    ዶዶቄ😀😀😀😅
    ቤቶችህዬ ሰውደችሁ እኮ 😘😘

  • @fatumaali8829
    @fatumaali8829 4 ปีที่แล้ว +5

    ቤቶችእንኳንደህናመጣችሁስጠብቃችሁነበር

  • @senduyigezusendu4531
    @senduyigezusendu4531 4 ปีที่แล้ว +2

    አዛሉ ስትስቅ ደስ ስትል ደሞ ስወዳት

  • @danieltemamo6398
    @danieltemamo6398 4 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይህንን ኮሮና ከሀገር አጥፍቶ ብቻ እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ብያደርግልን ምሻቴ ነው 😻😻😻😻👍👍👍👍

  • @ababaatsegaye4837
    @ababaatsegaye4837 4 ปีที่แล้ว

    Welcome betochii diramaa yee beteshebee diramaa bexamii iwodachaloo diramaa

  • @mignottsegayeabetuwannafak4559
    @mignottsegayeabetuwannafak4559 4 ปีที่แล้ว +6

    Uuuuuffff zare gena temachagni hulu mida laye sila Corona bicha hun canakon nabare enate gin feta adaragachun tebaraku♥️♥️♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @marieabejemola5360
    @marieabejemola5360 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ምርጦች እናተ ኮሮናን ሚጥሚጣ አብልታችሁ አባሩልን 😊❤❤❤

  • @user-tp3jm2ub8o
    @user-tp3jm2ub8o 4 ปีที่แล้ว +13

    አስላሙ አለይኩም ውድ የይስላም እህት ወንድሞቼ ርመዳን እንዲት ይዛቹዋል

    • @fatumaoumer5709
      @fatumaoumer5709 4 ปีที่แล้ว

      አልሀምዱ ሊላህ ጥራት ይገባው በስራችን ሳይሆን በእዝነቱ ሰላም ይዞናል

    • @bb6526
      @bb6526 4 ปีที่แล้ว

      አልሀምዱሊላህ አሪፍ ነው ሊያበቃብን ነው ወላሂ

    • @ekrutube9639
      @ekrutube9639 4 ปีที่แล้ว

      አልሃምዱሊላህ በጣም ዳስ ይላል የው እዳሌላግዜ በዮንም ምንም አይልም ሱሴ

    • @ekrutube9639
      @ekrutube9639 4 ปีที่แล้ว

      አልሃምዱሊላህ በጣም ዳስ ይላል የው እዳሌላግዜ በዮንም ምንም አይልም ሱሴ

    • @yttlikthis4902
      @yttlikthis4902 4 ปีที่แล้ว

      Wa wr wb allhmudelila batami turu naw

  • @edenaraya8849
    @edenaraya8849 4 ปีที่แล้ว +1

    ሐዋ. ሥራ 16 (Acts)
    31፤ እነርሱም፡- በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን አንተና ቤተ ሰዎችህ ትድናላችሁ፡ አሉት።

  • @user-zi1pu4wg7i
    @user-zi1pu4wg7i 4 ปีที่แล้ว +4

    የቤቶች ተከታታዮች ሁሉ እንኳን ለልደትየ አደረሰን🙏

  • @hiwothabesha1503
    @hiwothabesha1503 4 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶች በባለፈው የተለቀቀው 302ነበር ይመስለኛል አሁን 303 መሆን አለበት😘😘😘😘😘

  • @selamfeker6555
    @selamfeker6555 4 ปีที่แล้ว +10

    እንኳን አደረሳችሁ። ለልደታ ማሪያም መላ ኦርቶዶክስ። በሙሉ እመቤታችን በመከራችን ጊዜ ከፊታችን ትቁምልን እሄን ሁሉ ምታነቡ አሜን። በሉ

  • @kadeejakadeeja4095
    @kadeejakadeeja4095 4 ปีที่แล้ว +1

    አዛለችም ሁሉምባጠቃላይትመቻላችሁ አብሽሩበርቱ

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 4 ปีที่แล้ว +5

    ሁልግዜ ዘሩን እያየሁ ቁጠባ ባለመማሬ አዘኩ

  • @teddyengida4391
    @teddyengida4391 4 ปีที่แล้ว +1

    እመቤታችን ድንግል ማርያም በተወለደችበት ቀን ኮሮናን ታንሳልን

  • @zeinetbasier9677
    @zeinetbasier9677 4 ปีที่แล้ว +10

    እከ በመምጣቱ ደስ ያለው በላይክ ያሳየኝ

  • @cell566
    @cell566 4 ปีที่แล้ว +1

    ስወዳቹ ቤቶች

  • @ኑራየፍቅር
    @ኑራየፍቅር 4 ปีที่แล้ว +15

    እስት ዲምፂ እንሁን ለእቶቻቻን ፔሩት ላይ የምሳቃዩ

  • @ff77ff74
    @ff77ff74 4 ปีที่แล้ว +1

    ወእዉይይይይ እከየ ሲኖር የምር የቀለጥ ነው የሚመቸኝ ድራማችሁ ቤቶችየ እናመሰግናል🥀