ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ ቤተቦቼ ሰላምና ፍቅር ለሁላችን ይሁን ፍትህ በእስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይሁን የምሬን ነው ሳታቋርጡ ብትቀቡ ለውጥ ታያላቹ የኔ ቅንድብ ስስና በጣም ነጣ ያለ ቡኒ ከለር ነበር አሁን እየጠቆረ ነው አሁንም አላቋርጥም በደንብ እንዲለወጥልኝ💗
እናመሰግናለን መስክዬ አባክሽን አንገቴ በጣም ጣቅሮብኛል አንድ ነገር በይልኝ
መስኪ ቡጉር ሊገለኝ ነው መላ በይኝ ፊቴ ጠባሳ በጠባሳ ሆነ በጣም ስለሚያም ጉጮ አላስተኛኛም ዉይይይይይይ ምርርርርርር አለኝ መላ በይኝ
ማሬ ለፊትሽ ኦላይ ምትቀሚው ስትተኚ ነው
@@haliluyaelbitel692 ቀንም ማታም ከታጠብኩ በኃላ
መስቲየ የኔውድ እወድሻለሁ ቅንነትሽ እድወድሽ አርጎኛል
እውነት ነው ያሳድጋል እኔ ምስክር ነኝ እናመሰግናለን የሰው ችግር ሚገባሽ ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ውዴ
ኤፌሶን 2 (Ephesians)1-2፤ በበደላችሁና በኃጢአታችሁ ሙታን ነበራችሁ፤ በእነርሱም፥ በዚህ ዓለም እንዳለው ኑሮ፥ በማይታዘዙትም ልጆች ላይ አሁን ለሚሠራው መንፈስ አለቃ እንደ ሆነው በአየር ላይ ሥልጣን እንዳለው አለቃ ፈቃድ፥ በፊት ተመላለሳችሁባቸው።3፤ በእነዚህም ልጆች መካከል እኛ ሁላችን ደግሞ፥ የሥጋችንንና የልቡናችንን ፈቃድ እያደረግን፥ በሥጋችን ምኞት በፊት እንኖር ነበርን እንደ ሌሎቹም ደግሞ ከፍጥረታችን የቁጣ ልጆች ነበርን።4፤ ነገር ግን እግዚአብሔር በምሕረቱ ባለ ጠጋ ስለ ሆነ፥5፤ ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥6-7፤ በሚመጡ ዘመናትም በክርስቶስ ኢየሱስ ለእኛ ባለው ቸርነት ከሁሉ የሚበልጠውን የጸጋውን ባለ ጠግነት ያሳይ ዘንድ፥ ከእርሱ ጋር አስነሣን በክርስቶስ ኢየሱስም በሰማያዊ ስፍራ ከእርሱ ጋር አስቀመጠን።8፤ ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤9፤ ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።
በጣም ወሳኝ ቪዲዮ ነው መስኪዬ በጣም ይጠቅመናል እውነት ነው ቅንድብ ፊትን ይቀይራል እናመሠግናለን የኔ ውድ👌👌👍
እናመሰግናለሁ መሲባዝሊን በጣም አሪፍ ነዉ ተጠቀሙት ያሳድጋል
መሲዬ የኔ ጎበዝ እናመሰግናለን የአሰርሽው ሻርብ ያምራል አሳይኝ
እሺ እማ
የኔ ቅንድብ በጣም ብዙ ነው እና መሀል ላይ የተጋጠመ ነው እና ብሞት አልቀነደበውም እንኳን ልቀነደበው አንዷ ስትነቀል ማልቀስ ያምረኛል ጌታን ግን እንደ ሙድሽ
መስኪ ውድድድ 🥰🥰🥰🥰🥰እኔ እምልሽ የግባሬ ጸጉር በጣም ሸሸ ምን ላድርገዉ ከዛ ላይ ግባሬን እና ፈቴን ያቃጥለኛል ምንድን ነው 😭😭😭
Mesky wel come first one waching ..
መስኪዬ ምርጥ ዘዴ ነው ያሳየሽን አመሰግናለሁ🥰🥰
መስኪዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ጠቃሚ ቪዲዮ ነው ይዘሽልን ነው የመጣሽው እናመሰግናለን እንጠቀምበታለን👌👍👏❤🙏
እናነሰግናለን መስኪየ እኔ ቫዝሊን ነው የምጠቀመው ይሄኛው የለኝም ግን ቆንጆ ነው እና ደሞ እኔ በክር ማንሳት ነው የምወደው ቅርፁ አሪፍ ይሆናል
እሱን መልመድ እፈልጋለው😍
Bkirii endt nw minsaw konjo
@@astermesele7530 ዩቱዩብ ላይ እያየሁ ነው እኔም የቻልኩት ቡዙ ግዜ ነጭ ዩቱዩበሮች ይሰሩታል እና ዩቱዩብ ላይ ፈልገሽ እይ እኔም ቪዲዮ ሰርቸበታለሁ እስክትለምጅው ነው እንጅ ቀላል ነው
@@meskitube16 በጣም ቀላል ነው መስኪየ እኔ እኔ መጀመሪያ እግሬ ላይ ነው የተለማመድኩት
@@mahi5561 ishi konjo yanchii link anchii yeserashibetn lakilign
መሰኪዬ በእውነት አድናቂሸ ነኝ የኔ ማር congratulations 👏 ሰላሸነፍ በጣም ደሰ ብሎኛል የእኔ ውድ በርቺ ቤተሰቤ ካልሆንሸ ነይ አበረታቺኝ ቅንነት ለእራሰ ነው አንቺ ደግሞ ከቅኖች በላይ ነሸ የላይልዬ እናት 🥰
👍 ወይ መስክዬ ጉበዝ ነሽ እኔ በጣም ፈሪ ነኝበምላጭ ቢሆንልኝ ጥሩ ነበር ስለሚያሳድገው እናመሰግናለን ❤️🌹❤️🌹❤️
ቅንድብን መላጨት ክልክል ነው ይባላል ውዴ
@@yuanryan1933 በእመነታችን ክልክል ነው ማለትሽ ነው ውዴ ?
መስኪ ምርጥ ሰው እንኳን ደህና መጣሽ 😍☺ እኔ ምለው ቡጉር አያዋጣም ???
የኔ ፊት ብጉር ይወደዋል ቅንድቤን ስቀባው ምንም አይለኝም
የኔ እስማርት አስተዋይ ስታምሪ እኮ አሜን ስላሙን ያውርድልን እናመስግናለን እማ
አላህ ሆይ. እደኛ ወጀል ሳይሆን እዳተ ይቅረ ባይነት. ይቅረ በለን, በእስር የሚገላቱ ወገኖቻችንም ነጃበላቸው,,በርግጥ እደወጀላችን ብዛት ቅጣትይገባናል. ሰውለሰው ተበላልተናል ግን አትጨክንብን ጩከታችን ወዳተነው.
መስኪትምህቶችሽ ተመችቶኛል በርችየቡግርመዳኒካለሽየጀርባእናደረት አካባቢ በጣም አስቸግሮኛል
ጎበዝ መስኪ እናመሰግናለን፡፡
የኔ ቆንጆ አንች ብዙ ጊዜ ሞራሌ ነሽ ከልጆቼ ጋ ተቀምጨ አንች ሰትሰሪ ሳይ ሞራሌ ይመጣል ተነስቼ እሞክረዋለሁ ሁሉንም ትችያለሽ የኔ ውድ እንወድሻለን😍😍😍😍
መሰኪ በጣም ጥሩ መረጃ ነው የእኔም ቅንድብ በጣም ስሰ ነወ እሰኪ እሞክረዋለሁ
የኔን ፎቶ ባሳይሽ ትስቂ ነበር አንዳንድ ደደብ የሀበሻ ሳሎን የሚሰሩት ስህተት ቅንድቤን ኤክስፓየርድ የሆነ ሂና ቀብተውኝ ቅንድቤ ቆስሎ የቅንድቤ ፀጉር ሙሉ መላጣ ነበር አሁን ግን ቫዝሊኑ የሚገርም ፀጉር ሙልት ብሎ መስተካከል ብቻ ነው ሚፈልገው በጣም ያምራል 😍😍😍😍ውጤት አይቼበታለሁ
Awo betam arif nw ine demo vaseline ena olive zeit nw yesedegelign mix argachu hulem metekem betm turu nw ine lawut aginchalewu
Hi meski it's my first time. I have one question about eye liner which one is good and doesn't melt? Thanks
I use Cover girl🌸
መስካዬዬዬ ዛሬዉንም ጅምርርርር
Enamesginalen meski konjo Betam Aref nw Enam mokeralaw sertolegnale
መስኪ ያለፈው challenge ስላልተመቸኝ አልጀመርኩም ነበር አሁን ግን ከተጀመረ ለመጀመር ዝግጁ ነኝ 💪💪🥰
U So Kind.. ያለሽን ሁሉ የምታካፍይ ነሽ.. GOD bless u more👏
እባክሺ የጸጉር የቦራ መዳኒት ካለሺ ንገርኚ
መስኪ በጣም ቀላል ዘዴ ነው ተባረኪልኝ🙏❤️
መስኪ ሁሉም ቆንጆ ነው ነገር ግን የአይኔ ሽፋሽፍት እየረገፈ ተቸግሬያለሁ ምን ላድርግ
ስለ Hairgrow ስሪልኝ እህት ጠቃሚ ነው ወይ ???
Thank u meski🙏🙏🙏
Valizine ,ለጸጉር ይሆነል ንገርኝ የኔ ቆንጆ
ይሆናል ለዛላው
Maskiyee yene wede betam yamrale enamesegnaln eheta 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
እኔ ስላንች በጣም ነው ምገርመኝ ድንግል ትጠብቅሽ የናይላዬን እናት
ቸሩ አምላክ እግዚአብሔር ይማረን ኡፉፉፉፉ አሁንስ ስቃዩ በዛ ለምቱት ነፍሳቸውን ይማርልን አሜን በእስር ቤት ለሚሰቃዩ እግዚአብሔር ያስፈታልን አሜን
Good job thank you 🌹🌼💐🌾🌿
አላህ ይስጥሽ በጣም ጥሩ ሰው ነሽ።
እፅጉራችን ላይ ስትደቂቃ አቆይተን ነው የምንታጠበው ካስተር Oil
tihitnash betam des ylal betam new mwedsh meskiye
ብርክ በይልኝ 🙏🏼💞 ቆንጆ ዘዴ ነው እናመሰግናለን🙏🏼🥀💐❤
ሜስ እኔ በጣም ስስ ቂንድብ ነው ያለህን ይህኝ ውህድ አሞክረው አለው .thank u konjo good video
ስላም እህት ትክክል ነሺ እኔ ቫዝሊን እጠቀማለሁ ማታ ማታ ማሻአላህ ነው
ሠላም መሥኪ ሁሉም አማን ባላችሁበት ሠላም ሁኑ መሥኪ ለጸጉርሽ የምትጠቀሚውን ሁሉ ለኔም በጣም ጠቅሞኝ ነበረ ግን ወደ ኢትዬጵያ መጥቼ በ2 አመቴ ሁለቴ ፓሊሥትራ ተሠራሁ ከዛን ቀን ጀምሮ ግን 1ጫፉ ስሥት እና ብጥስጥስ አለብኝ እና ምን ትመክሪኛለሽ
እንኳን ደና መጣሽ መስኪዬ
አመሰግናለው መስኪ ቅንድቤ በጣም ተበላሽቶ ነበር
እኔስ እግዚአብሔር የሰጠኝው ከበቂ በላይ ነው ያምራል በጣም የተስተካከለ ነው የሚመስለው
ሰላም እህቴ ቅድቤስ ቆንጆ ነበር ያስቼገረኝ የፀጉሬ ነገር ምንም ነገር አልስማማኝ ብሏል
ምንሁኖኘው ቢዝቢዝ ይላል ስልክሽ
መስክዬ የኔ ቆንጆ የኔው ቅንድብ ማሐሉ መላጣ ነው እንዴት የቅድብ ፀጉር ይሞላልኛል እስኪ ንገሪኝ ግን ተፈጥሮ ነው ቅንድቤ የኔ ውድ
መስክየ ቅንድብ መላጭት ጡሩ አይደለም መለት አይፈቀዲም በኛ በክርስቲና 👏⛪
Ewnetsh new ene korchew alawqim
Challenge enjemir meski
መስኬ ለሰውነታች በፀይ የትጉዳው
ቅንድብስ ፈጣሪ ይመስገን አለኝ ፀጉሬን ነው የተቸገርሁ መስኪዬ😁😁
Pumpkin seed oil aserarun pls
እኔም በምላጭ ነው እማነሳው ቆንጆ ነው አይን ስር በእንቅልፍ የሚያብጥ ቫዝሊን ያጠፋል እንዴ መስኪ
እንቅልፍ በደንብ ተኚ ያለበለዚያ ይመላለሳል
@@meskitube16 እሺ መስኪዬ አመሰግናለሁ።
እናመስግናለን መስኪዬ ውዴ
መስኪ ለልጆቼ ለፊታቸው በተፈጥሮ ትሪትመንት ንገሪኝ ፀሀይ ላይ ስለሚሆኑ አድናቂሽ ነኝ በርቺ እወድሻለው ስልክሽን ብትሰጪኝ ፐርሰናሊ ባወራሽ
Kids sunscreen ብትቀቢያቸው Banana boat አሪፍ ነው ለልጆች Messenger ላይ ላኪልኝ
የኔ ዉድ እናመሠግናለን
የኔ ቅን እመብርሀን ትጠብቅሽ
Salam new wudeee lilye indet nat yene wub lamin indhona alwqim gin baxam new miwodsh❤❤❤😘💋
እሺ♥
አመሰግናለሁ የላይላ እናት መስክዬ
,,ጸጉር ውሰጥ እንደ ቁሱል የመየም ምንድን ነው የምንቀበው በቤት ወሰጥ ምን ሰርታን እንቃባ መደንት አለ በቤት ውሰጥ
የተፈጨ ጉርፍድና ካስተር ኦይል እና ኦሊፍ ኦይል በአንድ አቀላቅሌ እየተጠቀምኩ ነበር ምንትይኛለሽ
እናመሠግናለን መስኪ live ማግኘት ፈልጌ ሳላገኘሽ ቅቤ ፀጉራችንን ብንቀባ ጥሩ ነው ወይ አንች ጋር ውህድ መጠቀም ከጀመርኩ ቡኋላ ተቀብቼ አላውቅም ነበር
ምን ጥያቄ አለው ቅቤ ከምንም በላይ ጥሩ ነው ካገኝሽ ተቀቢ
@@rahelmamo6197 አሪፍ ነው እኔ በግድ ተይዤ ነው ምቀባው ስለማልወድ
እግዚአብሔር ይመስገን የቅንድቤ ፀጉር ያምራል ፀጉሬ ነው እንጅ
ግን መላጨት ሀራም ነዉ ዉዶች
እቅድብ ላይ ፀጉራ አሎድም ቶሎቶሎ ነው በመየስ የምቆራጠው ቶሎ የሚረዝም የጭቅላቲነው አላድግ ያለኘ
ውዴ የኔው በጣም የለውም እስኪ ልጠቀመው
Thank you🙏🙏🙏
ማሬ አፋንጫዬ ላይ ጥቁር ነጠብጣብ እየወጣብኝ ነው መላ በይኝ ???
እኔም እሱን ማስለቀቂያነው ያጣሁት ሲያስጠላ ደግሞ ተለይቶ ጠቁሮ
@@rabiaseid932 yena bezume aydle gena eywxa new mknytune gne alwkhme
Thanks maskiiyyee 💓💓💓
blue magic kbat yalshu be yelowu yestafewu orginal yemi yelum zare neber yegezahutena original newu wey
እንመስግናለን 🙏🙏
አሪፍ ነበር እኔ ግን ቡጉር እያወጣብኝ አስቸገረኝ ለዝም ትቸዋለሁ
Meskiya endamin alesh eski ebakish perm letekeba tsagure mefteha sechin ebakashe meskiya ebakish
ማንኛዉም ባሊዚን ይሆናል
Thanks meski 🥰🙏
ቨዝሊን በጣም አሪፍ ነው። እጠቀመው ነበር
መስኪከ የኔ ቅድብ እንዳታድግ ተብሎ የታዘዘ ይመስል አላድግ አለ እስኪ እጠቀመዋለሁ
አባባል ነው
እናመሠግናለን 😘😘😘
Mashaallaah maskiya shash yamribshal
ሰላም መስክዬ ሰላምሽ ይብዛልሽ ስወድሽ
መሲበናትሽ ሌላ የሸተረር ማጥፍያ ካለሽ አሳይን ከቪክሱ ውጭ
በናትሽ ዉዴ እኔ ቅንድቤ ተተብትቦል እና ለኔም ይሆናል ልሞክረዉ
አጉሎ የተጠቀምኩ በጣም ከማደጉ የተነሳ መስከራ አድርገሽ ነዉ ይሉኝ ነበር አሁን ግን እያመመኝ ነዉ ካልነቀልኩለት ህመሙ አይተወኝም
እንዴት ነሽ የኔ ቆንጆ
Thanks wede
መስኪዬ እንዴት ነሽልኝ እማማዬ እንዴት ናት እውነት ነው እኔም ለውጥ አይቼበታለሁ ፀጉሬ ብቻ ነው አላድግ ያለኝ
Sister ቅንድብ እንደ. ይሰድድ. ተፈጥሮ. ነው. ሓጥያት. ኖው l
መስኪዬ እምወድሽዋ የናይላዬ እናት🥰🥰🥰🥰
ፀዴ ሴት ነሽ ጎበዝ በርቺ
እናመሰግናለንመስኪየ
መስኪ እኔም ማታ ማታ ስለምቀባ ቅንድቤ መስተካከል አያስፈልገውም
የኔ ቅርፁ ያምራል ግን ስስ ነው ቡኒ ነው
Konjo neish yene mare 🥰🥰🥰🥰 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
Meskiye selam edeneshi meski ebakish erdatashin efeligalew ye5 amet lij alegn ena tseguruwa minim ediget alasay alegn tesifa eyaskoretegn new min tiyignalesh meskiye
መስኪዬ ሁሌም በጣም ጠቃሚ የሆኑ ነገሮች ናቸው የምታሳይን ከአንቺ ብዙ ተምረናል😍 ደሞ ሻሽሽ ሲያምር😘 እኔም ምላጭ ነው የምጠቀመው ልክ እንዳንቺ😍 የምትቀቢው ደሞ ዋው ከኩል መግዛት ተገላገልን😂😍✅ Thank you😘 share
ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ ቤተቦቼ ሰላምና ፍቅር ለሁላችን ይሁን ፍትህ በእስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይሁን የምሬን ነው ሳታቋርጡ ብትቀቡ ለውጥ ታያላቹ የኔ ቅንድብ ስስና በጣም ነጣ ያለ ቡኒ ከለር ነበር አሁን እየጠቆረ ነው አሁንም አላቋርጥም በደንብ እንዲለወጥልኝ💗
እናመሰግናለን መስክዬ አባክሽን አንገቴ በጣም ጣቅሮብኛል አንድ ነገር በይልኝ
መስኪ ቡጉር ሊገለኝ ነው መላ በይኝ ፊቴ ጠባሳ በጠባሳ ሆነ በጣም ስለሚያም ጉጮ አላስተኛኛም ዉይይይይይይ ምርርርርርር አለኝ መላ በይኝ
ማሬ ለፊትሽ ኦላይ ምትቀሚው ስትተኚ ነው
@@haliluyaelbitel692
ቀንም ማታም ከታጠብኩ በኃላ
መስቲየ የኔውድ እወድሻለሁ ቅንነትሽ እድወድሽ አርጎኛል
እውነት ነው ያሳድጋል እኔ ምስክር ነኝ እናመሰግናለን የሰው ችግር ሚገባሽ ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ውዴ
ኤፌሶን 2 (Ephesians)
1-2፤ በበደላችሁና በኃጢአታችሁ ሙታን ነበራችሁ፤ በእነርሱም፥ በዚህ ዓለም እንዳለው ኑሮ፥ በማይታዘዙትም ልጆች ላይ አሁን ለሚሠራው መንፈስ አለቃ እንደ ሆነው በአየር ላይ ሥልጣን እንዳለው አለቃ ፈቃድ፥ በፊት ተመላለሳችሁባቸው።
3፤ በእነዚህም ልጆች መካከል እኛ ሁላችን ደግሞ፥ የሥጋችንንና የልቡናችንን ፈቃድ እያደረግን፥ በሥጋችን ምኞት በፊት እንኖር ነበርን እንደ ሌሎቹም ደግሞ ከፍጥረታችን የቁጣ ልጆች ነበርን።
4፤ ነገር ግን እግዚአብሔር በምሕረቱ ባለ ጠጋ ስለ ሆነ፥
5፤ ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥
6-7፤ በሚመጡ ዘመናትም በክርስቶስ ኢየሱስ ለእኛ ባለው ቸርነት ከሁሉ የሚበልጠውን የጸጋውን ባለ ጠግነት ያሳይ ዘንድ፥ ከእርሱ ጋር አስነሣን በክርስቶስ ኢየሱስም በሰማያዊ ስፍራ ከእርሱ ጋር አስቀመጠን።
8፤ ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤
9፤ ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።
በጣም ወሳኝ ቪዲዮ ነው መስኪዬ በጣም ይጠቅመናል እውነት ነው ቅንድብ ፊትን ይቀይራል እናመሠግናለን የኔ ውድ👌👌👍
እናመሰግናለሁ መሲ
ባዝሊን በጣም አሪፍ ነዉ ተጠቀሙት ያሳድጋል
መሲዬ የኔ ጎበዝ እናመሰግናለን የአሰርሽው ሻርብ ያምራል አሳይኝ
እሺ እማ
የኔ ቅንድብ በጣም ብዙ ነው እና መሀል ላይ የተጋጠመ ነው እና ብሞት አልቀነደበውም እንኳን ልቀነደበው አንዷ ስትነቀል ማልቀስ ያምረኛል ጌታን ግን እንደ ሙድሽ
መስኪ ውድድድ 🥰🥰🥰🥰🥰እኔ እምልሽ የግባሬ ጸጉር በጣም ሸሸ ምን ላድርገዉ ከዛ ላይ ግባሬን እና ፈቴን ያቃጥለኛል ምንድን ነው 😭😭😭
Mesky wel come first one waching ..
መስኪዬ ምርጥ ዘዴ ነው ያሳየሽን አመሰግናለሁ🥰🥰
መስኪዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ጠቃሚ ቪዲዮ ነው ይዘሽልን ነው የመጣሽው እናመሰግናለን እንጠቀምበታለን👌👍👏❤🙏
እናነሰግናለን መስኪየ እኔ ቫዝሊን ነው የምጠቀመው ይሄኛው የለኝም ግን ቆንጆ ነው እና ደሞ እኔ በክር ማንሳት ነው የምወደው ቅርፁ አሪፍ ይሆናል
እሱን መልመድ እፈልጋለው😍
Bkirii endt nw minsaw konjo
@@astermesele7530 ዩቱዩብ ላይ እያየሁ ነው እኔም የቻልኩት ቡዙ ግዜ ነጭ ዩቱዩበሮች ይሰሩታል እና ዩቱዩብ ላይ ፈልገሽ እይ እኔም ቪዲዮ ሰርቸበታለሁ እስክትለምጅው ነው እንጅ ቀላል ነው
@@meskitube16 በጣም ቀላል ነው መስኪየ እኔ እኔ መጀመሪያ እግሬ ላይ ነው የተለማመድኩት
@@mahi5561 ishi konjo yanchii link anchii yeserashibetn lakilign
መሰኪዬ በእውነት አድናቂሸ ነኝ የኔ ማር congratulations 👏 ሰላሸነፍ በጣም ደሰ ብሎኛል የእኔ ውድ በርቺ ቤተሰቤ ካልሆንሸ ነይ አበረታቺኝ ቅንነት ለእራሰ ነው አንቺ ደግሞ ከቅኖች በላይ ነሸ የላይልዬ እናት 🥰
👍 ወይ መስክዬ ጉበዝ ነሽ እኔ በጣም ፈሪ ነኝ
በምላጭ ቢሆንልኝ ጥሩ ነበር ስለሚያሳድገው
እናመሰግናለን ❤️🌹❤️🌹❤️
ቅንድብን መላጨት ክልክል ነው ይባላል ውዴ
@@yuanryan1933 በእመነታችን ክልክል ነው ማለትሽ ነው ውዴ ?
መስኪ ምርጥ ሰው እንኳን ደህና መጣሽ 😍☺ እኔ ምለው ቡጉር አያዋጣም ???
የኔ ፊት ብጉር ይወደዋል ቅንድቤን ስቀባው ምንም አይለኝም
የኔ እስማርት አስተዋይ ስታምሪ እኮ አሜን ስላሙን ያውርድልን እናመስግናለን እማ
አላህ ሆይ. እደኛ ወጀል ሳይሆን እዳተ ይቅረ ባይነት. ይቅረ በለን, በእስር የሚገላቱ ወገኖቻችንም ነጃበላቸው,,በርግጥ እደወጀላችን ብዛት ቅጣትይገባናል. ሰውለሰው ተበላልተናል ግን አትጨክንብን ጩከታችን ወዳተነው.
መስኪትምህቶችሽ ተመችቶኛል በርችየቡግርመዳኒካለሽየጀርባእናደረት አካባቢ በጣም አስቸግሮኛል
ጎበዝ መስኪ እናመሰግናለን፡፡
የኔ ቆንጆ አንች ብዙ ጊዜ ሞራሌ ነሽ ከልጆቼ ጋ ተቀምጨ አንች ሰትሰሪ ሳይ ሞራሌ ይመጣል ተነስቼ እሞክረዋለሁ ሁሉንም ትችያለሽ የኔ ውድ እንወድሻለን😍😍😍😍
መሰኪ በጣም ጥሩ መረጃ ነው የእኔም ቅንድብ በጣም ስሰ ነወ እሰኪ እሞክረዋለሁ
የኔን ፎቶ ባሳይሽ ትስቂ ነበር አንዳንድ ደደብ የሀበሻ ሳሎን የሚሰሩት ስህተት ቅንድቤን ኤክስፓየርድ የሆነ ሂና ቀብተውኝ ቅንድቤ ቆስሎ የቅንድቤ ፀጉር ሙሉ መላጣ ነበር አሁን ግን ቫዝሊኑ የሚገርም ፀጉር ሙልት ብሎ መስተካከል ብቻ ነው ሚፈልገው በጣም ያምራል 😍😍😍😍ውጤት አይቼበታለሁ
Awo betam arif nw ine demo vaseline ena olive zeit nw yesedegelign mix argachu hulem metekem betm turu nw ine lawut aginchalewu
Hi meski it's my first time. I have one question about eye liner which one is good and doesn't melt? Thanks
I use Cover girl🌸
መስካዬዬዬ ዛሬዉንም ጅምርርርር
Enamesginalen meski konjo Betam Aref nw Enam mokeralaw sertolegnale
መስኪ ያለፈው challenge ስላልተመቸኝ አልጀመርኩም ነበር አሁን ግን ከተጀመረ ለመጀመር ዝግጁ ነኝ 💪💪🥰
U So Kind.. ያለሽን ሁሉ የምታካፍይ ነሽ.. GOD bless u more👏
እባክሺ የጸጉር የቦራ መዳኒት ካለሺ ንገርኚ
መስኪ በጣም ቀላል ዘዴ ነው ተባረኪልኝ🙏❤️
መስኪ ሁሉም ቆንጆ ነው ነገር ግን የአይኔ ሽፋሽፍት እየረገፈ ተቸግሬያለሁ ምን ላድርግ
ስለ Hairgrow ስሪልኝ እህት ጠቃሚ ነው ወይ ???
Thank u meski🙏🙏🙏
Valizine ,ለጸጉር ይሆነል ንገርኝ የኔ ቆንጆ
ይሆናል ለዛላው
Maskiyee yene wede betam yamrale enamesegnaln eheta 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
እኔ ስላንች በጣም ነው ምገርመኝ ድንግል ትጠብቅሽ የናይላዬን እናት
ቸሩ አምላክ እግዚአብሔር ይማረን ኡፉፉፉፉ አሁንስ ስቃዩ በዛ ለምቱት ነፍሳቸውን ይማርልን አሜን በእስር ቤት ለሚሰቃዩ እግዚአብሔር ያስፈታልን አሜን
Good job thank you 🌹🌼💐🌾🌿
አላህ ይስጥሽ በጣም ጥሩ ሰው ነሽ።
እፅጉራችን ላይ ስትደቂቃ አቆይተን ነው የምንታጠበው ካስተር Oil
tihitnash betam des ylal betam new mwedsh meskiye
ብርክ በይልኝ 🙏🏼💞 ቆንጆ ዘዴ ነው እናመሰግናለን🙏🏼🥀💐❤
ሜስ እኔ በጣም ስስ ቂንድብ ነው ያለህን ይህኝ ውህድ አሞክረው አለው .
thank u konjo good video
ስላም እህት ትክክል ነሺ እኔ ቫዝሊን እጠቀማለሁ ማታ ማታ ማሻአላህ ነው
ሠላም መሥኪ ሁሉም አማን ባላችሁበት ሠላም ሁኑ መሥኪ ለጸጉርሽ የምትጠቀሚውን ሁሉ ለኔም በጣም ጠቅሞኝ ነበረ ግን ወደ ኢትዬጵያ መጥቼ በ2 አመቴ ሁለቴ ፓሊሥትራ ተሠራሁ ከዛን ቀን ጀምሮ ግን 1ጫፉ ስሥት እና ብጥስጥስ አለብኝ እና ምን ትመክሪኛለሽ
እንኳን ደና መጣሽ መስኪዬ
አመሰግናለው መስኪ ቅንድቤ በጣም ተበላሽቶ ነበር
እኔስ እግዚአብሔር የሰጠኝው ከበቂ በላይ ነው ያምራል በጣም የተስተካከለ ነው የሚመስለው
ሰላም እህቴ
ቅድቤስ ቆንጆ ነበር ያስቼገረኝ የፀጉሬ ነገር ምንም ነገር አልስማማኝ ብሏል
ምንሁኖኘው ቢዝቢዝ ይላል ስልክሽ
መስክዬ የኔ ቆንጆ የኔው ቅንድብ ማሐሉ መላጣ ነው እንዴት የቅድብ ፀጉር ይሞላልኛል እስኪ ንገሪኝ ግን ተፈጥሮ ነው ቅንድቤ የኔ ውድ
መስክየ ቅንድብ መላጭት ጡሩ አይደለም መለት አይፈቀዲም በኛ በክርስቲና 👏⛪
Ewnetsh new ene korchew alawqim
Challenge enjemir meski
መስኬ ለሰውነታች በፀይ የትጉዳው
ቅንድብስ ፈጣሪ ይመስገን አለኝ ፀጉሬን ነው የተቸገርሁ መስኪዬ😁😁
Pumpkin seed oil aserarun pls
እኔም በምላጭ ነው እማነሳው ቆንጆ ነው አይን ስር በእንቅልፍ የሚያብጥ ቫዝሊን ያጠፋል እንዴ መስኪ
እንቅልፍ በደንብ ተኚ ያለበለዚያ ይመላለሳል
@@meskitube16 እሺ መስኪዬ አመሰግናለሁ።
እናመስግናለን መስኪዬ ውዴ
መስኪ ለልጆቼ ለፊታቸው በተፈጥሮ ትሪትመንት ንገሪኝ ፀሀይ ላይ ስለሚሆኑ አድናቂሽ ነኝ በርቺ እወድሻለው ስልክሽን ብትሰጪኝ ፐርሰናሊ ባወራሽ
Kids sunscreen ብትቀቢያቸው Banana boat አሪፍ ነው ለልጆች Messenger ላይ ላኪልኝ
የኔ ዉድ እናመሠግናለን
የኔ ቅን እመብርሀን ትጠብቅሽ
Salam new wudeee lilye indet nat yene wub lamin indhona alwqim gin baxam new miwodsh❤❤❤😘💋
እሺ♥
አመሰግናለሁ የላይላ እናት መስክዬ
,,ጸጉር ውሰጥ እንደ ቁሱል የመየም ምንድን ነው የምንቀበው በቤት ወሰጥ ምን ሰርታን እንቃባ መደንት አለ በቤት ውሰጥ
የተፈጨ ጉርፍድና ካስተር ኦይል እና ኦሊፍ ኦይል በአንድ አቀላቅሌ እየተጠቀምኩ ነበር ምንትይኛለሽ
እናመሠግናለን መስኪ live ማግኘት ፈልጌ ሳላገኘሽ ቅቤ ፀጉራችንን ብንቀባ ጥሩ ነው ወይ አንች ጋር ውህድ መጠቀም ከጀመርኩ ቡኋላ ተቀብቼ አላውቅም ነበር
ምን ጥያቄ አለው ቅቤ ከምንም በላይ ጥሩ ነው ካገኝሽ ተቀቢ
@@rahelmamo6197
አሪፍ ነው እኔ በግድ ተይዤ ነው ምቀባው ስለማልወድ
እግዚአብሔር ይመስገን የቅንድቤ ፀጉር ያምራል ፀጉሬ ነው እንጅ
ግን መላጨት ሀራም ነዉ ዉዶች
እቅድብ ላይ ፀጉራ አሎድም ቶሎቶሎ ነው በመየስ የምቆራጠው ቶሎ የሚረዝም የጭቅላቲነው አላድግ ያለኘ
ውዴ የኔው በጣም የለውም እስኪ ልጠቀመው
Thank you🙏🙏🙏
ማሬ አፋንጫዬ ላይ ጥቁር ነጠብጣብ እየወጣብኝ ነው መላ በይኝ ???
እኔም እሱን ማስለቀቂያነው ያጣሁት ሲያስጠላ ደግሞ ተለይቶ ጠቁሮ
@@rabiaseid932 yena bezume aydle gena eywxa new mknytune gne alwkhme
Thanks maskiiyyee 💓💓💓
blue magic kbat yalshu be yelowu yestafewu orginal yemi yelum zare neber yegezahut
ena original newu wey