ከጃዋር ጋር በስልክ እንገናኝ ነበር አቶ አባዱላ ገመዳ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 193

  • @abebetulu1
    @abebetulu1 10 หลายเดือนก่อน +1

    እላለሁ አሁንም በጣም በጣም የምወዳቸው አቦ አባ ዱላ ገመዳ በብዙ ነገር ዉስጥ አልፈው የመጡ ትልልቅ ስራ የሱሩ ናቸዉ እናመሰግናለን ጤናና ሰላም ፍቅር ረጅም እድሜ ይስጣቸው።

  • @danigebeyehu4697
    @danigebeyehu4697 10 หลายเดือนก่อน +2

    Mr. Abadullah is one of the best politicians I have ever seen. His contribution to this country is great. Thank you for what you have done.

    • @ZenaToday.
      @ZenaToday. 10 หลายเดือนก่อน

      You're joking right? 😂😂

  • @gebrealemu8650
    @gebrealemu8650 10 หลายเดือนก่อน

    አባ ዱላ ገመደ እጅግ አስተዋይ ለህዝቡ ሟች አገልግይ ግልፅ ሰው ነው፡፡ ብዙ ትምህርት አገኝቸዋለሁ፡፡ ፈጠር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @tamrudebela204
    @tamrudebela204 10 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የምወደው ና የማከብረው አባዱላ ገማዳ እግዚአብሔር ዘመንህን ይብርክህ

  • @asnakeahmed8711
    @asnakeahmed8711 10 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ጊዜ አባ ዳሉ ስንቱን የኦሮሚያ ወጣት ጨርሶ ዛሬ ላይ በዚህ መልኩ ዘና ብሎ ሲቀልድ ኢቺ አለም ገረመችኝ እውነት ተቀበረች 😊

  • @adugnadenbel3201
    @adugnadenbel3201 10 หลายเดือนก่อน +1

    Abadula Your words are respectfull and I clearly understand your view and political stand.
    Thanks
    🙏🙏🙏

  • @dbb2022
    @dbb2022 10 หลายเดือนก่อน +2

    Dereje, I appriciate that you focus on senior leaders. I so much respect Ob Abadula. A lot can learned from his experience.

  • @selemongetachew1966
    @selemongetachew1966 10 หลายเดือนก่อน +4

    አባ ዱላ ምርጥ የኦሮሚያ ታጋይ አስተዋይ መሆናቸውን ተረድተናል ረጅም እድሜና ጤና ይስጠው ፈጣሪ

  • @negashlegesse3003
    @negashlegesse3003 10 หลายเดือนก่อน +2

    አባዱላ ዘመን የማይሽረው አስተዋይ መሪ ነው ኑርልን

  • @esayasmamo
    @esayasmamo 10 หลายเดือนก่อน +1

    የኃላውን መሥማት በጣም ያሥደሥታል በተለይ ደሞ ትልቅ አባት በዕድሜቸው ብዙ ነገር ያሣለፉ ክፉኑም ደጉንም ያዩ አባ ዱላ ረጅም ዕድሚ ይሥጣቸው፣ግን እሣቸው ጋር ብዙ ታሪክ እንዳለ ይሠማኛል ፣እሣቸውን ግን በጣም በጣም በጣም አደንቃለው ትግሥታቸው፣ታጋይነታቸው፣ጥንቃሪያቸው፣ብሥለታቸው፣አሻግረው ለትውልድ ማሠባቸው ።

  • @alinuredin1801
    @alinuredin1801 10 หลายเดือนก่อน

    አበዱለ ረጂሚ ኢዲሜ አለሐ ያሲጢ ያሒዝብ ሊጂ ንሕ

  • @Porchmonkey4321
    @Porchmonkey4321 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ አባባል ነው አቶ አባዱላ የህዝብን ብሶት ሚዲያ አይመራውም በህብረተሰብ ውስጥ ያለው ብሶት እየበዛ ሲመጣ ይፈነዳል አማራ የመሆን ያለመሆን ፋኖ የመሆን አይደለም እዝቡ በቃኝ ካል የተረዳው የደረሰበት ግፍ አለ ማለት ነው

  • @tekiyuadem257
    @tekiyuadem257 10 หลายเดือนก่อน +1

    Thank You!! Kabajamoo! you had done valuable work for Oromia!!

  • @middatayye8578
    @middatayye8578 10 หลายเดือนก่อน +1

    አባዱላገመዳ እስኪእሁን አብይንእሽመልስአብዲሳን የወሮሞልጅየእማራልጅ ወገንናጎራእየለዩ አብሮየኖርሕዝብ ለምን ያጋድላሉ ሰውኮበስልጣንአይኖርም ምክራቸው

  • @beyeneetamagn6252
    @beyeneetamagn6252 10 หลายเดือนก่อน +1

    Galatoomaa! This is wonderful discussions. Obbo Abba dula isiin jalanna!!

  • @nael4849
    @nael4849 10 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you so much for your conversation that was both entertaining and informative!
    Dr. Dereje keep it up!
    🙏🇪🇹🙏

  • @dimonda-u8f
    @dimonda-u8f 10 หลายเดือนก่อน +3

    Thanks for the interviews .Most of the hidden things are reviled . Analyzing and finding the truth is up to the audiences

    • @mynamar3984
      @mynamar3984 10 หลายเดือนก่อน

      ይሄ ሰውዬ ኢቶቢያን ለዚህ ከዳረጓት አንዱ ነው አሁን እራሱን ከፍ ከፍ እያረገ ሲያወራ እውነት አይምሰልህ መሰሪ ነው

  • @natty3166
    @natty3166 10 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን አባ ዱላ❤❤❤

  • @derejedebele5719
    @derejedebele5719 10 หลายเดือนก่อน

    😅ገጐበ
    ጎበዝ አባቢያ

  • @mesfindemeke7210
    @mesfindemeke7210 10 หลายเดือนก่อน +2

    Abbaa Duulaa Gammadaa, you are such a friendly or humorous and a great man. I have really enjoyed your interview and learned a lot from it. You certainly got inspiring stories to share with this and the next generation. However, we can see that you wanted to get out of, or end the conversation early possibly because you are not much into doing interviews or you are not comfortable with the setting. But, I believe, it would help if you can do more interviews and share your stories - - in settings that fit your style and comfort. Thank you for your service! God Bless!

  • @BestAbdu-yj5ze
    @BestAbdu-yj5ze 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጓደኛህ ሐጂ ገቢ ሄይ(ነብሳቸውን በጀነት ያኑር) በጣም የሚወዱህ የሚያከብሩህ እና ከየትኛውም የኦህዴድ አባልና ጓዶቻቸው በላይ የእርሶን ቃል የሚያምኑ እንደ ልጅና እንደ ወንድሙ የሚያይህ ታላቅ ሰው ነበር። እርሶም ለሳቸው እንዲሁ እንደሆነ ገምታለሁ። ለማንኛውም አባዱላ ገመዳ ታላቅ ሰው ነው። ለኦሮሞ ሕዝብ አባዱላ ገመዳ የሚቻለውን ሁሉ ሰርቷል። እየተጠረጠረና ብዙ ስም እየተሰጠው ስራ በመስራት ኦሮሞን ያሳመነ ታላቅ ሰው አባዱላ(በጂጋ) ገመዳ !!

  • @nigusgemechu4072
    @nigusgemechu4072 10 หลายเดือนก่อน

    አባዱላ በጣም የማከብረዉ ሰዉ ነዉ ምክንያቱም specially le oromo politica እንደ ሻማ ቀልጦ ለኦሮሞ ብርሃንን ያመጣ ሰዉ ነዉ ብዬ ነዉ የማምነዉ.,... Dr also i have abig respect for you for what you have do

  • @ባለራዕይአይቆምም
    @ባለራዕይአይቆምም 5 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ስብእና ያለው ጀግና

  • @berhanudema8941
    @berhanudema8941 10 หลายเดือนก่อน +1

    አባ ዱላ እጅግ ብልህ ጀግና ሰው በጣም የሰከነ ሰው መሆኑን በዝህ እንተርቭ በሳል ነው

  • @abdetabirra987
    @abdetabirra987 10 หลายเดือนก่อน

    Real politics men
    Respect 🙏

  • @da8387
    @da8387 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሕዝቤ እየተሰቃየ ስልጣንና ምቾት ኣልፈልግም ስለዚህ ስልጣን ለቀቕኩ ቤቴም መኪናየም ኣስረከብኩ ፤ ይህ የኣንድ ሕዝቡን የሚያከብር ትክክለኛ መሪ ውሳኔና የመርህ ሰው መሆንን ማሳያ ነው❗️
    👉 ትልቕ ትምህርት ነው የተከበሩ የዲቦራ ኣባት ክቡር ኣቶ ኣባ ዱላ ገመዳ በተለይ ደግሞ ለኣማራ ብልጽግና ከፍተኛ ኣመራሮች❗️
    ምክንያቱም ሕዝብን ሳይዙ ፖለቲካ ጨዋታ ብሎ ነገር የለም ቢሞከርም የትም ኣይደረስም የግዜ ጉዳይ ነው‼️

  • @amareanara-si8tj
    @amareanara-si8tj 10 หลายเดือนก่อน +1

    "ሀይል እንደሚሰራ በትክክል ተመልሷል " ጥሩ ትምህርት ይመስለኛል

  • @kassahunbahiru4163
    @kassahunbahiru4163 10 หลายเดือนก่อน

    thank you DR

  • @ጌዜለኩሉ-ቸ9ዐ
    @ጌዜለኩሉ-ቸ9ዐ 10 หลายเดือนก่อน

    ቀጣዩ የኦሮሜያ ፕሬዝዳንት ዱላ ገመዳ

  • @negasheshetu5627
    @negasheshetu5627 10 หลายเดือนก่อน +1

    አባዱላ በጣም የምወደው ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሀቅ ነው ወላሂ ሀገራችን ኢትዮጲያ ለመበልፀግ ታላቅ ለውጥና እጅግ በጣም ትላልቅ ፕሮጀክቶችን ጀምራ ጨርሳለች ይሄ ከተስፋ ያለፈ መሬት ላይ የሚገኝ የተሰራ ስራ ነው ወላሂ የኢትዮጲያ ህዝብ እንንቃ ሰላማችንን እንጠብቅ ሀገራችን ኢትዮጲያ ተስፋዋ አጥፍተው ከውጪም ከውስጥም ጠላቶቻችን በየ ቦታው አንድ በብሄር አንዴ በሀይማኖት በኩል እየነካኩ በተላላኪ ባንዳዎች ጥላቻ እየተሰበከና ጦርነት የሚከፈትብን ኢትዮጲያ ለማደግ ለመለወጥ ለመበልፀግ የሚያስችል መንገድ በመጀመሯ ነው የኢትዮጲያ ህዝብ ንቃ ጋዳፊ በድሎ አይደለም ጠላቶች ተነስተው ከስልጣን አውርደው ሊቢያን ያፈረሱት አልበሽር አውርደው ሱዳን ያፈረሱት አሁን የኛ መሪ ዶ/ር አብይ ላይ ጠላት የበዛው ዶ/ር አብይ በድሎ አይደለም ዶ/ር አብይ ኢትዮጲያን ታላቅ ሀገር እንደሚያደርጋት 100 % ያረጋገጡ ግብፅ አሜሪካኖች ናቸው በራሳችን ዜጎች ሰላም እንድናጣ በህወሀት ጁንታ በኦነግ ሸኔ በጃውሳ ፋኖ በኩል የሚዋጉን የሀገራችን መሪ አውርደው መሪ አልባ አድርገው ኢትዮጲያን ሊያፈርሱ ነው ። ይሄን ሀቅ እውነት መቀበል ሲገባህ እኔን የዶ/ር አብይ ደጋፊ ተከፋይ ነው ብለህ ሀሳቤን አልቀበልም አልሰማም ለምትሉኝ የምናገረው አዎ እኔ የዶ/ር አብይ ደጋፊ ነኝ ተከፋይ ግን አይደለሁም ዶ/ር አብይን ግን የምደግፈው ሀቀኛ ፍትሀዊ ሀገር ወዳድ ሀገሬን እንደሚለውጥ ታላቅ መሪ ስለሆነና በምርጫ ህዝብ የመረጠው መሪ ስለሆነ ነው ይሄ ደግሞ ሀቅ ነው ይህን ሀቅ ክዳችሁ እውነታውን ተቀብላችሁ ሀገር እንዳትፈርስ ከመሪያችን ጎን አልቆም ያላችሁ ነገ ሀገር ድንገት ከፈረሰ በኋላ አደራ እንዳትፀፀቱ ያኔ ፀፀት አይጠቅማችሁም ። እኔ ግን ሀገሬ እንዳትፈርስ ዛሬ ከሀቅ ጎን ቆሜ እየኖርኩ ነው ነገ ሀገር ብትፈርስ ቅንጣት እንደማይፀፅተኝ እወቁት ያኔ ለናንተ ምላሼ እሰይ እንኳን ፈረሰች ነው ።

  • @alinuredin1801
    @alinuredin1801 10 หลายเดือนก่อน

    አበዱለሐ ሐዊሊቲ ያሠረለት

  • @bharuahmad6454
    @bharuahmad6454 10 หลายเดือนก่อน

    አበዱላ በአመከር ደረጃ ጠቅ ይጠቀሙበት

  • @Lemishe
    @Lemishe 10 หลายเดือนก่อน

    እኔ የሸዋ አማራ እና የሸዋ ኦሮሞ ወገን ነኝ ደጋግሜ ልንገራችሁ እመኑኝ የሸዋን
    ቱለማ ኦሮሞን አባቶችን ጨፍልቆ አጥፍቶ
    የታላቁ አማራን ህዝብ ጨፍጭፎ ታሪክን
    ያረከሰው መላው የኢትዮጲያን ህዝብ
    ቀን ከማታ እያረደ እየጨፈጨፈ የቀጠለው
    የአርሲ የወለጋ ኦሮሞ መጨረሻችሁ የቀሚስ
    ለባሹ የግራኝ መሃመድን ታሪክን ደግማችሁ
    በመጨረሻ በተቆፈረላችሁ ጉድጋድ ትቀበራላችሁ እናተ የአለም እበት አዛባ
    ደንቆሮአውያን እመኑኝ መቀበሪያችሁ ሲኦል
    ነው እኛም በናተ ላይ ለመዝመት ከዝግጅ
    በላይ ነን ጠብቁ እኛ የሸዋ ኦሮሞች ነን
    የምናፈራርሳችሁ ከወለጋ ከአርሲ መጥተህ
    የጃግማ ኬሎ የአብዲሳ አጋን የፀጋዬ ገ/መድ
    ታሪክ አገር ሸዋን አኖሩባትም ጠብቁ
    አህያው ተጋላቢው አባዱላ እና አለማየሁ
    አቶምሳ ሺመልስ እና አዳነች አበቤ
    የለጊጣፎን የሰንዳፋን የአሌልቱ የሱልልታ
    የዱከም የደብረዘይት መሬትከትግሬ አጥፊ
    ጋር ተሰልፎ ሲለካ ሲሸጥ የነበረው
    በሬው ጠብደሉ አህያ አባዱላ ገመዳ ነው
    ኦሮሞ እንደነዚህ ያለ አውሬ ሰው በላ አይነት
    ፈጥሮ አያቅም ኦሮም ታሪኩ ሁሉን አቃፊ ነው
    መላው ኦሮሞን ያቆሸሸው ያገማው
    ታሪኩን የቀበሩት የአርሲ የወለጋ
    ጭራቃውያን ነው እንታገላችሃለን
    ታዬን ብታስሩ አንድ ሚሊዮን ታዬ
    የሸዋ ኦሮሞ አለው ስሙ ከኢትዮጲያ
    እና ከአማራ ከቱለማ ኦሮሞ ላይ
    እጃችሁን አንሱ አለበተዚያ በፍጥነት
    ትቀበራላችሁ ጠብቁ !!!!

    • @natty3166
      @natty3166 10 หลายเดือนก่อน

      መዳንያለምን በል እስቲ አፋግረን

  • @nurhussenfeki7502
    @nurhussenfeki7502 10 หลายเดือนก่อน

    ሚገርም ነዉ መቼም ይህ ኢንተርቪው በራሱ ብዙ ያስተምረናል።

  • @mengistufikremariyam3511
    @mengistufikremariyam3511 10 หลายเดือนก่อน +1

    ከፅናት የተገኘ ውጤት ነው።

  • @lijeliashm2019
    @lijeliashm2019 10 หลายเดือนก่อน +3

    ለውጡ ዋጋ የሌለው የመሆኑ ምክንያት እንደ አባዱላ ዓይነት ሰዎች የሚመራ በመሆኑ ነው። አባዱላ እንኳን ለአገር ለራሱም የሚበቃ ነገር የለውም።

  • @kMGG-p7f
    @kMGG-p7f 10 หลายเดือนก่อน +1

    እንስሳ

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 10 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለው ጀግናው አባዱላ ገመዳ🎉❤

  • @sisaybekele7516
    @sisaybekele7516 10 หลายเดือนก่อน +2

    Respect for this gentle man!❤❤❤

  • @Tolera-t4y
    @Tolera-t4y 10 หลายเดือนก่อน

    Abbaa duulaa smart man

  • @abdujabbaar1223
    @abdujabbaar1223 10 หลายเดือนก่อน +4

    Pleaseእኛ አባዱላን በዚህ ደረጃ ማቅረብህን አደንቀሀለሁ። እሱ የኦሮሞ oxford ነው።ሁሌም የምንወደው እና የምናከብረው አባታችን ነው። በሆነ ጊዜ በተወሰነ ደረጃ ቀረቤታ ነበረኝ ። አ/ዱላ የአቋም ሰውነው።አይዋሽም። ያዳምጣል ረጅም እድሜና ጤና።።።።።

    • @desalegnalemu4442
      @desalegnalemu4442 10 หลายเดือนก่อน

      አባዱላ ገመዳ ከጎባና ዳጬ በምን ይለያልና ነው ያደነኸው ? የደራራ ከፈኔ ገዳይ አባ ዱላ አልነበረም ? ምናልባት አንተ በእሱ ተጠቃሚ እና ብራም / አብታም እንደሆንክ ይገባኛል ።

  • @ethiopia3000
    @ethiopia3000 10 หลายเดือนก่อน

    ኤዲተሩሩ በጣም ልክ አደለም አስተካክልል

  • @SolSolid-l1e
    @SolSolid-l1e 10 หลายเดือนก่อน

    መለስ ያለዉ ለኦሮሞ ስልጣን ነዉ ያለዉ ይላሉ እዉነት ነዉ

    • @endalemuleta4876
      @endalemuleta4876 10 หลายเดือนก่อน

      መለስ ያለበትን ቨድሆ ፖስት አድርግ ወረኛ መንግስቱ ኀይለስላስ ተፈር--ኦሮሞዎች መሆናቸዉን ታቃለ

  • @ephremtamiru6315
    @ephremtamiru6315 10 หลายเดือนก่อน

    መሪ መፍጠር ይቻላል
    ብዙዎቹ የአለማችን ትልልቅ ድርጅቶች ከታወቁ ዩንበርስቲዎች ውስጥ ነው የወጡት:: የኢትዮጵያችን ችግር መሪ ባጋጣሚ የምንጠብቅ ሲሆን ነው
    መንግስቱ, መለስ, ሀይለማሪያም እንዲሁም አብይ ስልጣን ላይ የመጡት ባጋጣሚ ነው

  • @kerjulmohammed2765
    @kerjulmohammed2765 10 หลายเดือนก่อน

    ለአህአዴግ ውድቀት ትልቁ ምክንያት ፡1) አመራሮቹ ስርቆት ውስጥ ገብተው ዱቄት እንደቃመ ሰው ድምፃቸው መጥፋቱ 2) ያለ ውይይት ማስተርፕላን ብለው ወጣቱን በጥይት ፈጅተው ሳይሳካ ሲቀር ባለቀ ሰዓት "ትተናል'' ማለታቸው 3) ሱማሌው ኦሮሞን ሲያፈናቅል ማስመለስ ሲችሉ ዝም ብለው ማየታቸው ህዝባዊ ማዕበልን ፈጥሮ የዘረፋትን ሳይቡሉ በዱቄት ትንታ ባህር ውስጥ ሰጥመው ቀሩ፤፤

  • @ilovemyfamily6278
    @ilovemyfamily6278 10 หลายเดือนก่อน

    በነገራችን ላይ......

  • @liyagemeda2368
    @liyagemeda2368 10 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂 ቡሉኮ ለክብርም ለቀብርም ይሆናል ሀሀ በትክክል አርሲዎች ፊት ለፊት ነውሚናገሩት ያስቀይም አያስቀይም ብሎ ማሽሞንሞን የለም ብዙ ጊዜ ግራ ገብቶኝ አሁን ግን ገብቶኛል ❤🇪🇹❤️

  • @judietariku612
    @judietariku612 10 หลายเดือนก่อน

    Abadula yesebesebachew koshashoch yehew hager eyaferesu new esum meferaresu aykerem mekeneyatum. Kefu ena gefegna sew new.

  • @berhehagos6149
    @berhehagos6149 10 หลายเดือนก่อน +2

    The guy is unique, he is relatively an honest politician

    • @judietariku612
      @judietariku612 10 หลายเดือนก่อน

      Politician??? Kkkkkkkkkkkkkk

  • @fikruunba5135
    @fikruunba5135 10 หลายเดือนก่อน

    በኦሮሚያ ለነበረው ችግር ምንጩ ኦህዴድ አልነበረምን? የህዝቡን ጥያቄ መመለስ ትቶ በለላው ላይ ያስባብ ነበር። "አናሳብ ብሄር እየመራን ስለሆነ ችግራችሁን መፍታት አንችልም" ስል ነበር። በዚህ አይነት ትርክት ወጣቱን በመቀስቀስ ህጋዊ-መንግስታዊ ስራአት እንድፈርስ ተደርጉል። "ኦሮሞ ስልጣን አግኝቶል" በምል የተካሄደው ኢፊታዊ አካሄድ ብዙ ዋጋ አስከፍሎል። አሁንም እንደቀጠለ ነው።

  • @habtamunegash854
    @habtamunegash854 10 หลายเดือนก่อน

    thanks

  • @fitsumnegash7760
    @fitsumnegash7760 10 หลายเดือนก่อน

    የህወሀት ሰዎች ምን ትላላችሁ?
    ከጃዋር ጋር እንገናኝ፣እንመካከር ነበር ይላችኋል

  • @abdujabbaar1223
    @abdujabbaar1223 10 หลายเดือนก่อน +1

    ይህንን interveiw በክፍል 1,2,3,እያልክ(sequense) ብትለቅልን።

  • @desalegnalemu4442
    @desalegnalemu4442 10 หลายเดือนก่อน +1

    አባ ዱላ በጣም ውሸታም ነው ። ያው 5000 የቀሮ ሕይወት ያጣንበት የተሰረቀውን ለውጥ ምንም የሰው ሕይወትና የንብረት ጥፋት ሳያስከትል ነው የመጣ ብሎ አጣጥሎታል ። ድልብ ከርሳም ።

  • @jibrilkawo1651
    @jibrilkawo1651 10 หลายเดือนก่อน

    ቡሉኮ አንድም ለክብር አንድም ለቀብር አሉ አርሲዎች

  • @Jimmajimmittii483
    @Jimmajimmittii483 10 หลายเดือนก่อน +4

    This oromo politicians are liars,
    OPDO is the enemy of Oromo
    Qeerroo didn’t know jawar is OPDO
    Of course Jawar Mohammed is OPDO who sold the qeerroo blood to the enemy

  • @wossenuephriem7971
    @wossenuephriem7971 10 หลายเดือนก่อน

    Wonderful

  • @semirmuhammed7762
    @semirmuhammed7762 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tv6tf4ll7y
    @user-tv6tf4ll7y 10 หลายเดือนก่อน

    ኤርትራዊ ከምሙ ኤዩ ዝገብር ንትግራዋይ አብ ስልጣን አምጽኤዎ
    ካብ ስልጣን ከአ አውሪድዎ ሸዓቢያ ክአ
    ይበሀል

  • @djbenti1347
    @djbenti1347 10 หลายเดือนก่อน

    Ma'lo wayee Alamayoo Atomssa gafadhumee, akkata du'assa.
    gtmi

  • @zahraabdul6564
    @zahraabdul6564 10 หลายเดือนก่อน

    ኦሮሞን አትንኩት!! ከተነሳ ጎርፍ ነዉ!የ አፍርካ ሰራዊት አያቆዉም! ✊🏽ይሰማል!!!!!

  • @rabiradebela5062
    @rabiradebela5062 10 หลายเดือนก่อน

    በሳል ታሪካዊ መሪ፤ ኑሪልን!❤❤❤

  • @abrhamease6175
    @abrhamease6175 10 หลายเดือนก่อน +2

    Amhara and tigrai politicians take note from the oromo man stop killing each other

  • @amareanara-si8tj
    @amareanara-si8tj 10 หลายเดือนก่อน +1

    What is the key message ?

  • @teferedetaddesse3561
    @teferedetaddesse3561 10 หลายเดือนก่อน

    መሀይም ሁሉ የመለስ ግርፍች አይ ጊዜ

  • @Awito123
    @Awito123 10 หลายเดือนก่อน

    Minassie w/geiorgis

  • @ilovemyfamily6278
    @ilovemyfamily6278 10 หลายเดือนก่อน

    ኳስ ሜዳ እውነት ነው ደስ ይላል (የጊዜ ጉዳይ ነው አሁን ልጄ 11 አመቱ ነው )ከ 10 አመት ...........እናውራ .............(ምክኒያትም እኔን እራሴን ከ 10 አመት በፈት .........

  • @jibrilkawo1651
    @jibrilkawo1651 10 หลายเดือนก่อน

    Funny አላውቅም

  • @moliso
    @moliso 10 หลายเดือนก่อน

    አይ ጊዜ!

  • @serkalemabate8133
    @serkalemabate8133 10 หลายเดือนก่อน

    ታዳ ያንን የወያኔ ቆሻሻ ሴራ ለምንዲነው አሁን በአማራው ላይ የምትሰሩት ?????

  • @Alphacentric1
    @Alphacentric1 10 หลายเดือนก่อน

    Treason!

  • @KalebEyasu-r9w
    @KalebEyasu-r9w 10 หลายเดือนก่อน +7

    እናቃለን አንተ አብይ ታዬ ጀዋር አዲስ ቁማር እንደጀመራቹ ያለምክንያት ተከታትላቹ አልመጣችሁም አሁን ኮንፊዩዝድ የሚሆን የለም አትድከሙ ጨዋታው ተቀይሯል ሁሉም ባኖባቹሀል

    • @BestAbdu-yj5ze
      @BestAbdu-yj5ze 10 หลายเดือนก่อน +2

      ምንድነው የባነንከው? እንዲሁ በደፈናው ቁማር ነው፤ ቴክኒክ ነው፣ ሲስተም ነው፣ ወዘተ ማለቱ አይሰራምና እስቲ የነቃችሁትንና አንተም የነቃኸውን አስረዳን? መደዴ ፖለቲከኞ አሉባልታ እንጂ ሳይንሱን አያቅም ብዬ ነው።

    • @KalebEyasu-r9w
      @KalebEyasu-r9w 10 หลายเดือนก่อน

      አደለ የኛ ምሁር ምስኪን ስታሳዝን

  • @mulualemgirma6618
    @mulualemgirma6618 10 หลายเดือนก่อน

    አማራም በቃኝ ብሉዋል ኮተታችሁን ሰብስቡ

  • @monahussen5232
    @monahussen5232 10 หลายเดือนก่อน

    ፓለቲካ ን ፈገግታ ይጨምሩበታል በቀልድ ቁምነገር

  • @nael4849
    @nael4849 10 หลายเดือนก่อน

    Welcome back again!

  • @mittasis
    @mittasis 10 หลายเดือนก่อน

    አባዱላ የትግሬ አሽከርነትዎን እርስዎ ቢክዱትና አዲስ ታሪክ ለመጻፍ ቢሞክሩም ሃቁ እንደ ጥላ ሲከተልዎት ይኖራል።የሁሉም ቢቀር የደራራ ከፈኒ ደም ብቻውን የፍርድ ቀን እስክትመጣ መጮሁን አያቆምም!!

  • @serkalemabate8133
    @serkalemabate8133 10 หลายเดือนก่อน

    አማራም ጎርፍነው አትግደሉን በሰላም መኮልኮል ትፈልጋላችሁ አትግደሉን ????

  • @Fanobelew
    @Fanobelew 10 หลายเดือนก่อน

    ምነው ሰለፉኖ እልሰማሁም ?

  • @ዋሰ
    @ዋሰ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ክፍል 98 ሰትጀምሩ ቀሰቅሱኝ

  • @judietariku612
    @judietariku612 10 หลายเดือนก่อน

    Gazetegnaw yehone jila jil zem belo megelefet mindnew?

  • @nigusgemechu4072
    @nigusgemechu4072 10 หลายเดือนก่อน

    Beka eko ager belew

  • @kelaferencay110
    @kelaferencay110 10 หลายเดือนก่อน

    He remembers a 26-page report he wrote. He remembers what PM Meles said in the 80s, but he selectively forgets. He is trying to align himself with the current and not to expose it to much because there are still people who can dispute his words.

  • @carmanline8011
    @carmanline8011 10 หลายเดือนก่อน

    Ye jewar sim Le veiw sibalal

  • @ermi7983
    @ermi7983 10 หลายเดือนก่อน +3

    አማራ ጥሩ Formula አዘጋጅቶ ይጠብቃችሁል!!!!!!!ለየ አንዳንዱ ወንጀል መልሱን ታገኙ ታላችሁ :::!!!!!!!!!

    • @millikebe3537
      @millikebe3537 10 หลายเดือนก่อน

      Udaan

    • @tesfayegelan8308
      @tesfayegelan8308 10 หลายเดือนก่อน

      ጅል

    • @ermi7983
      @ermi7983 10 หลายเดือนก่อน

      @@tesfayegelan8308 ምድረ ቅዘናም ሴት እና ህፃን ግደሉ ድፈሩ ታሪካችሁ በቪደኦ ተቀምጧል!!!!ወዴት ባክህ

  • @Neverforget2020
    @Neverforget2020 10 หลายเดือนก่อน

    Treason

  • @super-star3
    @super-star3 10 หลายเดือนก่อน

    He told Jewar to see play ground in Oromo, That was not play ground, Oromo region become blood town because people like this man and Jewar .

  • @fitsumnegash7760
    @fitsumnegash7760 10 หลายเดือนก่อน

    #ሚሚ_ስብሀቱ ትጠሪያለሽ🤣🤣🤣

  • @tewodrostesfaye3494
    @tewodrostesfaye3494 10 หลายเดือนก่อน

    ኦሮሞን ጎርፍ አለ ከተላላኪ የኦሮሞ ፖለቲከኞች
    አማራ ጦርነት ሰርጉ ነዉ አለ ; ከአማራ ፖለቲከኞች ተዘከረ
    ራሱን ግን መለስ ዜናዊ ምን አለ? እንኩዋን ከናንተ ተወለድን ተፈጠርን አለ።
    መለስ ሰዉ ያስባላቸዉ ሰዎች: ከሰዉ በታች ባያስቡ መልካም ነበር። ሞት አለና

  • @semeregebre2835
    @semeregebre2835 10 หลายเดือนก่อน

    ለኣቶ ኣባ ዱላ ገመዳ ጥያቄ ኣለኝ ለውጡ ወቅቱ ደርሶ ስለነበር በማዕበል የመጣውን የኦሮሞ ለውጥ ፈላጊነት ገንፍሎ በመውጣቱ ለውጡ ተሳክቷል። የኦሮሞ ህዝብም የታገለበትን መብት ተጐናፅፏል እያሉ ነው። እውነት ኣቶ ኣባዱላ ከለውጡ በውጏላ በኣቶ ኣብይ ኣህመድ ኣገዛዝ የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄ ተመልሰዋል ይላሉ...?!

  • @marufmohammed6639
    @marufmohammed6639 10 หลายเดือนก่อน +1

    Aba Dula Inde Jowar alaqim malet abezu hhhhh

  • @abdilubaaba6025
    @abdilubaaba6025 10 หลายเดือนก่อน

    Yooyyaa

  • @judietariku612
    @judietariku612 10 หลายเดือนก่อน

    Tilek hizbe betenanesh chinkellate. Temera ena tewarede . Ahune ke Abadula yebasebet musegna Assama ale?

  • @judietariku612
    @judietariku612 10 หลายเดือนก่อน

    Hitsanuwa. Betasazenegnem. Ye welaje gef gin Le lij. Yeterfal. Ye esu gef Le leju terefuwal Gena Le lej lejochu. Yerefuwal.

  • @ko-keafrica6468
    @ko-keafrica6468 10 หลายเดือนก่อน

    Is there any one in Oromo politics who lead the polotics in a very maatured way other than Abad Dula ,?????

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 10 หลายเดือนก่อน

    እዚሀገርበኩል አብሮለመኖር ጎሬቤትህንአጥፍተህ እንዴትይሆናል😢

  • @LeloHirphesa
    @LeloHirphesa 10 หลายเดือนก่อน

    ኦሮሞን አትንኩት ጎርፍ ነዉ ።

  • @amareanara-si8tj
    @amareanara-si8tj 10 หลายเดือนก่อน

    "ቡሉኮ ለቅብርም ለክብርም ይሆናል "

  • @aberabekele3585
    @aberabekele3585 10 หลายเดือนก่อน

    የአምሰት ሺ ቄሮ ህይወትስ?????

  • @alexfk9912
    @alexfk9912 10 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው ቆንጆ ውይይት ነበር፡፡ እኔ በግሌ የዶክተር ደረጄ ይገርመኛል ከድሮ ጀምሮ ስለማውቀው ነው፡፡ እውነቱን ለመናገር ይህ ቦታ ይመጥነዋል ብዬ በግሌ አላምንም፡፡ ምክኛቱም ይህ ሰው ከቤተሰቡ ጀምሮ የትምርት እውቀቱ ይሚገርም ስው ሆኖ ነው ያደገው፡፡ ከኔ ጋር በስራ አጋጣሚ በተመሳሳይ የጤና ተቋም ውስጥ አብረን ሰርተን ነበር፡፡ ዶር ደረጄ ከተማሪዎቹ የነበረው የሚገርም ፍቅርና ከተቋሞ መሀበረሰብ የነበርው ክብር የሚያስቀና እና ደስ የሚል ነበር፡፡አሁንም በግሌ አድናቂው ነኝ ከልቤም መልካሙን ሁሉ እመኝለታለው፡፡To be honest he is a very quality person.

    • @judietariku612
      @judietariku612 10 หลายเดือนก่อน

      Yalebotraw temegelefetewen tew belew betesebeh kehonek Jill new yemeyasemeselew