ጠቅላይ ሚኒስትሩንና ጃዋርን ምን አቃቃራቸው?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ม.ค. 2025
  • ሪፖርተር ኢትዮጵያን ይወዳጁ!
    ሰብስክራይብ በማድረግ አዳዲስ መረጃዎችን ያግኙ!
    / @ethiopiareporter
    Welcome To Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ
    This TH-cam channel is one of the digital products of the Ethiopian Reporter. To address breaking and pressing issues in today’s eventful Ethiopia, the channel has classified its content into: Daily News, interviews, analysis, Entertainment programs, among others.

ความคิดเห็น • 37

  • @iyassuephraim1079
    @iyassuephraim1079 17 วันที่ผ่านมา +2

    ስልጣን መፅሃፉን ማንበብ አይጠበቅብንም

  • @jemilnesru5769
    @jemilnesru5769 19 วันที่ผ่านมา +1

    Good Review

  • @EdelalaEth
    @EdelalaEth 20 วันที่ผ่านมา +1

    Good review

  • @dagi257
    @dagi257 16 วันที่ผ่านมา

    ጃዋር አብይን አግኝቶት አያውቅም፣ አብይ ከቁብ አይቆጥረውም።

  • @ayubabera
    @ayubabera 19 วันที่ผ่านมา +3

    በወቅቱ ገዥው የማስመሰል እንጂ በብሔር መደራጀት የመከልከልም ሃሳብ አልነበረም።
    ለግጭት መንስኤ በብሔር መደራጀት ነው ወይስ አለመደራጀት ነው?በብሔር ተደራጅተው ዲሞክራሲ የለም ግጭት ይቀጥላል።ሀገር እያጠፋ ያለው ከሃሳብ ይልቅ በብሔር መደራጀት ነው።

  • @RenaissanceProsperity
    @RenaissanceProsperity 18 วันที่ผ่านมา +1

    አቃቃራቸው ⁉️ተግባብተውም ተጣጥመውም አያውቁም ❗️

  • @BenjaminJo-b3p
    @BenjaminJo-b3p 19 วันที่ผ่านมา +2

    መጸሀፉ በትረካ መልክ አቅርቡልን

  • @Abdulkadir-bx5iv
    @Abdulkadir-bx5iv 18 วันที่ผ่านมา

    So true

  • @CheguevaraYoutube
    @CheguevaraYoutube 19 วันที่ผ่านมา +3

    ስንቱ በ አንተ ምክንያት ህይዎቱን ገብሮ አልፀፀትም ብለህ ሽቀላ ጀመርክ አ??? እንዲህማ ሙድ አትይዙብንም አይገርምህም???

  • @HamidsaidHamidsaid
    @HamidsaidHamidsaid 19 วันที่ผ่านมา

    ጃዋር ጃግናኖው 🥰

    • @-vb1gj
      @-vb1gj 17 วันที่ผ่านมา

      ጀዋር አጭበርባሪ ስልጣን ፈላጊ እንጅ ጀግና አይደለም

  • @habt-tube
    @habt-tube 17 วันที่ผ่านมา

    እና የነሱ ማቃቃር ከኛ ህይወት ጋር ምን አገናኘው?
    ይህ የአጥናፉ አባተ ወይም የደመቀ መኮነን ዘመን አይደለም ፣ ማንም መቶ ትግላችንን አይሞጨልፍም፣
    ፋኖ!!!!!!! ወደፊት

  • @tofcikshikuri9405
    @tofcikshikuri9405 21 วันที่ผ่านมา +1

    Bertuuu

  • @tamratwolde8192
    @tamratwolde8192 21 วันที่ผ่านมา +1

    በፖለቲካ ፓርቲ ውስጥ የብሔር ቁጥር proportion አያስፈልግም። ይህ አሰራር በፓርላማ ነው።

  • @odaa43O
    @odaa43O 19 วันที่ผ่านมา

    👍

  • @Archfs
    @Archfs 17 วันที่ผ่านมา

    የኢትዮጵያ ህዝብ በመኖር እና ባለመኖሮ ውስጥ ባለበት ሁኔታ የሁለት ግለሰቦች ችግር ብቻ አስመሰላችሁት! ወንበዴ ዘራፊ የማፍያ ቡድን እንደ መዥገር እንጀራችንን እና ደማችንን እየመጠጠው ነው! ሁሉም ኢትዮጵያዊ ይህንን ዘራፊ ቡድን በቃህ ሊለው ይገባል!

  • @tarikuChaka
    @tarikuChaka 20 วันที่ผ่านมา

    እንደ ጅዋር ያሉ ምንም ጥቅም የሌላቸው ሰዎች ግን ለምንድ ነው እንደ አንድ ወሳኝ ሰው አድርገው ሚያስቡት

    • @sarakedir6704
      @sarakedir6704 17 วันที่ผ่านมา

      Be ideaology alemesmamat lela gudai new,gn yhen yemesele poletikegha mnm tkm yelelew malet tnsh aykebdm?

  • @mehamedMuktar
    @mehamedMuktar 20 วันที่ผ่านมา +1

    ቀጠይ በዝህ መልክ ቀንጨብ እየደራጠቹ ብተቀርቡልን

  • @oromoohits4921
    @oromoohits4921 20 วันที่ผ่านมา

    Ye the prime ministeroffice is on danger

  • @ebrahimeshetu3108
    @ebrahimeshetu3108 17 วันที่ผ่านมา

    ትላት ጥሬ ዛሬም ጥሬ ነገ....?

  • @robelmiki2242
    @robelmiki2242 17 วันที่ผ่านมา

    Ye 1 gotegna tsehuf be national media mamtatih gerami new edme likun ye 1 biher yemiyamin activist much better the current PM

  • @abbaagoolee4496
    @abbaagoolee4496 21 วันที่ผ่านมา +4

    He is not " tewaqiwu ye Oromo politikanya " . He is all over the world . Except habasha and their equivalent .

    • @noelyemane7494
      @noelyemane7494 20 วันที่ผ่านมา +2

      He is pathological lier and narrow minded just like the rest of the Orom politicians

    • @he5896
      @he5896 20 วันที่ผ่านมา +1

      Any one who is causing death for others without judgement couldn't be accepted not only in Habesha people but also in heaven. Including prime Minister of Ethiopia Abiy Ahmed

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 20 วันที่ผ่านมา +3

    ምራቁን የዋጠ የኢትዮጵያ ፓለቲከኛ ስለጠፋ ይሄን የፓለቲካ ቁማርተኛ ነጋዴ በዚህ የተከበረ ገፅ ማቅረባቹሁን እረዳለሁ 💔

    • @1love888-e7x
      @1love888-e7x 18 วันที่ผ่านมา

      a\melga gurage mehayimu tew enji

  • @1hagerachin
    @1hagerachin 18 วันที่ผ่านมา

    th-cam.com/video/G1ZsPbcb7Xo/w-d-xo.htmlsi=Vj3Q_0-ThBPoREMQ
    ጉድ

  • @ggvideonow1
    @ggvideonow1 20 วันที่ผ่านมา

    ምን አይነት ቀሽም ጥያቄ ነው ? Where were you for the last 6 years, Under a rock? … for starters, didn’t Abiy jailed Jawar with other political activists?

  • @Weldegabriel24
    @Weldegabriel24 20 วันที่ผ่านมา +2

    The sad part is everyone in Ethiopia has become a politician like Jawar! So, whatever media coverage he has, he is irrelevant in Ethiopia politics!

  • @Minyahilpetros
    @Minyahilpetros 19 วันที่ผ่านมา

    Nice review