ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ስው ልጅ ስለወለደ ሳይሆን ፈጣሪ ሲረዳ እንዲህ ነው ከመሬት ያነሳል መጨረሻችንን እንደእማማ ዝናሽ ያሳምርልን🙏🏾❤️
አሜን አሜን
እማማ ዝናሽ እድሜዮት ይርዘም ዘኪ ተባረክ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷
We don’t care that you are Eritrean!! ከብት
ኤርትራ ሚስት እፈልጋለሁ ፈልጉልኝ
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል አደረሳቹ❤❤❤
አሜን 🙏🏾❤️
አሜን
እግዚያብሔር መልካም ነው የተጣለውን የሚያነሳ የተናቀውን የሚቀባ እግዚያብሔር ይመስገን እግዚያብሔር ይስጣችሁ ልእርሳቸውም ርጅም እድሜ ይስጥልን
አማማ ዝናሽ አያት ሆነዋል እንኳን ደስ አሎት እማማዘኪ እንኳን ደስ አለክ እመቤቴ በጥበብ በሞገስ ታሳድግልህ
ልክናቸዉ እማማ ብዙ ጊዜ ቤተሰብ ሲናገር እየሰማነዉ ያደግነዉ። በጣም ጎበዝ ናቸዉ ገበታ ከንጉስ ይበልጣል ይባላል።
ዘኪ መልካም ሰው
ውይ እማማ ዝናሽዪ ቀሪ እድሜዎትን ሁሉ የደስታ ያድርገው።
እግዚአብሔር የላከህ መልክተኛ አለማቸውን አሣየሀቸው እኮ ተባረክ እድሜያችሁ ይርዘም❤❤❤ግን እንደዚህ ረጅም ፎቅ መኖሩን አላውቅም ነብር በሀገራችን ድንቅ ነው መቸስ😊
አቤት እማማ ዝናሽዬ እንዴት ታድለዋል እናቶትና አባቶ በጣም መርቀዎታል በዚህ ዘመን ስንት እናቶቻችን ብቸኝነት ይገድላቸዋል እርሶ በየህንፃው ይንቀባረራሉ ልጆን አላህ ይጠብቅልዎ እርሶንም አላህ ረጅም እድሜ ይስጦት❤
That's right, Emama Zenash....አረ ጎራው . እንኳንሰ ለሀገሬ እኔ አቅበታለሁ ለቤቴ ለጎኔ .... የሸዋ ቡልጓዋ እመቤት ❤ የሊቃውንት የመምህራን ሀገር:: ፊደል አትመው 'ሀሁ' መማርያ ፊደል የጀመሩት : የተሰፋ ገ/ሰላሴ ዘብሔረ ቡልጋ:: Represent! Am a proud decendent of ቡልጋ grandmother ሁሉ ነገር በግጥም: በቅኔ ❤
እውነትነ' ነው ማን እንደ ቡልጋ አያቴ ትዝ ትለኛለች እማማ ዝናሽን ሳይ ማታ ማታ የልጅልጅተሰብስቦ የግጥም አይነት ነበር የምትደረድርልን
ዐምሓራ በል መቋጫውን ።እናውቃለን የሸዋ ዐምሓራ በጀግንነትም በሙያም ጎበዝ ነው ። ዘብር ገብርኤል ስሄድ ገደሉን እንዴት እንደሚያርሱት አይቼ ጉድ ብያለሁ ።ሶማሌም ስታስቸግር ጦርነቱ ካበቃ በኋላ ውስጥ ለውስጥ ከሀረር ቆቱ ጋር በመተባበር ብዙ ታጠፋ ነበር መንጌ መቶ መራቤታዎች ልኮባቸው ጭጭ አረግዋቸው ።ሶማሌ ዐምሓራ ሲባል የምትቀዝነው ለዚህ ነው ።እኔ የጎጃም ዐምሓራ ነኝ ።
Egziabher Yemesgen ❤❤❤❤Zekiye tebarek
አቤት አቤት አቤት ኢትዮጲያ ውስጥ ታሪክ የተሰራበት ዘመን ዛሬ ነው።
ግን ሲናደዱ ለልባቸው ጥሩ ነው፣?አመጋገባቸውንም እስኪ በርታ
ዘኪዬ ታድለህ ኮሚክ እናት አሉህ 🙏🙏🙏
ሺቅርቅር ያሉ ሴት እማማ ዝናሺ መቆሸሺ አይወዱ❤❤❤አቤት ማስፈራቱ አሉ😂😂😂😂
ኣይይይይ ጉደ ዴሰ ሲሉ መጨረሻዬን ኣሳምርልኝ ይሉሀል አንዲህ ነወ ያጀማኣ ዱኣ አናርገ አሰኪ አንዋዴደ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👭🙏
Zeke tebarke ante leyue
,እማማ ዝናሽ በነፃ መረቁ ዛሬ እኔ አላምንም😅😅😅
የዶ/ር በረከት ቤተሰቦች ስለሆኑ ነዋ 🤷🏾♂️🔑
❤❤❤እማማ ዝናሽ
All glory be to the most high God!!!
Amen this is a milestone for her being here
ፍርተዋልም ገርሞዋቸዋል እማማ ዝናሽ
አይይ አውሩም ሲባሉ ሰውነቴ ቆሰለ 😂😂😂😂
ኡኡ አለማለታቸው ጎበዝ ናቸው
Edme ketena yeseteh
ታድለው❤❤❤
FANo nachew emama Zenashi ! Wawo
😢😢😢 ምንድነው 666 ቦታ ላይ ትወስዳችዋል እንዴ !?
እማማ ዝናሽዬ በጣም ፈርተዋል😂😂😂
አራት ቀን አፈንከኝ አሉ እማማዝናሽዬ
ሚሪንዳ ድገሙ 😂 እሺ 😂❤
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ደምሩኝ😅በእማማዝናሽ😅
❤❤❤❤❤
እማማ ዝናሽሽ ገንዘብ ሊያወጡ ነው ማለት ነው
😂😂 ፈርተዋል
❤
እሳቸው አራዳ ናቸው ሲጠራጠሩ ፆመኛ ነኝ ይላሉ
😂😂😂😂😂😂
Love
Ye feru ymeslal emama zinash
ግፍህ😂😂😂😂
❤❤❤❤😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😂😂😂😂😢😢😂😂😂😂😂
😂😂😂😂❤❤❤
😆😆😆🤣💞💞💞💐💐💐💐💐
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ስው ልጅ ስለወለደ ሳይሆን ፈጣሪ ሲረዳ እንዲህ ነው ከመሬት ያነሳል መጨረሻችንን እንደእማማ ዝናሽ ያሳምርልን🙏🏾❤️
አሜን አሜን
እማማ ዝናሽ እድሜዮት ይርዘም ዘኪ ተባረክ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷
We don’t care that you are Eritrean!! ከብት
ኤርትራ ሚስት እፈልጋለሁ ፈልጉልኝ
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል አደረሳቹ❤❤❤
አሜን 🙏🏾❤️
አሜን
እግዚያብሔር መልካም ነው የተጣለውን የሚያነሳ የተናቀውን የሚቀባ እግዚያብሔር ይመስገን እግዚያብሔር ይስጣችሁ ልእርሳቸውም ርጅም እድሜ ይስጥልን
አማማ ዝናሽ አያት ሆነዋል እንኳን ደስ አሎት እማማ
ዘኪ እንኳን ደስ አለክ እመቤቴ በጥበብ በሞገስ ታሳድግልህ
ልክናቸዉ እማማ ብዙ ጊዜ ቤተሰብ ሲናገር እየሰማነዉ ያደግነዉ። በጣም ጎበዝ ናቸዉ ገበታ ከንጉስ ይበልጣል ይባላል።
ዘኪ መልካም ሰው
ውይ እማማ ዝናሽዪ ቀሪ እድሜዎትን ሁሉ የደስታ ያድርገው።
እግዚአብሔር የላከህ መልክተኛ አለማቸውን አሣየሀቸው እኮ ተባረክ እድሜያችሁ ይርዘም❤❤❤ግን እንደዚህ ረጅም ፎቅ መኖሩን አላውቅም ነብር በሀገራችን ድንቅ ነው መቸስ😊
አቤት እማማ ዝናሽዬ እንዴት ታድለዋል እናቶትና አባቶ በጣም መርቀዎታል በዚህ ዘመን ስንት እናቶቻችን ብቸኝነት ይገድላቸዋል እርሶ በየህንፃው ይንቀባረራሉ ልጆን አላህ ይጠብቅልዎ እርሶንም አላህ ረጅም እድሜ ይስጦት❤
That's right, Emama Zenash....አረ ጎራው . እንኳንሰ ለሀገሬ እኔ አቅበታለሁ ለቤቴ ለጎኔ .... የሸዋ ቡልጓዋ እመቤት ❤ የሊቃውንት የመምህራን ሀገር:: ፊደል አትመው 'ሀሁ' መማርያ ፊደል የጀመሩት : የተሰፋ ገ/ሰላሴ ዘብሔረ ቡልጋ:: Represent! Am a proud decendent of ቡልጋ grandmother ሁሉ ነገር በግጥም: በቅኔ ❤
እውነትነ' ነው ማን እንደ ቡልጋ አያቴ ትዝ ትለኛለች እማማ ዝናሽን ሳይ ማታ ማታ የልጅልጅተሰብስቦ የግጥም አይነት ነበር የምትደረድርልን
ዐምሓራ በል መቋጫውን ።እናውቃለን የሸዋ ዐምሓራ በጀግንነትም በሙያም ጎበዝ ነው ። ዘብር ገብርኤል ስሄድ ገደሉን እንዴት እንደሚያርሱት አይቼ ጉድ ብያለሁ ።ሶማሌም ስታስቸግር ጦርነቱ ካበቃ በኋላ ውስጥ ለውስጥ ከሀረር ቆቱ ጋር በመተባበር ብዙ ታጠፋ ነበር መንጌ መቶ መራቤታዎች ልኮባቸው ጭጭ አረግዋቸው ።ሶማሌ ዐምሓራ ሲባል የምትቀዝነው ለዚህ ነው ።እኔ የጎጃም ዐምሓራ ነኝ ።
Egziabher Yemesgen ❤❤❤❤
Zekiye tebarek