እኔ የምጠቀመው አዲሱ HP ላፕቶፔ My new Hp laptop review

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ก.ค. 2019
  • በዚህ ቪዲዮ የኔን አዲስ የገዛውትን ኤች ፒ ላፕቶፕ አሳያችኋለሁ፡፡ ላፕቶፑን ከወድዳችሁትም በሰጠኋችሁ መርጃ መሰረት እራሱን ወይም ተመሳሳዩን ላፕቶፕ ገዝታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ ማለት ነው፡፡ ጥያቄ ካላችሁ ኮመንት ላይ ብትጽፉልኝ እመልስላችኋለሁ፡፡
    ሰብስክራይብ ፤ ሊይክና ሼር
    Subscribe / ewnettv
    Instagram / ewnettv
    My Email Ewnettvcontact@gmail.com
    Facebook pg/ewnettech...

ความคิดเห็น • 61

  • @blackqueen9541
    @blackqueen9541 5 ปีที่แล้ว +1

    Good information thank you ewent 🙏🏼

  • @mahlettesfaye9644
    @mahlettesfaye9644 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @MrRanger3030
    @MrRanger3030 4 ปีที่แล้ว +2

    Wow! what a great laptop! Thanks for the review Holmes!

    • @ewnettech
      @ewnettech  4 ปีที่แล้ว +1

      Your welcome sherlock

  • @place5431
    @place5431 4 ปีที่แล้ว

    ሰብስክራይፕ አርጌሀለሁ በርታ

  • @zinet3967
    @zinet3967 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል በቃ ይሔን ነው የምገዛው

  • @nahi.ju7
    @nahi.ju7 3 ปีที่แล้ว

    arif new gn yene tech yiseral

  • @betselotgetachew9515
    @betselotgetachew9515 2 ปีที่แล้ว

    Selam yenem laptop hp nw gn ena adis nkerbu nw yetgzaw gn mnem nger lmkefet betam nw miyaschgerew sekeftem hone sezega mnem app lmtekem betam aschgronal men laderg?

  • @edil1374
    @edil1374 4 หลายเดือนก่อน

    selam yenam edate ayneti nat gn charju asichegeregi

  • @wondesenmengistu6442
    @wondesenmengistu6442 5 หลายเดือนก่อน

    HP chromebook x360 N4020 core processore.14 micro alesera allegn

  • @user-ws4te4ht6v
    @user-ws4te4ht6v 4 หลายเดือนก่อน

    Le graphics disign yhonal

  • @mamieappyoutube8274
    @mamieappyoutube8274 2 ปีที่แล้ว

    አጠቃቀሙን በድብ አብራራልኝ game በመጫወት ጥቅም ያስገኛልዴ?

  • @betitube12
    @betitube12 3 ปีที่แล้ว

    pls ስለ Asus laptop አጠቃቀም አሳየን

  • @user-rt5py7rm4q
    @user-rt5py7rm4q 2 ปีที่แล้ว +1

    እባክህን ንገረኝ ወንድሜ አዲስ እንዴትነው ሚከፈተው

  • @beteab2760
    @beteab2760 4 ปีที่แล้ว

    ለግራፊክስ ዲዛይን ይሆናል ወይ ደሞ የሚሆን ብለክ ምታስበውን ንገረኝ

  • @samrawitalemu3069
    @samrawitalemu3069 3 ปีที่แล้ว

    Haw mach

  • @user-ej3tl9uu5v
    @user-ej3tl9uu5v 4 ปีที่แล้ว

    እኔም ይህ አለኝ እሰኪ አጠቃቀሙን አሰርዳኝ

  • @mesikeya8395
    @mesikeya8395 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ወንድም አድሥ ላፕቶፕ ገዝቼ ነበር አፖች እዴት ላውርድ

  • @user-wo6iu2fp8i
    @user-wo6iu2fp8i 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን. ወንድም. አወ ይሄ ኮምፒተር ምርጥ ነው.

    • @ewnettech
      @ewnettech  5 ปีที่แล้ว

      Awo.

    • @user-gm3kz4ii8u
      @user-gm3kz4ii8u 2 ปีที่แล้ว

      አሁን ያለው ዋጋው ስንት ነው ብትነግሩኝ?

    • @ekeramemuhamdeawole424
      @ekeramemuhamdeawole424 2 ปีที่แล้ว

      የትአገር ነው የገዛሽው ውዴ ስትነው

  • @nahomberta8471
    @nahomberta8471 ปีที่แล้ว

    Ke yikrta gar laptopu bzum des aylm

  • @linaashebri1629
    @linaashebri1629 3 ปีที่แล้ว

    Ene gezch endet endet endemkfti gira gebagn

  • @fikiryoutubez5275
    @fikiryoutubez5275 ปีที่แล้ว

    እኔም እዳተ አይነት የገዛሁት

  • @melkamabiyu5195
    @melkamabiyu5195 10 หลายเดือนก่อน

    cd ማስገቢያ ያለውም የኔው

  • @Tobiacademy
    @Tobiacademy 4 ปีที่แล้ว

    thank you brother ,
    i am going to buy a laptop but i don"t know wether hp elighbook or hp probook is best with respect to display quality and speed of processing
    if any one know about this tell me please.

    • @ewnettech
      @ewnettech  4 ปีที่แล้ว

      I did quick online search and HP elightbook are made with better quality and processor speed that HP probooks. Since there are many types of computers, I am not sure which laptop you are looking at exactly. If you send me a link to the laptop i will try to tell you more about it.

    • @Tobiacademy
      @Tobiacademy 4 ปีที่แล้ว

      i got it,
      thank you very much!!!!

  • @azebaydikotube994
    @azebaydikotube994 3 ปีที่แล้ว

    አጠቃቀሙን አሳየኝ

  • @emati1178
    @emati1178 3 ปีที่แล้ว

    ገዝቼ ነበር ግን ምንም application አላወርድም አለኝ

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 2 ปีที่แล้ว

    *እናመሰግናለን ወንድም እሄ ላፕቶፕ ልግዛዉ ጥሩ ነዉ ወይ ዱባይ ከካንፓኒዉ 2 ለቱ 540 ድርሀም ያለንበት ያደርሳሉ*

  • @Tube-oh1dn
    @Tube-oh1dn 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድም እኔም ዛሬ ገዝቼው ነበር ግን ለላብቶብ አጠቃቀም አድስ ነኝ መጀመሪያ ቻርጅ ሳላደርግ ነው የምከፍተው ??? እንደ ሞባይል እንደሆነ መጀመሪያ ፍል እስከሚል ቻርጅ ማድረግ አለብኝ ወይስ እንደት ነው

    • @ewnettech
      @ewnettech  4 ปีที่แล้ว

      setekeftew battery kalew metekem techelalehe. Kelelew gene charge aderegew. beterefe adis computeroch ena selcoch for 12 seatate charge maderegen yemekeral selezi charge betaregew arif new.

    • @ekeramemuhamdeawole424
      @ekeramemuhamdeawole424 2 ปีที่แล้ว

      ስት ገዛሽው ወድዴ የኔውድ

  • @user-xn4ty7fm6d
    @user-xn4ty7fm6d 3 ปีที่แล้ว

    የትነዉወንድሜ

  • @fikiryoutubez5275
    @fikiryoutubez5275 ปีที่แล้ว

    ግን ኮድ ቀየርብኝ

  • @mariammohammed957
    @mariammohammed957 3 ปีที่แล้ว

    hp ዊንዶ የለዉም

  • @mahimafi5605
    @mahimafi5605 ปีที่แล้ว

    Hp

  • @efhjgvxfgsghjcxegj4665
    @efhjgvxfgsghjcxegj4665 3 ปีที่แล้ว

    የከይቦርድ መብራት እንዴት ይበራል ወንድም?

    • @ewnettech
      @ewnettech  3 ปีที่แล้ว +1

      እንደ ላፕቶፕ/ኮምፒውተር ይለያያል። ግን alt እና space በመጫን

    • @ewnettech
      @ewnettech  3 ปีที่แล้ว

      ማክረው

  • @getnetwoldeamanuel9617
    @getnetwoldeamanuel9617 4 ปีที่แล้ว

    አጠቃቀሙን እስኪ ንገረን bro

    • @ewnettech
      @ewnettech  4 ปีที่แล้ว

      esti yemiketelew videoch laye lemeserat emokeralew.

  • @abdii7264
    @abdii7264 ปีที่แล้ว

    Endetnow photo idet maragow

    • @ewnettech
      @ewnettech  ปีที่แล้ว

      photoshop weyem leloch photo editor tetekemehe edit madreg tichelalehe

  • @yewoynshetsema6480
    @yewoynshetsema6480 4 ปีที่แล้ว

    ዋጋው ስንት ነው

    • @ewnettech
      @ewnettech  4 ปีที่แล้ว

      $300

    • @ahfiaghfg262
      @ahfiaghfg262 3 ปีที่แล้ว

      @@ewnettech የት ነዉ የገዛሀዉ

  • @medinae5847
    @medinae5847 3 ปีที่แล้ว +2

    ደምረኝ

  • @sadahobs197
    @sadahobs197 2 ปีที่แล้ว

    እኔም አለኝ አልሀምዱሪላ

  • @place5431
    @place5431 4 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ እኔም እንደዚህ አይነት ገዝቸ ዛሬ
    ለወንድሜ ልልከው ነው እናም ገፍቸው ነበር መብራቱ አይጠፋልኝ አለ ከታች ያለችው ትንሽየዋ አልቆለፍልኝ አለ

  • @user-ft4oe9xw6g
    @user-ft4oe9xw6g 3 ปีที่แล้ว

    እሰኪወዲም ከፍ ላይሰቶሪ የፈለግነውንነገረ እደት እደምናወረዲ አሳዌቀኝ

    • @user-ft4oe9xw6g
      @user-ft4oe9xw6g 3 ปีที่แล้ว

      ማለቴ ከፕላይሰቶሪ

    • @ewnettech
      @ewnettech  3 ปีที่แล้ว

      @@user-ft4oe9xw6g ክፕላይስቶሪ ማለት?

    • @user-ft4oe9xw6g
      @user-ft4oe9xw6g 3 ปีที่แล้ว

      @@ewnettech ማለትማ ለምሳሌ ዋትሳፕ ለማወረዲ እቢ አለእ ከፕላይሰቶሪ። ኢሚል ይጠይቀኛል

    • @ewnettech
      @ewnettech  3 ปีที่แล้ว

      @@user-ft4oe9xw6g ኦ መጀመሪያ ፕሌይስቶር ላይ መመዝገብ ስላለብህ ነው። ከዛ ይሰራልሀል

  • @tube-mc9iz
    @tube-mc9iz 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን